የአስተሳሰብ ተሐድሶ

  Рет қаралды 112,233

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

3 жыл бұрын

ይህ ሕይወት ለዋጭ ትምህርት በቃሉ አስተማሪ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በፎር ኮርነርስ ቤተክርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተሰጠ ነው። ይህ ትምህርት በፊሊጲሲዮስ መልዕክት ላይ በማተኮር የክርስቶስን አስተሳሰብ በጥልቀት የሚመረምርና ከራስ ይልቅ ለባልንጀራ በማሰብ እንዴት እሱን መምሰል እንደሚቻል ፍንትው አድርጎ የሚያስቀምጥ ሁሉ ሊሰማው የተገባ መልዕክት ነው።

Пікірлер: 283
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሉም አልቆብኝ በጉጉት ስጠብቅ ዛሬ አገኘሁ ለነገሩ ሁሉም ሲደጋገም ሁሌ አዲስ ነው🙏🙏🙏🙏
@zemenishdegefu7007
@zemenishdegefu7007 3 жыл бұрын
የጌታ መንፈስ በአንተ ላይ ነው ለልቤ ምክርህ ደርሷል:: ትዝ ይለኛል መንገድ ላይ አይቼህ የምሄድበትን ቦታ ትቼ አንተን ልታገለግል የምትሄድበት ቤተክርስቲያን ተከትዬህ ገብቻለሁ:: የግዚአብሔር መንፈስ በአንተ ላይ ስለሆነ ጌታ ያብዛልህ ቃሉን ሁል ጊዜ በመግለጥ እንድትናገር ይስጥህ
@tadelechtelila2027
@tadelechtelila2027 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ እግዚኣብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ስለአንተ ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ በትምህርትህ እጅግ ተጠቅሜለሁ እዉነተኛ የሆነውን ጌታ እየሱሰ ክርስቶስን በቃሉ እየገለጥ ሰለምታሰተምር ከዚህ በላይ ለክርሰቲያን የሚጠቅም ነገር የለምና አንተንና ቤተሰብህን እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክ።
@mimigadiseyohanis6556
@mimigadiseyohanis6556 9 ай бұрын
Qqi
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 3 жыл бұрын
አሜን ይሔንን አስተሳሰብ እሻለሁ ይሁንልኝ....ምን አገኛለሁ ሳይሆን ምን እሰጣለሁ ምን እጠቀማለሁ ሳይሆን ምን እጠቅማለሁ ...የመንግስትህ አስተሳሰብ ይውረሰኝ ......ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንተን እና ያንተ የሆነውን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክ እንወድሃለን የተወደድህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ🙏❤🙏!!!!
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን!!!!!
@user-ln9bp3rl2y
@user-ln9bp3rl2y 4 ай бұрын
ዋው ድንቅ አስተምሮ ይህ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቀድሞ ተሰብኮ ቢሆን ኖሮ ሀይማኖት ቤቱን ባልሰራብን አሁንም አረፈደም መታገል አለብን ይህን አስተሳሰብ ለኛም ለሌሎችም ለማድረስ ተባረክ ወንድማችን ያሬድ !!
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ኡኡ ጌታ ሆይ ግባኝ ግባን ወንድሜ ያሬድ ጥላሁን በቃሉ መገለጥ የባረከህን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ይብዛልህ ይጨምር ሁሌም ህይወት ለዋጭ ትምህርት እንድታስተም ጌታዬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይሙላብህ :: አሜን አሜን
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ትውልድህ ይባረክ ያስተማረከን አባታችን ስምህ ይቀደስ በቃልህ እንደ ጳውሎስ በእስር ቤት ሆኖ እየፃፈ ስያስተምር እንደ ነበረው እኛም እንድንበረታ እርዳን አግዘን ::
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 3 жыл бұрын
አዕምሮ የተቆጣጠረው ይጠቅማል! ጌታ ዘመንክህ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 жыл бұрын
ተባረክ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ባሪያ ፡
@user-nf9sl1yf5n
@user-nf9sl1yf5n 10 ай бұрын
ድንቅ፣ትምህርት፣ነው፣ጌታ፣አብዝቶ፣ይባርክህ አብራሃም፣ካሳ
@binibinib7663
@binibinib7663 Жыл бұрын
ይህ ስከትህ እጅግ አድርጎ የሴጣንን ምሽግ አፍርሶል ተባረክ!!!!!
@yonatanteka4507
@yonatanteka4507 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ እንወድሃለን
@Reviv365
@Reviv365 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ባርኮኃል ይሄንን ትምህርት በመስማቴ ከብዙ ጥፋት አምልጫለው እግዚአብሔር ክብሩን ይወሰድ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ብቻ🙏🙏🙏
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 3 жыл бұрын
ዘመንህ ህይወትህ አገልግሎትህን ቤተሰብህ ይባረክ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው በአገልግሎትህ ተባረክልኝ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 9 ай бұрын
እውነት ወንጌላዊ ያሬድ አሮጌውን እድጥል አድርገህኛል ጌታ ሆይ ይህንን አምሮ እፈልጋለው
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
አብ አባት እግዚአብሔር ይባረክ ያሬድዬ❤
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ የምናስበው እየገዛኝ ነው የሆነው ሰው ይረዳሀል በእግዚያብሄር ቸርነት አይምሮየን ተቆጣጥሮኛል ታድሷል አይምሮየ ትክክል ነው ። ተባረክ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ።
@genshow225
@genshow225 3 жыл бұрын
Geta yibarek stagawun yabizali
@ashenafikassahun4012
@ashenafikassahun4012 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ ተባረክልን ያሬድሻ !!
@saraa8572
@saraa8572 2 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን ጌታ ይባረክህ ተባረክ ወንገላዊ ያረድ የሕይወት ቃል ያሰማልን ተባረክበጌታ በእየሱስ ሰም አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 3 жыл бұрын
ኧረ አሁንም ! የበዛ መግለጥና መጥለቅለቅ ይሁንልህ። ወንጌላዊ ያሬድ!!!
@eliasayele8587
@eliasayele8587 Жыл бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ሠላም ላንተ ይሁን ፡፡ ቃሉ በእውነት የሚበላ ፍጹም በረከት ነው፡፡ አውነት ነው የሠው ድምጽ ሰልችቶናል፤ እርግጥ ነው አሁን የሰዎች ጫጫታ አብቅቶ እርሱን እራሱን የእስራኤልን ቅዱስ የእግዚአብሔርን ድምጽ የምንሰማበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ክብር ለስሙ ይሁን፡፡ አንተንም ለተጠሙት የምታስተምረውን ቃሉን ከመንፈስቅዱስ ጋር በሙላት ይስጥህ፡፡ ተባረክ፡፡ ኤልያስና ሣራ ነን ከአ.አ ፒያሳ ቤት ሕብረት፡፡
@josephcool1492
@josephcool1492 3 жыл бұрын
Silante egziabiher yimesigen yaredachin......egziabiher yesetekin tsega teteqimek metsihaf qidusin bitabiraraw maletim betsihuf biye asibalehu.......
@ag7541
@ag7541 15 күн бұрын
Tsega yibzalhe yaredo🙏
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 1 (Philippians) 19፤ ወደ ፊትም ደግሞ ደስ ይለኛል፤ ይህ በጸሎታችሁና በኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሰጠት ለመዳኔ እንዲሆንልኝ አውቃለሁና፥ 20፤ ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በአንድ ነገር እንኳ አላፍርም ነገር ግን በህይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ በግልጥነት ሁሉ እንደ ወትሮው አሁን ደግሞ በስጋዬ ይከብራል። 21፤ ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።
@asemamawmihret7567
@asemamawmihret7567 3 жыл бұрын
ሁሌ ተባረክ
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ያሬዶ❤❤❤
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 3 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!! ትምህርቱ አጥንት ነው። አስተሳሰቤን ፈትሾታል። ለህይወት እና ከክርስቶስ ጋር ለመኖር ይሁንልኝ።
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
ሰላም ያሬዶዬ
@asratbaysa4244
@asratbaysa4244 3 жыл бұрын
አሜን
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 4 (Philippians) 1፤ ስለዚህ፥ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ፥ ደስታዬና አክሊሌ የምትሆኑ ወንድሞቼ ሆይ፥ እንዲሁ በጌታ ቁሙ፥ ወዳጆች ሆይ። 2፤ በአንድ አሳብ በጌታ እንዲስማሙ ኤዎድያንን እመክራለሁ ሲንጤኪንንም እመክራለሁ።
@betealyacob5805
@betealyacob5805 3 жыл бұрын
God bless u more🖐🖐
@yonashagos6940
@yonashagos6940 Жыл бұрын
Geta ybarkh wendme yared geta kezh yeblete yigletlh.
@yonastesema779
@yonastesema779 3 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ለህዝባችን በረከትና ጥቅም ስለሆንክ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለሁ ሁልጊዜ የጎደለኝን ስለምታሳየኝ ኋላየን እየረሳሁ ፊት ያለውን ፣ከራሴ ጥቅም ወጥቼ ለባልንጀራየ ጥቅምን አስተሳሰቤ በዚህ እንዲቀኝ እየረዳኸኝ ስላለ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ያሬዶ።
@gechfikadu8227
@gechfikadu8227 3 жыл бұрын
Tebareku yegzaber sew
@selomephoto2757
@selomephoto2757 3 жыл бұрын
God always talk to me through you , God bless you,
@mrenoch5740
@mrenoch5740 3 жыл бұрын
Me too he is blessed.
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ከገባሁበት አዘግጥ እየወጣሁ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 3 жыл бұрын
እግዚእብሄር አምላክ በብዙ ይባርክህ! እኔን ትቼ ባልንጀራዬን አስቀድም ዘንድ በእእምሮዬ መታደስ እታደስ ዘንድ ክርስቶስን እመስል ዘንድ ቁርጥ ፍቃድ አድርጌለሁ! አሜን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እንክዋን በድህና መጣህ ያሬዶ 🙏🥰🥰🥰🥰
@betheleyasu6838
@betheleyasu6838 16 күн бұрын
God bless you abundantly 🙌
@DulumeRobi
@DulumeRobi Жыл бұрын
ጌታ ፡ፀጋውን፡ያብዘልህ።
@fikirabeselom4157
@fikirabeselom4157 3 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ ደንቅ ትምህርት(መልክት) ነው
@user-lf8zg2kn9d
@user-lf8zg2kn9d 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ❤ዋው ❤❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
አሜን 'መንግስተ እኔ' ይውደቅ
@tezerafalta1979
@tezerafalta1979 3 жыл бұрын
ኢግ/ር ይባርክ ወንጌላዊ 🥰🥰🥰🥰🥰እንድትፀልይልኝ እፈልጋለሁ 🤷‍♂️🤷‍♂️
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 3 жыл бұрын
ዕረ ኡ ኡ ...........ስንት ግዜ ፈርሼ ስንት ግዜ እንደምሰራ ነው ያልገባኝ። በዚህ ትምህርት ውስጥ ምን ያህል ራሴን እንዳየሁት፣ እንደታዘብኩት እና የክርስትናን ሕይወት ገና ምኑንም እዳልጀመርኩት ነው የተረዳሁት። እግዚአብሔር አባት አብዝቶ፣ አብዝቶ ይባርክህ!! ገና ዛሬ ስለ እውነት "ጌታ እየሱስ ክርስቶስ" እኔን ለማዳን የወረደውን ዝቅታ፣ የከፈለውን ዋጋ፣ የወደደኝን መውደድ በትክክል ተረዳሁኝ።
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 3 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜንንንንንንንን
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 3 жыл бұрын
የጊዜው መልክት ነው ከዚህ በዃላ እንዳናዘግም ወደ መንግስተሰማይ ሀሳብ እንድንፈጥን በምድርም ቆይታ ጠቃሚ መልካም መልክት ነው ለኔ ፀጋው ይብዛልህ ብዙዎች ሰምተው ይገባቸው ንድ በኢየሱስ ስም ፀለይኩ እኖርበታለው
@graceayana5731
@graceayana5731 3 жыл бұрын
Yaredo tebarek!
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 3 жыл бұрын
What a blessing
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Degageme Degageme bsemaw ymaltegebew tmheret.GBU w/wi yaredo♡
@josephbtyejoseph5231
@josephbtyejoseph5231 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ኑሮህን ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርክ የሚገርም መገለጥ እንዲሁም አስተምርሆ ነው ፀጋ ይብዛልህ። ቅዱስ ያሬድ የካሜራ ሰው ዛሬ ቀረፃውን ዝብርቅርቅ አድርገኸዋል የወንጌላዊ ያሬድን image በጣም ትቀያይረው ነበር ለወደፊቱ ትንሸ ብታስተካክለው ከይቅርታ ጋር እጠይቅሀለሁ ተባረክ
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 3 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ የቀረጸው ቅዱስ ያሬድ አይደለም። የእኔ ስቱዲዮም ውስጥ አይደለም። ሌላ ቦታ፣ ሌላ ሰው ነው። ስለ ምስል ጥራቱ ይቅርታ።
@serkmu3336
@serkmu3336 3 жыл бұрын
Endet yemigerm melkt new. Geta abzto ybarkih.
@woinshetkumazeleke1600
@woinshetkumazeleke1600 3 жыл бұрын
እ/ር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይግለጥብህ 🙏🙏🙏🙏
@tekleezgi7461
@tekleezgi7461 3 ай бұрын
የክርስቶስ ልብ አለነ ነው የሚለው
@sammyalemu5248
@sammyalemu5248 3 жыл бұрын
እጅግ ተባረክ ወንድማችን ያሬድ ።
@yekhciwlej957
@yekhciwlej957 3 жыл бұрын
Zemenehen gita yeyazeh tebarek
@tamegebre9455
@tamegebre9455 4 ай бұрын
God bless you to much in Jesus name.❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
ወንድማችን ያሬድ በዛሬው ቀን ያስተማርከው ትምህርት ከምንም ግዜ የበለጠና የላቀ ሰለሆነ ይህንን በራሴ አቅም ልፈጽመው ባልችልም ነገር ግን በክርስቶስ ጸጋ የአስተሳሰቤ አእምሮ ተለውጦ በሕይወቴ እደ ምለማመደው ትልቅ ተስፋ አለኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ጌታ ሆይ እኔነት አልባ አድርጌኝ
@gospel2359
@gospel2359 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንጌላዊው ያሬድ
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 3 жыл бұрын
God bless you wengelawi yared
@tsegaytea
@tsegaytea Жыл бұрын
ክበር ለእግዚኣብሄር ይሁን ስለዚ ትምህርት
@fisoneden7750
@fisoneden7750 9 ай бұрын
እውነት ነው የሰው ድምፅ ሰልችቶኛል ጌታ ሆይ ያንተን መልክት ብቻ እሻለው
@sabasabina8372
@sabasabina8372 3 жыл бұрын
Who dislike this guy Only davel
@mrenoch5740
@mrenoch5740 3 жыл бұрын
Eskezarew abron kenorew astesaseb antsar endezi menor betam yikebdal yamal gn...Ye kiristos tsega degmo hulun endemiyaschel amnalew. Egziaber abzeto yibarkeh I've said it before God is using you to change my life for ever.
@johnnyhm6282
@johnnyhm6282 3 жыл бұрын
waw yaredo Geta ybarkh ewnet temriyalew kezi tmrt Geta abzto ybarkh
@yoditdesalign8091
@yoditdesalign8091 3 жыл бұрын
Evangelist yaredo እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለነብስ ለሥጋ ፈውስ የሆነ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayemulat1148
@tesfayemulat1148 3 жыл бұрын
በመኖርህ እና በማገልግልህ በልህቀት ተጠቃሚ ነኝ። ስለአንተ ነፍሴ በሀሴት ጌታን ትባርካለች።
@dankebere7368
@dankebere7368 3 жыл бұрын
ሃኣለ - ሉውያ
@bereketmelkamu8762
@bereketmelkamu8762 3 жыл бұрын
Yaredo Hulem tebarekilign geta silemengistu asitesaseb beante akom endiyiz siladeregegn ameseginalewu!!! God bless you!!!!
@tiruworkmengistuofficial93
@tiruworkmengistuofficial93 3 жыл бұрын
amen tabark yewenetne qal bqenenat yminager ymayasafer serategna bmhone zemanh ybark
@alemkenfe764
@alemkenfe764 3 жыл бұрын
God bless you
@netsanettilahun1664
@netsanettilahun1664 3 жыл бұрын
You are Blessed as always
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 3 жыл бұрын
You too
@tututesfaye6577
@tututesfaye6577 3 жыл бұрын
The mind of Christ is given to all believers through the spirit of God (1st corinthians 2:10-12. The mind of Christ can not be understood by those without the spirit. We(believers) understand God's plan in the. World, to provide salvation for sinners, restore creation and bring glory to Himself. BUT, we have responsibility to lead by the spirit of God and transformed by the renewing of our mind. May God help us. Brother Yared, May God bless you and your family.
@amanuelhaile9898
@amanuelhaile9898 3 жыл бұрын
First you need to reunite the 33,000 Protestant Denominations.
@merhawitkifle631
@merhawitkifle631 3 жыл бұрын
ተባረክ ፐስተርዬ ዘመንህ ሁሉ ለበረከት ሁን
@bettyargaw6120
@bettyargaw6120 3 жыл бұрын
Zemenih Yibarek. Getan ebarikewalehu endante aynet ageligye bezih zemen silale.
@elias2414
@elias2414 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ያሬድ
@kidistezarfu2082
@kidistezarfu2082 3 жыл бұрын
Bless you more
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 3 жыл бұрын
Yaredo biruk neh, zemenih ylemlim.
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 2 жыл бұрын
አኗኗርና አስተሳሰብ ተበላሽቶ የልጁን መልክ እመስላለሁ ማለት ከንቱ ፉከራ በሆነበት በዚህ ዘመን ጌታ አንተን አስነስቶ ህዝቡን ወደ ትክክለኛ መንገድ ሊያስገባን ወዷልና ጌታ የተባረከ ይሁን ለአንተም የበለጠ ጸጋ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ኑርልን የሚሰሙህ ሁሉ መንፈሳዊ ከሚመስል ነገር ያመልጣሉ እኔ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው።
@bineyamtilahun5303
@bineyamtilahun5303 3 жыл бұрын
ወንድማችን ያሬድ፡- የቃሉን ብርሃን ያበራልህ እግዚያብሔር ይመስገን!!
@meseretgurmessa9564
@meseretgurmessa9564 3 жыл бұрын
Geta abzeto yibarkeh🙏
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
በአእምሮ መታደስ ከውስጥ ወደውጭ ነው የሰው ትልቁ ችግር ውስጥ የያዘ ጨለማ እይታን የያዘ ያሰረ ይሄ በትክክል በራሴ ላይ ያየሁት ዛሬ ነፃ ወጥቼ ሰላም ብርሀን አይቻለው ቃሉ ህያው ነው ከፈቀድንለት ይሰራል ::ጌታ ዘመንህ ይባርከውወንድም ያሬድ ምንም የሀሳብ ለውጦች ከሌለ ከባድ ነው:ምንምማድረአንችልም
@hawaaseguyo8100
@hawaaseguyo8100 3 жыл бұрын
Amen God bless you
@judbeky
@judbeky 3 жыл бұрын
ያሬድዬ እንደአዲስ አሁን ሀይል እዳገኝ ነዉ ያደረከኝ ሀሌም እባርክሀለዉ ጌታ እንዲ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ ለካ በምህረቱ እንጂ የተቃወምን እመሠለን ጉሮሮአችን ሲደርቅ ወይ ጉድ ለካ የምናዉቅ እመሠለን ድሉ ለካ ሚጀምረዉ በ አይምሮ መታደስ ዉስጥ ነዉ እዉነት ትልቅ surgery ❤❤❤‼️
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 3 жыл бұрын
Real preaching Hallelujah ene Egzawalhu yememgnw new eyetagelku new ke segaye gar
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው አንደት ነው እንደዚህ የተገለጠልህ
@selamugenetu9253
@selamugenetu9253 3 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 жыл бұрын
Tebarek pastor
@alemtshaygetachew3493
@alemtshaygetachew3493 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@alemababo6981
@alemababo6981 Жыл бұрын
ዋው ግሩውም ነው
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
የሰማያዊ አምላክ ያለና የሚኖር በምድራዊ በሰማያዊ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@netsahonkubeeyesus1667
@netsahonkubeeyesus1667 3 жыл бұрын
ያሬዲሻ ጌታ ዘመንክን ያለምልመው
@wesenteshome2926
@wesenteshome2926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@maxximFx
@maxximFx 2 жыл бұрын
ትክክለኟ የወንጌል ሀሳብ እና መርህ ነው ተባረክ
@natnaelayele4853
@natnaelayele4853 3 жыл бұрын
Yaredo Be Blessed. You are a Divine gift for this Generation
@endashawtsige3753
@endashawtsige3753 6 ай бұрын
what a wonderful word "renewing in mind" God bless u yared
@bettybelay9574
@bettybelay9574 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 4 (Philippians) 10፤ ነገር ግን አሁን ከጊዜ በኋላ ስለ እኔ እንደ ገና ልታስቡ ስለ ጀመራችሁ፥ በጌታ እጅግ ደስ ይለኛል፤ ጊዜ አጣችሁ እንጂ፥ ማሰብስ ታስቡ ነበር። 11፤ ይህን ስል ስለ ጉድለት አልልም፤ የምኖርበት ኑሮ ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና። 12፤ መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። 13፤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። 14፤ ሆኖም በመከራዬ ከእኔ ጋር ስለ ተካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ።
@tigestendalew8670
@tigestendalew8670 Жыл бұрын
😊😊
@tsehaydaniel1739
@tsehaydaniel1739 3 жыл бұрын
አሜን አስተሳሰባች ይለወጥ
@getabchalene
@getabchalene 3 жыл бұрын
ጭንቀቴን ሁሉ ወሰደው ለወሰደልኝ ሆኛለሁ አልተወለድኩም ለጭንቀት ለውጬዋለው በሃሴት ። ባልንጀሮቼ ወንድም አለሞች እሰይ
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 22 МЛН
ከምኞት ወደ ተስፋ
54:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 26 М.
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 55 М.
🔴AEEC Sunday Live Service (June 7, 2020) - ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
1:13:14
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 13 М.
Evangelist Yared Tilahun |  በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 1 | EECMN 2023
1:32:48
የቅባቱ ዕቃ
1:29:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 32 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН