ምስር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል1 ቅብዓ ቅድስ የፈለቀበት ድንቅ ገዳም ምስር ምድር ደ/ገ ቅድስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን

  Рет қаралды 264,752

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

2 жыл бұрын

✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 574
@redu1364
@redu1364 2 жыл бұрын
በአለም ላይ እድለኛ ነኝ ብዬ የማመሰግንበት የመጀመሪያው እና ትልቁ ነገር ኦርቶዶክስ መሆኔ ነው ክብር ለመድኃኒዓለም 🙏🙏🙏
@heedaaleeasd374
@heedaaleeasd374 2 жыл бұрын
እውነትነው
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 жыл бұрын
AMÈNE EWENETE NEWE YE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE
@user-kq1cw2pc4m
@user-kq1cw2pc4m 2 жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@mahletkassahun6913
@mahletkassahun6913 2 жыл бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@tdtadesse547
@tdtadesse547 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስዬ እንደ ድሮ አባቶችና እናቶች እምነት ባይኖረንም መሪዮቻችን ክርስቲያን ባይሆንም አንተ በምልጃህ የድሮ እምነታችን መልስልን 😭😭😭😭😭የኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶች አንተ አዋርድልን ቅዱስ ጊዮርጊስ የአገራችን መመኪያ አለኝታ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigilemma2284
@tigilemma2284 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seblemasresha2930
@seblemasresha2930 2 жыл бұрын
amen emegerm agelalets new anjeteni arashw
@hshsu9866
@hshsu9866 Жыл бұрын
@sisayteku6191
@sisayteku6191 2 жыл бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@adeytube5297
@adeytube5297 2 жыл бұрын
አሜን. ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ
@user-uf4di9sg9j
@user-uf4di9sg9j 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት እረድኤት ፆለት ይድረሰን አሜን
@selamdebebe1597
@selamdebebe1597 2 жыл бұрын
የት ነው?
@menberegirma7222
@menberegirma7222 2 жыл бұрын
የልዳው ሰማእቱ፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡አባታችን፡ከነቤተሰቦቼ፡ጨርሰህ፡ፈውሰን፡ለዚህ፡ቅዱስ፡ደጅህ፡አብቃን
@engdagetg7794
@engdagetg7794 2 жыл бұрын
ኦ ፡ ፈጡነ ፡ ረድኤት ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ ቅረብ ፡ ለምህረት ፡ ወለተሳህሎ።
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃኝ ቅዱሱ ሰማዕት
@marthaseleshiwalelign7108
@marthaseleshiwalelign7108 2 жыл бұрын
ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ደጅህን እድረግጥ በፀሎትህ አሰበኝ
@nigusfentie8454
@nigusfentie8454 2 жыл бұрын
እምዬ ተዋሕዶ... ሁሌም አዲስ ሁሌ ሙሽራ ነሽ...እንኩዋን ደስስስ... ያላችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤እልልልልልልል....
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ጊዮርግስ በረከቱ ይደርብን አሜን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን
@askask6365
@askask6365 2 жыл бұрын
💒💒💒🤲🤲
@merawiadmasu7438
@merawiadmasu7438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው~±±±አሜን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላአለም ትኑር አቤት ደስስ ሲል ልቤ በሀሴት ተሞላች 💞💞💞💞💞
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 жыл бұрын
ተዋህዶ የዘላለም ቤቴ እግዚአብሔር ይመስገን ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@dgfxfx1468
@dgfxfx1468 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን ለጀጁ ያብቃን
@hjgh9390
@hjgh9390 2 жыл бұрын
በያላችሁበት የእግዚያአቤር ሰላም ከእናንተ ጋ ይሆን የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-wt7hb2rk1p
@user-wt7hb2rk1p 2 жыл бұрын
የቀድሞ አባቶቻችን የረዳ ቅዱስ ገወርጊስ አሁንም ካለብን ችግር ያውጣን
@fyuffudy4533
@fyuffudy4533 2 жыл бұрын
አቤት መታደል 🙌🇨🇬ከኢትዮጵያዊነቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን ሀገራችንን ጸሎታችሁ ይታደግልን
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ እኛንም ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ያብቃን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ግሩም ድቅስራነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥትነሽ የናትና አባቴ
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
የኔ አባት ለደጅሆ ያብቃኝ ከነቤተሰቤ
@wionshetmeliss3532
@wionshetmeliss3532 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህን የመሰለ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሰራ እንድናይ እንድንሰማ ላረጋቹ ወንድሞቻችን አመላካች ቸሩ መድሀንያለም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እኛም የሰማህቱ የቅድስ ጊዮርጊስ ደጁን ለመርገጥ ሰማህቱ ይፍቀድልን አገራችን ሰላም ያርግል ከህናትን ይጠብቅልን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት መባረክ ነው ኦርቶዷክስ መሆን 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ታለቅም ነገር አደረገ ደስም አለን❤ በርቱ ወንድሞቼ ❤🕊
@beiruttessema3652
@beiruttessema3652 2 жыл бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ችግራችንን በሽታን ያጥፋልን
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@Asdffvghbbhjj
@Asdffvghbbhjj 2 жыл бұрын
አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን ቃፅላ ማርያም ገና ብዙ ተዓምር ታሰማናለች
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏 ሰማዓታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ሁላችንንም ያብቃን 🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛ ኦርተዶክሶች እድለኞች ነን👏👏👏👏👏
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይሄን ቦታ እንድንረግጥ ይፍቀድልን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል መታደል ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ድንቅ
@kelemuategegn426
@kelemuategegn426 2 жыл бұрын
አሜንለደጁያብቃኝቦታውየትአካባቢነውወድሜ
@neguseneguse8335
@neguseneguse8335 2 жыл бұрын
ሠመአቱ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንና አገራችን ይትዮጲያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 жыл бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን እና ካለብን ብዙ ችግር ይገላግለን 💚💛❤🙏🙏🙏
@ageriketmawe9293
@ageriketmawe9293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችው ይደርብን ሀገራ ችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜንን
@marymikel565
@marymikel565 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ሠራ ኦርቶዶክስ ላደረገኝ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይውን
@yosapictures1002
@yosapictures1002 2 жыл бұрын
ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የኔ አባት ለደጅክ አብቃኝ
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰማእት ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ሰይጣን የዘጋብኝን መክሊቴን አንተ ክፈትልኝ በንስሀ ጎዳና ምራኝ
@orthodoxmezmur21t75
@orthodoxmezmur21t75 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 2 жыл бұрын
በእውነትም እድለኛ ነህ ሰማእቱ. ለደጅህ አብቃኝ በእለተ ቀንህ ዛሬ ህዳር ሀያ ሶስት ሁለት ሺ አስራ አራት ነው ሰማእቱ በማርያም እማፀንህ ሀለሁኝ ለደጅህ አብቃኝ አብቃን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
የእግዝአብሔር ይመሰገን የእግዝአብሔር ሰራ ደንቅ ግረም ነወ የቅዳሰ ገያውያረጊሰ ረደአት በረክት አምልጀነት ክህልችንም ግረ ይሆን
@beiruttessema3652
@beiruttessema3652 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይስጥልን ይህንን ስላሳወቃችሁን
@tadelemisgan3785
@tadelemisgan3785 2 жыл бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ የውስጥ ችግሬን አይተህ ለደጂህ አብቃኝ
@sarat.1578
@sarat.1578 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይመስገን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ ነው
@tatabirtukan4107
@tatabirtukan4107 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ የተዋህዶ ልጆች ከኦርዶቶስ በመወለዳችን መመረጥ መታደል ነው ሰመአቱ አባታችን ለሀገራችን ያብቃን ለደጁ ያብቃን የበረከት ስራም እንድሰራም የግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@nebatnebat5718
@nebatnebat5718 2 жыл бұрын
ተመስገን ወይ የጌት ትአምር በጣም እጹብ ድንቅ ነው ጌታየ ሆይ ከስደት አለም ወጥቸ ለደጅህ ያብቃኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ አሜን ♥♥♥አኔን ♥♥♥አሜን ♥♥♥
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 жыл бұрын
አሜን ያብቃሽ አሂቴ
@yalemyalemashy5852
@yalemyalemashy5852 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@molaworkyilma6850
@molaworkyilma6850 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን አሁንም አሁንም ምህረትህን አብዛልን ስምህ ይባረክ🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 жыл бұрын
ፈጣሪን እም ለም ነው ነገር በቤት በመቅደሱ በገዳሙ ቀሪው ዘመኔን አድርግልኝ ብዬ ነው
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ቅዲስ ጋዮርጋስ ሆይ ቤትህን ለመርገጦ በረከትህን ለመካፈል አብቃኝ
@ShagaShaga-kn4fr
@ShagaShaga-kn4fr 2 жыл бұрын
አሜን ፫በረከታችሁ አያለየን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 2 жыл бұрын
የእግዚያብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@Edom.media7
@Edom.media7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለሑላችንም ድረስልን
@fatumaabate9980
@fatumaabate9980 2 жыл бұрын
መደሀኒአለም አባቴ ይጠብቅልን ግን ውዶችየ ውስጡን ባትቀርጹ እላለሁ ለጠላት መመሪያ ይሆናቸዋል እኛን ለማጥፋት ለተነሱ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@blenblen7026
@blenblen7026 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ይመዳኒአልም ስራ እኛንም ይብርክቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን 🙏
@serawitalemayehu9497
@serawitalemayehu9497 2 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ። ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-qs4pr9en5d
@user-qs4pr9en5d 2 жыл бұрын
ዕፁብ ነው በእውነት ❤️❤️❤️❤️የአባቶቻችን ፀሎት ካለንበት ፈተና ያዉጣን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@reduredu2582
@reduredu2582 2 жыл бұрын
አሜን ቃለወት ያሠማልን ለደጁ ያብቃን
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 2 жыл бұрын
😭😭😭😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻amen amne amne KAlE hiwote yasemalne egezabhre yemsegne
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ከመጣባት መከራ አ ድናት ዝምታህ ይብቃ አንተ የሁሉ ፈጣሪ ነህና ኢትዮጵያ ማርልንንንንን
@kamsichinazam1535
@kamsichinazam1535 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመ ሰገነ ይሆን ሰማይቶ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስ
@meroneshetu6959
@meroneshetu6959 2 жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 🙏💒💒💒
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ምን ይስንሐል የታደለ ነው የሚሔደው ታድላችሑ ሔዳችሑ ፀበሉን መጠመቃችሑ ቅባቅዱሱን ማግኘታችሑ አቤት ፈጣሪየ ለኔም ምነው በሖነልኝ ፈጣሪየ እድሜ ጤናየን ስጠኝና ለመምጣት አብቃኝ ግን ቦታው የት አገር ውስጥ እንደሚገኝ የሚነግረኝ ስለማላቀው ፈጣሪ ይባረክ መሔድ ማየት እፈልጋለሑ
@yenefantatibebu5282
@yenefantatibebu5282 2 жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን።
@yenunigatu8249
@yenunigatu8249 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምን ቃል ይገልፀዋል
@talitali3761
@talitali3761 2 жыл бұрын
በእውነት እንደት ደስ እንደሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ብዙ ፈተናወችን አሳልፎኛል ለደጁ ያብቃኝ!!!
@gravitymobile4583
@gravitymobile4583 2 жыл бұрын
እኔንም ቤተሰቤንም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ እንድንረግጥ ያብቃን ሰማዕቱ ለደጅህ ለአውደ ምህረቱ አሁንም ያብቃን
@abebechzenebe4279
@abebechzenebe4279 Жыл бұрын
አሜንአሜነ አሜን በሰላም ለአገራችን ያብቃን ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@yomselam1455
@yomselam1455 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን እኛ የምንድንበት ብዙ አብያተክርስቲያናት ስለሰጠን🙏
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ✝
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 2 жыл бұрын
ወደጅህ አብቃኝ ቅዱስጊወርጊስ
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 2 жыл бұрын
Amen amen semihe yetmasgan yehune abatachen kala hiwot yasmalin
@ath5178
@ath5178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም እና ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያስማልን !! የፅላቱን አመጣጥን ማን እንዳመጣው በማን ዘመን ምንግስ እንደመጣ ሲይስረዱን በእውነት መፅሃፍ የሚይነቡ እንጅ ታሪክ የሚናገሩ አይመስልም ነበር እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከትዎ ይድረሰን::
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ተዋህዶ ሃይማኖት አድርገህ ስለፈጠርክኝ
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን በረከታችሁ ይደርብን ለደጂ ያብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አሜን
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ የሀገሬን ሰላም መልስልኝ።
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
ወይይይይ ተኣምራት እኔ እየሰማሁ ምሉእ ኣካላቴ ተቃጠልኩ ወይይይይይ ቅዱስ ግዮርጊስ ኣባቴ የልጅኔቴ ጠባቂየ
@genetmokonen981
@genetmokonen981 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Barakatun Yasadereben 💐🌾💞🌿🥀⛱💕❣❣🌾💐💞🌹🎎
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እፁብ ነው። እናንተ የረገጣችሁት ያያችሁትን እኛም እድንረግጥ እንድናይ የመድሐኒአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነቱ አይለየን።
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 жыл бұрын
በእውነት ታድላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ወገኖቼ
@tsiyonzarehun2240
@tsiyonzarehun2240 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን
@hanamessele9300
@hanamessele9300 2 жыл бұрын
ስማእቷ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛ ልጀህ ማርልኝ
@saraalme8808
@saraalme8808 2 жыл бұрын
ታድለህ ፀጋ ይብዛልህ በስልካቹሁ ልናግኛቹሁ እንችላለን
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያ ጠብቃት 💚💛❤💚💛❤💚💛💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 2 жыл бұрын
ሀገራችን በፈጣሪ የተባረከች ነች እኛ ነን ያልተጠቀምንበት አሁን የምህረት ወቅት በሀገራችን ነው እንጠቀም አዘጋጁ ተባረክ ሁሊም የምታቀርብልን አሪፍ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጆ ቦታውን ለመርገጥ አብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰለናትህ ብለህ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏
@genetasefagenetasefa339
@genetasefagenetasefa339 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ስራ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አባቶቻችን ይጠብቅልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
ውይ ተባረክ ፈጣሪ ምድርና ሠማይን ውሐና አዬርን ትልቁን ነገር የሚባለውን በነፃ ሠጥቶን ቅባቅዱስ በገንዘብ ለሚሸጡ ፈጣሪ ምህረት ይላክላቸው
@user-ur5wd7es7p
@user-ur5wd7es7p 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@zinshassefa4355
@zinshassefa4355 2 жыл бұрын
የሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሂወት ያሰማልን በዝቺአለም ለይእድለኛነኝብዬ እግዘብሔርን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ በመሆንብቻኮርሁ የአባታችን በረከትበሁላችንምለይይደርብን ለሀገራችን ሰላምያምጣልን🙏🙏🙏🌾🌾🌾🕊🕊🕊🤲🤲✝️✝️💚💚💚💒🕊⛪️⛪️💒
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ እምዬ
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተስቡችንም ልደጅ ያአብቃን አሜን አሜን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያብቃን
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።
1:02:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 146 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:30
Milaad K
Рет қаралды 24 МЛН
#catcomedy #funny cat #catvideos . #kucinglucubikinngakak
0:19
Kucinge Absurd
Рет қаралды 29 МЛН
Узнали своего хозяина
0:22
Up Your Brains
Рет қаралды 2,2 МЛН
Теперь нужен новый рюкзак
0:59
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
0:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН