ላላገቡ ሴቶች የትዳር አመራረጥ ምርጥ ዘደ! | የዛሬው ይለያል| ለላጤዎች ብቻ!

  Рет қаралды 42,661

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

ላላገቡ ሴቶች የትዳር አመራረጥ ምርጥ ዘደ! |ለላጤዎች ብቻ!
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 671
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
ላጤዎች የት ናችሁ እስኪ በላይክ አሳዉቁኝ አሏህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ጥሩዉን ባል ይወፍቀን ያረብ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
አለን
@sffh8348
@sffh8348 Жыл бұрын
አላን
@alquaalain9996
@alquaalain9996 Жыл бұрын
አለን ክክክ
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 7 ай бұрын
አለንኪኩ
@Merema-qz1jd
@Merema-qz1jd Ай бұрын
አለን🙈🙈🙈😂😂
@Az-kx7jn
@Az-kx7jn Жыл бұрын
ያረብ ጥሩ ሴት አድርገከኝ ጥሩ ባል ወፍቀኝ ያረህማን ☝️
@zebibasaeedo8126
@zebibasaeedo8126 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sffh8348
@sffh8348 Жыл бұрын
ጡሩ ባልናኚ
@tube9777
@tube9777 Жыл бұрын
አሚንን
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 Жыл бұрын
አሚን
@asiamuhammad6273
@asiamuhammad6273 Жыл бұрын
@@madeenamadeena7882 የለወቅናዉሥ ኡሰታዠ ያችማ ታቃለች ከይሩ የማታቀዉን አግብተህ ማሰተማር አጅር አለዉ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
እኔ ትዳር ስይዝ የማላደርጋቸው ነገሮች 1 ኛ ባሌ የማይወደውን ነገር ማድረግ አልፈልግም 2 ኛ በተጣላን ግዜ ሶስተኛ አካል በመካከላችን አላስገባም ወለው ቤተሰቤ ቢሆን እኳን ተጣልተን አስታርቁኝ ብዬ የቤቴንገመና ውጪ ላይ አው ጥቼ አላሰጣም 3 ኛ ባሌ ከፈለገኝ ፍላጎቱን ማሟላት እየቻልኩኝ እቢ አልለውም 4 ኛ ያላገባች ላጤ ሴት ጓደኛ ብዬ አልዝም 5ኛ ነገር ከዛም ከዚህም እያልኩኝ እያመጣሁ አልነግረውም በተቻለኝ መጠን ቁጥብ ሴት መሆን ነው የምፈልገው
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa Жыл бұрын
Masha alla tabark alla
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o Жыл бұрын
ማሻአላህ ፡እኔምሳድይ፡፡እደዚክነዉ፡የማደርገዉ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
@@TobiTube9 አለኝ እቱዬ የምወደው ውድ የሆነ በልቤውስጥ ከዛም በላይ የማፈቅረው ነው ለሱ ነው የፃፍኩት ወንድ ሁሉ ከሱወጪ ያለም አይመስለኝ
@nifitanifita7758
@nifitanifita7758 Жыл бұрын
السلم اليكم ورحمته لله وبركاته እዴነሽ እህቴ በአፊበቻ አይሁን በታግባር የሰይሽ እደዝ ስትይ በጣም ልብይነካል ግን እኔ በዝ ዘመን እዳዝ የምታስብ ሴትአለች ብዬ አልጋመትኩም የምጋርምነወ الهم احسن إليك بلكير يأكتن الهم وفقن مسلج امن يرب
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
@@nifitanifita7758 ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢሻ አላህ በተግባር ግድ ነዉ መስራት ኢሻ አላህ እተገብረዋለሁ
@user-pm2fi5hm4w
@user-pm2fi5hm4w Жыл бұрын
እኔ ልመርቅ እናተ አሚን በሉ ያረብ ጫት አቀቢይኝ የሚል ሳይሆን❌ ቁራአን አቀቢዬኝ የሚለው✅ ነይ አብረን እንቃም የሚል ሳይሆን❌ ነይ አብረን እንቅራ የሚለው✅ የትኛው ነሽዳ ልጋብዝሽ የሚል ሳይሆን❌ የትኛው የቁራአን አያ ልቅራልሽ የሚለው✅ አሏህ የሁላችንም ይወፍቀን የትዳራችን አጋር የልጆቻችን አባት የሆነው ወደ አሏህ የሚያስታውሰን አሏህ ይወፍቀን ላላገባን እኛ ላገባቹ አሏህ ውዴታቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ የኡማው የሚጠቅሙ ሷልህ የሆኑ ልጆች አሏህ ይወፍቃቹamin🤲🤲
@user-bm3kl3wl9w
@user-bm3kl3wl9w Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንያረብ
@wvwge460
@wvwge460 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-xu3yp5qn4j
@user-xu3yp5qn4j Жыл бұрын
አሚሚሚሚንንንንንንንንን
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484 Жыл бұрын
ማን።አለ።እደናት።ማሻአላ።አሚን።ብያለሁ።
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 Жыл бұрын
አሚን
@legabotube6548
@legabotube6548 Жыл бұрын
እረ ባሁኑ ስአት ወዶቹ ናቸው ሀብታም ሴት እየፈለጉ ያሉት እጅ ሴቴቹ አይደሉም ኡዝታዝ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
እእእ ተሳስተሻል
@zebibasaeedo8126
@zebibasaeedo8126 Жыл бұрын
በትክክል
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t Жыл бұрын
@@Nejat197 ትክልናትወንዶች ናቸዉ ምንአላትእያሉየምመጡት
@fudr.5623
@fudr.5623 Жыл бұрын
@@Nejat197 ምንም አተሳሳተችም ጓደኛየ ብር ያለ ጨቀጨቃት
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 Жыл бұрын
ትክክል ብር አላት ወይ እየተባለ ዉጪ ሂዳ የመጣች ናት ወይ እየተባ ነዉ
@zubaidam9218
@zubaidam9218 Жыл бұрын
የለጋበቹ እህቶቼ ዱአነ ኢስትክፋር አቡዙ አለህ ይወፍቀቹ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
አሚንንንንያርብናለምን
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
ወነትነዎዎዎዎ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
አይበሳቅ
@lube-tubek1te1r
@lube-tubek1te1r Жыл бұрын
እኔግን እደትዳርን በጣም እምፈራሁ ነገር በሚድያ ከማየው አፃር አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን
@tube3808
@tube3808 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 Жыл бұрын
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ❤
@SaSa-qq2zc
@SaSa-qq2zc Жыл бұрын
እሽ አብሽር
@asdg2638
@asdg2638 Жыл бұрын
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين 🌺🌺🌺🌺🥀
@user-nf8ou8qm8l
@user-nf8ou8qm8l Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወላህ በተለይ ልጅ የማይፈልግ ወንድ እኔ አሁን የገባሁት ፈተና ልጅ አይፈልግም የልጅ ወሬ ከተነሳ ወሬም አይፈልግ ያረቢ አንተ የተሻለዉን ምረጥልኝ በስደት ቅጥል አልኩ 😭
@user-xs1yf3cq6t
@user-xs1yf3cq6t Жыл бұрын
የአላህ አብሽሪ ውዴ የልጅን ኒእማ አላወቀውም አሏህ ልቡን ያርጥብልሽ ውዴ ግን ሶብር አድርጊ
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v Жыл бұрын
ያአላህ ዱአ አድርጊ አብሽሪ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Жыл бұрын
እና ልጅ መውለድ ካልፈለገ ትዳር ምን ያደርገታል አብሮ ለማደር ብቻ ወይስ እንደው መድሀኒት ዋጭና ነይ ተኝ ከሚል ባል አላህ ይጠብቃችሁ ግርም ይሉኛል አንዳንድ ሠወች ብቻ አላህ ያስተካክልልሽ
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
ዉደ ልጅ የማይወድ ወንድ መቸም አይሆንልሽ በሰዓቱ አላሂ ይገላግሊሽ አሷታፍረላ ምነዉ ፈረደበት አላሂ ያሳለት ልጅ ማለትኮ ያዱንያፀገረዳናቸዉ ብስምላ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u Жыл бұрын
እና ሆዶን ልትሙይልት ነው ያግባሽ ልጅ ካልፍልግ ትክርብት በዬዉ ሆ ጉድኮ ነው
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
አቡ አብደረህማን. በጣም በባል ተበድለን ተገፍተን ለተፈታን ሴቶች ምክር ነገር ስጠን ሁሉም ወዶች እደመጀመሪያ እየመሰለን ከትዳር ርቀናል እኔማ ሀሳቡን ሲነሱብኝ እቆጣለሁ
@muksinaahmead224
@muksinaahmead224 Жыл бұрын
እነም
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 Жыл бұрын
አይ ኡስታዝ እንደ ስኳር ተቀምሶ አይገባ ነገር ላዩ ዲነኛ መስሎ ውስጡ በዜሮ የተጣፋ እየሆነ ተቸገርን ኮ።አሏህ ይጠብቀን!!!
@na3emaawel887
@na3emaawel887 Жыл бұрын
አውማሬ አቆሠሉን
@whdhfds3116
@whdhfds3116 Жыл бұрын
ወላሂ በሂወቴ አንድም ቀን ለፍታም ባል ተመኝቸ አላውቅም ሁሌም በድኑ ጎበዝና ጠካራ ነው ምርጫየ ካልሆነ ይቅርብኝ እያልኩ ጊዜየን ገፋሁት የምፈልገውን አይነት ሰው ግን ማገኘት አልቻልኩም የኔ ምኞት እሱ ድነኛ ሁኖ እኔንም እንዳስተምረኝ ነበር አንዴም ቀን ገዘብ መስፈረቴ ሁኖ አያቅም ጊዜው እየሄዴ ሲመጣ ግን ይጨቀኛል አላህ የምፈልገውን አይነት ሰው እስኪሰጠኝ እታገስ አለሁ
@sffh8348
@sffh8348 Жыл бұрын
ኢኔ ላግባሽ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ክክክክክ አላህ ይጠብቅህ በፈገግታ ጀምሬው በፈገግታ ጨረስኩት
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
ዛሬ ዲሉ ለኛነው 😋ያገባሽ ሑሉ ፈቀቅ በይ ከቦታችን ላይ አደኛ ነኚ ሥታልፍ እንዳረጋግጡኚ እያያችሑ እለፍ😎😍
@miskiyaendris1338
@miskiyaendris1338 Жыл бұрын
ክክክክ
@jemal1651
@jemal1651 Жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@neimatube4659
@neimatube4659 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@momi8826
@momi8826 Жыл бұрын
ክክክእኔምአለሁ ጓድኛ
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e Жыл бұрын
እረሸህምነው🤣🤣🤣
@channei338
@channei338 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም እወደዉ ነበር ግን አህባሽ ሆኑ ጫት ሀራም አደለም መዉሊድ ሀራም አይደለም እያለ አልፈልግም ወላሂ ለገመታየ ብየ ብር በልቶ ፈታኝ ግን ወላሂ ሸህ ነዉ ይሉታል ግን ወላሂ ሲመከር እኳ አይሰማም መጨረሻ ምርጫሽን ምረጭ አለዛ ወደኔ ሀይማኖት ነይ አለኝ ምክኒያቱም አላህ ኩሉመካን መዉጁዲ ይለኛል እኔ እማቀዉ አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑነዉ እና አሊም የቀራ እያላችሁ እዳትገቡ አደራ እኔስ ተላቀኩ ዱአ አርጉልኝ ለአላህ ብሎ አድነገር የተዉ አላህ የተሻለ ይሰጠዋል ይባላል እና ለኔም እድሰጠኝ
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i Жыл бұрын
አብሽሪ ሀቢበቲ አላህ የተላለውን ይስጥሽ ያረብ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit Жыл бұрын
_ያሠላም ደጋግሞ ቢደመጥ የማይሰለች ጣፋጭ ምክር አላህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዜ የዛሬው ምክር የኔን ሀሳብ ቀይሮታል 100%_
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ መጎዳቴን አይቶ አላህ የተሻለውን ባል ወፍቆኛል የመጀመሪያ ባሌ እንደዚ ነውማይባል በደል አድርሶብኝ ነበር አልቅሼ ለአላህ ነው ሁሉን ነገር የሰጠውት በደሌን ቆጥሮልኝ ጥሩ ባል ሰቶኛል እህቶቼ እንደኔ በደል ደርሶባቹ ይሆናል ተስፋ አድቁረጡ አላህን ለምኑ ዱሀ አርጉ አላህ የተሻለውን ይሰጣቹሀል አብሺሩ
@zamzameshetu1948
@zamzameshetu1948 Жыл бұрын
አሚን ያረብ የተሰበረውን ልባችንን ጀባሩ ይጠግንልን !! የወንድ ስሙ ሲነሳ በልቅሶ ጀምሬ በለቅሶ እጨርሰዋለሁ ።ስለ ትዳር ሲነሳ የልቤ ስብራት ይጨምራል አላህ ይጠግነኝ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 Жыл бұрын
@@zamzameshetu1948 አብሺሪ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አላህ ክሶኛል ከለመንኩት በላይ ነው የሰጠኝ አላሀምዱሊላህ ዱሀ አርጊ አብሺሪ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 Жыл бұрын
@@zamzameshetu1948 በውስጥ አናግሪኝ .ቁጥሬን ልላክልሺ
@zamzameshetu1948
@zamzameshetu1948 Жыл бұрын
@@zamzamzamzam6954 እሽ ሁቢ አሁኑ ስጭኚ አጥፊው ልጠብቅሽ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 Жыл бұрын
@@zamzameshetu1948 ልኬልሻለው ሀቢብቲ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላህ ስልህ ትዳር ይስጣን
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ኡስታዝ ጀዛከ አላሁ ኸይርን
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 Жыл бұрын
جزك الله خيرእናመሰግናለን
@aumanabia3581
@aumanabia3581 Жыл бұрын
በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ጨረስኩት እናመሰግናለን የአብዱረህማ አባት እኔ እምለው በሂፍዝ የምትቀሩ እህቶች እደት እየገባችሁ ነው
@user-dl9sb4bt7q
@user-dl9sb4bt7q Жыл бұрын
ቁራአንገርነው እህቴ ዱአአርጊ ብቻ
@layelalayelayoutube1960
@layelalayelayoutube1960 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታ አላህ ይጨምርልህ
@fudr.5623
@fudr.5623 Жыл бұрын
ኡሰታዝ ሴቱ አይደለም ሀብታም የሚፈልገው ወንዱ ነው ሱብሀን አላህ ምን አለሸ የሚለው ሀቃቂ የኔ ጀግና ሱመያወች ዲን ያለወን ነው የሚመኘቱ
@jsjsjjejeje8807
@jsjsjjejeje8807 Жыл бұрын
ይመችሽ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
በትክክልወደገዘብየለለንስቁመንመቅረታችነውእኔማገደልይግባጅአድትብረአላቀምሰውም።ችሎየሚሳድረኝከሆነጥሩአለበለዛባይገባስ።የሀገራችንወዶችለትዳረአይሆኑም
@ghtr45
@ghtr45 9 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن جزاك الله خير
@hawuletseid6228
@hawuletseid6228 Жыл бұрын
ያረብ ላላገባነው ጥሩውን ይወፍቀን ያረብ አጦይባቱ ሊጦይባት ጥሩ ለጥሩው መሰፈርቱ ነው አላህ ይወፈቀን ያረብ
@user-em1ei5mx7y
@user-em1ei5mx7y Жыл бұрын
ትክክል ነህ ኡስታዙና ጀዛከላህኸይር
@sabisahilu608
@sabisahilu608 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ፈገግ ያደርጋል
@user-gp7zm2jp9k
@user-gp7zm2jp9k Жыл бұрын
ጀዛከላህከይር ኡስታዝ አሏህይጠብቅህ ባጠምነውየሚጠቅመው👍👍👍👍👍👍👍
@user-bn9fc3yp1p
@user-bn9fc3yp1p Жыл бұрын
ትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር
@fatmashifaraw5523
@fatmashifaraw5523 Жыл бұрын
ጀዛከአላሕ ኸይርን ኡስታዝ
@weeere6324
@weeere6324 Жыл бұрын
جزاك الله خيرا وبارك الله فيك أخي
@halemaali3617
@halemaali3617 Жыл бұрын
Thank you So much! My brother
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb 5 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላ አሪፍ ምክር ነው
@user-rz8mk1fo5t
@user-rz8mk1fo5t Жыл бұрын
ማሽአላህ ትክክልነው የተናገርከው ጄዛካላህኽይር
@h.941
@h.941 Жыл бұрын
ጀዛካአሏህ ኸይር ኡሰታዛችን
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝና
@ddu7782
@ddu7782 Жыл бұрын
ጀዛክአክአላህ ኸይር ወንድም
@asdg2638
@asdg2638 Жыл бұрын
ماشاء لله تبارك الرحمن جزآك الله كير يا اخي ☆☆☆☆☆
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير الدنيا والاخره
@madinamadina2707
@madinamadina2707 Жыл бұрын
ጂዛክ አላህ ኸይሪ ውድሜ አለህ በሰማነው ተጠቀም ያረገን አሚንን
@Al-gi1sw
@Al-gi1sw Жыл бұрын
ዉስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ምክርህ በጣም ነዉ የሚጠመዉ
@sadaethiopian4481
@sadaethiopian4481 Жыл бұрын
ጅዛህ አላህ ክይር። ኡስታዝ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
ያረቢ የአላህ እኔ እከሌም ተፋታች እገሌም ፈታ መስማት አስጠላኝ ፍች በዛ ጓደኞች ባሌን እስከጀነት ነዉ የምፈልገዉ ዱአ ድርጉልኝ እናተም ባል ያላችሁ አይለያያችሁ እኔንም በዱአችሁ አስታዉሱኝ ፍች አልወድም
@qatarqatar7405
@qatarqatar7405 Жыл бұрын
💚💛❤💘💘💘💘💘
@user-bm2wr1nk3o
@user-bm2wr1nk3o 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታዝ ጀዛ ከላህ
@ghtr45
@ghtr45 9 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
@MdMd-zl9vy
@MdMd-zl9vy Жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-rl5or7nh9k
@user-rl5or7nh9k Жыл бұрын
ኡስታዜየ ጀዛክ አላህኸይር
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ የልቤን ነው የተናገርከው ሽኩረን👍👍👍👍👍
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
ኢሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን እናመሰግናለን ሰለምክሮችህ ቀጥልበት ሺኩረን🙏❤❤
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርት ምክር ነው እኛ ላጤዎችማ ትረስተናል በምክር ምርጥ ፕሮግራም ነበር
@lubabaarebu5676
@lubabaarebu5676 Жыл бұрын
Jazak allah ustas
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 Жыл бұрын
ጀዛካሏህ ኸይር
@user-xk4bx2tg9e
@user-xk4bx2tg9e Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ህይር ኡስታዝ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@user-cd6sw6ty9g
@user-cd6sw6ty9g Жыл бұрын
ማሻ አላህ እዳተ ያለ አሥተሣሠብ ያለዉን ወዲ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@amitubetube43
@amitubetube43 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t Жыл бұрын
አላህ ኸይረኘውን ይምረጥልን
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 Жыл бұрын
ጀዛከአላህ ትክክል ኡስታዝ
@Rehima-seid
@Rehima-seid Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ጀዛኪላኽይረን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ራህሙ
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይረን ወድሜ እስኪ ቀጣይ ምክሩ አሪፍ ነው አላህ ሷሊህ ባል ይወፎቀኝ ያረብ ያላህ ላላገቡት በሙሉ ይወፎቃቸዎ
@raihanaliwa41
@raihanaliwa41 Жыл бұрын
ጀዛኩምላህወከይረንእሥታዝበጣምጠቃሚየሆነነገረነው
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
አሚንንን ኡስታዝ አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ ጀዛከሏህ ኸይረን
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Жыл бұрын
ዛሬ ቀኑ የኛ የላጤዎች ነው እልልልልልል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
አህሌን ኡስታዙና እረ ወዳ ወንዶቹ አውሬ በሆኑበት ዘመን ላጤነት ምቹ ነው እኔስ ኡስታዝ እንደ ትዳይ ያስፈራኝ ነገር የለም ሞክሬውም አላውቅ ግን በምሰማው ነገር ሁሉ አስጠላኝ! አላህ እኔንም እናንተንም ከመጥፎ ይጠብቀን ሽኩረን ኡስታዝ ለምክርህ!!
@asssss9051
@asssss9051 Жыл бұрын
አይተሽ ግቢ ኦክቴ እኔ 4አመት አጀቴ ይበግናል ወይ አይፈታኝ ከበደ ነዉ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
እኒም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
@@asssss9051 አላህ ይርዳሽ እኔማ ዳር ላይ ቆሜ እያየሁ ነው ፈራሁት
@user-tv4xc6mk6g
@user-tv4xc6mk6g Жыл бұрын
@@asssss9051 ያሳላም የብስ ታስፍራሪታለሽ እንዴ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
@@user-tv4xc6mk6g ክክክ
@user-hb8fe5bs1c
@user-hb8fe5bs1c Жыл бұрын
ጀዘከ አለሁ ከይር ኡስታዝ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍ጀዛክላህ ኸይር
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
ኡስታዝየ አቤት ምክር ማሽ አላህ ላጤወች ምክር ስሙ አላህ ኸይረኛውን ያወፍቃችሁ እኔካን አላሀምዱሊላ አላህ ወፍቆኛል
@weinwein5652
@weinwein5652 Жыл бұрын
ውሥታዝ ጄዛከላህ ሄይር ምክሮችህ ዴሥ ይላሉ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ምክሩ ይጠቅማል እርሜህን አላህ እረጅም ያርግልህ
@user-bl9ii7cn8z
@user-bl9ii7cn8z Жыл бұрын
ጀዛክላሁ ከይር ውስታዜ ጡሩ ትምርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ወላሂ እኔ በተዴጋጋሚ ባል ይመጣልኛል ግን እኔ እዴፈልጋቸው አይዴሉም እመልሳለሁ ይመጣል እመልሳለሁ መቸም ትዳር አይቀርም አሁን ያለሁት ስዴት ነው ግን በቅርብ ሀገር እገባለሁ አላህ ጡሩ ባል እድሰጠኝ ዱአ አርግልኝ ውስታዜ በአላህ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
ያረብ ጡሩ ባል ወፍቀን እኛንም ጡሩ አድርገን
@jemilabezabeh4648
@jemilabezabeh4648 Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ አሪፍ መረጃ ነዉ
@susutube6227
@susutube6227 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ 😂😂😂😂 አሪፍ ምክር ነው አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ለሁላችንም
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 Жыл бұрын
ጀዛክአሏህ ኸይር 👍👍👍👍
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
በትክክል
@rabiaa1169
@rabiaa1169 Жыл бұрын
ጀዛከአላህ ከይር✅ ሃቅ✅ አላህ ጥሩ በል ወፊቂኝ የራብ☝😭
@brkd403
@brkd403 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ጣፍጭ አንደበትህ ይናፍቃል ጀዛከላህ ኽይር ዱንያ ያለ ትዳር ባዶ ናት ስነ ምግባሯ መልካም የሆነች ሚስት ያለው ግማሽ ድኑ ተሟልቷል ብለው የለ
@ayshamerzuk8680
@ayshamerzuk8680 Жыл бұрын
ኡስታዝ ኣላህ ይጠብቅህ 100%ልክ ነህ ።
@user-sn8ud4wc5d
@user-sn8ud4wc5d 11 ай бұрын
ጀዛከላህ አላህ እድሜህ ያርዝምልን
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk Жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድም ሀሰን
@petepete1435
@petepete1435 Жыл бұрын
Xafacii mikerenawu uzutazii shukuren jzk lahulachinim malekam tidare yiwofeqen
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Жыл бұрын
ጀዛክ አሏሑ ኸይርን ያኡዝታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሕ ይዘውጅን እጠይባት እጠይቢን
@ayesah5778
@ayesah5778 Жыл бұрын
Jezaaka Allaahu kahiran
@semira5479
@semira5479 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@kdyga3365
@kdyga3365 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወድማችን ጠቃሚ ምክር ነዉ ልብ እንበል እህቶቻችን
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s Жыл бұрын
አህለን ኡስተዘችን ፈገግም ተረገለህ ትምህርትም 👌👌👌👌👌الله يحفظك ياخ
@tube8677
@tube8677 Жыл бұрын
ያረብ እኛንም ሳሊህ አድርገህ ሷሊህ የሆነውን ወፍቀን ስደት አድክሞናል አንተ በፈቀድከው ሰአት ሁሉንም አስተካክልልን
@user-dk6ic9yj7s
@user-dk6ic9yj7s Жыл бұрын
በጣምትክክክል
@user-xu3yp5qn4j
@user-xu3yp5qn4j Жыл бұрын
እስቲ አሏሕ ይወፍቀን ያአሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ደሞኮ ፈገግታሕ አጅብ ከትምርትሕ ጋር አላሕ ይጠብቅችሁ
@hayatqadir1207
@hayatqadir1207 Жыл бұрын
mashallah tabarak Allah shukran 🥰
@user-un6wq5po3j
@user-un6wq5po3j Жыл бұрын
ጃዛክላሁ ኸይረን ጀዛ
@halemasayd1547
@halemasayd1547 Жыл бұрын
ጀዛሏሁምኸይር
@hawayousuf1258
@hawayousuf1258 Жыл бұрын
ልክነህ
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Жыл бұрын
ጀዛህላኸይርን ውስታዛችን
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
ማሻአ አሏህ ጥሩ ትምህርትነው
@user-vy4vd9pg7e
@user-vy4vd9pg7e Жыл бұрын
ጃዛ እልህ ኸይር
@sadanusrah5945
@sadanusrah5945 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@mohamednur7199
@mohamednur7199 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ
@zamzameshetu1948
@zamzameshetu1948 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኡስታዝ
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 11 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
6 የትዳር ማጣፈጫ ቅመሞች
19:43
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 123 М.
ባሎች ከትዳር በኋላ የሚፈፅሟቸው 7 ስህተቶች
20:11
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 11 МЛН