No video

መንዝ ጓሳ የብርዱ ነገር መቼም አይረሳ....!!! ባለ ድንቅ ተፈጥሮ ጥብቅ ሰፍራ ።/ቱሪስት ዓይን/ /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 59,378

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 113
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ደብረ ብርሀን ዋሻ ትዝታይ😢😢😢 ወደ ስደት ያለፍኩብሽ😢
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын
ስላም የሀገር ልጆች ስላማችሁ ይብዛ በጣም ያምራል. ያስባችሁት ይሳካላችሁ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
ውቧ ሀገሬ❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
በቱሪስት ጉብኝት እዳታቆሙብን ኣብርሽየ ዳጊ ሉላችን❤
@batybletw2516
@batybletw2516 5 ай бұрын
የእውነት የትውልድ ሀገሬን መንዝ ጎአሳን ስላሳያችሁል ደስ ብሎኛል
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል
@seadahassen2672
@seadahassen2672 Жыл бұрын
ሲያምር እፍ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦታው ብርቅየ ነው ድንቅ ተፈጥሮ አላህ ሠላምን ያድላት ለሀገራችን
@lovemom9089
@lovemom9089 Жыл бұрын
ኢቤሶች ልትመሰገኑ ይገባል የክልሉ ሚዲያ ያላስተዋወቀን ቦታ እያሳወቃችሁን
@user-pp1ks6dg3g
@user-pp1ks6dg3g Жыл бұрын
ዉይ መንዝ የደጎች ሀገር በልጅነቴ ብዙ ትዉስታ አለብኝ በተለይ ለኛ ለኢፋቴዎች የሰላም ሀገር ሰሜን ሸዋ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
"እኛ ይፋቴዎች" ያለከው፣ ቤተሰቡ አንቺ ይፋቴ እያሉ ይጠሩኝ የነበረውን አስታወሰኝ።
@fekeryene213
@fekeryene213 Жыл бұрын
ያባቴ ሀገር ይፋት መንዝ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@fekeryene213 አባቴ ሐገሬ ይፋት "ራሳ" ነው ሲል እሰማው ነበር።
@FikirteBekele
@FikirteBekele Жыл бұрын
አብርሽ እና ዳጊ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ዋውውውው ያደኩበት አካባቢን ይመስላል ሲያምር😍❤👍🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ወይኔ ውቧ የትውልድ ሃገሬ ውበትሽ እኮ 💚💛❤🙏
@user-ko7sb9wj1q
@user-ko7sb9wj1q Жыл бұрын
ያገሬልጂ ደምሪኚ ነይ እንተዋወቅ
@endalamawaytegebalemu1508
@endalamawaytegebalemu1508 Жыл бұрын
ሎጂ መኖሩ በጣም ሀሪፍ ነገር ነው ደስ ይላል
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
ደብረሲና የሀገሬ መሄጃ ምሳ እምበላበት ሀገር
@lovemom9089
@lovemom9089 Жыл бұрын
ትክል ምሳ በልተን ቆላችን ገዝተን በረጅሙ አውቶብሳችን ሽር ብትን
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
@@lovemom9089 አወ ቆሎማ በግድ ቅመሽ እሚሉትስ የሀገሬ ሠዉ ደጉ ገራገሩ
@toybaseid2845
@toybaseid2845 Жыл бұрын
አው እኛም ነን ቆሎዋ ናፍቃኛለች
@user-bi8td6ty4n
@user-bi8td6ty4n Жыл бұрын
​@@lovemom9089ምግባቸው አይጠምም ቆሎነውእይ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
@@user-bi8td6ty4n በጣም ውሀ ምኑ ይበላል ግን ቀይወጥ እና ቅቅል በልቻለሁ በጣም ሀሪፍ ነው
@cfcf3191
@cfcf3191 Жыл бұрын
እንኳንም መንዜ ሆንኩ ደስ ሲልኮ
@itsmer6605
@itsmer6605 Жыл бұрын
Haageru betam bezu yekerewal aladegem. Zeem belachu bebado kemefoker teredadetachu akababeyachun keyerut. Amhara kilel betam wedee huwala kertewal. Ebakachu betechale akem torenet yelelabaten akababi mekeyer yasefelegal
@cfcf3191
@cfcf3191 Жыл бұрын
@@itsmer6605 ሀሀሀሀሀሀ አይደል የቀና ብዙ ያዎራል እሺ ካዛስ
@user-bx4cj9jy2v
@user-bx4cj9jy2v Жыл бұрын
ቦረና ደቡብወሎ ወግዴ ብቅበሉ አሪፍ በጣምድቅቦታወችአሉ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
ደቡብ ወሎ አባሰል ልክ እደዝህ ነዉ ያደኩበት ዉዱ አገሬ አባሰል ጦስኝ አስቱ ማርና ወተቱ
@toybayoutube1611
@toybayoutube1611 Жыл бұрын
weGdi heGerachin
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሰላም እርጎ አገራችንን ማየት ያብቃን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ትውልድ ሀገሬ ሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ የኔ ውዶች
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j 8 ай бұрын
ያምራል እናመሰግናለን 💚💛❤!
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 9 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሲያምር ይሄ ሀገር ብሄድ ደስ ይለኝ ነበር
@muna8385
@muna8385 Жыл бұрын
ወይ የደብረሲና ቆሎ ናፈቀኝ
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
ወይኔለገሬ ይችንየመሠለችአገር እያለችን በማንም ችጋራም ፖለቲከኛ ከመሥራትይልቅነገር ሲጎነጉኑእየዋለሉ ድሀአርገዉንቀሩ እኛም በበረሀ እንቃጠላለን
@hani5927
@hani5927 Жыл бұрын
ውቧ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ይጠብሽ ቦረቁ ደስስትሉ 🥰🥰🥰🥰
@engdaswe9313
@engdaswe9313 Жыл бұрын
wubitwa yadekubishi sifira fetari mahiberesebunina sifrawun yitebik😍😍😍😍😍😍😍
@abebaabeba5846
@abebaabeba5846 Жыл бұрын
እረ ተመሰገን ቅዳሜዎች ምሰጋና ይገባችሀል የተረሳን ጋሳ በማሰታወሳች በረቱ በነካ እጃችሁ ወረዲ በሉ አመጸኛ ዋሻ የሚባ ዲንቅ ቦታ ጎብዠልን ቅዳሜወች
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
መልካም ጉዞ 🚶🏼🚶🏼‍♂️ 👍በሰላም ይመልሳቹ 🙌 💙💥በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💥💙🏝💥🏝
@selamselina1321
@selamselina1321 Жыл бұрын
መንዝ ወደአርባዃራ መዳኒአለም መንዝ ጓሳ አቡነጨጌ ዮሀንስ አፅመ መቃብራቸው ያለበት አካባቢ በጣም በጣም ብርዳማ የቂቤ ቦታ ነው እመጓ የሚለው መፅሀፍ በደንብ ገልፆታል
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
እምዬ ሐገሬ 🎉🎉🎉 እወድሻለሁ
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b Жыл бұрын
ውይትዝታ የድብረሰና ቆሎ ሸንኮራ
@joamman8257
@joamman8257 11 ай бұрын
ስረአትየለምእዴ.ብላችሁብላችሁአገሬሄዳችሁ❤❤
@haymanotgashawu
@haymanotgashawu Жыл бұрын
የትዉልድ ቦታዬ መንዝ ገባችሁ ብዙ ሰዉ መንዝን አያዉቅም አይታወቅ መንገዱ አስቸጋሪ ነዉ ለዛ ይመስለኛል
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
እኔ መንዝ የሚመስለኝ ደብረ ብረሀንን ጨርሰን ዴብረሲና ሳደርስ ነበር አሁን ዴብረሲናን አልፈው ሄዱ ድብልቅልቅ አለብኝ ግን ሲያምር አገሩ
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
ማማየ ባገኝሽስ ፐሊስ የመዝ ልጅ ከሆሽ እምጠይቅሽ ስላለኝ ናው ፍቃደኛ ከሆሽ ቁጥር ልስጥሽ እና አናግራኝ
@cfcf3191
@cfcf3191 Жыл бұрын
@@HFTube-lf4ht ማር እኔም መንዝ ነኝ
@haymanotgashawu
@haymanotgashawu Жыл бұрын
@@HFTube-lf4ht ok
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Жыл бұрын
መንዝ የሚባለው አገር ሙስሊም ሰው የሄደበትን መንገድ ፀበል ይረጩታል በጣም አክራሪዎች ሙስሊም ጠል ናቸው
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
1•6K veiwe 74like ኧረ ሸምነው ለምን ላይክ አገጬቸውም
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x Жыл бұрын
ውይ ደብረሲና ጭሳጭስ ፍራፍሬ ቆሎ ሳልገዛ አላልፍም ነበር ቆሎ ከ 20 ብር ወደ 50 ብር ገብቷል ውይ ውድነት
@rhema642
@rhema642 Жыл бұрын
ዉይ ደብረሲና ስመላለስ የምገዛዉን ቆሎ አረሳዉም ክክክ🌹🌹🌹
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ዳጊና አብርሽ ናችሁ ለኬ ሉላ እሁድ ኮብልላለች😅😅😅
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
የሆኑ አጫጭር ሙዞች ይመጣል ነበር ሽታውና ጣእሙ God
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Жыл бұрын
balekolowa betam konjo nat
@tebibusol
@tebibusol Жыл бұрын
በየት በኵል ፕሮግራሙን እንከታተል ጆሮ የሚደነቁር ሙዚቃ እደረጋችሁ።
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ደብረስና ቆሎ ምሳ መብሊያዬ
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
በየት በኩል ነው ደብረ ሲና
@saramohammad969
@saramohammad969 Жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ናፍቆ ኝል
@ermiastassew8300
@ermiastassew8300 Жыл бұрын
yanhulu kolo afsa merikalachu tip enkuwan atisetuwatm?
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
የዛሬ ሁለት አመት 20 ብር አሁን 50 ብር አጃኢብ ነዉ
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden Жыл бұрын
ደብረሲና ነን ስትሉ አጥወለወለኝ ሊያሥመለልሰኝኮ😂😂😂😂
@tigetsegay9464
@tigetsegay9464 Жыл бұрын
Lemen?
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden Жыл бұрын
@@tigetsegay9464 ያመኛል መኪናላይ ክክክክ
@HG-yi3uq
@HG-yi3uq Жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ ምንም አይሰማም there is some kind of music 😉 ብታሰተካክሉት ከማቅረባችሁ በፊት more interesting ይሆን ነበር
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
ብርዱን ተውት ፫ ቀን አድሪያለሁ ቤተሰብ ጥየቃ
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
ሳምርበአላህ ግን እ ቆሎ 25 ነበረ አሁን እጥፍ ኑር ይቀንስልን
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
ጣምባበር ዋሻን አየሁኝ ውውውውውድድድድድ
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Жыл бұрын
The background music is not suitable.
@user-ns7bt7se2l
@user-ns7bt7se2l 9 ай бұрын
Tewelge kebet tebke yadekubet sefere
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
በጆክ 10 ብር ነበርኮ ከ3 አመት በፊት😲
@meaadotb2074
@meaadotb2074 Жыл бұрын
ውይይይ ደብረሲና 11 ጊዜ ተመላልሸበታለሁ ወይ ነጋዴ አይደለሁ ክክክክ አሁን ስደት ላይ ቁጭ ብያለሁ ኢንሻ አላህ ሲመለስበት ደሞ 12 ጊዜ ይሞላል አቤት ቆሎ ደግሞ ሲጣፍጥ ክክ ጆኩ 15 ብር እንዳለ አውቅ ነበር ከዛ 25 እንደነበርም ገዝቸ ነበር ከ5 አመት ቡሀላ 50 ብር ገባ ጉድ ነው
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
ቆሎ ላኩልኝ ውለታችሁን እከፍላለሁ ቅምሻ ብለው እፍስ አድርገው የሚሰጡት ቆሎ በፊቴ ይመላለሳል ጥሬ ከመውደዴ የተነሳ ሲፈስ እሳሳለሁ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ወይኔ ሲምር
@samisami400
@samisami400 Жыл бұрын
ፀዲ እርጉዝ ነሽ እንዴ ግን ይቅርታ በደንብ ስለማይሽ ነው ።
@batybletw2516
@batybletw2516 5 ай бұрын
ለምን ድምፅ የለውም
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Жыл бұрын
ዴስ ሲል
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara Жыл бұрын
አይ ኢቶጲያ ከሁለት አመት በፊት 10አሁን 50😳😳😳😳😁😁😁😁😁
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
እረኔ. 5. ብርገዝቸነበርጉድነው
@haileabhabtemariam4393
@haileabhabtemariam4393 Жыл бұрын
ዳጊ የት ጠፍተህ ነው።🇨🇦🇨🇦🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ሬስቶራንትከፍቶነው፡ሊያውምቦሌ
@mekdestube353
@mekdestube353 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ደብረሲና ደርሳችሁ ሸዋሮቢትንም በነካ እጃችሁ አየት አድርጓት
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ግንኮ የዋህ ናቸዉ በነፃ ቆሎ ያሳፍሳሉ ቅመሱ እያሉ አይሳስሙ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Жыл бұрын
ዳጊዬ ውፍረትዋን አስብባት
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ያድኩብሽ ስፍር ደ. ሲ ና
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
ወይ ብርድ ካናዳ ብቅ በሉ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
ካናዳ 😂😂😂
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
Tutu... በያለበት ማሞቂያ ያለበትን ሀገር ከመንዝ ጋር ማወዳደር ምን ይባላል? ኤጭ
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
ድሮ be 25ብርር ነበር ሆይ gize
@meazaamenu2200
@meazaamenu2200 Жыл бұрын
Kkkkkkk Mndnew yemttetut besak gedelachwgn
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
አምሳ ብር የሀያው ብር ቆሎ
@user-zz4ee7pq1d
@user-zz4ee7pq1d Жыл бұрын
አንቺ የይፋት ሰዉ አይደለሽም ቆሎ አዘግኚኝ ሲሉ ያልቅብኛል አላለችም ስግብግብ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ለንግድ እንጂ ለበጎ አድራጎት አይደለም እኮ መንገድ ላይ የምትንከራተተው?
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v Жыл бұрын
እና ጨረሳ ትስጣቸው ደፍር በዚህ በብርድ የምትከራተተው ትርፍ አገኛለሁ ብላ እጅ ለነሡ ለመስጠት እኮ አደለም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@user-ku3wp6db2v ከአባባሏ እንደተረዳሁት እኔ ከሰጠኋችሁ በብዛት ስለሆነ የምሰጣችሁ ሊያልቅብኝ ይችላል እና እናንተ በቂውን ያህል ዘግናችሁ ውሰዱ ማለቷ ይመስለኛል።
@zemanayaynalem7035
@zemanayaynalem7035 Жыл бұрын
ሾርኔዋ ከባድ ነዉ ቆሎ ሻጫ ።ለቁመት አላላለችም 😂😂
@marykam
@marykam Жыл бұрын
ABRESH IS NOT SHAPPY WITHOUT LULA
@mylovetube6306
@mylovetube6306 Жыл бұрын
😂😁🤗😍😍
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
አረ ቀጣ ሰላድንጋይ ፃድቃኔ ማርያም ሂዱ
@user-bi8td6ty4n
@user-bi8td6ty4n Жыл бұрын
ሰውቸም ቆንጃነቸው
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Жыл бұрын
dagia😂😂😂
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara Жыл бұрын
ዳኔ ቂጡን በርዶት ነው😥😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😜😜😜
@lovemom9089
@lovemom9089 Жыл бұрын
ይች ቦታ እዴት እደምወዳት
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 11 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 6 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН