መቶ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የሚጠየቁበት ሃጢያት ተፈጽሟል || አለማየሁ ገላጋይ || Alemayehu Gelagaye || ውልብታ

  Рет қаралды 52,136

ጥቁር ሚዲያ Tikur Media

ጥቁር ሚዲያ Tikur Media

5 жыл бұрын

በውልብታ እኔ ቀልድ አልጻፍኩም || መቶ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የሚጠየቁበት ሃጢያት ተፈጽሟል || አለማየሁ ገላጋይ || Alemayehu Gelagaye || ውልብታ

Пікірлер: 43
@birukterefe8862
@birukterefe8862 4 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ሲያወራ ቢውል የማይሰለቸኘኝ ሰው ቢኖር አለማየው ገላጋይ ነው እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ከጤና ጋር
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
እኔራሱ፡ የሱን ንግግር ካለበት ፈልጌ ነው የማዳምጠው
@jadielethan8023
@jadielethan8023 2 жыл бұрын
you probably dont care but does any of you know a way to get back into an Instagram account..? I was dumb lost the password. I love any tips you can give me!
@queensheba2506
@queensheba2506 3 ай бұрын
የኔ ደርባባ ወንድም❤️🇪🇹 ውነትህን ነው። ግዜው የአውሬ ዘመን ነው 🙏🏾💝💝
@mohammedabdella5645
@mohammedabdella5645 Жыл бұрын
እንደ ጋሽ አለማየሁ አይነት ትልቅ ሰዉ አላህ ያብዛልን።ዉሬዉ ሁሉ የመፅሀፍ ትረካ ነዉ ሚመስል።
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
አለማየሁ እኔ አላውቅህም ስምህን በተደጋጋሚ ስሰማ እስቲ ልስማው ብዬ ሰማሁህ በጣም የመትገርም ድንቅ ሰው ነህ አንድ ችግር ግን አይቼብሀለሁ ያም ምንድን ራስህን የምታይበት መንገድ ልክ አይደለም ከእድሜ አኳያ ስትናገር ልክ 75 _80 እድሜ ላይ እንዳለና ከጥቂት አመታት እንደሚሞት ሰው ነው የምታስበው ስገምትህምናልባት52_56 ልትሆን ትችላለህ ያ ደግሞ አለመታደል ሆኖ ነው እንጂ በእኛ ሀገር በሰለጠኑት ሀገሮች ገና ሀ ተብሎ ጉልማሳነት የሚጀመርበት ጊዜ ነው አስብበት መሻሻል አለበት በርታ የህዝብ ስጦታ ነህ
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 4 жыл бұрын
ለአለማየው ገላጋይ ዘና ፈታ ረሀ ሆኖ የሚኖርበትና የሚፅፍበት ቅልብጭ የለች ቤት መች ነው የምሰራለት ውድና ብርቅ ድንቅ ሰው ምትክ የለክ
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
ቤትየለውም እንዴ?
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቢደመጥ ቢዋል የማይሰለች
@tenesaamhara1992
@tenesaamhara1992 4 жыл бұрын
እውነት ስትነገር መስማት እንዴት ደስ ይላል!
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
በጣም እናከብርሀለን። እድሜና ጤና ይስጥህ።
@jds7669
@jds7669 4 жыл бұрын
ነገን መልካም እንደሆነ የማወቅ አንተን ስሰማ ነው
@tenesaamhara1992
@tenesaamhara1992 4 жыл бұрын
ቋንቋው አነጋገሩ እንዴት ነው ደስ የሚለው!
@asthey
@asthey 4 жыл бұрын
Derase Alemayhu !!! BERTA BERTA!!! 💚💛❤
@ETUBEMyChannel
@ETUBEMyChannel 4 жыл бұрын
Good job! Both the interviewee and the interviewer have performed well. The background music is also nicely put. Thanks!
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
ምርጥ ሠው
@YilakFissaha-nc3qw
@YilakFissaha-nc3qw Ай бұрын
እኔእኮ ድምፁ ነው ደስ የሚለኝ አይደል እንደሱ በይሆን ጥሩ ነበር የሚላቸው ነገረሰ
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 жыл бұрын
He's amazing person and nice personality
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 ай бұрын
ሚገርም አገላለፅ ነው አሌክስ ሁላችንም ተወቃሽ ነን
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
Ur blessed ma dear
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
Antem bezu setehenal Alex. Nurelen ma dear
@danielshewangizaw7344
@danielshewangizaw7344 4 жыл бұрын
አሌክስ ወንድሜ ቢሆን ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር። ለረጅም አመታት አብሬው በአንድ ቤት ለመኖር።
@alemsegedsmart5287
@alemsegedsmart5287 Жыл бұрын
ንግግሩ እጅግ በጣም ነው የሚጣፍጠኝ አልጠግበውም
@momu5465
@momu5465 Жыл бұрын
አሌክስ
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
💕🙏💕
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 3 жыл бұрын
Swdh❤🥰🙏
@jemmatube4741
@jemmatube4741 2 жыл бұрын
love u
@gersamb4548
@gersamb4548 4 жыл бұрын
Tale, wulbita, yebrhan felegoch, befikir sim, meleyayet mot new etc Alexo
@romellabugnutin8350
@romellabugnutin8350 3 жыл бұрын
እረ አላረጀህም እረጅም እድሜይሥጥህ
@awokemasrie3471
@awokemasrie3471 4 жыл бұрын
ye Gashe mitik
@semretsemri2751
@semretsemri2751 2 жыл бұрын
ሰው በዚህ ልክ እንዲኖር ነበር የተፈጠረው ።
@KidusMitiku
@KidusMitiku Жыл бұрын
ሲገርም❤
@yezihalemzena8040
@yezihalemzena8040 4 жыл бұрын
alexo ewedihalew betam
@shekabala9555
@shekabala9555 4 жыл бұрын
Alex ማለት ላይብረሪ ነው
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
በትክክል
@henokliyuzema4850
@henokliyuzema4850 3 жыл бұрын
maweki endi sihon naw melikam abooo nurilin safilin ena nigeren alexo akibirehalehu
@kelemkelem5829
@kelemkelem5829 4 жыл бұрын
I I rely like this guy..I just want to know him in person.pleas I just want to know his tell phone ☎️ this from 🇺🇸
@tesfayegirma7140
@tesfayegirma7140 2 ай бұрын
ፍርድ ቤት ይዘጋል ትምህርት ቤት ይዘጋል ፓርላማ ይዘጋል በጀት ይዘጋል አረ ስንቱ ........😂
@ayelechgeberwold3447
@ayelechgeberwold3447 Жыл бұрын
አቤት አለማየሁ🤔
@tikurmedia
@tikurmedia Жыл бұрын
ግሩም ደራሲ ነው!!!
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
46:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 107 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН