ወደ ቤት ሙሉ ፊልም - Wedebet Full Ethiopian Movie 2020

  Рет қаралды 466,909

Yam Habesha Entertainment

Yam Habesha Entertainment

3 жыл бұрын

Wede bet Full Amharic Movie 2020 - Enjoy Wedebet Ethiopan Movie and don't forget to subscribe Yam Habesha Entertainment to get latest Ethiopian Movies, Dramas ansd Ethiopian Comedy.
#EthiopianMovie
#WedeBet
#YamHabesha

Пікірлер: 307
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
እስቲ ማነው ለሞኬ ረጅም እድሜና ጤና የሚመኝ
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ለሞኬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጠው
@aszx141
@aszx141 3 жыл бұрын
እኔ
@noo5079
@noo5079 3 жыл бұрын
እኔ
@user-sn7vg3ez6m
@user-sn7vg3ez6m 3 жыл бұрын
ሞኬ እውነት በጣም አክባሪወት ነኝ
@user-sn7vg3ez6m
@user-sn7vg3ez6m 3 жыл бұрын
እውነት ሞኬ እኔ ዘሬ አለቅን ነገ ተላቀቅን ስል ገና 500ቶ አመት ተመስገን ለመወለድ ቢያበቃኝማ የልጅ ልጅ አያለሁ ማለት ነዋ እ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለመኩዬ ❤️❤️❤️
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@solomeeabebe2744
@solomeeabebe2744 2 жыл бұрын
@@entertainmentmeqirez729 Nefez Tsela get lost
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 3 жыл бұрын
ሞኬ ማኛ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@aychiltumnega9140
@aychiltumnega9140 3 жыл бұрын
መኮነን ላከ ያለበት ፊልም አንድም አልፎይ አያውቅም አድናቂህ ነኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ አምላኬ።ፊልሙን የምታዩት ወድም እህት ሰብስክራይብ በማረግ እናበረታታቸው
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
መኩዬ አባቴ❤️❤️እምንወድክ እማከብርክ ❤️❤️❤️❤️
@bisrattube9656
@bisrattube9656 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oNton6hlqM_Xc6s.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 жыл бұрын
ሞኬን እንደኔ ብቻ ሚወደው ላይክ ያድርገኝ
@bisrattube9656
@bisrattube9656 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oNton6hlqM_Xc6s.html
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
@@bisrattube9656 ምንድነው?
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
የሞኬ አድናቂዎች የት ናችው ስወደው እረጅም እድሜ ተመኘውለት
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk😀😀😂😂 የሼባዎቹ ቀልድ ያንፈራፍራል ይመቻቹ የሞኬ አድናቂ ነኝ ለመድሀኒአለም ያለው ክብር የሚሰጠው ምስጋና
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 3 жыл бұрын
መኩየ ምርጥ አባት. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@tsigeroamntsigeroamn7311
@tsigeroamntsigeroamn7311 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen new mar
@henokdebretsion2113
@henokdebretsion2113 3 жыл бұрын
አሰፋ ገ/ሚካኤል (ሼባው) አሴ ምርጥ ተዋኝ ይመችህ ሌሎቻችሁም እንዲሁ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-ne1tf2df3m
@user-ne1tf2df3m 3 жыл бұрын
ላእከ አድናቂህ ነኝ ! እራስህን ጠብቅ ጤነትህ እኛ ሀገር ታዋቂ ሲሆኑና ገዘብ ሲገኝ አልኮሆል ቀንደኛ ጏደኛ ይሆናልና አደራህን ከሱስ እራቅ ታናናሾችህንም ምከራቸው ጤናማ ቦታ ዋሉ እስፖርት በመስራት በጎ አድራጎትን በመስራት የሰጠን ፈጣሪ በማመስገን ::
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@best123best8
@best123best8 2 жыл бұрын
ልክ እደኔ መሀተብ ሲያይ ደስስስስ የሚለው ላይክ ግጩኝ
@almazkefelegn347
@almazkefelegn347 3 жыл бұрын
ጋሽ መኮንን የምትወዱት እስኪ ልያችሁ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@samera271
@samera271 3 жыл бұрын
መኩየ ስላለበት ብቻ ጀመርኩት ፊልሙን መኩየ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ👍👍👍👍👍
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ፊልም ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን አሰተማሪ ፊልም ነው ያሳያችሁን እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም መስራት ህልሜ ህልማችሁ ከሄነ እርዱኝ ብዙ ግዜ እየተመኘሁት እኖራለሁ መርዳትን ጥላቻ አረጋችሁት ወገኔ ለወገን ደራሽ ወገን ብቻ ነው አግዙኝ መኮ አባቴ የድሮ አራዳ አቦ ይመችህ
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት እኔ እንደ አንዷለም ህይወት ነው ያለኝ በስራም በዱርዬነትም እና ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ እንደነሞኬ ተማክረው ምንም ባያደርጉም ጭንቀታቸው እና ሀዘናቸውን እንዳስብ አርጎኛል በተለይ የእህቴና እናቴን አመሰግናለሁ ።
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g 3 жыл бұрын
አረ የሞኬ አዲናቂሆች ኑ ውጡ አዲስ ፊልም ተለቃል አብረን እንሹፈው
@aszx141
@aszx141 3 жыл бұрын
እሽ ውዴ
@its_____mebc6380
@its_____mebc6380 3 жыл бұрын
ወዴ please ፕሮፋይልሌን ተጭነሽ ሰብስካራይብ አርጊኝ እኔምአረገሻለው😘
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g 3 жыл бұрын
@@its_____mebc6380 እሺ ማማዬ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 жыл бұрын
አይ መኩየ እንዲያው ስወድክ እኮ እረዥም እድሜ ከነ ቤተሰቦችክ አሪፍ ፊልም ነው
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ሞኬና ሸይባዉ የመጨረሻ አሳምረዉታል
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@davefana8587
@davefana8587 3 жыл бұрын
አርቲስት ሊዲያ ጥበበ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@bezenashtura9085
@bezenashtura9085 3 жыл бұрын
Mekonen leake and Fikirte Deslegne are the best actors . I have more respect to them .I wish they work together.They are a good roll model esp acting best parents.
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 жыл бұрын
ሞኬ ተቆጥሮ እማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ አሜን
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
ሞክዬ ኑርልኝ! ገና ሳይህ ደስታ በደስታ ነው የምሆነው! ቱባውን የአማርኛ ዘዬ ከነ ተረቱ ቁጭ ስታደርገው ወይ ማስደሰቱ! በጣም ለዛ ያለህ ደማም ነህ። በርታ💚💛❤️🙏
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው የምትሉ 👍
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቆት ኖት አርቲሰት መኮንን🙏🙏
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
ሞክዬ አባቴ እዴት እደምወድ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@sdadsa2172
@sdadsa2172 3 жыл бұрын
ሀሀእነአጋሸ መኩ ያሉበት ያምራል ብየ አስባለሁ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
መኮንን ላከ ዋዉ በጣም አድናቂክ ነኝ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
እረ ሽሮዬ ❤️❤️❤️ሁለት አባቶች ስታምሩ ❤️❤️❤️አምላክ ያቆይልን ❤️🙏እናንተን ❤️❤️❤️
@aszx141
@aszx141 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@newcreationnewman9592
@newcreationnewman9592 3 жыл бұрын
መኩዬ አንተ ብለህ?ለክብርህና ለፍቅርህ ኢሄው አየር ላይ👉😉👉😉❤
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ኑ የፀጉር ቁጥር ተማሩ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@liethiopiaethiopia4228
@liethiopiaethiopia4228 3 жыл бұрын
He is my favourite artist of all time. Long live for mekonnen
@mhomdesurge1086
@mhomdesurge1086 3 жыл бұрын
ምርጦች ራጅም እድሜ ለነቴ ምርጥ ፊልም ነዉ
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልኝ እኔ ገና መጀመሪያ ነዉ ልሹፈዉ ዉዶችየ
@user-vn9il8yw9m
@user-vn9il8yw9m 3 жыл бұрын
የመዳም መዳኒቶች ቅመሞች እስኪ እንየው ማስታወቂያ ካልሆነ ኑ ኑልኝ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@getecheru4061
@getecheru4061 3 жыл бұрын
ሞክዬ እድሜና ጤና ይስጥህክ
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 3 жыл бұрын
Moke the great yatagal kemeret Meret tewanay I am happy when I see your talent in the movie.
@seenaa7402
@seenaa7402 3 жыл бұрын
ሞኬ ኬኛ በዬ ሲ ጀለዳ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ☝ Moke keenyaa bayy'ee jaladhaa waqayyoo umuri dheraa sif ha keenuu🤲
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 3 жыл бұрын
ለሞኬ የኔ አባት ስል ሰብስክራይብ ኣድርግያለሁ እናመሰግናለን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 жыл бұрын
አንተ ስርው መኩዬ በጣምካ አድናቂክ ነኝ ምርጥ ምርጥ ፊልሞችክን ስውደው
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ድምፅ
@sadamngus9262
@sadamngus9262 3 жыл бұрын
ሞኬ በጣም የምትወዱ እዴኔ እረጅም እድሜ እና ጤኔ ይስጠዉ (አብራህ የምትሠራዉ ሸባዋም ይመቻቸዉ ለሱም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዉ
@elbk8664
@elbk8664 3 жыл бұрын
Welkome mekoyyy we love u...u make my day.. and all of u guys thanks
@LiLi-hb9hm
@LiLi-hb9hm 3 жыл бұрын
ሽማግሌዎች ያሉት ፊልም በጣም ደስ ይላል ❤
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
ጋሽ መኮነን + ጋሽ አሰፋ =ዋው ዘይገረም
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 3 жыл бұрын
Nice movie thank you 🙏
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
የሞክዬ ጔደኛ በጣም ጎበዝ ናቸው።ስማቸው ማን ነው?
@user-jp5dm5lm5v
@user-jp5dm5lm5v 3 жыл бұрын
በጣም
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
አሰፋ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው//,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
መኩዬ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጋሽ መኮነን
@tigesttigest1798
@tigesttigest1798 3 жыл бұрын
መኩየ ምርጥ ሰው
@temrderese9523
@temrderese9523 3 жыл бұрын
ሞኬ ምረጥ ሠዉ
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
ሠበር ያሥጨነቀንን እሥኪ ትንሽ በዝክ እናባረዉ አይ ሞኬ ሥወድሕ በቃ ትችላለክ እድሜ ከጤና ይሥጣችሑ ለሑላችሑም
@noornoor3552
@noornoor3552 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ መስዬ የኔ ቆንጆ
@dawitmeron8552
@dawitmeron8552 10 ай бұрын
አረ አባቶች በሳቅ ገደሉን 🥰🥰🥰🥰ኑሩልኝ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ለሞኬ ስል ሰብስክራይብ አርጌአለሁ 😍👌
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 3 жыл бұрын
መኩየ ሐሪፍ ሰዉ። ❤😂
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አቶ መኮነን ስወድህ እኮ ❤️❤️
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 3 жыл бұрын
Konjiye yet tefitesh new we missed u my dear
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 3 жыл бұрын
ሞኬ አራዳው የፊልም አባት ውድድድ አደርጎታለሁ እድሜ ይስጥልን
@tube-du2lv
@tube-du2lv 3 жыл бұрын
ሼባው በጣም ነው ሚመቸኝ
@GoogleGOOgle-jl1lz
@GoogleGOOgle-jl1lz 2 жыл бұрын
በጣምሃሪፍነው
@sunsun8433
@sunsun8433 3 жыл бұрын
ሞክሻ ያባቴ ሞክሼ ስወድክ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 жыл бұрын
ሞኬ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህ ኑርልን
@mestilove7652
@mestilove7652 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ መኬ
@omarayalew308
@omarayalew308 3 жыл бұрын
መኩየ። እባቴ። እንተ ያለሕበት። ጅኮ። ደስስስስስ ሲል። እርጂም። እደሜ ይስጠልን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 жыл бұрын
ሞክዬ አንደኛዬ😘
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ምንም አይል ሞኬ ስላለ ነውጅ ብዙም አይመስጥም ልጁ ድንገት ተነስቶ መጠጥ የጀመረበትን ምክንያት ቢታወቅ ሀሪፍ ነበር
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 3 жыл бұрын
አረ መኩ ኮሜንቱ ሁሉ ላንተ ነዉ እኔም ከነሡ ነኝ ለነገሩ ይሄኛዉንም ሸባ በጣም ደስ ይለኛል
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@user-ci1nk5zi8z
@user-ci1nk5zi8z 3 жыл бұрын
እኔ ተመችቶኛል
@alemababu1612
@alemababu1612 3 жыл бұрын
መኩዬ ኑርልን
@ETechMedia1
@ETechMedia1 3 жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፣ሐገር ቤት ላላቹህት ደግሞ በቤታቹህ ሁሉ ሰላም፣ፍቅር ና ደስታ ይሁን። እስኪ አያስከፍልም በቅንነት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ። እናንተ ቻናል ካላቹህ ደግሞ ኮሜንት አስቀምጡልኝ ወዲያው እመልሳለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣ ጠላቶቿ ደግሞ አፈር ትቢያ ይጋጡ።አሜን 💚💛💖🙏🙏🙏🙏🙏
@eta8582
@eta8582 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
ዋውውውው ሞክዬ 😍😍😍😍😍
@user-sz5qu2lj5r
@user-sz5qu2lj5r 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤እሚመቹኚ ሰወች አቧይመቻችሁ
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሞኬ
@yemaryamliji7224
@yemaryamliji7224 3 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ፊልም ነው ሞኬ አንተኮ ትለያለህ ምንም ሆነህ ብትተውን ብቃቱ አለህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ
@ninnod2827
@ninnod2827 3 жыл бұрын
አባባ ተስፍይ ምርጥ ስው ውድድ💓💓💙
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 3 жыл бұрын
ኧረ አይደሉም
@bedryaseid4849
@bedryaseid4849 3 жыл бұрын
ሞኬ😍
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
ፊልሙ ሲጀምር፤ ስለደራሲው ስለ ድምጽ አቀናባሪው ወዘተ በማለት ስትጽፉ። እኔ የምለው የኛ ቋንቋ ጠፍቶ ነው የእንግሊዘኛ ቃል ሳውንድ ማን የምትሉት። የድምጽ ቅንብር መባል ሲገባው የሳውንድ ማን። መጀመሪያ ፊልም ቀረጻ እና እርማት ከመግባቹህ በፊት የአማረኛውን ትክክለኛ ማወቅ። የቋንቋ እጥረት ካለባቹህ የቋንቋ ባለቤቱን መጠየቅ። አንድ ሰው እርማት አደረገ ማለት እኮ ከጽሁፍ ደረጃ ይጀምራል። ሳውንድ ትራክ ትላላቹህ **የድምጽ እጅባት ከማለት ፋንታ** የፈረስት ኤዲቲን ትላላቹህ፤ የመጀመሪያ የፊልሙ እርማት ብሎ ወይም ከዚህ በበለጠ መልኩ ከመጻፍ። እንዲህ እያላቹህ አዲሱ ትውልድ የሀገሩን ቋንቋ ምን እንደሚባል ስለማያውቅ በፍላጎት የቅኝ ግዛት ማለት ይሄ ነው። የእንግሊዘኛ ቃላት ካልተጠቀማቹህ ያወቃቹህ አይመስላቹህም። እባካቹህ ለአማረኛው ትክክለኛውን ትርጉም ስጡት። ደራሲ፤አውተር_Author የድምጽ ቅንብር፤ ሳውንድ ሚኪሲንግ_sound mix የድምጽ እጅባት፤ሳውንድ ትራክ_sound track የፊልሙ ዋና መሪ፤ ፊልም ዳሪክተር_Film director የምስል ቀረጻ፤ ካሜራ ማን_camera-man ዋና የፊልም ቅንብር። ፊልም ፕሮዱሰር። Film producer ስለዚህ እባካቹህ አስተካክላቹህ ጻፉ። በተረፈ የዩቱብ ጣቢያቹህን ለማውቀው ሰው ሁሉ እንዲያዩት አረጋሉ እናተም በርትታቹህ ስሩ።
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
መኩዬ የኔ አባት ስወድህ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 3 жыл бұрын
ጋሺ መኮ ስወድህ👍👌🙏🙏🙏
@ghktu7917
@ghktu7917 3 жыл бұрын
Mayn staru alchalebetim betam bzu acting ykerewal
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
መኩየ ስወድክ
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
ሙኩያ ምርጥ ስው
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 3 жыл бұрын
መኩዬ ያላችሁ ላይክ
@yordanosyalew1982
@yordanosyalew1982 3 жыл бұрын
መኩይ ስወድህ
@haimanotbfikadu1962
@haimanotbfikadu1962 3 жыл бұрын
በምን ፊልም ሁለት ትልቅ አሪትሲቶች አብሮች ማየት እራሱ ደስ ይላል እድሜ ጤና ሳላም ሆኑ ቆንጆ ፊልሚ ነው በርቱ
@betanyatube6006
@betanyatube6006 3 жыл бұрын
Mekuye abatachen Allah edeme yesetke betame nw ye mewedke ye makebreke ye madenkehe
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
Moke I subscribed
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 3 жыл бұрын
ሞኬ ምርጥ ሰው ይህው ሰብ እስክራፕ አድርገናል
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 3 жыл бұрын
ሞኬ ስወደዉ
@rama1928
@rama1928 3 жыл бұрын
gashe Ase and Moke respect
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
ሞኬ ምርጥ ሰው አድናቄህ ነኝ
@wipew4870
@wipew4870 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚስጠላው
@memeyilma6199
@memeyilma6199 3 жыл бұрын
እውነት ከልቤ ነው የምወደው እኮ ሞክዬ የሚወድ ላይክ ያድረግ
@hellohellokarpe8647
@hellohellokarpe8647 3 жыл бұрын
Wow
@samsungGalaxy-ng1vr
@samsungGalaxy-ng1vr 3 жыл бұрын
ሞክዬ 💝💝💖💖
@tayoutube2969
@tayoutube2969 3 жыл бұрын
ሊዳዬ ድምፅሽን ሰወደዉ
@user-fu6eb2uq9l
@user-fu6eb2uq9l 3 жыл бұрын
ሞኬ አንተ ብለሀኝ እንዴት እንብ እላለው💝
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 3 жыл бұрын
በጣም አሳቃችሁኝ
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ሞኬ የኔ ምርጥ ❤️❤️
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
wow .., እራሴን ላጠፋ ነው///,…. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ,./,,, kzfaq.info/get/bejne/n9J0qrl_vrqppKs.html
@alexanderhelb790
@alexanderhelb790 3 жыл бұрын
Wey movie😄
ባትጋራኝ ሙሉ ፊልም - Bategragn Full Ethiopian Movie 2020
1:21:53
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 78 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Deresech | ደረሰች New Ethiopian movie | Film 2022
1:28:56
East African Films
Рет қаралды 547 М.
Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017)
1:32:32
Addis Films
Рет қаралды 176 М.
በትዝታሽ Ethiopian film 2018 - betizetash
1:18:07
AmharicTV
Рет қаралды 287 М.
መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020
1:22:58
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 403 М.
YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:22:41
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 655 М.
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 11 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 6 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН