መህር በዱቤ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 27,158

Minber TV

Minber TV

10 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 114
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ሚስት የምታከብረኝ የማከብራት የልጆቼ እናት አላህ ሰቶኛል ከተጋባን ስምንት አመታችን አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልን እናተንም አላህ ይወፍቃችሁ። በዱአችሁ አትርሱኝ ዱአችሁ ያስፈልገኛል።
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g 8 ай бұрын
ማሻአላህ ደሰሲል አላህ እሰከመጨረሻ ያዋዳቺሁ
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 7 ай бұрын
@@user-gl8ok6zg2g አሚን
@user-kq5yr3ff7n
@user-kq5yr3ff7n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ባረከላ ፊኩም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አብደል غفار አስተምህሮትህ እጂግ መሳጭ የማይጠገቡ ናቸው ልክ ምንም በሌለበት በበረሀ ምድር ቀዝቃዛ ውሀ የማግኘት ያክል ነው በርታ መሀመድ ፈረጂ ደግሞ ፈገግ ታደርገኛለህ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ በርቱልን! ነገር ግን የአሁኑ ወጣቶች በአፍላ ፍቅር መህር በቁርአን በሲዋክም ቢሆን ብለው ይደራደሩና ፍቅሩ ሲያልክ መህር አልተሰጠሁም ያሸኽ እያሉ ፈትዋ ጠያቂወች በዝተዋልና እንዳው መካከለኛ ብንሆን እላለሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@seadetube5367
@seadetube5367 10 ай бұрын
አቦ እሄ ፕሮግራም ያለ እቅደ እያደረደረኝ ነው ሸብ እዳደርግ 😂 ማሜና ኡስታዜ አብዱል ገፍር ፍቅር እውቀት ከናተ ይቀዳ ❤ ስወዳችሁኮ አላህ መልካም ፍቅር መተሳሰብ የሞላበት ትዳርን ይፍቀን የመዳም ቅመሞች ጉሉ አሚን ❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين 🤲🤍❤
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l 10 ай бұрын
አሚን አረ እኔም እዛ ቢሆን እስታፍ ነባር ምነልባት ባልም ካገኜው ሚንባር ሄዶ ባዶ እጅ መማላስ ዬላም😢😢
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 10 ай бұрын
@@user-lv7cq6gd8l😂😂😂😂😂
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 10 ай бұрын
​@@user-lv7cq6gd8l😂😂😂
@seadetube5367
@seadetube5367 10 ай бұрын
@@user-lv7cq6gd8l ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየው በሳቅ እረ ባል አይጠፍም ዋናው ነገን ራስን በእውቀት ሬድ ማድረግ ነው ሁቢዋ ፈገግ አደረግሽኝ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 10 ай бұрын
እንኳንም አላገባሁ ይሄን የጎጆየን ፕሮግራም ሳልታደም ጀዛኩም አላህ ኸይር ሚንበሮች
@hadr2250
@hadr2250 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ ምንም ነገር ሳላዉቅ ገብቸ አሁን 😢 ብቻ መጀመሪያ አውቄውበነበር እያልኩኝነው
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 10 ай бұрын
"ሙስሊም ሀያቱ ጠቅላላ ምርቃት ነው"
@user-we2kx7mn7d
@user-we2kx7mn7d 10 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ለጎጆዬ ከመጀመርያው እስካሁን ሁሉንም የሰማው ነው ጀዛኩምላህ ኸይር
@HikmaAwol-yh1fs
@HikmaAwol-yh1fs 10 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ውድ ኡስታዛችን እና የስነ ልቦና ባለሙያ አብደልገፋር ሸሪፍ በጣም አስፈላጊና ወቅታዊ ፕሮግራም ነው አላህ ይገዛችሁ። ቤታችን በአፍሪካ ቲቪ የነበረው ፕሮግራም ልጅ እያለሁ ያየሁት እስካሁን በጣም ተፅዕኖ ነበረው በልጆች አስተዳደግና ቤተሰብ ጉዳይ ላይ እናም ኢንሻአላህ እንጠቀምበታለን ከአላህ እገዛ ጋር
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 10 ай бұрын
ጀዛኩምላሁ ኸይር ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃላት የለኝም
@user-xo2bt7wh2w
@user-xo2bt7wh2w 10 ай бұрын
እኔ ዘይነብ ነኝ በታሪክ እንደተጠቀሰችው ዘይነብ አይነት ገጥሞኝ መፍትሄ አጥቸ ነበር። ሳያወሩ ወደትዳር መግባት ከባድ ነው። እኔ ከባሌ እርቄ ነው የምኖረው ሀሳቤን ይዠ መፍትሄ የለለው መስሎኝ ነበር አሁን ግን በደብ ለመነጋገር ተዘጋጅቻለሁ። በጣም ነው የማመሰግነው ጃኩሙሏሁ ኸይረን
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 10 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም መቸም በጣም አስተማሪ ነዉ። ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@Fatiya.N
@Fatiya.N 10 ай бұрын
በጣም የሚወደው ፕሮግራም❤ የዘንድሮው ትዳር ማህሩ ዱቤ ነው መቼ ይሆን የሚከፈለው😊
@zekiya7868
@zekiya7868 10 ай бұрын
እኛኑ ክፈሉ ሣይሉን ይቀራሉ ብለሽ ነው 😀😀
@user-xo2bt7wh2w
@user-xo2bt7wh2w 10 ай бұрын
ክክክ
@Umuatika-wu3yc
@Umuatika-wu3yc 10 ай бұрын
😂😂😂
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
መኸርሚሰጡት ሲፈቱ ነው ወንዶች😢 ሀቅ መሄኑንኮ የሚረሱ ወንዶች አሉ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 8 ай бұрын
😢😢😢😢😮😮😮😮አበዳሪው ነው ጥፋተኛው
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 8 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል እየጣፈጠኝ ነው የምሰማው ሀቂቃ የአባትና ልጅ ወግ ይመስላል ስታምሩ
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 10 ай бұрын
❤❤❤ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት!!!የዱቤም ሁኖ በበረከተ ጥሩ ነገበር 😂😂😂
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
ኢ ወላህ ሰሂህ ከላሚክ
@user-yc8po9ds5i
@user-yc8po9ds5i 10 ай бұрын
mashllah allah yecamrr lachu gin inem matayaq fhligalho gin edeti
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
ፈርጦቻችን አላህ ከፍ ያድርጋችሁ
@azimu1974
@azimu1974 10 ай бұрын
Mashallah really good job!! Keep up
@moymunashiferaw
@moymunashiferaw 10 ай бұрын
አሪፈ ብሮግራምነው ቀጥሉበት
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀዛኩመሏህ ኸይር
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 10 ай бұрын
በኛ ማህበረሰብ የሰርግ እለት ጠዋት 4ሰአት ኒካህ ይታሰራል 9ሰአት መጥቶ ምሳ በልቶ ይዟት ይሄዳል አለቀ 😊
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
ይችማ ወደኛገጠሪቱናት ክክክ
@amatotmam4367
@amatotmam4367 10 ай бұрын
ክክክየምር ምርጥ ነው ክክ
@saidakhatun5141
@saidakhatun5141 10 ай бұрын
Jezakelakheyir oustazoch
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 10 ай бұрын
ያረቢ ዘዉጅኔ ዘዉጀን ሳልህ
@hayu684
@hayu684 10 ай бұрын
ኦንላይን አድርጉት እና አረብሀገር ያለን እህቶች እንሳተፍ ውሀ አጣጨን ባገኝ😢
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 7 ай бұрын
ምስኪን😢😍🥺🤣
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
Mashallhe
@gygtda7911
@gygtda7911 10 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነዉ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 10 ай бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤❤
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 10 ай бұрын
Mashallah jezakumu llahu keyren
@teyibamulu1120
@teyibamulu1120 10 ай бұрын
Mashalih
@fatmamohamad669
@fatmamohamad669 10 ай бұрын
ማሻ አለህ
@AbuRayyan-xq3fw
@AbuRayyan-xq3fw 3 ай бұрын
ሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱህ ፗሮግረመቹ ቤታችንን ነው ምደስሰው አለህ እድሜነ ጤነ ይስጠቹ እኔ ምገው እኢኘ ገ ኒከሀ መምህር በታመለከታ መህር ምሰጠው ለበቱ ወነ ለነቱሀ ነው ምሰጠው እኔ ሰያገበ አበቴ ከበቱወ ታሰመምተው ነው አቤታ የገበረው እኔነ በለቤቴ ስለ መህር ምነው ነገር ዬለም አውርታንም አነቅም ኒከችን እዴት ይታያል?
@zekiya7868
@zekiya7868 10 ай бұрын
ahilen legojoye pirogram ustazoch ena tadamewoch enkon dehina metachehu❤️❤️
@emebeterque8725
@emebeterque8725 10 ай бұрын
Aselamualikum. ለጎጆየ አማን ነው እባካችሁ በሳምንት ሁለቴ ኑልን we love u r program so interesting. Jzkh. Brothers 👍
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 ай бұрын
ደስ የሚል ምክር❤❤❤
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 ай бұрын
masha Allah ❤❤❤
@FururUtit8r6-oi4oq
@FururUtit8r6-oi4oq 9 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ
@ayuby.7234
@ayuby.7234 10 ай бұрын
Mohammed Faraj, you never fail to put a smile on my face hahahaha.
@rehimamussa3970
@rehimamussa3970 10 ай бұрын
Yor right
@umasam6820
@umasam6820 10 ай бұрын
Ahlen minberoch bertu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@husseinebrahim362
@husseinebrahim362 10 ай бұрын
Mashaa Allah Allahu fibereki
@user-cb8hc3nl2e
@user-cb8hc3nl2e 10 ай бұрын
Masha allha❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 ай бұрын
ማሻአሏህየዘይነብታሪክ ተግባሩውችያርገንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@susuAhmed740
@susuAhmed740 7 ай бұрын
allah yestachu twdje program nw bfeker nw msmaw ❤❤
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 8 ай бұрын
ማሻአላህ ነው ፕሮግሬሙ በጣም ደስይላል ሰመጥኩኝ ግንኮ በሚገርም ሁኔታ ትዳሬ ፊል አድርጎ በቃ አርፎ ቁጭ ይሻላል ብዬ 😂😂😂😂
@cxbaha966
@cxbaha966 10 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@abbaajifaar
@abbaajifaar 10 ай бұрын
Aselamu,alaykum worahmatullaahi wobarakatu bexam desyelaal prograamachu masha,allah qaxiluubbat
@user-se2ej8jb7h
@user-se2ej8jb7h 8 ай бұрын
በረቱመሸአ ሏህ
@limujimma
@limujimma 10 ай бұрын
Aselam waleyikum werametullahi weberekatuh sus hunobignal ጎጆዬ❤❤
@habibagiragn
@habibagiragn 10 ай бұрын
አሰላም ወአለይኩም እንኳን ደህና መጣቹ ❤❤❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 10 ай бұрын
በኛ ጊዜ እንደዚህ ነገር የለም ግን አልሐምዱሊላህ ጥሩ ሁኔታ ለይ ነው ያለሁት ግን እወቀቱ የለም ቢኖር ጥሩ ነበር
@user-kk2tn4dg1u
@user-kk2tn4dg1u 10 ай бұрын
ሰላማሌኩም
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
❤️
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 10 ай бұрын
❤❤❤
@medinaabdu1531
@medinaabdu1531 10 ай бұрын
👍👍👍👌
@user-we2kx7mn7d
@user-we2kx7mn7d 10 ай бұрын
ለጎጆዬ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
ዘይነብን መሆን ተመኘሁ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀሚዓን ዛሬ በሳቅ የታጀበ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እኔም እየሳኩኝ ጨረስኩት
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴ ዘይነብን መሆን ከፈለክሽ ቀላል ነው ኢንሻአላሕ መልስ እጠብቃለሁኝ!!!
@mondinaMondina
@mondinaMondina 10 ай бұрын
ከከከከ😂❤
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም jzaklhukyern ለመልሱ ግን በአላሕ ለኽይር ነው የመጣሁት
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም በድጋሚ ኢንሻአላሕ
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም መዲና ወላሂ እየቀለድኩኝ አይደለም
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 8 ай бұрын
ለባሏመታዘዝግድነዉሲባል.እሱእሷንካላከበራትእደትትታዘዝእኔንታዘዦይላልሽሻቤትቁማርቤትአምሽቶእደትልታዘዘዉ
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 ай бұрын
S A W❤❤❤
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 ай бұрын
S A w❤❤
@mdabdullha3441
@mdabdullha3441 10 ай бұрын
,አረእባካችሁኡኛሴቶችስደትላይእያለን,ማህበራዊ ኑሮ,መኖር አልቻልንምበባልምክኒይት,ሰውታሞ,እጠይቅ,አጠይቁም,ሰውወልዶመጠየ
@mdabdullha3441
@mdabdullha3441 10 ай бұрын
,መጠየቅ አልቻልኩም,ለምንስንል,ሸሪአው,አይፈቀድም,እየተባልን,እኛካልፈቀድን,አይሆንም,እየተባልን,መኖርይዘናልእባካችሁወዶቹን,አድበሉልንስደትመጥፎነዉካልተጠያየቅን
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
الحمدلله رب العالمين 🤍❤
@misrasiraj685
@misrasiraj685 10 ай бұрын
ሚስት ለባልዋ መታዘዝ እስከምን ድረስ ነውለምሳሌ እኔ ን በሚጎዳኝ ነገር በስነልቦና ሊሆንይችላል በፋንናንሽያል ሊሆን ይችላል ይጎዳኛል ብዪ በማስበው ነገር ቢያዘኝስ።
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 ай бұрын
Tekekel nika ketasr mekoyetu ayemkerm
@user-ny5jh4bw3o
@user-ny5jh4bw3o 5 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 10 ай бұрын
የቴሌግራም ቻናል አለገኛሁትም
@seadetube5367
@seadetube5367 10 ай бұрын
ለጎጆየ ብለሽ ሳፊ ይመጣልሻል በቴሌግራም
@zekiya7868
@zekiya7868 10 ай бұрын
ግንኮ በአብዘሀኛው ክፍለሀገር ለይ የሚኖሩ አባቶች እድሁም ወድሞች መኸር ቀድመው አይሠጡም ካልተለያዩ
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@samiasaid7399
@samiasaid7399 10 ай бұрын
መህር የማይስጠ ወንድ ስንት አለ መህር እስከ ስንት ጊዜ መቆይት አለበት
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 8 ай бұрын
መህረምሲባልእደትነዉጥሎሽእሚባለዉስእደትአልገባኝም
@user-pz4ju8mv8h
@user-pz4ju8mv8h 8 ай бұрын
መህረም ሳይሆን መህር ነው ጥሎሽ
@hayu684
@hayu684 10 ай бұрын
ኦንላይን አድርጉት እና አረብሀገር ያለን እህቶች እንሳተፍ ውሀ አጣጨን ባገኝ😢
@mekiyamohammed5752
@mekiyamohammed5752 10 ай бұрын
መሻአላህ በጣምጥሩ ትምህረት ነውእያስተማራችሁያለ አላህእድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤
@mamuagoobbaa8089
@mamuagoobbaa8089 10 ай бұрын
ወንዶች "ሞኝ" ናቸው...  በውበት ይሸወዳሉ!!
1:14:15
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
ከትዳር በፊት ለፍቅር እጅ አትስጡ!
1:29:06
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 24 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 28 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3,5 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН