📌መረጃ በማጣት ነው እንደ ሌሎች ሃገራት በብዛት እድሉን ተጠቅመን ካናዳ መግባት ያልቻልነው ‼️

  Рет қаралды 170,817

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

8 ай бұрын

ካናዳ 500ሺ ሰው ማምጣት እንዳቀደች አሳወቀች እኛ እንዴት መጠቀም እንችላለን ?
ደረጄን ለማግፕት
• Provencal Nominee Program
And my website is
Habeshacommunityhub. Com
email address
Habeshacommunityhub @gmail.com
• Canada to stabilize im...

Пікірлер: 556
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
ደረጄን ማግፕት ለምትፈልጉ👇 kzfaq.info/get/bejne/oq1nibN8squ2inU.htmlsi=Ns-OrOCenMdlFz8g Habeshacommunityhub. Com email address Habeshacommunityhub @gmail.com www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/news/notices/supplementary-immigration-levels-2024-2026.html
@user-ox2ge2uk8s
@user-ox2ge2uk8s 8 ай бұрын
Pathological layers. How many people are stuck in drug infected shelters? Immigration agencies are following your trap
@LionTube-gn1tv
@LionTube-gn1tv 8 ай бұрын
አር ቅድስት ለምንድነው ማትተባበሪን ስንቴ ልጠይቅ እህትለም Please i need to go to Canada why don't help me by family invitation i will repay for you kindness Please Kdst Please
@LionTube-gn1tv
@LionTube-gn1tv 8 ай бұрын
Please guys i am very tired of watching video even if your videos are helpful but my life is here uncommon
@LionTube-gn1tv
@LionTube-gn1tv 8 ай бұрын
ምንም ቢሆን ግን እንወድሻለን ቅድስቴ
@hagosteklu8275
@hagosteklu8275 7 ай бұрын
Hello
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 8 ай бұрын
ሰለመልካም ሥራችሁ ኪዲ እና ደረጀን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅላችሁ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 8 ай бұрын
ደርዬም እንዳለው የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ መልካምነታቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 8 ай бұрын
ማን ነው እንደ እኔ በአራስ ቤት ሆኖ ይሄን የምስራች ዜና የሚሰማ???? ኪዲዬ ላንቺ ፕሮግራም ሁሌም ትልቅ ክብር አለኝ👍👍👍😍😍😍❤❤❤😘😘😘
@mahletlule7043
@mahletlule7043 7 ай бұрын
እኔ
@EmuGurme
@EmuGurme 2 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ ተሳካልሽ??
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 ай бұрын
@@EmuGurme አዎ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@tigiwondi778
@tigiwondi778 8 ай бұрын
እናንተ መልካም ሰዎች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 8 ай бұрын
ኪዱዬ የኔ ቆንጆ እ/ግር ይርዳን በአንቺ ብርታት እናገኛለን ብለን እናስባለን ተባረኪ አንቺ መልካም ሰው ነሽ
@menberalema3944
@menberalema3944 8 ай бұрын
ከድዬ የኔ ደግ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው ተባረኪ
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 8 ай бұрын
ኪድ መቶሺ ገብተሻል በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሻል በርቺ
@zemariyamlakkassa
@zemariyamlakkassa 8 ай бұрын
ሆ ከኢትዮጵያ ማን አባቱ ልያወጣኝ ፤እንኳን ከፊዬ አደለም ተከፍሎ እንኳን ንቅንቅ አልልም!!!
@AbelAbel-bv1zm
@AbelAbel-bv1zm 8 ай бұрын
ምትፍልጊውን ኮሜንት ብቻ እማ መልስ አትስጪ ቅሬታቸውንም መልስ ስጪ
@stufanosalemu
@stufanosalemu 8 ай бұрын
Wow you are great
@ChapiKiya
@ChapiKiya 7 ай бұрын
Ene waliya lemen chaka ategebam
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 8 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ስለ ጆብ ያብራራኸዉ በጣም ጥሩ ነዉ ክበርልን ወድሜ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 8 ай бұрын
Thank you so much Kidu for your information❤ God bless you!
@shegeralmazk
@shegeralmazk 8 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ የኪድ ቤተሰብ እውነት በጣም ጥሩ መረጃ ነው አረ እረድኝ ኢትዮጵያ ነኝ ከስደት ተመላሽ ነኝ ወደ ካናዳ ብቻ ከአረብ ውጪ መሄድ እፈልጋለሁ በስራ የኢትዮጵያ ኑሮ እንኳን ከቤተሰብ ጋር ለአንድ ሰው ከባድ ነው።🙏🙏🙏🇪🇹😘🇪🇷
@negashmolla
@negashmolla 8 ай бұрын
ለሁሉም ነገር ከእግዚአብሄር ስጦታ አለዉ ። መልካሙን ነገር ስለተሰጠሽ ደስ ይላል ። ሁሌም ፈጣሪ አይለይሽ!!!
@endashawmandefro2502
@endashawmandefro2502 8 ай бұрын
Thanks! you are doing great job for your brothers and sisters free of charge, GOD will pay for you
@almazawoke3205
@almazawoke3205 8 ай бұрын
ደሬ፡በጣም፡ጥሩ፡መረጃነው፡እናመሠግናለን
@bezaassefa6386
@bezaassefa6386 8 ай бұрын
You sincere women, may God bless your age dont let your sincerity be taken away!!!!!!!
@tigiwondi778
@tigiwondi778 8 ай бұрын
ሰላም ኪዲ በእውነት ጥሩ መረጃ ነው.ተባረኩ
@biniamteshome3229
@biniamteshome3229 8 ай бұрын
🎉በጣም አሪፍ መረጃ ነው፣ እናመሰግናለን፣፣ I try and if I succeeded let you know,Thank you Kidy and our best humble brother with you. 🙏💓💓
@jemalnebi5696
@jemalnebi5696 8 ай бұрын
Thank you so much, both of you. God bless you.
@tigestnigusae-cy6vc
@tigestnigusae-cy6vc 8 ай бұрын
Thank you very much kidi we appreciate that you made you promise. It was a great information. Thank you again
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@yihunanimaw306
@yihunanimaw306 7 ай бұрын
ኪዲ እናመሠግናለን ለምትሠጭን ቅን መረጃ
@bogalemenigistie2660
@bogalemenigistie2660 Ай бұрын
Thank you so much mr Dereje And Mrs Kidi,I Wish Long Live both of you❤❤❤
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 8 ай бұрын
Tnxs a lot both of u. Its really very important information for us. 🙏
@user-cf2hw2di5z
@user-cf2hw2di5z 8 ай бұрын
Thank u. Dereje for ur golden info & kidi beauty...
@almazgeze5465
@almazgeze5465 8 ай бұрын
በጣም አርፌ ነው ፈጣር ይባርካቹሁ
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ለአገርሽ ልጆች በጣም ነዉ ጥሩ ኢንፎርሜሽን የምትሰጩ
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 8 ай бұрын
ኪዲዬ እንኳን ስላም መጠሽልን ቀኗን በላይክ እንጀምር 👍👍👍👍👍ወዶቼ ተከተሉኝ❤❤❤❤
@deboltube1599
@deboltube1599 8 ай бұрын
who is mekdi 😂😂
@MelkamuTegegn-oj2wh
@MelkamuTegegn-oj2wh 7 ай бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን በርቺ
@LamesginLamela-oc5xx
@LamesginLamela-oc5xx 8 ай бұрын
ደጋግ ኢትዮጵያዉያን ይኑሩልን
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 8 ай бұрын
Kidu congratulations 🎉 100k
@atsedeyonas7903
@atsedeyonas7903 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዶቻችነ❤🙏🙏
@HailuFeleke
@HailuFeleke 7 ай бұрын
Dere and kidu thank you very much about the great information . ❤❤❤
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪዲዬ 🙏🙏
@DesAsha-bn9wu
@DesAsha-bn9wu 8 ай бұрын
ሰዎች ገና ምኑም ሳይያዝ ፣ሳይጨበጥ ብዙ ምስጋና በመለገሥ በምኞት አትስከሩ አትመርቅኑ ።ኧረ ተረጋጉ ።ለአልጋውም ቸኩለን፣ ለአልኮሉም ፣ለወሬው
@gedi_t
@gedi_t 8 ай бұрын
Yamal kenew 😂
@nebiyutesfaye3620
@nebiyutesfaye3620 8 ай бұрын
Tho many ppl can try it
@hannatekle6134
@hannatekle6134 7 ай бұрын
😂😂😂
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 8 ай бұрын
Great job Dere! It’s a blessing to help our people. Stay blessed!
@user-wl7fz7nd5t
@user-wl7fz7nd5t 8 ай бұрын
ኪዲ ደሬ ሰላማችሁ ይብዛ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 ай бұрын
Bless you for showing the bridge
@ZelalemToshom-hu2uk
@ZelalemToshom-hu2uk 8 ай бұрын
ሰላም ኪዲ ምርጧ በርቺ እህቴ 💗💗💗
@Wizneba1
@Wizneba1 8 ай бұрын
Wow 100k🎉🎉🎉🎉congratulations kidi🎉🎉🎉
@NigusTeshome-lk1vg
@NigusTeshome-lk1vg 8 ай бұрын
ያገሪ ልጆች በርቱልን
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 8 ай бұрын
Very honest person ❤❤❤ Thank you very interesting
@rimeevents8824
@rimeevents8824 8 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ኪዲየ በኢንቨስትመንት አንዴት መምጣት አንደምንችል ተሎ ብለሽ ስሪሊን አናመስግናለን
@user-ok5mv2of8g
@user-ok5mv2of8g 8 ай бұрын
Kidi thanks for your information.
@zufanworku3135
@zufanworku3135 8 ай бұрын
It is amazing information THANKS 💞 both
@samueltaye1761
@samueltaye1761 8 ай бұрын
❤❤❤ Kidi and dere yesew zer.God bless you all.Kidi anchi yetebarekesh.God bless u and ur family ❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
እሽ ኪድ ሊኩን እልክላቸዋለሁ እነሱ ይዩት በርችልኝ እማ እናመሰግናለን ሳብሪን ነኝ
@netsanetkochito3029
@netsanetkochito3029 8 ай бұрын
Thank you very much for your information
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 8 ай бұрын
DEREM KIDUM LESETACHUN MERJA EGZABHER YESTELIN TEBARKU 👏
@user-bw6to4ge3v
@user-bw6to4ge3v 8 ай бұрын
ኪዳ ተባረኪ
@azebmelese8502
@azebmelese8502 8 ай бұрын
Great job dere yene mert God blessed u and stay safe….❤❤❤❤
@temesgentema2563
@temesgentema2563 7 ай бұрын
Hi
@Adissuadaaye
@Adissuadaaye 11 күн бұрын
በርቱልን !!!
@user-zo9kv4uk9p
@user-zo9kv4uk9p 8 ай бұрын
God bless u kidye konjo.direm tebarek
@emebetjember4290
@emebetjember4290 8 ай бұрын
እባክሽ ኪዲ በጣም ነው የምፈልገው
@eutimjv
@eutimjv 8 ай бұрын
ኪዲዬ በርች😍 እኔማ አሜሪካ ካናዳም አለመማሬ እድልን ዘጋው እንጂ ጥሩ እድል ነበረኝ የሆነ ነገር ከጀመርኩ ቶሎ ነው የሚሆን ለመኖር እንኳን አልፈልግም ሰርቶ ለመመለስ
@genitube1438
@genitube1438 8 ай бұрын
ተማረብቻ አደለም እድል ነው ሥንቱ መሀይም ገብቶ እየኖረ አደል
@ashenafitefera1078
@ashenafitefera1078 8 ай бұрын
Thanks teru merja nw kidi & Dere ena Uganda nege life betam kebad new
@isaakalem3902
@isaakalem3902 8 ай бұрын
Uganda is. Better than Ethiopia and eritrea
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 8 ай бұрын
ሠላም ደሬ& ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ ኧረ ኪድየ እስኪ አፈላጊ ምንም ቤተሠብ የሌለዉ እህትና ወድሙን ማምጣት ይቺላን እዳለዉ ደሬ ግን የዲኤን ምርመራ ከሌለዉ ኧረ ወጉ ይድረሠኝ ከምር ተቸግሬ አለሁ ለልጀ ትምርት አደራሺን የተሻለ ነገር ፈልጊ እስኪ ኪዲ
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-bn7vu4wy5n
@user-bn7vu4wy5n 4 ай бұрын
Dareje & Kidy,i Want to say thank u.
@tseganeshgodabo7660
@tseganeshgodabo7660 8 ай бұрын
ኪዲ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beluna798
@Beluna798 8 ай бұрын
enamesegnalen dere kidi
@user-fd1ks7iq6s
@user-fd1ks7iq6s 8 ай бұрын
ኪዲ ካይሮ እንዴት እንደኖርን ታውቃያለሽ ግን ህይወት ነበር እዚ ብዙ ሰው እየተሰቃየ ነው በኑሮ ውድነትና በብቸኝነት አረ በፈጠረሽ ተይ እንኳን ለስራ የሚመጣውን እዚ የቸማርነውን በሙያችን የምንሰራውን ከብዶናል
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 8 ай бұрын
ቤት የለ ስራ የለ ከባድ ነዉ
@impelhabesha632
@impelhabesha632 8 ай бұрын
ስለ ካና ሲወራ ስለ ካይሮ አወራቹ ኮ
@GaGa-us9rm
@GaGa-us9rm 8 ай бұрын
I hope I will be there next year 🎉🎉
@user-yp9nj1lp3g
@user-yp9nj1lp3g 8 ай бұрын
May God bless you!
@alemsegdwoleduayalew4211
@alemsegdwoleduayalew4211 8 ай бұрын
Well done wonidimoch thanks to you all
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
እናመስግናችኋለን
@haymi410
@haymi410 8 ай бұрын
ባለፈው አመትም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ተሰርቷል ሰውን ለማጓጓት ለፕሮግራም ማሞቂያ ነው እንጂ ምንም ነገር የለም እኛ ኢትዮጲያውያን ወሬ ብቻ ነው መተባበር የሚባል ነገር የለም
@FikirFikir123
@FikirFikir123 8 ай бұрын
እነሱ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን ነው እየሰጡ ያሉት ጎበዝ የሆነ ሰው እድሉን መጠቀም ይችላል ሀበሻ ችግሩ ከመሞከር መተቸት ይቀለዋል be positive
@user-xt6id4mi1w
@user-xt6id4mi1w 8 ай бұрын
Exactly Expers entry is really
@ejesera
@ejesera 8 ай бұрын
እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ
@caringforcommunity1069
@caringforcommunity1069 8 ай бұрын
Ewnet new Uganda wist habesha betam beztual enam tiru mikr new....
@mekibibkerga4145
@mekibibkerga4145 7 ай бұрын
Hi my blood cells appreciate you for your helping Ethiopian people I may come or not come Canada because may my age over
@seblewongel7338
@seblewongel7338 8 ай бұрын
Thank you so much, please let us know how to apply in detail.am waiting for the new vedio about the steps
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 8 ай бұрын
እኔ የምለው ስራ የለም ሰው ስራ አጥሆኖ ካገሩ እየወጣነው እያልሽ ደሞ ዛሬ ኑ ትያለሽ ?
@bhnma
@bhnma 8 ай бұрын
Le hulum neger awareness lemestet new
@muluworkamsalu3482
@muluworkamsalu3482 8 ай бұрын
ይሔ የኔም ጥያቄ ነው
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 8 ай бұрын
ይሄኛው እድል ሰራ ተመቻችቶ ነው የሚመረገው እና የሚወስዱት
@Abdi-uh5hz
@Abdi-uh5hz 8 ай бұрын
​@@naomigetachew7214ወፍ የለም። ራስህ/ሽ ነው ፈልገህ/ሽ የምትሰራው/ሪው።
@b.m2646
@b.m2646 8 ай бұрын
?
@Kalkidan83
@Kalkidan83 8 ай бұрын
አንዴት አፕላይ ማድረግ እንዳለብን please please step by step አሳዩን እየተዘበራረቀ ከምንቸገር
@abdlbarasamo8461
@abdlbarasamo8461 5 ай бұрын
15:10
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 8 ай бұрын
Thank you so much dary i was thing to go Uganda with my kids i will not go thank you so much ❤
@abebawdebas6989
@abebawdebas6989 8 ай бұрын
thank you kidist and derje
@VAMOS_FF757
@VAMOS_FF757 8 ай бұрын
ኪድየ የኔ ማር ወደሬ ሰላማችው ይብዛ እኔ ወላሂ በጣም ብዙ ቤተሰብ ነው ያለኝ ግን ከነ ልጆቼ ለመውስድ ግድ የስደተኛ ወረቀት እያሉኝ እስኪ የሆነ ምክር ስጡን
@Africano-cc4ig
@Africano-cc4ig 8 ай бұрын
Thank you for your program. I am a medical doctor in Ethiopia. I aspire to practice in Canada. I would appreciate it if you guide me on this perspective. Thank you again!
@Abdi-uh5hz
@Abdi-uh5hz 8 ай бұрын
Forget that. You won't practice it there. If you move there, be prepared to work some other staff.
@mekiyam6930
@mekiyam6930 7 ай бұрын
ኪድዬ ዉሰጂኝ እባክሽ ልጆቼን ላሳድግ እርጅኝ በተስፋ እጠብቃለዉ
@MadeFantahun-pl9qi
@MadeFantahun-pl9qi 8 ай бұрын
Tabarakulign❤ ya hagara🇨🇬 mirxoch
@hiwotmulugeta9132
@hiwotmulugeta9132 8 ай бұрын
ተባረኩ
@milkiel8393
@milkiel8393 8 ай бұрын
Selam beteseboch, I dont have any familly in canada, but i have 10 years work exp. in Addis, ( its not listed in the professional Provincial Nominee Program) , What is the best rout to get in to the Canada is there any means to get the visa?
@Hop930
@Hop930 8 ай бұрын
Thank you for informatiom . What is the minimum IELTS result to applay for proventional nominee program? how is credential assesement is certeficate is obtained ? dereje told us there is a 500 canadian dollar the candidate must pay online , is the payement is done after the candidate selected or the payement is done just to applay for the program ? I was woundering if i get answer
@user-fo6zk3ds1k
@user-fo6zk3ds1k 5 ай бұрын
I'm interested kebede Abebe Ethiopia.
@kidistkebede993
@kidistkebede993 7 ай бұрын
Thank you so much
@freaestifanose4122
@freaestifanose4122 8 ай бұрын
How much money must invest to qualify startup visa
@uaeuu1058
@uaeuu1058 8 ай бұрын
Dere magna saw sewadachw❤❤❤
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 8 ай бұрын
ደረጄ ኪዱዬ እባክሽ በፈጠረሽ ከዚህ ከገሀነም አዉጡኝ በአረብ ሀገረ ነዉ የምገኘዉ ተምሬአለሁ ተመርቂአለሁ በምን እንዴት ወደ ካናዳ ልምጣ የአረብ ሀገር ህይወት ሁሉም ያዉቀዋል ከዱባይ 😢እናመሰግናለን ለመልካም ስራቹ እግዚአብሔር ይሰጣቹ
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 4 ай бұрын
እኔም ተመርቄያለው ድባይ 😢
@gebrebeya9523
@gebrebeya9523 8 ай бұрын
Selam kidu...form amolau video kalesh post bidereg or link btnegrin Gze gedebu kemeche eskemeche new yalew?
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 8 ай бұрын
Egthabher edman tane yestlen ❤❤❤
@lejfasil5588
@lejfasil5588 8 ай бұрын
Thanks kidi
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 8 ай бұрын
ኪዲ በምን ላውራሽ እርጂኝ በናትሽ ይሄንን እንክዋን apply ማድረግ እፈልጋለው ግን ዘመድ የለኝም so በሌላ መልክ visa ለመሞከር በምን መልክ ትረጅኛለሽ??plseeee
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 8 ай бұрын
Kidi DVM (doctor of veterinary medicine) in canada skill work wost yikatetal????
@nonofanta9528
@nonofanta9528 8 ай бұрын
ዛሬ ገና ምነው ሰው በኖረኝ ካናዳ አልኩኝ ሃያ አመት ሆነኝ ሳውዝ አፍሪካ ላይ እየተሳቀቅን😢
@bereketgetachew1573
@bereketgetachew1573 8 ай бұрын
Ayzosh bro gena 30 yemolashal😂
@user-wy5dp5li9l
@user-wy5dp5li9l 8 ай бұрын
Tebareku ❤❤❤
@Senkoris
@Senkoris 8 ай бұрын
ኪዲዬ መልካም ስራ ነው የምትሠሪው ጌታ ይባርክሽ ነገር ግን እኛስ ድሆች ማለት የቀን ሠራተኞችን የሚያካትት እድል የለም??
@impelhabesha632
@impelhabesha632 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ICL ለመፈተን እጅግ በጣም መከራ ነው የተጠቀሰው ካውንስል ዕድሉን ለማግኘት ጊዜ ይፈጃሉ
@Autism111
@Autism111 8 ай бұрын
Thank you kidi 🎉🎉
@babybisrat
@babybisrat 8 ай бұрын
Indian can speak English fluently, and also they can share each others clear information, we Ethiopians don't have this culture.
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yitbarekwon8598
@yitbarekwon8598 8 ай бұрын
The Canadian economy is in recession. Better go home before it's too late.
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
​@@yitbarekwon8598recession is everywhere.
@godislove9841
@godislove9841 8 ай бұрын
why are you comparing the two countries?. How do you become an expert on indian and Ethiopian culture?
@babybisrat
@babybisrat 8 ай бұрын
@@godislove9841 accept the truth brother.
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 8 ай бұрын
Kidiy konjo endat nasih i was sanding Emil for our bro dary no respond am from ERITREA ❤❤❤
@yetnayetassegid4729
@yetnayetassegid4729 6 ай бұрын
hi Kidi yeደረጄን vidio sisema age have to be 39-40 yilal eske 45 ayichalim?? ena ebakishin endet new yemamelekitew? link bitilikilign??
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН