መፅሃፍ ሁሉ ስለ እኔ ያወራሉ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ| Prophet Tilahun Tsegaye | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 111,241

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Жыл бұрын

መፅሃፍ ሁሉ ስለ እኔ ያወራሉ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ| Prophet Tilahun Tsegaye | Halwot Emmanuel United Church #2023

Пікірлер: 316
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ሓይማኖት ተከታይ ገዳም ለገዳም የምዞር ምስኪን የጌታ ባሪያ ነበርኩ እናም በህልሜ ቸርች አየሁ ውሀ ረጭተው ሲያስጮኹኝ አየሁ ከዛም ጉዱን ልይ ብዬ ጌታን በልቤ ይዤ በእምነት ሔድኩ ከመተት ከድግምት እንዲሁም ከደብተራ ትብታብ ተፈውሼ የፈወሰኝን ጌታን ካገኘሁ 1ሳምንት ሆነኝ ስሙ ይባረክ ለሌሎችም ልቦናቸው ይበራ ዘንድ ፀሎቴ ነው i am blessed 🤗🙌 ወንጌል ህይወት ነው የጌታ ቃል እውነት ነው.. ሃሌ ሉያ
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Жыл бұрын
congratulation🙏🥰
@sulafa308
@sulafa308 Жыл бұрын
Wow😍😍😍😍
@vcggvcggftyy9620
@vcggvcggftyy9620 Жыл бұрын
💖💖
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 Жыл бұрын
Metadel newu negeta mehon berich geta kanchigar yihun enwodishalen❤
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
@@tizitadangaro5695 በጣምም አሜን
@zoehailu2914
@zoehailu2914 Жыл бұрын
እኔ እኮ ነብይ ጥሌ አንተ ስታገለግል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዚያው ዘመን በዚያው ቦታ በዚያው መንፈስ ሆኜ ...የነበርኩ የነበርኩ ነው የሚመስለኝ።እሄን ደንቅ የማስረዳት ቃሉን በጥበብ የመግለጥ መንፈስ የሰጠህን መንፈስንቅዱስን አመሰግናለሁ።በፀጋው በክብር ይጨመርልህ🙏
@user-kx3tg6tq2b
@user-kx3tg6tq2b 10 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@user-kx3tg6tq2b
@user-kx3tg6tq2b 10 ай бұрын
18:15
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
የምትገልፅበት አገላለፅ የምታስተምርበት ጥበብ እና ማስተዋል የሠጠህ ጌታ ማደሪያው ይባረክ
@addisalemwold
@addisalemwold Жыл бұрын
ጌታ ዪባርክህ ወነድሜ በዝህ አወነት ቃል የተነሳ አኔ ፈውሴን ተቀብያለው 2አመት መዳኔት የስኳር በሽታ ከወገብ በሽታ ከጀርባ ከባድ ህመም ጌታ በዝህ ቃል ነፃ ወጥቻለው ክብር ለጌ የሁን 🙏🙏🙏 በበሽታ ላዪ ተናገርኩኚ ሰሙ ብዬ አነሱም ሰሙ አሁን በደሰታ አወጣለው አገባለ !!!
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ 🙌 የኔ ደግ አባት ኢየሱስ እንኳን ፈውስ ሆነህ 😭😭😭
@mekdes3923
@mekdes3923 8 ай бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ኢየሱሰ ጌታ ነው ነብይ ጥለየ ስላንተ ጌታ ኢየሱሰ ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ 😍😍
@asterGosaye-yn6wf
@asterGosaye-yn6wf 8 ай бұрын
Xile anten yesaxan geta yibarak❤❤❤❤❤❤❤
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰሙ የተባረከ ይሁን ጌታዬ አመሰግነዋለሁ
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd 10 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ የጌታ ስም ይበረክ ጥሌ ተበረክ 🙏🙏🙏🙏
@nanimoges9337
@nanimoges9337 Жыл бұрын
Amen amen amen be blessed
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 11 ай бұрын
አሜንንን ይችላል እግዚአብሔር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
@tashelaabera9685
@tashelaabera9685 11 ай бұрын
Man of God God bless you and your family 👪 🙏 ❤️
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛለህ እንወዳለን ጥሌ🙏😍
@alemayehutadese4603
@alemayehutadese4603 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ እና የወንጌል እውነት አስተማሪ ።
@tsegatadesse1056
@tsegatadesse1056 Жыл бұрын
ጌታ የባረከህ ባሪያ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ምርጥ የእዚአብሄር አገልጋይ ነህ
@raheldesta4373
@raheldesta4373 Жыл бұрын
WoW WoW I never see these Bible verses like this what an amazing revelation .God bless you prophet
@MaciBakala-ct4xq
@MaciBakala-ct4xq Жыл бұрын
Amaaaaaaaaaannnnnnn
@BeliyouBekele
@BeliyouBekele Жыл бұрын
Lebereket hun eskemechereshaw yegeta tsega ybzalih
@solomontesfaye-pi4tx
@solomontesfaye-pi4tx Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏❤❤
@alembekele6402
@alembekele6402 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ !!!!! አባባ በዚህ ዘመን እንዳንተ ያሉ ቅሬታዎች ስለሰጠን ስሙ ይባረክ!!!!!
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
@elizabethberhane3898
@elizabethberhane3898 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው፣ ነቢይ ጥላሁን፣ እግዚአብሔር ይባርክህ። እግዚአብሔር በቃሉ በጣም ተናገረኝ። በአንደበትህ ቃሉን የገለፀልን አምላክ ይባረክ። ኢየሱሰን እየሰበክ ኢየሱስ ይመጣል። God bless you and your family!!!🙏❤🙏
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ዘመንህን ጌታ ይባርክ ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ያብዛልህ ይጨምርልህ
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@TseganeshMamo
@TseganeshMamo 11 ай бұрын
Geta Eyesus abzito yibareke💕
@MaciBakala-ct4xq
@MaciBakala-ct4xq Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopimeseker6360
@ethiopimeseker6360 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah hallelujah 🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AAMEN AMEN
@hanatizazeu6422
@hanatizazeu6422 Жыл бұрын
ቃሉ ህያው ነው አሜን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@selame2713
@selame2713 Жыл бұрын
ጥልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ ያለ ጌታ ያብዛልን ይጨምርብህ በርታልን
@mehretmehret729
@mehretmehret729 Жыл бұрын
welllcome❤❤❤
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ሰሰማህ ማሙሻ ፈንታን ትመሰላለህ ። ጌታ ይባርክህ ።በርትተህ መንገድህን እና ህይወትህን ጠብቅ ። ሰለ ኢየሱሰ ሰለምትሰብክ ደሰ ይለኛል ።ደሞ የጠፋውም እሱ ነበር በዚህ ወንጌል በሚቸረቸርበት ዘመን አንተን እግዚያብሄር ማምጣቱ ልክ እንደነዛ ህዝቄል እንደተናገረባቸው ሰራዊቶች ያሰደንቃል። ከዝና ና ክብር ከዘመኑ የወንጌል ጡረተኞች ና የመሬት ደላሎች ፖለቲከኞች አጥብቀህ እግሮችህን ጠብቅ ሽሸ ……የሚመጣው ክብር ና ዝና ጭብጨባ እንዳያደናቅፍህ በጌታ ፍቅር አደራ እልሀለሁ ይብዛልህ ። ♦️ኢየሱሰን በጊዜውም አለጊዜውም ሰበክ☑️
@rahelrita354
@rahelrita354 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ጥሌ ካንተ እጅግ በጣም ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ትምህርቶችህን እየተከታተልኩ ነው ምማረው እንወድሀለን
@edenwoldai972
@edenwoldai972 Жыл бұрын
አሜን ብሩኸ እግዚአብሔር እንዴት ያለ መገለጥ ሰጠህ ክብሪ ንአምላኽና ይኸን። ዘመንህ ዘርህን ይባረኽ።
@kebronfeleke410
@kebronfeleke410 Жыл бұрын
ዳዲዬ ተባረክ ስለመልክቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሚገርመው ትላንትና የፀሎት ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር ለኛም ለቤተክርስትያን የሰጠን መልክት ነው 🙏🙏🙏🙏
@user-yk3oc4tx1i
@user-yk3oc4tx1i Жыл бұрын
Hallelujah ዉድ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ😍😍
@abrahamfeyisa2406
@abrahamfeyisa2406 Жыл бұрын
ወይኔ እግ/ርነሰ ስለአንተ አመሰግነዋለሁ በህይወቴ እንደዚህ የወንገል ሰባክ ስላየው
@mekedesbeyenebushiso1953
@mekedesbeyenebushiso1953 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@sabagirma5810
@sabagirma5810 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah. Jesus is coming soon.‼️‼️‼️‼️ exciting to meet Jesus ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ ኣይነቱን ያብዛልን ስለቸን ተረት ተረት እየሱስ ብቻ ይወራልን ወርቅ ንብረት ስለቸን መስማት የሚሳካልኝ እየሱስን በደመና ሲመጣ መሄድ ነው our flights soon 🙏🙏🙏🙏
@kibensh919
@kibensh919 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
ዋውው ድንቅ ቃል የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥላሁን የተባረክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ለምልም አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የነገሥታት ንጉሥ
@officialteshomegetachew5939
@officialteshomegetachew5939 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ጥሉዬ
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤🙏🙏🙏 ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ🥰
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
እንደእግዛብሔር ቃል መስማት የሚያስደስት ነገር የለም ጌታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል የኔጌታ በበረሃው በባዶቤት በፈተና አብረኸኝ ያለክ ተባረክልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ክቡር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን አሜን... ውይ ምነው በጣም አሳጠርከው ዛሬ ደግሞ ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Powerful message amen ❤❤
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
እውነት ነው የምንወደውን ነገር ለመተው በጣም ከባድ ነው እንኳን ልጅን ለመረድ ተባርከሀል
@tesfaaman5291
@tesfaaman5291 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@taratrtaratr8901
@taratrtaratr8901 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ጻጋ የብዝልክ 🙏🙏
@belayinehambachew5987
@belayinehambachew5987 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን በጌታ በአንተ ረስርሻለውና
@user-oz3dx6lk4r
@user-oz3dx6lk4r Жыл бұрын
ወውዋዋ ልብ አረፈች በእውነት ጌታ እግዚአብሔር አምላኬ ፍጽሞ ጨርሶ ይባርክህ የኔ አባቴ:🙌❤🥰
@johnwelday1283
@johnwelday1283 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
አሜን Glory to Jesus your sooooooo blessed
@almazhafte8187
@almazhafte8187 Жыл бұрын
Father God i give you all the thanks for giving us such a wonderful preacher, Pastor and Prophet. May God bless you abundantly. You are our heavenly gift. We love you with the love of God.
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen amen kbr leegziabher yhun!!!!
@brukayele1704
@brukayele1704 Жыл бұрын
Amen eysuse yebarke ✝️❤️❤️
@user-fk8tz2bo7b
@user-fk8tz2bo7b Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 Жыл бұрын
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem Wow
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Amen amen hallelujah
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
Ameeeeen haleeeluuuyaaa
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
ፀጋውው በብዙ ይብዛል አሁንም እየሱስ በህይወትህ በስብከትህ በዘመንህ በአገልግሎትህ አይበርድም ብሩክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@overcomer5608
@overcomer5608 Жыл бұрын
Maranta Lord Jesus come quickly
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
Eyasusi yadnal aminnnnn❤
@genetabebe6243
@genetabebe6243 Жыл бұрын
አሜን🙏
@abigailnigusse4460
@abigailnigusse4460 Жыл бұрын
Tilyeeee ye abate biruk betam new miwedeh getan ...ke eyesus ga be feker degagme endwedk argehegnal ....be akal guba'e weset tekemche ke andebeteh eyesusen sitsebk esksemah nafkalew ....be blessed❤❤❤
@ghebremicaelberhane-rm3ib
@ghebremicaelberhane-rm3ib Жыл бұрын
❤❤Be blessed more n more.
@heruteherato6217
@heruteherato6217 Жыл бұрын
Ameeeen Amen🤲🍇
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ።
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MHailu
@MHailu Жыл бұрын
Elelelelele Glory to God🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Жыл бұрын
በዚህ ሰው መገልገል መታደል ነው
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Жыл бұрын
Amen amen amen yegezhber sew zemenh Agelegloth yebarek tebarek segaw yibzalik
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Жыл бұрын
ድንቅ እና ግራም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዘመን ይባርክህ
@alemayehuwoyessa9382
@alemayehuwoyessa9382 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ከዚህም በላይ ይብዛልህ
@yosefdejene2729
@yosefdejene2729 Жыл бұрын
Yemigerm yegeta megelet yalebet wiw tebarek
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@ganethailu7156
@ganethailu7156 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ ብሩክ ሰው!!
@BewunetTamagn
@BewunetTamagn Жыл бұрын
Uffu amen amen ❤❤
@temesgenmezemir1585
@temesgenmezemir1585 Жыл бұрын
እነሆ ጥበብና የእግዚአብሔር ሀይል ስገናኝ!!
@ethiopimeseker6360
@ethiopimeseker6360 Жыл бұрын
Getay Eysus kerstos barko l breaket yadregh!!! Prophet
@amanuelbeyene7915
@amanuelbeyene7915 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ጥልዬ ዘመንህ ይበረክ ተባረክ ድንቅ መልዕክት ❤❤❤
@tsegimeskele512
@tsegimeskele512 Жыл бұрын
ኦኦኦ! ነብይ ጥሌ ለበረከት ሁን የከበረ መልዕክት ነው፡፡
@edenaraya251
@edenaraya251 Жыл бұрын
Yegeta xega yebzaleh wendeme tebarek betam tebarekyalew
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Geta ybareki Ammmmen
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
ድንቅ ነው! ድንቅ 🙏🏽
@tamirutakele9331
@tamirutakele9331 Жыл бұрын
Amen😘😘
@yoditbeyene1435
@yoditbeyene1435 Жыл бұрын
Wawawawww Amen Amen Amen.
@birhanujemal-du7zv
@birhanujemal-du7zv Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
ለአብርሀም መታዘዝ ነው ለእግዚአብሔር ግን ፍቅር ነው ዋውውውውው ብሩክ ስሙ ይክበር
@mefresh3834
@mefresh3834 Жыл бұрын
You are already blessed.
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@roseabie3643
@roseabie3643 Жыл бұрын
Ye aberham fiten begna bihon getan yelem belen nw menamn
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 Жыл бұрын
ጥልዬዬዬዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ..አንተ ግን አታውቅም !!....ስላንተ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ!!!!
@miheretabmekebo5097
@miheretabmekebo5097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ !
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 168 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 99 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 37 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 727 М.