መልክአ ኤዶም | ድንቅ ጸሎት | Melka Edom

  Рет қаралды 4,406

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

3 жыл бұрын

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia

Пікірлер: 15
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን
@mehretfeleke2483
@mehretfeleke2483 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen🌷🌷
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 8 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ደጋግሜ አዳመጥኩት ግዜው ለመልካም ነገር ምቹ ነው የኛ ነገር ግን ……
@seli4850
@seli4850 3 жыл бұрын
Amne Amne Amne 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@ferehiwotaga1980
@ferehiwotaga1980 3 жыл бұрын
የዘወትር ጸሎቴ በተለይ በግእዝ!!
@AdimasMedia
@AdimasMedia 3 жыл бұрын
የዘወትር ጸሎት በግእዝ ነው ወይስ መልክአ መልክእ በግዕዝ?
@AdimasMedia
@AdimasMedia 3 жыл бұрын
kzfaq.info በዚህ ቻናል ላይ ሁሉንም ከነንባቡ ያገኛሉ።
@AdimasMedia
@AdimasMedia 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb13fpaBvN_Ukp8.html
@ferehiwotaga1980
@ferehiwotaga1980 3 жыл бұрын
መልካአ ኤዶም በግእዝ ያለውን የእለት ተእለት ጸሎቴ ነው የማለቛርጠው የምጣፊት መልካኤዶምበአግእዝያለውንየእለትተእለትጸሎቴነውየማለቛርጠውየምጣፊት።
@AdimasMedia
@AdimasMedia 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ጸሎት ነው!
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን
መልክአ መድኃኔዓለም - Melka Medhanialem
17:02
masresham
Рет қаралды 279 М.
መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ melka estenfase kerestos
13:36
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 9 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 34 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 20 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
መልክአ መድኃኔዓለም👆🏻
18:13
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 803 М.
ጰራቅሊጦስ
50:15
ኖላዊ (NOLAWI )
Рет қаралды 132
🔴👉"ጸሎት ሰይፈ መለኮት"ኣጋንንቲ ዝቃጸሉሉን ዝእሰሩሉ ጸሎት
16:48
መልክአ ማርያም ሳልሲት (ሶስተኛው የእመቤታችን መልክ)Melkea mariyam salsit
24:05
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 10 М.
#መልክአ_ሚካኤል - Melka Michael ++St_Michael_Melka
23:45
ቤተ ኦርቶዶክስ - Bete Orthodox channel
Рет қаралды 1,7 М.
መልክአ ሥዕል
17:56
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 13 М.
ቀጥታ🔴 ቀጨኔ ደብረ ሰላም ❗️መድኃኔዓለም❗️ ምሽቱ ደምቋል jul 4/2024 eotc
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ሚዲያ kidane mhret kuni Media
Рет қаралды 2
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН