ከትዳር በፊት ለፍቅር እጅ አትስጡ!

  Рет қаралды 35,810

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 186
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 11 ай бұрын
ኧረ ይሄ ፕሮግራም በሳምንት 1ቀን ያንሳል እባካችሁ ግዜ አመቻችታችሁ 2 ጌዜ አድርጉልን 😢 ሚንበሮች ኡስታዝና ጀዛከሏህ ኸይር መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን ያረብብብ🤲🤲🤲እኛም በሰማነው እንድንተገብር አሏህ ይርዳን
@soajkj5710
@soajkj5710 11 ай бұрын
እረ ተይ አንድ ፕሮግራም ለመስራት እኮ ብዙ ልፋት እለው በዛ ላይ እዘጋጁ ማለቴ ኡስታዙ ስንት ቦታ ሀላፊነት አለበት በዛ ላይ ለአንድ ርእስ ብዙ ያነባል ባጠቃላይ ቀላል አይደለም ለማለት ነው:: ይህንንም ካልትቋረጠብን አልሀምድሊላህ አላህ ጀዛችውን ይክፈላቸው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን::
@rabiwello2972
@rabiwello2972 11 ай бұрын
በአሁኑ ሰዓት ሴቷ ናት ለጎጆዋ ብላ ተሰዳ የምትችለውንም የማትችለውንም መስዋዕትነት እየከፈለች ያለችው
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 11 ай бұрын
አህለን ሚንበሮች ምርጥ ፕሮግራም ነው እስቲ 🎧🎧🎧 እንስመው መነዉ ለመስመት ዝግጁ የሆነችሁ ለይክ 👍👍🌹🌹
@zemzem9244
@zemzem9244 11 ай бұрын
አሁንመ ወንድ ልጅ እቤት ልግዘ እቤት ልከረይ ከመለት ነፀ ወጠ እኝ የመደም ቅመሞች እየገዘን እየሸለምነቸዉ ነዉ የድሮ ወንዶችንጂ አሁንመ አለፍትነዉ ዘነገ ወንድ ምሥቱን እየለከ እሡ እዘ ይለጠጠል አሁንመ አለፍትነዉ የሤት ነዉ ፍትህ ለገረችን ለምሥኪኑ ለመረ ህዝብ አሁንሥ አለቁ አገሩን አዉድመ አደረገዉ በወንጀለችን ብዘት ምንም የመየገነዝብ መሬ ለከብን አሁንደሞ የሉጥነ የሠሙድ ህዝቦች እየመጡብ ነዉ አለሃ ሆይ ከምተድነዉ አድነን አገሬ ሠለምሽን ከለይ ሀሊቁ ይመልሥልሽ ለምለሞ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢
@betenegash5079
@betenegash5079 11 ай бұрын
አይገርምም አቦ ይመችሽ
@konjolove3954
@konjolove3954 11 ай бұрын
ምርጥእሱታዝወንድምአብድውገፍርጀዛከላህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 11 ай бұрын
እረ ወዳ የኛም ችግር አለ እኔ ባለቤቴ እኔ ቤት ከገባ ተከራይ እንጂ ባል አይመስለኝም አኡዙ ቢላህ አልጫ ወንድ በዛ እንጂ አባቶቻችን እንደት ነበሩ ቤታቸውን ሲያስተዳድሩ አላህ አይፈትነን
@user-jb5hg4wj8j
@user-jb5hg4wj8j 11 ай бұрын
​@@user-yj6xm3ej5m ክክክክ አሳቅሽ አሚን እህቴ ምን ታደረጊዋለሽ ጥፋቱ የኛ የሴቶች ነዉ ይመስለኛል መለቴ ምንም የሌለዉ አላህን የሚፈራ ሌላዉን ሀላፊነት በደንብ የሚወጣ ቢሆንኩዋን ዱኒያ ናት ጥለነዉ ለምንሄደዉ ችግር የለዉም ነበር ነገር ግን በተገልባጩ ሆነ
@zemzem9244
@zemzem9244 11 ай бұрын
@@user-yj6xm3ej5m እንሸለሃ አለፍትነ የሚሠመቻዉ ወንዶቻ አለሃ የድርገቸዉ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ እሚል እዉቀት የተሞላበት ትምህርት ኡሥታዜ በጣም አመሠግናለሁ
@semira8296
@semira8296 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው እራሴን እንዳይ ያደረጋችሁኝ አይገርምም እስከ ዛሬ እራሴን አላውቀውም ነበር በጣም ይገርማል በራሴ አፈርኩ ሁሉ ነገር ወደ ባሌ ነበር የማሳበው አላህ ያጠንክረኝ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 11 ай бұрын
ማን እደእናት ወላሂ ቆላ ደጋ ብለው ቢጣሉ እኳን ልጅን ጥየ አልሄድም ነው የምትለው ብዙ ጀግና አባቶች ቢኖሩም እናትን አያክሉም ይሄ የታወቀ ነው ወንዶች እናታችሁን ብታዩ እናት ትበልጣለች ሲባል ያስማማችሆል
@samkumr-rk5ur
@samkumr-rk5ur 11 ай бұрын
ጎጆዮ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ
@nuriyaahmedin4218
@nuriyaahmedin4218 11 ай бұрын
እኔ
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug 11 ай бұрын
Ena
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 11 ай бұрын
Ene
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r 11 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ሞክሪያለሁ አላህ በፈቀደ ሰአት አንዲቀን ይሳኮል
@ሁሉ
@ሁሉ 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@Abdu_red
@Abdu_red 11 ай бұрын
ወንድሞች ዱአ አድርጕልኘ ሷሊህ ትዳር እንዲሰጠኘ 🙏
@lblb4521
@lblb4521 11 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 11 ай бұрын
አላህ፣ሳሊህ፣ያርግሽ፣ሳሊህ፣ይስጥሽ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 11 ай бұрын
የአሁን ውንዶች ደሞ ምን ምስዋትነት ይክፍላሉ በነፈስበት ሚነፍሱ ናቸው
@noraadam5374
@noraadam5374 11 ай бұрын
የሴቶች መፅዋ አዱ ብቻ ብናይ ምጥዋ ብቻ ይበቃል እንኳን ልናወራርደዉ አላሀ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ለእናቴ እና ለእናቶች✅✅✅✅
@nuriyaahmedin4218
@nuriyaahmedin4218 11 ай бұрын
መስዋዕት የሚከፍለው ሁሉ አላህ አጅሩን ይስጠን
@seadamiftah7834
@seadamiftah7834 11 ай бұрын
ሚንበሮች ስወዳቹሁ ለጎጆዬ ሱስ የሆነኝ ፕሮግራም ነው❤ቀጥሉበት በዛላይ ዩቲዩብ ላይ ተሎ ስለምትለቁልን እናመሰግናለን አላህ ያጠንክራቹሁ ስራቹሁ ፍሬ ያፍራ በሁለት ሀገር ያረብ
@user-fk2pg7qb8m
@user-fk2pg7qb8m 11 ай бұрын
ማሸአሏህ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነበር ማሜ በጣም አከብራችሃለዉ ከአሊፍ ራድዮ ጀምሬ ሁላችንም እወዳችሃለዉ በርቱ ኡስታዜ በጣም ነዉ የሚወድክ እድሜህን ከጥሩ ስራ ጋር ያርዝመዉ የትኛዉንም መስዋትናት ለመክፈል ተዘጋጂቻለዉ አሏህ ልጆቼን የናንተን አርአያ እንዲይዙልኝ አመኛለዉ❤❤❤ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
ማን መሠዋት ይከፍላል የሚለው ጥያቄው እራሱ ያናዳል እደየቤቱ እደሰው እደሁኔታው ይለያያል የማን ይበልጣል አሎደውም 😮 እህት ኢክራም አላሁመ ባሪክ ነገሮችን የምታይበት አግል በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ባረክ ነላህ ፊኩም በየሳምቱእራሳችንን ቻርጅ እያረግን ነው❤❤❤
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g 8 ай бұрын
ልክነው
@betenegash5079
@betenegash5079 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ ውዶች ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ በጣም ወቅታዊ ደስ የሚል ነው በርቱልን በሰማነው የምንጠቀም የምንተገብር ያርገን ያለንበት በጣም አስፈሪ ጊዜ ነው ያለ ምንም ክፍያ እንዲህ ኡማውን የምትካድሙ አጅራችሁ በዱንያም በአሄራም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ
@seadetube5367
@seadetube5367 11 ай бұрын
ወይኔ እሄ ፕሮገራም ምን አይነት ውብ ነው ኢላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው በላይክ አሳዮኛ
@user-jb5hg4wj8j
@user-jb5hg4wj8j 11 ай бұрын
ሁላችንም በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ አላህ ኸይር ስራቸዉን ይቀበላቸዉ እኛም የምንጠቀምበት ያድረገን
@seadetube5367
@seadetube5367 11 ай бұрын
@@user-jb5hg4wj8j አሚን ወላሂ ለተጠቀመት አጂብ የሆነ ት/ት ነው ለዛና ቁም ነገሩ ማሻ አላህ
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug 11 ай бұрын
አንድ ሰው ለትዳር እራሱ ሲያዘጋጅ መሰዋት ለመክፈል አብሮ እራሱን ማዘጋጀት አለበት እምነት ሲኖር ነው ፅናት የሚኖረው //
@aziza3691
@aziza3691 11 ай бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ት/ት እናመሰግናለን ጀዛኩምሏህ ኸይር በተለይ የኢክራም ጥያቄ በጣም ብስለት የተሞላበትና አስተማሪ ነው
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 11 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍በርቱ እናመሰግናለን👌👌👌👌👌👌
@user-mn3ni8ye3r
@user-mn3ni8ye3r 11 ай бұрын
ወድሜ መሀመድ ካንተ አላውቅም እና ሴቶችን ከሆላ ወዶችን ከፊት ነው ማስቀመጥ ሲቀጥል መሸአሏህ
@HaramainTube-bz2gn
@HaramainTube-bz2gn 11 ай бұрын
ሴቶች ጸጉራችሁን ቆልላችሁ ከወንድ ፊት አትቀመጡ😊 ከኻላ ብትሆኑ መልካም ነው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 11 ай бұрын
ምን ያድርጉት ፀጉራቸው እስቲ ከማለታችን አዙረን እናስብ አዋቂ ብንሆንም እውቀታችን የሰዎችን መብትም ግዴታም መለየትና ማወቅ ይኖርብናል::
@HaramainTube-bz2gn
@HaramainTube-bz2gn 11 ай бұрын
@@asmabiru6036 ማድረግ ካለባቸውማ የሚያደርጉት ነገር ቀላል ነው ቦታ መቀያየር ነው አለቀ።
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ብርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
ዋአሌኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለአሁኑ ትዉልድ መታደል ነዉ ምርጥ ትምህርት ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 11 ай бұрын
አይይይይይይ በአሁን ሰአት ሴቷ ነች ደም እየተፋይ ያለችው መፀዋት በመክፈል😢😢
@abdimedia0585
@abdimedia0585 11 ай бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ እና የብዙ ጎጆ ቀላሾችን ህይወት ሳያውቁ እና ሳይዘጋጁ ገብተው በሁዋላ ከሚመጣው ቀውስ ቀድሞ የሚያቃና ለትዳር ትልቅ ስንቅ የሆነ ኘሮግራም ነው ።ቀጥሉበት አላህ ያግዛችሁ በርቱልን
@HaramainTube-bz2gn
@HaramainTube-bz2gn 11 ай бұрын
እንደኔ ሁለቱም ይመስለኛል በተለይ ወንድ ልጅ ወቶ ሲሰራ ብዙ ነገሮችን መስእዋት ከፍሎ ነው ቢሆንም ግን ሴቷም ብትሆን እቤት ውስጥ በምታሳልፈው ሂወት ቤቴ ልጆቼ እያለች ብዙ ነገሮችን በማሳለፍ ብዙ መስእዋት ትከፍላለች ግን እሱ እሷ ብሎ ለመለየት ይከብዳል
@user-xo2bt7wh2w
@user-xo2bt7wh2w 11 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጀዛኩሙላህ ኸይር
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 11 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው ምን አለ ድሮ ባሰታማርከን ኑሮ የስንቱች ትዳር አይፈርሰም ነበር😢
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 11 ай бұрын
አብሽራ፣ባለፈው፣አትቆጫ፣በሚመጣው፣ተማሪ፣፣አላህ፣ሳልህ፣ይውፍቅሽ
@user-qk8rs5fd7p
@user-qk8rs5fd7p 11 ай бұрын
ማሻአላህ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ግን ከተቻለ ሴትና ወንድ ባይቀላቀሉ ባይ ነኝ
@hdxz7664
@hdxz7664 11 ай бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ዘመኑን ያማከለ ከእውቀት በመነጨ ኣስተማሪ ትምህርት ነው ኣላህ ይጨምርላችሁ ሜንበሮችም ኡስታዙና ኣብዱል ገፋር እንዲሁም ተሳታፊዎች ማሻላህ ማሻላህ
@hvgb6263
@hvgb6263 11 ай бұрын
Wa As Wr Wb Jazakmula Hayer Wndmoch Xru program Naw Bartu
@asmabiru6036
@asmabiru6036 11 ай бұрын
ማሻላህ አሏህ ይጠብቅልኝ ውድ የሆናችሁ አቅራቢዎችን እና ታዳሚውን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 11 ай бұрын
እናትን ሚስትን እህትን ሴት ልጅን ወደስንሄድ አባት ወንድም ወንድ ልጅን ነው እና መቼም ሀቋን ማየት በጣም ደስ ትላላችሁ
@helloeveryone9557
@helloeveryone9557 11 ай бұрын
Wow I learned a lot you have no idea thank you 🙏🙏🙏🙏🙏
@leylam.d2945
@leylam.d2945 11 ай бұрын
أحسنتم وجزاكم الله خيرا الله يحفظك أستاذ
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n 11 ай бұрын
አህለን እንካን ደህና መጣችሁ ።የኔ ጥያቄ በትዳር ዉስጥ ንፅህና እንድሁም አልጋላይ ግልፅኝነት ያስፈልጋል እስኪ በዚህ.ርእስ ኑቶሎ ብዙ ትዳሮች የሚፈርሱት በዚህ ጉዳይ ነው ለሰው.ማማከር ፍርሀት አለ ምንይሉኛል አለ ።እንደው በዚህ ጉዳይ እጠብቃቸዋለሁ እኔም ያለሁበት ሀያት ነው።
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d 9 ай бұрын
ከትዳር አጋር በግልፅችግሩን መነጋገረ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 11 ай бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 11 ай бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@munaahmed5876
@munaahmed5876 11 ай бұрын
ሽኩረን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 11 ай бұрын
May Allah reward you and your family and friends
@lblb4521
@lblb4521 11 ай бұрын
ማሸአላህ ጡሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@Ansha-cs9ww
@Ansha-cs9ww 7 ай бұрын
ማሻአላህ......አላህ ይጠብቃችሁ ለጎጆዬ ፕሮግራም ለኔ ልዩ ነው ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@kedijamohammed5003
@kedijamohammed5003 11 ай бұрын
Aselamu alikum usthase Marshall ah Allah regem edma ysteh
@maryemal6825
@maryemal6825 11 ай бұрын
እናንተም በተናገራችሁት እኛንም በሠማነው ረበና ይጥቀመን ኢንሻአላህ
@jemilakedir2488
@jemilakedir2488 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ፣ የምክር አገልግሎት ለመውሰድ ፍልጌ ነበር ቁጥር ሚሰጠኝ ካለ
@hayatvf3493
@hayatvf3493 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርትነው❤❤❤❤❤❤
@user-py1fh5iz6c
@user-py1fh5iz6c 10 ай бұрын
Aselamu alykum werahmetulahe weberekatu minbr tv ye gojoyan program teketatayun kefele beekedemeteketle or kefle hulte bebal
@thkb8682
@thkb8682 11 ай бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ይቀጥል
@remedanhussen8824
@remedanhussen8824 11 ай бұрын
ማሻአላህ ጥሩነዉ መሰዋትነትየሚከፉለዉ ወንዲነዉ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 11 ай бұрын
Jazakalahyer
@ayuby.7234
@ayuby.7234 11 ай бұрын
@Mohammed Ferej, ere bro betam temechitognal when you burst your laugh. I like your sense of humour.
@semiraabdi5897
@semiraabdi5897 11 ай бұрын
Mrt program new Jezakumullah keyren መፅሀፍ recommend madregu lay bertu elalew
@SalmaanAli-vt2rt
@SalmaanAli-vt2rt 11 ай бұрын
Aslamalkukum ustazya jkh from us. We need this program 2times aweek because specifically in us and western many marriage had problems about responsibility SubhanAllah. May Allah easy for all Muslims.
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
አሚን😢😢
@user-qo2se5zn7i
@user-qo2se5zn7i 11 ай бұрын
Betekel
@susususu586
@susususu586 11 ай бұрын
Mashallah mibroch 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 11 ай бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ
@ovb2779
@ovb2779 9 ай бұрын
ማሻአላህ፣አላህይጠብቃችሁ
@umuabdurahman2793
@umuabdurahman2793 11 ай бұрын
አንኳን ደህናመጣቹህህ በጉጉትነው የምጠብቀው❤
@Wtu2840
@Wtu2840 11 ай бұрын
Jezakumelahu herrrrr
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 11 ай бұрын
በመሀል ቂሳ መኖሩ ያ ሰላም! እንዴት ውይይቱን እንደሚያጣፍጠው ደረቅ በደረቅ አላህም አይታረቅ
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 11 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወቀረካትሁ እንኳን ደና መጣችሁልን 👍❤❤ መፅዋት ሁለቱም ይከፍላሉ ነገር ግን ሴቷላይ ይበልጣል።
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 11 ай бұрын
መሸሀለ በረከለዉ ፊኩም
@user-kq3qt4zf7z
@user-kq3qt4zf7z 11 ай бұрын
Mash Allah
@HabibaNuredin
@HabibaNuredin 5 күн бұрын
as we we programu betam arif new allah yerdachu ustazem jezakellahu keyren ነገር ግን ፕሮግራሞቹ ለተለያዩ ሪፈረንስም ጭምር ብዙዎች ይጠቀሙታልና ቅደም ተከተል ቢኖረው ክፍል አንድ ሁለት በሚል ....
@zeynebabase6266
@zeynebabase6266 11 ай бұрын
Mehamed gn betam lewendoh tekerakeraleh tewekelh new enda
@remlanassir1844
@remlanassir1844 11 ай бұрын
Barekellahu fikum
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 ай бұрын
የመዳም ሸቃላ ባሏን የምታስተዳድረው ነገርስ አይይይይ ከፋኝ እሷው ቤት ሰርታ እቃ አሟልታ ልጅነቷን መልኳን እድሜዋን ሁሉ ነገሯን መሠዋት ያደረገችውስ
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 11 ай бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله وجزاكم الله خيرا
@baddayl3242
@baddayl3242 11 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-cb8hc3nl2e
@user-cb8hc3nl2e 11 ай бұрын
Masha allha❤❤❤❤❤❤
@zahrafantaw2748
@zahrafantaw2748 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወሪህምቱላህ ወበረካትሁ በመሰዋት ከሆነ እናት ነች መሰዋት ከፍይ🎉🎉🎉🎉🎉
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁለቱም መስዋዕት ይከፍላሉ በየ ፈርጁ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@kebenayoutube5828
@kebenayoutube5828 11 ай бұрын
ما شاء الله💯💯💯
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 24 күн бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ እኔሰለምቴነኝ 4 አልሀምዱሊላህአላህእየፈተነኝነው የምኖረውውጭሀገርነው ኢማኔሙሉእንዲሆንብዬወደትዳርአቀናሁ አላህበሚያውቀውፍቅርእንዳይዘኝእና አላህንእንዳላምፅተጠንቅቀን ወደኒካህአመራን ግንየገጠመኝ መጀመርያኢማኑጠንካራእንደሆነቀረበኝ አብረንስንሆንግንሱብሂእንስገድስለውአይነሳም በዚህበጣምብከፋም በትንሽትልቁይጨቃጨቃልከሆነይሆናልአይነትነው በአላህይህኮሜንቴንየምታነቡ ሙስሊሞችእባካችሁ ወደእስልምናየሚመጡእህትምሆነወንድም አትበድሉአውቃለውእስልምናይህንአያስተምርም ግንበእናንተምክንያትሊከፍሩይችላሉ በተለይኢሮፕሀገርየምትኖሩአላህንፍሩአላህድንበርአይወስነውም እኔትዳርየያዝኩትይበልጥበዲኔጠንክሪአላህልጅሰጥቶኝ የአላህታላቅነትእናእውነተኛ መሆኑእንዲጣራነበር በልቅናውአልጠራጠርምአላህእየፈተነኝነውዱአ አድርጉልኝ
@user-en6cg2cw9q
@user-en6cg2cw9q 8 ай бұрын
Mashaa allaah
@semerakamal9876
@semerakamal9876 11 ай бұрын
Mashaallah
@noraadam5374
@noraadam5374 11 ай бұрын
እሴቶች ናቸዉ መፅዋት የምትከፍል
@muhbatube7583
@muhbatube7583 11 ай бұрын
ጁዘኩም አለህ ስለ ልዩነት እና መስወትነት ግንዘቤ አገኘው
@misrasiraj685
@misrasiraj685 11 ай бұрын
መልካም ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 11 ай бұрын
የአሁን ውንዶች አይደሉማ የድሮዎቹ ነበር መስዋእትነት ሚክፍሉት
@zebjem2327
@zebjem2327 11 ай бұрын
Aselamualykum ena mestet mefalegawe asteyayete wech yalu wendoch 90% halafinete aywesdume Enate nate hulunem halafinete metewasdawe
@user-sy6qt4gy1x
@user-sy6qt4gy1x 11 ай бұрын
As wr wb ለምንድነው የሰው ሀሳብ ማትቀበሉት ለመከታተል እንዲመቸን ምትለቁትን በቁጥር አርጉልን ጀዛከላ
@HaramainTube-bz2gn
@HaramainTube-bz2gn 11 ай бұрын
የፕሮግራሙ ተከታይ ከሆንሽ. ቀላል ነው ማለቴ ከጅምሩ አይተሽ ከሆነ
@XayaadFantu
@XayaadFantu 11 ай бұрын
እርእሱይለያያል የሁሉም ስለዚህ አያሳስትም ምእራፍወይምቁጥር አያስፈልገውም
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 11 ай бұрын
ልክነች ከሀገር ውጭ ላለ ቁጥር ቢቀመጥ መልካም ነው
@semiraaman5552
@semiraaman5552 11 ай бұрын
በቀኑ መለየት ትችያለሽ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 11 ай бұрын
@@semiraaman5552 ሚመለከተው የፔጁን ባለቤት ነው የኔን ሀሳብ አቺ ውይም ሌላው ተናገረ ማለት አይደለም
@saadahmohammed9183
@saadahmohammed9183 8 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ninanina4000
@ninanina4000 11 ай бұрын
ማይሆን ጥዬቄ ማይሆን ጅምር ምን አይነት ጥያቄ ነው? ሁለቱም መስዋት ይከፍላሉ እርግጥ ነው ግን ይህ ሴትን የባሰ መጉዳት ነው እንዴት ወንድ እና ሴት እኩል አይደለም እየተባለ እንደገና እንደዚህ አይነት ጥያቄ በጣም ነው ያስከፋቹኝ፤፤ ሴት ወልዳ ቤት ቀርታ ድምታ ፓስት ፓርም አሳብዷት ሚረዳት አታ ብቻዋን ምትሆነው 😢አረ ስንቱ ስንቱ ሆ ወንድ ልጅ እኮ ካልፈለገ ጥሎ ይሄዳል አረ ተጨማሪ ሶስትም ያገባል ተው እንደዚህ አይነት ጥያቄ ለሴት ልጅ በጣም ይሰብራል ከተማረ ሰው ማይጠበቅ ጥያቄ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ዋጋ የምትከፍለው ድሮም ሤትነች ለራሣቸው ሣይኖሩ በዱርም በቤትም በዛላይ እርጉዝሆነውም ወልደውም በጣም ይደክማሉ ባሎቻቸውም አይረዷቸውም ጸሀይ ሲያቃጥላት ውላ ቤትመጥታም እሣት ያቃጥላታል የአሁኖቹም ወኔቢሥ ናቸው ሚሥታቸውን አረብሀገርልከው ካለሀላፊነት ተንደላቀው የሚኖሩትወንዶችናቸው የትዳርና የልጆቻቸውን ሀላፊነት አይወጡም
@user-bw6rc1xk2g
@user-bw6rc1xk2g 11 ай бұрын
AselamuAlyikum.Abdul.gefar.Alah.bejenet.bethn.yigebalh.
@aminaa4058
@aminaa4058 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እንካን በሰላም መጣችሁልን
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 11 ай бұрын
ያሰላም ምርጥ ባል❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
የግመል ሻኛ በዛሳ😢😢😢😢
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 11 ай бұрын
❤❤❤🎉አላ ይጨምሪላቹ
@nurethassen9696
@nurethassen9696 11 ай бұрын
Yetlgram link?
@kgnc7988
@kgnc7988 11 ай бұрын
WA wr.wb
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@waraqwaraq
@waraqwaraq 11 ай бұрын
As wr wb የበለጠ ሴት ነው❤❤
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 8 ай бұрын
አይ ኡስታዝ አማረኛህ አይጠገብም ወላሂ 😅 ገደለችኝ በል አለች አላልክም😍😍🤣🤣🤣
@user-mf3hl8oe3v
@user-mf3hl8oe3v 11 ай бұрын
betam emigerim program new
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 11 ай бұрын
وعليكم سلام ورحمتو الله وبركاته جيزاكم الله الحم سل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@faristekbir2299
@faristekbir2299 11 ай бұрын
አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ያጀማአ እንዴት ቆያቹ
@zaradabalke5729
@zaradabalke5729 11 ай бұрын
yaa Allah malkam tidar wafkan
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,9 МЛН
ወንዶች "ሞኝ" ናቸው...  በውበት ይሸወዳሉ!!
1:14:15
መህር በዱቤ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
1:22:42
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
0:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 18 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 39 МЛН