"ልጅነቴን ነው በሙዚቃ ውስጥ የገለፁኩት ... " ድምፃዊት መሰረት በለጠ //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 80,220

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 75
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር❤❤❤እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ይስጥሽ❤
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Жыл бұрын
Meseret Belete! You are proud of North Shoa. You are blessed our hero. God bless you and with you
@kokebkokeb9038
@kokebkokeb9038 Жыл бұрын
ሸዋ ያበቀላት እንቁ ኢትዮጵያዊ መሲዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hiwiyegech
@hiwiyegech Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💛💛❤️❤️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክክ እኔ የሚያስቀኝ አስፋውነው 😁😁😁😁የEbS ድመቀት እኮነህ
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Жыл бұрын
Meseret! You are proud of Ethiopia. God bless you
@bbgl5736
@bbgl5736 Жыл бұрын
መሲዬ አንቺ ሳይሽ እናቴን ነው ምትመስይኝ በጣም ነው የምወድሽ ሳይሽ ውስጤ ሚሰማኝ ደስታ አትጠይቂኝ ፣ ያንቺ ስራዎች በተለይ 2000አካባቢ እዝራ ሙዚቃ ቤት የወጣው አብዛኞቹ ክሊፕ ብትሰሪላቸው ዋው በተለይ ለኛ ይጠቅሙናል በተለይ የከንፈር ወዳጄን ሚለው
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
መሴ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተነቤተሠብሽ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
መሲ የምወድሽ አቤት ናፍቂ ብትኖር ኩቱዬ መሲ አስፊቲ❤❤❤❤
@tigitamsgn5172
@tigitamsgn5172 Жыл бұрын
መሲዬ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ጋር ኑረልን
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Жыл бұрын
Meseret Belete! You are the best. God bless you
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
መሲይ ሥወድሽ እርሜና ጤና ይስጥሽ💝👍
@alemtaye3164
@alemtaye3164 Жыл бұрын
Ebs. Betam enamesegenalen konjo new
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Жыл бұрын
ያምራል ኑሩልኝ መሲየ ስወዳት ለእኔም እናቴ ናት ኑሪልኝ ሺ አመት
@user-kg6cc2nq7g
@user-kg6cc2nq7g 5 ай бұрын
Mesi yeshew enku nuriln
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Жыл бұрын
በጣም ስወዲሺ
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
መሤእድሜ ጤናይስጥሽ
@adeisadeis6413
@adeisadeis6413 Жыл бұрын
መስዬስወድሽ፡እድሜናጤናይስጥሽ
@yemahitube1743
@yemahitube1743 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@emuminalu158
@emuminalu158 Жыл бұрын
መስዬ የኔ ፍቅር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@rehmetyassin3578
@rehmetyassin3578 9 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Mesie abebaw jegnaw gojamie yegabawal
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Melse feker andegna nashe 😍amesal ena anche yebahel anbasdere nachu nuerlen 👌
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው ይሄን ዘፉን
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
መቅዲዬ ውብ ይመችሽ
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Жыл бұрын
Kaliya fikreya eko nshe yena asetewy konjiya
@yohansabera5525
@yohansabera5525 Жыл бұрын
Kzefage betam yemtnafk dege sew akbare sew endemesert yale sew yelem
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын
የመሬ ውብ ስወድሽ እኮ
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r Жыл бұрын
መሲዬ ስወድሽ 😍😍❤❤
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
መሢ ሥወድሺኮ ኩሩ ሸዋ ሸቅርቅር
@abebalove7101
@abebalove7101 5 ай бұрын
መሲየ የኔ ደርባባ❤❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
መስረት ከእርጋታ ጋር ጎበዝነሽ
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
መቅድዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል ከለሩ ሲያምርብሽ
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ ውድድ 🌹🌹
@user-jp7hb5ru8n
@user-jp7hb5ru8n Жыл бұрын
ፍቅረን፡መልሱልን ያለሶ፡አያምረም
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
አይ አበባ መልካም ሳምንት🙏🙏🙏
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j Жыл бұрын
አቤት ስወዳት
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
አማራየየኔቆጆ
@gabelavebast
@gabelavebast Жыл бұрын
መሲ ቆንጅ ስወድሽ
@helnetube5341
@helnetube5341 Жыл бұрын
መስዬ የመሬቱ ጀግና
@TT-nn7pi
@TT-nn7pi Жыл бұрын
❤❤❤❤
@shegawGetnet
@shegawGetnet Жыл бұрын
ወለለ ያዝ በለው የተረሱ አርቲስቶችን እያመጣችሁልን እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
መስዬ 🥰🥰🥰
@qidduzemichealadaughterofm3724
@qidduzemichealadaughterofm3724 11 ай бұрын
Messiye my Queen ❤
@yohansabera5525
@yohansabera5525 Жыл бұрын
Mesyen bewent betam new yemewedat bewent kelebe kind kasanches bneber beto bsament andgze weym 2 gze egbalhu kdami emalkrebet new
@helana117
@helana117 Жыл бұрын
መሢ ደርባባ❤
@mhxhdhhdhdhsh595
@mhxhdhhdhdhsh595 Жыл бұрын
Hi
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ መሲ
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Жыл бұрын
አይይይይይ ልጅነቴን አስታወሽኝ ስወዳት ነበር
@ethiolove7629
@ethiolove7629 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KegnituKindie
@KegnituKindie Жыл бұрын
ay asfity
@adeisadeis6413
@adeisadeis6413 Жыл бұрын
አስፍዬእድሜይስጥክ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ድምፅሽ የሮማንን ይመስላል ማለቴ ስታወራ እሷም የሽዋ ልጅ ናት
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
የአማራቆጆነች
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 Жыл бұрын
ድምጿ ወደወሰጥነው እሚጠባው
@hanaeshet4136
@hanaeshet4136 Жыл бұрын
Mesi sewodeshi eko Mekedi Zare fegegetashi leyu new
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
ድምፅ ማለት ይሄ ነው
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለኝ እና በህፃንነቴ ዝጋው በሩን እያልኩኝ እዘፍን ነበር 😂🙄
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Жыл бұрын
😂😂😂😂ምንማለት ነበር ሚስኪን ነፈር
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@user-jd1ug3jo2r 😁😁😁አሁን ነው ትርጉሙ የገባኝ
@user-ub2ig9lj9d
@user-ub2ig9lj9d Жыл бұрын
ወይ ጊዲ አሁን ደግሞ ክፈት በሩን በሚለዉ ቀይሪዉ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@user-ub2ig9lj9d 😁😂😂🙏
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@gmedhngedamu7119
@gmedhngedamu7119 Жыл бұрын
Lijan btagenagnugn
@Gomeshani
@Gomeshani Жыл бұрын
መሲ የመሬዋ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ዋዉ ድምጽ ቆንጆ ስራ ነው አይ አስፋውና ጭፈራ😂😂
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ዝጋውበሩን መልስ በሩን እኔስአልመጣሁም ለመድኩትአገሩን እሚለውዘፈንዋን ስሰማ እምባዬይመጣል. ከሀገሬወጥቼ. መቅረቴንሳስበውጭራሽይከፋኛል
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ መቅድ ድምቀት ነበርሽ አይይይይ
@shegawGetnet
@shegawGetnet Жыл бұрын
ኧረ መቅደስ በጣም ትችላለች
@hudatyub7116
@hudatyub7116 Жыл бұрын
አይ አስፊቲ የebs ሙድር
@nanidaniel719
@nanidaniel719 Жыл бұрын
አስፋው ትቀባጥራለክ አቦ ሲበዛ ይደብራል
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
🤣
@adeisadeis6413
@adeisadeis6413 Жыл бұрын
መቅድዬአረአጫፍሪ
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 39 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 52 М.
መሠረት በለጠ Ethiopian new music by Meseret Belete
4:26
Ethio life tube
Рет қаралды 10 М.
የሂሩት በቀለ ልጆች
18:22
330 Media
Рет қаралды 56 М.
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,6 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 14 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4,2 МЛН