#መንፈሳዊ

  Рет қаралды 107,057

Mekre kidusan

Mekre kidusan

7 ай бұрын

Пікірлер: 224
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
like share subscribe በማድረግ...
@htmonaentertainment1
@htmonaentertainment1 7 ай бұрын
Perfect as usual bro, i saw it many times. May The almighty bless u abanduntly.
@htmonaentertainment1
@htmonaentertainment1 7 ай бұрын
And i am so happy to see ur subscribers grow very fast, keep shining bro. And if u can i would love to see the original also.
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 7 ай бұрын
ፊልሙ እኔን ነዉ የገለፀዉ አቤቱ የፀሎት ልቦና ስጠኝ !!!
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 7 ай бұрын
የብዞቻችን ችግር ነዉ ማስተዋሉን ይስጠን ቃለሂወት ያሰማልን ለጓዶኞቻችን ሸር እናድርግ❤❤❤❤
@fantanesh7777
@fantanesh7777 6 ай бұрын
በእውነት የእኔም ህይወት እንደዝህ ነው በፀሎት ስአት ሀሳብ መደራረብ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ መንግድህን ምራኝ😢😢
@Beta_yodahe_tube
@Beta_yodahe_tube Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እውነት ትክክለኛ ልቦና ስለ አባቶቻችን ፀሎት ስጠን ግን ስማቸው ማን ይባላል
@KaliRr-dw1un
@KaliRr-dw1un 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፀሎታቼው ከማይሰሙ ሰወች ውስጥ እንዳልሆን መልካም ልብን ፍጠርልኝ አሜን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 7 ай бұрын
😢😢😢😢በእውነት ከእኔ ጀምሮ ነው ማስተዋሉን ንፁህ ልብ ይስጠን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 7 ай бұрын
አቤቱ የእዬብ ፥ የአብረሐም ፥ የዘኪወስ ፥ የቅዱስ ዳዊት አምላክ በረከታቸውን አድለን ይሄ ሁሉ መእምን የተለያየ ነውና ፀሎቱ !!
@saragetahun7648
@saragetahun7648 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበን እኘን የሚመለከት ፊልም ነው አቤቱ ይቅር ይበለ ማረን አትለየን አባቴ ከነቤተሰቤ🙏🙏🙏
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፁሕልቦናን ስጠኝ ፀሎቴንም አቅናልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 4 ай бұрын
አቤቱ ንፀህ ልብን ፍጠርልኝ አባቴ ማስተዋሉን ስጠን ለሁላችን😢😢😢🙏
@Nina44482
@Nina44482 6 ай бұрын
አምላካችን ፀሎታችንን አይሰማንም ይዘገያል የምንለው ለካ እንዳይሰማን የምናደርገው እራሳችን ነን አቤቱ ይቅር በለን በንጹህ ልብ ወዳንተ እንድንቀርብ እርዳን
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናችንን አብራልን ማረን ይቅር በለን የታወረ አይናችንን ልቦናችንን አብራልን የምነትን በረከትህን የምረትህን ፅዋ ባይኖችህ ተመልከተን😭❤🙏🙏🙏💒
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ጥበቡን አድለኝ😢
@tigistbirku6452
@tigistbirku6452 4 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote yesmalim ameseginalaw 😢😢❤❤❤
@azebkeren1020
@azebkeren1020 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እሱ እኮ ነው ችግራች ጸሎት እያረግ አሳባችን የተበታነ እደ ምህረቱ ይቅር ይበል🙏🙏🙏
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የኒም ችግር ነው ሳልፈልግ በምጸልይበት ጊዜ የረሳሁት ሁሉ ትዝ እያለኝ ሳወጣ ሳወርድ ጸሎቱን ስጨርስ በጣም እደነግጣለሁ መጽሐፍ መግለጽ ብቻ መድኃኔዓለም ሆይ ይቅር በለን ማስተዋሉንም ስጠኝ🙏🙏🙏
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 7 ай бұрын
እኔም ነኝ እረ😢😢😢😢
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 7 ай бұрын
አቤቱ በምረትክ አስበኝ ቃለኡይወት ያሰማልን❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Ай бұрын
ለአብለመንፈስ ❤❤❤ቅዱስ❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤ ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamderebe8957
@selamderebe8957 6 ай бұрын
ሰለቅዱሳንብለህ አቤቱ ማረን
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 6 ай бұрын
አሜን🙏
@arsimasima21211
@arsimasima21211 6 ай бұрын
በተለይ ይህ ፊልም ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ይገርማል ወንድሜ በርታ
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Ай бұрын
ክብር ምስጋና ❤❤❤❤❤❤❤ለቅዱሳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 3 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኹላችኹም አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹሕ ልቦናን ፍጠርልኝ😢
@user-eq9pu9bb4g
@user-eq9pu9bb4g 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረኝ እደምህረትክ ነው እንጂ እደ በደሌ አይደል ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@user-ur3ci3xw8f
@user-ur3ci3xw8f 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ በቤቱ አበርታ😢😢😢😢 ማስተዋሉን ስጠኝ😢😢😢
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔስ ለፀሌት እቁማለሁጂ ምንም ቁም ነገር የሌለኝ ሰው ነው መድሀኒያለም አተ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ 😢😢😢😢ስም ብቻ
@IsraelMogese-ro2sl
@IsraelMogese-ro2sl 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ። ላዘጋጀልን ወንደማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@FerewMelkamu
@FerewMelkamu 5 ай бұрын
አሜን እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ
@user-bb9he8cw6c
@user-bb9he8cw6c 4 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢😢😢ወየው ለነፍሴ
@sanayesanaye-yp5rv
@sanayesanaye-yp5rv 7 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@sdx8869
@sdx8869 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ሰለ አደረግክልኝ ነገረ ሁሉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 የምምኘውን ሳይሆን የምያሰፈልገኝ ሰጠኝ ጌታየ ሆይ🙏🙏🙏
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ድንቅ ነው በጣም ይገርማል
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 7 ай бұрын
ዛሬነው ወደዚ ቻናል የመጣውት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ይሄ ቀላላ እዳይመስላቹ እግዚአብሔር በሰዎች ህሊና ላይ በትልቁ በስዕልና ፊልም መቅረጥነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብላልህ🙏
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏
@user-vt7kc5nx6n
@user-vt7kc5nx6n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 7 ай бұрын
አሜን + አሜን + አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን ✝️⛪️🏩⛪️✝️🙏✅
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏
@user-nf9gk3mm1g
@user-nf9gk3mm1g 6 ай бұрын
ቃለሂውት ያስማልን❤
@user-kf1xp8dg5e
@user-kf1xp8dg5e 4 күн бұрын
በእውነት ከእኔ ጀምሮ ነው ማስተዋሉን ንፁህ ልብ ይስጠን😢😢
@user-gn5wp3rf3v
@user-gn5wp3rf3v 7 ай бұрын
A men Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@roberasintayehu8323
@roberasintayehu8323 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 7 ай бұрын
አሜን ይቅር ይበለን😢
@user-dr1zt5qy1g
@user-dr1zt5qy1g 3 ай бұрын
አሜን ይቅር በለን
@user-lf1uq9xj1t
@user-lf1uq9xj1t 6 ай бұрын
አሜን
@NaN-th4tk
@NaN-th4tk 6 ай бұрын
አቤቱ ግታዬ ሆይማረን ይቅረ በለን ሓጢኣትኛ ባሪያኻ 😢😢😢
@samriatube1683
@samriatube1683 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tarikm1724
@tarikm1724 7 ай бұрын
Ejige Betam Amesginalehu
@SofiaS-rm2uh
@SofiaS-rm2uh 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ማረን የኔ ጌታ አድየ መድሀኒ አለም 🙏🙏🙏😥😥😥
@user-yy5sq3ky1s
@user-yy5sq3ky1s 7 ай бұрын
ባያችሁት ልክ ላይክ አድርጉ ምክንያቱም ለብዙ ሰው እንዲደርስ❤❤👏
@TigestTigest-us6zp
@TigestTigest-us6zp Ай бұрын
ameeen ameeen ameeen❤❤
@user-vv7uy5oq3l
@user-vv7uy5oq3l 6 ай бұрын
ኣምላክ ድክሜቴን ታቃለህ😢😢😢😢☦️🛐
@user-eu9ji8pj2g
@user-eu9ji8pj2g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉችንንም ይማረን።ላንተም ለወንድማችንም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።አሜን።
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@znashdngato4658
@znashdngato4658 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@birhaneesheno
@birhaneesheno 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ እና የኔ ህይወት ነው ይህ ግን እኔ ፈጣሬ በጣም ይስማኛል እንደዉ በፍጥነት😢እንደዉ ምሕረቱ😥ጌታ ሆይ ስዉ አርገኝ🤲😥 ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@IndanaGirhmai
@IndanaGirhmai 4 күн бұрын
ጌታ ይማረን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 6 ай бұрын
የኔ ጉድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AddisAbera-lx4cq
@AddisAbera-lx4cq 6 ай бұрын
Melkam sira
@lishob2684
@lishob2684 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤ ሙሉውን ብትሰሩልን ደስ ይለኛል የራሺያ Orthodox film ነው እና አሁን በአማርኛ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል።
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አወን ልክ ነው ብዙ እንሰራለን ወደፊት🙏
@samerasalem2382
@samerasalem2382 6 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗
@EhehHejeehej
@EhehHejeehej Ай бұрын
Amenegzabherslthen yesman
@user-le9md4ly5r
@user-le9md4ly5r 7 ай бұрын
Kale hiwet yasemenal bisem ABN bisem WELDN bisem MENFES KUDUSN AMEN.
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 7 ай бұрын
ስለቅዱሳን አባቶች ብለህ ጌታሆይ ማረን
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በፆሎት ሰአት የማልገባበት ቦታ የለም አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
@user-bw3gi9gg1j
@user-bw3gi9gg1j 4 ай бұрын
Amakee.yaqaraa.balanyee❤❤❤❤❤
@user-uu7ug2fh3n
@user-uu7ug2fh3n 6 ай бұрын
ቃለ ሂት ያሰማልን ❤❤❤😢😢😢😢
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c 7 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን
@betybetye1206
@betybetye1206 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን እኔ አዳነኝ ኃጥዕነኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 5 ай бұрын
አሜን3
@zebibhagos1922
@zebibhagos1922 7 ай бұрын
Kale hiwet yesmalna 🙏💖
@user-xm5yd8qi4l
@user-xm5yd8qi4l 6 ай бұрын
አምላኬ ልቦና ስጠን
@amalaamala6123
@amalaamala6123 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-kq6vf2zn8j
@user-kq6vf2zn8j 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 3 ай бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@jamioj7497
@jamioj7497 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታየ መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ ልቡናየ አብራልኝ አቤቱ ይቅር በለን ማረን❤❤❤❤
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 6 ай бұрын
አሜን እደ ቸርነትህ እንጅ እደበደላችን አይሁንብን 😢😢
@user-hp6el9ib3k
@user-hp6el9ib3k 6 ай бұрын
Agziabiher yimesgen sile zimehareni
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቅዱሥነህ
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-yy8mr1vz6i
@user-yy8mr1vz6i 7 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@ebrahit55
@ebrahit55 5 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🥰❤
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
እኔ እኳ ደጋግሜ ነው የማየው የምሰማው አቤት መታደል ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆናችን መታደል መመረጥ ነው መታደል ነው ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን❤🙏💒
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 4 ай бұрын
አሜን😊
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 7 ай бұрын
ድንቅ ነው❤❤❤❤
@user-ub3xm5ro3t
@user-ub3xm5ro3t 7 ай бұрын
Astemari new enameseginalen bertu!
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 7 ай бұрын
እጂግ ብዙ ተምሪበታለሁ❤❤❤❤❤ ክብር ይስጥልን
@user-ru7zl8rk5e
@user-ru7zl8rk5e 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢😢😢
@henokhailu3095
@henokhailu3095 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@helenabudabi4452
@helenabudabi4452 7 ай бұрын
አቤቱ ማርን ወይዉለኔ ይህየሁላችንምነዉ
@kalyemom3540
@kalyemom3540 7 ай бұрын
Amenn
@user-ml3xx1pc2d
@user-ml3xx1pc2d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ማሥደዋሉን ሥጠኝ ይቅርበለኝ😢😢😢
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 7 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት የዉ
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 7 ай бұрын
አሜን ጥሩ ልቦና ስጠኝ
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ማስታወሉን አድለን
@--vt6id973
@--vt6id973 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qy1wu9qe9s
@user-qy1wu9qe9s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ex3bu6mw8s
@user-ex3bu6mw8s 6 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 7 ай бұрын
Egizabiher yistilign yewunet
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 7 ай бұрын
አሜን🙏
@martabrhanu798
@martabrhanu798 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦናችንን ሰብሰብልን አሜን
@askalaragie8453
@askalaragie8453 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን❤❤❤
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 12 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
የቅድስት ድንግል ማርያም ሙሉ ታሪክ: History Of Saint Mary
15:20
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 29 М.
26 ኦገስት 2021
48:29
ዜድ ከወደ ወሎ
Рет қаралды 172 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН