💥ማዕበልማ ነበረ! መስፍን ጉቱ New Music Video../4/9/ 2015/

  Рет қаралды 2,569,707

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

Жыл бұрын

Пікірлер: 612
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ይሄ ዝማሬ መቃብር ከሆነ ጭንቀት ከሞት አወጣኝ ለካ ኢየሱስ አልተወኝም ለካ ኢየሱስ አብሮኝ ነው ተመስገን😭🙏
@user-jd3hh3sw5w
@user-jd3hh3sw5w Жыл бұрын
@Jesus-dc8lv
@Jesus-dc8lv Жыл бұрын
ሰው አይጥልም
@SaronKasim
@SaronKasim Жыл бұрын
መስፍን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ።
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 Жыл бұрын
ተታሪክ ይመርመር ይታይ ጌታ የት ስጥል አየን የት ስተው ሰማን ?? እንካን ደረሰልሽ እቱዬዋ🥰🥰🥰
@gelananbessie2022
@gelananbessie2022 Жыл бұрын
​@@bobbylashly6152e🎉🎉
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ መስፍን ጉቱን እስከ አሁን እሰማዋለሁ ድንቅ ዘማሪ🙏🙏🙏 ይሔ መዝሙር ደሞ ይገርማል ተመስገን ጌታ እየሱሴ ነገር ተቀየረ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏❤❤❤❤
@abeniking12
@abeniking12 Жыл бұрын
endt ortodox honshi 🙄🙄betam yegermal geta yebarkish
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 10 ай бұрын
@@abeniking12 አሜን መላው ቤተሰቤ ኦርቶዶክስ ናቸው
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክህ 😢❤❤❤❤❤
@christiantube5244
@christiantube5244 8 ай бұрын
teberk egnam enwodalen
@Tik12914
@Tik12914 8 ай бұрын
Me too😊😊😊😊
@nahom399
@nahom399 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ እኔ አሁን ላይ ኦርቶዶክስ ነኝ እጅግ የሚያፅናና ዝማሬ ነው ይህን መዝሙር የምሰማው በከባድ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ነው እየሱስ ግን ከዚ ሁኔታ አውጥቶኝ መልካም እና ታላቅን ስጦታን እንደሚያረግልኝ በ ልቤ አምናለሁ አንድ ቀንም ለ ጌታ ምስክር እሆናለሁ...
@habelwondesen8571
@habelwondesen8571 7 ай бұрын
ለሱ ሁሉም ቀላል ነው ሁሉን መልካም ሊያደርግ የታመነ አምላክ ነው ይሆንልሀል ኢየሱስ ከሁሉ ያስመልጣል ❤
@henokad7
@henokad7 5 ай бұрын
Mesfiniye betam new miwedih ! Geta Eyesus abezeto yebarkeh! Eyesus le zelalem Geta new!
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 Жыл бұрын
መስፍንዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ያንተ ዝማሬዎች ሁልጊዜ መልእክት ናቸው. በተለይ ይሄ መዝሙር ለኔና ለቤተሰቤ በዚህ ወቅት ትልቅ የድል መዝሙር ሆኖልናል. እግዚአብሔር አንተንም ማህዬንም ልጆችህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ በጣም አከብርሃለሁ እወዳችህዋለሁ ❤❤❤❤
@herutesalamu3123
@herutesalamu3123 9 ай бұрын
❤❤❤
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@BirhanuBeyene-kx2cv
@BirhanuBeyene-kx2cv 5 ай бұрын
❤​@@mesfingutuofficialchannel
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
መስፍኔ ተባረክ ድምፅህ ላይ ድሮ የነበረውን ሞገስና የተሰጠህን የዝማሬ ፀጋና ቅባት በትጋትና በፅናት ይዘህ ስለቆየህ ተባረክ። ፀጋ ይጨመርልህ
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
አሜን
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
ምችለው መዘመር ብቻ ነው።
@sirsamkuk605
@sirsamkuk605 10 ай бұрын
በዚህ ዝማሬ በሞት ጥላ ተከብቤ በነበርኩበት ሰዓት ኢየሱሴ ከሞት ከበባ ነፃ አወጣኝ ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙏ሀሌሉያ🙏🙌
@Tik12914
@Tik12914 8 ай бұрын
Me too Amen
@user-qx3jx9pd7f
@user-qx3jx9pd7f Ай бұрын
Congratulations
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 Жыл бұрын
"ትናንትም አለፈ አስባለኝ ይህ ጌታ" ውይ እየሱስ ድንቅ ነህ እኮ "የምችለው ማመስገን ብቻ ነው" ተባረክ መስፍኔ ❤❤
@mezmuretube5092
@mezmuretube5092 Жыл бұрын
“በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።” - መዝሙር 9፥2
@Mogusha.
@Mogusha. Жыл бұрын
ትላንትም ኣለፈ ኣሰባለኝ ይሄ ጌታ x 2 እንደተናገረው ሲክሰኝ ይህው መጣ ሊያሰበኝ ይህው መጣ ለቅሶ እዳልነበር ወጀቡ እዳልነበር ማዕበሉ እዳልነበር ይሄም ቀን እንደሚያልፍ ጌታ ብሎ ነበር x2 ማዕበልማ ነበረ ወጀብማ ነበረ ንፋሰማ ነበረ ነገር ተቀየረ ነገር ተቀየረ ሁሉ ተቀየረ / 2 /2 በቋፍ በፍርሃት ውሰጥ ሆኜ ምጠፋ መሰለኝ ኣንተ ረስቼ ፍራት ኣይኔን ጋርዶት የሞት ጦር ሲከበኝ የማዕበሉ ጌታ ለካ ኣብሮኝ ነበር ለማዕበል ንፋሱ ለካ ኣዛዥ ኣለው ከኔ ሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው ምችለው ማመሰገን ብቻ ነው ምችለው መዘመር ብቻ ነው ምችለው መባረክ ብቻ ነው /2 ብዘምር አነሰብኝ ብጮህም አነሰብኝ እልል ብል አነሰብኝ ውለታው እኔ አለብኝ /2 እንደቀላል ነገሬን እንደቀላል ሂወቴን እንደቀላል ሀሀሀ እንደቀላል ወጀቡን እንደቀላል ማበሉን አሰረገጠኝ ሀሀሀ ሲዝት... ረዳት እንደሌለው የረሳኝ የተወኝ ፡ጠላቴ ሲመስለው ለዘመመው ቤቴ ፡ቢሞት አለው ተሰፋ ብርሀነው ለኔ ፡ጨለማን ሚያጠፋ ስንቱን ያለፍኩብህ፡የማምለጫ ኣለቴ መዘመር አልተውም፡ እሰካለች ህይወቴ ምችለው ማመሰገን ብቻ ነው ምችለው መዘመር ብቻ ነው ምችለው መባረክ ብቻ ነው /2 ብዘምር አነሰብኝ ብጮህ አነሰብኝ እልል ብል አነሰብኝ ውለታው እኔ አለብኝ /2 እንደቀላል ነገሬን እንደቀላል ሂወቴን እንደቀላል ሀሀሀ እንደቀላል ወጀቡን እንደቀላል ማበሉን አሰረገጠኝ ሀሀሀ
@fitsumkelati7147
@fitsumkelati7147 Жыл бұрын
Amennnn blessed thank you
@fevenfanta7656
@fevenfanta7656 Жыл бұрын
Amen
@WendesenMengste-vk7ii
@WendesenMengste-vk7ii Жыл бұрын
God bless you wonderful song
@setesol1110
@setesol1110 9 ай бұрын
@setesol1110
@setesol1110 9 ай бұрын
@sintayehujemil9881
@sintayehujemil9881 Жыл бұрын
ማዕበልማ ነበረ ወጀብማ ነበረ በኢየሱሴ በመልካም ተቀየረ መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ በማይቆም በእንባ ጅረት እያለቀስኩ የምሰማው ዝማሬ ምችለው መዘመር ብቻ ነው ምችለው መባረክ ብቻ ነው
@user-xg7zi2bf9l
@user-xg7zi2bf9l 9 ай бұрын
መስፎ ወንድሜ በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ በዚህ መዝሙር አማካኝነት ጌታ ተስፋ ዘራብኝ ❤❤❤❤
@teddyboss9009
@teddyboss9009 Жыл бұрын
ከኔ የሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው እንደቀላል""""""""“አይ የጌታ ሠው ይሄ የዝማሬ ቀጥታ ከሠማይ የመጣ መልእክት ነው ለዘመመው ቤቴህይወት ያለው ተስፋ ብርሀን ነው ለኔ ጨለማ የሚያበራ አሜን አሜን መስፍኔ ውድድድድድድድ ነው የማረግህ በነገር ሁሉ ተባረክ I love soMach
@ephremgorsa8985
@ephremgorsa8985 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetlayne1314
@etsegenetlayne1314 4 ай бұрын
እንደ አዲስ ይዞኛል በቃ ይሄ መዝሙር ተጣብቆብኛል። ማበልማ ነበረ፣ ወጀብማ ነበረ ግን ተቀየረ። እንዳለ የሚኖር እርሱ ጌታ አምላክ ብቻ ነው። ስሙ ይባረክ። መስፍንዬ ብርክ በልልኝ
@tgyegeita2169
@tgyegeita2169 10 ай бұрын
እሄ መዝሙር በብዙ የህይወት ዉጣ ዉረድ ዉስጥ እያለፍኩ ባለሁበት ነዉ የዘመርከዉ መስፍኔ እና እኔም የሰማሁት እና የተጽናናሁበት ተባረክ ለምልም
@user-jj5mb2yr3l
@user-jj5mb2yr3l Жыл бұрын
መዝሙሩ ለእኔ መልክት ነዉ ድንቅነዉ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክ መስፍኔ!!!
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
መስፍኔ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!ድንቅ ዝማሬ ነው!!
@aynalemh9590
@aynalemh9590 11 ай бұрын
የአንተን መዝሙር ሰምቶ የማይቀየር ጌታን የማይቀበል ያለ አይመስልኝም የመፀሀፍን መልክት ነው የምታስተላልፍው ተባረክ
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Жыл бұрын
ትናትም አለፈ አስባለኝ ጌታ እንዴ ተናገረው ልክሰኝ ነው መጣ ሀለሉያያያያያያ የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ ክብር ለመድናችን ይሁን🙌🏾…. ብዙ የምያስጨንቁ ቀናቶችን እና ለሊቶችን በእግዚአብሔር ምህረት እና ቼርነት አልፈአለሁ ,ባዶኔተን የሞላ , ጉድለቴን እየሸፈኔ,በድካሜ እያገዜኝ ዛሬ ደርሻለሁ ጉድ እኮ ትናትም አለፈ አስባለኝ ጌታ ...አወይይይ ጌታ ቼርነትህ😭🙏🏿 ..መስፍንዬ የኛ እንቁ ስጦታችን ነህ በጣም እንወድሀለን❤️‍🔥❤️🙏🏿
@alexdawit
@alexdawit 9 ай бұрын
በእየሱሱ ስም ተበራክልኝ መባራክ ብቻ አይባቃኝም በእዉኔት ቃር ዘመን እንዴ ጋና የከፍታ ያበራካት የዝማሬ ይሁንልክ ዉድ ዬእግዚአብሔር ሰዉ ኑርልኝ ሁሌም ዎዳኃሎ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gy2xn3ro9v
@user-gy2xn3ro9v 10 ай бұрын
ሻሎም መስፍኔ የተባረክ ወንድም በከባድ ፈተና ውስጥ ነው እኔ እና ቤተሰቤ እያለፍን ያለነው ይህ ዝማሬ ለዕኔ ትልቅ መልዕክት አለዉ ጌታ ይባርክህ ድሌን በዚህ ዝማሬ ነገዬን አየውት ለምልምልን በሁሉም ስለአንተ ጌታን እናመሰግናለን🙏
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
ወጀብማ ነበረ ንፋስማ ነበረ ማዕበልማ ነበረ..... ዘመንህ ይባረክ መስፍኔ!!!
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 9 ай бұрын
እኔ ያለው እርሱ ከያዘኝ ጀምሮ በእግዚአብሔር ሁሌ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ብሎኝ ቀረ መሀሉ አይነገር ሁልጊዜ ድመቅ መሥፍን የፒያሳው
@binyam3098
@binyam3098 9 ай бұрын
zenu ?
@giftgeskenk9010
@giftgeskenk9010 10 ай бұрын
Glory be God! I love this music even though I don't understand the language but the holly spirit interprets ...From South Africa
@forgivenminstry1236
@forgivenminstry1236 4 ай бұрын
Am listening this song being in a midst of dozens of overwhelming family, financial and academic issues. God is faithful and he is a provider! Bless you Mafiye for this most uplifting song
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 8 ай бұрын
እንደቀላል ነገሬን ውይ ምንልበልህ ጌታ ተባረክልኝ 👋🏼መስፍኔ ተባረክ 👋🏼 ከማንኛውም ክፉ ነገር አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ በ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ።🙏🏼
@misganakassa123
@misganakassa123 Жыл бұрын
መስፍኔ አንተ በረከታችን ነህ ዝማሬዎችህን እያዳመጥን ነፍስም አልቀረልን ። ቀጣዩ ዘመንህ የፍሬያማነት ይሁን
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 8 ай бұрын
መስፍኔ እባክህን "ማዕረጌ ነህ" እና "ታለፈ ያ ዘመን" የተሰኙት ቪሲዲዎች ሁሉንም ክሊፖች ከነ መግቢያና end credit ፣ ቁጥር 2 ካሴትህን እና በሌሎች ኮላክሽኖች ላይ ያሏቸውንም መዝሙሮችህን ልቁቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀብቶ ለቤተክርስቲያን ከተሰጡ ዘማሪያን አንዱ ዘማሪ መስፍን ብዙ ተጽናንቼአለሁ ተባርኬለው ዘመንህ ይባረክ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤እየሱስ እንኳን የአንተ ልጅ ሆንኩኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀሌ ሉያ ❤❤የሚባረክ መዝሙር መስፍኔ እግዚአብሔር❤❤ያኑሪ እርጅም እዴሜ ሁሌ እንድትዝምሪ ❤❤በአንተ አልፋ የሚያፀናናን እግዚአብሔር ይባርክ❤
@meazaeshetu713
@meazaeshetu713 10 ай бұрын
በሞት ጥላ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋርነህ ❤❤❤❤❤❤ምችለው ማመስገን ብቻ ነው መስፍን ባንተ እግዚአብሔር አፅናናኝ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafyahmed1122
@fafyahmed1122 10 ай бұрын
ማዓበልማ ነበር ንፋስማ ነበር 🥺🥺🥺 የምያልፍ የማይመስሉ ሁሉ በፈጣሪ ኃይል አለፉ 🙏🙏🙏
@ruthcookinganddecor2884
@ruthcookinganddecor2884 9 ай бұрын
@SolononDebsh
@SolononDebsh Жыл бұрын
እኔጌታ ከአወኩ ግዜ ጀምሮ በመዝሙሮችህ ጌታን አይበታለሁ ይህም እንደ ቀደሙት ሁሉ ኢየሱስ እየሱስ ይሽታል ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ጌታ ይክበርበት
@birukeyeshawas9701
@birukeyeshawas9701 Жыл бұрын
ማበልማ ነበረ ወጀብ እማ ነበረ ንፍስ እማ ነበረ ነገር ተቀየረ አሜን አሜን አሜን ሁሎም የሚገዙልህ ጌታ ተባረክ መስፍኔ ጌታ ይባርክህ በምጥ ተቀብለህ ህይወት ያለውን ዝማሪ ሰለሰጠህን
@mirafdechassalegesse5006
@mirafdechassalegesse5006 Жыл бұрын
ጌታ ገና ከዚህ በላይ በብዙ ክብር እና ኅይል እንድታገለግለው ዘመኖችህን ይባርክ
@gezahegnyenew5506
@gezahegnyenew5506 Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር!! ተባረክልኝ! አንተ ከልጅነት እስከእውቀት ጌታን በመዝሙርህ ባርከህ እንድንባረከው ሥላደረከን ፀጋው ይብዛልህ መስፍኔ!!
@HenokTeka-xx7fz
@HenokTeka-xx7fz Ай бұрын
መስፍኔ ባንተ ስላለው የጌታ ፀጋ እግዚአብሔር አባታችንን እጅግ አመሰግናለሁ!!!❤❤❤
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 10 ай бұрын
አሜንንንንን ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 10 ай бұрын
መስፍኔ ኢሄን መዝሙር ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
ዋው! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ውድ መስፍኔ ❤
@bereketkasaye9875
@bereketkasaye9875 Жыл бұрын
እደቀላል ነገርን እደቀላል ወጀቡን እደቀላል ታድያ ምን ይባላል ቺሎ መዘመር ብቻ ነው ዋው እየሱስ
@user-ii8tg8yf2b
@user-ii8tg8yf2b Жыл бұрын
መስፍኔ ወንድሜ ተባረክልኝ ፀጋዉ በጥፍ ይጨምርልህ ቀጥል ከመረጠህ ጌታጋር እወድሀለሁ❤
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 Жыл бұрын
😢አሜን የኔ ጌታ በማበሉና በዉጀቡ መንገድ አለዉ ስሙ ይባረክ መስፍኔ የትዉልድ በረከትነህ ለምልም
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 Жыл бұрын
ዋው ሚገርም መዝሙር መስፍን ጉቱ ተባረክ አሁንም በድሮ መዝሙሮችህ አለቅሳለሁ ለሰርጌ ትዘምራለህ የፈለከዉን ያህል እክፍልሀለዉ እዉድሀለዉ ተባረክ
@biruktesfaye2967
@biruktesfaye2967 Жыл бұрын
😊 that so funny
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
ሰው መቼም የሚያስበውን ያህል ነው መናገር የሚችለው።
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Жыл бұрын
ኧረ ሳቄ ናልኝ ቀልደኛ እኔ ደግሞ እተነብያለው ፡፡
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
@@savedbygrace3014 ሁሉንም አንድ ላይ መፈረጆ fair አይደለም
@kenaniaisrael9141
@kenaniaisrael9141 Жыл бұрын
አንቺም ብርሽም አብራችሁ ጥፉ‼️
@solomontesema1
@solomontesema1 Жыл бұрын
ብሩክ ሁን ❤❤❤ ። Such an Amazing song. ገራሚ ፡ ቃላቶችና ገራሚ ፡ ቅንብር ። You’re such a blessing.
@dahab1812
@dahab1812 Жыл бұрын
በጤና በጸጋ ብሞጎስ በርክ ብልልን መስፍንየ🔥❤️🔥❤️
@derejedegu8520
@derejedegu8520 Жыл бұрын
This song about my all history 😢😢, he wrote my history here right 👉, now time to worship him that's all he's done 4me,,praise God ❤❤😊
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
The to me to me this my story too praise the lord
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
This is my story too
@HiwotS-gk8gx
@HiwotS-gk8gx Жыл бұрын
Mesfinyeeee My dearest brother I thank the good lord who keeps on working in you, blessing us through your songs. May all the glory be to the Almighty God. May God bless you abudently. Much love dear.
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent Жыл бұрын
Hallelujah! He lead us through the storm and wilderness....to keep us for the glorious eternity!!
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 Жыл бұрын
Am passing through this....But am sure Jesus never let me down...
@Brother_Alelign
@Brother_Alelign Жыл бұрын
Bless you Mesfinie, you are a great blessing to the body of Christ! NEGER TEKEYERE!!!
@Savedbygrace20
@Savedbygrace20 11 ай бұрын
ፍርሀት አይኔን ጋርዶት የሞት ጣር ሲከበኝ የማእበሉ ጌታ ለካ አብሮኝ ነበር ለማእበል ንፋሱ ለካ አዛዥ አለው ከኔ የሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው ሃሌሉያ! መስፍኔ ጌታ አብዠቶ ይባርክህ, በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ!
@botin6076
@botin6076 11 ай бұрын
Amennnnnn 🙏
@AdiyAbreham-wc3ec
@AdiyAbreham-wc3ec Жыл бұрын
ማበልማ ነበረ ወጀብማ ነበረ ነፋስማ ነበረ ነገር ተቀረ ኢየሱሴ ባንተ እሰይ እእእእእእእእልልልልልልልልል ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ
@user-rz7ne9fj4s
@user-rz7ne9fj4s 11 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ መፅናኛ መዝሙር በባሪያዎችህ ሰለሰጠህን እናመሰግናለን ወንድማችን መስፍን ጉቱ ከነቤተሰብህ ተባረክ እንወድሀለን ለምልም ለኔ ለነፍሴ መልስ ሰቶልኛል❤❤
@GatwechWour
@GatwechWour 7 күн бұрын
This song burst me into tears. How blessed is this generation to have anointed servants of lord like ,mesfin ,awtaru,pastor tekeste getnet and many more! Long live mesfiniyee , your songs are inspiring and powerful .i found a treasure and comfort through your calling in Christ. Fetari yeredah
@bifat7758
@bifat7758 6 ай бұрын
Mesfine Gutu God bless you, you are our blessing, stay blessed ❤
@meronshola9110
@meronshola9110 Жыл бұрын
ባንተ ላይ ያለው የዝማሬ ፀጋ ይለያል!በጣም ያበረታል፣ያፅናናል!ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ!❤❤❤❤❤❤❤
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
Mesfinye geta yibarkih yihe mezmur lebzu sew wektawi new minim enqua bemaebel binalf geta abron menorun endnstwis sle redahen geta abzto yibarkih awon hiweth escale mezemer atakum mezmurih lebzuwoch fews new ena
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 11 ай бұрын
መሰፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የአንተ ዝማሬዎች ቀጥታ ከሰማይ ከእግ/ር የተቀበልከው ሰለሁና መንፈሰን እንዴት እንደሚያረሰርሰ ተባረክልን ፀጋው ከዝህ በበለጠ ይግለጥህ ለምልም ተባረክ
@Thumbs_midwer
@Thumbs_midwer 8 ай бұрын
ስንተወውም የማይተወን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ።የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ ! መስፍኔ ቀሪ ዘመንህ በዕጥፍ ቅባት የምትነሳበት ይሁንልህ።❤❤❤❤❤❤❤
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
Praise the God of Israel. Amen. Blessings to ya all.
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
የኔአባት አዘኔን የምረሳበት መዝሙር 😭😭😭🙏🙏👏👏🙏🙏🙏😱😱😱
@selamawitzewudebeza8538
@selamawitzewudebeza8538 Жыл бұрын
thank you😥❤
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 Жыл бұрын
Blessed Brother. Thank you for this new song & Album. you are a great blessing to the Ethiopian Church. Miss you in America.
@tigisttemesgen9171
@tigisttemesgen9171 Жыл бұрын
ተባረክ ድንቅ ዝማሬ
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜንንን ተባረክ መስፍንዬ ❤❤❤🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YabFikir
@YabFikir 2 ай бұрын
መስፍኔ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ
@sara-np5eh
@sara-np5eh Жыл бұрын
አሜን መስፍኔ የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረክ
@meronkassahunofficial3079
@meronkassahunofficial3079 10 ай бұрын
ምችለዉ መዘመር ብቻ ነዉ I cannot stop listening this song 🎵
@yetesfaalemayehu3806
@yetesfaalemayehu3806 11 ай бұрын
የማምለጫ አለቴ እየሱስ 🙏☀💪🏽
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ መስፍኔ❤❤ አሜንንን አሜንንን 😢😢
@temet01
@temet01 8 ай бұрын
Our Dad, your are blessed singer and blessing us by amazing message of your songs! may Our creator Almighty God bless you and your family!
@SamuelGezahegn-wb9yw
@SamuelGezahegn-wb9yw Жыл бұрын
መስፈን አንተ እኮ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ !!! ስለዚህ በጣም እነቁ ነህ እሺ !!! በጣም ታሰፈልገናል !!!ረጅም እድሜ ይሰጥ እፀልያለሁ !!!!
@jesunborn3506
@jesunborn3506 Жыл бұрын
አንተ የሚያምርብህ ጌታን ስትታመን እና እንዲህ ስታመልከው ነው ማዕበሎችን ያሳለፈህን ጌታ ክበር በለው
@samrulyn6385
@samrulyn6385 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ። መስፍኔ ከዚህ በላይ ተባረክ!
@bestelottube8708
@bestelottube8708 Жыл бұрын
Michilew GOD Bless More and More Singer I am Bless with this Song I no word to explain about GOD grace on you i wish Grace and presents of GOD to the end of your life.
@bulanemera8612
@bulanemera8612 Жыл бұрын
ምችለው ማመስገን ብቻ ነው❤❤❤❤ Mesfine በረከታችን ነህ።
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
እንደ ሁል ግዜው ዛሬም የማያቋርጥ መንፈስ ያለው ዝማሬ።ተባረክልኝ ወንድሜ።
@wintatensay5502
@wintatensay5502 8 ай бұрын
Hallelujah 🙌 glory be lord i cannot stop to listen 👂 በ ኢየሱስ ስም ድንቅ ዝማሬ ተባረክልን
@abenezerabera1414
@abenezerabera1414 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!
@globecell6176
@globecell6176 7 ай бұрын
አሜን ይሄ መልክት ለኔ ነው ነገር ተቀየረ በኢየሱስም በህይወቴ ተፈፀመ
@SaadaMohammed-bw9wh
@SaadaMohammed-bw9wh 2 ай бұрын
በአረብ ሀገር ስራ ላይ ነኝ ጭንቀት ላይ ሁኔ በዚህ መዝሙር ተባረኩኝ ተባረክ እረጂም እድሜ ይስትልኝ መስፍኔ ❤
@teshomekebede2211
@teshomekebede2211 Жыл бұрын
Mesfnee Tebareke . Please come here in America we need to worship with you .God bless you .
@getachewadmasu6218
@getachewadmasu6218 Жыл бұрын
በጌታ ስጦታ የተባረክ ወንድሜ መስፍኔ🎉🎉🎉
@habelwondesen8571
@habelwondesen8571 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ምን አይነት መልካም አባት ነህ ስምህ ይባረክ ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 11 ай бұрын
እስይይ ይባረክ ስምህ እየሱስ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏 ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰
@Renewedlifeinchrist1993
@Renewedlifeinchrist1993 2 ай бұрын
It hits different whenever I hear this song ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን መስፍን ጉቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤ much love
@user-hx7wx8yd4r
@user-hx7wx8yd4r 3 ай бұрын
አሁንም ሁሌም ብሠማው የማልጠግበው መዝሙር በስብከት ካለሁበት ያወጣኝ ተባረክ
@selamashuro-dx7qp
@selamashuro-dx7qp 8 ай бұрын
ምችለው ማመስገን ብቻ ነው አቦ ከዚህ ውጭ ምን አቅም አለኝ❤❤❤❤❤❤❤ u are blessd bro
@ananiagetachew63
@ananiagetachew63 10 ай бұрын
መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ስለ አንተ እግዚአብሔር ን አመሠግናለሁ የማታመቻምች ለጌታ የጨከንክ ከእውነትና ከጽድቅ ጋር የቆምክ ስለሆንክ አደንቅሀለሁ! በዝማሬህም ተጽናንቻለሁ
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ትክክል የተባረክ መስፍን
@amensisatadesse7193
@amensisatadesse7193 11 ай бұрын
Mesfin Gutu my always favorite Singer love and respect❤❤
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ብይኢየሱስ ሰመህን ሰጥሬ ተባረክ መሰፋነንን ❤❤❤❤❤❤😢😢
@henokgube3789
@henokgube3789 Жыл бұрын
you are blessed. Thank you for this powerful song!!
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ እየሱስ 😭🙏😘😘😘😘💞💞💞አግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🎧🔥🔥🔥
@jam7all270
@jam7all270 Жыл бұрын
Amen! Amen May God bless you and increase His Grace.
@sabapetros3714
@sabapetros3714 11 ай бұрын
መስፍንዬ አንተ የኛ በረከት ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@barkotbekele9050
@barkotbekele9050 Жыл бұрын
I can’t stop watching this video and listening God Bless You dear
@user-pz3pf8xt3s
@user-pz3pf8xt3s 10 ай бұрын
God bless you may God give you long life. You are our blessing.
@elulmulugeta
@elulmulugeta Жыл бұрын
This song is on repeat!!!! God bless you abundantly!!
@fitsumalemayehu331
@fitsumalemayehu331 Жыл бұрын
መስፍኔ አንተ የምትወደድ ወንድም ነህ! ተባረክ!
@herutesalamu3123
@herutesalamu3123 9 ай бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር የእባራክክ አሜንንን ታባራኩሃ ❤❤❤❤❤❤🙏☑️
@mouawecell3097
@mouawecell3097 11 ай бұрын
አሜን እውነት ሁሉም ጥቅይር እየሱስ ጌታ ትባርክህ መስፍ😍😍😍🙏እውነት አልፍ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይምስገን
Mesfin Gutu Elif Elif medium
7:44
Lencho Beri
Рет қаралды 227 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
ተሻገር ያለው  ዘማሪ መስፍን ጉቱ 2016/2024
6:11
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,2 МЛН
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,8 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 426 М.
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 4,7 МЛН