Makbel 2 (ማክቤል ፪) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 994,309

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Makbel 2 (ማክቤል ፪) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 823
@user-xk4sf6iv4t
@user-xk4sf6iv4t 7 ай бұрын
ማክቤል የፍቅር ተመሳሌት ነው እኔም ፍቅረኛዬን ከማንም ከምንም ያለ ገደብ አፈቅረዋለው ረጅም እድሜ ለምርጥ ፍቅሮች❤🙏
@akt-tube
@akt-tube 3 ай бұрын
ሰላም ነው?
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ምን አለ እንደ ማኪበል አይነት ሰው በምድራችን ቢበዙ ብቻ ፊልም ላይ ሆኖ ቀረ ፈጣሪ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን አሁንስ ሰለቸኝ ጀመርኩ ስል ማለቁን ማየት ፍቅር ጠማኝ ልክ እንደ ዉሃ
@samueldibu675
@samueldibu675 2 жыл бұрын
F or M?
@emmabett5936
@emmabett5936 2 жыл бұрын
አሁንማ በፍልም ማስመት ብቻ ሆኖ ቀራ እኮ ፍቅር
@user-ix8hw3nn8y
@user-ix8hw3nn8y 2 жыл бұрын
ፊልም ላይ ብቻ ሁኑ ቀረ እኮ 😰
@g.d2239
@g.d2239 Жыл бұрын
አሁንስ አገኘሽ ? የፍቅር ጥማቱ ቆረጠልሽ ?አሁንስ በምን ሁኔታ ትገኛለሽ?
@betiyimtu545
@betiyimtu545 Жыл бұрын
ፍቅር አሁንም አለ ለዛውም ንፁህ ፍቅር ብቻ አይናችሁን ከጥቅም ካነሳችሁ ትክክለኛውን ፍቅር ታገኛላችሁ እሺ❤❤❤❤ ፍቅር ይህም ለምትሉ ሰዎች አሁንም አለ
@mezedaabdusemed2216
@mezedaabdusemed2216 6 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ያፈቀሩት ከማግኘት የበለጠ ደስታ ምን አለ አቦ እኛም አላህ ይስጠን ፍቅር እስከመቃብር ለሁላችን
@user-iq3pp5ce1f
@user-iq3pp5ce1f 4 жыл бұрын
አሚን
@jamalhabish6963
@jamalhabish6963 4 жыл бұрын
አሚንያርበልአለሚን
@halimalehona2674
@halimalehona2674 4 жыл бұрын
አሚን
@user-sz4cm7ih3j
@user-sz4cm7ih3j 8 жыл бұрын
በህይወቴ ሁሌም እሚርበኝ እሚጠማኝ ነገር ቢኖር እውነተኛ ፍቅር ስታምሩ
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x 5 жыл бұрын
የኔም ነበር አላህ ያሳካልን
@tannousaoun6841
@tannousaoun6841 5 жыл бұрын
@@user-jd4jo2vl6x yane.mari.hulachinimi.indaza.nani😍😍😍😍
@newahmad5058
@newahmad5058 5 жыл бұрын
ውይ መታደል
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 5 жыл бұрын
ትክክል
@rabeehasaid9884
@rabeehasaid9884 5 жыл бұрын
እኔም ነበር ግን አልገጠመኝም
@user-fj1qt6bs7h
@user-fj1qt6bs7h 7 жыл бұрын
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻአ አደለም እኔ የምወደው ባለቤቴ በውሸት ከከሚሰራፊልም ከማየው ፍቅር አብልጦ ይወደኛል ለናተም ኮመቶች አላህሷልህ የሆነውን ባል ይስጣችሁ።
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 6 жыл бұрын
تى رر amien eht
@user-ox5pk4de5u
@user-ox5pk4de5u 6 жыл бұрын
በትክክል የኔም በጣም ነው የሚወደኝ
@platiniumnania8011
@platiniumnania8011 5 жыл бұрын
Amen
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 5 жыл бұрын
አሚንንን
@sameerasameera9160
@sameerasameera9160 5 жыл бұрын
تى رر አሚን ያረብ
@user-tv5wx7zz6x
@user-tv5wx7zz6x 4 жыл бұрын
ሁለተኛው ማክቤል ብዙም እንደመጀመሬው አያክልም አሪፍ ነው መቸም ቀጥሉበት
@meseretselemon4776
@meseretselemon4776 2 жыл бұрын
Endemejmryaw aeyhonm gn yihem bhon bexam aerif nw 😍😍😍😍
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 5 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር አምላኬ ሆይ ለውላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ስጠን አረ ቆመን ቀረን እኮ💔👈😥
@user-rc8lm6zr3u
@user-rc8lm6zr3u 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ
@waa1201
@waa1201 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@slam1281
@slam1281 2 жыл бұрын
አረ አይዞሽ ማሬ የኔውድ ትዳር ም ሆነ ፍቅር ከፈጣሪ ነው
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 11 ай бұрын
😁😁😁🤣🤣🤣🤣
@Emabet-we5on
@Emabet-we5on 4 ай бұрын
🤔🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kz9vq6vd6y
@user-kz9vq6vd6y 7 жыл бұрын
ሠዉ የፈለገዉን ማግኘት እንዲት መታደል ነዉ
@user-me9fz6ew8i
@user-me9fz6ew8i 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ግን እንደ ማክቤል ያለ ወንድ የሚያገኙ ሴቶች በጣም ጥቂቴች ናቸው
@jackieloumansor8534
@jackieloumansor8534 4 жыл бұрын
ሳህ
@Rayuma-uf5cx
@Rayuma-uf5cx 2 ай бұрын
❤አንዷ እኔ ነኝ ለዚህም ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ😊
@Rufu-vk4dn
@Rufu-vk4dn 5 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ እደዚህ አይነት የፍቅር ፊልም ሳይ ፍቅር ፍቅር የሚያጫዉተኝ ነገርስ ❤😊😂
@selamselam2168
@selamselam2168 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ሀናየ ስወድሽ እኔ በጣም የሚወደኝ ባል አለኝ ለእናንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-mx5eg7ui8y
@user-mx5eg7ui8y 5 жыл бұрын
Broook Nigga አሜን
@user-yp5wg2hj4k
@user-yp5wg2hj4k 4 жыл бұрын
Selam selam amen amen amen marrr
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ😢😢💔🏌😂
@user-ph6ug3ng9k
@user-ph6ug3ng9k 8 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ይሄ ፊልም ወይኔ ማክቤል፩ ላይ ደም እንባ ነበር ያሥለቀሠኝ ማክቤል፪ ግን በጣም በሚያሥደሥት ሁኔታ አለቀልኝ ጎሽ ተባረኩ ዛሬም ደም እንባ ያሥለቅሠኛል ብየ ነበር እረ የተመቸኝ አነጋገርም አለ አለም!!!!!---------- በተለይ አንዴ አይኗን ካጣመመችብክ ቅድቧ ሥር ብትሆንም አታይህም 😍😍😍😍
@jordanmichaluk552
@jordanmichaluk552 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ
@adanechmekonninredi9325
@adanechmekonninredi9325 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ
@cell930
@cell930 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ቆይ አላየውትም
@hihiii228
@hihiii228 6 жыл бұрын
adib
@habibaali9853
@habibaali9853 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ፍትክይልፕእው
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
ከጥንካሬ ሁሉ ጥንካሬ የሚወዱትን ስው ሲያጡ አምኖ መቀበል ነው !! ypppppppppp!
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ላይክ
@mimimimi8024
@mimimimi8024 4 жыл бұрын
በጣም እንጅ እኔም የምወደዉን ሰዉ አጥቼ እራሴን አሳምኛለሁ
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 4 жыл бұрын
የልጅቷ ድምፅ😍ማክዳ
@toptell8965
@toptell8965 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ደስ የሚል እፍፍፍፍፍ ያፈቀሩትን ማግባት ከመታደልም በላይ ነው
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ለካ ሰዉ በሚወደዉ ነዉ የሚምለዉ ክክክክክክክክክ አካውቴ ይሙት አላለችም
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
Yadeyas😀😀😘
@user-qx3gk6wo3m
@user-qx3gk6wo3m 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sk1381
@sk1381 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
ወይ ማክቢል እዴት አባቱ ነው የማምረው
@user-em6gh4fi4g
@user-em6gh4fi4g 9 күн бұрын
😅😅😅
@user-zv2dj9os7z
@user-zv2dj9os7z 8 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደሥ ይላል ማክቤል አድናቂህ ነኝ ትንሽ ወደመጨረሻው ላይ ልቤን ሠብሮት ነበር ግን ተመለሣለች ደሥ ይላል ሁሉም ፊልሞችና ድራማወች ምነው እንዳንተ እንደምትሠራቸው ቢያምሩ
@mekedesgeta2927
@mekedesgeta2927 8 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው ድስ የሚለው ቀጥሉበት ፍቅር ያሸንፋል++++♥♥በጣም ያስተምራል
@abibtesfamariam2028
@abibtesfamariam2028 6 жыл бұрын
I love ❤️ Ethiopian people and ur Movies from Eritrea.
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
👍👍😍
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
😍
@mariyamenate673
@mariyamenate673 4 жыл бұрын
♥️♥️
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
ማክቤል በጣም እምወደው ፊልም ሁለትኛው ደግሞ ቆንጆ እደሚሆን አልጠራጠርም።ውይ ሀኒየ ስወድሽ
@g.d2239
@g.d2239 Жыл бұрын
እሂን ፊልም ተመችቶት እደኔ አራት ግዜ ያዬው ማነው ?
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 жыл бұрын
ዋው.ዋው.በጣም.በጣም.ነው.የሚመስጠው.በጣም.ምርጥ.የምርጦች.ምርጥ.ናቸው.እናመሰግናል.ችርስ. ♥♥♥♥♥♣♣♣♣♣♠♠♠♠♠
@tibasaeedsaeed6507
@tibasaeedsaeed6507 8 жыл бұрын
አንቺ ፀጉርሽ በአንድ ወገን የተቆረጥሽው አቤት አላህ ያለባበስሽ የፀጉርሽ ምንም የኢትዮጰያን ነገር አያመላክትም በናታችሁ አገራችን ብዙ ወግና ማእረግ ያላት ሀገር ናት አታሰድቡን ይሄ ስልጣኔ አይደለም እባካችሁ በተረፈ ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 8 жыл бұрын
ትክክል
@tony125ization
@tony125ization 8 жыл бұрын
ልክ ብለሀል/ሻል የሰለጠኑ እየመሰላቸው ኮ' ነው፨ #ማፈሪያ_ሁላ
@tony125ization
@tony125ization 8 жыл бұрын
ልክ ብለሀል/ሻል የሰለጠኑ እየመሰላቸው ኮ' ነው፨ #ማፈሪያ_ሁላ
@ftfte9971
@ftfte9971 5 жыл бұрын
ትክክክክል
@user-hk6xn1ed6u
@user-hk6xn1ed6u 3 жыл бұрын
ምነዉ አይንሽ እሷላይ ብቻ አረፈ ክክክ
@user-yi8ql1es5s
@user-yi8ql1es5s 8 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል (these Move)ይሄ ማለት አስተማራ አዝናኝ ወዘተ,,,,,,,,,ቀጥሉበት
@samirasamaawit5243
@samirasamaawit5243 5 жыл бұрын
አሁንማ ፍቅር ሳይሆን ጥላቻ ፣እራስ ወዳድነት ሁናል ፍቅር ፊልም ብቻ
@yanaganmanyawqal4397
@yanaganmanyawqal4397 4 жыл бұрын
በተለይ መጨረሻው አከባቢ እጅግ በጣም ደስ ይላል እያሳዘነ ትምህርት አለው
@user-vr9uu5gj5t
@user-vr9uu5gj5t 6 жыл бұрын
ወይ ማክቤ ፓርት ነበረው እንዴ እስካውን ሳላውቅ አይ በጣም ደስስስስ ይሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን
@iloveyouethiopian3821
@iloveyouethiopian3821 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪም ነውግን እውነተኛ ፍቅር ፊልም እና ሙዚቃ ላይ ብቻ ሆነ እንጅ
@birtukanmeme3314
@birtukanmeme3314 6 жыл бұрын
ፍቅር መጠን የለውም ትክክል እውነተኛ ፍቅር በምንም አይለካም
@user-qg8wg5ot5q
@user-qg8wg5ot5q 5 жыл бұрын
ሀና በጣም የምወድሽ በጣም በርች ፊልሙ በጣም የአምረአል በርቱ
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በውነት የተጋዘች ልብ በደስታ ትሞላለች
@SaraSara-cp7yx
@SaraSara-cp7yx 7 жыл бұрын
ልሹፈው መሰል ኮሜንታችሁ በርከት አለብኝ።ጥሎብኝ ኮሜን አይቼ ነው ፊልምን ማየት የምጀምርውውውው
@sofianori4519
@sofianori4519 5 жыл бұрын
567
@shammakhaled9069
@shammakhaled9069 5 жыл бұрын
ይመችሽ ኮሜት የሌለዉ ፊልም አይመቸኝም
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እኔም ኮሜት ሾፌ ነው ማየው
@user-xv6fr2tt7t
@user-xv6fr2tt7t 5 жыл бұрын
ትክክል
@selwaselwa9244
@selwaselwa9244 5 жыл бұрын
እኔም ጥሎብኝ ኮሜንቱን አይቸ የሜያሥደሥት ከሆነ አያለሁ ያሥጠላል የሜል ኮሜንት ካየሁ አላይም
@user-yd9wx4jy1j
@user-yd9wx4jy1j 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል በፍቅር አለም መኖር ከፈለጋችሁ የሚወድሺን ወድ አግቢ ዉዷ እህቴ በፊልም ከምታይዉ በላይ ይከባከብሻል ግን ልብ በይ ታማኝ ሁኚ ትግስት ይኑርሺ ዉሸት እዳትዋሺዉ ከዚህ የተረፈ በአጠቃላይ ሀያአ ካለሺ በዱኒያም ጀነት ነዉ በአኬራም ጀነት ትገቢያለሺ ያፈቀርኩትን ትቸ ያፈቀረኝን አገባሁ እኔ ከምጠብቀዉ በላይ ዉብ ነዉ የልጅ አባት አደረኩት እኔንም እናት አደረገኝ አልሀምዱሊላህ ሰደት ለያየን በቅርብቀን እንገናኛለን ኢንሻአላህ ከልጅነቴ ጀምሬ ዳሀ ማግባት ምኞቴ ነበር ሀብታም ማግባት በቁም ሲወል መግባት ነዉ እዳሀቤት ፍቅር ሰላም ብቻ ብዙ ነገር አለ
@rahalalam1565
@rahalalam1565 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ደስሲል በርቱ ድሬ እናመሰግናለን
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 8 жыл бұрын
I like Sosyna(the actress from sew le sew) , she is always cool . whatever role they give her, she plays it perfectly. I like the movie very romantic. Thanks
@subahanallah6460
@subahanallah6460 5 жыл бұрын
ዋው በዚህ ዘመን ፍቅር እንዳለቺው በተሳለ ቢላዋላይ መደነስ ቢሆንም ይማረካል በጣም ማኪ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ምችት ይበላችሁ ሀሪፍ ትወና 👌👌👌👌👌👌❤❤❤
@yanaganmanyawqal4397
@yanaganmanyawqal4397 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ደግሜ አየሁት ከረጅም ግዜ በሃላ
@tigestemulugata995
@tigestemulugata995 8 жыл бұрын
ዋው በርቱ በጣም ያምራል ውድድድድድድድድድድድድድ ሁላችሁንም በርቱ
@saedamdy472
@saedamdy472 4 жыл бұрын
እድሮ ኪስ ውስጥ ስንት መኝታ ቤት አለ አለችው ወይኔ ጉዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ሰውን መቼም ቢሆን በገንዘብ እንዳታስቀይረኝ አንተው እርዳኝ ትክክክለኛ ፍቅር አንተው ስጠኝ የአላህ
@biniamsolomon7525
@biniamsolomon7525 8 жыл бұрын
if you ask me why i like this movie? b/c he follow his mom step, it is wonderful in this way you can change generation.
@yanaganmanyawqal4397
@yanaganmanyawqal4397 4 жыл бұрын
እልሀኛ ሴት ነኝ ይህ ጎድቶኛል .....በዚህ ፊልምም ውስን በሆነ መልኩ የእልህን ጉዳት አስተምሮኛል
@missu5104
@missu5104 8 жыл бұрын
wawwwwwww belnal ♥♥♥♥♥♥♥♥♥...ይመቻችሁ
@martahaymi3201
@martahaymi3201 8 жыл бұрын
really nice makbel huneh yeserahew lji betam gobez neh bezihu ketlubet
@gjjghfh1534
@gjjghfh1534 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል ።ከአፈቀሩትጋር።ትዳርመመስራት
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
ወይ ሀኒዬ የፊልም አክተረስ ሆንሽ እረ እንዴት ላግኝሽ የኔ ቆንጆ
@lideyaamare5456
@lideyaamare5456 9 жыл бұрын
ዋው ፉልም ነው እንዴ የፉልም ማኛ ስሚ እያንዳንድሽ ፍቅር ድሮ ቀረ ብለሽ ቡፋሽን የምትነፉ ሁላ ሰምተሻል . ሰምተካል ፍቅር ዘንድሮም አለ
@birqecalaa7192
@birqecalaa7192 5 жыл бұрын
Lideya Amare iዋዋዋዋ ያምራል
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 жыл бұрын
Lideya Amare የለም አላውቅም አላገኝሁም
@yu7789
@yu7789 5 жыл бұрын
ሲጀመር ፍቅር ክርስቶስ ነዉ ፍቅር መቼም አያልቅም አይሞትም
@nasarammeeenasarammeee6304
@nasarammeeenasarammeee6304 5 жыл бұрын
Birqe Calaa
@user-iv8zd5dp9j
@user-iv8zd5dp9j 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@fanatesfay7116
@fanatesfay7116 5 жыл бұрын
😘😘😘😘❤❤❤bezi alem ewnteng fkr magenget edlnganet Nw wow maletim yanswal arfi film
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል በጣም ❤❤😍😍
@asmarechabebe860
@asmarechabebe860 7 жыл бұрын
ያምራል። በጣም
@itech6939
@itech6939 5 жыл бұрын
ዋውውው የሚውዱትን ማግኘት እንዴት ደስ ይላል ግን ፍልም ላይ ብቻ ነው
@onelove809
@onelove809 8 жыл бұрын
waw fiker asyazegne filmu MN abate lehun waw betamnewu yewededkut
@user-zp1fh7bo7h
@user-zp1fh7bo7h 8 жыл бұрын
wow very nice makebal good work ketlbet yameral
@oziyamohamed7832
@oziyamohamed7832 6 жыл бұрын
ኮሜት ሣላይ ፊልም ማየት እደት እደሚደብረኝ ጏደኞቸ እግዳነኝ እሥክ በላይክ ተቀበሉኝ
@kebebushargak7373
@kebebushargak7373 8 жыл бұрын
Wow letest amezing film tnx
@lemlemwgiyorgise2017
@lemlemwgiyorgise2017 9 жыл бұрын
waaaaaaaaaaaaw betammmm dessssss yemile film new
@user-mx5eg7ui8y
@user-mx5eg7ui8y 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 4 жыл бұрын
#ከዚህ ምድር ላይ ከጠፉት አንድ ፍቅር ነው የማስመስል ዘመን ላይ ነን!
@ruby09habibi18
@ruby09habibi18 7 жыл бұрын
waw betame yamerale
@ababshmadre4546
@ababshmadre4546 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ፍቅር ያሸንፋል
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 3 жыл бұрын
ማክቤል ምርጥ የለለ ተመችቶኛል ለ2ኛ ግዜ ሳየዉ✌
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነጅ
@user-ol4rd1mb7u
@user-ol4rd1mb7u 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል በፍቅር ነው ያየውት አሪፍ ነው ሠው ሁሉ እንደ ሁሉቱም ማክቤል ብሆኑ ብዬ ተመኝው
@tube-vf5go
@tube-vf5go 7 жыл бұрын
yhe film betam harif new 2 gize saywu bertu enamesegnalen wedejewalehu
@hiwotsamihiwotsami3848
@hiwotsamihiwotsami3848 7 жыл бұрын
wooow betam des ylal bertu ejg betam lemwedew ena lemakebrew ledro fekregaye adnakotan eyegeletskulh yekrtayenm tekebelegn lebiniyam petros ke Hiwot sahlemaryam
@user-hy3ij3kz8x
@user-hy3ij3kz8x 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላን😘😘😘😘😘😘
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
loving some one makes you vulnerable. Loving some one is a decision we make. if feeling comes to it, then it is ok.
@maronkebede314
@maronkebede314 9 жыл бұрын
ይነፋል ዋው እውነትም ፊልም
@user-io9qe6wi9g
@user-io9qe6wi9g 5 жыл бұрын
ሃና ሽኮር በጣም ነው ምወድሽ
@hanahani3677
@hanahani3677 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ..ያምራል
@sofiyamohammed1402
@sofiyamohammed1402 7 жыл бұрын
Hana Hani mmmmmmmhhhhhhhhhhaaaaaakkkkk arife new
@atsedealemue4439
@atsedealemue4439 8 жыл бұрын
በጣም ደሥይላል
@meseret2985
@meseret2985 8 жыл бұрын
በጣም አርፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@messilancamo9724
@messilancamo9724 8 жыл бұрын
"፣ wow ነው
@ngstilloveyouethiapia148
@ngstilloveyouethiapia148 7 жыл бұрын
betammm dessss ylallll👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 4 жыл бұрын
ደጋግሜ አየሁት ፍቅር ያሲዛል ❤
@user-hf1up9ky5t
@user-hf1up9ky5t 6 ай бұрын
እኔራሱ ደጋግሜ አየሁት ለኸይር ያርግልኝ ምንአለ ለኛም እድህ ያለውን ቢሠጠን ያረብ😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 8 жыл бұрын
ዋው በጣምደስ ይላል
@edrisaesfw7594
@edrisaesfw7594 8 жыл бұрын
ዋው ነው
@mela79king
@mela79king 8 жыл бұрын
cheers live 2 love...... nice move
@serajahmed7850
@serajahmed7850 8 жыл бұрын
ውነትም ማክቤል ግን እንደኔ አስታየት አፍቃርያችንን ከመለየት ችን በፊት ውነታውን ለማውቅ እንደማመጥ ለምቀኛ በር አንክፍት ፊልሙ አሪፍ ነው
@abdugumatawgumataw2238
@abdugumatawgumataw2238 4 жыл бұрын
wawwww በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማክቤል ስታምርርርርርር
@sanisani1794
@sanisani1794 4 жыл бұрын
እውነትነው
@tenagen8052
@tenagen8052 2 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ነው እውነተኛ ሰው መገኘት በዚህ ሰአት በጣምከባድ ነው
@SofaniteTesfaye
@SofaniteTesfaye 2 сағат бұрын
ጆሮ ጌጣቸው ሲያምርርርርር❤❤❤
@madaynhalimondayalsiri6162
@madaynhalimondayalsiri6162 8 жыл бұрын
ዋውውውበጣም በጣምአረፍ አ መሰግና ለሁ
@merimtadess4657
@merimtadess4657 8 жыл бұрын
betam betam herif film new 100%
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እንከን የሌለበት ፍልም ዋው
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 6 жыл бұрын
እፉፉፉ ደስ ይላል ግን ምን ያረጋል ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 6 жыл бұрын
ስለፍቅር ለምታወራው/ስለፍቅር የምሰብከው💙💙💙💙💙💙💙💙
@fxue1381
@fxue1381 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ያፍቀሩትን ሰው ማግኝት እንዴት ደስ ይላል ውይይይይይይ
@agerneshtarafeh2115
@agerneshtarafeh2115 7 жыл бұрын
wwwwww btam dse ylal is amezing so mach
@user-yv3ld7gl3f
@user-yv3ld7gl3f 7 жыл бұрын
ዋው ሀሬፍ ነው
@bekalkashun1432
@bekalkashun1432 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላልል
@mentamerchekol4055
@mentamerchekol4055 6 жыл бұрын
Bekal Kashun קשרי
@smaeeramohammed4586
@smaeeramohammed4586 7 жыл бұрын
በጣም ትምህትነው
@ekramyehya8953
@ekramyehya8953 5 жыл бұрын
wawawwww betam desss yemil new gin wey kend lij fkr yzogal min ladrg wey zendro
@yesewneger950
@yesewneger950 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤
@user-gj3dx2fs7z
@user-gj3dx2fs7z 4 жыл бұрын
Wowwww yamrar kemr astenari film new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebamusa9803
@zeynebamusa9803 8 жыл бұрын
ዋውውው
@asiahjvc443
@asiahjvc443 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@user-db9hu7ff2w
@user-db9hu7ff2w 4 жыл бұрын
በጣም ሚያስቅ ደስ የሚል ድራማ ነዉ
@spongspong2965
@spongspong2965 7 жыл бұрын
አሪፍ ናው
Piramid (ፒራሚድ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:28:27
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 110 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 11 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 55 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 671 М.
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
Fikr Beylugnta - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:33:09
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 567 М.
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika
1:41:05
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 21 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 7 МЛН