"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት

  Рет қаралды 103,652

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Жыл бұрын

Пікірлер: 258
@TheAziet
@TheAziet Жыл бұрын
እኔ ይኼንን ደራሲ የጻፋቸውን መሐፍቶች ከዚህ ቀደም አንብቤለት አላውቅም. ስለደራሲውም የሰማሁት ነገር አልነበረም. ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ነበር ያየሁት ና የሰማሁት። እኔ የምኖረው ውጭ አገረ ነውና መጽሐፉን ገዝቶ የማንበብ እድሉ አልገጠመኝም። እኔ በዜግነቴ ኢትዮጵያዊት አይደለሁም ግን ብዙ ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች የጻፍዋቸውን መጽሐፍቶችን ግን አንብቢአለው። ወደፊት ደራሲ የመሆን ፍላጎት ስላለኝ በተለያዩ ቋንቋዎች የተጻፉ ስራዎችን አነባለው። በዚህ ላይ ጎበዝ አንባቢ ነኝ። ድርሰታቸውን ካነብብኩላቸው የኢትዮጵያ ደራሲያን መካከል ነገሮችን ግልጽ ማለት ፊት ለፊት በእምነት ጉዳይ ሲጽፍም ይሁን በአደባባይ ሲናገር የገጠመኝ ሰው ቢኖር ይኼኛው ደራሲ ነው። መጽሐፉን ባላነበውም ሲናገርና ለሚሰነዘሩትን ጥያቄውች መልስ የወሰድኩት ግንዛቤ ቢኖር ከአምላክ ጋር መጣላቱን ሳይሆን ምናልባት ሕዝቡ በእምነት አሳብቦ የሚሰራቸውን ስንፍና መተው እንዳለበት የሚጠቁም ነገር መሰለኝ። በርግጥ መልስ ሲሰጥ ብዙ ጭንቀት እንደነበረው ቢያስታውቅበትም ማለት የንበረበትና ያሰበውን ብድፍረት ተናግሯል። የኔ ጥያቂ ግን ይኼንን አይደለም። እዛ ብኖርና ጥያቄን ለመጠየቅ እድሉ ቢኖረኝ የተመኘሁት ቢኖር እንዲህ ነው፥ እሱም እግዚአብሔር ስያዝ ወይም በመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፎ የምናገኘው ነገር ከመጀምሪያ አንስቶ አዳም በበደለ ግዜ ያው የበደሉ ውጤት ሰርቶ እንዲበላ ነበር ከገነት የተባረረው ይኼንን መጽሓፉ ውስጥ ሄደን ማንበብ እንችላለን፡ ቀጥሎ እግዚአብሔር ያልሰራ እንዳይበላም ይናገራል። መጽሓፍ ቅዱስ ሙሉውን ደጋግመን ብናነው ይኼንን ነው የሚነግረን፣ ስለዚህ እንዴት እግዚአብሔር የኛ ሰዎች ስንፍናን ተጠያቂ ማድረግ ይቻላል? !በሰለጠኑ አገሮች ባለው ነገር የምንቀና ይመስለኛል፡ የመልካም ቅናት ቢሆን እሰየው ግን እድገት ብለን የምንጠራውን ነገር የቱ ላይ መሆኑንም ማወቅ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በቴክኖሎጂ አደግን፡ እግዚአብሔር አያስፈልገንም ያሉ አገሮች እኮ ብናይ ለምሳሌ አሜሪካን እንውሰዳት፡ በአሜሪካ ውስጥ በቀን ስንት ሰው ይሆናል ብግድያ የሚሞተው? አስከፊና አሰቃቂ የሆኑት ስራዎች የሚሰራባቸው ሃገሮች መካከል የምትጠቀሰው ሀገር ብትኖር አንደኛዋ አሜሪካ ናት። ብዙ ረሀብተኛና ህክምና አጥቶ የሚሰቃየው እናቱ ትቁጠረው። የዛን ያህል ደግሞ ሞልቶ የተረፈው ቱጃርተኛው ብዙ ነው። አደግን ያሉ ሀገራት ስናይ አደግን ባሉ ቁጥር ሰው ከመሆን ማለት ከስብእና እየወጡ ነው። ለምሳሌ ከተመሳሳይ ጸውታ በመተኛት፡ አሰቃቂ የወሲብ ግንኙነት በማድረግ፡ የሰው ስብእናን በመዳፈር ለምሳሌ አንተ ጥቁር ነህ አንተ ወይም አንተ አረብ ነህ በማለት ዘር ለይቶ በመስደብና በማሸማቀቅና እንዳታድግ በማድረግ፡ በሜድያ ሰውን በማስጨነቅ፡ ፓኖግራፊ ፊልሞች እየሰሩ የሰውን አዕምሮ በምበረዝ፡ የሰውል ልጆች እንዲጋደሉበት ፊንጂና አውቶሚክ ቦንብ በመሰራትና በመሸጥ የሰው ሂወት የሚቀጥፉት፡ ባላደጉ አገሮች እየተዟዟሩ ተኮልና መለያየት እየፈተሉ ራስ በራስ እያጣሉና በጎሳ እየከፋፈሉ ገንዘቡን ንብረቱን ወዳገራቸው እያጓጓዙ የሚኖሩት ሰዎችን ነው የምንቀናባቸው?! ወይስ እግዚአብሔር በመተዋቸው ባመጡት እኩይ ተግባራቸው እንዳደጉ በእድገት እንመዘግብላቸው?!
@Minilik-cl6to
@Minilik-cl6to Жыл бұрын
የጥበብ መገመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ተብሎ የተሳፈውን ቅዱሱን ቃል የረሳ ይመስለኛል ፈላስፋው አለማየው ፣ ገላጋይ ፣ እግዚአብሄር ይርዳው ፣
@wondwosensolomon8106
@wondwosensolomon8106 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የለም ያሉ አሁን እነርሱ የሉም እርሱ ግን ፀንቶ የሚኖር አምላክ እግዚአብሔርማ አለ።
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 Жыл бұрын
አይናችንን ሊከፍት የተከሰተ ክስተት የሆነ ደራሲ! አሌክሶ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Жыл бұрын
የልጅቷ ሀሳብ ነው በትክክል የተገለፀው ሃይማኖት አያያዛችን እና አረዳዳችን ነው እንጅ የተሳሳትን ሊሆን ሚችለው መቼም ሃይማኖት ለድህነት ምክንያት አይሆንም ።
@natenael_jon
@natenael_jon Жыл бұрын
Koy ya sewen lij yameyasedekew ementu nw hayemnotu ?
@atgtube
@atgtube Жыл бұрын
ማን ከሀይማኖት ጋር ተፈጠረና ነው በዚህ እግዚያብሄር በዚህ እነ እከሌ የምንለው ? ከመወለዳችን በፊት ማነው አንድ ነገር እንኳን የሚያውቅ ? ከመወለዴ በፊት ባልተሰጠኝ ነገር በባዶ በረሃ ቃርሜ እንዳመጣ ማን ያስገድደኛል ? ግዴለም ተሰላችቶ ባይተወንም መጀመሪውኑም አልፈጠረንም የለማ! 🤭 " የወቅቱ አምላክ ሰው ነው ! " ክብርና ምስጋና ለአሌክስ ! ጥቁር መነፅራችንን : የጓዳ ውይይታችንን በአደባባይ ላወጣልን ! ነብይ በሀገሩ አይከበርም ! በሁሉም ሰው ውስጥ እኩል ቅጥነትና ውፍረት በሌለው ሀይማኖት ቀናቶችን እሠለመልን ....ሆዳችን እየተራበ ለነብስ አስታኮ ለስም የሚደረግ ...እመኑኝ ይቀራል ሩቅ አይሆንም ይህ ምድር ሀይማኖትና መንግስት አይገዛውም ! በነገራችን ላይ በዚሁ ላይ አንድ መፅሐፍ ላወጣ ፈልጊያለሁ ..እ..እ እርዕሱን ምረጡልኝ !....
@itisme1909
@itisme1909 Жыл бұрын
ይህ ሰው እኔ እንደተረዳሁት ከ ክርስትናው እምነት ሙሉበሙሉ ተስፋ ቆርጦ በመዋለል ላይ ነው እና ኢስልምናን በደንብ የሚያብራራለት ሰው ቢያገኝ ዕምነትን እንደሚቀበል ለዚህ ለገባበት ውዥንብር መፍትሔ ይሆነዋል ብዬ አስብ አለው። አላህ ቀናው መንገድ ለሁሉ ዕውነት ፈላጊ ያግራለት አሜን።
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 Жыл бұрын
ዶ/ር እንዳለ ጌታ በጣም አመሠግናለሁ ፤ እንዳለፈው ባይሆንም ብዙ የገባኝ ይመስለኛል። ዓለማየሁ ገላጋይ የማደንቀውና የምወደው ደራሲ ነው። እውነተኛነቱና ደፋርነቱን በተለይ ሀገር ወዳድነቱን አለማድነቅም አይቻልም። አለመውደድም እንዲሁ። አንተንስ ብትሆን፤ ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲያበዛልህ የአምላ ፈቃድ ይሁን ።
@muleabebe8258
@muleabebe8258 Жыл бұрын
አጠያያቂ መፅሀፎች ሲፃፉ እዉነቱን ለማወቅ መንገድ ሊሆኑን ይችላሉ
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ሰው የሚያስብ ሰው የሚመራመር ስው ያብዛልን!!!
@naysfood9840
@naysfood9840 Жыл бұрын
ደስ ሲለኝ ፈጣሪን አመሰግናለው ሱከፋኝ ደግሞ ሴጣንን ረግማለው የኔ እምነት እቺው ናት ለ አለማየው ገላጋይ ግን ንፁህ የሆነ አድንቆት እና አክብሮት አለኝ
@emmanueltefera8576
@emmanueltefera8576 Жыл бұрын
He is our Khalil JibranThe prophet Alemayehu Gelagay
@amharicmusic1990
@amharicmusic1990 Жыл бұрын
First, I would like to thank the organizer. Dear Alex, I love your books a lot! You are like a light that few of us can see at the end of the tunnel. You guys, please stop dragging him back to your thoughtlessness. He is a thinker, and thinkers are outliers in the community. The time will come that will prise the double-sighted Alemayehu. Unfortunately, the intellectuals are not lucky enough to see when that time comes to prize them. Thank you, Alex! I would have been crucified if you folks knew my "God."
@aynadisbayih8788
@aynadisbayih8788 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነውና የተነሳው በብዙ እንድናስብ እንድንመረምር ያደርጋል
@aterera1047
@aterera1047 22 күн бұрын
The only Genius writer ✍️ in Ethiopia
@ginohella3563
@ginohella3563 Жыл бұрын
የአለማየሁ ሃሳብ በብዙ ጎኑ የምቀበለው ነው፡፡ የኔ እምነት አለምን የፈጠረ ሃይል አለ፡፡ እግዚአብሄር እንለዋለን፡፡ ሰማዩን፣ ምድሩን፣ ባህሩን እንዲሁም በውስጡ ያለውን ፍጡር የፈጠረ ነው፡፡ ሠውንም ነፃ ፈቃድ ሰጥቶ ፈጥሮታል፡፡ የማትስማማኝ ተረት ግን ይህ አዳም ዕፀ በለስ በልቶ ከ ገነት ተባረረ የምትለው የእምነት መነሻና ከዛ ቀጥሎ ገንዘብ ያልተከፈላቸው በኢትዮጵያ የእስራኤል ታሪክ ምሁራን አሰልቺ ትንታኔ ነው፡፡
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ Gino ብናወራ ደስ ይለኛል
@silencepower6367
@silencepower6367 Жыл бұрын
ውስጤ ያለውን ገጥግጨ ብፅፈው መፅሐፍ ሊሆን ይችል ነበር ፤ለወደፊትም ሊሆን ይችላል! ለማንኛውም የተወሰኑ ነገሮችህን እስማማባቸዋለሁ፤ ከእግዜሩ ጋር ለመሟገት ግን መካድ አለብን ማለት አይደለም! ፈጣሪም እኮ "ኑና እንሟገት.."(በቅዱስ መፅሐፋ ላይ የተፃፈ ነገር ነው) ይላል ነገርግን እኛው ራሳችን በተለይም ፍርሀትን በሚሰብኩልን መምህራኖች ተፅዕኖ መጠየቅን ከሱ ጋር መከራከርን እንደክህደት እንድንቆጥረው ሆኖ አይምሯችን ተወቅሯል።አለማየሁ አንተ ጋም የማየው ነገር ጥያቄ ስላነሳህ መከራከር ስለጀመርክ የካድከው መስሎ እየተሰማህ እንደሆነ ብቻ ነው የታየኝ!! እንደዛ ስለተወቀርክ! ጠየክ ፣ የተለየ ሀሳብህን የምትገምተውን ለፈጣሪ ስለተናገርክ ራስህን እንደጠራሀው "አንድ የካደ እኔን አገኛቹህ.." ያልከውን አንድ አበቃልኝ ፤ጥያቄ ጀመርኩ ምናምን ብሎ የደነገጠን ራሱንም እንደተነገረው ከሀዲ መሆኑን ለመቀበል ራሱን እንደሚያስገደድ ሰው ሆነህ ነው የተሰማሀኝ !! አይዞህ አትደናገጥ ፤ሳይክዱም እግዜሩን እንደ አባት (እንደኢትዮጵያ ወይም እንደማንኛው አገር ምድራዊ አባት ሳይሆን..) መሞገትና ሀሳብን ማንሳት ይቻላል!! ብዙ እኔ ከጓደኞቼ ጋር ምወያይባቸውን ነጥቦች አንስተሀል እንዳንተ ድምዳሜ ላይ ሳልደርስ በሀሳብ ደረጃና በጥያቄ የማንሸራሽራቸው በተለይሞ "ጣልቃ አይገባም" የሚለውን እኔ የምለው ሞትና ሕይወት ብቻ በሱ እጅ ሆነው ምድርና በውስጧ ያለነውን ግን ጥራቹህ ግራቹህ ኑሩባት በማለት ሰውን ሙሉ free will ሰጦ በራሱ በሰው ሀላፊነት እንድንኖርባት ያደረገን ይመስለኛል ነገርግን በመፅሐፍ የመጨረሻያ መዝጊያ በራዕይ ላይ ሀላፊነታችንን በሚገባ ለኛ እንደሰጠ "..ሁሉም የፈለገውን ማድረግ እንደሚችል ነገርግን ለምናደርገውና ለምንናገረው በሙሉ ሀላፊነትና ምላሽ እንደምንሰጥበት .."ይናገራል! ይህ ማለት ለኔ ጣልቃ በሕይወታቹህ አልገባም እውነቱንና ሐሰቱን ክፋና ደጉን አሳውቂያቹሀለሁ ቀሪው ደሞ የናንተ ስራ ነው ይመስለኛል.. እስካሁን አልደመደኩም ነገርግን የማናግረው የምጠይቀው አምላክ ይህን የሚያስቀይር ነገር ከተናገረኝና ከመለሰልኝ አየዋለሁ! ነገር ግን ይህን ስለጠየኩ ወይም ስለተሟገትኩ ልክደው አይጠበቀብኝም!!! just አነጋግረዋለሁ ፤ፈጣሪና ተፈጣሪ መነጋገር እንዳለባቸው!!
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 Жыл бұрын
እኔም አናግረዋለሁ። መቸም አድራሻውን ብታውቅ ነውና የቤት ቁጥሩን፣ ተተቻል እንደዛ በስልክ እንዳነጋገረው አንዱ የጎረቤት አገር ዳስተር (ይቅርታ ፓስተር) ስልኩንም ታታውቅ አትቀርምና ላላህ ብለህ ቁጥሩን ላክልኝ።
@joeb7403
@joeb7403 Жыл бұрын
Hasabh Bzu Tyakewochen Normalize Lemadreg Redtognal!
@silencepower6367
@silencepower6367 Жыл бұрын
@@segelgazeta8445 ..እሽ...
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
Silence Power ብናወራ ደስ ይለኛል
@silencepower6367
@silencepower6367 Жыл бұрын
@@tibebumeseret ደስ ይለኛል በተመቸህ ጊዜ
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 Жыл бұрын
I’m just empress by this guy and I’m so glad to see this kind of ppl out for media 😀 mama Ethiopia pls wake up there is a lot things coming not for good but for the worst 😭 thanks de endale for bringing this men out here we appreciate you 😄
@Dani-ud6gt
@Dani-ud6gt Жыл бұрын
When you are seeking truth your path will crossover .nice too meet you alex.
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Жыл бұрын
ወኔ እብደት እደት ነው ሠው ያበዴው ጌታሆይ ማረን አተነረ እናምልክህ ክርስቶስ ን ከሰደን እግዚአብሔር ሆየረ ማረን
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Жыл бұрын
አትስራ ብሏል አምላክ መስራት አለብን አተምን አስተዋፅኦ አረክ በምድር ኤጭ
@diekillerentenoob7698
@diekillerentenoob7698 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ድንቅ ነህ ያገሬ ሰወች ንቁ መስራት መስራት እራስን መሆን :: ሌላ ሰበብ አያስፈልግም እንደዛ ብታደርጉ ከልቤ ነው ምላቹ እግዚአብሔር እራሱ እር እነዝህ ሰወች ከስንት ድካም በሆላ ገባቸው ብሎ ደስስስ ይለዋል በጣም ተጋርዶብናል እኮ ጎበዝ አለማየሁ ገላጋይ እውነትም ልካችን አላወቅንም ብድጋሜ አመሰግናለሁ ፕሮግራም አዘጋጆችንም ከልብ አመሰገንኩ
@ea.j.xo4756
@ea.j.xo4756 Жыл бұрын
ቀድሞኑ የምንኖርበትን አስተሳሰብ መፅሀፍ ላይ ማየት የትክክለኝነት ስሜታችንን ከመመገብ ውጪ ጥቅም የለውም።መመርመር አለበት።አሌክስ በዚህ መፅሀፉ እንደተጠላ ግልፅ ነው።ብዙሃኑ የማይቀበሉትን ደፍሮ በመናገሩ ብቻ ክብር ይገባዋል።የታሰርንበትን ሰንሰለት እንድንወድ የሚሰብክ ደራሲ አያስፈልገንም ምክንያቱም እሱ ራሱ መጀመሪያ ከእስሩ ይውጣ።አሌክስ ነፃ ወቷል ፣እንደዚህ ዓይነት ደራሲ ነው ትርጉም ያለው ነገር ሊፅፍ የሚችለው።ሌሎችም ደራሲዎች እንደ አሌክስ ልቦናቸው እንዲመለስ ምኞቴ ነው!
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 Жыл бұрын
አሌክሶ እናመሰግናለን። እንዲህ አይነት ሐሳቦች ሲነሱ አንድም መላሽ ያስነሳል። አሊያም መንገድህ ልክ ሊሆን ይችላል። እንዲህ አይነት በጥባጭ ጸሐፍት ያስፈልጋሉ።
@learn1219
@learn1219 Жыл бұрын
ሳላነብ አስተያየት አልሰጥም ብዬ መጽሐፉን በደንብ አሰላሰለኩት ብዙ ግዜ ለራሴ የማነሳውን ጥያቄ የነሳና መልስ የመለሰ መጽሐፍ ነወ። በልማት ምጣኔ የመሐበረሰቡ እምነት የለው ተጽኖ የጠናል + or -ሊሆን ይችላል በሀገራችን context -ከሆነ እራሳችንን መመርመር ይኖረብናል። በምድር ላይ በችግር እንድንኖር የእምነት አስተምህሮ ምክንያት ከሆነ እዳለው ለመጥፋት እየተንደረደርን የለን ህዝብ ነን ።
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 Ай бұрын
ምጡቅ አእምሮ የታደለ ድንቅ ሰብ
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC Жыл бұрын
Paradigm shift , indeed needed ! High time and very well explained .
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe Жыл бұрын
የዘመኑ አፄ ዘረያዕቆብ 🙏
@shallomperets962
@shallomperets962 Жыл бұрын
ኧረ ኮሜንት! ነው!?¿
@Commercialbank369
@Commercialbank369 8 ай бұрын
I wanted to take a moment to share my thoughts on the connection between your book and my personal beliefs. Your work delves into profound questions about religion and spirituality, and I found it to be a compelling exploration of these complex topics. I must disclose that my beliefs differ from those associated with organized religions. I hold the perspective that all religions are the result of human creation, possibly influenced by individuals seeking power or control. While I remain open to the existence of a higher power, I lean towards the idea that if it does exist, it may be found within or outside of us, rather than exerting authority over humanity. I deeply appreciate your book for encouraging critical thinking and providing a platform for diverse perspectives.
@solomongkal8892
@solomongkal8892 Ай бұрын
የሚገርም ውይይት ነው ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለቡን እምነት የሌለው ህዝቡ ወዴት እንደሚሄድ አያውቀውም
@genetgebre3041
@genetgebre3041 Жыл бұрын
I like it Gashe's question
@mulatayal8140
@mulatayal8140 Жыл бұрын
አይ ሰዉ! ለሁሉም ነገር ልክ አለዉ፡፡ ልሂቅነት ከአሪዎስ ወዲያ፣ እሱም የወደቀዉ ልኩን አላዉቅ ብሎ ነዉ እና አሌክስም ምርምርህና ማሰብህ በልኩ ካልሆነ እንደአሪዎስ አንድ ቀን መዉደቅህን እንዳትረሳ!! እንድ ስዉ በአምሮዉ በመጠቀ ቁጥር ከፈጣሪዉ ጋ መጣላቱ አይቀሬ ነዉና፡፡ ነጮችንም እንደምሳሌ መዉስድ ይቻላል!! አለማዊ/ሳይንሳዊ እዉቀት ከአመስጥሮአዊ ሃይማኖታዊ እዉቀት ጋር ካልተቀናጀ ፍፃሜዉ አያምርም!!
@user-cq9fi2nn7e
@user-cq9fi2nn7e 7 ай бұрын
ከፍፁም ፍቅርም ሆነ ጥላቻ በመላቀቅ እንመርምር ይህም ሲባል የሟች ሰዎችን ቃል ተንተርሶ ተመቻችቶ መጋለልንም ጭምር ቆርቁሮን ተነስተን በንፁህ አይምሮ እና አይን እንመልከት የ አሌክስን መፀሀፍ እንዲሁም እምነቶቻችንን
@bereketseifu4769
@bereketseifu4769 Жыл бұрын
ፈላስፋ ተነስቶ እግዜር የለም ካለ አምላክ የለም ካለ ፈላስፋው ልክ ነው እግዜር ነው ፈላስፋው ምክንያቱም .. .. እግዚር .. .. አንዱን አስነስቶ አፋን በቃል ከፍቶ እግዜር አለ ብሎ .. .. ሊያናግር ሲሻ ነው ያን - የለም አስብሎ .. ... ቀድሞ ሚያናግረው ፦ ኤፍሬም ሥዩም
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 16 күн бұрын
Alexo nefsu le eslmna yekrbech nat Allah ywefkew
@blacklion1579
@blacklion1579 Жыл бұрын
Fantastic!
@BS-hg1se
@BS-hg1se Жыл бұрын
ይህ ሰዉ ምን ለማስተላለፍ እንደፈለገ አልገባኝም። ሲጀምር አግዚአብሔርን ልክ እንደሆነ ግለሰብ ማብጠልጠል ድፉረትህ እጅግ የሚገርም ነው። በእግዚአብሔር ላይ ፋልስፋና አይሰራም። እኛ ኢትዮጵያውያን ድሮም*****,አሁንም *******ወደፊትም በምንም ሁኔታ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ እንኖራለን ሁሌም ከሱ ጋር ተጣብቀን እንኖራለን። ይቺ የኢሉሚናቲዋች ሀሳብ ነች ደሞ በዚ መጣችሁ ። የኛ የሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እስከ አለም ፋጻሜ በታላቅ ክብር ሲመሰገኑ ይኖራሉ። አንተ አሁን ማገገሚያ ብትገባ የተሻለ ነው። ትውልድ አታበላሽ።
@kukulunega
@kukulunega Жыл бұрын
ይኸኛውን የዓለማየሁ መጽሐፍ አግኝቼ አላነበብኩትም።አስተያየቴ አዚህ ላይ በተደረው ውይይት ላይ የተመሠረተ ነው።አገራችን ከቆየ ሃይማኖት ምን አተረፈች? በተለይ ኦርቶዶክስ ያተረፈልን የአማሪኛ ስነ ጽሑፍ፣የያሬድ ዝማሪው፣የጊዜ ቀመር ፣ዛሬም በብዛት የምንጠቀምባቸው ናቸው።እንደ የኢትዮጵያ ታሪክ ደግሞ በኦርቶዶክስ በኩል የተመዘገቡት ብዙ ጥያቄ ያስነሱ የአንድ ወገን እይታ ብቻ የሚፈነጥቁ የሚል ትችት ያጋጥማቸዋል። በዛሬው እና በሰሞኑ ይበልጥ የዓለማየሁ መጽሐፍ አነጋጋሪ የሆነውና እኔም በግሌ የወደድኩት "እግዚአብሔር ሥራውን ጨርሷል"" አላፊነት እንውሰድ፤እራሳችን እራሳችንን እናስተዳድር የሚለው ሃሳብ ነው።ይህም አሁንም በተለይ ኦርቶዶክስ በአገሪቷ ዕድገት ላይ መሠናክል የሆነችበትን ዘርፍ እንድንሻ ግድ ይላል።ብዙ መርማሪዎች እንደሚሉን ወደ ኢትዮጵያ ብሕትውና ከገባ ጀምሮ ዓለምና መናቅ፣የሥጋ ድሎት የሚደረግ ጥረት ሁሉ እንደ ወንጀ የተቆተረበት፣ግንበኝነት ፣ቀጥቃጭለት ፣ምህድስና ባጠቃላም የእጅ ሙያ ተወግዞ በጾም በጸሎት ለእግዚአብሔር ማደሩ እንደ ሃቀኝነት ተወስዶ ነበር።በዚህም ምክንያት አገሪቷ በዕዱስትሪም ሆነ ማናቸውም የኑሮ ዕድገት ኃጢያት ሆኖ ተከላ።ነገሥታት ዓለምን ንቀው ለብሕውትና ገዳም ገቡ።አገር አስተዳዳሪ አጥታ በየቦታው እርስ በርስ ጦርነት ቀጠለ።ረሃብ ነገሰ።ተስቦ ተስፋፋ።በዚህ እና በመሳሰሉት ምክንያት የአገር ውድቀት አስከ ዛሬ ቀጠለ። ኦርቶዶስ ከመንግስተ ሰማይ ጎዳና ጠራጊነት ባሻግር ምዕመኗን በማህበራዊ ኑሮ ሕይወታቸውን ለመቀየር ምን እያደረገች ነው?ለሚለው ጥያቄ መልሷ ገዳሞቿን መመልከት ብቻ ይበቃል።እግዚአብሔር የችጋር ቤት ይሁኑ ያለ ይመስል የድህነት መልኩና መታይ መስታወቱ ገዳማት ናቸው።ውሃ የጠማው፣በቡቱቶ ልብስ የተጀበነ፣መብራት የጠፋበጥ ገዳም ብዙ ነው። የድህነት እርባታ ይህ ብቻ ሳይሆን በእያንዳዱ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የተኮለኮለው ለማኝ ከነ ልመና ጥበቡ ለቱሪስት የቀረበ የውድቀት ማሳያ ነው።ቤተ ክርስቲያኗ በሰው ላይ የምድር ልማት መቼ ነው የምታካሄደው? ወይንስ ቤ/ክ የብዙሃኑ ድህነት የገቢ ምንጯ ነው? እስከ ዛሬም ድሃ ስታረባ፣መንግስተ ሰማይን ስትሰብክ ኖራለች?በዚህም ምክንያት ለኢትዮጵያ ውድቀት፣ድህነት፣ረሃብ፣ከነበሩ የአገዛዝ ስርአት ጋር በመተባበር አገር አጥፍታለች? ቤ/ክርስቲያኗ በተለይ በኃይለ ስላሴ ዘመን ሲሦ መንግሥት ሆና ዘልቃለች።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ከጀርመን ፋሽሽ ወንጀል ተጠያቂነት የሸሹ ወታደሮች ወለጋ በአንድ አካባቢ ከትመው የነጻ አገልግሎት እንሠጣለን በሚል ሰበብ የመካነ ኢየሱስን ቤተ ክርስቲያን መጀመራቸው እሙን ነው።ያቋቋሙት ቤተ ክርስቲያን በምክንያትነት በመጠቀም የዘር ልዩነት በመስበክ የኦሮሞ ነጻ አውጪን እንዲቋቋም መንገዱን ጠርገው ለዛሬው መከፋፈል አበቁን።ይህ ሲሆን ከመንግሥት ያልተናነሰ ሥልጣን የነበራት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የት ነበረች? በጊዜው በተለይ በወለጋ የወንጌል ማስተማር ድርሻዋ ምን ያህል ተወጥታለች? በ16 ክፍለ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ በተለይ በገሙ ጎፋ ከነበረ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በርብር ማሪያም ተነስተው አባ ባሕሪ የኦሮሞን ታሪክ ሲጽፉልን ከክህነት ሥራቸው በተጨማሪ እውቀት ሲዘሩብን፣የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በ20ኛው ክፍለ ዘመን አገሯንና በእምነቷን ወራሪ ወለጋ ሲሰፍርና ሲስፋፋ የት ነበረች? የአገር ውድቀታችን አንዚህን በመሰሉ እምነቶች ምክንያት የሚከሰቱ ከሆነ ከውድቀታችን ለመውጣት አማራጭ ልንፈልግ ግድ ነው።የኢትዮጵያው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ኮንትራቱን ጨርሷል።እኛው የእኛው ፈጣሪ ሆነን አገራችንን እንቀይር።ያለዚያ ለጉልበተኛ ባሪያ ለመሆን እንዘጋጅ የሚል ይመስላል የዓለማየሁ አስተያየት።
@temesgenhailu5793
@temesgenhailu5793 Жыл бұрын
ወንድሜ አትሳሳት ኦርቶዶክስ ራሷ እንደ ሐይማኖት ለግለሠብም ሆነ ለሀገርም የድህነት ምንጭ ሆና አታቅም። ስላነሳኸው ታሪክ አላቅም ግን ሐይማኖት እና አስተዳደር ለይተህ ማየት አለብህ ። ሁሌም አስተምሮቱ በወዝህ ብላ እደግ ነዉ ስንፍናህን ምክናያት አታበጅለት።
@kukulunega
@kukulunega Жыл бұрын
@@temesgenhailu5793 መልስ ለመስጠት በሞቀ ስሜት ከመጋለብህ በፊት በቅጡ የተጻፈውን አጣጥም።የአገር ሥልጣኔ መሠረቱ የብዙሃኑ ዜጋ ድምር የእእምሮ መብሰል ነው።ይህንን አእምሮ በሥፋት እዳያስብ ካመከንከው አንደኛ በራሱ እዳይመካ ታደርገዋለህ።ሁለተኛ የፈጠራ ችሎታውን ትከላዋለህ።ሦስተኛ በድህነቱ ተደላድሎ የረሃብ፣የበሺታ፣የጦርነት ሰለባ ሆኑ መቀጠሉ አምላክ እዳዘዘበት ታደርገዋለህ።ኢትዮጵያ ለዘመናት የሆነው ይሄ ነው።አማኙ አእምሮው የተቀረጸው ለሁሉ ነገር መፍትሄው ከእግዚአብሔር እንደሚመጣ ነው።ለዚህ ደግሞ ቤ/ክ ለንጉሳችሁና ለተሾሙት ተገዙ ስትል ከመንግስት ጋር በጋራ ወንጀልአኛ ናት።አገሬ ወደኋላ ለምን ቀረች ብሎ የሚጠይቅ ወገን ሁሉ የጭፍን ሃይማኖተኛ ከመሆን ይልቅ በምክንያት እምነቱን የሚመረምር መሆን አለበት።አሥሬ ቤ/ክ ከመመላለስ አንድ ጊዜ የሠፈር አሮጊት ልብሷን ማጠብ፣ ደጇን ማጽዳት የበለጠ በአንድ በኩል ጽድቅ በሌላ በኩል ልማት ነው።ከኢትዮጵያን አንዱ ደካማ ጎን "እንዲ አይባልም " ብሎ ነገር ሃሳብ ገዳቢ፣ሲሆን በምትኩ "ለምን እንዲህ አለ" አማራጭ ሃሳብስ የቀረበው ምንድነው?ሌላስ ተጨማሪ ሃሳብ ቢኖር ውይይቱን ያሰፋዋል እያሉ መጓዙ አገርን ያለማል።ኢትዮጵያችንን ከፍ ያደርጋል።
@temesgenhailu5793
@temesgenhailu5793 Жыл бұрын
አሁንም እደግምልሀለው እምነት ያስተሳስራል አብሮ ያሰራል ለፈጠራም ለማደግም ያንተ አስተሳሰብ ይወስነዋል እንጂ ሀይማኖት ሲገድብ አላስተዋልኩም እንዲ ያለው የግለሰብ አስተምሮ ሊሆን ይችላል ግለሰብ እና ሀይማኖትን ለይ። ትንሽ ቆይታችው ደቡብ ሱዳን ያላደገችው በኦርቶክስ ነው ትላላቹ እኛ አፍሪካውያን የቀደመውን አስተዳደር ስግግብነት ቀንሰን ስንፍናችንን ባልሆነ ምክንያት ከማበጃጀት አልፈን መሄድ አለብን።
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ Saint Gabriel እባክህ ብናወራ ደስ ይለኛል
@tenkerzekasanches2738
@tenkerzekasanches2738 Жыл бұрын
ይህ ሰዉ የስነ ልቦና ቀዉስ ታማሚ ይመስለኝል አድናቂዉ በዛ እና ተምታታበት ምስኪን😥😃😪
@hashirhussein6148
@hashirhussein6148 Жыл бұрын
አሌክስ አከብሮቴ ከፍ ያለ ነው❤❤❤
@swz1047
@swz1047 6 ай бұрын
Alex is above and beyond !
@whoami29188
@whoami29188 Жыл бұрын
uthor who happened to open our eyes! May Alexa live long and healthy!
@tube-xn7xt
@tube-xn7xt Жыл бұрын
አብዛኛው ደራሲ ነኝ ባይ ድርሰቱን ሲጀምር የመጀመሪያውን ብዕር ፈጣሪ የለም ወይ እረስቶናል በማለት ይጀምራል ይኸም ሰው በግልፅ ሊናገር አለፈለገም እንጅ ጠቅላላ የሀሳብ ጭብጡ የፈጣሪ ህልውና ላይ መጠራጠር መፍጠር ነው አይ ደራሲ እስኪ መጀመሪያ ራሳችን እንወቅ......alex ፈጣሪ ከተጠናወተህ ክፉ ሀሳብ እግዚአብሔር ያርቅህ እላለሁ አሜን.......
@user-ix5lp1vd1f
@user-ix5lp1vd1f Жыл бұрын
ምንም አልጣመኝ በተለይ ይኽኛው ክፍል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሕሮን ያለመረዳት ችግር አለበት !
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 6 ай бұрын
ደራሲዉ ረቆን ሄዷል ዋዉ በጣም ጥበበኛና ረሡን እሚያቅ ነዉ ወዲጀዋለሁ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
አንድ አባባል ይላሉ የድሮ ሰዎች ምልክት ያረኩባቸውን ሰዎች ፍሩ ነው ተጠቀቁ እኔ ይህ ሰው ለዝና ብሎ ፈጣሪን መጋፋት አገትህ ላይ የወፍጮ ድንጋይ አስረህ ባህር ብትገባ ይሻላል የዚህን ያክል ያሳዝናል!
@be_hailu5634
@be_hailu5634 Жыл бұрын
Very philosophical -I am interested in your views. It seems the author is venting his frustration over our society; more so than our creator (God). I believe he wants us to be more inquisitive (teyakiwoch) than being blind followers. We absolutely need God for our soul; but whatever happens to our daily livelihoods- that primarily rests on how much we strive and work hard. Egziabhier’n le nefsei; sra’n degmo lezih alem hiwot endemiyasfelg amnalehu. But I still admire the author’s opinions. Thanks, Alex.
@danieltariku4455
@danieltariku4455 Жыл бұрын
1
@seidman3465
@seidman3465 Жыл бұрын
30 ቀን በአል አድርገው ኋላ ቀር ያደረገችን ቤተ ክርስትያን ላይ አብዮት እስካልወጣን እከካም ሁነን ነው የምንኖረው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
እነሱ አይሻሉም ዛሬ ከፈሉት ዘራፊወችነቢያት ነይ ባዮች ብለው ነው?ቢያንስ ሰው ኪስ በአምላክ ስም አይገቡም
@alazarhilemariam3377
@alazarhilemariam3377 Жыл бұрын
እሺ 30ቀን በአል ሆነ እንበል 335 ቀኑን ለምን ታካለህ??
@seidman3465
@seidman3465 Жыл бұрын
@@alazarhilemariam3377 ወሩን ሙሉ በአል አድርገህ ሌሎች ሲሰሩ አትስሩ እያልክ እንዴት አታክም
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ሰላሳውን ቀን በዓል የሆነው ለኦርቶዶክሳዊያን ነው ለአህዛብ የዝሙት የዲቃላ መፈልፈያ ለመናፍቃን ማጭበርበሪያ መዝለያ ነው ከኛ ምን አላችሁ በአላችን ቢሆን እናንተ ስሩ ምናባታችሁ አገባችሁ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
@@21MarYam የሃይማኖት መልክ ማለት ይህንን የፃፈው ሰው ነው የቱ ይሻላል 30 ቀን እያከበሩ መሳደብ ወይስ እያከበሩም ቢሆን ሰርቶ በምላት?
@hiwottub9686
@hiwottub9686 Жыл бұрын
አተ ሰው ምነው ቀለልክ እግዝብር ሲቀጣ ዱላ አይቀጥፋም ያርጋዋል እጂ ነገሩ እዳይጥም በጣም ነው ያዘኩብህ ፈጣሪ ነው ሁሌ የምጠብቀን ጉልበታሙን እያገገርመ እዳተ ሰላለፈለፈ ነው መርዝ መርዝ ነው የተፋከው ልሳንህ ይዘጋ ኑግግር ሲከብድ ድፋሩትህ እግዝሐብሔር ይመሰገን
@esubalewkindie7026
@esubalewkindie7026 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@menwalkuletdebebe5451
@menwalkuletdebebe5451 Жыл бұрын
"le hulet sew atachebchibu" perfect
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 Жыл бұрын
We love you bro enwedhaln alexo ja
@birukhailemariam4051
@birukhailemariam4051 Жыл бұрын
Oww .... the Wind is coming ......the long awaited change from within is coming ......
@michaeltemesgen8634
@michaeltemesgen8634 Жыл бұрын
Ine begile Belamts yetametawum leza yimaslanyal.
@saedofee9014
@saedofee9014 Жыл бұрын
አንድ ቀን አገኝህ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
Konjo book the whole concept of book is to ask and to think deep anyone is not going to accept what he/she reads ask ? Think ? Great job
@heckler2.022
@heckler2.022 Жыл бұрын
የትኛውም እምነት ከሞት ቡሃላ ሊኖር ለሚችለው ሕይወት ይጠቅም እንደሆነ እንጂ እዚህ እርግጠኛ በሆነው ዓለም ላይ አንዳችም መፍትሄ ሊሆን አይችልም:: ለዚህ ማስረጃ ደሞ የቅርብ ግዜ ታሪክን ተመልከት ራሱን በኢኮኖሚ በሚልታሪ ያበለፀገ ሕዝብ እንጂ ትክክለኛውን ቅዱስ መፀሐፍ ይዥለው የሚል ሕዝብ በሰላም በፍቅር ሲኖር አላየንም:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ስላንተ እናውቅልሃለን በሚሉትን አፈ-ቀላጤ የሃይማኖት መሪዎች መነዳት አቆሞ እያንዳንዱ ሰው በግሉ ማሰብ መጀመር አለበት:: ካለበለዝያ አሌክስ እንዳለው መጥፊያችን ደርሷል::
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሠላም አማን ብናወራ ደስ ይለኛል
@heckler2.022
@heckler2.022 Жыл бұрын
@@tibebumeseret fine with me, drop your user name
@universech8777
@universech8777 Жыл бұрын
እምነት መመርመር ግን ምን ማለት ነው ሌላ አምላክ መፈለግ ነው፡ ወይስ የያዘነውን እምነት በሚገባ መረዳትና የበለጠ ማጠናከር ነው፡ ለእኔ የያዝነውን አምላክ እግዜርን በሚገባ መረዳትና ማመን ነው፡ ማረጋገጫውም መፅሀፍ ቅዱስ ነው፡ እጂ መካድ አይመስለኝም፡ አሌክስ እራሱ እኮ ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚጠቅስልን፡ ለድሀነታች ፈጣሪን እምነትን ተጠያቂ ማድረግ ልክ አይደለም፡ አለመስራታችን ስንፍናችን እጂ
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Жыл бұрын
thank you🙏🙏🙏
@seidman3465
@seidman3465 Жыл бұрын
መመርመርማ መካድም ሌላ አምላክም እስከመገለግ ድረስ ነው።ስንት ሀይማኖት ባለበት አለም ተመራምረሽ ካልሄድሽ ምኑን መረመርሽው ይባላል።ሀሰት ላይ ከሆንሽ ሀሰትን ሽ ግዜ ብትመረምሪው እውነት አይሆንም
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 Жыл бұрын
መ/ቅ እውነተኛ ታሪክ የታከለበት የልብወለድ/ፈጠራ ስራ ነው።
@universech8777
@universech8777 Жыл бұрын
@@tibebumeseret ፡ ስለእምነት ነው ስለምድነው የምናወራው
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
@@universech8777በአስተያየቱ ላይ ያነሳሃቸውን ሃሳቦች ጨምሮ ስለእውነት / Logical ስለሆኑ ነገሮች እናወራለን። በምን መንገድ መወያየት እንችላለን?
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
Alex🙏! Ende kidus Gebreail Megarejawen Betore Kededew, Leteredachehut 👍, Emnetehen Wede sira keyer Newe wegen, FETENU....
@movicomp304
@movicomp304 Жыл бұрын
በጣም ብዙ የምስማማባቸው ሀሣቦች አሉ። ግን ሁሉንም ነገር ግን ከአምላክ ጋር ማላተም ተገቢ አይመስለኝም። በዘመናት ብዙ የካዱ ሠዎች ተነስተዋል ግን ደራሲው በምናቡ ያሠባትን ሀገር አልገነቡም። ስህተቱን ሁሉ የሚወስድ ሌላ አካል ከመፈለግ እስቲ አንዳንዴ እራሣችንን ተጠያቂ እናድርግ። ችግሩን ማወቅ የመፍትሄ ግማሽ አካል ነው።
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 10 ай бұрын
True Alex
@greatfallsmgmt
@greatfallsmgmt Жыл бұрын
እንዳለጌታ: ፈጣሪ ያክብርህ:: Enjoyed this segment the most. Very philosophical.
@Dagua101
@Dagua101 7 ай бұрын
Dammmn, he can take critics!! Am amused with all in all!!
@agafariephrem4272
@agafariephrem4272 Жыл бұрын
ቆይ ግን አለማየሁ አሁን በሰው ጠማማነት በእምነት እንኳን ለመያስዝ ያስቸገረንን ፍጡር ከእምነት ሁሉ አስተሳሰብ ጠራርገን አስወጥተነው በእዚሁ ጠማማ ባህሪው ምክንያት ይሰራል ብለን ስንጠብቅ መስራቱን ትቶ ሰው መብላት ቢጀምር በምን ልንመልሰው ነው እንዳለ እባክህ አድርስልኝ ይሕንን ጥያቄ
@dawitgirma739
@dawitgirma739 Жыл бұрын
የእንዳለንም ማአቀብ መፅሀፍ ድጋሚ እንዳነብ ተገድጃለሁ
@esubalewkindie7026
@esubalewkindie7026 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ፡፡ አክባሪህ ነኝ
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
አሌክሶ❤❤❤❤❤
@samgreat8918
@samgreat8918 Жыл бұрын
Believe vs Awakening
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ልዩ ነበር አንጀት አርስ ብዩዋለሁኝ ክብር ይሄንን መድረክ ለፈጠሩ ሰዎች ይሁን ሀሳብ አይጥፋ 3ቱንም ክልፍ አይቻለሁኝ እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው የመጡት ሰዎች ግን -------------???!!!
@alazarhilemariam3377
@alazarhilemariam3377 Жыл бұрын
ምክናያታችን አለቀ ወይ?? የሁሉም ኢትዮጵያዊ ችግር አምላኩ ሳይሆን ምክንያቱ ነው። ለዚያውም ቀሽም ምክንያት ምነው ስትለው የሀገሪቷ ያለችበት ችግር ፣ የምንማረው ትምህርት ትክክል አይደለም ፣ የስራ እድል የለም ( እንትን ካልሆንክ ማንም አይቀጥርህም) ፣ መነሻ ከሌለህ ከ ምንም መነሳት ከባድ ነው infinite ምክንያት አሁን ደግሞ የመጨረሻው ምክንያት እምነቴ እንዳልሰራ አድርጎኛል የሚል ነበር የቀረው እሱም ተባለ አረ እንደውም በሚቀጥው እትም ለምን የዚህ መፀሀፍ ርዕስ " የመጨረሻው እንደ መጀመሪያው" ቢሆን የሚል ሀሳብ አለኝ ለማንኛውም የሰው ፍጥረት አንድም ከ ነፍስ አንድም ከ ስጋ ነው ። ነፍስህን ለ አምላክህ ስጋህን ለስራ አድርገው ።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 Жыл бұрын
Concur with you on this, Alazar. It’s what they call projection’ in psychology/psychiatry. Be amargna ’malakek’ libal yichelal. Le’hulum chigerachin mekenyat mefeleg- kezam masabeb. I am responsible for my own actions and the consequences… Egziabhier’n lenefsachen enadirgew; nuron be s’ra enashenef. Thanks
@atgtube
@atgtube Жыл бұрын
ማን ከሀይማኖት ጋር ተፈጠረና ነው በዚህ እግዚያብሄር በዚህ እነ እከሌ የምንለው ? ከመወለዳችን በፊት ማነው አንድ ነገር እንኳን የሚያውቅ ? ከመወለዴ በፊት ባልተሰጠኝ ነገር በባዶ በረሃ ቃርሜ እንዳመጣ ማን ያስገድደኛል ? ግዴለም ተሰላችቶ ባይተወንም መጀመሪውኑም አልፈጠረንም የለማ! 🤭 " የወቅቱ አምላክ ሰው ነው ! " ክብርና ምስጋና ለአሌክስ ! ጥቁር መነፅራችንን : የጓዳ ውይይታችንን በአደባባይ ላወጣልን ! ነብይ በሀገሩ አይከበርም ! በሁሉም ሰው ውስጥ እኩል ቅጥነትና ውፍረት በሌለው ሀይማኖት ቀናቶችን እሠለመልን ....ሆዳችን እየተራበ ለነብስ አስታኮ ለስም የሚደረግ ...እመኑኝ ይቀራል ሩቅ አይሆንም ይህ ምድር ሀይማኖትና መንግስት አይገዛውም ! በነገራችን ላይ በዚሁ ላይ አንድ መፅሐፍ ላወጣ ፈልጊያለሁ ..እ..እ እርዕሱን ምረጡልኝ !....
@michaeltemesgen8634
@michaeltemesgen8634 Жыл бұрын
Yihehula ladihinatachin haymanotachinin teteyaki bemadreg rasin nesta yemadreg yesifina Hasab nw. Besaw ij yewadaqnw berasachin ij nw inji insum amany nachew
@atgtube
@atgtube Жыл бұрын
ወንድሜ ያነሳኸው ሀሳብ ጥሩ ነው " ስንፍናችን ከራሳችን እንጂ ከሀይማኖት አልመጣም ለዚህም ሌሎችን ተጠያቂ ማድረግ የለብንም " ያልከው ሀሳብ ጥሩ ነው ግን ስንፍናን የተማርነው በሃይማኖት ውስጥ አይደለም ወይ ነው የኔ ጥያቄ ? ሂድ እስኪ ወደ ዃላ አለም ከመሰልጠኑ በፊት ያለችዋን የሰለጠነችዋን ኢትዮጵያን ተመልከት ከአትላንቲክ እስከ ሕንድ ውቅያኖስ የነበረንን የግዛትና የስልጣኔ ማማ የደርስነው እንዴት ይመስልሃል ? ዛሬም ድረስ በማይናጋ መሰረት የቆሙትን የአክሱም ስልጣኔ ምልክቶችን .... ብቻ ተወው ምኑ ተወርቶ ምኑ ይተዋል ! እንዲህ አይነት ሀሳብ ላይ መነጋገር ማወቅ ማሳወቅ የምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ ATG TUBE የሚለውን KZfaq ፈልጉትና የቴሌግራም አካውንት ከፍተን እንነጋገርበታለን ። መልካም ቀን !
@michaeltemesgen8634
@michaeltemesgen8634 Жыл бұрын
Yatinyaw haymanot sinfinan indemiastemir alawqim gin ine yalawubet haymanot maletim ya ethiopia orthodox tewahido bekristian sinfinan wayim ij & igir iyalachaw yamaysarutin Amstu (5) wushoch kamilachew andu nachew. lelaw sila talaqinatachin nw ina ahun indewaradin indet nw talaq yenebarnw? leminis weradin? yane imnet silalnebare nw? aymeslanyim. ine begile indi amnalew talaq lamahon target maadreg yalebin negeroch allu imnet ina bahil nw inazi nagaroch basic nachew inazi nagaroch kalelu binwexam inwerdalen. China, Korea, Dubai... inazi hagarat bahil imnatachewun base adrigaw yawaxu nachew inna imanany machem aywerdum. bahil imnatachewunim aylequm. Silazi imnetin kamalqeq yiliq amlakaakatachinin mastekakal nw yaalabin.
@tibebumeseret
@tibebumeseret Жыл бұрын
ሃይ Top ብናወራ ደስ ይለኛል
@blatasenadr
@blatasenadr Жыл бұрын
mr endalegeta bertaln !
@gedionmulugeta1506
@gedionmulugeta1506 2 күн бұрын
Lemin yemelka hasabin menged atayutim?
@MabelKibrwerk
@MabelKibrwerk 6 ай бұрын
እዳተአይነት አስር ቢኖር ተስፍ ነበን
@semirafarisidris
@semirafarisidris Жыл бұрын
ጋሸ አሌክሰ,ረጅም አድሜ ከጤና ከደሰታ ጋር ይሰጥሀ!!!
@mesfinhaileselassie7736
@mesfinhaileselassie7736 2 ай бұрын
Everybody who is a mistake is a potential mystic. If you're not a mistake then you're a lost case, you're a fanatic. You think you're absolutely right on everything, you’ve become fanatical. If you know that you're a mistake then you're a potential mystic
@weladite_amlak21
@weladite_amlak21 Жыл бұрын
ትዙ አመሰግናለሁ የልቤን ሐሳብ ነው ያነሳሽው
@ashenafibrihanu2907
@ashenafibrihanu2907 Жыл бұрын
የለመድነው እውቀት is called ነው። why and how ይከብደናል።
@user-sl8qk9ex2x
@user-sl8qk9ex2x Жыл бұрын
አባበልከኝ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel kzfaq.info/get/bejne/f8h_qMRjttbGk6M.html&ab_channel=ZinashTayachewBere ውዴ ኢየሱስ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel kzfaq.info/get/bejne/fd5xqq5m05fMl58.html&ab_channel=ZinashTayachewBere
@kasechshimi682
@kasechshimi682 Жыл бұрын
Egzyo yebase ale awtagn fetarin eyetefetatene new manignawinim eminet endemayamin eyemesekere new endene hunu eyale new
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
ኦው አምላኬ እንዃንም አልተማርኩ እንዃን አልሰለጠንኩ ኋላ ቀር በመሆኔ ፈጣሪን እንድይዝ አረገኝ ችሎናል ይቅር ይበለን ያንተን ግን በህይወት ያሳየኝ
@yotor6221
@yotor6221 Жыл бұрын
🙏😍🙏...👍
@nati9873
@nati9873 Жыл бұрын
እንዳለየ በርታ
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 6 күн бұрын
እንዴ እዚህ ጋር ምን እየሆነ ነው እኔ ለድህነቴ እምነቴ በፍጹም አልሆነብኝም እምነት የሌለው ሰው ቀድሞ ካለ አይቆጠርም በቀላሉ ተስፋ ይቆርጣል ዛሬ የገጠመው ችግር ነገ የሚያልፍ ስለማይመስለው ራሱን ማጥፋት ይቀለዋል😭😭😭😭እኔም የዚህ መጽሐፍ ተቃዋሚ ነኝ
@gedionmulugeta1506
@gedionmulugeta1506 2 күн бұрын
Endale Getas Sewinetin agnitehew tawkaleh?
@semeremeke2550
@semeremeke2550 Жыл бұрын
ሀበሻን እንደ ማስረዳት ዳገትየለም ኢሄሰውዬኮ ደራሲ ነው እንጂ የሀይማኖት አባት አደለም ደራሲደሞ ከህዝቡወጣያለ ሀሳብና እይታ ነው ያለው መፅሀፉን ሲፅፍ ለሀበሻብቻ አደለምእይታው የፃፈው መፀሀፍ በተለያየሀገር ቁዋንቁዋ ቢተረጎም እሚረዳውአለ እኛ በሀይማኖት ቁዋት፣ውስጥ ስላለን የሆነነገር ስላሸከሙን ያንን ነገር ማውረድአልቻልንም እሱን ቀንበር እናውርድነው ሀሳቡ እንደተረዳውት የደራሲዎች እይታየተለየነውና
@biniyamkindie
@biniyamkindie 5 ай бұрын
አይይ መረገም።
@SolomonGtadik
@SolomonGtadik Ай бұрын
ወይ ጉድ!! የዘረያቆብን እና ወ/ኪዳን በ17ክ/ዘመን ጽሁፍና ፍልስፍና ብታነቡት : አለማየሁ ምርጥ። ጦር ሀይሎች ቻው!!!
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c Жыл бұрын
35 ደቂቃ ላይ የመጣው ጠያቂ ልጅ ተል ብሎል
@nurubiru6258
@nurubiru6258 Жыл бұрын
አሌክሶ፦ሁሉም ነገር ውስጥ "ግሩፐኝነት"! አብዝቶ በተንሰራፋበትና ሞራል የሚባለው ነገር ከምድረ ሀበሻ ድራሽ አባቱ በጠፋበት ሰዓት ማለትም(ዛሬ) ከምታወጣው ይልቅ ;አንደኛህን የያኔውኑ በትኩሱ ብታወጣው ኖሮ "በምክንያት መሞገት" የሚችሉ ወጣቶች ስለማይጠፉ ለነሱ መልካም የመወያያ መነሻ በሆነ ነበር።አሁን ግን ምናልባት ከጎንህ ከተቀመጠው እንዳለጌታ እና ከፊት ለፊትህ ከተቀመጡት ሽማግሌ በስተቀር የምታወራውን ሁሉ" UNDERSTAND"!!!! የሚልያደርግ ኮበሌ ጎረምሳ ያለ አይመስለኝም።በሙሉ በቁጣ ተሞልተው እኮ ነው ከፊትህ የቆሙት ፥ሼልፌ ላይ አላስቀምጥም፣ቀድጄ ነው የምጥለው፣....ወዘተ ..አልፈርድባቸውም ;ወግ ባህሉ እንዳለ ሆኖ ሌላ 27 የጨለማ ዘመን ያለፈበት ትውልድ ነውና!!! ይመችህ አሌክስ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ትክክል ብላለች አትቀባጥር
@dagidagi8661
@dagidagi8661 Жыл бұрын
Fikir and new
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 Жыл бұрын
TL 35:30 “አንድ መፅሃፍ ፅፎ 'ኤቲስት ነኝ' የሚል በዝቷል” ያልከው ...መፅሃፍ ማንበብ አይደለም መፅሃፍ የሚባል ነገር ምን እንደሆነ የማያወቀው የሃመር እና ሱርማ ሰው ሃይማኖት የለውም፤ ቢያንስ ስላንተ እግዜር የሚያውቀው ነገር የለም።
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
I am always eager to watch whenever you posted a video, but today I afraid to continue watching this video. May be the ending is not bad as I afraid.. but I prefer to protect my ears 😂 Waiting for next one.. Walia 🙏
@atgtube
@atgtube Жыл бұрын
You fear to listen what you thought YET !
@yaredyishak5094
@yaredyishak5094 Жыл бұрын
ፍልስፍና ሲባል እግዚአብሔርን ከመካድ ነው የሚጀመረው ያለው ማነው?አለማየሁ ስራዎችህን ባደንቅም ስለእምነት ስታወራና ስትተች ግን ቢያንስ በቂ እውቀት ሊኖርህ ይገባል።"ቴቄል"
@mmaxo7645
@mmaxo7645 Жыл бұрын
20:00 28:00 36:00 39:25
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nKl0p9GinrnXn6c.html እግዚአብሔር ይማርህ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ትውልዱን አታሳስቱ አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !
@danielabera4656
@danielabera4656 Жыл бұрын
መሰልጠን መሰይጠን ይልሀል ይህ ነው። ፈጣሪ ወደልቦናህ ይመልስህ።
@gedionmulugeta1506
@gedionmulugeta1506 2 күн бұрын
Alex gin melka hasabin ayiteh takaleh?
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 Жыл бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@dagidagi8661
@dagidagi8661 Жыл бұрын
Maseb michel yasseb alex yekeftew bere ye another universn nw so we gonna expect a lot from others
@mesfinhaileselassie7736
@mesfinhaileselassie7736 Жыл бұрын
The basic quality of being sincere enough to admit, “I do not know.” If you do not admit, “I do not know,” you have destroyed all possibilities of knowing in your life.
@meseretbekele8861
@meseretbekele8861 Жыл бұрын
ኢዮብ 38 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ያለ እውቀት በሚነገር ቃል ምክርን የሚያጨልም ይህ ማነው? ³ እንግዲህ እንደ ሰው ወገብህን ታጠቅ እጠይቅሃለሁ፥ አንተም ተናገረኝ። ⁴ ምድርን በመሠረትሁ ጊዜ አንተ ወዴት ነበርህ? ታስተውል እንደ ሆንህ ተናገር። ⁵ ብታውቅስ መሠፈሪያዋን የወሰነ፥ በላይዋስ የመለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው? … ¹⁹-²⁰ ወደ ዳርቻው ትነዳው ዘንድ፥ ወደ ቤቱም የሚያደርሰውን ጐዳና ታውቅ ዘንድ፥ የብርሃን መኖሪያ መንገድ የት ነው? የጨለማውስ ቦታ ወዴት አለ? … ³¹ በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን? ³² ወይስ ማዛሮት የሚባሉትን ከዋክብት በጊዜያቸው ታወጣ ዘንድ፥ ወይስ ድብ የሚባለውን ኮከብ ከልጆቹ ጋር ትመራ ዘንድ ትችላለህን? ³³ የሰማይን ሥርዓት ታውቃለህን? በምድርስ ለይ እንዲሠለጥን ልታደርግ ትችላለህን? ³⁴ የውኆች ብዛት ይሸፍንህ ዘንድ ቃልህን ወደ ደመናት ታነሣ ዘንድ ትችላለህን? ³⁵ መብረቆች ሄደው፦ እነሆ፥ እዚህ አለን ይሉህ ዘንድ ልትልካቸው ትችላለህን? ³⁶ በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? ³⁷-³⁸ የሰማይን ደመና በጥበቡ ሊቈጥር የሚችል ማን ነው? ትቢያ በተበጠበጠ ጊዜ፥ ጓሎቹም በተጣበቁ ጊዜ፥ የሰማይን ረዋት ሊያዘነብል የሚችል ማን ነው? ³⁹-⁴⁰ በዋሾቻቸው ውስጥ ተጋድመው፥ በጫካም ውስጥ አድብተው ሳሉ፥ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን? የልጆችዋንስ ነፍስ ታጠግብ ዘንድ ትችላለህን? Egzeabeher sesera sew yet neber wdets yehedal bsew ayemero ayemremerm
@einyg8926
@einyg8926 Жыл бұрын
ሐሳቡን በነፃነት መፃፉ ጥሩ ነበር። ምን ያደርጋ እንደሁሉም ሰው ስንፍናን አምኖ ላለመቀበል ሃይማኖት ላለማደጋችን፤ድሃ ለመሆናችን ምክንያት ማድረግ ይገርማል። ማንኛውም እምነት ተከታይ ስራ እንጂ ተኝተክ ብላ ሲል አልሰማሁም።
@firdosmustefa2792
@firdosmustefa2792 Жыл бұрын
men albat haymanot layazen yechelal gen ye haymanot astemarewech yehenen seyazu yenore betemenetoch alu yalubenen dekmetoch mekebele andu yelewet mejemereya new beye amnalehu
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል 2
53:46
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 149 М.
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 46 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 28 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 73 МЛН
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 66 М.
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 340 М.
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 604 М.
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
Нашли меня? #софянка
0:12
Софья Земляная
Рет қаралды 1,7 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
1:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Как поменялась мода на летние шорты😅💀
0:20
ВЕРА ВОЛЬТ
Рет қаралды 3,8 МЛН