No video

መልክአ ማርያም

  Рет қаралды 19,189

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 149
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ድንግል ሆይ የሚያከብሩሽ የከበሩ ናችው ድንግል ሆይ በጥዋትና ማታ የሚያመሰገንሹ የከበሩ ናችው ድንግል ሆይ ስዕልሽን ያየች አይን ምነኛ የታደለች ናት? ማርያም ሆይ ስምሽን የጠራች አንደበት ምነኛ የተባረከች ናት ድንግል ሆይ የሚያወደሱሽ ምነኛ የተወደሱ ናችሁ ድንግል ምስጋናሽ ቅዳሴሽ ውዳሴሽ ዝማሬሽ ይብዛ እማ ፍቅር✅እማ ፍቅር ለውዳሴሽ ለቅዳሴሽ ለዝማሬሽ ለክብርሽ ዘወትር እንደ ብርቱ አገልጋዮች ባልተጋም ያንቺ ፍቅር በልቤ ነው ይህንንም አንቺም ታውቃለሽ እኔም አውቃለሁ ንግግሬ ካንቺ ጋር ነው ድንግል ሆይ ከልቤ አከብርሻለሁ አንቺን የማያከብሽ ትውልድ የተረገመ እርጉም ነው እኛ ግን ስለ ገባን ፀጋና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድሽ እማ ፍቅር እኔ እወድሻለሁ እመቤቴ እኔ አከብርሻለሁ ትምክህቴ ከልቤ ነው እንጂ ላንቺ ያለኝ ፍቅር የማይቆም በዘመን መቼም ማይሻር ሰማይ ሆነሽና የፀሀዩ መውጫ እሳቱን የወለድሽ የፍም ማስቀመጫ በእውነት ምስጋና ላንቺ ይገባሻል ከተለዩ ልዩ መርጦ ቀድሶሻል በደም ስሬ ስጠራሽ ኖራለሁ ምልጃሽ ተስፋ ሆኖኝ ሁሉም አልፊያለሁ አንቺን ሳስብሽ ህሊናዬ ሰላም አለሁ አንቺን ሳስብሽ ውስጤ ደስታ አለው አንቺን ሳስብሽ ልቤ ተስፋ አልሁ የፍቅር እናት የሰላም እናት የደስታ መፍሰሻዬ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ዝማሬና ስግደት ላንቺ ይሁን አንቺ የተከበርሽ ከሴቶች መሃል እንዳንቺ ማነው የከበረ? አንቺ ክብርት ቅድስት ንፅህት ነሽ እማ ፍቅር🌹🌹ማርያም 🌹አበባዬ🌹ማርያም አለኝታዬ 🌹🌹ማርያም🌹የስደት ስንቄ መሸሸጊያ ቤቴ_
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
❤❤🙏
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
አንቺ ፡ እራሱ ፡ ታድለሽ❤
@mitikiemunye
@mitikiemunye 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@TG-nq6js
@TG-nq6js 4 ай бұрын
እሜን
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 Ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስገና ይገባሻል እወቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ ፫❤❤❤
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
🙏አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርየምሆ የአስራት አገርሽን እንዲምርልን አሳስቢልን ለልጅሽ ይለመንሻል ለአንቺ ለእናቱ እሺ ይልሻል ለአንቺ ለናቱ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመብርሃን ፍቅሯ በልባችን ይሳልብን
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ምልጀዋ አይለየን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌷🌷
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@etagegnehubeyene4055
@etagegnehubeyene4055 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን አሜን ።
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠቢ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውዳችን ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት ይገባታን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalemayichew729
@eyerusalemayichew729 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@hjbb7077
@hjbb7077 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን ያስማልን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል፫❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን!!!!!!!
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወንድሜችን እመቤቴ ከልጅ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ትሥጥልን
@sofialove635
@sofialove635 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በነፍስም በሥጋው ሆይ! አባታችን ይጠብቅልን🤲🤲🤲🕊🕊🕊💐💐💐💐
@user-ye9un8fw7e
@user-ye9un8fw7e 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ ብርሃን የአምላኬ እናት እናቴ❤❤❤
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@songuru1
@songuru1 9 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ትጠብቀን🤲
@user-yd7ih3lj9m
@user-yd7ih3lj9m Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@hanahagos5861
@hanahagos5861 Жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ሆይ ረድኤትሽ በረከትሽ አይለየን አገራችንን ሰላም አርጊልን 🙏💚💛❤
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን 👏
@zerugebrehiwet2547
@zerugebrehiwet2547 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የሳማዓለን
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫
@astertirfe2251
@astertirfe2251 Жыл бұрын
ቃህለ ህይወት ያስማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የእማቤታችን ረዴት አይላየን በረከታም ይደርብን ✝️
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 ай бұрын
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን እረደት በረከቶ ይደርብን ቃለ ህወሃት ያሰማልን
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን አሜን፫❤❤❤
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
ቃል ህውት ያስማልና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን እማ ፍቅር ሆይ እባክሽ ምህረት ለምኝልን
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 2 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉አሜን 🙏🙏🙇🙇🙏❤🕊
@natnaelalemnatnaelalem1788
@natnaelalemnatnaelalem1788 29 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-wk1xu1ht6n
@user-wk1xu1ht6n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@songuru1
@songuru1 4 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhai2010
@mhai2010 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን 🙏🥰🙏
@LemlemderbeLemlemderbe
@LemlemderbeLemlemderbe 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን። የእናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕሟ ፣ ፍቅርዋ ፣ አማላጅነትዋ ይደርብን።
@jowdow5826
@jowdow5826 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen Thanks so much
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemalen yenatachin yemamlak chernet fikr bereket ayleyen
@user-ft5yi9zz4y
@user-ft5yi9zz4y 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-lb8ql2xr3g
@user-lb8ql2xr3g 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@saabcell5625
@saabcell5625 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰ ማልን
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@melat_yimer
@melat_yimer Жыл бұрын
አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!! የመቤቴ ረድኤቶ በረከቶ አይለይን🙏🏽
@ayala2176
@ayala2176 Жыл бұрын
አሜን፫ ፀሎተ መላእክት ያሰማልን ይሁን ይደርግልን🙏
@TG-nq6js
@TG-nq6js 4 ай бұрын
አሜን እሜን እሜን እመቤቴ ቅደፕስ ቃሉን በሰማይ በአርያም ታሰማልን ወንድማችንእግዚአብሔር ከንቱ ውዳሴን ሳይሆን እሱንም ያርቅልህ እና እኔ ሁሌም አንተ በምታነባቸእ ፀሎት ንባቦች እደሰታለሁ መንፈሴም ትረካለች እምታነበውን ታዳምጥና ከሳትህሳታርም እታልፍም እግዚአብሔር ፀሎት ልመናህን አምላከ ቅዱሳን ያድምጥህ እሜን ሳልል ማለፍ ቅር ስላለኝ ነው አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልል በርታ
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን
@wolde19
@wolde19 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@songuru1
@songuru1 5 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@maron-m1234
@maron-m1234 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@barimaaza4817
@barimaaza4817 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲 🤲 🤲
@sisaytesfaye7067
@sisaytesfaye7067 8 ай бұрын
አሜን
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤
@jowdow5826
@jowdow5826 Жыл бұрын
Amen amen amen Thanks brother
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@acusedd
@acusedd Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-qs6kd4ss6t
@user-qs6kd4ss6t Жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንን
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን
@mulutesfaye6301
@mulutesfaye6301 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEEEEEEEEN🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsegakt2012
@tsegakt2012 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንግል ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ🙏🙏🙏
@ruthruth4623
@ruthruth4623 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@mahlettesfaye6320
@mahlettesfaye6320 Жыл бұрын
Amen amen amen
@hdhsgdhd8829
@hdhsgdhd8829 Жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 Жыл бұрын
Ameen amen amen 🙏 kalot yasemalen 💒🤲🤲🤲🤲🤲💒☝️☝️💒🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌷
@ua21s24
@ua21s24 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-cn6or8mc5o
@user-cn6or8mc5o Жыл бұрын
Amen amen amen🤲🤲
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ልመናዋ ጸሎት ይደርብን ጸጋውን ያብዛልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን በቃ ይበለን የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን
@yashihaile93
@yashihaile93 Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@jowdow5826
@jowdow5826 Жыл бұрын
May God give you Long Live and Helth
@fkermikayle539
@fkermikayle539 Жыл бұрын
amen amen amen amen
@kidankidan2739
@kidankidan2739 Жыл бұрын
አሜን!
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen amen amen kale hiyiwetineb yaselane
@user-rm6jw4ee1j
@user-rm6jw4ee1j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🕯💐🌹🌻👏🕊
@kadisali1414
@kadisali1414 Жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
አሜን ሰላምታ ይገባሻል ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🤲🙇‍♀️🤲🙇‍♀️🤲🙇‍♀️💔💔🤲❤️❤️❤️❤️Kale hiwet yasemaln
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የእመቤታንን አማላጅነት ጠባቂነት አለየን አሜን
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q Жыл бұрын
አሜን እመብዙሀንምልጃሺአይለየኝ
@jerrytefera492
@jerrytefera492 8 ай бұрын
እማምላክ ፀጋውን ታብዛልክ
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
አሜንን
@marya4461
@marya4461 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን
@genattkelw9043
@genattkelw9043 Жыл бұрын
Amen.amen.amen.klehwatysmelan
@user-pk7xp2bd1m
@user-pk7xp2bd1m Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Kali hiwot yasemalin enkkuwan aderesachu aderesen
@tigistdadi3953
@tigistdadi3953 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን !!!
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን
@mebrakehagos5342
@mebrakehagos5342 Жыл бұрын
AMEN
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘዓርብ
37:52
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 206 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
መልክአ ልደታ melka ledeta
14:26
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 18 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 63 М.
መልክአ መድኃኔ ዓለም
19:08
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 21 М.
መልክአ ማርያም ሳልሲት (ሶስተኛው የእመቤታችን መልክ)Melkea mariyam salsit
24:05
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 11 М.
ዓርብ የሚነበብ የሚጸለይ ሰይፈ ሥላሴ
15:33
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 389 М.
መልክአ ማርያም melka maryam
25:22
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 34 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН