መካነ ቅዱሳን ጣቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም

  Рет қаралды 21,271

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

Subscribe and share / eotcmk

Пікірлер: 147
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
የኔ አባት የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም ላገራችን ድርስላት እናትቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርከታችሁ ይደርብኝ
@melkiemogesie1715
@melkiemogesie1715 4 жыл бұрын
የኛ ነገር አይናችን ስር ያለውን መድሐኒት ሸሽተን በነጮች ድስኩር ጨጓራችንን እንመልጣለን አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀን ወደቤትህ እንመጣ ዘንድ መምጣቱንም ስጠን
@melkiemogesie1715
@melkiemogesie1715 4 жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
ተዋሰኝ ተዋሰኝ ጊዮርጊስ (2)
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 4 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተቀደሰው ቦታህ እና ፀበልህ ያብቃን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱልን የነፍስ ምግብ እምንፈልግ ብዙዎች አለን እግዚአብሔር ይርዳን
@yordanos4362
@yordanos4362 4 жыл бұрын
እይ እኛ የማይረባ ነገር በሆን ፡እናያለን ይህን የመስለ የተቀሳሰ ስፍራ ሰቀርብ ግን አናይም ለነግሩ ውላያችን ላይ ያለው መጥፎ መንፈስ ይህን እንድናይ አይፍቅድለንም
@user-hz8qy9gv8b
@user-hz8qy9gv8b
ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል መላከ ዝማሬን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። ቅዱሰ የጎርጊሰ ይጠብቃችሁ ፣ እኛንብ በረድኤት፣ በበረከቱ ይጠብቀን ። እመቤታችን በረድሄትዋ አትለየን ። በፀሎታችሁ አሰቡኘ አፀደ ማሪያም ነኝ በጣም ልብን የሚነካ እና ደሰ ይሚል አካባቢ ነው እግዚአብሔር ይጠበቃቸሁ። አሜን (3)
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዚህ የተቀደሰ ቦታ አብቃኝ 😢😢😢😢🙏
@febenmitiku28
@febenmitiku28 3 жыл бұрын
ለደጅህ ድጋሜ አብቃኝ ያሳደከኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የገዳሙ በረከት ይደርብን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ይጠብቅልን አማላጅነቱ አይለየን አሜን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
ጊወርጊስ የልዳው ሰማዕት❤🙏🙏🙏🙏🙏
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከተዎ የድረሰን አሜን🙏
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
በንፁህ ልቡ እግዚአብሔር እሚያመልክ የት ነዉ ቢባል። ገጠር 👏ሀገሬን አስታወሱኝ አዳሜ ሚያዚያ ጊወርጊስ የአመቱ እኛም ጋ ይከበረራል እሱ ነዉ የመሰለኝ የእዉነት
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አቤቱ እኔን ሃፃተኛዋን ማረኝ ይቅር በለኝ ሰለናትሕ ሰለንፅሕት ንፁሐን ሰለቅድሰተ ቅዱሳን ሰለድንግል ማርያም ብለህ ማርኝ ሰለፃድቃን ሰለሰማእታት ለንሰሃምት አብቃኝ ማህበረ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቶቻችን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ይደርብን
@hannahtekle6762
@hannahtekle6762 3 жыл бұрын
Yekdus gergos bereket yderben abatachn bereketu ayleyen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 жыл бұрын
ተዋሽኝ ተዋሽኝ እመቤቴ እናቶች ፀሎት ይጠብቀን
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ በኦርቶዶክስ እምነቴ አጽናኝ!!!!
ዲማ ጊዮርጊስ ገዳም - Dima Giorgis | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
6:51
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Ye Alem Birhan
Рет қаралды 3,1 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 63 МЛН
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሁለት
26:48
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 81 М.
የቅዱስ ጊዮርጊስ ሳንጃው ደጋፊዎች ስለ ቡና
10:50
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 44 М.
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
masresham
Рет қаралды 863 М.