No video

🔴 "ልማድ እና ክርስትና" መምህር ምትኩ አበራ | ክፍል ፩ | የኔ እንግዳ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 287,429

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Жыл бұрын

Пікірлер: 753
@Kendilmedia
@Kendilmedia Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን አስተማሪ መርሐ ግብር ስለሆነ ለእናንተ ብቻ አታድርጉት ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
በጣም በውነት የብዙዎችም ጥያቄ ነበር የኔም ጭምር በደንብ ነው ያብራሩት መምህርም ይኸን ጥያቄ ሰላነሳህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Жыл бұрын
እሸ
@dorshamohamd3082
@dorshamohamd3082 Жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-dw7gf6gp2k
@user-dw7gf6gp2k Жыл бұрын
Amlaka.ecrale.lewhta.yqwyla.magecta.cmaate.ywrcln
@danielabel6643
@danielabel6643 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Etenesh27
@Etenesh27 3 ай бұрын
እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ወባ እና ታይፎይድ ተገኝቶብኝ መድሀኒት ጀምሬ ምጥ መሰል ምልክት ሲሰማኝ ልጄ ያለቀኑ ሊወጣ ነው ብዬ መድሀኒቱን ትቼ ፀበል ጠጥቼ ከወባና ታይፎይድ ድኜ ልጄንም ከመውረድ አትርፌአለሁ በገብርኤል ፀበል እልልልልልልልልልተመስገን❤🙏🙏🙏🙏
@khanpk166
@khanpk166 2 ай бұрын
እልልልልልልል❤❤❤
@user-fq6dv1us1c
@user-fq6dv1us1c Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 күн бұрын
እእእ እግዚያብሔር ይመስገን አጉል አባባል ክርስቶስን ሽፎኖብን በእርግዝና ግዜ ፀበል አይጠጣም እያሉ የሳይጣን መጫወቻ ሆነን😢
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል!!! መምህር ምትኩ ከላይ ያስቀመጣችሁትን ፎቶ አይቼ ነው የገባሁት:: በሃሳብ ወደ 1984 ወሰደኝ:: ይህን ፊት የት እንደማውቀው ላፍታ ለማስታወስ ሞክሬ አገኘሁት:: እኔ ብዙ ፊት እረሳለሁ:: የሳቸውን ግን አልተሳሳትኩም ብዬ አስባለሁ:: በተለይ ድምፃቸውን ስሰማ በደንብ አረጋገጠልኝ:: ፊታቸው ተቀይሯል ድምፃቸው ግን ምንም አልተቀየረም:: 1984 የምንሊክ ት/ቢት ተማሪ እያለሁ በእረፍት ሰአታችን እየመጡ ያስተምሩን ነበር:: ያኔ ምን አልባት በሃያዎቹ መጀመርያ ቢሆኑ ነበር:: የረፍት ሰአት አጭር ቢሆንም በሳቸው ድንቅ ትምህርት ምክንያት የረፍት ሰአታችንን በጉጉት ነበር ምጠብቀው:: በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር የሚያስተምሩት:: በሃይማኖቴ እጅግ አጠንክረውኛል:: ዲያቆን እንደነበሩ ምንም አላውቅም ነበር:: ስላየሁዋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል::: አይ ኦርቶዶክስ ስንት ድንቅ ሰዎች ተደብቀዋል:: ቻነል አላቸው?
@bungamelati2517
@bungamelati2517 3 ай бұрын
Sewochiko yemiwzagebut yeteleyaye astemiro silemisemu new wendimachin qalehiwot yasemalin
@Hiwot-ty2pc
@Hiwot-ty2pc 2 ай бұрын
አሁን ይሄ ሰውዬ 52 አመት ሞላው ብላቹ ልታወሩ ነው?
@addisalemmulatu
@addisalemmulatu 4 ай бұрын
እኔበጣም ደስተኛ ሆኜነው ለመምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔግንፈጣሪ እረድቶኛል ልጄን እርጉዝነች ወደ 6ስትወር ሆንዋታል ግን ከአረገዘች ጀምራ ፀበል ትፀበል ነበር ግን ሆድዋ እየገፋሲመጣ ፀበል ስትጠመቅ ሰው በጣም በትንግርት እየተመለከተ ልጅሽን ልትገይነው እያሉ የገብረኤልፀበል አዳኝ መድሀኒትእንጂ አይገልም እያልን ትጠመቅ ነበር ለንሰሀአባቴ ስጠይቅቸውማነውይህን የሚል ፀበሉን እንዳታቋርጡ ትጠጣ ሳታበዛትጠጣ አሉኝ እስዋም በሰላም ተገላግላ ጤነኛልጅ አሁን 7ወርሆኖታል አመሰግናለሁ ለመምህር
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
መምህር ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ:: ቃለ ህይወትን ያሰማዎት:: እባክዎትን ይህንን አይነት ባህላዊ አመለካከትን ስህተትን የሚያሳውቅ ፕሮግራም በተከታታይ ቢያቀርቡልን! እኛን ከስህተት ከማዳኑም በላይ ሃይማኖታችንንም ከነቀፋ ያድንልናል :: ይበርቱልን!
@user-eo9mo8in9u
@user-eo9mo8in9u 7 ай бұрын
አባቴ ከበርልኝ እኒ ብዙ በዉስጤ ለብዙ ዓመታት ጥያቄ የሆነብኝ ነገር በሙሉ ተመለሰልኝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@mekdesadmite8534
@mekdesadmite8534 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተደስቼ ለብዙ ሰው ነው ሼር ያደረኩት መምህር እንዳሉት ስንነግራቸው ወይም ስናስረዳቸው እያወቁ እንኳን መቀበል ይከብዳቸዋል እኔ ሰነፍ ነኝ ማንበብ አልወድም ግን አሁን የተባሉትን ሁሉ ግን በራሴ መንገድ እሄድ ነበር ግን የሄድኩበትን መንገድ በሙሉ ትክክለኛ ትምህርቱን ስላገኘሁ አሁን በኮንፊደንት ለሰዎች እነግራለሁ ስለ ፀበሉም ቢሆን የመጀመሪያ ልጄን ሆዴ ውስጥ ሞቶ የምጥ መዳኒት እንኳን ያስቸገረውን በሩፋኤል ፀበል ነው የተገላገልኩት ሁለተኛውን ልጄን ስወልድም ዶክተሩ ሳያውቅ በድብቅ አስገብቼ ስጠጣ በምጥ ወለድኳት ለብሩ ብሎ ኦፕራሲዮን ሊያረግኝ ሲል የሩፋኤል ፀበል ገላገለኝ ነፍሰጡርም ሆኜ ጠዋት ጠዋት ፀበል እጠጣ ነበር ብዙ ሰው አይጠጣም ይለኝ ነበር ግን ምን እላቸው ነበር እግዚአብሔር የሰጠኝን እንዴት ይነጥቀኞል እሳቸው ነበር መምህር ሁሉንም ከበቂ ማስረጃ ጋር ስላስተማሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
@estifamine347
@estifamine347 5 ай бұрын
በጣም ይቅርታ የማይረቦ ቻናል ሳይ ኖሬ ቆጨኝ።ስላገኝሆቹ ደስ ብሎኛል።❤
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
መምህራቾቻችን እግዚአብሔር ጥቡን ያብዛላችሁ ይህን ትምህርት በይፍ ቢሰጥ መልካም ነው
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
Free shoulder p for your favorite 😍 ✨️ in your favorite
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
What is mr and how is that
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
Orthodox and lunchbox for
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
Ĺ o and the rest 😴 is the best 👌 in your world soccer
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
Ła and lunchbox boys are the most
@YohanesLegesse-zo5he
@YohanesLegesse-zo5he Жыл бұрын
መምሕር በዚህ ዘመ ን እኮ ልጆቻችንን በ3ዓመታቸው kG የምናስገባቸው እዛ ደግሞ ስለፀሳይንስ ትምሕርት እንጂ ስለ መንፈስ መኖር ማንም አይነግራቸውም ሰለዚሕ በፀበል ቦታ ከሚደረግ ማስለፍለፍ የመንፈስን መኖር በእርግጠኝነት አይተው እና ሰምተው ይረዳሉ ፈጣሪያቸውንም ያከብራሉ ሐይማኖታቸውንም ይጠብቃሉ፡
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 Жыл бұрын
ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው በእርግጠኝነት የብዙዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ይለውጣል
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
የምንወድዎት መምህራችን ዲ/ን ምትኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ጥያቄነበረበእውነት ቃለህይወትያሰማልን መምህር
@yeworkwohaassefa113
@yeworkwohaassefa113 Жыл бұрын
እገሽዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ ቤተክርስቲያናችን በልማድ ተተብትባ ከወንጌሉ እንድንርቅ ሆነናል። አንዲህ የሚያስረዳ ምህር ሲገኝ በጣም ደስ ይላል።
@BirkeTUBEBirkeTUBE
@BirkeTUBEBirkeTUBE Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን የብዙዎች ሰው ጥያቄ ነበር ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ራሳችን ጥሩ ትምህርት ነው የስጡን በተለይ አሁን ላለነው ወጣቶች እግዚአብሔር ያክብርልን
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg Жыл бұрын
በዉነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ❤❤❤❤❤❤
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@terefemilka6598
@terefemilka6598 5 ай бұрын
መምህር በጣም እግዚአብሔር ይባርኮ! በጣም የሚከነክነኝን ነገር ነው የተናገሩልኝ እኔ በግሌ ፀበል መጠመቅ እየፈለኩ ፀበል ቦታ መሄድ ያቆምኩበት ምክንያት ነው ሰይጣን ቀጣፊ እና ውሸታም መሆኑ እየታወቀ አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች ድንገት አንድ ነገር ሲናገር በፀበል ቦታው የተሰበሰበው ህዝብ በሙሉ አጥማቂው ሳይቀር እየተቀባበሉ ውሻ ያረጉሀል እውነቱን ነው እያሉ ይወርዱብሀል ሲከፋም እንዳትጠመቅ ይከለክላሉ ይሄ ነገር በተደጋጋሚ ደርሶብኝ በመጨረሻ ልቤ ሳይፈልግ ባልሄድስ ብዬ እስከመቅረት ያደረሰኝ እና የሚቆጨኝ ነገር ነው ሰይጣን እንዴት እውነት ሊናገር እና ልክ ነው ሊባል ይችላል!?
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነትም አስተማሬ እለ? ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ አይነት መምህራንን ስለሰጠን 🙏ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የልምድ ድርጊቶች በዝቷል በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው ከተናገሩት አንድ ጠብ አይልም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይባርክልን 🙏
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዎሉን ያድለን ማርያምን እመቤቴ ልቦና ትስጠን
@DugDhx
@DugDhx 4 ай бұрын
መምህራችን በጣም የምፈልጋቸው ጥያቄወች ነቸው መልስን እያገኘሁት ያለሁት እድሜወትን ያረዝምልን
@user-ug5xi8yf7y
@user-ug5xi8yf7y Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን !!
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 7 ай бұрын
በእ ውነት መም ህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cu6py2dt4c
@user-cu6py2dt4c Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤ እዉነት ነዉ ይሄ በተለምዶ የምናደርገዉ ነገር መቅረት አለበት እኔ እህቴ ታማ ዶክተሮች ኦፕሬሽን ካልሆነች አትድንም ብለዉኝ ፀበል ስወስዳት ፅንስ ሊሆን ይችላል ፀበሉ ጥሩ አደለም አትዉሰጃት አሉኝ የሰፈር ሰዋች 😢 ደዌአንሳ ጊወርጊስ ወስጃት ለዶክተሮቹ የታያቸዉን እህቴን ሊያስቀድዳት የነበረዉ ሴይጣን ሲለቅ ወስጀ ሳስመረምራት ነፍሰጡር ነች አሉኝ❤ ክብሩን ሁሉ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይዉሰድ❤
@ራዕይ
@ራዕይ 2 ай бұрын
እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ እየፆምኩ ፀበል እየጠጣው እየሰገድኩ ነው የወለድኩት ተመስገን ቆጂዬ ልጆች ነው የወለድኩት❤❤❤
@MeseretTadese-vq4rc
@MeseretTadese-vq4rc Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሌሎችን ከክርሰትና ጋር ልማድ እየተቀላቀ ሰለሚሰቸግር ሰው ክርሰትናው ምን እንደሚል መለየት አለበት ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@user-zj7lw7mp5t
@user-zj7lw7mp5t 6 ай бұрын
በዉነት በጣም ደስ እሜል ትምርት የቤተ ክርስትያን ስራ አት የሜመስሉኝን ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ነዉ ያለልኝ በጣም ብዙ ጥያቂ ነዉ የተመለሰልኝ መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን። የማላቀውን ሰላወኩ አመሠግናለሑ የኔቁ መምሕር ❤➕💒
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። ብዙ ተምሬበትለሁ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@nursespage2016
@nursespage2016 Жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ርዕሶች ናቸው ። ብዙ ተምረንበታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እባካችሁ ስለ ስነ ስዕል በሰፊው ብታስተምሩን። ብዙ ልጆች የመናፍቃን ሰለባ የሚሆኑት በስነ ስዕል የተሳሳተ ማጥላላት ነው።
@SmrwtAebr
@SmrwtAebr 15 күн бұрын
,ስላከኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ገና ማየቴነዉ ይኸንን ትምህርት በጣም ቆይ የምፈልገወ ስላጋጠመኝ ወልጀ ቄሱ ሊያየኝ መቶ ሳያሳልመኝ ስለሄደ ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን ግልጥ ያለ ትምህርት ነዉ የሰማሁ በዉነት መከታተል እፈልጋለሁ እኛንም አስብን አባታችን
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ስፈልገዉ የነበር ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@simretafework9974
@simretafework9974 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በብዙ ልምድ ተሳስረናል እባካችሁ አስተምሩን
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን
@user-bq4nv3pg1j
@user-bq4nv3pg1j 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን የቡዙ እህቶች ጥያቄ ነው ።ለመምህርም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ik4ec1ht3e
@user-ik4ec1ht3e Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምሕራኖቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፋልን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 4 ай бұрын
ድያቆን ወንድማችን ልብ እናመሰግናለን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yz2hp8sh4b
@user-yz2hp8sh4b 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ።ምስሉን አይቼ ነው የገባውት የስንት ዓመት ጥያቄዬ ዛሬ ምላሹን አግኝቷል ፈጣሪ ይስጥልን ፕሮግራም መሪውን ጣብያውንም ለእንደኔ አይነቶች ባለማወቅና ከምንሰማው በልማድ ከታላላቆቻችን በምንማረው በምናየው ነገር ህይወታችንን ለምንመራ ሰዎች ድንቅ ትምህርት ነው ።
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያረማልን ምምህራችን❤❤❤❤❤
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን በርቱልን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከቴ ያሰማልን ይህን ቅዱስ ቃል እድሰማ የፈቀደልኝ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አምላኬ የሰማሁትን በልቤ አንፅልኝ ፍሬ እንዳፈራ እርዳኝ አሜን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና ስጥልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@gjguy5962
@gjguy5962 Жыл бұрын
በልማድ እየኖርን ተጎድተናል ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተከበረ የተመሰገነ ይሁን አቤቶቻችንን ለሰጠን
@user-um7dx6kp8n
@user-um7dx6kp8n 9 ай бұрын
19:00 19:02
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እምንፈልጋቸውን ጥያቄዎች ነው ያቀረብክልን ክፍል 2 እንጠብቃለን❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤
@bettybetty4215
@bettybetty4215 Жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሜል ትምርት ነው ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalualemLingerew-wd2kr
@SalualemLingerew-wd2kr Жыл бұрын
በመረጣችሁት ርዕስ በጣም ደስ ብሎኛል ሽ አመት ኑሩልን
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
መምህትራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛጋር እራሱ አራስ ቤት ከገባን እስትንቆረብ አንወጣም እኛጋር መምህር ያስፈልገናል😢😢
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 4 ай бұрын
የእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ሁሌ ውስጤ የሚመላለስ ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@edenteketeleden8542
@edenteketeleden8542 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእድሜና በጤና ያቆይልን አጥንት የሚያለመለም ትምህርት ነዉ
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን 🌾🌾🌾🌾
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@betelhembetibeti
@betelhembetibeti 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tewedajalem591
@tewedajalem591 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቤቱ እንዲያሉ መምህራንን አያሳጣን
@alematalay734
@alematalay734 3 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን!! በቅርብ ያወቅሁት በጣም የምወደውና ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ፕሮግራም ነው 🙏🏽
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ትምህርት ነው ለአቅራቢው ሚዲያም ለመምህራችንም ሙሉ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን፡፡
@aynalemasele9064
@aynalemasele9064 5 ай бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።አመሰግናለሁ🙏🙏ከአስተማሩት ትምህርት ውስጥ ብዙ ፍሬን አግኝቻለሁ።
@NigatuMekonnen-rk5qo
@NigatuMekonnen-rk5qo Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@natanimhabesha753
@natanimhabesha753 Жыл бұрын
መምህር ምትኩ አሰላመድሐንያለም ቤ/ከክርስትያን አስተምሮናል በጣም ነዉ የማከብረዉ !ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
@michaelteklay2105
@michaelteklay2105 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የመዓልና ዲ/ን
@getnetgeremew4820
@getnetgeremew4820 Жыл бұрын
ቀዳሚዬ እውነት ላንተ የተሰጠህ ጸጋ ትልቅ ጸጋ ነው እግዚአብሄር ክብረት ይስጥልኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት የዛሬ ትምህርት በጣም አሳሳቢ ነገር ነው ያብራራሉን እና የእኛ ህብረተሰብ በጣም ግራ ገብታቸው እኛን ግራ እያጋቡን ነው እና እንደዛሬው ትምህርት በተለያየ ሚድያ በሰፊ መነገር አለቀት
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን
@workagegnehuzewdu6633
@workagegnehuzewdu6633 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@user-fq6dv1us1c
@user-fq6dv1us1c Ай бұрын
ቃለ ህለይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛላችሁ🎉🎉❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
መምህራችቻችን በእውነት ትልቅ ጥበባችሁን ያብዛላችሁ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ሞር ሰለክርስትነ እነትነ አባት ለመሆን ምን አይነት ዝምድነ ይሆነል ከተቻለ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኘል ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@bekiyerasebekikab
@bekiyerasebekikab Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ አይገርምም እስከዛሬ ለካ በስህተት ነበር የምንጓዘው እናመሰግናለን
@user-im2kd7cv7h
@user-im2kd7cv7h Жыл бұрын
I admire your petincy still reflecting the weekly education programe concepts thoughts you were teaching from the bible since 1982 ec. with full off tears, god blesses your family.
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው❤🎉
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህር የብዙዎቻችንን ጥያቄ ነዉ የመለሱልን ሴጣንን ሳይሆን ልማድን ፍራ! የሚሉ አበዉ ይኸኔ እኮ ነዉ
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የቡዙወች ጥያቄ ተመልሶላቸዋል ከእኔ ጀምሮ ብዙ የውስጤ የነበሩ ተመልሰውልኛል ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@eyuelmersha
@eyuelmersha Жыл бұрын
በሒወቴ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህር ምትኩ አበራ : ቅዱስ ቃሉን ሲሰብኩ አንጀት ያርሳሉ ። በተለይ ለማስረዳት የሚያጣቅሷቸው የመረጃ ፍንጮች በጣም ነው የሚገርመው:ባጠቃላይ ሰፋ ያለ እይታ አላቸው። አንድ ጊዜ ስለ አጥማቂዎች በስልክ ደውዬ ጠይቄያቸው ሳያውቁኝ የመለሱልኝ መልስ ከስረአተ ቤተክርስቲያን ጋር አያይዘው ፍፁም ነበር ያስደሰተኝ ።
@user-vj1gt4lj3c
@user-vj1gt4lj3c Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን✝️❤️❤️
@UTOPIA-ETHIOPIA
@UTOPIA-ETHIOPIA 3 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው:: ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@GfgGjg-cf1lt
@GfgGjg-cf1lt 3 ай бұрын
በእዉነት መምራላችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእዉነት ደስ የሚል አስተምሮ ነዉ
@eneyehaile
@eneyehaile 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እና ወንድሜ በእውነት ትልቅ media ነው ብዙ የማላውቀውን እያወኩበት ነው የህይወት ቃልን ያሰማልን❤
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 Жыл бұрын
ማምህር በጣም እናማሳግል እሄ ዬ ሁላቺን ጥያቄ ናባር ዛሬ ግን ብትክክል ምስልሱን አገኝን ማምህራቺን ቃለ ህዮትን ያሰማልን 🙏
@aberashkidani7663
@aberashkidani7663 Жыл бұрын
ምትኩ ደሬዳዋ ነው የማውቅህ ትምህርት በጣም ነው የምውደው ትምህርትህ ከሊሎቹ መምህር የተለየ ነወ በዘልማድ የምናውቀውን አንተ ግን ከመጽሐፍ ቅዱሰ እያጣቀሰክ ነው በጣም ነውየሚገባኝ ከውሰጤ አይወጣም እግዛብሔር ፀጋውን አብዝቱ ይሰጥህ
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
እኔም በጣም የምወደው ምምህራችን ነበረ ካልተሳሳትኩ ማክሰኞ ቀን ነበረ የሚያስተምርበት ቀን በዛን ግዜ ሚካኤል ሙልት ይል ነበረ ከነይሊፎርማችን ነበር የምንሄደው።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን programaችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ብዙጥያቄ ተመልሶልኛል ወደፊትም ብዙ ትምህርት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ኑ ተማሩ በማይጠቅም ነገር ጊዚያችሁን አታጥፉ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ በየ አብያተ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሊሰጥ ይገባል
@senimiss3382
@senimiss3382 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ❤❤❤ የብዙ ዓመት ጥያቄዬ ነበረ❤❤❤
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!! መምህራችን በጣም እናመሰግናለን
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን የማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛለዎት እናመሰግናለን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ወንድማችን በርታ ብዙ ትምህርት አየተማርን ነው አሁንም ይቀጥል እንግዳው
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በጣም የምፈልገው ትምርት እጅግበጣም እናመሰግናለን
@user-bg5ze8uw2y
@user-bg5ze8uw2y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን! ሁልግዚ የሚያናድደኝ ነገር በየጋደሙ አጋንንት ሊያዘኝ የሚሞክረው ነገር አስጠማቂ የሚሆነው ነገር ታላላቅ ገዳማት ላይ ራሱ በጣም መታየት ያለበት ምዕመናኑም መማር አለበት በየ ቤተክርስቲያን መሰበክ አለበት
@zelalemwubshet7226
@zelalemwubshet7226 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውስጤ ያለውን ሁሉ ምላሽ አግኝቻለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም አድሜንም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@almazyimar432
@almazyimar432 3 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት (ስብከት) ከጥሩ የማስተማር ክህሎት ጋር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለካስ ይሉኝታ ሐይማኖታዊ ነው ይሉኝታ የሌለውና የሌላውን ሰላምና ፅናት የሚፈታተን ድርጊት በሀይማኖትምበእምነትምየማይደገፍ ነው
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Жыл бұрын
ምህር በጣም ብዙ ነው የተማርንበት እናመሠግናለን👍
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነዉ ቃለሂዎት ያሰማልን❤
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН