መጀመሪያ በጣም ከባድ ነበር...በህይወቴ በጣም የተደሰትኩበት ቀን

  Рет қаралды 110,217

Maraki Weg

Maraki Weg

10 ай бұрын

በህይወቴ በጣም የተደሰትኩበት ቀን! Selihon elderly center lunch program on maraki weg #gizachewashagrie#marakiweg#selihom

Пікірлер: 260
@raheltadese8983
@raheltadese8983 10 ай бұрын
ልጆቼ ውጭ ናቸው ያሉት አባት አስተምረው ለቁምነገር አብቅተው በማረፊያቸው ሰሃት ወልደው እደመካን ሲጣሉ ያሳስናል ማራኪ ወግ ተባረክ እዲህ ነው ኢትዮጵያዊ❤❤
@yonasbiset898
@yonasbiset898 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝኑት ለዚህ ነው ልጅ ስለበዛ ሳይሆን አንድም ቢሆን አስተዋይ አድርገህ ባርክልኝ የሚባለው
@elizabethtsegay1800
@elizabethtsegay1800 10 ай бұрын
Very sad to hear this word LIJOCH YEAINE PLENE NACHOW ( that mean my children are my every thing . Where are you GUYS one day you will be A Dad and Mum and you will regret i am tell you! you will regret God is with you Abatachin
@Addis494
@Addis494 10 ай бұрын
We don’t know, yihene weldew tilewachew yohonal
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 10 ай бұрын
​@@Addis494ምንም ቢሆን ወላጅ ወላጅ ነው።ሚኪ ይሄንን ሁሉ ሰው የሰበሰበው ምኑ ስለሆኑ ነው?! መተሳሰብ ጥሩ ነው ምንም ቢሆን ከእሳቸው ይሻላሉ
@dagabe2107
@dagabe2107 8 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ለጋዜጠኛውና ምስጋና ለበጎ አድራጎት ድርጅቱ
@biniyagetachew2284
@biniyagetachew2284 10 ай бұрын
በውጭ ሀገር ሆናችሁ ወላጆቻችሁ ን በዚህ ቦታ የምታዩ ልጆች እባካቹን ወደ ወላጆቻችሁ ፊታችሁን አዙሩ እግዚአብሔርን ፍሩ
@yordanosluil548
@yordanosluil548 10 ай бұрын
Betam😢
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 10 ай бұрын
በጣም 😔
@yonathanferesenbet5241
@yonathanferesenbet5241 10 ай бұрын
yehen yamedergut demo abazagnawen mestoch nachew abatachewen endetalu yamederguachew
@burtelema5175
@burtelema5175 10 ай бұрын
Betame libona yestachewu
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ትክክል
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 10 ай бұрын
አረ እባክህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ እድሜአቸውን በማስተማር ሲያገለሉ ቆይተው እንደገና ልጆቻቸውን ድምፅ ዬጡ እባክህ አገናኛቸው ፈልገህ ደስታውን እጠብቃለን የተከራዩት ቤት ሂድ አላህ ይርዳ
@addisababa_
@addisababa_ 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
@Ethiolover100
@Ethiolover100 10 ай бұрын
እባክህን የልጆቻቸውን ስም ንገረን እናፈላልጋቸው
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 10 ай бұрын
ልጆቻቸው እራሳቸው የተረገሙ ናቸው አለመፈለጋቻው
@almaztm1853
@almaztm1853 9 ай бұрын
ከልጆቻቸው ጋርኮ አልተጠፋፉም ልጆቼም እዚህ መሆኔ ያውቃሉ አከራየም ደህና ነው እንደጎረምሳ ልደባደብ ሁሉ ይላል እያለች ትቀልዳቸዋለች በሷ በኩል ይደርሳቸዋል እዚህ መሆኔ ያውቃሉ ብለዋል አልተጠፋፉም ግን እበትም ነፍስ ያለው ትል ይወልዳል ሆኖባቸው ነው እና አይድነቃቹህ በተለይ በዚህ ዘመን ሁሉም እንደዛ ነው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 ай бұрын
አተማሪ ነበርኩ ያሉት አባት በጣም ይገርማሉ ከልጄቼ ምንም አልፋልግም አሉ ልጆቻቸው ይህን ይስሙት ያለእናት አሳድገዋችሁ የታላችሁ ወዴት ናችሁ ዶ/ር ብትሆኑ ኢንጅነር ብትሆኑ በአባታችሁ ነው ዋጋ ከፍለዋል እኝህ አባት ሳያመልጦችሁ ተመረቁ ለምን አታገኞቸውም
@sihamamani1796
@sihamamani1796 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@bereketelias5304
@bereketelias5304 10 ай бұрын
የኝህ አባት ልጆች እባካችሁ በመቁረቢያ እድሜቸው እዚህ ቦታ ላይ ማየት ያማል ልጆቻቸውን አገኙላቸው
@bekateshale8699
@bekateshale8699 10 ай бұрын
ፈልገው እኮ ነው የጣሏቸው
@ruthmaru5061
@ruthmaru5061 10 ай бұрын
ማራኪዎች እናመሰግናለን። ሆይ ሆይ በበዛበት አለም እንደዚህ ቁምነገር ፕሮግራም ማቅረባችሁ እጅግ ደስ ይላል። ተባረኩ
@addisababa_
@addisababa_ 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
መልካም ወጣት ማራኪ ወግ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው ተባረክ ተከብረህ ኑር
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 10 ай бұрын
ልጆቻቸው ውጭ እያሉ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ነው 😔 ለምን መስራቹ ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይስጥክ 🙏
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 10 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጣችሁ ለኛም ቅን ልቦና ይስጠን
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል እደዚህ አይነት ልጆች ከመዉለድ መሀን መሆን ይሻላል ካናዳ እየኖሩ አባታቸዉን አይረዱም አሣፋሪ ልጆች ናቸዉ
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 10 ай бұрын
ልጆቹ አባታቸው የት እንዳሉ አያቁ እንደሆነስ?
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 ай бұрын
​@@almazfeleke5607ትክክል ዘመድ ተብየዋ ደብቃቸው ብር ትቀበልባቸዋለች መሰለኝ እንደው ጎበዝ የሆነ ያጋልጥ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 ай бұрын
ይመስለኛል ዘመድ ተብዬዋ ብር ትቀበልባቸዋለች መሰለኝ ማጋለጥ ነው
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 10 ай бұрын
@@almazfeleke5607ምን ማለት ነው አያውቁም ማለት ምንም ቢሆን 7 ወር አባቱት በስልክ እንኮን አለማናገር
@AbdulahiAbabi
@AbdulahiAbabi 10 ай бұрын
Demo inde set inde wondi yelut neger betam yamal! Setiyewa lijochun iyefogerch yimeslegnal
@AtoMedia
@AtoMedia 10 ай бұрын
ማራኪዬ እድሜህ ይርዘም አዲሱ አመት የበረከት ይሁንልህ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 10 ай бұрын
ማህበራዊ ሃላፌነትህን የተወጣህ ጎበዝ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 10 ай бұрын
መታደል ነው ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ።
@addisababa_
@addisababa_ 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
@TigistBiset
@TigistBiset 10 ай бұрын
ዋው በዝህ ስራላይ መሳተፍ እራሱ በጣም መታደል ነው🎉🎉
@addisababa_
@addisababa_ 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 10 ай бұрын
ሁለት ዶክተርና ሁለት ኢንጅነር ልጆችን ያሳደጉ አባት በዚክ ቦታ ማየት ያማል አይደለም ለአባት ለሌላም መርዳት ትችሉ ነበር ፈጣሪ ልቦናችኩን ይመልስ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 10 ай бұрын
ግዜ፣ አዲስ፣ሚኪ ሁላችሁም እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላ!ዘራችሁ ይባረክ
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 10 ай бұрын
ደስም እያለኝ እያለቀስኩም ያየውት የማታ እንጀራ ይስጠን አቅም የለኝም ግን ፈጣሪ ይስጣችው
@redattaye2485
@redattaye2485 10 ай бұрын
ደስታዎቻችንን እንዲህ በጎ ነገር ላይ ማዋል ስንችል እጥፍ ድርብ ደስታ ያጎናጽፈናል በርቱ ማራኪ ወጎች
@Momi.87
@Momi.87 10 ай бұрын
ባቡልኸይር እደምጎበኝ ተሥፋ አለን ማራኪዬ ፕሮግራምህ አሪፍነው ቀጥልበት ለሠጪ አላህ ይሥጠው ለአዛኝ አላህ ይዘንለት እማማሀገሬ ሠላምሽን አላህ ይመልሥልሽ አሚንን
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 10 ай бұрын
Eza bezu sewu ale migobegne ande bota hulu bihed men yaregal leloch alu bizu temelecach yelelachew
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 9 ай бұрын
ይቺ አለም ምትወነው ለክፉኦች ነው ልብ ይሰብራል አባት አሳድገው አሰተምረው በመጦሪያቸው ሰአት ጭካኔ የበዛብን ትውልድ ነን ይማረን ትልቅ ሰራ ነው ግዛቸው ከጎንክ ነን በርታ❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
መባረክ አው እነዚህ መአል መገኘት ወንድማችን ተባረክልን
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 10 ай бұрын
ባለፍው ውር ኢትዩጽያ ለፍት በመጣሁብት ውቅት እንደዚህ አይነት ቦታ ሄጄ ባለመጉብኝቴ በጣም ባዝንም ግን ባለኝ አቅሜ ሁሉ ላግዛቸው ዝግጅ ነኝ። የሚገርመው የፕሮግራሙን አዘጋጅ ስም አላውቀውም ነበር ማራኪ ይመስለኝ ነበር ስሙ። ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
የእውነት ትልቅ ሰውነክ እግዚአብሔር ይስጥክ ኘሮግራም ሲኖር ጤነና ሰው ከመመገብ እነዚህን መመገብ ከፈጣሪ ያስገኛል
@user-ny7un8nh3r
@user-ny7un8nh3r 10 ай бұрын
እባካችሁ ከልጃቸው አገናኝዋቸው :: እሱም አንድ መድሀኒት ነው ለሳቸው :: ልጃቸውን አሳዩአቸው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይነካል ሚኪ በጣም የተባረከ ድንቀ ልጅ ነው ግዜ የእንጀራ አገ ጋገርክህን ሳላደንቅ አላልፍም ሁላችሁም ተባረኩ
@shdasaer4118
@shdasaer4118 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ የነብስ ስራ እየሰራህ ነው በርታ ወንድሜ
@rahelregassa7819
@rahelregassa7819 10 ай бұрын
እንኳን ለአንደኛ አመትየማራኪወግ ዩትዩቭ አበቃህ የትናቸው የተባሉ እንደነጋዜጠኛው መለሰ የምንወደው ሰራዊት ፍቅሬ የትናየት ሌሎቹንም ወደሆላ ትውስታውስጥ ያስገባል ስለ አኖኖራቸው ብቻ ሳይሆን ስለልዩ ችሎታቸውያሳየሀን እንድሁም ኢንጅነሮችን አስተማሪ ደራሲዶክተርከነዚህ ሁሉ ጋ እነሱን በማሰብ ከነሱጋር በማሳለፍህ ደስብሎኛል እነሱን እንዳሰብክ አምላክ ያስብህትልቅነገርነው ላንድቀን ደስታን እንዲያገኙ ማረግ መታደልነው በርታ
@kadoos4696
@kadoos4696 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል እኘህ ሚስኪን መጠየቅ መታደል ነው ወድሞች ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 10 ай бұрын
ግዛቸው+አዲስ+እዮብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኩዋን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
እድሜህን ያርዝመው ግዛቸው መልካም ነገር አድርገሃል እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት እራሴን ነገ የት እንደማገኘው አላውቅም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው የአይምሮ ስንክልና ከባድ ነው ፈጣሪ ይማራቸው እነሱን መንከባከብ የበለጠ ስራ የለም ሚኪም ተባረክ የሚያግዙም በገንዘብም በጉልበትም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ ይላል ይህን አይነት በጎ ተግባር ማየት የሁሉም ታሪክ ያሳዝናል በተለይ መምህር አባታችን አንጀት ይበላሉ ምህረቱን ይስጠን
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 10 ай бұрын
አላህ ሲመርጥህ ብቻ ነው እንዲህ ያለ በምድርም በሰማይም የሚያፀድቅ ስራ ልትሰራ የምትችለው ሌላ ምን ይባላል !!! መታደል ነው
@addisababa_
@addisababa_ 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 9 ай бұрын
ማራኪ እግዚአብሄርይባርክህ በዚህ የመከራ ዘመን እራሳቸውን ለወገኖቻቸው አሳልፈውለሰጡ ለሚረዱ ብሩካን ፈጣሪ ከጎናቸውሁይሁን💚💛❤😭
@meazakebebe2680
@meazakebebe2680 10 ай бұрын
እባካቹህ የኝእ አባት ልጆች የሆናችሁ ካናዳ የምትገኙ ልጆቻቸው እባካቹህ እናተን በማሳደግ ቁም ነገር ላይ ለማድረስ ብዙ የለፉ አባት ናቸው እናተም በርግጥ ትሩዱአቸው እንደነበረ ተናግረዋል ቢሆንም መታቹህ ብታዩአቸው ያለባቸውን ችግር በአካል መታቹህ አባታቹህን እዩአቸውና እንድትንከባከቡአቸው አደራ አደራ !!!!
@EmuHiba
@EmuHiba 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስንት አይነት ቅን ሰው አለ አጀብ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@appseth8007
@appseth8007 10 ай бұрын
ተባረክ በወጣትነትህ ይሄን በጎ ስራ ለምሰራ ማራኪ እናመስግናለን
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደው መልካም ተግባር🙏 እጅግ መባረክ ነው ወንድሜ እንኳን ለአንደኛ ዓመት ልደትህ አደረሰህ ማራኪ ወግ❤💐
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ካናዳ አገር እየኖራቹህ አባታቹን በዝህ ቦታ ማየት በጣም ያሳዝናል እንኮን ለአባት ለሌላውም መትረፍ የሚትቹሉ ይመስለኝል አባት አላህ ይርዳቸው
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 10 ай бұрын
😢
@comceill6635
@comceill6635 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ማራኪ ወግ እግዚአብሄር ይስጣችው❤🙏 ሰሊሆም እግዚአብሄር ይስጣችው 🙏
@fhdh9770
@fhdh9770 10 ай бұрын
እኔ የታዘብኩት ስንት ባለ ምፁዕ አእምሮ ፣ከፍተኛ የት፡ት ደረጃ ያላቸዉ ሰዎች አሉ፡አይ ህይወት ፈተና
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ ወግኖቼ ማራኪ ሾው ትልቅ ስራ ነው የስራሀው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾❤️
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 10 ай бұрын
ዉይይይ በስማም በጣም መታገዝ ያለበት ድርጅት ነው ፈጣሪዬ ሆይ 😢😢😢😢
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 10 ай бұрын
ልጆቼ የአይኔ ብሌኖቼ ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
@Alem1985
@Alem1985 10 ай бұрын
Gizo i promised my self to come and visit this blessed place.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ይህች ናት ሰው ሰው ስትሸት እንዲህ የሰው ሥራ ትሰራለህ እግዚአብሔር ያበርታህ ሚኪ
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 10 ай бұрын
አከራይዋ ለራስዋ እየተጠቀመች ይሆናል እባክህ ልጆችዋቸዉ ካናዳ ያሉ እርግጠኛ ነኝ ልጆችዋቸዉ አያቁም ቢቻልህ አገናኛቸዉ
@Alem844
@Alem844 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ እንኳን አደረሳችሁ🙏መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 10 ай бұрын
ደስ ይላል !! ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ለት !!!!
@mekyamekya855
@mekyamekya855 10 ай бұрын
ግዛቸው ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅ ሁላቹንም
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 9 ай бұрын
እድሜ ይስጣችሁ ወጣቶች የተረሳን ስው በማስተዉሳችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን❤❤❤🙏
@Kalid-wg2fx
@Kalid-wg2fx 9 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ከዚህ በላይ ደስታ የለም አብረን ነን❤❤❤
@yohannesjonny5916
@yohannesjonny5916 10 ай бұрын
Brother እግዚአብሔር ይባርክህ I love your program.Ethiopiawe new i’m proud of you bro I watch all your shows keep it up bro
@user-nd3xy7uv3r
@user-nd3xy7uv3r 10 ай бұрын
እ/ር ይባርክህ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
መንግሥት ቦታ ብስጣችው
@muhammedali7242
@muhammedali7242 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዳ አምላክ አሜን
@mrsadi3119
@mrsadi3119 10 ай бұрын
Maraki Weg እንኳን ደህና መጣቹ ወይኔ አባቶቻችንና እናቶቻችን ሲያሳዝኑ እኔምለው ግን አንድ ሰው ያገባል አላህ የወፈቀው ይወልዳል ታዲያ ወልዶን በቻሉት አቅም የቻሉትን እያደረጉ ማድረሥ ያለባቸው ድረሥ አድርሶን እንዴት በናትና አባት ይጨከናል ኢሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ከሆነ እዚላይ ልጆች አሉኝ ያሉት ወላጆች ልጆቻው የሆናቹ እደው ኢሄን ነገር ካያቹት እንደው ወደቤታቹ ወሥዳቹ መጦር ካቃታቹ ሄዳቹ አለንላቹ ልትሏቸው ይገባል እናቴ ሥትመርቅ ወልዶ መና ከመሆን አላህ ይጠብቀን እኛን እንደጦራቹን እናንተም ልጆቻቹ ይጡሯቹ ትላለች ያሉልን ወላጆቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው
@ahmedhamed239
@ahmedhamed239 10 ай бұрын
Maraki weg tiliqi sew nehe.
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 10 ай бұрын
በርቱ ክርስትያኖች💒😊🙏
@fekerteh974
@fekerteh974 10 ай бұрын
ዋው አዲስና እዮብ ስላያዋቹ በጣም ደስብሎኛ ማራኪ ወግ እግዛብዝሔር ይባርክ ከፍ ያለ ቦታ ገና ትደርሳልህ
@user-bi6gw6zt2j
@user-bi6gw6zt2j 10 ай бұрын
Gze Kalat Yatrengal Amlake Kidus URALE Ybarkhe Amen 🙏🙏🙏 Happy Anniversary & New Year !!!
@user-ub8hw5wu5p
@user-ub8hw5wu5p 10 ай бұрын
አንጀቴን በሉኝ
@nig603
@nig603 10 ай бұрын
Egziyabher abzito yebarkeh addisu zemen bizu Bereket ye metagegbet amet yehunlhe.
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 10 ай бұрын
Happy new year Gezo ..I wish you all the best 🙏🙏
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 10 ай бұрын
ተባረክ ብራዘር
@sentayewgetachew5970
@sentayewgetachew5970 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳዥሁ።
@solomefesseha3274
@solomefesseha3274 10 ай бұрын
Happy new year !! Be blessed marakeweg. You are a good example to the new generation. Thanks dear be blessed. 😍🙏❤️⚘️⚘️
@zebibaseid5
@zebibaseid5 10 ай бұрын
የጤና ሚንሲተር መደሃኒት ቢሸፍን በጣም አሪፍ ነው ከንቲባ ቤት ወይም ቦታ ብሰጥ ወጫጨው በመጠኑም ቢሆን ይቀረፋል እባካችሁን የጤና ሚንስተር እና ከንቲባ ይምለከተናል ብላችሁ አጋራችሁን አሳዩልን
@johramohamed9857
@johramohamed9857 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ የውነት
@fekerteh974
@fekerteh974 10 ай бұрын
እረ እንጀራ ስትጋግር በጣም ጎበዝ ነህ ግዛቸው እቤትም ይልመድብህ እንደኛ
@AprilApril-li8jo
@AprilApril-li8jo 10 ай бұрын
Happy New Year from London 🌼🇪🇹🌼
@bf7767
@bf7767 10 ай бұрын
ማራኪ አንተ እጀራውን ስትጋግር ታየ ደንዳ ትዝ ብሎኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 10 ай бұрын
እረ ሀይምሮአቸዉ ደህነ የሆኑትን ብንረዳቸዉነ ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር አብረዉ እዲኖሩ ቢደረጉ😢😢😢😢
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 10 ай бұрын
ለሁላችን መልካም በአል
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 10 ай бұрын
እንኴን አደረሳቹ ማራኪ ወጎች
@Keder46
@Keder46 10 ай бұрын
ምርጥ ሰው አንደኛ በርታ
@sewnettadagiw1595
@sewnettadagiw1595 9 ай бұрын
የአካውንት ቁጥሮችን በቀላሉ ለመያዝ እንዲቻል ቶሎ ባይጠፋ ጥሩ ነው።
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 10 ай бұрын
ግዛቸዉ ተባረክ በእውነት መምህሩን አባት ከልጆቻቸዉ ጋር አገናኛቸው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 10 ай бұрын
ለማንኛም ጥሩ ጭንቅላቶችን ለሐገር ለወገን የሚጠቅሙ ንቅላቶችን በባእድ ምነት አታበላሿቸው በተለይ በየ ጠንቋይ ቤቱ የምትሯሯጡ ስይጣን ሴቶች እኔ ስለማውቅ ነው ። ይሔየኔአስተያየት እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኢትዮጽያን ይጠብቁ ። Thanks Again Ethiopia.
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪ
@bekateshale8699
@bekateshale8699 10 ай бұрын
አይ ሰው! የገዛ አባቱ ላይም ይጨክናል💔
@user-ww8rs6hw3g
@user-ww8rs6hw3g 2 ай бұрын
Good job Maraki Weg. In April. I had my mother’s one year memorial - Yemut Amet at this place. I was very happy we did it there. This is one way of supporting this organization. You may want to encourage others to do the same especially the diaspora God Bless you ! II watched your interview with Mane yesterday! Very impressive! A lot of young people will learn from your experience. Thank you. From Maryland!
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 10 ай бұрын
በእውነት ማራኪ /ግዛቸው/ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እንዲህ አይነት መልካም ወጣቶችን ለሃገራችን ያብዛልን ። ገና በ 1ኛ አመት ፕሮግራምህ ይህን የመሰለ ትልቅ ነገር ያደረክ ለቀጣይ ብዙ መልካም ነገሮችን እንደምታደርግ አምናለሁ ።እግዚአብሔር በስራህ ስኬታማ እንድትሆን በጤናህ በበረከት እንዲሞላህ መልካም ምኞቴ ነው ❤ ሚኪ የድርጅቱ መስራች ላንተ ቃላት ያንሳል ብቻ አምላክ በነገሮችህ ሁሉ አይለይህ በርታ ።በምንችለው አቅም ከጒንህ እንሆናለን ።ለዚህ ድንቅ ስራ መመረጥ በራሱ መታደል ነው።
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 10 ай бұрын
ወድሜ በጣም ትልቅ ሰራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is 10 ай бұрын
Betam enamsgnalen migrm program nw migrm wetat🤔
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 10 ай бұрын
ዋውው ማራኪ ትልቅሰው ነህ ጥሩበረከት ስራህ የበረከትህ ተካፋይ ሁላች ያድርገን እሺ እንዳለን የበረከትቦታነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
በእውነቱ እንዲህ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ደግነት ከውስጥ ነው እግዚአብሄር በድርጅቱ ላይ እጁን ይዘርጋ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 10 ай бұрын
ግዝሽየ እንኳ አደረሰህ የዛሬ አመት አንድሚልየን ሰብስክራይብ ገብተህ ምኞትህ ሁሉ ተሳክቶ ከዚህ በላይ ስትረዳ እንይህ አጀማመርህ ያስታውቃል በርታ።
@dinkineshnegera9772
@dinkineshnegera9772 10 ай бұрын
Gize programihin hule iketatelalehu inde zare yenebs sira alayehum. Berta betam des yemil sira new.
@abaleadisu8735
@abaleadisu8735 10 ай бұрын
ያአሁኖች ትዉልዶች ሀፂታችን በዛ ጎበዝ😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ በምህረት ኢትዮጲያን ሀሬን ጎብኛት!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ሽማግሌ አባቶቻችንን እቅፍ አድርገህ ፍቅር እንዳሳየህ አንተንም እቅፍ ድግፍ የሚያደርጉህ ልጄች ይስጥህ
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 10 ай бұрын
የባንክ አካውንት ቁጥራቸውን ብታካትተው ጥሩ ነበር
@henokmehari7488
@henokmehari7488 10 ай бұрын
ተቀምጦል እስከ መጨረሻው እዩት
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 10 ай бұрын
Respect! God bless you!❤❤❤❤
@abigaeljesus5774
@abigaeljesus5774 10 ай бұрын
አንዳንድ ጊዚ ልጅልጅ ይባላል በዚበመሸ እድሜያቸዉ የኔአባት ምስኪን የማይመችቦታ ተቀምጠዉ እኔደህና ነኝ ይላሉ ፈጣሬ ይድረስሉት
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 10 ай бұрын
wow marki good job
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ለታመሙት ምህረትን ይስጥ። ግዞ ማራኪ ወግ እንኳን ለ1ኛ አመት አደረሰህ፣ ግዞ እኙህ አላስቀየምኳትም ፍቅሬን ምን አስቆጣት የዘፈኑት አባት ወ/ሮ ጤና ሀብቴ(ባለቤቴ) ልጄ ደግሞ አሸናፊ ይባላል ድሬደዋ ናቸው፣ ልጄና ድሬደዋ ከተማ ነው የናፈቀኝ ያሉት አባት ምናልባት ልጃቸው ቢገኝ ከዚህ የተሻለ ደህና ይሆኑ ይሆናል፣ ቤተሰቦቻቸው ቢፈለጉላቸው እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ፣ ይባርክ፣ ለ዗ለም ሰላምን ይስጥ፣ አቶ ሚኪያስ የሰሊሆም መስራች እግዚአብሄር ብድራትን ይከፍላል፣ ክፉ አይንካችሁ
@dagmawitgutema4756
@dagmawitgutema4756 5 ай бұрын
egziabher yibarkachu,lezih bego sira memeret nw.be edme be tena yitebkachu...wendemachen antem berta yemitakerbachew programoch betam astemari nachew
@ashelove6104
@ashelove6104 10 ай бұрын
ብራቮ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 6 ай бұрын
ድሬ ደዋ ከልጃቸውና ከባለቤታቸው ጋር አባታችንን አገናኟቸው😢
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
አላህ ያሽራቸው ሰው ያለ አንድ ነገር እድህ አይሆንም በሲህር በንደት ነው
@linaejabo8229
@linaejabo8229 10 ай бұрын
Gizoye yene wendme egziabher yetebarekeh antnim guadegnochehnem egziabher yebarkachu
@dasashdas4308
@dasashdas4308 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያጨምራላችሁ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,4 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
ሽፍንፍን ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Shifinfin New Ethiopian Dirama) 2023
32:43
ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️
19:14
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 53 М.