No video

መጋረጃ ስናደርግ ማወቅ ያለብን💡✅ Hang your curtains like pro | Betstyle

  Рет қаралды 19,725

BetStyle ቤትስታይል

BetStyle ቤትስታይል

Күн бұрын

Hi family I hope you’re doing great.
In this video I will provide great tips for hanging your curtains professionally. I hope you will enjoy it.
Don’t forget to subscribe and click the notification button.
Thanks for watching
Music: last summer, Harmony by @iksonmusic,
Picture: Pinterest

Пікірлер: 74
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ወዳጆቼ 💝 ዛሬ ያዘጋጀሁላችሁ መጋረጃ ስናደር ማድረግ የሌሉብን እና ያሉብንን ነገሮችን እንመለከታለን። እንደምትጠቀሙበት አምናለሁ Enjoy 🥰
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺልኝ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ አመሰግናለሁ ማሬ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳንም ጠቀመሽ አመሰግናለሁ የኔቆንጆ
@mignotzinabe7192
@mignotzinabe7192 2 жыл бұрын
Arifff mereja new berchi gobez
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching dear
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Yena Gobaze Thanks konjo video newu yakrbshelen ena bat eysrhu newu kachiii bezu tamralhu thanks be degamii
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Glad to hear that darling. Thanks
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏❤ እግዚያብሄር ይማርሽ 🙏❤ ሞቅ ያለ ውሀ በሎሚና በማር አድርገሽ ብትጠጪበት ትንሽ ይረዳሻል አይዞሽ ❤
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አሜን 🙏እሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@maze7605
@maze7605 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቢው በጣም ተጠቅሚያለው ኑሪልኝ ምንም አቶኝም ትኩስ ነገር ውሰጂ ቆንጆ አይዛሽ❤
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
እሽ ቤቲ ስለመልካም አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 жыл бұрын
Ayizosh medihaniyalem yimaresh
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@mntewa
@mntewa 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
🥰💝😘thanks for watching darling
@yeomegatube5433
@yeomegatube5433 2 жыл бұрын
Great teaching! Great idea👍 every decoration in a house should be done with knowledge so as to create beauty & comfort.
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching
@SIMBOOTUBE
@SIMBOOTUBE 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ።💕💕💕💕
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching konjo
@eliltaafewerki1246
@eliltaafewerki1246 2 жыл бұрын
Messi Konjo Teberaki Endehule Anchi Yemtseriw Video Leyet yale New 10q ❤❤❤
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Eliltaye Haftey betam amsegnalehu
@amanbereket6451
@amanbereket6451 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ እና በሀሪፍ አቀረራብ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ውድ።
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching dear
@freeeth4407
@freeeth4407 Жыл бұрын
All your works are lit and well organized.
@mimi.ggebremeskel1569
@mimi.ggebremeskel1569 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አሜን thanks for watching darling
@user-te3jc4cv4x
@user-te3jc4cv4x 4 ай бұрын
nice
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 2 жыл бұрын
አይዟሽ ጉንፋንም ኮቨዲም ከነጨራሽ የሚወገድበትጊዜ ቀርባል ሁሉንም ማለት ይቻላልቪዲዬሽን ተመልክቼዋለሁ በጣምግሩም ነው እኔደሞ የምወደው ቤት ማሳመርነው ከአንቺተምሬለሁ ብዙነገርቀጥይ ጥሩ አሰተማሪነሽጎበዝ ሴትነሽ ስወድሽ።
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አሜን ያድርግልን ውዴ። በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አስተያየቶችን ሳይ የበለጠ እንድሠራ ያበረታታኛል።
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
Thank you ቆንጅዬ as usual በርቺ ጥሩ ጥቆማ ነው
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
እሽ እናትየ አመሰግናለሁ
@rghfh3494
@rghfh3494 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኔለወደፊትቤቴትምህርት የወሰድኩነው አመሰግናለሁ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
እንኳንም ጠቀመሽ የኔቆንጆ 💝
@rghfh3494
@rghfh3494 2 жыл бұрын
የሶፈ ድዛይንና ከለር ስሪልን እኔበጉጉትጠብቃለሁ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
እሽ ጥሩ ሀሳብ ነው አመችችቼ ለማቅረብ እሞክራለሁ። thanks for watching dear. Stay tuned
@lelabelete7905
@lelabelete7905 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቢው
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks dear
@zaharanegash4239
@zaharanegash4239 2 жыл бұрын
I like your all video than I.m also so creative women but l don't know how to start KZfaq
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Glad to hear that you loved my videos dear. It’s easy to start, you can google or watch KZfaq videos to help you how to start.
@rghfh3494
@rghfh3494 2 жыл бұрын
ቀጥይበትሌላምጠብቃለሁ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks. Stay tuned for more
@tiruyiegebreeyesus9231
@tiruyiegebreeyesus9231 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የመጋረጃ አፍቃሬ ነኝ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ በርች
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አሜን 🙏 thanks for watching darling. Stay tuned for more
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የኔ ማር በጉጉት ነው ስጠብቅሽ ነበር ሁሌ አዲስ ነገር እያመጣሽ ታስደምሚናለሽ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው ልጄ እየጎተተው ግርግዳው ስለማይችን እየተቦረቦረ ይወድቃል አሁን ግን ሻተር ብቻ ነው ያለው መጋረጃ ልሰቅል ኮርኒሱ ላይ ልበሳው ነበር ምን ትመክሪኛለሽ ?
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
ሰላምየ ሁሌም የምትሰጭኝ አስተያየት የበለጠ ለመስራት ያበረታኛል አመሰግናለሁ ውዴ። በሁለት መንገድ ማድረግ ትችያለሽ:- 1ኛው ጣራ ላይ መስቀል ትችያለሽ ግን ጣራውን መብሳት ይኖርብሻል። ሌላኛው ግን ሳትበሽ ደግሞ ቪዲዮው ላይ እንደገለጽኩት command hook በመጠቀም ቀለል ያለ መጋረጃ መስቀል ትችያለሽ። Thanks for watching
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@BetStyle1 የኔ ውብ እሺ እንደአልሽኝ አደርገዋለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። አንቺ በምታቀርቢያቸው ማራኪ ስራዎች እኛ ተጠቃሚ ሆነናል በድጋሚ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ቤቴ ልዩ ሆኗል ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ደስ ትይኛለሽ አብዛኛው ቤተሰቦቼ ከተለያየ ሀገር ተከታዮችሽ ናቸው እንወድሻለን 😘❤
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@BetStyle1 ወይ እኔስ ሰው አይደለሁም ጥቅመኛ ነኝ ዋናውን እረሳሁት እህትአለም ተሻለሽ ወይ ጉንፋኑ እንዴት አረገሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ትኩስ ነገር ጠጪበት እግዚአብሔር ይንቀልልሽ እንደ ጉንፋን የምጠላው ነገር የለም ብዙ ጊዜ ያጠቃኛል ቀላል አይደለም ።
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 የኔምውዴ💕 በጣም ነው የማሰግነው። ከነቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችው
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 😁🥰💝አሁን ጉሮሮየ ለውጥ አለው። ትንሽ ድምፄ ግን ይቀረዋል። አመሰግናለሁ
@leuelsegedtaddese5526
@leuelsegedtaddese5526 2 жыл бұрын
good job Mesi
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching brother
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 жыл бұрын
Andegna negn
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks dear for the encouragement.
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Haha wanchawun belteshiwal 🤩
@mommyhaile3034
@mommyhaile3034 2 жыл бұрын
Thank you for sharing!
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching dear
@addisbaki3094
@addisbaki3094 Жыл бұрын
God bless you betty
@BetStyle1
@BetStyle1 Жыл бұрын
Amen 🙏 bless you too dear
@myhealthykitchen7724
@myhealthykitchen7724 Жыл бұрын
Thank you!
@meronyigletu5346
@meronyigletu5346 2 жыл бұрын
👌👌
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
🙏
@assinoname3608
@assinoname3608 2 жыл бұрын
የሰመር ሃሳቤ ነው ጥሩ ግንዛቤ ገላገልሽነኝ ተባረኪ 🙏🏾
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching dear. Stay tuned for more.
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 2 жыл бұрын
👌👌💯💯
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
🥰🥰
@genetassefa2476
@genetassefa2476 2 жыл бұрын
Thanks for sharing !please where I get like this long curtain please share
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
You can find them on curtains shops such as IKEA, Target or online and for sure other stores as well. Make sure you check the length on the package before you buy it. If you are in Ethiopia, you can get them from curtain shops. Thanks!
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 жыл бұрын
❤❤❤
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
🥰😍
@demisgebre427
@demisgebre427 Жыл бұрын
ከላይ ጥለት የሚባለዉ ቢደርግ አያምርም?
@BetStyle1
@BetStyle1 Жыл бұрын
እንደዛ አይነት ባህላዊ የሆነም ማድረግ ትችያለሽ
@rghfh3494
@rghfh3494 2 жыл бұрын
የሶፈ ድዛይንና ከለር ስሪልን እኔበጉጉትጠብቃለሁ
ቤትን ማሳመሪያ 7 ቀላል መንገዶች 
7 Tips for cozy home
BetStyle🌟
9:22
5 Rules For Hanging Curtains & Common Mistakes to Avoid!
11:14
Reynard Lowell
Рет қаралды 312 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 16 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 49 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН