መልክአ ማርያም ሳልሲት (ሶስተኛው የእመቤታችን መልክ)Melkea mariyam salsit

  Рет қаралды 10,390

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Жыл бұрын

/ጸሎተ ራእይ ወሕልም/
የወለላይቱ እመቤት ልጆች መልክአ ማርያም ሢልሲት የተሰኘችው በታላቁ ንጉሥ እና ጻድቅ በዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ በእመቤታችን ገላጭነት የደረሱት በርትቶ ለጸለያት ሕልም መልአካዊ የምታሳይ ታላቅ ጸሎት ናት፡፡ ሕልም መልአካዊ ማለት ከሰይጣን ያይደለ መንፈሳዊ ሰማያዊ እና መልእክት አዘል ሕልም ማለት ነው፡፡
መልክአ ማርያም ሣልሲት በሱባኤ፣ በጸሎት ሁሌም ማታ ማታ ጸልየን ወለላይቱን እመቤት የምንፈልገውን፣ የተሰወረብንን የተዘጋብን እድል ጸጋ ግለጭልኝ ብንላት ብንተኛ ብዙ ምስጢር ትገልጽልናለች፡፡ መልክአ ማርያም ሣልሲት እጅጉን ከማር ወለላ ይልቅ ለነፍስ የምትጥም ጸሎት ናት፡፡ መጸለይ ከጀመራችሁ ሱስ ነው የምትሆንባችሁ፡፡

Пікірлер: 86
@Sasa-ds8qf
@Sasa-ds8qf Жыл бұрын
ስለ መልክአ ሳልሲት እኔም ምስክር ነኝ በእውነት መፅሀፋ በእጄ ላይ ባይኖርም ወንድማችን ጥቅምት ላይ በድምፅ የለቀቀውን ሴቭ አድርጌው ነበር እና ሱባኤ የገባሁ ጊዜ እሱን እየሰማሁ ነበር ምተኛው ተጠቅሜበታለው በሚገርም ሁኔታ:: የገረመኝ ደግሞ ሱባኤ ላይ ሁኜ ጠዋትም ቢሆን ሰምቼው ስጨርስ ሸለብ ያረገኝና ጥርት ያለ ነግር ፍቺ ማያስፈልገው ቀጥተኛ ህልም ነበር ማየው እናም ገርሞኝ ነበር ተጠቀሙበት ትክክለኛ ራእይ ታዪበታላችሁ እኔም ተጠቅሜበታለው እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን 👏👏ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
@Sasa አሜን እግዚአብሔር ይስጠው ወንድማችን የማይታወቀውን ጠቃሚ ፀሎት የጫነልን እኔማ ችግር ብሎኝ የት እንደማገኝ ብዬ ሱባኤ ስልክ ይዛችሁ አትግቡ ስለሚባል ስልኬን መክፈት ቸግሮኝ ነበር ከዛም ፀሎቱን ዩቱብ ላይ መፈለግ አለብኝ ብዬ ስልኬን መክፈት ወሰንኩና ወዲያው ሳገኘው ወንድማችንን ነው ያመሰገንኩት ሱባኤ ላይ ፀሎት በስልክ ማዳመጥ እንደሚቻል በተግባር ስላረጋገጥሽልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sebli5075
@sebli5075 10 ай бұрын
ሱባኤ ላይ ሳንሆን ብንፀልየውስ?
@mikumiki7254
@mikumiki7254 3 ай бұрын
3 ሰዓት ማታ ማታ ፀልየው ወንድሜ
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Жыл бұрын
ለዚህ ፀሎት እንኳን እኔ ምስክር ነኝ ኢትዩጵያ በሄድኩ ጊዜ የለሊቱ ቀርቶ በቀን ሸለብ ሲያደርገኝ ሊነክሰኝ የሚመጣ ውሻ ነበር በተከታታይ ሲደጋገምብኝ አያቴን ስነግራት ስለት ረስተህ ነው አለችን ለማስታወስ ብጥር የለም ከዛ ወጥቼ እቺን ፀሎት ገዝቼ ማታ እየተንተባተብኩ ፀልያት እመቤቴ ቤተክርስቲያኑን አሳዪኝ ብዬ ተኛሁ በዛው ምሽት ከጓሮአችን ያለው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወለል ብሎ ታየኝ በነገታው ካለኝ ብር ስለቱን ባላስታውሰውም ብር አስገባው የሚገርመው በህልም የሚያስቸግረኝ ውሻ መቅረቱ ነው እና ይሄን መልክአ አድርሱት ጠላት ዲያቢሎስ ያልተሳተፈበት ትክክለኛ ህልምና ራዕይ ታዩበታላችሁ
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 8 ай бұрын
አሜን ወድማችን እመብርሀን ትጠብቅልን
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 3 ай бұрын
የታባሕ ደሞ ላይክ እያነሣሑ ወጥቻለሑ ደሞ ተቦልከንማ 😂😂አን ሠብሥክራይብ እያረኩ ነው ክክክክክክ
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 12 күн бұрын
አሜን
@mekditube489
@mekditube489 Ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@zedtafese4202
@zedtafese4202 5 ай бұрын
Thanks so much amen amen
@ChochoTriki
@ChochoTriki 3 ай бұрын
Kale Hiwoit Yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
ሜመን አሜን አሜን
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 5 ай бұрын
Amen qal hiwat yesmaln egzhbher rigm tena sega yestelne
@user-op2in8uo1t
@user-op2in8uo1t 5 ай бұрын
Ebakih mezgebe slasie kale aseman kale hiwet yasemaln
@almazayana5582
@almazayana5582 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezicho
@bezicho 5 ай бұрын
አሜን ሰላምታ ይገባል አሜን ሰላምታ ይገባል አሜን ሰላምታ ይገባል አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ🤲🏾❣️🥰🤲🏽🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
@tedegyekuno2879
@tedegyekuno2879 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rb5qm9sd3g
@user-rb5qm9sd3g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የወለላይቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እረደኤት በረከት ከአንተም ከእኛም ጋር ይሁን ይደረግልን 🌸🌷🌷🌸🌻🌻🌻🌻
@adnabiset-hu8cj
@adnabiset-hu8cj Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 11 ай бұрын
❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ማሪያም ሆይ ሰላምታ ይገባል እመቤቴ ማሪያም ሆይ ሰላምታ ይገባል አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@Samilove575
@Samilove575 11 ай бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ወንድማችን መጽሐፍ በድምፅ በመልቀቅ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን
@besttube8710
@besttube8710 3 ай бұрын
እኔ በግዕዙ አለኝ
@belibeli8619
@belibeli8619 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ነይልኝ ድረሽልኝ♥♥♥🙏
@adnabiset-hu8cj
@adnabiset-hu8cj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሠላምታ ይገባሻል በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@mitikiemunye
@mitikiemunye 6 ай бұрын
አሜነ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ሆይ ልቤን ክፈችልኝ እባክሺ
@birukgetnet5213
@birukgetnet5213 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁንና በእግዚአብሔር ስም የምበይቅ ነገር ቢኖር መልክአ ማርያም ካልዕ ካለህ ልቀቅልን አደራ አሜን !!!
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 11 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን
@hanaa588
@hanaa588 Жыл бұрын
አሜን ሰላምታ ይገባል አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ሰላምታ ይገባል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-jj6di4vk5j
@user-jj6di4vk5j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ አይለየን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 5 ай бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤አምላክ ቅዱሳን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በቤቱ ለዘለዓለም ይተከልልን እመአምላክ ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅልን አሜን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እመብርሃን ፀጋ በረከቱን ታድልልን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እውቀቱንብርታቱን ያድልህ የድንግል ማርያም ስሟ ምስጋናዋ መልአክ ዉይ እረስቱ ስሟ ሲጣፍጥ ድንግል ማርያምየ ልጂሺ በመሆኔ ምንኛ እድለኛ ነኝ ግን በስመ አብ የወሴፍ መልካም ውድማችን ፍፃሜህን እማፍቅር ታሳምረው ሳስቸእኮነው እማዳምጥህም ስታስተምረነም ስትመክረነም ማርያምን እኔ እደምሳሳልህ ወላዲት አምላክ ከኔበላይ ትውደድህ አሜን ላተ እሚሆን ቃል አጣሁ ወድማችን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሃን ትባርክልን አሜን የእማፍቅር እርድኤቷ ይደርብን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ መፅሀፍ እንዳለም አላውቅም ነበር ከክቡር አባትታችን መምህራችን መምህር ቀሲስ ሄኖክክ ወልደማርያም\ ወለላይቱ እመቤት ነው ስለሱባኤ ባስተማሪት ላይ የሰማሁት እና ወንድሜ በእርግጥ ለፔጅህ አዲስ ነኝ ሙሉውን አላየሁትም ገና ምን ምን እንደያዘ እና እንደዚህ ብዙም በዩቱብ የማይታወቁ ፀሎቶችን ስታቀረብክልን በእግዚአብሔር ስም እናመስግንሀለን ስለዚህም እግዚአብሔር ይመስገንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ወንድሜ ፅጋ በረከቱን ያብዛልህ አገልግሎቱን ያስፋክህ በል በርታ .,.
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 8 ай бұрын
አሜን አሜአሜን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የሁላችሁንም ፍቅር አሳድሪብን ። ቃለ ህይወትን ያሰማህ ወንድሜ ። እመቤቴ ታበርታህ
@tigstwelo9351
@tigstwelo9351 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oy8le7bf9t
@user-oy8le7bf9t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያጎናፅፍልን ወድማችን በእውነቱ በጉጉት ነው የምጠብቅክ የዛሬው ደግሞ ይለያል
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤
@user-hb5gf6yp2t
@user-hb5gf6yp2t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@adnabiset-hu8cj
@adnabiset-hu8cj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነይ ደረሽልኝ እማምላክ ሆይ ❤❤❤❤❤
@adnabiset-hu8cj
@adnabiset-hu8cj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አንች ንፅሂየት ወይ ድረሽልን ❤❤❤
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c Жыл бұрын
መፅህፍ የት እለ እስት የእናታችን ድንግል ማርያም❤❤❤
@user-sl6hv8qs9g
@user-sl6hv8qs9g Жыл бұрын
በርታ ደስ ይላል እርጋታህ
@tebygebru3169
@tebygebru3169 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍👏👏👏
@Sasa-ds8qf
@Sasa-ds8qf Жыл бұрын
አሜን አሜን ነይልኝ ድረሽልኝ አሜን ሰላምታ ይገባሻል 🤲🤲 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከትህ ይደርብኝ በርታልን ውድ ወንድማችን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ...ይሁን ይደረግልን
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከትህ ይደርብኝ
@user-bu2ly2td1t
@user-bu2ly2td1t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል ትልቅ ቅድሜና ጤና ያድልህ
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@lidmek2127
@lidmek2127 9 ай бұрын
አሜን፫ ተባረክ ወንድሜ❤
@KsaKsa-mf5js
@KsaKsa-mf5js Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማች
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
አሜን ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደሜ በረታ ❤❤❤❤❤❤
@hanaa588
@hanaa588 Жыл бұрын
እሺ እኛ ባንጸልይ ኤናዳምጣለን
@mitikiemunye
@mitikiemunye 6 ай бұрын
አማየ አባክሺ ተገለጪልኝ ተጨንቄለሁ😢😢😢😢
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ግን በመልካው ስም ብትሰጠው በቀላለሉ ለማግኘት ይረዳል ይገርምሃል እንተ ብቻ ነህ ይለህ ይህ ምንባብ ዩቱዩብ ላይ ብዙ ቪው እንዱኖረው በፕሌይ ሊስጥ በር እሱ ጭንልን ብዙ ሰው በቀላሉ ያገኘዋል እኔ ባንተ ስም ነው ያገኝሁት ስው ያሚፈልገው መልካ ማርያም ሳልሲት ብሎ ላለሆን ይከብዳል ለማግኘት ርእስ መኖር እለት ምክንያቱም ላይክ መደረግ እለት እግዚአብሔር ይስጥልን
@gogogg-vb6fe
@gogogg-vb6fe Жыл бұрын
berta wendemachen
@user-kh4yp9np3v
@user-kh4yp9np3v 2 ай бұрын
የት ይገኛል???
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Жыл бұрын
ልሳንህ ይዘጋ
@birukgetnet5213
@birukgetnet5213 Жыл бұрын
ለም እንዲ አልሽ ???????
@user-ht2ic3ye2e
@user-ht2ic3ye2e Жыл бұрын
መፅሐፉን ማግኘት አልቻልኩም በpdf ብትልክልን
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Жыл бұрын
ና በቴሌግራም ታገኘዋለህ ለቅቄዋለው
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Жыл бұрын
t.me/getemegn12
@user-ht2ic3ye2e
@user-ht2ic3ye2e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ መፅሀፍ ባህር ዳር የለም?
@FathimaFathima-id2it
@FathimaFathima-id2it 11 күн бұрын
​@@yosef_welde_hawareyat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetbekele8017
@genetbekele8017 7 ай бұрын
አሜን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
@KIDUSMIKA
@KIDUSMIKA Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@majetetube
@majetetube Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ahud2692
@ahud2692 Жыл бұрын
አሜን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
@user-jo7lw7sl4f
@user-jo7lw7sl4f Жыл бұрын
አሜን
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
25:44
masresham
Рет қаралды 468 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
Melka Yohannes Metmeku  መልክአ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አማረኛ
19:05
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 48 М.
የፀጋ ስግደት ለድንግል ማርያም በ120 ስሞቿ አብረን እንማፀናት( Ye Tsega Segdet Le Dengel Mariyam
12:41
መልክአ ፋኑኤል melka fanueal
13:59
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 8 М.
መልክዐ ማርያም ዜማ ከምንባቡ ጋር| Melki'a mariyam zema
30:50
አቅሌስያ Aklesia
Рет қаралды 113 М.
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና - ዘእሑድ
23:15
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 154 М.
መልክአ ማርያም melka maryam
25:22
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 33 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 122 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН