አስደንጋጩ ቪዲዮ ተለቀቀ ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ባያዩት ይመከራል ይሄ ሁሉ ነገር ቸርች ውስጥ እውነት ይደረጋልን 🤔🤔🤔🤔19 January 2022

  Рет қаралды 459,320

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

2 жыл бұрын

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Пікірлер: 2 500
@suraman6512
@suraman6512 2 жыл бұрын
እሷግን ስትቀያየርባት እንኳን በየዋህነት ነው እየሳቀች ነው የምትመልሰው ጌታ ይባርክሽ ውድድድድ ነው ያረኩሽ እኔን እራሱ እድጨክን አርገሽኛ ጀግና ሴት ነሽ 💪💪💪
@hannahunegnaw92
@hannahunegnaw92 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ንቀት ነዉ ያሳየኸዉ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም የሚባል አባባል አለ እንደዛ ነዉ የሆንከዉ።አስተማሪ ያልሆኑ ሰዎችን ስትጋብዝ እንደዚህ አልሆንክም ምክንያቱም መንፈሳችሁ ስለሚስማማ ይመስለኛል።እስኪ እንደሷ እዉነት መናገር ልመዱ ሀሰተኞቹን ገስጹ የሚጠፉትን መልሱ እግዚአብሔር የማይከብርበትን ነገር አታቅርቡ ።የምትጠይቃቸዉ ሰዎች ሂወታቸዉ አስተማሪ መሆን አለበት።
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 2 жыл бұрын
True
@Kayowaaq
@Kayowaaq 2 жыл бұрын
It’s true
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 2 жыл бұрын
True 👍
@selamselam657
@selamselam657 2 жыл бұрын
ማስጠዋል ይስጠው
@tania0005
@tania0005 2 жыл бұрын
ልክ ነሺ ታባረክ
@user-vg7hj4bp4c
@user-vg7hj4bp4c 2 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ። እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡ።
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 жыл бұрын
በእንባ ነው የሰማሁሽ እህቴ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ከአንች ጋር የሰማይ አምላክ ይባርክሽ ቀጥይ እህቴ "ቅድስና ለእግዚአብሔር" እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራል!! የአምላኬን ሀይል በአንች ላይ አይቻለሁ ተባረክልኝ።
@birhanusida4480
@birhanusida4480 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ ነብይትን የተረዳሀት አትመስልም እሱዋ ከምትናገረው እውነታ ጋር እየሄድክ አይደለም አንተ የተዘጋጀህበትነ ጥያቄ ላይ ነው ትኩረትህ እሱዋ አልፋህ እየሄደች ነው ከምታፌዝ በደንብ ተከታተላት ጥብቅ መልክት ነው እያስተላለፈች ያለችው እውነቱዋን ነው አንዳንዱን ታሪክ እኔም አውቀዋለው ማስረጃም አለኝ
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 2 жыл бұрын
እንቅጭ እንቅጩን እንደዝህ ማፍረጥ አስፈላግ ነው አገልጋዮች ከእግዚአቤሔር ጋር ተዳፍረዋል ለራሳቸው ጠፍተው ህዝቡንም አስተው እያጠፉ ነው እንዳንች አይነቱን አብዝቶ ያስነሳልን ዘመንሽ ይባረክ::
@aasfaw2834
@aasfaw2834 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነው፣ መልዕክቱንም ከራሴ ህይወት አንጻር ነው ያየሁት፣ አትርፌበታለሁ፣ እህታችን ውስጥ ቅንነት የጽድቅ ቅናት/ድፍረት አይቻለሁ። ጌታ ይርዳን!
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 2 жыл бұрын
ሰላሙ ይብዛልህ በጣም እስፀያፊ ሰው ነህ ማለቴ ንግግርህ አስተያየትህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር ይገስፀው እንተላይም ያለውን የተኩላ መንፈስ ተበሳጭተሃል ያስታውቅብሃል እርሷን ግን እግዚአብሔር ይባርካት ክርስቶስ እንደሰበካት ታስታውቃለች በቃል ነው በልሷ
@ruthpromis9232
@ruthpromis9232 2 жыл бұрын
Sofonias ye ebab menfes yekuta menfes alebet
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 2 жыл бұрын
Sofi wesagn new mekegna hulu
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 2 жыл бұрын
@@dawitsolomon7430 የዩቱብ ብር የጋራ ነው እንዴ
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 2 жыл бұрын
@@SalamSalam-iv4cy seliy subscribe aderegign 😋✌🏾✌🏾✌🏾
@obsehika5518
@obsehika5518 2 жыл бұрын
yamshal ende ymesadeb mebt eko yeleshim
@orit4787
@orit4787 2 жыл бұрын
ስትጠይቅ ስረአት ቢኖርህ ጥሩ ነበር ማላገጥ ነገር ይታይብሃል። የልጅቷ መልስ ላንተም ጭምር ነው። ለዮቱብ ብለህ ማይሆን ሰዎችን እያመጣህ ቁላህ አይሰራም ብልትሽ ይሰራል እያስባልክ አታሰድበን አንተ እራስህ ተመለስ። ላቺ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረኪ።
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 жыл бұрын
Ewnet nw
@yoditgirma3704
@yoditgirma3704 2 жыл бұрын
እሷ ምትለው እኮ እኔ ትክክለኛ ነኝ ሌላው ሀሰተኛ ነው እያለች ነው አሁን በመንፈስ ታየኝ ማለቱን ትታ በማስረጃ ታቅርብለን
@Zedgez30
@Zedgez30 2 жыл бұрын
i don why
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
ምክንያቱም የሱ ቢጤን ጓደኞቹን ስለምትናገርበት በጭንቅላቱ ላይ እየተረማመደችበት ነው ላዛ ነው የሚያላግጥባት 🤣🤣🤣
@Bekyj
@Bekyj 2 жыл бұрын
He is trying to challenge her but she is stronger than him... she has truth...
@merontamene9110
@merontamene9110 2 жыл бұрын
Exactly! And the way he look at her and talking to her .
@Zedgez30
@Zedgez30 2 жыл бұрын
yeah, i don understand why he is agressive rather than trying understand her
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 2 жыл бұрын
She is not different from the others who called them prophets. God is merciful. She may need counseling since she is a lot rude. Being rude is not mean boldness.
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 2 жыл бұрын
@@abayneshmekuria9017 pls try to correct ur self. she isn't rude but rather bold & brave with spirit of the Almighty GOD.We need such a people to tell the truth among us.Stay blessed
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 2 жыл бұрын
@@Zedgez30 Yes Sami I like ur honest analysis.Be blessed
@seludave2803
@seludave2803 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም እንደዚ interview መንፈስ እየመሰከረልኝ የሰማሁት የለም የምር ያንቺ የአገልግሎት ዘመን ይናፍቀኛል ተባረኪልኝ ነብይት
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 2 жыл бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ እኮ ሙታንን እያስነሳ ደዊን እየፈወሰ እንኮን እያዩ አላመኑትም እግዝአብሔር ልቦና እስኪሰጠን አንቺ የእግዚአብሔርን መፈስ ከማሰረጨት አትቆጠብ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች እግዚአብሔር በእንዳንች ዓይነት ታማኝ ሰዎች ምድራችንን ይፈውሳል ።
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 2 жыл бұрын
No. She is rude.
@tsehykela5799
@tsehykela5799 2 жыл бұрын
Amen Amen
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ሶፍ ግን አስተያዬትህ ጥሩ አይደለም! ሁላችንም እግዚአብሔር ይመልሰን ፀጋውን ያብዛልሽ አንች ብርቱ ሴት።
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Esti kaweke media kalate weye Facebook kalate please write for me
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
@@lideyaaman6860 እንደት እንዳልሰማሻት ባላክም እዛው እንተርቨው ላይ ደጋግማ ስትናገር ነበርኮ። ናዝራዊ የምል ቻናል ስትል ነበርኮ nazirawi mesi tube( ናዝራዊ መሲ ቲዩብ
@betelbetube8757
@betelbetube8757 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g6mboLKfnanDdYE.html
@hiwotmekonen6623
@hiwotmekonen6623 2 жыл бұрын
እሱ የለመደዉ ከአሰተኛች ጋር ጮማ መቁረጥ ስለለመደ እሶ ከበደችዉ ከከከ
@yabejesus77
@yabejesus77 2 жыл бұрын
ሶፊ ምንም አልልም በጣም አዝኘብሃለሁ 😭ግን ልጅቷ የሚር ጎበዝ ናት ፀጋ ያብዘላት ♥️
@birtukanbirtukan8401
@birtukanbirtukan8401 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው. መኖርና ማገልገል ካልቀረ እንደ አንቺ ነው እንጂ. ለእውነትና ለእግዚአብሔር ክብር ጨክኖ እኔም ነገ. እንደ አንቺ ጨካኝ ሴት ነኝ ይታየኛል በእውነት. በእኔ ውስጥ ያለሁን. ነው መሻት አየሁብሽ. አረ እሳቱ ይጨመርብሽ ፀጋ ይብዛልሽ በነገር ሁሉ በማስተዋልና እግዚአብሔር በመፍራት መንፈስ ማደግ ይሁንልሽ
@beti5918
@beti5918 2 жыл бұрын
አዎ በብዙ ተባረኪ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 жыл бұрын
ነብይት እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታ እየሱስ አንቺንና ያንቺ የሆነውን ሁሉ በደሙ ይሸፍንሽ።ጀግና ነሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ።በርቺ ንግግርሽ ደስ ሲል
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
ሰፊ ያየሁብህ ለየት ያለ ነገር አለ የሚዲያ ሠዉ ነህ ለሁሉም ተመሳሳይ ነገር ይኑርህ ሠላም ጠንካራና ብርቱ እዉነትኛ እንደሆንሽ አይቻለሁ በርች ፀልይ ሚዲያ አታበዥ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን።
@aberabulto2276
@aberabulto2276 10 ай бұрын
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ። እውነተኛ በሆነው የመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ምሪት ተመርተሽ በምታደርጊው አገልግሎት ምድራችን ትፈወሳለች። በርቺ። ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን። ነገር ግን ቃለመጠይቅ ሲደረግ ሀሳቡ ስለእግዚአብሔር አጀንዳ ስለሆነ ሳቅ ባይቀላቀልበት እና በተገቢው ትኩረት ብቻ ቢጠየቅ እና ቢመለስ መልካም ነው።
@bekimekdi5997
@bekimekdi5997 2 жыл бұрын
የምር ወድጄሻለሁ ተባረኪ በራስ መተማመን መረጋጋትሽ ፈገግታሽ
@mekdestube5944
@mekdestube5944 2 жыл бұрын
ሶፊ ግን በጣም ታሳዝናለክ ልጅትዋን ማበረታታት እንጂ በንቀት የምታያት ነገርና ሹፈት አይገባም ሰረት ቢኖርህ ጥሩ ነው
@mimik1569
@mimik1569 2 жыл бұрын
በጣም ገብቶሻል እሱንም ስለሚመለከተው ነዉ
@judim6077
@judim6077 2 жыл бұрын
Betam Balege akrabi new, Sofi ante rasu temelese qefayoch nachu antena meselocheh, Bole beye Cafe setzoru yemtewelut enema beyehedkubet cafe new yemayachu, eski berekek beleh betehn zegteh pray adreg
@user-vf9gc4qu3t
@user-vf9gc4qu3t 2 жыл бұрын
ውሸተኞቹ ቢሆኑ ያሽቃብጥ ነበር
@degefasinam0389
@degefasinam0389 2 жыл бұрын
Good God help you sister barchw
@fikrtedereje1720
@fikrtedereje1720 2 жыл бұрын
@ameeen Ab yhonal👍👍.....bedena aymeslegnm endezy migelametat😂😂
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej 2 жыл бұрын
ጠያቂው መንፈሳዊ ብስለት የለውም አስተዋይነት ይጎለዋል። የሴቶችን አገልግሎት የሚያቃልል ጠያቂ ነው። አላማ የሌለው ሾው!! ብትችል ፕሮግራሙን ዘግተህ እራስህን መርምር !!
@michuhassen8648
@michuhassen8648 2 жыл бұрын
Betam new eko yemigermew!
@user-du9jv8eo6y
@user-du9jv8eo6y 2 жыл бұрын
Betami 👌
@Dallol253
@Dallol253 2 жыл бұрын
አጭበርባሪዎቹ የታወቁ ናቸዉ የሰዉ ስም ጠርታ ወንጀል ሊያሰራት እየገፋት ነዉ። የአስራኤል ወንብድና አብረዉት የሚሰሩት ሳይቀሩ እየወጡ ይናገሩ የለም እንዴ ጠያቂዉ በእዉቀት ሳይሆን በንዴት ይመስላል።
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 жыл бұрын
በርቺ የሁሉም ጥያቄ ነዉ እ|ር ቤቱን ያጥራ
@natnaelsavedbygrace
@natnaelsavedbygrace 2 жыл бұрын
ተናገሪ! እኛም ሠምተን እንድንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏 ጌታ ይባርክሽ።
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ነብይ ነች ተባረኪ እግዜር ያሳድግሽ ተባረኪ አሁንም ውነቱን ይግለጥልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ እንቺ ጌታ ይባረክ!!
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ አንበሳ ከእግዚአብሔር የሰማሽውን ያለ ይሉኝታ ተናገሪ።
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Endate lageghate please kawekeshe
@sarabekele3581
@sarabekele3581 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ተባረኪ አስመስለሽ ባለመኖርሽ ጌታሆይ አንድሰው ስጠን ስናጠፋ የሚገስፀን
@birtukanbirtukan8401
@birtukanbirtukan8401 2 жыл бұрын
በርቺ ውድ የእግዚአብሔር ሴት እውነቱን ከመናገርና ለእግዚአብሔር ክብር ከመጨከን ወደኃላ እንዳትመለከችህ ወደ ፊት እንጂ መኖር ካልቀረ ለክርስቶስ መሞትም ካልቀረ ለክርስቶስ ሃሌ ሉያ ውድ ወንድማችን ግን በጣም እየተናደድክ ነው. እርሷ ግልፁን እኮ ነው እያወራች ያለችሁ. መጨከን ካልቀረ ለእውነት ጨክን
@amenberhane4310
@amenberhane4310 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የእውነት ኛው የእየሱስ ድምፅ ነሽ ተባርኪ ዘመንሽ ይባርክ እልልልልልልልልል እግዛብሄር ይመስገን ስለመከርን ስለተቆጣን ተመለሱ ብሎ እድል የሰጠን አምላክ ክብርርር ይበል "ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ... ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን ደግሞ እንዲያስቱ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።"(ማቴ 24፡11) 24)። " የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ" (ማቴዎስ 7፡15)። " ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን ደግሞ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።" ( የማርቆስ ወንጌል 22:13 ) "ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝብ መካከል ነበሩ፥ በመካከላችሁም ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ የሚያጠፋ ኑፋቄን ያመጣሉ፥ የዋጃቸውንም ጌታ ክደው በራሳቸው ላይ ፈጣን ጥፋት ያደርጋሉ፥ ከጥንት ጀምሮ አይዘገዩም። ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። (2 ጴጥሮስ 2:1, 2) " ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሆነዋል። መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ከእኛ ዘንድ ግን አልነበሩም። ከእኛ ዘንድ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው ይኖሩ ነበርና፥ ነገር ግን ሁላችን እንዳይደለ ሊያሳዩን ነበርና፤ አንተ ግን ቅባት አለህ፤ ከቅዱሱ ዘንድ ተቀብለህ ሁሉን ታውቃለህ፤ ስለ ታደርጋለህ አልጻፍሁህምና። እውነትን ስለማታውቁ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳይሆን ስለምታውቁ ነው እንጂ፤ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ለወልድም አብ የለውም፤ ለወልድም የሚታመን አብ ደግሞ አለው” (1ኛ ዮሐንስ 2፡18-23)። ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና። የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም። እና ይህ እየመጣ መሆኑን የሰማችሁት እና አሁን በዓለም ውስጥ ያለው የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው። ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። ከዓለም የመጡ ናቸው። ለዚያም ነው ከዓለም ሆነው የሚናገሩት ዓለምም የሚሰማቸው። እኛ ከእግዚአብሔር ነን እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።” ( 1 ዮሐንስ 4: 1-6 ) " እናንተ ከዲያብሎስ ከአባት ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ሰውን ነፍሰ ገዳይ ነበረ፥ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ውሸት ይናገራል ከራሱም ይናገራል ውሸታም የሐሰትም አባት ነውና። ( ዮሐንስ 8:44 ) አውሬውም ተያዘ፥ ከእርሱም ጋር ተአምራትን ያደረገ፥ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሚያመልኩትን እያሳተ፥ ሁለቱ ሕያዋን ሆነው ወደ እሳቱ ባሕር ተጣሉ። ከሰልፈር ጋር. ( ራእይ 19:20 ) “ያሳታቸውም ዲያብሎስ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ቀንና ሌሊት ይሣቀያሉ” (ራዕይ 20፡10)። “ሰዎች ሁሉ መልካም ሲናገሩላችሁ ወዮላችሁ፤ አባቶቻቸው ለሐሰተኞች ነቢያት እንዲሁ ያደርጉ ነበርና።” ( ሉቃስ 6:26 ) "ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ይመጣል ብለው የማያምኑ ብዙ አታላዮች ወደ ዓለም ገብተዋልና፤ ይህ አሳችና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።" (2ኛ የዮሐንስ መልእክት 7) " ከጥንት ጀምሮ ስለዚህ ፍርድ የጻፉ ሰዎች በስውር ገብተዋልና፥ ኃጢአተኞችም የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ" (ይሁዳ 4) እንደውም በህይወቱ መንገድ የሚያልፍ ሁሉ በግል ችሎታው (በአእምሮው) የእግዚአብሔርን ድምፅ እና የክፉውን ድምጽ ለመለየት ይቸገራል።...ስለዚህ ሁሌም ድካማችንን እንገነዘባለን። እንዲለየን ብርሃኑን እየለመነው .... ከክፉዎች ዓይን እንዲጠብቀን በመከራ ዶፍ እንዳንበሰብስ ቃሉ ምንግዜም መጠለያችን ሊሆን ይገባል በገዛ ገንዘባችን ከሃሰተኛ ነብያት ጋር ማበር እና በሃጥያት መውደቅ ዳግም ስለኛ በደል የሚሰቀል የለምና በቃሉ እየመርመርን በማንም ላለመታለል በፀሎት እንበርታ ለሃሰተኛ ነብያት ገንዘብህን በሰጠክ ቁጥር የዳቢሎስ መንግስትን እያደራጅክ መሆኑን አትርሳ እግዚአብሔር ህዝባችንን ካሰተኛ ነብያቶች ነፃ ያዉጣ
@nigatbirru5958
@nigatbirru5958 2 жыл бұрын
ተባረክ
@yenasera4842
@yenasera4842 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አሜንዬ እስቲ ፊዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ
@ashenafikitata7046
@ashenafikitata7046 2 жыл бұрын
ማንም ሰው በእየሱስ ስም ይጸልይ አሜን ማለት ምን ችግር አለው
@m.k.teferi6845
@m.k.teferi6845 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ…ግብዝነት ለውድቀት ነው! በእውነት ላይ ታሾፋለህ! ግድየለም አስተውል! ይህች ሴት የእግዚአብሔር ሰው ናት!
@selamselam657
@selamselam657 2 жыл бұрын
በጣም አማኝ አይመስልም ንግግሩ🙄
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተውለሃል በእውነት እግዚአብሔርን የማያውቁ እንኳን እንዲህ አያሾፉም:::
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሌባውን ሌባ ነህ ውሸታሙን ውሸታም ነው የሚለው እግዚአብሔር የነገራትን ነው የተናገረችው እሱ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ፊቱ ላይ ይነበባል ውስጡ የደነገጠ ነው::
@asrathalabo1352
@asrathalabo1352 2 жыл бұрын
እርሷም ሌባ ነት።
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 2 жыл бұрын
@@gutamesele5604 ትክክል።
@lifegirogis7337
@lifegirogis7337 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ውድ የእግዚአብሔር ሴት እውነቱን ከመናገርና ወደኃላ እንዳትመለከችህ ወደ ፊት እንጂ መኖር ካልቀረ ለክርስቶስ መሞትም ካልቀረ ለክርስቶስ ሃሌ ሉያ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ተባረኪ
@rahelsolomon7459
@rahelsolomon7459 2 жыл бұрын
አንቺ ሴት ተመቸሽኝ እንደዚ አይነት ሴት ይብዛልን አገልጋዩ ተበላሽቷል ዘማሪ ገለመሌ አምላክ ይለይ ቤቱን ያጥራ ተባረኪ እውነት ነው
@efamergaofficialpage
@efamergaofficialpage 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ብዙ ግዜ ምድያ አታብዢ እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ ጠብቂ የግልሽን ህይወት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ህይወት ጠብቂ ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ ከሆንሽ እባክሽን ብዙ ከማውራት ተቆጠቢ፣ ጭምትነት ይጠበቅብሻል። ሾው ላይ ወይንም አገልግሎት ላይ ሁሉ እውነት ጌታን ሳታዳምጪ በአይን ያየሽውንና ከሰዎች በሰማሽው መረጃ ተመርኩዘሽ አትናገሪ። ፀጋሽን አክብሪው፣ በጥንቃቄ መንፈስ ቅዱስን በመፍራትና በማድመጥ ግን አገልግይ፣ ጌታ ይርዳሽ።
@efamergaofficialpage
@efamergaofficialpage 2 жыл бұрын
@@abebatafesse1515 አንተ ለሃጢኣት እቤት አትስራ !!!!!!!!! !!!!!!!
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
@@efamergaofficialpage ምን አጠፋሁ?
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 2 жыл бұрын
ሶፊ አንዳንዴ በጣም ቁጣ ይታይብሃል፣ ለምን? ሃርድ ቶክ እኮ አደረግከው፣ አስፈራራት ተብለሃል እንዴ? እሷ እግዚአብሄር የቀባት ሴት ናት፣ ትውልዱን እንደተታደግ ጌታ ልኳታል፣ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማና ይመለስ፣
@gelget4309
@gelget4309 2 жыл бұрын
Betam abezaw tinsh enkuwan respect atseratim Betam new yemiyasafrew. Melikitu lesu new meselegn.
@zenayacoob3641
@zenayacoob3641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበሪክ አንዴ አንች አነት ደም የምበልጡተን የስጣን ፈጣር የታነገሪሹ ሁሉ እዉነት ነዉ
@bethdejene4362
@bethdejene4362 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እግዛብኔር ይበርክሽ እውነት የምናቀውን ጉድ ነው የምትናገሪው። አተ ግን አጠያየቅክ በጣም ንቀት የተሞላ ነው ።
@kelembiru2758
@kelembiru2758 2 жыл бұрын
ቀጥይ ቀጥይ ቀጥይ የውስጤን ጩኸት እየጮህሽው ነው የእግዚአብሔር ቤት እስኪጠራ ድረስ ቀጥይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ቅድስና ለእግዚአብሔር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አዎ ልክነሽ ቀለምዬ እስቲ ፊዶ አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 жыл бұрын
ሶፊ ።በጣም የተቆጠሓት ነው ምመስላው እንጂ የምትጠይቅ አይደለም
@helenfetahi1323
@helenfetahi1323 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አንተ ራሱ ያለህበት ቦታ በስጋ እንጂ በመንፈስ አይደለም ለምጠይቀው ጥያቄ ያለህ ንቀት ሁላችሁም የበግ ለምድን የለበሳችሁ ሃሰተኞች በስሙ የምትነግዱ በእውነት አምላክ ይፍድባችሁ
@Bekyj
@Bekyj 2 жыл бұрын
Yes he seem very angry
@Kh-rg5zz
@Kh-rg5zz 2 жыл бұрын
It does effect him also he is one of them the way he is questioning her is funny 😄 I like her boldness.
@altedesalegn2284
@altedesalegn2284 2 жыл бұрын
Exactly!!!
@oziyanagold1955
@oziyanagold1955 2 жыл бұрын
Yes betam new miyastelaw yalew neket yelele new ene Eko tenageralew mud eyeyaze new interview miyadergew geja new bakh
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 жыл бұрын
እሱ ምን ያድርግሽ ሄደሽ ጀርመንን ተሳደቢ በስንዴ ስም ሰውን ለዚህ ያበቃችው ሲጀመር መናፍቅ ብሎ ነገር ህዝብን ማጭበርበሪያ መንገድ መሆኑን ማን ያጠዋል
@teshomenegussie7360
@teshomenegussie7360 Жыл бұрын
Prophetess Selam I heard your interview God bless you keep going you’re right & correct God bless you abundantly
@abrihamkifle9870
@abrihamkifle9870 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ቀጥህ እውነቱ ይህ ነው እውነት ብመርም እውነት እውነት ነው
@salemparisparis8809
@salemparisparis8809 2 жыл бұрын
እደዝች አይነት ብርቱ ነብይ በእውነትና በፅድቅ የሚያገለግሉ ነብያት በዚህ ዘመን ያስፈልገናል እግዚአብሔር ገና ብዙ የሚገልፃቸው እዳሉ አምናለው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኪ
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Hi ye Ethiopia saw yetegnawu hastegna nebiyatochen mamogase sirachew hnwal
@ketemaameyu8392
@ketemaameyu8392 2 жыл бұрын
geta zemnishn hulu ybark
@bikilam.adugna
@bikilam.adugna 2 жыл бұрын
ሶፊ በእህታችን ላይ አንበሳ ሆንክሳ፣ ፊትልፊትህ ተቀምጦ የእግዝአብሕርን ህዝብ አሳዎች ናቸው የሚለውን ራሱ ለመናገር አልተዳፈርክም ነበር። በዛ አፍረብህ ነብር። ሁሉንም እንደዚህ ካፋጠጥካቸው ጥሩ ነው።
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Enda lelochuma friend nachewe yetederagu mafeya budene
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
እሷና ሌሎቹ አንድ አይደሉማ😄😄😄😄 እነሱ ከዘረፉት ላይ ይሰጣሉ ይቺ ንፁህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ናት:: ሰዎች አሉኝ እያለ የሚናገረው ሁሉ ከራሱ ልብ ያፈለቀው ነው:: 1/ የሴት አገልግሎት እንደማይቀበል ግልፅ አድርጏል 2/ ነብይነቷን ተገዳድሮ አንቺ ትንሽ ልጅ ነሽ እያለ በሚያባብል ቃል ነብይነቷን ለማሳነስ እሩቅ መንገድ ሄዷል ይሄ ደግሞ እግዚአብሔርን መናቅ ነው:::
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
ፓሰተር ይህችን ብሩክ አገልጋይ ሰለጋበዝክ ተባረክ
@jiffmajo
@jiffmajo 2 жыл бұрын
ስታሳዝኑ የእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ንፁ ልብና ማስተዋሉን ያድላችሁ ለአንቺም ነብይ ለተባሉትም ብቻ ለሁላቹም ያድላችሁ
@jiffmajo
@jiffmajo 2 жыл бұрын
አይዞክ እየሄድክ
@tsionfantahun3586
@tsionfantahun3586 2 жыл бұрын
@@Africa562 ካንተ ብሶ
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
@@Africa562 Martin Luther King Jr
@jesusislord5560
@jesusislord5560 2 жыл бұрын
ነብይ ሰላም አንደአንቺ አይነቱን ጌታ ያብዛልን በርቺልን በጣም ተመችተሽኛል. እውነት ነው ጌታ የገለጠልንን እውነት ለመስበክ አናመቻምችም.
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
demrugn
@zeus8135
@zeus8135 2 жыл бұрын
Sex siyadergu be vision asayegn new yalechiw mestsaf yesewun newir gelto yemiyay yeteregeme yihun yilal ena esua tadiya God mitseyefewun neger ende vision adirgo setegn eyalech new be tam atseyafi new ena ahun man lihon new hasetegnaw esua weys lelochu
@yoditgirma3704
@yoditgirma3704 2 жыл бұрын
ግን አሁን ሐሰተኛ ነብያት አገልጋዮች ዘማሪያን አሉ ያለችው ተገልጦላት ነው ወይስ በማስረጃ ነው እኛ እንድናምናት በማስረጃ ታቅርብ
@zeus8135
@zeus8135 2 жыл бұрын
@@yoditgirma3704 yalat aymeslegnim binorat enkun ende egziabher kal kalhone lemamen aschegari new
@ruthbezabih2977
@ruthbezabih2977 2 жыл бұрын
ምነዉ ተናደድክ ፊትህ ላይ ይታያል እነከሌ እድትልህ የፈለገው ሰዉን ለማጋጨት ነው ምነዉ ወዳጆችህ ተነኩብህ የሚያበሉህ የሚያዝናኑህ አትናደድ እራስን መርምር የጌታን ስም የሚያሰድቡ እየጠጡ እየዘሞቱ የሚያገለግሉ እዳሉ ግልጽ ነዉ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሩትዬ! ሾው ከፍቶ ሰዎችን ስለጋበዘ ከዓለም አንደኛ የሆነ መሰለው:: ዱርዬዎች ዘማሪ ጏደኞቹና ነብይ ነን የሚሉት እንዳይከፋቸው ነው::
@hiwotmekonen6623
@hiwotmekonen6623 2 жыл бұрын
አብሮት ስጋ አልቆረጠማ ከከከ ፊቱ ያልተፈታዉ ለዛ ነዉ
@sebleseble1582
@sebleseble1582 2 жыл бұрын
@@hiwotmekonen6623 😂😂
@destbelay1368
@destbelay1368 2 жыл бұрын
ሶፊ ድፍረትህ ይገርመኛል ቀጥልበት አጠያየቅህ ግን በማስተዋልና እንደ እግዚአብሔር አገልጋይ በተመረጡና ሚዛናቸውን በጠበቁ ቃላት ቢሆኑ መልካም ነው ብየ አስተያየት መስጠት ወደድኩ ተባረኩ
@tesfaiteklai106
@tesfaiteklai106 2 жыл бұрын
ሶፊት እመቤት ብርሃን ከአንቺጋ ትሁን ሁሉልን በእዝጋብሔር መንፈስና እውቀት የተቀባሽ ነሽ በረከቱ ይሰጥሸ ከስዊዘርላንድ አመሰግናለሁ እዝጋብህርን የተመሰገነ ይሆን።
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 2 жыл бұрын
Sofi ካለህበት ተመለስ እንጂ ኣትሞጎት ትክክል ናት በዓለም የታወቀ እኮኖው ምትናገረው ምንድነው ምትደብቀው
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 2 жыл бұрын
በርቺ አትፍሪያቸው እያዋከቡ አፍሽን ሊያዘጉሽ ነው ፡ የሚፈራው ያሳያሽ ጌታ ነው ፡አትፍሪያቸው፡
@fits509
@fits509 2 жыл бұрын
You are such a brave Lady! May God bless you and keep doing what you are doing, keep telling the truth! Never stop!!! We all know what's happening around us and say nothing but she revealed it!
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g 2 жыл бұрын
ተናገሪ የኔ እህት የመናፍቃንን ጉድ አዝረክርኪዉ አስመሳዮች ሌቦችን አዋርጂልን ቀጥይበት ገና ወደትክክለኛዉ መንገድ እግዚያብሄር ያመጣሻል
@sebleworktefers2958
@sebleworktefers2958 2 жыл бұрын
What an amazing woman of God 👏👏👏👏👏 she has full of knowledge and understanding to answer questions but you don’t know how to challenge her she is the Winner 🎉🎉🎉🎉🎉
@ababetefera6694
@ababetefera6694 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ፣ወንጌል ያበሰረችው ሴት ነች ፣እየሱስ ከመቃብር ተነስታል ያለች ሴት ነች ቀጥይ እህቴ ፋተና ሊበዛብሽ፣ይችላል፣አየዞሽ ጌታ አጠገብሽ ነው!!!
@prophetselammesele7756
@prophetselammesele7756 2 жыл бұрын
Amenn በትክክል ተባረክ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
demrign wude
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk weregnoch kenebi isa wayim iyesus ina nabiyu muhamad kenesu wuc wushat nawu. Nabi minamin iyalsh.atiworacu wushetamoch 👎
@salaayalew4990
@salaayalew4990 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ስላንቺ ይዎጋል
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 2 жыл бұрын
tell them girl... God bless you,እንዳንቺ አይነት ሰዎችን, እግዚአብሔር, ያብዛልን!!
@JerusIsrael
@JerusIsrael 2 жыл бұрын
በርቺ፣የድንግል፣ልጅ፣ይባርክሽ፣ማጭበርበሩ፣በዝሙት፣መውደቅ፣በሁሉም፣ሀይማኖት፣ይታያል
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 жыл бұрын
We love Mary,but Jesus is z Son of God!
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
@@mesfintefera4436 ከማሪያምም በስጋ ተወልዶአል የሰው ልጅም ብሎ ራሱን ጠርቶአል
@tarekegnkassa4192
@tarekegnkassa4192 2 жыл бұрын
በስጋ ከማርያም ተወልዶአል፣ደካማ የሆነ ስጋንም ለብሶ በምድር ላይ ተመላልሶአል። በዘላለምዊ ማንነቱ ግን የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ይኖራል።አሁን ግን የምናውቀው ክርስቶስ በስጋው ወራት እንደነበረው ድካም(i.e በመራብ ,በመጠማት በህመም)ሳይሆን በዘላለማዊ ማንነቱ(በእግዚአብሔር ልጅነቱ)በስልጣን ይሰራል።ለእኛም በልጁ ለምናምን የእግዚአብሔር ልጅነትን ስልጣን ሰጥቶናል የዮሐ.ወ1:12(የማርያም ልጅነትን) አይደለም። በአጭሩ ኢየሱስ ክርስቶስ የማርያም ልጅነቱ=ደካማ ስጋ (isn't his real identity) የእግዚአብሔር ልጅነቱ =ዘላለማዊ አምላካዊ ማንነቱ(his real identity) መጸሐፍ ቅዱስም የሚያስተምረን ይንን አምላካዊ ማንነቱን እንድናውቅ ነው።በስጋ የማሪያም ልጅ መሆኑን ያሰቀሉት ፈሪሳዊያንም ያውቁ ነበር።የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ቢያውቁ በእርሱ አምነው በዳኑ ነበር።
@ayelechmamoedao2913
@ayelechmamoedao2913 2 жыл бұрын
anitie koy minawu indazihi tixayikalehi rasihin marimiri awodadakihi indayikafa zimi balina sirahini sira sirawan tisira nikatachihuni akumuuu .atasimasiluu
@ayelechmamoedao2913
@ayelechmamoedao2913 2 жыл бұрын
anitie koyi min ayinati sawu nahii. lamini indazihi atixayikati geta iko yawukali anich gin barchii geta barasu tamamino naw mixarawu. Barchii geta yibarkishii wow!!!!!!tachgarin iko leba baza.
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ፤ እኛም ዝም አንልም፣ ትኩረት ወደ ኢየሱስ ።
@suraman6512
@suraman6512 2 жыл бұрын
ትኩረት ወደየሱስ አሜን
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkk
@tigichanaal1534
@tigichanaal1534 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣችሁ ለሁለታችሁ ስታሳዝኑ ምናችሁ ኖዉ የእግዛብሄር የምትመስሉ ኦጎይታ ይቅር በለልን እመቤቴ የኣምላኽ እናት ስለኛለምንልን 😭😭👏
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
Netela yelebesu enda?
@selamgetachew3954
@selamgetachew3954 2 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ እውነቷነው ቢዝነስ አርገውታል የእግዚአብሔር ቤት ጌታ ቤቱን ያጥራ!
@dagimdebebeofficial8074
@dagimdebebeofficial8074 2 жыл бұрын
ሰላም ተባረኪ እንደዚህ ዓይነት አገልግሎት ጠፍቷል።ጌታን ተለማመድነው ከኔም ጭምር ።በምህረቱ ያስበን።ቀጥይ ከፊትሽ እግዚአብሔር ይቅደም።ሶፊ አንተም ተባረክ❤❤❤❤❤
@betty1228
@betty1228 2 жыл бұрын
Pastri SHFE LA N?
@betty1228
@betty1228 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@liyazewde6646
@liyazewde6646 2 жыл бұрын
ደስ ስትል!!! ነቢይት አሁንም በመጠን ኑሩ እንደሚለው ጌታ ከፍ ሲያደርግሽ በመጠን መኖር እንዳትረሺ እነዛን ተኩላዎች እንዳትሆኚ። ጌታ ቤቱን ሊያጠራ ነው በእነዚህ ወጣት ነቢያት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያቸው ነው። ተባረኪ። ሶፊ ተባረክ !!
@yoditgirma3704
@yoditgirma3704 2 жыл бұрын
አውነት ነው ግን እነዚህን ሀሰተኞች የተባሉትንበማስረጃ ትንገረን እንጂ ተገለጠልኝ እንዳትል
@tarekegnkassa4192
@tarekegnkassa4192 2 жыл бұрын
@@yoditgirma3704 በመገለጥ አታምንም እንዴ ?😱 እግዚአብሔር ለነቢያት ምስጢር እንደሚገለጥ አታውቅምን ?የዳዊትን ኃጢአት በነቢዩ ናታን ተናግሮ አይደል ዳዊት ንስሀ የገባው።
@HeranAdugna
@HeranAdugna 9 ай бұрын
She is brilliant and A true prophet ❤ si ibsuuf jecha hin qabu Kan akka kee waqayyoo nuuf haa baayisuu God bless you🙏
@prophetayeleofficial4264
@prophetayeleofficial4264 2 жыл бұрын
እህተ ገታ ይባርክሽ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው ።
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 жыл бұрын
ጐበዝ በርች ብቻ በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስ ይናገርሽ እንጅ ማንም አትፍሪ ፀጋና ምህረት ይብዛልሽ፣ ኃይል ይጨመርልሽ፡፡ ጌታ ብዙ ልጆች አሉት ለጽድቅና ለእውነት የሚቆሙ፡፡ ደግሞ ቤቱ እስከመቼ መቀለጃ ይሆናል፡፡ ጌታ አሁንም ቤቱን ያጥራ ለሁላችንም በአንድም በሌላ መንገድ መመለስ ይሁንልን ሚያዋጣው ከጌታ ጋር መስማማትና በጽድቅና በቅድስና ኢየሱስ የሚገለጽበትን ቀን መጠበቅ ነው፡፡ ቅድስና ለእግዚአብሔር፡፡ ፓስተር ሶፊ ግን ማሾፍ ይታይብሃል ትክክል አይደለህም፡፡
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
በዉነት ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ ያገሬ ልጂ በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ !
@aynalemwoldeyohannes5210
@aynalemwoldeyohannes5210 2 жыл бұрын
ጌታ የባርክክሽ እውነት ነው ዘርግፊው
@sintayehubelie5244
@sintayehubelie5244 2 жыл бұрын
Thanks
@fritayeeyesuslje1483
@fritayeeyesuslje1483 2 жыл бұрын
ተባረኪ አቦ ልክ ልካቸውን ንገሪልን ሶፊ ይልመድብህ እንደሷ አይነቶችን አቅርብልን
@jesollo
@jesollo 2 жыл бұрын
She is quite genius and orater!!! In fact she also extremely right!!! And also, Sofoniyas's questions are valid and rational!!
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 жыл бұрын
But sofonias is not a good interviewer...sometimes he look ignorant,in the beginnig he was not good but she outsmarted him & he gave in.....kudos for her boldness & allignment with the words of truth............
@jossy2268
@jossy2268 2 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ እኮ በዘመን ሁሉ ትውልድን አታጠውም! የእውነት አሉ ስለ ኢየሱስ የሚያወሩ፤ ገናም ይነሳሉም! አይ ሶፊዬ 😁 ልክ ልክህን ነገረችህ መሰለኝ ለክርክር የጠረሃት ይመስል በስነስርዓት ሁሉ መጠየቅ አቃተክ! የአንድ አባት ልጆች እስከተባልክ ድረስ አንተ እንዴት አስችሎ ነው እንደዚህ አይነት ጌታን ጌታን ወንጌል ወንጌልን የሚሸት እውነት ስትናገር ለሌሎች ጠበቃ ለመሆን የምትዳዳ?😕 የእግዚአብሔር ሴት ሰላምዬ የእውነት ዘመንሽ ሁሉ ለወንጌልና ለወንጌል ብቻ ይሁንልሽ!
@bahirualemu845
@bahirualemu845 2 жыл бұрын
ጠያቂዉ ራሱ ማነዉ? ይመርመር
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
Demregn Jossi
@jossy2268
@jossy2268 2 жыл бұрын
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ እኮ 😊
@hallelujahshawel8414
@hallelujahshawel8414 2 жыл бұрын
ለኢነንተርቪው ከመዘጋጀትህ በፊት ግን የጆርናሊዝም እና ኮሙኒኬሽን ኤቲክስ ኮርስ1 ውሰድ! እሷ ከጌታ ጋር ስላለች ቦንሳሀለች!
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
ጋሽ ሶፎንያስ ምነው እንደዚህ ተበሳጩ እርሷም ትውልድን እያጭበረበሩ ነዉ ማለት ነዉ ? ለማንኛውም ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ ክፍል አንድ ላይም የነበረው ቃለ መጠይቅ እንዲሁ ስነምግባር የጎደለ ነበር እየመረረህም ቢሆን ዋጠው ምክንያቱም ይህ ጊዜ የጌታ ጊዜ ነዉ ። እንክርዳድ ከአሁን በኋላ ከምርጥ ዘር ጋር አብሮ አይቀጥልም ተባረኪ ነብይት ሰላም
@sosinaberhane1148
@sosinaberhane1148 2 жыл бұрын
እሷ የተናገረችው የእውነት እና ሀቅ ነው በክርስትና በህይወቴ ያየሁት ነው ግን እኔ ያዘንኩት በሶፎኒያስ ነው እሱ በእሷ መልእክት ላያ ቀልድ ነው የያዘው ይመስለኛል he is part of it ይመለከተዋል!! ነብይት ግን ጌታ እነዚህን አገልጋይ ነን ባዬች የሚያጠራበት መንገድ ያድርግሽ።በጣም የገረመኝ ግን challenge ሊያደርጋት ሞክሮ ነበር ግን ሰባብራ ነው የጣለችው 👏👏👏👏👏👏
@habtamuzewdu8190
@habtamuzewdu8190 2 жыл бұрын
ለእውነት የቆመች ሴት ናት ተባረኪ ሁላችንም ከጌታ ቀጥሎ ከጎኑዋ መቆም አለብን
@nebiatnesredin7228
@nebiatnesredin7228 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ጌታ ካንቺ ጋር ነው ተባረኪ
@solomonkassa9078
@solomonkassa9078 2 жыл бұрын
ተባረኪ ብዙ ጊዜ የጮሁኩበትን መልስ ሰጠሸኝ ጠቅላላ ነብይ ነኝ ባዮች ዉስጣቸዉ የማያዉቁት የኢሉሚናቲ መንፈስ አለ ወስዶ ወስዶ ፊኒሺንጉ ላይ ይጠቀልላቸዋል፤ አንቺን ጨምሮ ማለት ነዉ፡፡ የሚያናግርሽ መንፈስ ከጌታ ከእየሱስ መሆኑን አጥብቀሽ ምርምሪ፡፡ ቀዳዳ
@abdbula5288
@abdbula5288 Жыл бұрын
ሁሉም እግዚአብሔር ተናገረኝ ባይ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ትውልዱ በሚገባ እንዲያውቅና እንዲኖርበት ማብቃት ነው የአገልጋይ ሥራ። ከቃሉ በስተቀር እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ተናገረኝ የሚለውን ሁሉ አላምንም። እኔ "ትክክለኛ/ እውነተኛ ነብይት ነኝ እያልሽን ነው?! ቃሉን በቅንነት ከመናገር ይልቅ ሙቀትን ለክቶ መናገር የተለመደ ነው። ቃሉን እንጂ ሰውን አላምንም! Period!
@mulyebudlu4856
@mulyebudlu4856 2 жыл бұрын
አቤት የእግዜሐብኤር ቅናት።ተባረኪ ይጨምርልሽ።
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 2 жыл бұрын
የኢንተርቪው ጥያቄ መንፈሳዊ ቢሆን እላለሁ። እህቴ አሁንም ጌታ በጽድቅ ይግለጥሽ ደግሞ እግዚአብሔር በአንቺ አልፎ ሕዝቡን ይታደግ። እግዚአብሔር ዝም ብሎ አይቀባም አሁንም ይቀባሽ ይጨምርልሽ።
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
እኔስ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል የመድሃኒቴን አምላክ ተስፋ ኣደርጋለሁ ያለ እናንተ እኮ ጌታን መከተል ይቻላል ቃሉ እኮ ኣለ ደግሞም መንፈስ ቅዱስ ኣልተወንም
@belayzeleke4941
@belayzeleke4941 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ
@dagiyekidan7205
@dagiyekidan7205 2 жыл бұрын
ዘላለምሽን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክሽ
@adiammehari1511
@adiammehari1511 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ዝተመስገነ ዩኹን, ሰላመይ I Loveeeeee you, ኣንቲ ምርጥ ነሽ ተባረኪ 🙏❤🙏🙏❤❤❤🙏
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 2 жыл бұрын
ሶፊ የንቀት አመለካከት ታሳያለህ።
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 2 жыл бұрын
እውነት ነው።ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው ነገሩ ሶፊም ችግሩ ይነካካዋል
@sisaydanel7589
@sisaydanel7589 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምትገርም ሴት ጌታ ለብዙዎች አስተማሪ ያርግሽ የእኛ ሰው ተገሳፅ የሚወድ ሳይሆን መለማመጥ የተለማመደ ነው የእግ\ር ሰው የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋሉ ከአንድ ሰው የሚጠበቅ ጥያቄ አይደለም ደሞ ስማቸው ትናገር እና ይግደሉዋት ? ተባረኪ እንዳንቺ ያሉ እውነት የሚያወሩ ይብዙልን አቦ ይመችሽ እውነት ከሀሰት ምንም ትብብር የለውም ክርስቶስ እውነት ነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በቃ እንዲህ ነዉ ልብ ላይ ያለዉን በድፍረት መናገር
@abenetdadi7672
@abenetdadi7672 2 жыл бұрын
ጠያቂው ራሱ በትልቅ ትዕቢት እና ንቀት የተሞላ ነው አረ ባካችሁ ተረጋጉ plase ስለምትጠይቁት እና ስለምትናገሩት ነገር ጥንቃቄ ብታደርጉ ተባረኩ
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
ራእይ 14 (Revelation) 7፤ በታላቅ ድምፅም፡- የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት፡ አለ።
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
demrign wude
@zeeyodvah9479
@zeeyodvah9479 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን በመነፈሠ መናፍሥት ተክለውበናል ስለዚሕ emotions እያሰተዋልሽ ከክረስቶስ አምላክ ነው አየዞሸ እግዚአብሔር ይባርክሽ , ያኸሰተምርሽ አሜን ዘወለደ ክርሰቶስ
@semengguta8186
@semengguta8186 2 жыл бұрын
እውነት በሃሰት ቦታ ከተለዋወጡ ትንሽ ሰንበትበት በሏል እና እውነትን መናገር እንደ አስነዋሪ ነገር ከተቆጠረ ቆይቷል እታችን አይዞሽ ጌታ እግዚአብሄር እሱ ብቻ ካንቺ ጋር ካለ በቂ ነው ሌላው ትርፍ ነው እኳን አንቺን ቀርቶ ቅዱሱ እየሱስ ክርስቶስ ራሱ ወንበዴዎች አሳደውታ፣ሰድበውታል፣ተፍተውበታል ብዙነገር ደርሶበታል አይገርምም ይህ የተናገርሺው ትንቢት እውነት እና እውነት ነው፡፡የጓዳ ጐድጓዳ ውስጥ ያለነው እና ለዛነው የሚጫጩት ተያቸው በጊዜው ራሱ ስራቸው ይገልጣቸዋል
@gelget4309
@gelget4309 2 жыл бұрын
Sofi Sofi Sofi Sofi RESPECT HER Lelochun lib kaleh lemin endezi atanagrim.
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 2 жыл бұрын
Ewenetehen new eko Elsa gen jegena nech esu gen mafatetu new besu fit
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 2 жыл бұрын
በትክክል፣ ሶፊ ጥያቄው ሁሉ በንቀትና በቁጣ የተሞላ ነው፣ ደግሞ በግድ ስም ጥሪ? ሊያስከስሳት እኮ ነው። am sorry
@julitefera1194
@julitefera1194 2 жыл бұрын
Ewunet nw lemn lelochun challenge ayadergm.. esum andu nw
@judbeky
@judbeky 2 жыл бұрын
በጣም ያላግጥባታል እስዋ በንፁ ልብ ነዉ ምትስቅለት ሲጀመር ፊቱ በንቀት የተሞላ በጣም ሚያስታዉቅ ነዉ ወድጄሻለዉ ማለቱ በራሱ የሽንገላ ነዉ ጌታ ምህረት ያድርግለት 😥
@Zedgez30
@Zedgez30 2 жыл бұрын
እሷ ላይ ጥያቄ አብዝቷል ...
@kibrommiki7521
@kibrommiki7521 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክሽ ሰላሜ፡በውነት፡ሃቅ ነው የተናገርሺው፡ኣድቄሽኣለው እነዚ፡ሌቦች መጋለጥ ኣለበት፡ from eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@saruberihu
@saruberihu 2 жыл бұрын
getska tkewel
@axumawiking9579
@axumawiking9579 2 жыл бұрын
@@saruberihukkkkk ገሪሙኲ ዶ
@assefatsige5279
@assefatsige5279 2 жыл бұрын
God Bless you my sister! The Holy Spirit is with you! I this is the time of God! False propetes will dismiss from our country soon!
@rahelabebe2390
@rahelabebe2390 2 жыл бұрын
አንተ ራስህ ምን ያስቆጣሀል? በስነስርዓቱ በትህትና አናግራት። የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ ለዘመኑ ጌታ ያስነሳሽ ነሽ ጸጋውን ያብዛልሽ። ካንቺ አይወሰድ
@user-qq9jd1xc9z
@user-qq9jd1xc9z 2 жыл бұрын
ከሌቦቹ አንዱ አንተ ስለሆንክ በቁጣ እንጅ በክብር በስርአት መናገር አቃተህ ሌቦቹን ስትጠይቅ ያለህን መልፈስፈስ መለስ በልና ተመልከተው አንቺ በርቺ ጌታ ካንች ጋር ነው
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 2 жыл бұрын
ትክክል
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
kkkkkkkkk 666
@lemaberhanu2119
@lemaberhanu2119 2 жыл бұрын
ሶፊ ጌታ ይባርክሽ በጣም ልዩ መልክት ነው ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይምገርም ነው ዘመንሽ ይባረክ
@user-eb9ox3ui1u
@user-eb9ox3ui1u 2 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክ ሽ💖
@kazmir2402
@kazmir2402 2 жыл бұрын
እውነትዋ ኮ ነው አንድ ዘማሪ አንድ ግዜ ለአገልግሎት መቶ ነበር ዱባይ ያኔ ነበር የተዋወቅን በአመቱ ድጋሚ ሊመጣ እንደሆነ ነገረኝ በጣም እንጠያየቃለን ሲመጣ እዚህ ብዙ የሚያወራኝ ነገር እንደሚኖር ይነግረኝ ነበር የሚመጣው ለመዝሙሩ ክሊፕ ለመስራት ነበር ሲመጣ ተገናኘን አወራን እንፀልይ ለግንኝነታችን ሲለኝ ነፍሴን አላውቅም በኃላ ቀረጻው ሲጨርስ ሳምንት ሲቀረው ሓሙስ እለታ ማታ ደውሎልኝ ብዙ ስናወራ አመሸን እኔ ጌታን ካገኘሁ ገና 3አመቴ ነው ትኩስ ነኝ ውሎየ ሁሉ ነገሬ ከእግዚአብሔር ቃል ጋ ነው ታድያ ድምጽሽ ዛሬ ይለያል ሳላስበው ምን እብደተፍጠረ ልንገርሽ አለኝ ምን ስለው ቆይ ዝጊውና ላሳይሽ ብሎ ዘጋው ግራ ገብቶኝ ሳለ ምንም ሳይቆይ ለሴክስ የተዘጋጀ ወንድ ስእል ነው ራቆቱ ነው ፎቶ ላከልኝ ክው ነበር ያልኩ አርብ ነበር አምልኮ የሚካየደው ይሄ የሆነው ሓመስ ማታ ነው ትክክል ግን አይደለህም በጣም ደነገጥኩ ስላለው ስው አይደለን በዛ ላይ ድምጽ መቆቃም አልቻልኩትም ሲለኝ ከድንጋጤ የተኑሳ ነገ መድረክ ላይ ትወጣለህ ነበር ያልኩት እህ ምን ነካሽ እግዚአብሔር ሰው አረግሺው እንዴ ነበር ያለኝ ደክሞኛል ልተኛ ብየ ስልኩ ዘግቼ ለንጋታው ቸርች ብሄድ የሱን ኃጥያት የምሻረክ መስሎኝ እቤቴ ስጸልይ አሳለፍኩት ፕሮግራሞች በፌስቡክ ስለሚለቀቁ የቸርቻችን ሳይ እብድድድድድድድ እስኪሉ ይዘምራሉ ይዘላሉ መዝምሮቹ ምናለ የንስኃ መዝሙር በሆኑ ምናለ ብየ አለቀስኩኝ ጌታ ምህረቱ ተማምነን እንዴት እየተጨማለቅን እንደሆነ ገባኝ በጣም ግን ደነገጥኩ እኔ በኃጥያት ስወድቅ የእግዚአብሔር ስም መጥራት ያቅተኛል ይቅር በለን አባቴ ብየ ዝም አልኩኝ እሱም የመጨረሻ አገልግሎቱ ነበር ሄደ ኢትዮጲያ በሦስት ወሩ ለአንዲት ዘማሪት የታገቢኛለሽ ጥያቄ ተንበርክኮ ሲጠይቃት ፌስቡኩ ተጣበበ ደነገጥኩ በበኩሌ ከዚህ ስሄድ ይሄ የኔ አደለም ብየ እንደ በፊቱ አላወራውም ነገር ግን ትላንትና ተዋውቆት አይደለም ዛሬ የታገቢኛለሽ ጥያቄ የጠየቃት የቆየ ቢሆን ነው ለምን እኔ ጋ እንደዛ ይሆን እንደነበረ ግን አሁንም መልስ አላገኘሁበትም ምክንያቱም ከጥቅም ደረጃ እንኮን ቢሆን ምንም ስጥቻው አላውቅም እና ጋደኛየ ሁሉም ነገር ታውቅ ስለነበር ለፓስተሮች እናገራለው ስትል እኔ ነኝ ያስቆምኳት የታገቢኛለሽ ሲያቀርብ ብፕኮመንት ካልሰደብኩት ብላኝ ነበር ኖ አይሆንም ተመለስ ብየዋለው ትክክል አይደለህም እግዚአብሔርም ቤቱም ተለማምደህዋል ብየዋለው የምህረት አምላክ ነው አዎ ግን አሳልፎ ለፍላጎታችን እስኪሰጠን ድረስ መሆን የለበትም ስንበድል ማረኝ ካላልን ችግር አለ ስየጣን የሚያባብለን እስክያርደን ድረስ ብቻ ነው
@bini_5G
@bini_5G 2 жыл бұрын
እንኳን አንቺን እየሱስ እራሱ መቅደሱን ሊያፀዳ ሲል አልተቀበሉት የቤተመቅደሱ ካህናት ሳይቀር በቁጣ አስነድዷል ሲቃወሙሽ ያየወት አሁንም ስመጥር ታዋቂ አገልጋዮች ናቸው ያሳቀኝ እግዚአብሔር ባንቺ ቤቱን የፀዳል ሀጥያትን ትገልጫለሽ ቤቱን ታፀጃለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
@tsegayneshabebe4515
@tsegayneshabebe4515 2 жыл бұрын
ገና ለክርስቶስ የጨከኑ ይነሳሉ ትውልድን ከሞት ሚመልሱ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️
@user-vf9gc4qu3t
@user-vf9gc4qu3t 2 жыл бұрын
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።
@solomonkassa9078
@solomonkassa9078 2 жыл бұрын
ተባረኪ ብዙ ጊዜ የጮሁኩበትን መልስ ሰጠሸኝ ጠቅላላ ነብይ ነኝ ባዮች ዉስጣቸዉ የማያዉቁት የኢሉሚናቲ መንፈስ አለ ወስዶ ወስዶ ፊኒሺንጉ ላይ ይጠቀልላቸዋል፤ አንቺን ጨምሮ ማለት ነዉ፡፡ የሚያናግርሽ መንፈስ ከጌታ ከእየሱስ መሆኑን አጥብቀሽ ምርምሪ፡፡ ቀዳዳ
@edanayale7644
@edanayale7644 Жыл бұрын
በየሱስ ስም ፈጣሪ ይፈዉስህ
@womashpetros3459
@womashpetros3459 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@mohcmediakamashiethiopia5674
@mohcmediakamashiethiopia5674 2 жыл бұрын
ይገርማል። ተባርክ ፓስቴር ሶፊ፣ነቢይት ሰላም ተባርኪ ባንቺ ልንኮራ ይገባናል የእግዚአብሔር አገልጋዮች የሆንን።
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
1:44:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 336 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 64 М.
የዘይት እና የገስት ሀውስ ጉዶች || ZEYIT ENA GUST HOUSE GUD ነብዮት ሰላም
11:02
Righteousness Tv - Prophetess Selam Mesele
Рет қаралды 67 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,1 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,1 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 9 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,8 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 13 МЛН