''መክሬህ ነበር ፤ አልሰማህም!'' ኤታማዦር ሹሙ ለአለቃቸው

  Рет қаралды 179,645

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

9 ай бұрын

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Пікірлер: 312
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 9 ай бұрын
የኛ ሀገር ቦካሳ በአጭር ጊዜ ፈጣሪ ይገላግለን 🙏🙏🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 9 ай бұрын
ስጠብቅህ እንደነበር ስነግርህ ከልቤ ነው ተንታኔህ ዉስጤ ነዉ በርታልኝ ወንድሜ🙏
@buyebabby
@buyebabby 9 ай бұрын
ለካ ከቦካሳ ኮርጆ ነው ንጉስ እንደምሆን እናቴ ነገረችኝ ያለው የኛው ጉድ
@AG-wv8ph
@AG-wv8ph 9 ай бұрын
የእኛውም ቦካሳ አንድ ቀን አይቀርለትም፡ አሜን አሜን ያርግልን፤ እንዲህ አይነት ትንቢት ስላካፈልከን አንተም ተባረክ፤ ቃለ-ህይወት ያሰማልን።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 9 ай бұрын
የቦካሳ ታሪክ አብይ ተብዬዉ ላይ እንደሚደገም እርግጠኛ ነኝ💯✅
@kidumes7941
@kidumes7941 9 ай бұрын
Abetu meche yihon kenu?Nafekegn.Abetu Amlake hoy kenun Akiribew.Gragn Abiy Ahmed wd kilinto werwirilen.Afitinew Aftinew.
@remlaahmed654
@remlaahmed654 9 ай бұрын
Inshallah inshallah tolo yarglet
@frozzajainab2998
@frozzajainab2998 9 ай бұрын
አሜን. አሜን😮
@ertibanamare9024
@ertibanamare9024 9 ай бұрын
የንፁህ ደም እና የእናቶች እምባ ለኢትዮጵያም ይድረስ
@hagosWedikeshi
@hagosWedikeshi 9 ай бұрын
በጣም እንወድዋችዋላን ቀጥልበት ኢትዮ ፎረም ሞያ ጋዜጠኝነት ማለት እንደዚህ ነው ያየው ሽመልስ እና አበበ ባዩ አድናቂያችሁ ነኝ ኣከብርችዋሉ የኛ ጅግኖት
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 9 ай бұрын
የሚገርም ጋዜጠኛ፣ የሚገርም ትንታኔ፣የሚገርም ሚድያ። እንደ ሙዚቃ የሚደመጥ ድምፅ፣እባካችሁ ቀጥሉበት!!!!
@EbH767
@EbH767 9 ай бұрын
This makes me to say long live knowledge based journalism. Ethioforum keeps shining.
@yesakorchristfamilyservice6148
@yesakorchristfamilyservice6148 9 ай бұрын
መልእክቱ ግልፅ ነው ሁሌም የምታቀርባቸው የአፍሪካ መሪዎች የኛዎቹን መሪዎች ፍንትው አድርጎ ያሳያል ... ነጋቸው ናፈቀኝ❤🙏 እናመሰግናለን 'ያየሰው'
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 9 ай бұрын
አወ በጣም አርጎ ነው የናፈቀኝ!
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 9 ай бұрын
ያየስው ሽመልስ እኮ """ጎበዝ ነው""""❤❤
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 ай бұрын
ትክክል❤
@kshgsnmzkg6072
@kshgsnmzkg6072 5 ай бұрын
ጎበዝ ነው ክክክ ምጎሳ ነው
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 9 ай бұрын
Ethio forum + One million subscribers = Can't wait to see it.
@ahmedseid-fc4mu
@ahmedseid-fc4mu 9 ай бұрын
የምወደው 1ኛ ጋዜጠኛ ውስጤ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 9 ай бұрын
አቤት አቤት ትንታኔ የግላችሁ ነው በጣም ድንቅ ነው ። የአምባገነን መጨረሻው አያምርም ሌላው ችግር ደግሞ ትንንሺ አምባገነኖች ከአባቶቻቸው መማር አለመቻላቸው ነው ።
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 9 ай бұрын
በቅርብ ግዜ ይሄ ታሪክ በሀገራችን ይደገማል
@gashaMobile
@gashaMobile 9 ай бұрын
😅 ኣፕፕም
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf 9 ай бұрын
Exactly 😢
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 ай бұрын
ግድ ፡ ነው
@aboolilaugh6596
@aboolilaugh6596 9 ай бұрын
You’re an amazing story teller and educator. Keep up the excellent work.
@user-zf8wv1dv1r
@user-zf8wv1dv1r 9 ай бұрын
የዚህ ዝግጅት ጸሐፊ እና አቅራቢ ሁሌም እንደምሰጠው ትንሽ አስተያየት የአቀራረቡ የአረፍተ ነገሮች ደርዝ የጻፋቸውን የሚያቀርብበት አድማስን ተሰንጥቆ ለአድማጮች ጆሮ ተሰማሚ እና አሰረቅራቂ ድምጽ አምጡ ድገሙ ቢባል የት ይገኛል ድንቅ በዕውቀት የተገነባ ጋዜጠኛ!!
@AbaNati-wb3sr
@AbaNati-wb3sr 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያየህ ሰው
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ያየ ሰው በርታልን እኔ ያፍሪካን መሪዎች ከበፊቶቹ መሪ ያሪክ እስካሁን አይማሩም ያኑኑው ሲያረጉ ይታያሉ ግን እግዚአብሔር የጃቸውን ይሰጣቸዋል ላወጡት ህግ እነሱ አይገዙም ድሀ ህዝብ እያሉ ህዝቡን እያስራቡ እነሱ ብዙ ሚስት እቁባት ቤት በወርቅ እየሰሩ ቤት ህዝቡ ግን በድህነት እዛው አይ ብቻ እግዚአብሔር አፍሪከን አስባት
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 9 ай бұрын
በተደጋጋሚ ስለ ቦካሳ እንድትዘግብ በኮመንት ጠይቄ ነበር አይተኸው ይሁን ባላውቅም በመዘገቡ ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነው ልብ ላለው!! ቦካሳ እንደ ሠራው ክፉ ሥራ እንደውም የእጁን አላገኘም፡፡ እንደ ላቤሪያው ሣሙኤል ዶ ነበር እርሱና ኢዲያሚን ዳዳ የሚገባቸው!! ነገር ግን እግዚአብሔር ራርቶላቸው ነው ሁለቱም ታመው የሞቱት!! ጋዜጠኛ ያየህሰው ስለ አፍሪካ አምባገነን መሪዎች ለእኛም ትምህርት ይሆነን ዘንድ ስለምታቀርበው ዘገባ በጣም ልትመሰገን ይገባሃል፡፡ የ13 ዓመትን ታሪክ በ19 ደቂቃ ጨምቆ ማቅረብ ትልቅ ችሎታን ይጠይቃልና በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ በሚቀጥለው ደግሞ ስለ ዩጎዝላቪያው አምባገነን ስሎቮዳን ሚሎሶቪች እጠብቃለሁ!!
@user-li2bw2cz2h
@user-li2bw2cz2h 9 ай бұрын
በኛ ሀገር ተስፋ እቆርጥ እና እዲህ ያሉ እውነተኛ ታሪኮችን ካንተ ስሰማ መልሼ ተስፋ አረጋለው እናም የኛንም ፈጣሪ ያቅርብልን ኢሄን ነቀርሳ ከላያችን ላይ ይቀልልን
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 9 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ 🙏
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 9 ай бұрын
አፍሪካ ን እኔ እምመስላት በክብሪት ነው ምክንያቱም ሁሌም ከሆዳ የወጡት ልጆቿ ይቀጠቅጧታል ! ፅናቱን ይስጥሽ አፍሪካዬ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 9 ай бұрын
ሁሉም አምባገነኖች ተመሳሳይ ናቸው።መጀመርያ ስልጣን ላይ ሲወጡ የሚያሳዩት ባህሪ፣ ከዛም በአገዛዝ ዘመናቸው በመጨረሻም አወዳደቃቸው። የኛም ሰውዬ ሁለቱን ደረጃዎች ጨርሷል።የቀረው አወዳደቁ ነው።ያዬ እንደሁልግዜው ድንቅ አቀራረብ።ሁልግዜ አዲስ ነው የሚሆንብኝ።አክባሪህ ነኝ።
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay 9 ай бұрын
Bokasa = Abiy! Similar LIFE, similar END! Let's hope for Ethiopia! Thank you, EF.
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 ай бұрын
በስምአም ምርጥ ትንታኔ ቶሎ አለቀብኝ❤
@alazarmuntaz
@alazarmuntaz 9 ай бұрын
ትንሽ ስዘገይ ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር
@riseNOWshine
@riseNOWshine 9 ай бұрын
Great journalism. God bless you.
@tinadina6358
@tinadina6358 9 ай бұрын
አዳዴ ቃል አጣለው❤❤❤🙏
@user-kf2ys1ic5q
@user-kf2ys1ic5q 9 ай бұрын
ይከታሪክ አሁንባሀውአገራችን። ሳያመሳስለውአይቀርም
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 9 ай бұрын
WE LOVE YOU YAYESEW!!! SO SAD THAT ETHIOPIA HAS ONLY ONE OF YOUR KIND!!! EXTREMELY SAD!!!!!
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 9 ай бұрын
Same will be here with Abey ጋዜጠኛው ግን ትለያለህ! የእውቀት ምንጭ ነህ! ክበርልን 🙏🙏🙏
@user-yk6kx7ek9r
@user-yk6kx7ek9r 9 ай бұрын
Ene iko yenate zena susa honabign ❤❤❤
@Dolovia5427
@Dolovia5427 9 ай бұрын
አንድ ነገር ብቻ ልበል እድሜና ጤና ይስጥህ
@AmanAlxs-wd9ro
@AmanAlxs-wd9ro 9 ай бұрын
በራከቱ ይደርብን
@user-wi7fj3so2f
@user-wi7fj3so2f 9 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው !!
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 9 ай бұрын
Good job, brother journalists Have a nice blessed 🙌 everyone. God blessed all countries and Ethiopia.
@bekelemelkamu3563
@bekelemelkamu3563 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ያየሰዉ።አምስት አመት ሙሉ በኢትዮፎረም የዘገባችሁትን ዘገባ በመፅሐፍ መልክ አትማችሁ ለትዉልድ ቢተላለፍ ብዬ አስባለሁ እጅግም አስፈላጊ ነዉ።ምክንያቱም ዩቲዩብ የማይጠቀም ኢትዮጵያዊ እልፍ አእላፍ ነዉ።ኢትዮጵያ ዉስጥ ባታሳትሙ እንኳን ዉጭ ሀገርም ቢሆን ይታተም።በጉጉት እጠብቃለሁ።ተባረኩ ከእናንተ በላይ ስለ ኢትዮጵያ የዘገበ አለ ብዬ አላስብም የሚዛናዊነትና የእዉነት ጥግ ቃላቶች አይገልጿችሁም።
@astergebre7908
@astergebre7908 9 ай бұрын
የሚገመም አተናተን ነው ያዩ ከዚህ የምንማረው ብዙነው ተባረክልን
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 9 ай бұрын
😢😢 ጌታ ሆይ የአብይና ግብረ አበሮቹን እንዲህ አሳየን
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro 9 ай бұрын
ያየሰው ሰላም ሰላም!!!
@user-mj6cm7nk8f
@user-mj6cm7nk8f 20 күн бұрын
ሁሌም ዘገባዎችህ እጅግ እጅግ በጣም ይመቹኛል በርታ ወንድሜ!!!?
@melkamumengistu3997
@melkamumengistu3997 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ እንደዚህ ምክንያታዊ እና ወቅታዊ ሲሆን ደስ ይላል
@irob-ibs5988
@irob-ibs5988 9 ай бұрын
EthioForm, keep doing this good job guys. Narrate about Yahya Jammeh of Gambia and many more African dictators. Keep exposing African syndrome
@user-hc3yi2bu3u
@user-hc3yi2bu3u 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ዱንያ ማለት ይህች ናት እናመሰግናልን
@asnakegettu5699
@asnakegettu5699 9 ай бұрын
እና ይሄ ከ7ኛው ንጉስ ጋር ምን ያገናኘዋል😂 ዋው ምርጥ ነገር ነው ያሰማኸኝ🙏🙏🙏
@hailuijarakene7447
@hailuijarakene7447 9 ай бұрын
No words to thank you!!!
@absjggd1611
@absjggd1611 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚ ኣነት ዘገባ ቀጥልበት
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 9 ай бұрын
Waw excellent ትረካ. I hope this happens to isayas and dr Aby
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 9 ай бұрын
ዉነትነዉ በምሰራዉ ስራ ደስተኖችነን በርታ መረጂህ ትችትህ አይጠገም እናመሠግንሀለን
@makiabebe4211
@makiabebe4211 9 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ በርታ
@abderehimseid1226
@abderehimseid1226 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ቦካሣ ይማራል ብለህ ነው አይመስለኝም የንግስና ዘውዱን ካልጫነ ንቅንቅ አይልም። እናመሠግናለን!!!!
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 9 ай бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ሰዉዮ ሀብት ነዉ
@rahmanegn6173
@rahmanegn6173 9 ай бұрын
ኢንሻላ ሌሎች አምባ ገነኖችም የሱን እድል ያገኙታልየህዝብ አይደለም የ እንድ ሰው እንባ ከባድ ፍርድ አለው !
@temepac5649
@temepac5649 9 ай бұрын
Much Respect and Love for you Yaye🤙🤙🤙
@berhehagos8711
@berhehagos8711 8 ай бұрын
Thank you Ethio forum!
@rahelhagos8660
@rahelhagos8660 9 ай бұрын
One can run or hide for short time but never free of paint their due. I just pray it will be on my life time to see Abiy and his puppets in court. An incredible news
@truth9645
@truth9645 9 ай бұрын
Me too
@habeniyaa
@habeniyaa 9 ай бұрын
እንደ ሁሌው ምሥጋና ለኢትዮ ፎረሞች ! ቆፍረህ ቆፍረህ ድንቅ ታሪክ ነው ያገኘኸው ! ሁሉም ራሱንና አካባቢውን ያየው ዘንድ ይጠቅማል !
@Biniam8212
@Biniam8212 9 ай бұрын
የእኛም አንድ ቀን አይቀርለትም እግዚአብሔር አለ
@lmlm2549
@lmlm2549 9 ай бұрын
ዋዉዉ ድንቅ አቀራራብ እውነት ሁሉም ጋዜጠኛ እንደናንተ ቢሆን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የእኛ ሀገር አንባገነኖችም እጣ ፋንታቸው እሄው ነው የሚሆነው አይቀርም ፈጣሪ እንደሚያሳየን አንጠራጠርም ፍትህ ለጭቁኑ ህዝባችን
@assafa35
@assafa35 9 ай бұрын
Thank you for sharing 🥰
@mebratsium6875
@mebratsium6875 9 ай бұрын
Ke Esayas Afewerk gar BETAM Ymesaselal yesunm Edezi yasayen. AMEN🎉🎉🎉 Thanks Adnaqih nen
@GebrehiwotGidey
@GebrehiwotGidey 9 ай бұрын
Absolutely best say!!!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 9 ай бұрын
🙏💛❤️
@natizola2295
@natizola2295 9 ай бұрын
ስራህ ይባረክ ትልቅ ሰው
@dn22
@dn22 9 ай бұрын
The history of African leaders!!!! Very Amazing!!!! Thank you EF for your report.
@sarahabay8173
@sarahabay8173 9 ай бұрын
የቦካሳ ዕጣ ለአብይ ከህመድ ይስጦው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yonimazz6276
@yonimazz6276 9 ай бұрын
ተባረኩ መልካም አንደበትና እውነት። መቼ ይሆን የእኛን ጉደኛ ንጉስ ከቦካሳ ወንበር ላይ ወይዶ ይሄንን ትንታኔ በእኛው ለእኛው ደግመን የምንሰማው? መቼም እሩቅ አይደለ።
@hira_media
@hira_media 9 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም በጉጉት የሚጠበቅ ምርጥና እውነተኛ የማያጎበድድ የዜና ምንጭ። truth is here
@dalak787
@dalak787 9 ай бұрын
❇➿ፊልም ነው የሚመስለው ➿✴ያየስው ሽመልስ ና ኣበበ ባዩ🎉💯
@user-df8io2mb3k
@user-df8io2mb3k 9 ай бұрын
I always amused when I heard this tough journalist,Stay strong
@tesg7804
@tesg7804 9 ай бұрын
Thank you yayheswe always you presented amazing tangible history. I would like to appreciate which you are presented facts just be continued From Houston Texas Thursday .
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 9 ай бұрын
ምርጥ ትረካና ትምህርት ! እናመሰግናለን::
@harunseid7848
@harunseid7848 5 ай бұрын
What an excellent political analysis of corrupt African leaders and it is relatively reflecting the current self proclaimed Emperor of Ethiopia by prime minister Abiy Ahmed.
@lifelove1621
@lifelove1621 9 ай бұрын
የእኛው ጫጬት ከዚህ የሰማውን ነው ለካ መቶ ንጉሰ ነኝ የሚል 😂😂 በቃ ካልኮረጀ አይሆንለትም ? ቀጣይ የኩረጃ ቅሌቱን ጀባ በለን ......🙏
@kidumes7941
@kidumes7941 9 ай бұрын
Copy &Paste Gragn Abiy Ahmed
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 9 ай бұрын
በትክክል
@selamawitmegersa165
@selamawitmegersa165 9 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው
@user-zc3of8fl4j
@user-zc3of8fl4j 9 ай бұрын
The last Bokassa's life finally it will happen to Isaias Afewerki and later on to Abiy Ahmed. So Let's be Ready Eritrean and Ethiopians for the future progress.
@dadid9182
@dadid9182 9 ай бұрын
Yaye the King of Journalists 👍👍👍
@heyatyosef2792
@heyatyosef2792 9 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር✌
@atsion7214
@atsion7214 9 ай бұрын
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniamhabteslasie2359
@biniamhabteslasie2359 9 ай бұрын
Your kind you thanks
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 9 ай бұрын
Wow, what interesting story! Yagesaw, your narration is excellent. Thank you. ❤ What is with these dictators & wanting to be king? 🤔
@foziaosman9120
@foziaosman9120 9 ай бұрын
የኛው ቦካሳስ ተራ መች ይሆን?
@kidumes7941
@kidumes7941 9 ай бұрын
Soon
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 9 ай бұрын
ስላካፈልክን እናመስግናለን የማይጠገብ ድምፅና አገላለፅ ብርታልን! ብልህ ከልሌሎች በደረሰው ይማራል! የዋህ ከራሱ ሲደርስ ይማራል! ጅል በራሱም በሰውም አይማርም አወዳደቁን ያከፋዋል ልጅና ይልጅ ልጆቹን ሲያስወቅስ ይኖራል!
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 9 ай бұрын
ተወደህ ተመርጠህ የምትሰማ ድንቅ ጋዜጠኛ የሚገርም አቀራረብ እና እውቀት!! ብቸኛ ምርጫዬ ሆነሃል!! አስናቀ ብየሃለሁ!!
@bekumanemomissa129
@bekumanemomissa129 9 ай бұрын
It’s amazing history.
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 9 ай бұрын
That is justice ☝🏽🙏🏽
@betelhemadhanom6563
@betelhemadhanom6563 9 ай бұрын
እውነተኛ ጋዜጠኝነትን በኢትዮ ፎረም አየሁ❤
@markonbini9187
@markonbini9187 9 ай бұрын
❤❤❤🎉
@user-sf9ej9mj6w
@user-sf9ej9mj6w 9 ай бұрын
Nice u survived for good reason!!
@BezaGerema
@BezaGerema 9 ай бұрын
Selam le Tigray yehun 🙏🙏🙏🙏
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 9 ай бұрын
ሰላም በኢትዮጵያዊነት ለሚያምኑ ሁሉ ይሁንላችሁ!!!
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 9 ай бұрын
ትግራይ ምንድን ነው?
@b1b2f3b4k-df4sy
@b1b2f3b4k-df4sy 9 ай бұрын
በገዛ የሀገሩ ህዝብ ከባእድ ጠላቶቹ የተወረረ በአለም የመጀመርያ ህዝብ ነው። ፈጣሪ ቀኑ ደረሰና የጨፈጨፈው ጎረቤቱ በሰፈረው ቁና እየተሰፈረ ሲያይ በእኔ ይበቃል የበደለኝ አሁን ከሚጨፈጭፋቸው ሃይል አልሰለፍም ያለ ህዝብ የሚገኝባት ምድር ናት።
@aadfhd6114
@aadfhd6114 9 ай бұрын
​@@estifanosteshager8587ቲሽ ዶማ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 ай бұрын
​@@estifanosteshager8587አለማወቅ ሀጥያት አደለም😂ድንቁርና የው😏
@mggb9549
@mggb9549 9 ай бұрын
የበሻሻው ቦካሳ ጥሩ ትንታኔ እናመሰግናለን
@peaceisgood9639
@peaceisgood9639 3 ай бұрын
ይህች እናቴ ለንጉስነት "ጠነቆለችልኝ" ለካ የብዙዎች በሽታ ነች !!
@asterkassa9476
@asterkassa9476 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለሰጠኸን መረጃ በርታ ወንድሜ! እመነኝ ይዘገይ ይሆናል እንጂ አብይ አህመድም የዚህ ሰውዬ እጣ እንደሚደርሰው አልጠራጠርም! የሰው ደምና እንባ የትም ፈሶ አይቀርም ካለ መድሃኒአለም! 🙏🙏
@bamlaktesfayemolla-xk3xj
@bamlaktesfayemolla-xk3xj 9 ай бұрын
ድንቅ ንፅፅር
@DavidTeme-re4yb
@DavidTeme-re4yb 9 ай бұрын
Anbessa Great Respect Brother.
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 9 ай бұрын
This is what we see now in Ethiopia
@SolomonSahile-rd6nd
@SolomonSahile-rd6nd 9 ай бұрын
የሁሉም አፍሪካውያን መሪዎች ባህሪ ይህ ነው።
@mehariabera2771
@mehariabera2771 9 ай бұрын
1. Thank you EF for your very good presentation!!! 2. "Betam tiru lehonew akerarebachihu, EF enameseginalen"!!! 3. "Bita'emi tsibuk nizikone akeraribakum,EF nemesigin"!!!
@AK47321
@AK47321 9 ай бұрын
ውሰጤ የሆነ ቻናል ❤😍
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН