No video

“መልካም ሰዎች ከመጥፋታቸው የተነሳ በባትሪ ተፈልገው ይሸለማሉ!” ቆይታ ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር/ Dagi Show SE 4 EP 5

  Рет қаралды 193,964

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Пікірлер: 646
@meditube5501
@meditube5501 2 жыл бұрын
የአይናችን ብሌን የኢስላም ጀግና የኡማው አባት አቡኪየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ረበና ይስጥህ
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@safiyaimam8222
@safiyaimam8222 2 жыл бұрын
amiiiiiiin
@fatiebullo4197
@fatiebullo4197 2 жыл бұрын
ጀግናችን 😍😍😍
@muhammadamin1185
@muhammadamin1185 2 жыл бұрын
Amiin amiin yarebi"
@abdilbar7750
@abdilbar7750 2 жыл бұрын
ኡስተዜ አለሀ ይጠብቅ
@ethiotubea4903
@ethiotubea4903 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ መምህር እንደሙስሊም መምህር ሰላም ቢሰብኩ ሀገር ሰላም በሆነች ነበር አሁንም የሀገር ሰላም በሙስሊም ብቻነው እየተጠበቀ ያለው
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
👌
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሰላም ናት። አራት አመት ሙሉ ስትቃጠል ፋትህ ጠየቀች እንጂ የሌላውን እምነት አላቃጠለችም፥ ይዬ ያልከው ቃል ለነ ጀበሉ እሱን የመሳሱሉ አስተማሪዎች እና የስልጤ ንገራቸው።
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@benjami4359 ቀጣፊ ቄሱ ሰክሮ ጠላ እየጠጣ ምን ቀን ከይር አውጥቶ ያቃል በእናተም ሀይማኖት መጠጣት አይፈቀድም ቀሱ ግን ለገብሬል ለማሪያም እያለ ድሀ ይበዝብዛል ጠላውን በጉኑ ይበላል ቄስ ማለት ሰካም ነው እስኪ ቄስ አይጠጣም በይ ቀጣፊ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 жыл бұрын
እነዛማ ፍለጠው ቁረጠው ነው ትምህርታቸው በበታችነት ስሜት ውስጥ ስለተዘፈቁ እኛን ካረበሹ ሰላም አያገኙም
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
@@user-en7kn7oz2k Sobduu
@samualabisalom683
@samualabisalom683 2 жыл бұрын
አቤት ስወዶት ሁሉም የእምነት አባቶች ከርሶ ቢማሩ
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f Жыл бұрын
ወገኔ ቢያንስ እንደ ሴትነትሽ ቀሚስኳ ልበሽ ይህ ባህላችን አይደለም በዛ ላይ አብሮሽ የቀረበው ኡስታዝ ነው ለሰው ክብር ይኑረን የሚል ላይክ ያድርግ…!
@johnappostel8433
@johnappostel8433 2 жыл бұрын
ሠላም ዳጊ ፕሮግራሞችሽ በጣም ነው የምወዳቸው እኔ ክርስትያን ነኝ አቡበከር እና አባታችን ሃጂ ሙፉቲን በጣም ነው የማከብራቸው እና እንደዚህ የሃይማኖት ሠዎችን ስትጋብዢ አለባበስሽን ለማየት ትሞክሪ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እንዳከበርሻቸው ይሠማቸዋል በተረፈ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
እውነት ነው👍
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
ትክክል
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
👍🌹
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 жыл бұрын
ትክክል የሁሉንም የሃይማኖት አባቶች ሲጋበዙ የግድነው አለባበስ ላይ ትኩረት መስጠት አለበት ጥሩ ሃሳብ ነው የተነሳው
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
አላህ ይዉደድሽ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
የሁሉም እምነት መምህሮች እዳተ ሰላም ሰባኪ በሆኑ
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 жыл бұрын
ሳህ
@tofikali9576
@tofikali9576 2 жыл бұрын
አብኪ ሁስታዜ ህዚች ምድር ላይ እንዳንተ የኔን ሒወት የቀየረልኝ ሰው የለም እንተ ስትናገር ስሰማክ ብዙ እውቀት ነው የማገኘው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
አሜን ይገባዎል
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@user-sy4sw5qz3y
@user-sy4sw5qz3y 2 жыл бұрын
አሚን አላሁ መ አሚን
@user-od7bc3fc2h
@user-od7bc3fc2h 2 жыл бұрын
እድሜህን ጠዊል ያረግልን አላህ
@thomasyohanneszerihun3741
@thomasyohanneszerihun3741 2 жыл бұрын
እውነት ማር የሆነ አንደብት ነው ያሎት እስታዚ ቡዙ ነው የምማረው ካንተ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ።
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
አሚን ሰው በሰውነቱ ማሠባችን ትልቅ ያደረሠናል ኢንሻአላህ ሁሉም ከፍትን ከልባችን ብናወጣ አገራችን የትበደረሠች
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 2 жыл бұрын
ተወዳጁ አህመዲን ጀበልን ጋብዢልን
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
የና ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ። እደራ በየቀኑ አንድ ሰው ሳትመክር ውለህ አትደር ሀገራችን እንዳንተ አይነት ስዎች ከምንጊዜው በላይ ያስፉልጔታል። ትውልዱ ምርጥ ይፈልጋል።
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i ስድብ የክርስቲያን መገለጫ አይደለም።
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 2 жыл бұрын
በትክክል
@josefjosef9575
@josefjosef9575 2 жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i ዝበይ አች ካፊር
@josefjosef9575
@josefjosef9575 2 жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i እእእ እኔ በትክክለኛ ሀይማኖቴ እምሩር እማምን ነኝ አች የስይጣንቁራጭ በስእል በጨት ማመንሽን እረሳሽ አች ነጃሳ ከየት አባሽ መተሽ ነው አሁንም ካፊር ነሽ እዛው ተወለደ ተስቀለበይ በስው ልጅ በተወለደ ው ስው እኮነው እምታምኔው አች ቆሻሻ ከየት አባሽ መተሽ ነው
@koriaplc
@koriaplc Жыл бұрын
🤔
@mametube4292
@mametube4292 2 жыл бұрын
ኡስታዜ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለይህ የአንተ አይነት አስተማሪ ስላለን አልሀምዱሊላህ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
እንቁ ኡስታዜ እንኳን ደህና መጣህ ስለ አየሁክ በጣም ደ ስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ሁሌም ከፍ በልልኝ
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
የንጉሱ ልጅ አስታማሪ ታሪክ ልቤን ነካው ደግሜም ሰማሁት ያ አሏህ ምን አይነት መልካም መምህር ነበሩ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አቡኪ ተሺሎህ ሰላየሁ ደስብሎኛል ሰላም ለሀገራችን✝️☪️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ce6cf2in8p
@user-ce6cf2in8p 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበክር እራስህን ጠብቅ እንወድሃለን
@smizekinge6928
@smizekinge6928 2 жыл бұрын
ለዘመኑ የምታስፈልግ የኢተዮ ስጦታ ኑርልን አቦኪ እንዳንተ ያሉትን በሙስሊምም በክርስትናም ያብዛልን
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
አሚን
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ብሌናችን ኡስታዝ አቡ በክር አላህ ይጠብቅህ አለባበስሽን አስተካክይ የእስልምና ሃይማኖት መምህራኖች ስጋብዙ ክብር ይኖራችሁ #ኢቪሲዋች
@asteratraga5635
@asteratraga5635 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን 💚💛❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ይላል
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ ሰው በሰውነቱ ህመሙ ቢሠማን የት በደረሠን ተባረኪ እህቴ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ቀጣፊ ውሸታሞች ክርስቲን ደህና የሚመስሉት እራሱ ሸረኛ ናቸው
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
@@aminamohammed3808 በነሡልብ አላህነው የሚያቀው አይባልም ልካምነትኮ የሙስሊም ባህሪነው ተው የኛዎቹ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@user-tg9dd5gh3e ሁል ጊዜ በጡሩ ንግግር መታለል የለብንም መንቃት አለብን ግልፅ ጠላታችን ናቸው አላህ በቁራአኑ ነግሮናል ዲናቸውን እስካልተከተል አይወዱንም
@sdgyxxff5916
@sdgyxxff5916 Жыл бұрын
@@aminamohammed3808 መጀመርያ አንች ተማሪ ይቀርሻል።
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 2 жыл бұрын
አቤት ደስ የሚል ውይይት ነው በእውነቱ ወንዱ እያየ ያደገውን ሲያደርግ ሚስቱን ሲመታ ያዩ ሴቶች ልጆች ደግሞ መመታቱ ልክ ምስል ዋት እያደገች ነው ስለወደደኝ ነው ብላ የምታምነው ስለዚህ መምህርም ጠያቂዋም ተባረኩ በጣም መንቃት ያስፈልገናል።
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
በእውነት ነው የምልሽ ዳጊ እስካሁን ካቀረብሽልን ፕሮግራሞች እንደዚህ ያስደመመኝ አላየሁም ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም ። ሞት እንኳን ጨክኖ ... ወስዶ ከሚያስቀረው፣ ምን አለ ደጋጉን... ዳግመኛ ቢፈጥረው። የሚለው ስንኝ የተበረከተው ለእንደ ነዚህ አይነት ታላላቅ ሠወ ች ነው።ዳጊ ይህን የመሠለ አሁን ላለንበት ችግር መፍትሔ አመ ላካች ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ከልብ ከልብ አመሠግናለሁ ።
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 2 жыл бұрын
የመልካም ነት መ ምህር ጌታ ይጠብቅ 🌷🌷🌷 ኡስታ ጀግና 🌷🌷🌷
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
አቡኪ አንተን ሳስብ ወላሂ እምባዬ ይመጣል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዜ
@hamuzy
@hamuzy 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ የሚያረካ ደስ የሚል ዝግጅት ነው እንደ ምግብ እንደ አየር እየሳብኩ ነው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ኡስታዝ አቡበከር ትምህርቱ በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጥክ
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 жыл бұрын
ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነው ምን አል ትላልቅ ሰዎችን እንኳን ብናከብር ና በስርአት ብንለብስ እግዞ እረ ምን አይነት ፈጣጣ ሰአት ደረስን በማሪያም
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 жыл бұрын
እኔም እያየሁ ነበር ግን ደግሞ ተሌላዉ ይሻላል ከጉልበት በላይ ከሚለብሱት የሷ ሙሉ ሰዉነቷን ሸፍናለች
@allhisone3171
@allhisone3171 2 жыл бұрын
እንዳታ የሉት የብዛልን ኡስታዜ እንወድካለን ❤❤❤❤ ራጅም እድሜ ከጤና
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
የኛ አይን ኑርልን
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው እናመሰግናለን ደጊ ኡስታዜ የለሰብኩትን ሀሰብ አስተህ አስገረመከኝ 😍
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበከር እወዳአለዉ ዉሌም ሚዲያላይ ሲያቀርቡ ደስ ይለኛል እሰማአለዉ ዉሉንም ባይዎን በተግባር አረገዋለዉ የተማርኩትንም ከአንተ ለጋዶኞም እነግራቸዋለዉ ሌላዉ እንዳልከዉ ዋናዉ {ተርቢያ አስተዳደግ አንተ በዚህ100/100አሳይታአል From Kuwait
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
❤️🌹🌹👍
@mesriedresmesriedres5195
@mesriedresmesriedres5195 2 жыл бұрын
እንደ አይናችን ፕሌን የምንሳሳለት ኡስታዛችን አላህ እድሜና አፊያ ይስጠው
@user-sc6hf1rq1f
@user-sc6hf1rq1f 2 жыл бұрын
አቡበክርን በጣም ነው የምወደው የማከብረው ግን ያሲን ኑሩን ብታቀርቡ ደግሞ👌
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
ኡስታዝዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@fetyaabdul1764
@fetyaabdul1764 2 жыл бұрын
ያረብ ለኡስታዞቻችን እድሜና ጤና ወፈቃቸዉ
@user-fn3oq9gv3x
@user-fn3oq9gv3x 2 жыл бұрын
ኡስታዜ እንኮን ደህና መጣህ ምርጥ ኡስታዝ ከትሁት አንደበት
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g 2 жыл бұрын
ያይናችን ብሌን እስታዝ አቡበክር ነፍ አመት ከጤናጋ ኑርልን ወላሂ ከዛ ምናምን አመት ሞባይል ያክስቴ ነበራት ያንተን እና የኡስታዝ ያሲን ኑሮን በሄርፎን አድርጌ በሆለቱም ጆሮየ ሳዳምጥ ነበር እምውለው ወላሂ የያሲን ኑሩን ለምኑን እቀበላችሀለሁ እሚለውን ቀን ውሎየን ነበር እማዳምጠው አንተኮ ጀግናችን ነህ ለሀቅ ብቻ የቆምክ የኢስላም ጀግና አፍያህን አላህ ጨርሶ ይመልስልህ
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
አቡበክር በጣም አሪፋ ትምርት ነው 😍
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ የሚናገሩትን በተግባር ከሚኖሩ ጥቂት መልካም ስብዕናዎች የመጀመሪያው ነህ ብል ማጋነን አይሆንም! አላህ ምኞትህ ሁሉ የሚሳካበት ጊዜ ቅርብ ያድርግልን።
@choosengeneration2470
@choosengeneration2470 2 жыл бұрын
This is food for the soul may god pour his wisdom over you more and more stay blessed we love you brother. Dagi this is great show thank you again .
@meronmuketar4021
@meronmuketar4021 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@engidutsegaye8356
@engidutsegaye8356 2 жыл бұрын
@@meronmuketar4021 wwws
@zenitmohammed5737
@zenitmohammed5737 2 жыл бұрын
ኡስጣዜ የኛ ኩራታችን እምንወድህ እምንሳሳልህ መሪያችን የአይናችን ብሌን አላህ ይጠብቅህ በቃ ኑርልንን
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ እቡኬ ውስታዜ ከልቤ ነው የምውድህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ክፉህን አያሰማን
@mohammednurhasson7072
@mohammednurhasson7072 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ለታስሩት ንፁሃን ስዎች
@evaphone9776
@evaphone9776 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ወላሂ የአይናችን ማረፍያ ነህ እረጅም እድሜ ላንተ ይሁን አላህ አፍያ ይስጥህ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 жыл бұрын
Ustaz, I appreciate your hard work for Ethiopian unity! Keep it up!!!
@marya.a3915
@marya.a3915 2 жыл бұрын
ልሳንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
🥳🥳🥳🥰🎉🎊🎉❤️❤️እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🥳🥳🥳🥰🎉🎊🎉💐💐❤️❤️ ይህንን ያለፈውን ታላቁን የረመዳን ወር ከተጠቀሙበት ፤ ዒባዳቸው ተቀባይነት ካገኘላቸው ፤ ዱዐቸው መቅቡል ከሆነላቸው ፤ ለቀጣዩም ረመዳን በሰላም ከሚደርሱት አላህ ያድርገን።
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
አሚን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡኪ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ አቦ
@summaiah1236
@summaiah1236 2 жыл бұрын
አላሀምዱልላ ሙስልም ስላደረከኝ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አንድ አማኝ ነኝ የምል ሰው ልክ እደዝህ ናው ስራቱ መሆን ያለበት
@feaaef5243
@feaaef5243 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እንዳንተ አይነት እውነተኛ ትፈልጋለች እድሜ ይስጥልን
@betenegash5079
@betenegash5079 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አሚሬ አሏህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ኡስታዜ ጀግናዬ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 2 жыл бұрын
ሀላ ወላ አህለን ወሣህለን ያ ኡዝታዘና.... ኩሉ ሠና ኢንቱ ቢል ኸይር
@user-rr9ow5fx8r
@user-rr9ow5fx8r 2 жыл бұрын
የላኢላ ሀኢለላህ ወንዲሜ የነብዩ ኡመቶች ሺአመትኑሩ
@srvneyo9011
@srvneyo9011 2 жыл бұрын
ይሰማንውን በልቦናችን ያጥልቅልን
@user-tx3fj2py8i
@user-tx3fj2py8i 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክክር ነው:: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@endrisali8376
@endrisali8376 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በድሩ ሁሴንን ምናለ ብትጋብዢልን
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@user-mb2zd8nj2z
@user-mb2zd8nj2z 2 жыл бұрын
እባካቹሁ ትላልቅ የምነት አባቶች ሚድያላይ ሥትጋብዙ አላባባሣቹሁ እደባህላችን ልበሥ አቡኬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ፨፨፨፨፨
@hamdalanuriya5831
@hamdalanuriya5831 2 жыл бұрын
ከኣለሕ በታች የሙስሊም ምኢማናን ብርሐን ብሌን የኘታማገች አለኝታ ጃግነው ኡስታዝ አቡኪ አለሕ ይጣብቅሕ ጤና አፍያ ከዘማድ አዝማድ ቤታሣብሕ አለሕ ይጣብቅሕ ራባና ኣቲና ፊዱኒያ ሓሣና ወፊል አኪራቱ ሓሣና ወቂና አዛባናር አለሑማ ኣሚንንንንንንን።
@HhHh-qe1co
@HhHh-qe1co 2 жыл бұрын
.ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ እድሜህን ያርዝምልን ያንተን አይነቱን ያብዛልን
@mensursrbaro3475
@mensursrbaro3475 2 жыл бұрын
ጀግና መቼም ጀግና ነው አቡኪ ሺ አመት ኑርልን እንዎድሀለን
@alemneshlenti5699
@alemneshlenti5699 2 жыл бұрын
ጀበሉንም ጋብዥልን ! አቡኪ አቡኪ
@zulfatololo1394
@zulfatololo1394 2 жыл бұрын
ustaz Abuke May Allah give you long life. 🙏 ♥️
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube Жыл бұрын
ኑርልን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቆት የኛ ጀግና
@mohammednurhasson7072
@mohammednurhasson7072 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች በግፍ ለታስሩት ፍትህ
@surayatube391
@surayatube391 2 жыл бұрын
Masha Allah ustaz 🌴💕🌙🌴
@amruahmed4462
@amruahmed4462 Жыл бұрын
Mashaalah lebe yalew kezehe memar yechelal . Gezak Allah ustaz. Thank you Dagge
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
የአላህ ጥበቃ አይለይህ ኡስታዜ ኡስታዛቺን ስላቀረባቺሁልን እናመሰግናለን
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ሴት ጋዜጠኞች ሙስሊም ወንዶችን ስትጋብዙ እለባበሳችሁን አስተካክሉ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኡስታዜ እድሜና ጤና ከሀያት ጋር አቡኪ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 жыл бұрын
አቡኬ የኔ ጀግና አላህ ረጂምይሥጥህ😍😍
@meskisahle4914
@meskisahle4914 2 жыл бұрын
Dagi you choose the best subject right now for our youth & our country. May Allahi help our country & our ppl.
@gdfh27
@gdfh27 2 жыл бұрын
ለማለው የእስልምና ታከታዮች በሙሉ እንከን ለ1443ኘው እድ አል አል ፍጥር በሰለም አደረሰቹ ፍትህ ለጎንደር ሙስልሞች
@sadaali3375
@sadaali3375 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ለተማረበት አላህ እዲሜህን ያርዝመው
@zemzemze2015
@zemzemze2015 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ🕋🤲
@zeharageletu6627
@zeharageletu6627 2 жыл бұрын
Long life Ustaz!!!!
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ሰወችን ያብዛልን
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
አንዳንድ ክርሥቲያነ ሤቶች እባካቹ የሀይማኖት አባት ወይም ወዶች ሥጋብዙ እባካቹ አለባበሥ አሥተካክሉ ሹሀዳ ሀራም ወላ በናተሥ መቸ ይፈቀዳል ያአላህ እግሮን አነባበረይውኮ ደሞ አይ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
አብሽሩ አሊሜቻችን አላህ ይሸፍናቸዋል ጀሚየ ሁሉንነገር ተከታትለን መች ሆነ እህቴ
@shabinaahmed7831
@shabinaahmed7831 2 жыл бұрын
As a muslim we don't have to expect everything we want from others,she's modest and polite enough!ኣሊሞቻችን ስለ ቀራቡ ሙሉ ለ ሙሉ እንድትሸፈፈን we don't have to expect from her,she's doing good as a host(May Allah guide her)let's not judge please!
@dinsefashamil9436
@dinsefashamil9436 2 жыл бұрын
esuas kafir nat esu man feqdolet new hajinebi muteberj lay eyafetxetxe yemiyaweraw yihe ye menhaju bilshunet new yemiyamelakitew (إخواني brother's group) si lesuwa titeh silesu awra dinachin lay yemitaseb silehone !!!!
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
ኤኮእሱሥቢሆን እስልምናሤትን ሀጂነብይየሆነችንለማየትክልክልነውአደልደ በሠዠመቀጠልአብሯትአድቤትውሥጥእደዚህተወጣጥራ እሱሸሪአ እሄን መከልከሉንእያወቀው ጥፋት ምንጉድነው አይይ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
@@user-by3vw9xm9c ባክሽ ምላሥሽን አታሥረዝሚ ቀረፃ ላይ እኮነው ያለው ነገረ መለቃቀም ትወዳላችሁ ተውሂድን እናቃለን እያላቸው እዴት ብቻቸውንናቸው ንገሪኝ ??ሲቀጥል አንች ስላልሽ ስላላልሽው አቡበክር አህመድ ክብሩ አይቀንስም ዛሬ ሚዲያ በዝቶ ሁሉም ተናጋሪ ቢሆን ያአቡኬን እጣቢ አይደርሱም ማንንም ያልደፈረውን መንግስት ደፍሮ ለዚህ አብቅቷል ታሪክ አለው ዛሬ ግን ዲግር አይጠይቅ ማስተር በሚዲያ እየወጡ ጣታቸውን እሱላይ ይቀስራሉ ዲንቄም ኡሰታዝ መቼ በይኝ አለሽ ትናት እሱነበር ኢስላምን ያሥፋፋው ተመቻችቶለት ዛሬማ ሁሉም ይቀደዳል አላህ ጋ ነው ጦርነታችሁ አንድን አሊም መዘለፍ ሲጀመር የማይመቻችሁን አለማየት አለቀ
@mihretkorma3139
@mihretkorma3139 2 жыл бұрын
የኛ አንደኛ ምርጡሁሌም ኑርልን
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 жыл бұрын
Nice discussion & Nice lecture
@seadasirgota7455
@seadasirgota7455 2 жыл бұрын
አላህ በመልካም ጤና ረጅም እድሜ ያኑርህ ኡስታዛችን
@awolnur6796
@awolnur6796 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቡኪ እንዳንተህ አይነቱን ያብዛልን
@feaaef5243
@feaaef5243 2 жыл бұрын
አነ አነ አብነት እውነተኛ አገር ወዳድ ለኡትዬጵያም ለዶክተር አብይም ሰላለህ ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን
@rimuty7696
@rimuty7696 2 жыл бұрын
ኡስታዜ የምወድክ እኮ በምክንያት ነው አሏህ አፊያክን ይስጥክ 😘😘
@user-od2pz8tu5s
@user-od2pz8tu5s Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ኡስታዜ ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜህ ላይ በረካ ያድርግልን ንግግርህ በጆሮ እየተንቆረቆረ ሲገባ ምነው ባላለቀ ያሰኛል ማሻአላህ ኢስላም ሰላም ነው
@shemseomer4497
@shemseomer4497 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@haydersaid1445
@haydersaid1445 2 жыл бұрын
ውስታዝ ኑርልኝ አራያችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
@foziyaadem5078
@foziyaadem5078 2 жыл бұрын
እረዢም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ኡስታዜ
@asterkebede5255
@asterkebede5255 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም አድምዬ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው 🙏❤
@user-gg8ef1ox4v
@user-gg8ef1ox4v 2 жыл бұрын
ሱሉአለሂወሰሊም በጣም ጠቀሚ አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነበር ደስ ሲል
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ እድሜ ና ጤና ይስጥህ💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹💚❤❤❤❤❤❤ምርጥ ወንድማችን
@teqwateqwa9165
@teqwateqwa9165 Жыл бұрын
Jesus is a prophet brother
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Жыл бұрын
_ጌታ አላህ ብቻ ነው እየሱስ ጌታ አይደለም አላህ ካለ አባት ከማሪያም የፈጠረው ፍጡር ነው_
@hayathayredin1718
@hayathayredin1718 2 жыл бұрын
በምክንያት እኮ ነው የምወድህ ኡስታዜ የኔ
@alaweyaseid3549
@alaweyaseid3549 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው አቡኬ
@emukiya822
@emukiya822 Жыл бұрын
መልካም ወንዶች ከሚሆን እርእሱ መልካም ሰወች ቢሆን መልካም ነበር ኡስታዝ መልሱ ምርጥ ነው ማሻ አላህ ምክንያቱም ስለሁለቱም ነው መልሱ ሴት ወንድም ጭምር ማሻ አላህ
@user-gb3bo4sq9e
@user-gb3bo4sq9e 2 жыл бұрын
የአይናችን ብሌን ኡስታዛችን አቡኪ አላህ አፊያና እድሜ ያስረዝምልን
@halimatube6731
@halimatube6731 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዛችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@makabhai9077
@makabhai9077 Жыл бұрын
በእውነት ውንዴም ጌታ አብዝቶ ይባሪህክ ተባረክ
@user-qc8be5bx3d
@user-qc8be5bx3d 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አቢኪ አላህ ረጅም እድሜና ጤና አብዙቶ ይስጥህ ያረብ የኡማው አባት ኡስታዜ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ረበና ካተጋ ይሁን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
ተወዳጁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበከር እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@mdet9828
@mdet9828 5 ай бұрын
አብኪ ኡሥታዛችን አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ይጠብቅህ የእኛእቁ
@zolfa1313
@zolfa1313 Жыл бұрын
ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጥህ
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 51 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН