የመጋረጃ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Curtain Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 22,739

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
00:56 ዋው መጋረጃ 0919828384 / 0911262311
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የመጋረጃ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Curtain Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 43
@NurobeSheger
@NurobeSheger 11 ай бұрын
በአዲሱ አመት ቤትዎን በእነዚህን ቆንጆ መጋረጃዎች ለማሳመር በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ከዋው መጋረጃ ይሸምቱ!! ☎️ 0919828384 / 0911262311 መርካቶ ጣና የገበያ ማዕከል ሱቅ ቁጥር 06 | ዋው መጋረጃ
@shemisjemal1152
@shemisjemal1152 5 ай бұрын
Bawsti awregne
@HNma-ck6wv
@HNma-ck6wv 11 ай бұрын
በጣም ያምራል ሳርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናምስግናለን 🙏🏻
@hewot4076
@hewot4076 11 ай бұрын
መጋረጃሆቹ በጣም ያምረሉ ባአሌ ቤታችንን ኢጨርስና እየገዘሃለው እያማረኝ አሂቀርም ዋው ናቸው መጋረጃሆቹ
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 11 ай бұрын
Really wow ❤
@fatinugusy
@fatinugusy 11 ай бұрын
በጣም ያምራን❤❤❤
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 11 ай бұрын
ሳርየ ዋጋው ግን ትንሽ ውድ ሆነ 15 m 30 ሺ ይፈጃል ሳሎኑ ትልቅ ከሆነ it is over 😊
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 11 ай бұрын
የኔ ውድ ሽኩረን ❤
@biln8843
@biln8843 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@biln8843
@biln8843 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jk1po1ol8i
@user-jk1po1ol8i 11 ай бұрын
Wnetm waw
@hanahana1960
@hanahana1960 11 ай бұрын
ያምራል ግን ሳዩት
@lilitylility4864
@lilitylility4864 11 ай бұрын
ያምራል እኔ ፍሊጋለሁ❤❤
@Beast_with_dinkisa
@Beast_with_dinkisa 6 ай бұрын
Bayhon anchi konjo nesh
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 4 ай бұрын
Why you are not picking your phone Please
@asemh5224
@asemh5224 11 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ ። እሽ እስኪ የሶላር ባትሪ እና የመኪና ባትሪ በአድስ አበባ ዙሪያ ስንት እንዴሆነ አቅርቢልኝ በጣም ብዙ ሰው እየጠየቀኝ ነው ስለዚህ የጠየቁኝን ለአንቺ ላስተላልፍ ለኑሮ በዘሸገር ባለቤት ቀጣይ እጠብቃለሁ ❤
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዋጋው
@mulu305
@mulu305 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህታችን እኔ ግን እህት ከይቅርታ ጋ የቤት እቃ ወይንም የወጥ ቤት እቃ ዋጋ ስንት ነዉ እና ሹላ ገበያ አሳይን ❤❤❤❤❤❤
@raheemaqtr6546
@raheemaqtr6546 11 ай бұрын
እህቴ አረብያ መጅልስ አሰይኝ እበክሽ ስወድሽ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 11 ай бұрын
ዋዉ ጡሩነዉ ዘድሮም በአልን በጦርነት ሊሳልፉነዉ ቤተሰቦቻችን አረ ጦርነት ይቁም በንግግር ይፍቱ ኡፍፍፍ ዛሬስ አሳብም ስራ አላሰራኝ አለኝ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 11 ай бұрын
አይዞሽ ፀልዬ ፈጣሪ መልካምነው ነገሮችን ቀይሮ ሰላም ይመጣል
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 11 ай бұрын
@@kwtkuw7717 አሚንንንንንአሚንንን
@rukiya6481
@rukiya6481 11 ай бұрын
ተሰቅሎ ሲታይ ያምራል በጣም እርካሽ ነዉም
@queenyeshi6050
@queenyeshi6050 11 ай бұрын
ዋጋውኮ የአንዲ ሜትር ዋጋ ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
​@@queenyeshi6050አዎ የአንድ ሜትሪ ነዉ እየተናገረ ያለዉ
@atti13
@atti13 10 ай бұрын
​@@queenyeshi6050😂😂😂😂
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 11 ай бұрын
ዋጋ ለመናገር ፈራችሁ
@hanahana1960
@hanahana1960 11 ай бұрын
እኔ ምለው በሜትርነው እንዳለህ የተሰቀለው ነው 1000,800"ምንናምን የሚለው አልገባኝም 🤔
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
አዎ እናቱ አንድ ሜትሪ ነዉ
@nebyattafere9800
@nebyattafere9800 11 ай бұрын
በሜትር ነውጂ እህት
@dina_9732
@dina_9732 4 ай бұрын
በጣም ውድ ነው ሆ
@rukiya6481
@rukiya6481 11 ай бұрын
ኮመቶች ዋጋቸዉ በሜትር ማለት አልገባኝም የአንድ ሜትር ዋጋ ብቻ ነዉ ወይስ የሁሉም ዋጋ ነዉ ከዚህ እስከ ዚህ የሚሉት?
@user-pg6pf6yn5v
@user-pg6pf6yn5v 11 ай бұрын
እያንዳንዱ የሚጠሩት ያንድ ሜትር ዋጋ ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
​@@user-pg6pf6yn5vአዎ በትክክል
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
አዎ የአንድ ሜትሪ ነዉ ለቤታቹ ስንት ያስፈልጋል የምለዉን ደምሩት ዉጭ ያለነዉ በደንብ ማወቅ አለብን ተሸክምንም ገዝተንም ይዘን ከምንሄድ ከዛዉ መግዛቱ ይሻላል በመጋረጃ ፋንታ ሌላ ነገሮችን እንያዝ
@rukiya6481
@rukiya6481 11 ай бұрын
@@mariammariam1007 ጉድ እኔኮ ሁሉም መሥሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ክክ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
@@rukiya6481 ክክክክክ ይመችሽ👍👍
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 11 ай бұрын
በብኩሌ ይህ ለ1 ሜትር 700 ምናምን የሚሉት ነገር አይገባኝም። 1ሜትር በቁምት ነው ወይስ በጎን? ለኣንድ መስኮት ምን ያህል ጨርቅ ይበቃው ይሆን? የሚለውን ጥያቄ እስካሁን የሚመልስልኝ ሰው አላገኘሁም። ሁሉም ዮቲዩበሮች: ዋጋ ይጠይቃሉ ይሄዳሉ: ዋጋ ይጠይቃሉ ይሄዳሉ•••••
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
ለመስኮት አንድ ሜትሪ ነዉ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
ቆንጂት ከአበሻ ልብስ ጋር የሚደረጉ ጫማዎችን ብታሳይን
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 7 ай бұрын
ቅርንጫፍ አላቺሁ???? መልሱልኝ
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 7 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,6 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Простой дворник с большим сердцем 🫶
0:25
Умная собака спасла добрых людей
1:00
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 1,4 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 12 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 12 МЛН
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 3 МЛН