መንፈሳዊ ዕድገት | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 19,567

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

7 күн бұрын

መንፈሳዊ ዕድገት | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | Halwot Emmanuel United Church | #2024

Пікірлер: 50
@abenezerayalkebet3408
@abenezerayalkebet3408 5 күн бұрын
አቤት ፀጋ! አቤት የጥበብ ቃል! አቤት ምገስ! እኔ ብዙ ተማርኩ:: ጌታን እጅግ ስላንተ ህይወት አመሰግናለው!!!
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 2 күн бұрын
ይህ ነው እንግዲ ጥርት ያለ ወንጌል። ውድ ወንድማችን ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ በዘመንህ ሁሉ ወንጌልን ኖረህ ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 2 күн бұрын
እራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ ባንተ በመማሬ ዘመንንህ ይለምልም የትውልድ አባት እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤
@tsegayeabatkunofficial8769
@tsegayeabatkunofficial8769 4 күн бұрын
ያነበቡትን ሳይሆን የኖሩትን መናገር እንዴት ደስ ይላል ፣ ጌታችን ኢየሱስ ይባራክ የጸገው ባላቤት አብዝተው ይባርኮት
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku 5 күн бұрын
አባቴ የጌታን ስረ ለትዉልድ እንደወሩ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና የጨምሪሎት
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 күн бұрын
አባት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@misganawthomas5414
@misganawthomas5414 6 сағат бұрын
ተባረክ ተስፉ አባቴ !! ዝምታህ ፣ እርጋታህ ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላት አሰዳደር ሁሉ ማደግህን ይናገራል። ከክርስቶስ በታች በብዙ መልካም ነገርህ ፈለግህን እከተላለሁ። ጸጋ ይብዛልህ!! በዚህ በእኔ ዘመን አንተን ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይክበር። እግዚአብሔር በሰጠኝ ፍቅር እወድሃለው።❤❤❤
@tasewmolla7595
@tasewmolla7595 5 күн бұрын
Praise the Lord!! All glory to Heavenly Father. I love you Jesus Christ. Amen and Amen. Hallelujah !!!
@AyalewAbera-m6f
@AyalewAbera-m6f 15 сағат бұрын
አባቴ ተባረክልኝ እግ/ር ጸጋዉን ያብዛልክ
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf Күн бұрын
በእውነት በጣም ነው የምድዎት ጌታ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ፀጋ ይብዛሎት !!
@mesfinberek7874
@mesfinberek7874 Күн бұрын
Praise to you Lord Jesus. God bless you Pastor.
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Күн бұрын
Geta yibarkih wondme pastor tesfaye🎉🎉🎉
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 4 күн бұрын
አሜን ተባረኩ ያባቶች ምክርና ተግሳፅ ያብዛልን
@user-ef2st6jh4c
@user-ef2st6jh4c 3 күн бұрын
እኔነት የሌለብት አገላለፀ ፓሰተረ ትሰፋዬ ዘመነሆትን ጌታ ኢየሱስ ይባረከ❤❤❤
@zewdiea
@zewdiea 3 күн бұрын
ለጌታ ከተሰጠ ሕይወት የሚካፈል ፀጋ ነው፤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 күн бұрын
Amennn.geta yibarek pasterye abate tsega yibzalot dess yemil mikir
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 күн бұрын
❤❤❤አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የእኔ አባት ፓስተር ተስፍዬ ጋቢሶ ተባረክልኝ ለምልምልኝ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤
@ermyastsegaye
@ermyastsegaye Күн бұрын
አሜን..! አሳዳጊ አባት አለን🙏❤
@gezahegnrobale1773
@gezahegnrobale1773 Күн бұрын
ልቅም ብጥር ብሎ በቃሉና በመንፈሱ ታንፆ ማደግ ለትውልዱ የህይወት ስንቅ እንድኖረን ያደርገናል ህይወቱ አይገርምም? ያደረገው ጌታ እኮ ነው።
@wodehord7063
@wodehord7063 5 күн бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@mekame2023
@mekame2023 2 күн бұрын
ጌታ ዘመኖትን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርከዉ
@yotu.kefiyalew-Mengesha
@yotu.kefiyalew-Mengesha 5 күн бұрын
ተባረክልኝ አባተ❤
@melabemare
@melabemare Күн бұрын
"የመኖር ዋስትና እስኪጠናቀቁ ማደግ ያስፈልጋል" ተባረክ ፖስተር
@SaraSaraa-ic6di
@SaraSaraa-ic6di 2 күн бұрын
አሜን
@user-qn7ou9uj5w
@user-qn7ou9uj5w 5 күн бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን
@sebsibeermiassebsibeermias
@sebsibeermiassebsibeermias 5 күн бұрын
Pastor God bless ❤ we love you ❤
@habteg.hawariat7980
@habteg.hawariat7980 2 күн бұрын
Amen
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 4 күн бұрын
gash(Pastor)Tesfaye geta yebarkut tebareku❤❤
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat Күн бұрын
Stay blessed 😇 ❤
@MisrakAdugna-lt5kn
@MisrakAdugna-lt5kn Күн бұрын
My god gives you grease!
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 4 күн бұрын
Amen amen tebarakulena❤❤❤❤❤❤
@AddiseAberatade
@AddiseAberatade 4 күн бұрын
አቤት ክርስቶስን በእሪሶ ሕይወት ስያይ ❤❤❤🎉
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 5 күн бұрын
GOD BLESS YOU❤️ 🙌❤️🌿♥️🌿
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 4 күн бұрын
Yemegerme temherte geta yebarkhe gash tesfaye
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 5 күн бұрын
pastor geta zemenihin yibarkkk
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 4 күн бұрын
Ewnet newe Astedadege wesagn newe. Ser mesedede yehunlen.
@mesayalemayehu3762
@mesayalemayehu3762 4 күн бұрын
አሜን አሜን🙌🙌
@almazane2645
@almazane2645 4 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 4 күн бұрын
ዘመንህ ይለምልም🙏
@7777382
@7777382 5 күн бұрын
ቤት ያስፈልጋል እውነት ይሁሉም ነኝ የሚል መንግድ ላይ ማንን ያገለግላል? እንዴት ያድጋል፡ በማንስ ይታረማል?
@haileabaraya564
@haileabaraya564 5 күн бұрын
ደስ ሲል መልክቱ
@davidtume
@davidtume 2 күн бұрын
እውነት ለመናገር በዚህ ዘመን ከብዙ ከቸርቾች መድረክ የጠፈ ትምህርት ይሄ ነው ደግሞም በዋነኛነት የሚያስፈልገን ትምህርት ይሄ ነው ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ፓስተር ተስፋዬ እንኳን አስተምረህ አይደለም የአንተ ህይወትም ትምህርት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 5 күн бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ❤
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wp1pj8ms6b
@user-wp1pj8ms6b 11 сағат бұрын
𝚊𝚖𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚗❤❤❤❤❤
@HirutTegegn
@HirutTegegn 2 күн бұрын
ፓሰተር ከዝማሬ ውጭም 2:01 ድምፅህ ነጎደጎድ ነው ይገርማል
@EliasDegefe
@EliasDegefe 5 күн бұрын
Yet nw address askemtulin
@hangma8983
@hangma8983 5 күн бұрын
ቦሌ ወሎ ሰፈር ሀለዎት አማኖኤል ቤተክርስቲያን
@welelaweldemichael8747
@welelaweldemichael8747 4 күн бұрын
Amen
@messelefanta
@messelefanta 4 күн бұрын
Amen
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 60 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
PastorTesfaye Gabiso የእግዚአብሄርን ድምፅ መስማት
1:00:58
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 54 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,2 МЛН
Turar | Zhaman unayd | 2024
3:29
TURAR YDYRYS
Рет қаралды 56 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 6 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 9 МЛН