Рет қаралды 24,925
መጥምቁ ዮሐንስ ሰ/ት/ቤት ዘጎንደር metmiku yohannis
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !ሁሌም አርብ ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ የመሐረነ አብ ጸሎት በ ደ/ፅ/መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ይካሄዳል ። መገኝት ለምትችሉ በሙሉ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ በመምጣት የጸሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናሳስባለን ።ደ/ፅ/መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ሰንበት ት/ቤት ዘጎንደር