መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር

  Рет қаралды 77,481

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

2 жыл бұрын

የክርስትና ሕይወት የድል ሕይወት ነው። ነገር ግን ድል የሚመጣው ከውጊያና ከፍልሚያ በኋላ መሆኑ አሌ የማይባል ሐቅ ነው። ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በመስቀል ሞቱ ተጋድሎ፣ በትንሳኤው ባስመዘገበው ድል ከጨለማው ሥልጣን ድነን፣ ክፉ ከሆነው ከአሁኑ ዓለም አምልጠን የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል። ይህን ታላቅ መዳን ለማግኘት እሱ ተዋጋልን እንጂ እኛ አልተዋጋንም። ነገር ግን ይህንን የሕይወት ርስት ለማስጠበቅ እንድንዋጋ ጥሪ ቀርቦልናል። ውጊያ የትርፍ ጊዜ መዝናኛ አይደለም። የሞት የሽረት፣ የሕልውናና የነፃነት ጉዳይ ነው። "መጋደል" ማለት፣ ለመግደልም ሆነ ለመሞት ጨክኖ መነሳት ማለት ነው። በእኛና በዲያቢሎስ መካከል ሊታረቅ የማይችል ቅዱስ ጠላትነት አለ። እሱ እኛን ከዚህ ሕያው፣ የማይጠፋ፣ ዕድፈት የሌለበት፣ ዘላለማዊ ርስት ሊለየን የማይምሰው ጉድጓድ፣ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ምክሩን ከንቱ ለማድረግ እኛም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዣችን የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ እየተቀበልን ልንዘጋጅ፣ ልንታጠቅ ይገባናል።
ይህ መልዕክት ኤፌ. 6፥10-20 ያለውን ክፍል መሠረት በማድረግ፣ በተለይም በቁጥር 10 ላይ በማተኮር በጌታና በኃይሉ ችሎት መበርታት ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ያሳየናል።
መልዕክቱ የቃሉ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በፎር ኮርነርስ የኢትዮጲያ ወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን ሲልቨር ስፕሪን ሜሪላንድ ያቀረበው ነው።
ተባረኩ

Пікірлер: 211
@hanamohammed4152
@hanamohammed4152 2 жыл бұрын
ይህው ጌታን ካገኘሁበት ጊዜ እንደሰማሁክ አለሁ ወደ ፊትም እሰማሀለሁ ምክኒያቱም እውነተኛ የጌታ አገልጋይ ነህ!!
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት ይምከታተልክ ወንጌላዊ ነክ ያሬድ ጌታ እየሱስ ይባርክክ
@fasikagetachew6775
@fasikagetachew6775 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ጌታ አብዝቶ ይስጥህ።
@user-ev2rp4dl3s
@user-ev2rp4dl3s 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ተባረክ ስለእነዚህ አገልጋዮች የጸጋው ባለቤት አተነክ ስለዚህ ክብሩን ውሰድ ተባረክ ወድሜ ጸጋውን ያብዛልክ አትጥፋ
@alayentsegaye2798
@alayentsegaye2798 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ጌታ የቃሉን ብርሃን አሁንም ያብራልህ ❤❤❤
@woldeurga9858
@woldeurga9858 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ በጌታ ሥራ የተሰማራ ታማኝ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ በትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነዉ።
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
በብዙ የእግዚአብሔርን ቃል እንድወዲ እንደነብ በብዙ ተቅማሀኛል ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ!
@fisoneden7750
@fisoneden7750 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሪድ የሚገርመው በህይወቴ ጌታ ስባርክ እውነተኛ አስተማሪን ማግኝት ነው እዴት አድርገህ ጠርበህ ሞርደከኝ አሁን ላለውበት የፀጥታና የሰላም ሰው እዳደረከኝ ቀሪው ዘመንክ ይለምልም አድ ቀን ጌታ ቢረዳኝ እና ብንኖር አግኝቼክ በትምርትክ ከምን አይነት ካለማወቅ ውስጥ እጣወታከኝ ለጌታ ክብር እመሰክራለው በዚህም ነገር ደስ እደሚልክ አውቃለው ተባረክልኝ
@zed8788
@zed8788 20 күн бұрын
i read እፎይታ ካልአይ ዘና እያልኩ ያነበብኩት ምርጥ መፅሀፍ ::🙏🙏🙏
@misganawfaye8067
@misganawfaye8067 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ የባርክህ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azebghebremariam8933
@azebghebremariam8933 2 жыл бұрын
ያሬዶ መንፈሳዊ አባቴ ብልህ አልተሳሳትኩም መጽሐፍ ቅድሴ እንድወደው ያረከኝ ባንተ አገልግሎት ነው ከመቅበዝበው ነው የወጣሁ ለረጅም ጊዜ ጠፍቼ የተገኘሁት ነው !! ጌታ የሱስ በሰማያዊ በረከት ይባርክህ
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
Great to hear this dear Azeb.
@hannabeyene2863
@hannabeyene2863 2 жыл бұрын
Me too.
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 жыл бұрын
እ/ር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የእ/ር ሰው በቃ ይሄ ነገርን ሁሉ 90° የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት ነው ማለቴ አስተውሎ በንጹህ ልቦናና መንፈስ ለሚሰማና ለሚቀበል ብቻ በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ በእ/ር ዘንድ ማንና ምን እንደሆንን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ የእ/ር እውነት ነው። እኔ በቀኩሌ ከልብ አመስግኛለሁ የልቦናዬን አይኖች ነው ያበራህልኝ።
@Truth0o0
@Truth0o0 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ❤🇪🇹❤
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ከገባሁበት አዘግጥ እየወጣሁ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 7 ай бұрын
አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህልን በዚ በአስጨናቂ ግዜ ጌታ ባንተ ያፅናናል ጌታ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን👏
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 2 жыл бұрын
Amen ❤️🙏🏽ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን። እግዚአብሔር እንዲህ ያለ የወንጌል ወንድም ስለሰጠን ክብርና ምስጋናን አመጣለሁ። አንተና የአንተ የሆኑ ሁሉ ምድሪቱን ይሙሉ ❤️🙏🏽
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ፣ እግዚአብሔር ፣ ዘመንህን ይባርክ የተወደድክ ፣ ወንድማችን ሁል ጊዜ ፣ የእግዚአብሔርን ፣ የልብ ሃሳብ ፣ ለትውልድ ፣ የምትገልጥ ፣ የምታስታጥቅ የእግዚአብሔር ፣ ባሪያ ተባረክ።
@GetachewSolomon-kx6ho
@GetachewSolomon-kx6ho 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻ameeeeeen zamanikh yibarkh
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ፣ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ያንተን ትምህርቶች መልሼ መላልሼ ብሰማዉ አይሰለቸኝም።መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም የጸጋ ስጦታዎችን ይጨምር ልህ🙏🙏🙏
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
ወንድሜም አስተማሪዬ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልድህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን የሚያስደንቅ ትምህርት ነው ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ::
@yishakeberecha5713
@yishakeberecha5713 7 ай бұрын
አሜን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
በሰላም በድጋሚ ስለ አየንህ እግዚአብሔር ይመስገን I can't wait to dig in God bless 🙏 you በቀርውስ በጌታና በሃይሉ የበርታችሁ ሁኑ my favorite verse prasi the lord 🙏
@medhindawit6450
@medhindawit6450 20 күн бұрын
U are blessed in jesus name
@bebakalech328
@bebakalech328 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekilin 🙏
@BrakethroughJ123
@BrakethroughJ123 8 ай бұрын
What a wonderful preach ,God bless you!
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤🎉🎉🎉
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
ሰላም ወንጌላዊ ያሬድ በመንፈስ ቅዱሰ መገለጥ ቃሉን ስለምታሰተምር ለዘላለም ተባረክ።
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 Жыл бұрын
Powerful! thank you! blessings!
@abdulazizabage
@abdulazizabage 2 жыл бұрын
Deep and powerful
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
ከመወለድ , ከመወደድ, ......ነው የኛ ነገር የጀመረው , ውይይይይይ , ኢየሱስ ይባረክልኝ።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 ай бұрын
amen amen❤
@kalebloul
@kalebloul 2 жыл бұрын
We are the powerhouse of GOD!!! God is good
@neza8166
@neza8166 2 жыл бұрын
Amen zemeneh yibarek yihe ahun kuci biye getan eyeteyeku new yihe melekte yemetawu ahun endet newu yihen yemalfewu sil neber zemeneh yibarek yaredo be temeherteh hiyiwote telewutuwale genam elelwetalehu God bless you more snd more
@almaztezera9823
@almaztezera9823 2 жыл бұрын
Amazing word of God God bless you more w/yared
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በብዙ ጌታ ለአንተ በሰጠው ፀጋ እጅግ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ዛሬም በጣም ያሬድ ወንጌላዊ ተብለህ መቅረትህ ደስ ይለኛል ጌታን ስለ አንተ ሁሌም እባርከዋለሁ ዉድ የአባቴ ልጅ እወድሀለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@waynaphonetastic9887
@waynaphonetastic9887 2 жыл бұрын
ዘመንሕ ይባረክ ያሬዶ ስላንተ ጌታን እባርካለው
@medicalworldethiopia2118
@medicalworldethiopia2118 2 жыл бұрын
God message at the right time, thank you so much
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 Жыл бұрын
Amen.
@ebenezersolomon9181
@ebenezersolomon9181 2 жыл бұрын
እምወድህ😍😍
@wakayodemessa1300
@wakayodemessa1300 3 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ!
@edenhailemariam2240
@edenhailemariam2240 2 жыл бұрын
🙏🏽Amen🙏🏽. What an amazing teacher Evangelist Yared. Thank you for the pure teaching of Gods word . You are a great blessing to myself and so many more👏🏽👏🏽👏🏽. Praise to lord Jesus Christ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 11 ай бұрын
❤YEDIL MISTIR BEKRSTOS MESWAT YETEDEREGELININ BEMAEN BEMESWATU LIK MEMELALES NEW ! BERSU TESWRENAL LEZELALEM❤🎉🎉
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 2 жыл бұрын
Wow Amazing preaching God bless you pastor🙏❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@Sunem7
@Sunem7 2 жыл бұрын
You are a blessing for us.God bless you more and more 🥰🥰🥰🙏
@sharingthewordoflife.6307
@sharingthewordoflife.6307 2 жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ ባንተ ውስጥ የእግዚአብሔርን መገኘት አያለው።እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁልጊዜ ያንተን ትምህርት ስማር የእውቀት (የመረዳት)ድህነት ስሜት ስለሚቀሰቀስብኝ ጌታን ለማወቅ፣ ለመፈለግ የበለጠ መንፈሳዊ ርሃብ ይጨምርብኛል ስለዚህ እግዚአብሔር ወደማውቅበት እየማራኝ ነው።ጌታ ያብዛልህ
@lifetime200
@lifetime200 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ...ጌታ አብዝቶ የባርክህ።
@wondwossenlemma4380
@wondwossenlemma4380 2 жыл бұрын
Bless you brother.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
በዚህ ትምህርት መንፈሴ ነው የተነቃቃው ከእንቅልፍ እንደ መባነን ያህል ነው የተስማኝ ጌታ አሁንም የስማነውን በልባችን ያሳድርልን ስምተን የምናስተውልና በሥራ ላይ የምናውለው ያድርግልን ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ የጌታ መንፈስ እያዳዳችንን ይውርስን አሜን🙏 አሜን🙏
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 2 жыл бұрын
Blessd Evangelist yared full of GOD'S word. ❤🌹🙏. God bleess u more with his word. Pslmas 119:162.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
እንክዋን በደህና መጣህ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶ 🥰🥰🥰🥰
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 2 жыл бұрын
Igziabiher yibarkawu pastor
@yodittekie9265
@yodittekie9265 2 жыл бұрын
Amen bless the lord
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Жыл бұрын
ተባረክ
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 2 жыл бұрын
አሜን!አሜን !ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
አሜን። በብዙ ተባረክ።
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 жыл бұрын
Hallelujah!!!
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nghstisalomon3691
@nghstisalomon3691 Жыл бұрын
God bless, to express this mighty powe of God, I am very proud of this power. Amen
@tigist3038
@tigist3038 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ በልምላሜ ይሁን አንተን የሰጠን ይባረክ ተባርካለሁ።
@silaskinfesilas9190
@silaskinfesilas9190 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክህ ይባርክህ...
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ሁለቱንም አንብቤዋለሁ ።አንዱን ለጓደኛዬ አውሼዋለሁ።አንዱ እቤቴ ነው።እንኳን አስታወስከኘ እቀበላታለሁ።መቼም ተውሰን መመለስ የለ 😀😀😀 እንኳን ደህና መጣህ ያሬዶ
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
ሃሃሃ ………
@prophetyitagesofficial7094
@prophetyitagesofficial7094 Жыл бұрын
ተባረክ አቦ
@fasikagetachew6775
@fasikagetachew6775 2 жыл бұрын
Tebark
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልል
@masselectronics8647
@masselectronics8647 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ በነገራችን ላይ በትህምርቶችህ እጅግ ብዙ መጠቃም ከጀመርኩ ራጅም አመቴ ነው በተለይ ስለመንፈሳዊ ዉጊያ በጠም ተጠቅምያለሁ ፀጋ ይብዛልህ።
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 2 жыл бұрын
አሜን!ጌታ ይባርክህ !!!
@demesdender5611
@demesdender5611 2 жыл бұрын
Amen amen amen!!!!!
@wondwosendemissie3199
@wondwosendemissie3199 2 жыл бұрын
May God bless you Wengelawi Yared! This is so rich! Very deep & powerful!!! Abzito yibarkih!!!
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፣ ይባርክህ ወንጌላዊ ፣ ያሬድ?
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
we are the power house of GOD haleluya hal haleluya haleluya haleluya
@tihonhaan1258
@tihonhaan1258 2 жыл бұрын
Ameen tebarek.
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 2 жыл бұрын
geta eyesuse abezeto yebarekeh bewsete yalewen hayel endaye ena endelewet new yaderegege. ewnet new ega weset basekemetw yehayelu bertate metenker aleben. betam denk temhert new God Bless You.
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 2 жыл бұрын
How happy to get this message in this time !!!!!! I don't even listen to it !!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ በትምህርህ ተጠቅሜአለሁ ፣ በርታ ፣ !
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ
@alimiaamare9253
@alimiaamare9253 2 жыл бұрын
God bless you ,may God give you more anointing of teaching bc at this generation we need teaching than prophetic bc lot of false prophet
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 жыл бұрын
በጦርነት ውስጥ ትልቁ ጥበብ የማይታየውን የእግዚያብሄርን ሃይል የእግዜያብሄርን ጉልበት ለኛ ከኛ ጋር ያለውን ማንነት ሃይልና ጉልበት ትልቅነት ማየት መረዳት ማስተዋል ነው!!ጉዳዩ እኛ ጋር ያለው ሃይል ጉልበት ማንቀሳቀሱ ላይ ነው!!ይህ ሃይል የእግዚያብሄር ሃይል ነው በትንሳኤው ደግሞ ወደኛ መጥቶ የኛ ሆኖ ቁልፉን በኛ ውስጥ አስቀምጦዋል!! በሸክላው ውስጥ ያለው ሃይል እሱ ነው የድሉ ምንጭ!
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
Amen tebarek yaredye
@solomonhaile4978
@solomonhaile4978 2 жыл бұрын
God bless you Yaredo!!! I can't leave this page with out saying God bless you.
@tiegstibeyene7103
@tiegstibeyene7103 2 жыл бұрын
Bezu tabarkalo zamanhen yelamlem yaru bruk,
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
Thanks for sharing brother! 🙏🏽💕
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
የተወደድክ ና የተከበርክ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ። ትምህርቶችህ በኤልሻዳይ ቲቪ ነበር የምከታተለው እዚህ አዲስ ነኝ። ራእይ ዮሐንስ ብታስተምረን ደስ ይለን ነበር።
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 Жыл бұрын
ሀሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን። ስለዚህ ድንቅ ስለሆነው ቃል😍
@bettybbc777
@bettybbc777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@elias2414
@elias2414 2 жыл бұрын
Amen! God bless you brother Yared.
@Amanuelsounds
@Amanuelsounds 2 жыл бұрын
Amazing as always, thank you
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
Thank you too!
@JesusChrist_KingOfKings
@JesusChrist_KingOfKings 2 жыл бұрын
God bless you Evangelische Yared 😍😍
@marthawendemu1964
@marthawendemu1964 2 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘምልን።
@lngl2786
@lngl2786 2 жыл бұрын
Halleluiah!!! Geta Ybarkih.
@kesete4648
@kesete4648 2 жыл бұрын
You are amazing, thank you so much❤️
@ruthyohannes4007
@ruthyohannes4007 2 жыл бұрын
Tebarek ewndim yared
@alemdubre4414
@alemdubre4414 2 жыл бұрын
ጌታ፡እየሱስ፡አብዝቶ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ከድሬደዋ፡ያኔ፡በ80ዎቹ፡ዘመን፡ስታገለግለን፡ነበር፡እስከዛሬ፡ያኔ፡ያስተማርከን፡ቃል፡የእግዚአብሄር፡ቃል፡ማለዳ፡ማለዳ፡አዲስ፡ነው፡ስለዚህያኔ፡ያስተማርከን፡አሁንም፡በውስጤ፡አለ፡ስለ፡አጋንንት፡የተሸነፈ፡መሆኑን፡ሀሌሉያ፡ተባረክ
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.
የአስተሳሰብ ተሐድሶ
1:26:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 112 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 111 МЛН
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 55 М.
ዘሩን ቀይሩ አጨዳው ይቀየራል  Pastor Eyasu Tesfaye  ( Ammanuel Montreal Evangelical Church)
53:09
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 14 М.