መስማት የከበደኝ ኢንተርቪው||ሰይጣን የሚባል ነገር የለም|| አጋንንትን|| ||በኢየሱስ ስም ውጣ ውደቅ ማለት አያስፈልግም መንፈስ ቅዱስ አማኝን አይወቅስም

  Рет қаралды 67,428

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

2 жыл бұрын

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Пікірлер: 391
@appskwt7533
@appskwt7533 2 жыл бұрын
እንደዚህ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ማቅረብህን ቀጥልበት ፓስተር እበራለሁ እገለበጣለሁ የሚሉት ይቅሩብን ብሩክ ነህ ወንድማችን ዮኒ በርታ ጌታ ይበልጥ ይብራልህ
@sam846
@sam846 2 жыл бұрын
😂🤣😂😂
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 2 жыл бұрын
ጥልቅ ዕውቀት ! አስደናቂ ትምህርት ከባዶ ጫጫታና መንጋነት የሚያወጣ ነው :: ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ ነው :: ጌታ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን
@user-hv5lc6qx3q
@user-hv5lc6qx3q 2 жыл бұрын
የግል ማለት እሱ እራሱ ሲያስተምር።።።።።አባታችን ሆይ ብሎ እንጂ አባቴ ሆይ ብሎ አላስተማረንም
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 жыл бұрын
እደዚአይነት ትምህርት አንዴት ያብዛልን ይባላል እስቲ አንድ የተስተካከለ የተናገረው ነገር ንገረኝ ደግሞ መንፈስ ቅድስ ዘመናት እዳይለያ ያደረገው በመ ሙሴና በሀዋሪያት መካከል ብሎ ዘመን ከፋፍሎ ማንበብ እንዴት ይላል ????
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 жыл бұрын
የሚገርም ዕውቀት ፣መረዳት እና የማስረዳት አቅም አይቼበታለሁ።የማልስማማበት ነገር ቢኖር እንኳን ከዕድሜው የገዘፈውን የመረዳት ባለጠግነት አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ቃል ይበልጥ እንዳጠና ትልቅ መነቃቃት በርሱ ምክንያት አገኘሁ።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Zelabag.shemdeda.
@infinity325
@infinity325 2 жыл бұрын
ሶፎንያስ ብዙ ፕሮግራሞችን አይቻለሁ ግን መጠየቅ አይችልም። መፅሐፍ ቅዱሰ አላነበበ ይሆን የቤተክርስቲያን ታሪክ አያቅም ይሆን በጣም ከዕውቀት አይጠይቅም።
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል
@lematadesse5478
@lematadesse5478 2 жыл бұрын
አረ ይቻላል እንግዳ አክባሪ ነው እንጂ
@lake3176
@lake3176 2 жыл бұрын
እሱ ብቻ አይደለም ። 90% እውቀት የላቸውም ። ነገሩ የ youtube ሳንቲም ለቀማ/ small bussiness ነው።
@user-ql5zh3rb4v
@user-ql5zh3rb4v 2 жыл бұрын
Exactly
@eshetuelala131
@eshetuelala131 2 жыл бұрын
His concern is business not gospel. Thay is why he compromising everything.
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
በጣም ጥልቅ የሆነ ውይይት ነው ብዙ ነገር በራልን፣ክብር ለጌታ ይሁን
@wb9645
@wb9645 2 жыл бұрын
ሶፊ የምትሰጠው ርዕስ በቢዛት ዉሸት ይበዛዋል ።እሱ ስይጣን የለም አላለም። please please do not exaggerate to get more viewers .you are a man of God. Do the write thing. Love you my brother.
@dawitworku821
@dawitworku821 2 жыл бұрын
ሀሳብህን እጋራለሁ ወንድሜ። ሶፎኒያስ ለገንዘብ ብሎ የውሸት ርእስና ፎቶ በመለጠፍ ተራ ዩቲዩብ ሸቃይ እየሆነ ነው ያሳዝናል ። በርግጥ ይህ ያለመብሰል ውጤት ነው። ሲበስል እና ወንጌል ሲገባው ከሁሉም በላይ እውነት ሲገባው ለሠራው ሁሉ ይፀፀትበታል።
@Sima-A
@Sima-A 2 жыл бұрын
ከከተትክለት በኃላ love you my brother እኔ ብቻ የምል ይመስለኝ ነበር ለካስ የኛውየጴንጤዎቹ ቋንቋ ናት😂😂
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
@@Sima-A ስህተቱን መንገር መጥላት አይደለም
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
Exactly
@zufankifle6296
@zufankifle6296 2 жыл бұрын
የግል እድኝ አርጎ መቀብል ማለት ይህ ነው ልቡ እምኖ በአፍ መስክሮ
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 2 жыл бұрын
በትክክል ርእሱን ጻፍ አታጭበርብረን ዮናስ በድሉ ዋው ነው
@yohanneshaile3649
@yohanneshaile3649 2 жыл бұрын
I agree
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
ወደ ሮሜ 4 24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
ወደ ሮሜ 6 4፤ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።good answer
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 2 жыл бұрын
በጣም ብስለት ያለው ንግግር ነው። ሆኖም ግን ኣርእስቱ ብትቀይረው ይሻላል ሁሉም ሳትሰማው፡ ወደ ሌላ ፍርድ (deludion) ነው ለማለት የሚያስደፍር ነው። ተባረኩ
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ሰው ኢየሱስን የህይወቱ መሪ በማድረግ ሲቀበልና ሲያምን አዲስ ፍጥረት ይሆናል ። በህይወት እስካለ በእምነቱ መፅናትንም ይጠበቅበታል ።
@user-vx2zo5hy6u
@user-vx2zo5hy6u 2 жыл бұрын
ሶፊ ይህ ቃለ ምልልስ ቢቀጥል በጣም ብዙ ልንማርበት እንችላለን አታቋርጠው ይቀጥል ይህ ለብዙዎች ለመዳን ምክንያት ይሆናል
@hasetbeyene919
@hasetbeyene919 2 жыл бұрын
" ስለዚህም የመልእክትን ቃል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ከእኛ በተቀበላችሁ ጊዜ፥ በእውነት እንዳለ በእናንተ በምታምኑ ደግሞ እንደሚሠራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ቃል አድርጋችሁ ስላልተቀበላችሁት፥ እኛ ደግሞ እግዚአብሔርን ሳናቋርጥ እናመሰግናለን።" (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13)
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 2 жыл бұрын
በበደላችን እና በሐጢያታችን ሙታን ሳለን ከክርስቶስ ጋር እንዲሁ ሂወት የሰጠን አምላካችን ስሙ ይባረክ ለሐጢያት የሞትን እኛ እንዴት ለሐጢያት እንኖራለን ለሒወት ያጨን በጨለማወ ላይ ብርሐን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ይባረክ ለበረከት ሁኑ እንደዚህ አይነቶቹን በእሳት የተቀመመ የእወቀት ቃል ያለባቸወን አቅርብ ተባረኩ እንዴት ነብሴ ሐሴት እንዳደረገች
@henokamen5339
@henokamen5339 2 жыл бұрын
የሚገርም መረዳት ነው በጣም ወድጀዋለሁ ያነሳሃቸው ሃሳቦች ብዙ ጊዜ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር አመሰግናለሁ
@genetwubshet3676
@genetwubshet3676 2 жыл бұрын
የሠጠኸው ርዕሰና የተወራው አይገናኝም ታረም እባክህ
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 жыл бұрын
የሚገርም ዕውቀት ፣መረዳት እና የማስረዳት አቅም አይቼበታለሁ።የማልስማማበት ነገር ቢኖር እንኳን ከዕድሜው የገዘፈውን የመረዳት ባለጠግነት አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ቃል ይበልጥ እንዳጠና ትልቅ መነቃቃት በርሱ ምክንያት አገኘሁ።
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ሶፍ ለyoubtube እንድታይልህ ብለህ ያልሆነ ርዕስ የምትሰጠው ነገር አይነፋም።
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
በጣም
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀሳብ ያለባቸው ሰዎች ብዙ መከራ ይቀበላሉ ደግሞ ሰይጣን ያዉቃል የእግዚአብሔርን ሃያላን ለማስቆም ማያደርዉ የለም እናም ማንም አያቆማችሁም። ተባረኩ!
@alexbiru7099
@alexbiru7099 2 жыл бұрын
ከፈንጂ ይልቅ ማህይምነት--አለማወቅ አጥፊ ነው። ሶፎንያስ እንደዚህ እየሆነብኝ ነው። ቆም በል፣ አስብ፣ ቃሉ ሲናገር አለምና ምኞቱ ያልፋሉ ይላል፤ ለሚያልፍ ነገር አትልፋ፣ አብሮ ማለፍ አለና።
@reduka7995
@reduka7995 2 жыл бұрын
እውቀት ብርሃን ነው ተባረክ ከልማዳዊ ምልልስ ጌታ ይፈውሰን
@nb5490
@nb5490 2 жыл бұрын
Woow tebareku what a revelation. Geta yimesgen for the wisdom and understanding that you have my brother.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
ወደ ገላትያ 2 16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
@edeneden1867
@edeneden1867 2 жыл бұрын
ተባረክ መጋቢ ዮናስጥልቅ ትምህርት ነው ፓስተር ሶፊ አጠያየቅህ ማፋጠጥ አይሁን make it smooth !!
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታአብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥልቅ የሆነ አገላለፅ ነው የገለፅከው ሁለታኝሁም ተባረኩልኝ ወንድሞቼ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው❤❤
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
ወደ ሮሜ 5 8፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
@kasufeleke8135
@kasufeleke8135 2 жыл бұрын
Excellent enlightment keep on giving us such blessings
@zufankifle6296
@zufankifle6296 2 жыл бұрын
ማርቆስ 16:16-18 ቁጥር 17 በስሜ አጋንንትያወጣሉ ይላል ይህን የተናገረው እየሱስ እራሱ ነው ስሙ ደግሞ ሁሉን ከእግሩ በታች የተገዛበት ነው
@notmiracle..
@notmiracle.. 2 жыл бұрын
Thank you paster sofoniyas tiru tenement new yemisetew
@genetwubshet3676
@genetwubshet3676 2 жыл бұрын
የተለየህ ነህ ዘመንህ ይባረክ ብዛ ተባዛ ጌታን ስላንተ እባርካለሁ ሁሌ ኑርልኝ
@user-vx2zo5hy6u
@user-vx2zo5hy6u 2 жыл бұрын
100% sure እውነቱ ይህ ነው እንጂ ሀይማኖት አያድንም
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 2 жыл бұрын
I am stunned by the deep knowledge of the scriptures by this fellow brother.
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
Ohh yezen wendem ye egzaber kale meredat betm nw ysedanakegn I hope all Ethiopia Church ke haymanot sebekate wetaw ye ewentun kale ede yeberalchu amen wendem bante bezu tabarekalw yechamerelh tsegw Dink melekete nw🙏💖💖 please yesun mesafe magegnt efalegalw I live in kuwait thank you diven show more blessed 🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንደዛሬ ምርጥ የረካሁበት በቃል የበሰለ እንግዳህን አከበርኩት ።።።።እባክህ እንዲህ አይነቱን የጌታን መንገድ በቃሉ የሚያሳይን እንግዳ ጋብዝ ወረቀትና ፌስታል የሚበላ ሰው አታምጣብን please 🙏
@zebibhailu3578
@zebibhailu3578 2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው ጌታ ልጆች አሉት ተመስገን
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
ay metawer
@worldpeace668
@worldpeace668 2 жыл бұрын
ፓስተሩን አስተማረው
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
ለመማር ፈቃደኛ ከመሆን ይልቅ መቃወሙ አይደል የስህተት ርዕስ መስጠቱ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 17 3፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዼጤም ወንም ኦርቶዶክስም በመሆን አይድንም ።
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
ezemenu mirt mejajaya
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 2 жыл бұрын
ርእሱ ሌላ ነው ፕሮግራሙ ሌላ ነው። እንግዳችን ቃላቶቹ በጣም የታረሜና በእግዚአብሔር ቃል የተበለጸጌ ነው። ተባረክ።
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ ይሄን ልጅ በድጋሚ አቅርብልን በጣም ጎበዝ ነው
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
Nikodimos show ላይ የተላለፈ እጅግ ድንቅ አይን የሚያበራ interview አለው
@user-hv5lc6qx3q
@user-hv5lc6qx3q 2 жыл бұрын
ኢየሱስ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
@@user-hv5lc6qx3q eysus malaj new yelal metsaf kedus 🙏 ሮሜ 8 (Romans) 34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
@@user-hv5lc6qx3q mariyam Atamaldem ። metsaf kedus lay mariyam tamaldalch yemil yelm
@user-hv5lc6qx3q
@user-hv5lc6qx3q 2 жыл бұрын
@@martha_Alemu ማርያም አታማልድም የሚል አሳዪኝ እስቲ
@womashpetros3459
@womashpetros3459 2 жыл бұрын
ሶፊ አሁን ጥሩ ነገር ለትውልድ የምጠቅመውን ነገር ጀምረኃል። በዚሁ ቀጥልበት በርታ!!!!!
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3 19፤ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አፍ የሚያስከፍት በጥበብ የተሞላ አገልጋይ ነዉ። ጌታ አሁንም ማስተዋልና እና የእዉቀት መንፈስ ይጨምርልህ። ፓስተር ሶፍ የምትጠቀማቸዉ ርዕሶች ግን መታረም አለባቸዉ።
@samuelassefa9618
@samuelassefa9618 2 жыл бұрын
ለምን ሁላችንም unsubscribe አናረገውም ሶፎንያስን ምክንያቱን ታውቁታላችሁ ከዛ ይስተካከላል ቀጥሉ
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ላይ አንዳች ብትጨምሩ ክርስቶስ ለናንተ አይበጅም ይላል ክርስቶስን ካወቁ በሁዋል ህግን መገረዝን ካልጨመርን እያሉ ሲያስቸግሩ ስለዚህ መዳን ሌላ ነገር ሊጨመርበት አይገባም ክርስቶስ እየሱስ ሰውን ለማዳን በቂ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የአስተማሪነት ፀጋ ማለት ይሄ ነው ብሩክ ነህ
@romanfikiru6977
@romanfikiru6977 2 жыл бұрын
tsegaaw yibzalih wendime, bemelsochih tebarikealew ,,geta iyesus abzto yibarkihhh
@saraabegez4221
@saraabegez4221 2 жыл бұрын
Beravo good teaching & good testimony
@meklittilahun9417
@meklittilahun9417 2 жыл бұрын
WAWOOO, betam des yilal, yiketil,bzu temrebetalehu, sofonias ende amagn bible ly depend honeh bititeyk des yilal
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 16 9-10፤ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
የወንጌል እውነት ገብቶሃል ወንድሜ በርታ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል ፀጋ ይብዛልህ
@ethiopiahagere1882
@ethiopiahagere1882 2 жыл бұрын
ዛሬ ተማርኩ ።እንዴት ዓይነት ድንቅ አምላክ ነው! አቅራብው ይህን ተናጋሪ ስላገኝህ እግዚአብሔርን ባርክ ምክንያቱም የፕሮግራምህ ዓላማ በትክክል ግብ መትቶቷል።ለወደፍትም ሆነኛ አስተማሪዎችን እግዚአብሔር እንዲሰጥህ ፀልይ።ተናጋሪ የሚትናገረውን አያሳጣህ።።
@lidyaabushet6158
@lidyaabushet6158 2 жыл бұрын
Its was wonderful i really appreciate him. I will buy his books and read. Please pastor tezera sit down and learn from this boy.
@teweldepeterfromm9182
@teweldepeterfromm9182 2 жыл бұрын
ፓስተር ይሄ ሰውዬ ተከታዮች አሉት ማለት ነው? ወይ ቤተክርስትያኔ
@abofouzi
@abofouzi 2 жыл бұрын
Wawww tebareki yene qonjoo geta yibarkhi 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤wawww
@yoditgeberahiwot6218
@yoditgeberahiwot6218 2 жыл бұрын
Waw Tebark wendme Yonas ante ewnet ye Egzaabiher sew nh ewntun ygebah yaltedebalek nxuh kal new yaleh yshemrlh lebuzu leberket hun arestun gn ende tmhrtu aydelm ena endtarem eteykalu tbareku
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
I like you sofi but your question they are not from bible,you keep saying if if if,God bless him brilliant man
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
ፀጥ ብሎ መፅሐፍ ቅዱሰን ማንበብ የተሻለ ነው። ኢየሱስን አምናለው። አምኜም በእርሱ የዘላለምን አግቻለሁ። ከእርሱም ጋር ለዘላለም እኖራለሁ።
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
yetgnawn eyesus new mtamgniw ye only jesus eyesus weys johovah witness eyesus yepentewochin yetun???ayesh zm blo metsaf manbeb malet mn malet new ayek betekrxtiyan yasfelgkal metshafun yesetechin betechristian nat
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
@@abeloabebaw2990 የዘረዘርካቸውን አንተ ታቃለህ። እኔ የማቀው ኢየሱስ 1ነው መፅሀፍ ቅዱሰ ያሰተማረኝ። ዩሐ3:14/14:6
@fikiragaje7274
@fikiragaje7274 2 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ድንቅ አስተማሪ ያብዛልን
@completeinc6550
@completeinc6550 Жыл бұрын
On time and endtime mesage to the body of christ. God bless you ambassador and man of God.
@melakalemu3902
@melakalemu3902 2 жыл бұрын
ፊተኛው አዳም በሆለኛው አዳም ከነስራው ከነሀጤቱ ተጠርቆ ተወግዶል እርፋ ጌታ ይባርክህ ዬኒ የሰውልጅ የሚፈረድበት እየሱስ ስለርሱ ሀጤት እንደሞተና እርሱን ለማፅደቅ እንደተነሳ ባለማመኑ ነው ሰውን የሜሳርፋ እውነት። ወንጌል ይሄ ነው ተባረኩ
@amanuelokbu5461
@amanuelokbu5461 2 жыл бұрын
ጰጋ ይብዛላቹ ፓስተር ዮናስ & ፓስቶር ሶፎንያስ
@zinawsawul6306
@zinawsawul6306 2 жыл бұрын
yoni tebarek tsegawn yabzalih
@comcell4351
@comcell4351 2 жыл бұрын
ዋው ትባርክ ወንድሜ
@frezerify
@frezerify 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ።ተባረኩ ግን ፓስተር ሶፊ ውይይቱ እና እርዕሱ አይገናኝም
@Abyssinia511
@Abyssinia511 2 жыл бұрын
ምን አይነት ርዕስ አሰጣጥ ነው?...የእውነት እንደዛ ቢልስ ይህን ቃለ መጠይቅ ልትለጥፈው ነበር?በእምነት ስም ትነግዳለክ አይደል??ለምንድነው እንዲህ የምትዳፈረው ግን አንተ ሶፎንያስ:: ለምንስ ሌሎች ክርስቲያኖችን መዳፈርን ታስተምራለክ??
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
ትንሳኤ ያገኘ ሰው ሀጢያትን ይፀየፋል እንጂ ወደ ሀጢያት አይገፋፋም በደንብ ተረድቶታል
@mihretdebebe5952
@mihretdebebe5952 2 жыл бұрын
Wow yhe wendm nikodimos show lay kerbo betam temrebetalew geta yabzalk
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 2 жыл бұрын
Excellent explains!!!
@fasilomaru486
@fasilomaru486 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ!
@meskermmeski6168
@meskermmeski6168 2 жыл бұрын
God bless you💕💋🌷
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
God bless brother. Great explanation.
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
እባክህ የኔ ልጅ የፃፍከው መፅሀፍ በአማዞን ቢሸጥ ውጭ ላለነውም ይደርሰናል። ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ።
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Woooooooooooooow betam dink interview naw Ene bizu ewuket agignichalew ❣️❣️ Egziabher yebarikachew ❣️😍
@genytad2275
@genytad2275 2 жыл бұрын
this is amazing interview/truth/ bro be blessed
@solomontekle8393
@solomontekle8393 2 жыл бұрын
you are amzing
@barconab2678
@barconab2678 2 жыл бұрын
ድንቅ እውነት ለዘመናችን የሚያስፈልገን;ፀጋው ከመንፈስክ ጋር ይሁን
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ተባረክ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
2ኛ ዮሐንስ 1 9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። other religions have other books they use but we learn straight from the Bible and the Bible only, no other book can provide the true Word of God.
@prophetbiruktadesse6941
@prophetbiruktadesse6941 2 жыл бұрын
እንደሰማዉት ከሆነ አንተ በርዕሱ ላይ እንዳስቀመጥከዉ አላለም!!! ተዉ ሶፊ እባክህ እንደዚህ አታድርግ!!!
@zishyak6364
@zishyak6364 2 жыл бұрын
Yoni realy God bless you!
@mirukdemissie9377
@mirukdemissie9377 2 жыл бұрын
MEGABI Tebarekelen Betam des belognal
@notmiracle..
@notmiracle.. 2 жыл бұрын
Wow paster yobnas God bless you
@gloryofthelord2532
@gloryofthelord2532 2 жыл бұрын
We love you ❣️ so much guys
@zareken1856
@zareken1856 2 жыл бұрын
መስማት የከበደኝ ብሎ ዩቱብ ላይ ፖስት አላረገውም 🤔🤔 ለብር ነው የፖሰትኩት እያልከን ነው??
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 10 ай бұрын
ሶፊ ያንተ ድምፅ በደንብ አይሰማም ነበር፣ was very low. በተረፈ ግን እግዚአብሔር ያስተማረው መልካም ሰው ነው። It make sense❤.❤
@Meaert
@Meaert 2 жыл бұрын
Welcome welcome wellcome wellcome tebareki tebraeki
@heerainsewero1677
@heerainsewero1677 2 жыл бұрын
This guy is amazing 🙌🙌
@semariamoga1014
@semariamoga1014 2 жыл бұрын
Wow, God bless you
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
Brilliant man wow
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
GETA yibarkachu AMMMMMMEN 🙏
@saronabreham3817
@saronabreham3817 2 жыл бұрын
Wey ante sofonyas metbalew sew gen egziyabher yegetsetsew bewesteh yalwen kefu menfes
@D......D
@D......D 2 жыл бұрын
Blessings of the times
@bethlehemgirma8585
@bethlehemgirma8585 2 жыл бұрын
wow Amazing 🤔. Really degma nw yesemawte
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 2 жыл бұрын
Wowww....nice teaching!
@betytumsido9058
@betytumsido9058 2 жыл бұрын
geta yibarkik bizu neger temarkubet.
@hamiientertainment3823
@hamiientertainment3823 2 жыл бұрын
As a christian Please don't give false title for your show🤔
@AysheshimDagim-gk5ym
@AysheshimDagim-gk5ym Жыл бұрын
ውይ ሶፎኒያስ ምታናድድ ጠያቂ ይህን ልጅን ምንአለ ብታሶራው ኒቆዲሞስ ሾህ አቅራቢን ተመልከታት
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
ኦሪት ዘዳግም 5 3፤ እግዚአብሔር ዛሬ በዚህ በሕይወት ካለነው ከእኛ ከሁላችን ጋር እንጂ ከአባቶቻችን ጋር ይህችን ቃል ኪዳን አላደረገም።Check that (righty divided)
@elshadaymulattsionmulat5426
@elshadaymulattsionmulat5426 2 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።
@selamgetahun1863
@selamgetahun1863 2 жыл бұрын
Excellent
@mikiyasmokonen5454
@mikiyasmokonen5454 2 жыл бұрын
He lij dink new egazabiher ebarkew
@danielkifle6068
@danielkifle6068 2 жыл бұрын
ጎበዝ ኣንተ የምውዳን እውቀት ገብትኻል ሮሜ 4፡23-24
@user-hv5lc6qx3q
@user-hv5lc6qx3q 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ምንም አያውቅም
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
ነብይ ምናለ ጨነቀ 30 November 2022
1:11:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 77 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 111 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 193 М.
አገልጋዩ ተፈውሰሀል ብሎኝ 4 August 2024
1:57:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 14 М.
የዘይት እና የገስት ሀውስ ጉዶች || ZEYIT ENA GUST HOUSE GUD ነብዮት ሰላም
11:02
Righteousness Tv - Prophetess Selam Mesele
Рет қаралды 70 М.
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 1,7 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 17 МЛН
#automobile #rek #cover #love #kesfet #ambulance #keşfet
0:47
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 19 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН