No video

መፍትሔ 5፦ የዝሙት መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 56,218

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

መፍትሔ 5፦ የዝሙት መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Пікірлер: 280
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ከዛሬ ጀምሮ እሰግዳለው መዝ 90 መዝ 22 እየደገምኩ እሰግዳለሁ🙏እግዚአብሔር ይርዳኝ😭
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 4 жыл бұрын
መምህራችን የኔ አባት ለምስጋና ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያኑሪልኝ ፀጋውን ያብዛልን በጣም በጣም ከልብ እናመሰግን አለን
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን የተዋህዶ መብራት የመናፍስ እራስ ምታት ብርቅየ እምንወድህ እምናከብርህ የሰውን ልጅ ህይወት የሚበትን መናፍስ እንድንዋጋ እንድንበረታ ስለምታስተምረን እጅግ እናመሠግናለን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ♥♥♥💐💐
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድርም ሀገር መገራጃ ተንቀጠቀጡ ትንቢት ዕንባቆም 3÷7 3÷ 17ምንም እንኳን በሰላም ባታፈራ በወይኑ ሀረግ ፍሬ ባይገኝ የወይራ ስራ ቢጎድል እርሾዎችም ምብልን ባይሰጡ በጎች ከበረት ቢጠፉ ላሞችም በጋጥ ውስጥ ባይገኝ 3÷17 እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በመድሃኒቴ በአምላኬ ሐሴትን አደርጋለሁ 19 ጌታ እግዚአብሔር ጏያል ነው እግሮቼን እንደ ዋላ ያደርጋል በከፍታቸውም ላይ ያስኪደኛል መምህርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዛሬ ሕጻኑ ቂርቆስ ነው ሰላም ያውለን ትንሽ የድምፅ እጥረት አለ ጆሮዬ ላይ ስልኬን ለጥፌ ነው የምሰማው ስራ እየሰራሁ ለማዳመጥ አይመቸኝም ጥንሽ ድምፅህን ከፍ ብታደርግ ጥሩ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጡ መምህራችን እድሜና ፀጋ ያብዛሎት ከነቤተሰቦ
@user-kk2vj2ib9o
@user-kk2vj2ib9o 26 күн бұрын
❤❤❤ amen amen amen 🙏
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Ай бұрын
መምህሬ የኔ መምህር ትምህርትህን በህሊናዬ ይፃፍልኝ❤❤❤
@mabrahaleymulatu
@mabrahaleymulatu 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር ፀሎት እጀምርና አቆማለሁ መፀለይ አልቻልኩም በዛላይ ደግሞ የማዳምጠው ትምህርት በአይምሮዬ አይቀመጥም የፀሎት መፅሃፉ አነባለሁ ግን ምንም አይገባኝም በስደት ነው ያለሁት
@moyakegorabet3022
@moyakegorabet3022 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እማ ነይ በውስጥ
@kidusmikaelredate2109
@kidusmikaelredate2109 4 жыл бұрын
ጎዶሊያስ የአባቶቻችን አምላክ ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤
@saragirma5402
@saragirma5402 4 жыл бұрын
እሽ አባታችን ጌታ ፀጋ ያብዛውት 💒💒🙎🙏🙏
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን
@memebh5054
@memebh5054 14 күн бұрын
Eshi mamehrchin
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 4 жыл бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን እኔ ባንተ ትምህርት በታም ተለውጨበታለው ይበልጥ የአባግርማን ትምህርት እከታተላለው በታም እርድቶኛል አንተ በስተማርከው ትምህርት ይበልጥ የዛሬው ፆም ውስጥ የሚገጥሙኝ ፈተናዎች ነበሩ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እናመሰግኔለን የመናፈስት ከባድ ነው በተለይ ከፀሎት እና ከስግደት ስንርቅ የነሱ መጫወቻ ሁነናል ለብዙ ነገር እንተጋለን 😭😭😭😭😭😭
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዛብሔር ይስጥልን። በተቻለህ መጠን ትውልድ እያዳንክ ነው ያለህው።ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። የድንግል ልጅ አንተ እና ቤተሰቦችን ይጠብቅልህ።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@user-te4zs5gq7b
@user-te4zs5gq7b 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ከምሎት በላይ ነው ምፈተነው ሁለት ቀን እንኳን ስቆይ ኃጢቴን እረሳዋለው ያሉትን አሁን እሞክረዋለው እግዚአብሔር ይርዳኝ በየቀኑ ኃጢአት መስራት ልምዴ ሆነ አሁንስ መቼም ግን ተስፋ አልቆርጥም ከዚህ ረመጥ ህይወት ያወጣኛል አምላኬ
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 4 жыл бұрын
ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
አነሰች እንጂ ጥሩ ትምህርት ነበረች። እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ እሺ እናዳምጠዋለን፡፡እንድንተገብረዉም ፈጣሪ ይርዳን።
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
የሠራዊት ጌታ ይገርማል ወድሜ መምህር ይሄው ፈጣሬ ምሥክሬ ነው ጨንቆኝ ዝብዬ እሠግድ ነበረ የዳመና አክሌል የአረገ ሠው አተ የአልከውን ቃል ሢልልኝ ጥቆቁር ወጠምሻ የሚመሥሉ ሠዎች ሢያባርርልኝ አየው ሠአቱ ከቀኑ ሥምንት ሠአት ላይ ነው ሥለዝህ ነገር ቃሉን እዳቅ እንድታሥረዳኝ ብደውል ብደውል ሥልክ አልሠራ ብሎኝ ተሥፋ ቆርጬ ነበረ ማሬያም ምሥክሬ ናት በእሞም መልክት አሥቀምጬልክ ነበረ በቴሌ ግራምም ሁሉንም አላየክም በቀጥታም መደወል ተሥፋ ቆርጬ ነው የተውኩት ፈጣሬ መልካም ነው የልቤን ጥያቄ በትምርት መልክ ሥታመጣው ደሥ አለኝ
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 4 жыл бұрын
የትኛውን ቃል ነው እህታችን?
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ብዙ ተምሪአለሁ ከመምህሬ አሁንም እየተማርኩኝ ነው ማስተዋልን ይስጠን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
እንየ ብቻዬን ነው የምኖረው ግን ሁሌም የዝሙት ስሜት እንደተሰማኝ ነው ፆም ወቅት ግን የለም እናመሰግናለን መምህርዋ
@user-uw1yy5to1h
@user-uw1yy5to1h 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 4 ай бұрын
Amen፫🙏
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን አሜን፫ መምህር እኔ የተማርኩት አይገባኝም እንዲሁ እየሰራሁም የቁም እንቅል ፀሎትም ሳደርስ እንቅልፍ ሳነብ አይኔን ይጋርደኛል እግሬ ያበጠይመሥለኛል በሀይል ያመኛል እረዘም ያለ ፀሎት ሳደርስ ዉዳሴ ማርያም አንቀፀ ብርሀንሰኔ ጎለጎታ ሌሎችም ሳነብ ልቤ ይቀልጣል ሰዉነቴ ይንቀጠቀጣል ኧረ ስንቱን ልናገር ችግሬ ብዙ ነዉ የክርስቶስ ቤተሠቦች ወለተ ኢየሱስ ብላች በፀሎታችሁ አስቡኝ በእዉነት ይሔን ችግሬን ግን ማንም ሊረዳኝ አልቻለም 😭😭😭😭😭😭
@rebuni2457
@rebuni2457 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@addismersha2904
@addismersha2904 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በጣም ትልቅ ችግር ወስጥ ነኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ሰላሴ ብላቸሁ በፀሎት ከእኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ እህት ወንድሞቼ
@user-sb2eq4ms9i
@user-sb2eq4ms9i 3 ай бұрын
ስልኮትን ❤
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnn Amennnnnn Amennnnnn kalhywotn yasamalin memhrachin
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
መምህር የህይወት ቃል ህይወት የሰማልን እኔ በቃል መዝ 22//መዝ 90 እየደገምኩኝ እሰግዳለሁኝ እሺ አደምጠለሁኝ እግዚአብሔር ሙሉ ጤንናት ከራጅም እድሜ ጋር የድልህ ከና ቤተሰብህ ጋር
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
እኔም እንድሸመድደው በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ እየሱስ❤😢ደካማ ነኝ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 жыл бұрын
Egzabher ymsgn kalhywetn yasmaln memhrachn amen amen amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እኔ በርትቼ እየተዋጋሁ ነው የሰላም እቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ነበር አሁን የጣፈጠ እቅልፍ እየተኛሁ ነው በእምነቴ እድጠነክር እድበረታ ስላረግሀኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@hiwihiwi7576
@hiwihiwi7576 4 жыл бұрын
Egzabhar edmaena tana ysth betam namesgnalen
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@susanbrhanu4333
@susanbrhanu4333 4 жыл бұрын
እሺ መምህር ተሰፍይ እናመሰግናለን እብሔር የመሸምደድ ኣእምሮ ይሰጠን ይህ ትምርት ኢ/ያ ያሉ ወንዶች ቢማሩበት ሃሪፍ ነበር እኔ ማቃቹ የሸገር ጓደኞቼ በኣይነጥላ መንፈስ በቡዳ ኣይነጥላ በዝሙት መንፈስ የተያዙ ኣሉ. ሲመከሩ ኣይሰሙ መምህራችን. ሰትፀልዩ ያገሬ ልጆች በእርኩሰ መንፈስ የተያዘ ሁላ በሉት ፀልይላቹ እንሰኮ WiFi ኣይጠቀሙም ካራ ቁሬ ብዙኅ ናቹ በዝሙት መንፈሰ የታሰሩ
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ለራሱ በጣም 😢
@user-vp6je7fu2o
@user-vp6je7fu2o 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዝአብሄር ይክበር ይመስገን መምህራችን ወገናችን ዕድሜና ፀጋው ያብዛልን ፀጋው በፀጋላይ ይጨምርልን
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hananeway2747
@hananeway2747 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
መልሼኤ መልሼኤ ትምህርቶትን ሰስማው በጣም ጥሩ ትምህርት አግቻለው እውነትም አባ ግርማ ልጅ ነህ ግበዝ
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
አመጋገብን ማስተካከው በጣም ወሳኝ ነው ከእግዚአብሔር ጋር❤❤❤
@tawabechmaray2801
@tawabechmaray2801 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen yesemanewun blbonachin yasadrbin telatachinin egzabher kegrachin betach yitaliln
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን
@HMary-hn9iz
@HMary-hn9iz 4 жыл бұрын
Memhirachin edmena tena ysthh Tsegawon yabzalh
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቀን መምህር ቃለሔዎት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@getetachane2286
@getetachane2286 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-jx9td1tf3z
@user-jx9td1tf3z 4 жыл бұрын
በርታ መምራችን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ
@user-nq5nd8rc9h
@user-nq5nd8rc9h 4 ай бұрын
አባቴ በጣም ከብዙጪቀትየሚያወጣ ትምህርትነዉ ሰሚ አደበት እናአዲማጪ ጆሮ ይሥጠን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥለኝ መምህር አመሰግናለሁ ።
@senayitabebaw1708
@senayitabebaw1708 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesame6668
@mesame6668 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በጣም እየገረመኝ ነው የምሰማው
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እኔ ያለሁት ዱባይ ነዉ በፊት እሮብና አርብን እፆም ነበር እና አሁን ድክም ይለኛል ፈተናው ከባድ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰማያት እያላችሁ ደካማይቱን እህታችሁን
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አይዞሸ
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን በቤቱ በቃሉ ያፅናልን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን በሀይማኖት በእምነት ያፅናን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን
@user-gr7hj9pd8u
@user-gr7hj9pd8u 9 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 4 жыл бұрын
መምራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤናሁን ይስጥልን
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእውነት አነቃሀን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 4 жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን ገና እየገባኝ መጣ ሂወቴ ምስቅልቅል የሚያደርገው ለካ እሱ ነው 😭😭😭 የኔ እድል የተለየ ነው ምነው ባልተፈጠርኩ እስከማለት ፈጣሪየን የማማርረው ወይኔ ሀጥያቴ ብዛቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@yoli5567
@yoli5567 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የማመሰግን በትምህርቶችህ በምታቀርባቸው ገጠመኞች ማንነቴን እየቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@sarongaltigaray7336
@sarongaltigaray7336 2 ай бұрын
ቃል ህወት የሰማዓና👏
@etabezmogos8186
@etabezmogos8186 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwot yasemalen
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
@user-zm6gd8cb9g
@user-zm6gd8cb9g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላምህ ይብዛልን
@aregashtekola2395
@aregashtekola2395 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ ቤተሰብህን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ የሰው ልጅ ሁሉ ቤተሰብህ አድርገህ ስለምታይ!!በስደት ነው ያለሁት አገሬ ገብቼ በተግባር እስከምጠቀምበት ድረስ እድሜ ይስጥሽ በሉኝ።
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
@medhanitkahassai1084
@medhanitkahassai1084 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabhr yemsgan memhir 🙏🙏🙏.
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖
@user-cb4ws9qz1c
@user-cb4ws9qz1c 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@ethiopiamamaye5591
@ethiopiamamaye5591 4 жыл бұрын
መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ትንሽ እየነቃሁኝ ነው በራሴ ያሉትን ችግሮች መመርመር ጀምሬአለው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen.dhugadhattii.waqayyoo.sagalee.jirenyaa..sin.dhagechisesuu.naaf.jiraadhuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@user-hy2wc3vu7p
@user-hy2wc3vu7p 4 жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወትን ያሰማልን
@emuyetd5861
@emuyetd5861 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም የተጨነኩበት ነው
@user-eg9oh1cc2b
@user-eg9oh1cc2b 4 жыл бұрын
ሰላምዎት ይብቃ ውድ መምህራን በእርስዎ ትምህርት ብዙተምሬበታለው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
ተባረክ መምህር
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 жыл бұрын
Memihir tesfaye enkan selam metak egzabher balhubet ytebkik anid tiyakye nberg ene kes alodim gin lemin edhon alkim befet ljy eyalewu kulbet simye neber mesekel musalmewu
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ሺ አመት መኖሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፉ አይንካህ
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
እኳንም በሰላም መጡ መምህር
@user-eq4lg5wf4l
@user-eq4lg5wf4l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@samuelmebrahtom2041
@samuelmebrahtom2041 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏿
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማል ወድማችን
@aldanavovo9065
@aldanavovo9065 4 жыл бұрын
Kale hiweten yasemaln memeher temrtochu hula rasen endefetsh yadrgugnal ayene lbonayenem yabralgne 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@anaafkiristoosjireenyaakot9371
@anaafkiristoosjireenyaakot9371 4 жыл бұрын
አሜን ((3)) ለመምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@edenmeasho
@edenmeasho 4 жыл бұрын
አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ::
@user-ih6cs3oi4p
@user-ih6cs3oi4p 4 жыл бұрын
እኳን ደናመጡመምህራችን እድማናፀጋ ያብዛሎቹ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት በእውነት ወደዚህ ቻናል /ሕብረት የተቀላቀልኩበት ቀን እንዴት የተባረከ እለት ነው
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 9 ай бұрын
እቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይህን የተልከሰከሰ እርኩስ መንፈስ ተላየ አውርድልኚ ገስጥልኚ 😢😢😢😢😢
@user-jx5pg1fk7o
@user-jx5pg1fk7o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር!
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 3 жыл бұрын
ሁለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ወገኖቼ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አጥያቴ በዛ
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
@hilinatariku3313
@hilinatariku3313 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher fetari yegelgeloti zebeneh yebark❤❤❤
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
እግዛብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልን፣እግዛብሔር፣ይባርክህ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኘ
@user-hw6jo6qb9y
@user-hw6jo6qb9y 2 ай бұрын
በጣም ጠሩ ትምርት መምህር😢 ካልወቴን ያሰማለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@lailalaila-pn6vz
@lailalaila-pn6vz 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ሙሉ አለም ከዱባይ
@user-kv3ll7nh8z
@user-kv3ll7nh8z 2 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
2ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
32:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
19:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 135 М.
ከመውለድ ጋር በተያያዘ ጠላታችን የሚሰራው ሴራ ይደመጥ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
21:48
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 428 М.
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1*     138-143 (08:59)
9:00