መሐረነ አብ የምህላ ጸሎት

  Рет қаралды 126,545

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

Пікірлер: 224
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzfaq.info
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹህ ስለ አገልግሎታቹህ:: ግን ስለኦርቶዶክስ የቀን አቆጣጠር እባካቹህ አስተምሩን እህተ ማርያም የምትባል ሰው ህዝባችንን ሌላ መስመር እየዎሰደችው ነው ለምን ዝም ይባላል እባካቹህ ዝምታው ይብቃ ጊዜዉን የጠበቀ መልስ አባቶቻችን ይስጡን::
@abemedia2171
@abemedia2171 4 жыл бұрын
@@yeshifananegash2793 doketer Roddas taddese bezu geze sele Akotater astemerewal
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
@@eagle4452 የኔ እህት ይሄ አይሻልም ለፀሎት ይመቻል:: ያለበለዚያ ባለስልጣናቶችን እያየን ሃሳባቺን ወደሌላ ነገር ይሰረቃል:: ግን ባይሆን አሁን በቤተክርስያን ስለሆነ የቤተክርስቲያኑን ቢለቁልን ደስ ይላል::
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
@@abemedia2171 አመሰግናለሁ በጣም ነገር ግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የማህበረ ቅዱሳን ተከታታዮች ወቅቱን የጠበቀ ቢሆን እንደአዲስ ብናየው እና ብናስተዉል ብዬ ነው:: ምክንያቱም ባሁን ሰዓት ፋሲካ ነው ብላ ፆም ያስገደፈች ሴት ስላለች.......
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@@yeshifananegash2793 አመሰግናለሆ ልክ ነሽ እንደዛም ያስኪዳል ፣ የምህረት ወር ይሆንልን ዘንድ ምኞቲ ነው የ ካቶሊኩች ስቅለት ነገ ነው በዚች ምድር ላይ ስኖር ለ መጀመርያ ግዚ ፍሲጋ ቤተክርስትያን ተዘግቶ ሲከበር ሳይ ሀጂ ሙፍቲ ያሉት ልክ ነው እግዚአብሄር ሆሉን ከቤቶ ውስጥ የሚሰራውን እና የኛን ክፍት አይቶ ወዳጆቺ አይደላችሆም ውጡ ብሉ የዘጋው ይመስላል ። እኔ ሳስበው እውነት ነው እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው እያልን ክነብልግናችን ከነክፍታችን በፈቶ እየቆምን አስመረርነው ፣ የልብ የምንለወጥበት ቤተክርስትያንም የምትፀዳበት ግዚ ያድርግልን።
@tamirutesfaye43
@tamirutesfaye43 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ፤ ዘበእንቲሃ ለቤተ ክርስቲያን ተጸፋአከ በውስተ ዐውድ፤ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር፡፡ • ዘበእንቲሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ፤ ወተዐገሠ ምራቀ ርኵሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ፤ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ። • ሃሌ ሃሌ ሉያ አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ፤ ረዳኤ ኩነነ ወኢትግድፈነ፣መሐረነ መሐከነ እግዚኦ እግዚኦ ተሣሃለነ • መሐረነ አብ ------------------------- ሃሌ ሉያ • ተሣሃለነ ወልድ ------------------------------ ሃሌ ሉያ • መንፈስ ቅዱስ መሐሪ ተዘከረነ በሣህልከ •ለከ ንፌኑ ስብሐተ ወለከ ናዓርግ አኰቴተ----------- መሐረነ መሐሪ ኃጢአተነ አስተሥሪ ---------- ወአድኅነነ------------------------- ወተማኅፀን ነፍሰነ ወሥጋነ ---------- ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር---------- • አምላክነ • ወመድኃኒነ • ኢየሱስ ክርስቶስ ተሣሃለነ • በብዝኃ ምሕረትከ • ደምስስ አበሳነ • ወፈኑ ሣህለከ ላዕሌነ • እስመ እምኅቤከ • ውእቱ ሣህል • ሃሌ ሉያ መሐረነ አብ መሐሪ • ወተሣሃለነ • ሀብ ሣህለከ መሐሪ • ኢታጥፍአነ ተዘኪረከ ዘትካት  በምሕረትከ-----------------  እስመ መሐሪ አንተ ----------------------  ወብዙኅ ሣህልከ ለኲሎሙ እለ ይጼውዑከ -----------------  ይጼውዑከ በጽድቅ -----------------------  ሰማዒ ወትረ ------------------------  ከሃሊ ------------------------  ዘውስተ አድኅኖ --------------  ለአምላክነ እስመ ጽድቅ ቃሉ ----------------------  ንስአሎ ለአብ ----------------------- ይፈኑ ለነ ሣህሎ-----------------  እስመ አብ የአክል ለዘሰአሎ --------------------  ሃሌ ሉያ ---------------------ሃሌ ሉያ  ስብሐት ሎቱ ይደሉ ---------------------  ሃሌ ሉያ አኰቴት ሎቱ ይደሉ---------------------  ሃሌ ሉያ ---------------------ሃሌ ሉያ  ለክርስቶስ ለእግዚአ ኲሉ --------------------  ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ---------------------  ወይእዜኒ -------  መኑ ተስፋየ --------------------- አኮኑ -------------  እግዚአብሔር -----------------  ውስተ እዴከ እግዚኦ አማኅፀን ነፍስየ ----------------  ኅበ አምላከ ምሕረት ---------------------  አማኅፀን ነፍስየ ---------------------  ኅበ ንጉሠ ስብሐት ---------------------  አማኅፀን ነፍስየ ---------------------  በእግዚእየ ወአምላኪየ ---------------------  አማኅፀን ነፍስየ --------------------  እምኩሉ ምግባረ እኩይ አድኅና ለነፍስየ፡፡ ---------------  ሀቡ ----------------------  ንስአሎ -------------------- ንስአሎ ---------------------  ናስተምህሕሮ ------------------  ለአምላክነ ጻድቅ እስመ ጽድቅ ቃሉ -------------------  ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ --------------  አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን----------------  ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ-------------------  ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ --------------  አምላከ ነዳያን ናዛዜ ኅዙናን ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ -----------------  ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ --------------  አምላከ ነዳያን ወተስፋ ቅቡፃን --------  ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ --------------------  ወበከመ ዐቀብከነ እምሠርክ እስከ ነግህ ዕቀበነ እግዚኦ እምነግህ እስከ ሠርክ (፫ጊዜ በል )  ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ ወሥረይ ኲሎ ኃጢአተነ ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ ዘሰማዕኮ ጸሎቶ ወስእለቶ ለዕዝራ ተወከፍ ምሕላነ ሰላመከ ሀበነ እማእከሌነ ኢትርኀቅ፡፡  ወሚጥ መዐተከ እምኔነ ሃሌ ሉያ ንዒ ኅቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ መዓዛ አፋሃ ከመ ኮል ወኲሉ ነገራ በሰላም፡፡  አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ፡፡  ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ፡፡  ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ኅበ እግዚአብሔር ወጸሊ በእንቲአነ ሀረድዎ ወገመድዎ ወዘረው ሥጋሁ ከመ ሐመድ ወወሰድዎ ኅበ ሰብአ ነገሥት ረገጸ ምድረ አንሥአ ሙታነ አባ ጊዮርጊስ በሰላም ዐደወ መንግሥተ ክብር ወረሰ፡፡  ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተክርስቲያን አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ  ብፁዕ አባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘኤለ ገዳማተ እምሀበ እግዚኡ ይንሳእ እሴተ፤ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ በፍሥሐ ወበሰላም  ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ንዑ ንስግድ ኲልነ ኅበ ማርያም እምነ፡፡  መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም መሠረተ ቤተ ክርስቲያን ወሀቤ ሰላም መድኃኔዓለም ሰላመከ ሀበነ  ሰላመ አብ ወሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ የሃሉ ማእከሌክሙ አኀሰላመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወፍቅራ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ሞገሰ መስቀሉ ወሀብተ ረድኤቱለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢሱስ ክርስቶስ ወትረ ኢይርኃቅ እምኔዬ ወእምነ ኩልክሙ እስከ ለዓለም፡፡
@meltulu1090
@meltulu1090 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ባለ ግርማና ሞገሷ አንች እዉነተኘዋ ሀይማኖት ከረላለም እስከ ዘላለም ኑሪ ትኖሪያለሽም
@MimiMimi-eu8ir
@MimiMimi-eu8ir 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@rollamall1207
@rollamall1207 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
@HayatHayat-ze1iu
@HayatHayat-ze1iu 4 жыл бұрын
💚💛❤😭😭😭😭😭😭
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
አሜን
@tesfamaryammhretab4250
@tesfamaryammhretab4250 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
@samritube1313
@samritube1313 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigisttizazu1165
@tigisttizazu1165 4 жыл бұрын
አሜንንንንን
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sjsjshshshjssnsjsjs8761
@sjsjshshshjssnsjsjs8761 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ስለ ናተህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የአባቶቻችን ፀሎት እግዚኣብሔር አምላክ ይቀበልልን አሜን አሜን አሜን
@mekdesharegewoin2691
@mekdesharegewoin2691 4 жыл бұрын
Amen
@genetmulugeta6203
@genetmulugeta6203 4 жыл бұрын
amen amen amen
@almazabebe6890
@almazabebe6890 4 жыл бұрын
Abetu maren yekir belen Abetu maren yekir belen Abetu maren yekir belen 🙇🙇🙏🙏🙇🙇🙏😭😭😭
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
አሜን ! ይፍቱኝ በሰራሁ ኃጥያቴ
@mrphone8756
@mrphone8756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@alemanbasa7626
@alemanbasa7626 4 жыл бұрын
Ameen🤲🤲🤲 Ameen 🤲🤲🤲 Ameen🤲🤲🤲
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 4 жыл бұрын
*እግዚኦ ተሳሃለነ* *እግዚኦ ተሳሃለነ* *እግዚኦ ተሳሃለነ* *አቤቱ ማረን ይቅር በለን* *አቤቱ ማረን ይቅር በለን* *አቤቱ ማረን ይቅር በለን*
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 4 жыл бұрын
ጰሎት ምህላችሁን ተቀብሎ ምህረቱን ይላክልን ተጨንቀናል አባት ሆይ ፊትህን መልስልን
@emebethaile8539
@emebethaile8539 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
@samsonderesse7808
@samsonderesse7808 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ስለ ቅድስት ንፅኢት ድንግል ብለህ ይቅር ብለህ አውጣን አቤቱ አንደቸርነትህ ማረን!!!
@fggghjii4311
@fggghjii4311 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የንስሀን እድሜ ስጠን ኢትዮጵያ ሀገራችንን የምናየውና ከምንሰማው አደጋ ጠብቀን ሰላሙን ይመልስልን የአንድነት ኑሮአችን ይመለስልን አቤቱ አባት ሆይ😢😢😢😢😢 እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ 🤲🤲🤲🤲🤲🇲🇱👈🥺❤❤🤲🤲
@wasehaile9187
@wasehaile9187 4 жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ኃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን
@user-is7sj5ot3o
@user-is7sj5ot3o 4 жыл бұрын
አሜን
@user-tv6kd6es5t
@user-tv6kd6es5t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ምህረትን አስበን
@sarag6154
@sarag6154 4 жыл бұрын
Ameeeen maren amlakihoy
@esutefera8795
@esutefera8795 4 жыл бұрын
amen amen amen egziabeher sile abatochachin bilo yikir yibelen
@user-kp2ti4yy8s
@user-kp2ti4yy8s 4 жыл бұрын
እግዚኦ ተሰሃለነ እግዚኦ ተሰሃለነ እግዚኦ ተሰሃለነ አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ፫ አሜን አሜን አሜን ፀሎት ልመናችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን ፫ አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын
እግዚኦ ምሀረነ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏😢💔💔💔
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ መሬን ይቅር በልን 😭😭😭 አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ መሬን ይቅር በልን 😭😭😭 አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ መሬን ይቅር በልን 😭😭😭
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን ጸሎት ልመናቹሁን ልዑል እግዚአብሔር ይቀበልልን
@samsong725
@samsong725 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 4 жыл бұрын
" ጸሎትክሙ ጽንእት ሃይማኖትክሙ ርትዕት እንተ በኲሉ ትረድእ አግአዝያን አንትሙ አረጋዊ ዮሴፍ ወናትናኤል "
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 4 жыл бұрын
የሁሉ አባት ቸር አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ ኃጢአታችን እንደ በደላችን አይሁንብን
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢💔 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 💒🙏😢💔 አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢💔
@helenkibrom8092
@helenkibrom8092 4 жыл бұрын
Solt kudsan fatri aboy yeqre belelna amen amen amen💒💒💒💒🇪🇷👏👏
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታቹ ይማረን ይራራልን ይለመነን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፈጣሪ
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለአባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን!!😭😭😭🕯🕯🕯❤❤❤🤲
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@abelmehari926
@abelmehari926 Жыл бұрын
የነፍሴ ደስታዋ እግዚአብሔር ነው 💚💛❤
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@dhhgxdg2477
@dhhgxdg2477 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kelemuateka995
@kelemuateka995 4 жыл бұрын
አሜን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
አሜን ! ምህላችንን ይቀበልልን ይቅርታውን ይላክልን ! እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን !
@kalkidanyergalem88
@kalkidanyergalem88 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
@helenkasa3067
@helenkasa3067 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzio maharena krstoss 👏👏👏
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባት ሆይ ተመልከተን🙏🙏🙏😢💔
@user-ro3ir4zh1s
@user-ro3ir4zh1s 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማርን ይቅርም በለን አቤቱ ማርን ይቅርም በለን
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 4 жыл бұрын
AMEN
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 3 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን✝️
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 4 жыл бұрын
"ስናይ ዕፅ ሰናየ ፍሬ ይፈሪ " ዘይብለክሙ አንትሙ አዕናቊ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወአዲ አንትሙ ዓምዳ ወድዳ ለቤተ ክርስቲያን !!
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ስሉድንግል ማርያም ብለሕ አቤቱ ጌተሆይ ሰለአባቶቻችን አምላክ ብለህ
@jetujulie1345
@jetujulie1345 4 жыл бұрын
አቤቱ አድነን የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ሆይ😭😭😭
@user-dq5ev9up1q
@user-dq5ev9up1q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ሆይ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አገራትንን ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን በቃችሁ በልን🙇🙇🙇🙇💚💛❤😭😭😭
@mrkadris2711
@mrkadris2711 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ክፍትና በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን አባትሆይ
@girmateshome6335
@girmateshome6335 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ አገራችንንና ሕዝቦቹን ቀተቃጣብን መቅሰፍት ይማረን ይቅርም ይብለን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 4 жыл бұрын
በረከቱ ይድረሰን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ👐🌾🙌👐🌾🙌
@searklemhilae8925
@searklemhilae8925 11 ай бұрын
ቃለ በረከት ያሠማልን ፀሎታቸው ይርዳን
@samrimera7866
@samrimera7866 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዛብህር ኣምላኽ ምህረቱ ይላክልን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሃሌ ሉያ አሜን❤❤❤
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በአባቶቻችን ፀሎት ማረን ይቅር በለን 😥በኛ በደል ሀጥያት ብዙ ንፁህ ህፃናት ሰዎች አይጥፉ። 😥😥ማረን ማረን ማረን
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን አሜን አሜን አሜን
@mekdesj8594
@mekdesj8594 4 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ለአባቶቻችን። በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ለናንተም እግዚአብሔር ይስጥልን በሁሉ አገልግሎታችሁ።
@rafycell9647
@rafycell9647 4 жыл бұрын
eGizo maharene kirstos eGizio maharene kirstos eGizio maharene kirstos12 betemaryam maharene kirstos betemaryam maharen kirstos betemaryam maharene krstos12 ame amen amen
@user-lb1ut8nr2z
@user-lb1ut8nr2z 4 жыл бұрын
ብፁዓን ኣቦታተይ እንቋዕ ናተይ ኮንኩም እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣገልሎትኩም ይባረኽ እመብርሃን ትሓልኹም ኣሜን::
@asweasas7491
@asweasas7491 4 жыл бұрын
smen amen💙💙💙💙💙💙
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭በእንተ ማርያም መሃረነ ክርስቶስ
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
አሜን ። አምላከ ቅዱሳን አምላከ ጻድቃን ወሰማዕታት ተለመነንን.
@almazsan6185
@almazsan6185 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@distademi4571
@distademi4571 4 жыл бұрын
ameen
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏😢😢😢
@alarrafbranch5537
@alarrafbranch5537 4 жыл бұрын
አሜን፫
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
አሁንስሆድባሰኝ ደስሲል ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅረ በለን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ለፀድቃን እና ሰለሰማእታት ብለ አገራችን እን ህዝባችን ከመከራ ከበሸታ ታደግል እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ሆይ አማልጅን ✝️📖🙌🙌🙌
@betymre8684
@betymre8684 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቹህ ይደርብን
@WowWow-xq8jq
@WowWow-xq8jq 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 4 жыл бұрын
ቅድስት ጸሎትዎ ትርዳን ክቡራን ኣባቶች
@najathasan2502
@najathasan2502 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን አቤቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም እናትህ እናታችን ብለህ ማረን ይቅርም በለን አገራችን ኢትዮጵያን ከመከራው ሁሉ ጠብቅልን
@hanoiamenamenamenamen2017
@hanoiamenamenamenamen2017 4 жыл бұрын
Amen❤️ Amen❤️ Amen❤️
@asadaasada6388
@asadaasada6388 4 жыл бұрын
Amen!!!
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ABATU MAREN YKIR BELEN ABATU MAREN YKIR BELEN ABATU MAREN YKIR BELEN 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ የአባቶቻችንን ፀሎት ሰምተህ ምህረትህን ላክልን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለናትህ ብለህ ማረን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ፀሎታችሁ አይለየን!!!
@teferiwoldeyohannes4699
@teferiwoldeyohannes4699 4 жыл бұрын
ክብር ፣ይገባሐል፡ የእኔ ፡ አባት ፡ አሜን ።
@shibrakonjo
@shibrakonjo 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አምላካችን እየሱስ ከርስቶስ ሆይ እደኝ ሀጢያት ሳይሆን እደምህረትህ ማረን ይቅር በለን ያባቶቻችንን ፀሎት ተቀበል ስማ ምህረትህን አውርድልን
@heranyekidusgabriellijbera7173
@heranyekidusgabriellijbera7173 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🙏🙏
@martakasiyeeshasashasa7565
@martakasiyeeshasashasa7565 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢😢
@abemedia2171
@abemedia2171 4 жыл бұрын
Amen amen amen ye hunelen yedaragelen
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🙏⛪🙏😭😭😭Abetu Amlake maren yikir balen asben enda chernet Le agerachin selamun miratun yawerdilen 🤲🙏😭⛪🙏
@alamid.s7767
@alamid.s7767 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen💔🤲
@dasashsiltanu3161
@dasashsiltanu3161 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
@karimakarima474
@karimakarima474 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@distademi4571
@distademi4571 4 жыл бұрын
amen
@hanakassa7991
@hanakassa7991 4 жыл бұрын
Amen
@sahaynishimam5680
@sahaynishimam5680 4 жыл бұрын
አሜን አምላክ ሆይ እንደቸረነትህ ማረን አባቶቻችን ፆለታችሁ በያለንበት ይድረሰን
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤😥
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😭😭😭😭
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 119 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
መሐረነ  አብ  ጸሎት   Meharene Ab
24:47
መጥምቁ ዮሐንስ ሰ/ት/ቤት ዘጎንደር metmiku yohannis
Рет қаралды 24 М.
Mahlet the Saint Raguel
1:20:41
Ethiopianorthodox Tewahedo
Рет қаралды 179 М.
የማክሰኞ የመስቀል  አጥር ፀሎት
13:32
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 249 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН