🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 8 ሆቴል ናፋቂ በዛ። ቤተክርስቲያን አውደምረት አጣች እንዴ? መጸሐፍ ፣ሲዲ አዳራሽ የምታስመርቀው ? እንደ መናፍቅ አዳራሽ።

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 111,468

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Жыл бұрын

✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Пікірлер: 471
@mekdesbirhanu4964
@mekdesbirhanu4964 Жыл бұрын
በእውነት በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማን ብንችል share እናርገው
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasaleng be tselot asibung weletariyam
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ አባታችን እውነት ነፍስ የሚያሳርፍ የጭንቀት ፈዋሽ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Fkrie-ub9hz
@Fkrie-ub9hz Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@ZenashTesfaye
@ZenashTesfaye 5 ай бұрын
Amen amen amen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የምወድወት የምሳሳልወት አባቴ ረዥም እድሜ ይስጥወት መድኃንያለም ለቅሷችንን ይስማ ቸሩ መድኃንያለም ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት 😥🤲🏿🥺🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
AMEN 🤲
@user-ri5xv8kk4s
@user-ri5xv8kk4s Жыл бұрын
የምሳሳልዎት አባት?ምን ማለት ነው እግዚዮ የምንሳሳለት አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሰባክያን ወንድሞች አባቶችን እናከብራለን እንጅ ከእግዚአብሔር በላይ ማሽሞንሞን ምን አመጣው ? የምንፅፈውን እንወቅ እግዚዮ አቤቱ ባለማወቅ በማወቅ የምናደርገውን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን።
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachini Kalehiweti Yasemalini
@hsjssbhshdnsjssbsj6805
@hsjssbhshdnsjssbsj6805 Жыл бұрын
ቭዕዝጽፅ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@user-ri5xv8kk4s አዎ መምህራን ስስታችን ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ለሰጠን 🙏🏿እግዚአብሔር አምላካችን ነው ስስታችንም ጭምር እናንተ ይልቅ ምትፅፉትን እወቁ 🙄🤮ምክንያቱም መምህራችን አምላክ አላልኩትም እንደናንተ አይነት ስልብ ኦርቶዶክስ ነው ቤተክርስቲያን ን ና መምህራንንን እያስናቀ ያለው አዎ የተዋህዶ ጀግና መምህራኖቻችን እንሳሳላቸዋለን ስስታችን ናቸው 🤲🏾
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን የእውነት አባት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@haregu1517
@haregu1517 Жыл бұрын
B7
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን የሰማነውን ቃሉ በልባችን ይፃፍብን አሜን አሜን አሜን➕➕🕯
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@elenineguse8815
@elenineguse8815 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቃልህይወት ያሰማልን እኔ የሚገርመኝ ይህን የመሰለ እያስተማሩ ስለሳቸው ክፉነገር የሚያወሩ ሰወች ጤነኛ አይመስሉኝም የቅናት ይመስለኛል። ማንም ሊደፍረው እና ሊያስተምርው እና ሊናገረው የማይችለውን እሳቸው ግን በድፍረትና በሰማህትነት እያስተማሩነው። ቢቻል ሞራል መስጠት ባይቻልደግሞዝምበሉ እኛ የምንፈልገው ትምህርታቸውን እንጅ ስለሳቸው ኃጥያት አይደለም እሳቸው ሰው ናቸው እንጂ መላእክት አይደሉም ሰው ይወድቃል ይነሳል እኛ ግን እንዳወራን እንቀራለን ይምስለኛል ይህን ጥላቻ የሚናገር ስው ተልኮየተሰጠው ስውነው እንጂ ክርስትያን አይደለም እኛግን ምንም ይሁኑ እንወዳቸዋለን ቆራጥ መምህር በመሆናቸው እድሜእና ጤናይስጣቸው።
@mulutaye8077
@mulutaye8077 Жыл бұрын
ስም እምያጠፉ በቅናትና ሌሎቹ ደግሞ ተልከው ነው በሀስት ስም እምያጠፉ መምህሩን በቅርብ እውቀዋለሁ ስሙን በከንቱ ነው እምያጠፉት በቅናት ነው እርሱ ግን ፀጋው ይበዛለታል
@mulutaye8077
@mulutaye8077 Жыл бұрын
ደጋ ሚድያ እሜባልና ሌሎች ፌስብኮሮች ግሩፕ ያላቸው ተሳዳቤዌችን እይቻለው የዘመዴ ደጋፌ ብለው የከፈቱ ፊስቡክረሮች አሉ ነገር ግን ዘመድኩን እማያቃቸው በስሙ እሜነግዱ እግዛብሄር ማስተዋልን ይስጣቸው
@mulutaye8077
@mulutaye8077 Жыл бұрын
ደግሞ እኔ በቅርብ እውቀዋለሁ እና እጋንት ነው በሰው እድሮ ስሙን እምያጠፍ እውነትን ስለሜናገር ሌለች ተልከው ፣ እንዳንዶች ባለው የማስተማር ፀጋው ስላለው በቅናት ነው ግዜው የዳቤሎስ ነው ምን ይደረግ በፅናት መቆም ስውን በፍሬው ታውቂዋለሽ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ አባት ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ከጠላት ዐይን ይሰውሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እመብርሀን, አንቺ ነሽ መመክያዬ ❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት 😢😢😢 እፍፍፍ 😭😭😭😭 ምን ልፃፍ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይታደገን አሜን 😢😢
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
ከሞቱማ ላይቀር ተናግሮ መሞት (2 ) ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት። ጭብጨባው በዝቷል ሙገሳውም በዝቷል (2 ) ቤታቸውን ትተው የሰው ሳሎን መርጠዋል። ጊዜውም ቢረዝም ወሬው በሚዲያ ቢፈለሰስ መልስ እንፈልጋለን ከሲኖዶስ።
@gitusethio6817
@gitusethio6817 Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው አምላኬ ሆይ ለንሰሀ መት አብቃኝ 😭😭😭😭😭
@iseyenshteshager7948
@iseyenshteshager7948 Жыл бұрын
በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ግሩም ትምህርት ነው አባታችን 🙏🙏🙏🙏በለቅሶ የሚሰማ ትምህርት 😢😢ልብን የሚነካ ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን 🙏🙏🙏🙏
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን የሰዉ ልጅ ሲያገኚ የፈጠረዉን ይረሳል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙌🙏/ በየአዳራሹ የሚታዩትንም የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹህ🙌
@kidusanabew12
@kidusanabew12 Ай бұрын
እንቁ መምህራችን ምናለ እንዳንተ ያለ ባበዛልኝ😢😢😢❤
@user-mo3wr2nv3m
@user-mo3wr2nv3m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኘን ደካማ ባሪያህን ይቅር በለኝ
@user-tu7bk6fp1m
@user-tu7bk6fp1m 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን 👏 ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙌ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር አድነትን ይስጠን ቸሩ አምላካችን 👏
@alainall6304
@alainall6304 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኣሞን
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. እግዚአብሔር. የሰጦት. አባ. በውነት. እደዚህ. ስላስተማሩለን. እናመሰግናለን
@gebryetemtime5427
@gebryetemtime5427 Жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ አባቶች የደነዘዘ ሰው አነቃቂ ሥለሆኑ እንኳን ኢትዮጵያን አለምን መቀየር ይችላሉ ።ጸጋውን ያብዛለዎት
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 Жыл бұрын
አሜን አሜን ያብዛልን
@tirhasabereha6491
@tirhasabereha6491 Жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen...bedema ena betega yetebkelen ..!!!🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@abozenechyosef2803
@abozenechyosef2803 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብን የሚያረሰርስ ስብከት ነው የሰማሁት። ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይባርክልን።
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
በውነትቃለሀህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@helinayemareyamleji6985
@helinayemareyamleji6985 Жыл бұрын
በእውነት ከአጥንት የለመለመ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
መስማት እየጓጓሁ ግን አቅም አጣሁ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልቦና ያድለን ለሁላችንም 😢 አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን😢😢😢 ልቦና ይስጠን ሁላችንም
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯🌹🌷🍀💐🤲🤲🤲
@iyuu1238
@iyuu1238 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህርእናመሰግናለን እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዜብሄር ይመስገን ክብሩይስፋ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእውነት በዚኽ ስብከት ጆሮውን ሰጥቶ ለሰማው ዓለምን ሁሉ ይጠላል እራሱን ይለውጣል በእውነት አባታችን የተዋኽዶ እንቁ የወንጌል ገበሬ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እንዲህ ነው መገሰፅ ኑሩልን ማንንም ሳፈሩ ሁሌ ለእውነት የምትኖሩ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደርስወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን 🤲
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት መማህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@kidestatnafu7599
@kidestatnafu7599 Жыл бұрын
Amen amen amen
@davedavdo
@davedavdo 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከቶዋ ይደርብን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
መምህሬ ቃሎት ያሰማልን በውነት እንባ እያመጣ የሚደመጥ ነው ፈጣሪ ማስተዋን ያድለን ስደት ያለነው ፈጣሪ በቃቹ ብሎ የተሻለውን ምንገዱን ያሳየን ይምራን ከቅፉ አያውጣን
@user-st6qv1jl4o
@user-st6qv1jl4o 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🛐🛐🛐🛐🛐🛐
@platclient6033
@platclient6033 Жыл бұрын
ቃለ፡ ህይወት ያስማልን፡ አባታችን ፅጋዉን ያብዛላወት፡ አሜን፡ አሜንን፡ አሜን፡ 💐🌺✝️✝️💞🌻🪴🍀💐🌺💐🌺🙏🙏🙏🌻💐🌺🍀☘️🥀
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥውት አባታችን ። ከጭንቅላት አልፎ አጥንት ወስጥ የሚገባ ትምህረት ነው ።ይህን ትምህረት እንድንሰማ የፈቀደልን እግዝአብሄር ይመስግን።
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g 3 ай бұрын
በእዉነት የሚገርም ትምህርት አባታችን እድሜዋን የስራዝምልን❤❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን ጸጋውን ይብዛልት
@mastewalamsalu7916
@mastewalamsalu7916 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin erejim edmena Tena yistilin
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወዲት እየሂድነዉ እንተግብረዉ እባካችሁ አዳምጡ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ጠፍተናል አዎ ሃይማኖታችንን አላከበርናትም 😭😭😭 መድኃንያለም ይቅር በለን እባክህ 😭😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ማረን ማረን ማረን 😭😭😭
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለህይወትን ሰማልን እድሜናጤና ይስጠልን
@user-jk9xz2dg8s
@user-jk9xz2dg8s 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጠወት❤❤❤❤❤❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የስደቴ ስንቅ በሰላም ወደ ሃገራችን መልሽን ለቤትሽ አብቂን😢 መመኪየ እመቤቴ❤
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🙏🙏🙏
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ለሁላችንም ያሰማን = አሜን/3/
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
በምህረቱ የጠበቀን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን።ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን
@Hana-gy7td
@Hana-gy7td Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦናችነን ያብራልን በድሜ በጤና ያኑርልን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ልቦና ይስጠን እግዛብሄር አምላክ ምሕረቱ ይላክልን
@elianeabourahal7702
@elianeabourahal7702 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ጽጋውን ይብዛላችሁ
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 7 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏✋✋
@haderakelati1160
@haderakelati1160 Жыл бұрын
የእድሜህን ጊዜ ጌታ ያርዝምልን !!! ቃለ ሄወት ያደማልን ውድ ኣባታችን የናንተን ቅኑዎች ጸሎትና ኣማልጅነት ልመናን ቀኖናን ምህልላን ሳግዳኑን ኣይቶ ጌታችን መድሃኒታችን መድሃኔ ኣለም ክርስቶስ ይርዳን ።
@user-et6wr8og6m
@user-et6wr8og6m Жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት 💔💔🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🥺🥺
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
እሚገርም እሚደንቅ ትምህርት ነው በየቤታችን ያለው ነገር ነው አስተዋይ ልቦና ያድለን 😭😭😭 ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠንቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@alkxbcfdj7281
@alkxbcfdj7281 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አቤቱ በድያለሁና ይቅር በለኝ
@MaMa-tf6zv
@MaMa-tf6zv Жыл бұрын
ለመምህራችን በእወነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን እኛም የስሚነዉ በልባናች ያሳድርብን አሜን
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 Жыл бұрын
አባየ እደርሰው አይነት ትክል የሚናገር የሚያስተምርአባት ያብዛልን እዴሜ ይስልን
@user-gc1cl2mc7e
@user-gc1cl2mc7e Жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድመና በጠና ያቆይልን
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-jk2iy2ss7w
@user-jk2iy2ss7w Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን እውነት ነው እናትና አባት የጨከነበት ጊዜ
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen memhr ❤
@dudbdufbdydbf7633
@dudbdufbdydbf7633 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት አባታችን እድሜወትን ያስረዝምልን ያገልግሎት ዘመነወን ያስረዝምልን
@tigestbekeletesfaye8213
@tigestbekeletesfaye8213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወዳቸው እውነት ነው እንደዚህ ጠንካራ አስተማሪ ያስፈልጋታል ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 Ай бұрын
መምህራችን ❤❤❤❤ እግዚያብሔር ይጠብቆት❤❤❤❤❤❤
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
አሜን ፫🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርየ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን የሚጠላህ ይጠላ። የተዋህዶ እንቁ አባት 🙏 የስደትን ህይወት ያወቁልን የተረዱልን አባታችን ክብር ያድልልን 🙏ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ አድነትሽ ይስፋ 💚💛❤️✝️
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
Abba kenyaa waqayoo sagalee jirenya sin haa dhagesisu bara tajajila kesani hunda waqayoo sinf haa ebbisuu ⛪️❤️ Dhugaa dhaa Jirenya biyya lafa boru darbuf jene Waqa uma kenya kan dagane hedudha 😭 ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን ⛪️❤️🙏
@tsion2127
@tsion2127 Жыл бұрын
ቆራጡ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በቃሉ ሰምተን የምንድን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አባታችን ቃልህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🤲🤲🙏🙏🙏
@wendufikadu3399
@wendufikadu3399 Жыл бұрын
AMÉN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@abaynesh1143
@abaynesh1143 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrahamwoldedmudiye3454
@abrahamwoldedmudiye3454 Жыл бұрын
መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@aelamaelam4734
@aelamaelam4734 Жыл бұрын
የኔ አባት እደመወይርዘምልኝ የሰውንስበከት ስሰማ የሚጨናንቀኝ ይቀለኛል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወትያሰማልን
@ertaerta726
@ertaerta726 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት
@Leykun2840
@Leykun2840 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን እንደመምህራችን ያለ ያብዛልን
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልዩ ትምርት አባዬ አግዚአብሔር ራጅም እድሜ ከ ጤና ጋያደለን ⛪️❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almazmesganw3159
@almazmesganw3159 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ላአባታችን ቃለ ይህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጎዚአብሄር አምላክ እንደነዚህ ያሉትን አባቶቻችን ይጠብቅልን
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z Жыл бұрын
መምህሬ
@algurfah238
@algurfah238 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማነ እውነት ነው አባ ቃል የለኝም እህህ
@bizueshbi9937
@bizueshbi9937 Жыл бұрын
አሜን
@gdvdh4743
@gdvdh4743 Жыл бұрын
አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለሂውት ቃለ በረከትን ያሰማልን 😥
@emebeteemebete7732
@emebeteemebete7732 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹ አባታችን 🙏🙏💔😭
@alihasan8551
@alihasan8551 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ጤና ፍቅርን አንድነትን ይስጥልን 🙏🙏🙏 💚💛❤️🥰🥰🥰
@amenamenmelise6068
@amenamenmelise6068 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😢
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-tr1xr5ck4s
@user-tr1xr5ck4s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋል ይስጠን እመብረሀን ትጠብቆት
@ruletheworld557
@ruletheworld557 Жыл бұрын
መምህራን እድሜና ጤና ይስጦት ለእውነት ስለሆነ የቆሙላት ይህች ቤተክርስቲያን እን ደርሶ ያሉት አስነሳላት አሁንም ድንግል ከርሶ ጋር ናት ዘመኖትም ይባርክልዎት እክባሪዎት ከባሕር ማዶ
@user-bz8qm7yq9w
@user-bz8qm7yq9w 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 9 የወለጋ ምድር አኬልዳማ ሆናለች መሪዎችም ዝም አሉ
1:05:11
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 206 М.
ሊቀ ሊቃውንት መምህር ተካልኝ ረታ
20:59
አካኮ አርሴማ ቲዩብ Akako Arsema tube
Рет қаралды 115
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 30 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 5 " ወደ እኛ ተመልከት አለው።"የሐዋርያት ሥራ3፣4
1:13:11
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 146 М.
ስውሯ ማርያም ገዳም
9:48
ሕሪት ሚዲያ - Herit Media
Рет қаралды 1,7 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,7 МЛН
Rabbit friend came to bring snacks for the baby#Short #Officer Rabbit #angel
0:48
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН