መሠረት በለጠ(ጉምጉም) -ጊዜ ተቆንጥሮ- Meseret Belete -Giza Tekontero - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 584,657

Alex yilef Records

Alex yilef Records

Жыл бұрын

#ethiopianmusic #Alexyilefrecords #Mesertbelete
መሠረት በለጠ(ጉምጉም) ጊዜ ተቆንጥሮ Meseret Belete -Giza Tekontero - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Пікірлер: 238
@almazliben3803
@almazliben3803 Жыл бұрын
እሃሃሃሃሃሃሃሃ ትዝታውውውው ዎውውውው
@aliyemer5644
@aliyemer5644 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ይሄ የነገሰ ስርቅርቅ ድምፀ ይዛ የጠፋችበት ምክንያት ነው ያልገባኝ። ድንቅ ነሽ ።
@Ethiopic
@Ethiopic Жыл бұрын
እዛው አሜሪካ ሂዳ ተወሽቃ ይሆናላ--USA is the blackhole for Ethiopian artists.
@Foktek
@Foktek Жыл бұрын
Yene derbaba #1 eko nesh desmil sra new berchilgn
@henokmolla3538
@henokmolla3538 Жыл бұрын
መሲዬ እንኩን ደናአ መጠሽእ የድሮውን በጠም ነው የምወደው አሁን ስላየሁሽ በጠም ደእስ ብሉኝል እድሜ ጤናአ ይስጥሽእ
@fghhhytre415
@fghhhytre415 Жыл бұрын
Wawwwwwww Maserte balta Mertens Sera nawe
@wududenekew9154
@wududenekew9154 Жыл бұрын
መስዬ የኔ ተናፋቂ
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Жыл бұрын
ናፍቀሺ ነበረ መሲየ ደሰ የሚል ሙዚቃ እረጋ ያለ የኔ ደረባባ
@aberhameabera9912
@aberhameabera9912 Жыл бұрын
Messsyyyyy yen wud regem edeme yestsh fetari
@yibelushitahun3649
@yibelushitahun3649 Жыл бұрын
መሲዬ ቆንጆ የትዝታ ሙዚቃ ነው🙏🙏🙏
@mieraftadesse6456
@mieraftadesse6456 Жыл бұрын
ያምራል መሲ
@samiyamohammed807
@samiyamohammed807 Жыл бұрын
Mesye hulem ssezfign demtsesh mar nw
@wondimagegnartlivenews6582
@wondimagegnartlivenews6582 Жыл бұрын
መሲ የመሬዋ ንግስ የሸዋ ኩራት እጅግ በጣም የሚያምር ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ደስ ይላል ፍጣሪ ይባርክሽ
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 Жыл бұрын
መሲ ከምር በጣም የምወድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ኑሪልኝ፡፡
@hasenabebe9526
@hasenabebe9526 Жыл бұрын
መሲ በጣም ያምራል ወደሁዋላ ይመልሳል
@helenalemu5055
@helenalemu5055 Жыл бұрын
ውይ መሰይ በጣም ነው የማደቅሽ በጣም ነው የምወድሸ እርጋታሸ 👌
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Жыл бұрын
ዋዉ መስዬ ውሌም ድምጽሽ ማራኪ ነው
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
መሲዬ ዋው ምርጥ ስራ ነው
@user-ms5be8qf1b
@user-ms5be8qf1b Жыл бұрын
የት ይሆን የልጂነት ህልሜ 😭
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
ዋውውውውው
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
ውይይይ በጣም የምወድሽ ሁሌ እዳዲስ የምሰማልሽ ምዚቃሽን የኔ ደረባባ ይችሽ መስዬ የኔ ቆጆ ማነው እደኔ የሚወዳት መስየን 😥 🔥🤙
@derejegashaw724
@derejegashaw724 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ መሲ
@teddytaye
@teddytaye Жыл бұрын
Messi hode berchiln, bemetfatsh kir bilenm temelseshilnal. Yeduro Adinaki negn
@yonashailu7022
@yonashailu7022 Жыл бұрын
Ere mesi mulu album meche new yemitlekiw
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын
ደረባባዋ😘😘😘
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
አቤት መሤ የጠፈሠው
@guleassefa5220
@guleassefa5220 Жыл бұрын
Wow arif sira new!!!!
@joneasefa2507
@joneasefa2507 Жыл бұрын
Great job mesi
@binihabesha5096
@binihabesha5096 Жыл бұрын
ያንገትሽ ማህተብ እራሱ በቂ ነዉ የኔ ኩሩ እህት መሲ በናትሽ አትጥፊ i know that ለምን እንደጠፋሽ ግን ከዚህ በሗላ ግን እባክሽን ድምፅሽን አታስናፍቂን
@metekzerihun9712
@metekzerihun9712 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ሽሙንሙን እንዴት እንደወደድኩት ለጆሮ የሚጥም ምርጥ ስራ ነዉ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 Жыл бұрын
ዋውውውው ይመቺሺ መሲዬእህህህህ😢💔
@amanuelwandwosen4758
@amanuelwandwosen4758 Жыл бұрын
መሲ በጣም ነው የማከብርሽ ።።።። በጣም ደስ የሚል ስራ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥሽ
@kassahungashaye3332
@kassahungashaye3332 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ትዝታ ቀስቃሽ
@saraleli5634
@saraleli5634 Жыл бұрын
መስየ ስወዳት
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
መሲዬ እንኳን መጣሽ
@user-bx4rq8ip1z
@user-bx4rq8ip1z Жыл бұрын
ዴርባባዬዋ ስወድሽ እኳ ያለፈ ትዝታየን ቀስቀሰሽ አስለቅሰሽኛል የሚገርም ስራ ነው መልካም እድል
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
የተረጋጋ ደስ ሚል የማይሰለች ስራ ነዉ እንኳን ደሕና መጣሽ እናተ ዝፈኑት የኔ ልእልት መሠረት
@user-nd1uu9dg6j
@user-nd1uu9dg6j Жыл бұрын
ወይ እዳው በጣም የምውድሽ ነገረስ 🥰🥰
@zerubekele9852
@zerubekele9852 Жыл бұрын
የሚገርም ጥሩ_ሀሳብ የያዘ ስራ ነው
@birhanumersie7476
@birhanumersie7476 Жыл бұрын
በታም ምርጥ ዘፈን ነው መሲ በታም እንወድሻለን በትዝታ ወደላ መልሶናለ እድሜና ጤና ይስትሽ
@biniyanos5014
@biniyanos5014 Жыл бұрын
ሁሌም ሙልት ድርብብ ድምቅ እንዳሽ እንዲ ጥፍጥ ያለ ሙዚቃ የምትሰጪን መሲዬ በብዙ ዉድድድ
@saraleli5634
@saraleli5634 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ መስየ እርጋትሽ አይ ሂወት እና ከባድች ነቻ በትዝታ ካላስውሳቸው ምንነው ያትናትነው ቀን ብመለስ ፍቅር ሰላም ያለበት ግዜ ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ ያዱሮው በምቴ አፍርስው የሚባለው ግዜ ጎሪቤት ማደግ
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
በስማም እንዴት እንደወደድኩት ደጋግሜ ነው የሰማውት መሲየ የናንተ ዘመን ለዛው እራሱ በቂ ነው👏👏
@talemawondfraw3739
@talemawondfraw3739 Жыл бұрын
መሲ እዉነት ልብ የሚሰብር ሙዚቃ ነው ዘላለም ኑሪልን
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 Жыл бұрын
መሰረት እጅግ ከምወዳቸው ድምጻውያን አንዷ ናት።ተሰጥኦ ማለት እንዲህ ነው።
@mimikiki983
@mimikiki983 Жыл бұрын
መስዬ ቆንጆ ስራ ነው
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Жыл бұрын
መሲዬ ድምፅ አወጣጥሽ ምናምን እና በሁሉም ስራወችሽ አድናቂሽ ነኝ 👍👍👌
@adr4013
@adr4013 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ🥰🥰🥰🥰🥰
@Jawahersalah
@Jawahersalah Жыл бұрын
ውይትዝታ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ መቼም የማይጠገብ ድምፅ 👌👌👌
@mamamami1307
@mamamami1307 Жыл бұрын
ኣሌX ሓወይ ሓሪፍ ስራሕ በርትዕ
@abdiseid2486
@abdiseid2486 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v Жыл бұрын
መሲ በለጠ እወድሻለሁኝ እናቴ ኑሪልን ሠላምና ጤናውን ላንቺም ለቤተሰቦችሽ እመኛለሁ አሪፍ ስራ ነው፡፡ ግን የቀድሞ ስራዎችሽን በድጋሚ ብትሰሪያቸው ደስ ይለኝ ነበረ
@melkamuentartainment
@melkamuentartainment Жыл бұрын
Alexo and meseret belet nice combination chure up both you can do it .
@rufaelmaru7859
@rufaelmaru7859 Жыл бұрын
Nice work
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 Жыл бұрын
Wow dase leslase yala yemidamate harife Sera naw... mesiya darebabaya
@girmaaamonge7433
@girmaaamonge7433 Жыл бұрын
ሥወድሽ መሢየ አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@POWE4755
@POWE4755 Жыл бұрын
አቤት ልዩ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ እኮ ነው
@matusalamelkie3878
@matusalamelkie3878 Жыл бұрын
የመሲየንሙዚቃእንደኔየሚወድአለ
@kasahunsoratube3290
@kasahunsoratube3290 Жыл бұрын
መሲ እጅግ የሚምር የትዝታ ሙዚቃ ነዉ በርችልን
@martakebede4057
@martakebede4057 Жыл бұрын
የኔ ውብ መስዬ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 Жыл бұрын
መሰረት👌👍
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ከዬት ላምጣዉ
@belayafentaofficial115
@belayafentaofficial115 Жыл бұрын
አረ ሸር ሸር አርጉት እሄን የመሰለ ዘፈን ለሰዉ ይድረስ እባካችሁ
@aytsha
@aytsha Жыл бұрын
ዋው ለጀሮ ተስማሜ ለስለስ ያለ ምርጥ ሙዚቃ
@sagenwana9615
@sagenwana9615 Жыл бұрын
መሲ ያገሬ ልጅ ከየት ብቃልሽ ጠፋሽ ብየ ነበር እንኳን ብቃልሽ እማየ ለዘላለም እንቅፋት አይንካሽ
@samonmogos1386
@samonmogos1386 Жыл бұрын
ዋውውውው ማሬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@3Dtube19
@3Dtube19 Жыл бұрын
ያምራል
@yesufmohammed3901
@yesufmohammed3901 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንድህ እዳማረብሽ ሁሉም ነገር እንዴነበረ ነዉ ምርጥ ሥራ ነዉ
@samirasweet6567
@samirasweet6567 Жыл бұрын
መሲዮ አቤት ስወድሽ ማርኮ ነሽ
@mdeenhahmed3970
@mdeenhahmed3970 Жыл бұрын
የትይሆን የልጅነት ህልሜ 😥😥
@user-to2jz8lt4b
@user-to2jz8lt4b Жыл бұрын
ሮዳስ💊ቆንጆ
@MahiMahi-xq2eb
@MahiMahi-xq2eb Жыл бұрын
Amarna.tigry ahunme sera eysera new .
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
ቆንጆ ዜማ
@mituteshome3311
@mituteshome3311 Жыл бұрын
ሚገርም ስራ ነው አሌክስ በርታልን
@teferalove7855
@teferalove7855 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Жыл бұрын
መሲዬዬዬ💋
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
Great job
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
መቼም አትሰለቺኝ መሲዬ… ለእኔ ሁሌም አንደኛ… ዝግ ባለ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማሽ ነው… እኔ ትዝታ ባልወድም አንቺ ስላንጎራጎሽበት ግን በቃ ይመቸኛል… አይ ድምፅሽ እኮ ፀዴ ነው… ድርብብ ያልሽ ሴት
@user-dc9hs7sh9b
@user-dc9hs7sh9b Жыл бұрын
ዋው ይመችሽ
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
Mesye i so happy to hear your amazing voice ❤❤❤❤
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 Жыл бұрын
መሲ ምርጥ ስራ ነው ከአሌክስ ጋ እኔም መስራት እፈልጋለሁ
@tesfayeyalew6388
@tesfayeyalew6388 Жыл бұрын
ጉምጉምታ
@kalgashaye9655
@kalgashaye9655 Жыл бұрын
Yenie zemen teshagare meseret belete merewa dimts waaaw
@hiwotbaye9265
@hiwotbaye9265 Жыл бұрын
Wow 🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck Жыл бұрын
በጣም የምወዳት የኔ ደርባባ❤❤
@genetmessalie6041
@genetmessalie6041 Жыл бұрын
መሲ ድምፅሽ የአዘፋፈን ስልትሽ በጣም ነው የሚመቸኝ!! አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ዝፈኝ!!
@destamengistu9660
@destamengistu9660 Жыл бұрын
Great song
@sitotawteruneh9782
@sitotawteruneh9782 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
መሲ ደርባቤ....ጉም ጉም
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
ኢትዮጵያሕ🌻🌻ፍቅርርርርርር
@emebetstotaw3103
@emebetstotaw3103 Жыл бұрын
የት ይሆን የልጅነት ህልሜ😭😭😭😭
@Zewudneshi
@Zewudneshi Ай бұрын
😢😢😢
@user-je4sn9xg5y
@user-je4sn9xg5y Жыл бұрын
💪💪💪💪
@abrahamdebas4146
@abrahamdebas4146 Жыл бұрын
Wow! !!
@antenehasratofficial9156
@antenehasratofficial9156 Жыл бұрын
Loved it !!!!
@mogesyeshiwas2765
@mogesyeshiwas2765 Жыл бұрын
ለጀሮ ተስማሜ ለስለስ ያለ ምርጥ ሙዚቃ ነው!!
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
💚💛❤🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉የኔምኣዲየኔማር
@minjare9138
@minjare9138 Жыл бұрын
Meseret sweet Ethiopian song!Ablak.
@abayaschale5295
@abayaschale5295 Жыл бұрын
I love you Meseret Belete. I remembered my dad and mam love. They are farmers, respected, listen, tolerated, love, and help each other all the time. They are successful in their life. They always listened your music using Tape record when I was kid❤! Their marriage is an iconic model for my future relationship. Long live for you and your family.
@genetshewul6344
@genetshewul6344 Жыл бұрын
wow
@lomidesalegy3115
@lomidesalegy3115 Жыл бұрын
mesiye yene derbaba adnakish negy
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he Жыл бұрын
Well
Meseret Belete most best collections መሠረት በለጠ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ።@Shakira
23:38
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 21 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
Fikir Ayarejim
6:20
Menelik Wossenachew - Topic
Рет қаралды 73 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 241 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,2 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 3,1 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 798 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН