ቅኔ ሙሉ ፊልም | Kine full Amharic movie 2023 [ New Ethiopian Amharic movie ]

  Рет қаралды 1,199,905

Maya Media

Maya Media

Жыл бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic #mayaflicks
ቅኔ ሙሉ ፊልም | Kine full Amharic movie 2023 [ New Ethiopian Amharic movie ]
ይህ ቅኔ የተሰኘ አዲስ አማርኛ ፊልም ካሳሁን ፍስሃ ማንዴላ [ Kasahun Fisha Mandela ] ፣ ዘላለም ይታገሱ [ Zelalem Yitagesu ] ፣ ሰይፈሚካኤል ተስፋዬ [ Seifmichael Tesfaye ] ፣ ቅድስት ሳህለ [ Kidest Sahle ] የተሳተፉበት አዲስ አማርኛ ፊልም ነው።
Visit Our Website 👉 www.mayaflicks.com
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 948
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Жыл бұрын
ተመስጬ ነው ያየሁት አቦ ተባረኩ ቆጆ ፊልም ነው ♥🙏 ወይግን መጨረሻው 😢😢😢
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Жыл бұрын
Ene😂
@yaredmoges3357
@yaredmoges3357 Жыл бұрын
ኮሜንት ዱሮ ቀረ ቲክቶክ ሳይመጣ አሁን ከዩቱብ ቲክቶክ በለጠ
@tigisttilahun3381
@tigisttilahun3381 Жыл бұрын
እንደኔ ማንኛውንም Movie ከመጀመሩ በፊት Comment የሚያነብ👍
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እኔ🙋😂
@user-nn8eh9ol8r
@user-nn8eh9ol8r Жыл бұрын
የምር እኔም😅
@simonisrael2839
@simonisrael2839 Жыл бұрын
አኔም ቀድሜ ነው ማነበው ከዛን ስንት ሰው አይቶታል ሚለውን ነው ማየው
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Жыл бұрын
me To
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 Жыл бұрын
እኔም ይገርማለ
@mamaye3658
@mamaye3658 Жыл бұрын
ማነው እንዳ እኔ comment አይቶ ፊልሙን የሚያይ 👍
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
እኔ
@user-lz7hm9sf6c
@user-lz7hm9sf6c 8 ай бұрын
እኔ ምየስለቅስክ ከሆነ አለይም 😅😅
@Mehemed-tv6zj
@Mehemed-tv6zj 2 ай бұрын
የገባዉ
@Mehemed-tv6zj
@Mehemed-tv6zj 2 ай бұрын
ገናሣይ የሚገባዉ
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q 2 ай бұрын
My😂
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
ፍትህ ለሚሰቃዩት ለሚሰደዱት ለሚታረዱት ለሚፈናቀሉት ኢትዮጵያውያን በሙሉ🙏🙏🙏💚💛❤!!! ፍትህ ያለ አግባብ ለሚፈርሱ ቤተ እምነቶች🙏🙏🙏!!!!
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@mesimahi3088
@mesimahi3088 Жыл бұрын
ማልቀስ ከጀመርኩ ቆየሁ ቢያንስ 5 ዓመት ያረጋል አብሶ ይሄ 2 አመት😢😢በአገራችን እየተሰራ ያለው መከራና ግፍ 😢😢በነገራችን ላይ 😊ፊልሙ በጣም ቆንጆ የሆነ ፊልም ነዉ እንባየን ጨረስኩ😢😢ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስፈን🙏ይቀጥሉበት ስራዉ ዋው ነው❤❤❤
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 Жыл бұрын
Betam
@mohammedabdumohammed3131
@mohammedabdumohammed3131 Жыл бұрын
🤣😀😀
@lijmisgetube9994
@lijmisgetube9994 11 ай бұрын
❤❤❤
@yaredgebremedhin6363
@yaredgebremedhin6363 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Erim367
@Erim367 11 ай бұрын
እንደኔ ቲኩቶክ ኦይቶ የመጣ!👍😊
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 10 ай бұрын
@gsd3669
@gsd3669 10 ай бұрын
እኔ😂
@SelemaMouhamed
@SelemaMouhamed 10 ай бұрын
እኔ
@user-rh9vr2kr7j
@user-rh9vr2kr7j Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምትነብ እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት ሰላማቹ ይስፈን ያረብ
@joliyyas5970
@joliyyas5970 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም🙏🙏🙏
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fekirfekirfekir4478
@fekirfekirfekir4478 11 ай бұрын
Amen amen amen
@user-os2tf1vp4i
@user-os2tf1vp4i 11 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@zinashdefar2905
@zinashdefar2905 11 ай бұрын
Amen enate tebarike
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ከነገ ዶሮ የዛሬ እንቁላል ይሻላል የነገ ዶሮን እያሰባችሁ የዛሬ እንቁላላችሁን አትስበሩ ግሩም አባባል ነው 👍👍
@slam8880
@slam8880 Жыл бұрын
Yes ❤❤❤❤
@mekellteam3620
@mekellteam3620 Жыл бұрын
❤❤😢😢
@Musiclyrics1061
@Musiclyrics1061 Жыл бұрын
እንቁላል ተሰብሮ ዶሮ የለም በይልኝ
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 Жыл бұрын
ሰሞኑን የሚለቀቁ ፊልሞች በጣም አሪፍ ናቸው እናመሠግናለን ❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
በፀሎት ኢትዮጵያ አሰባት እባኮቹ ለሚሰቃዩ ገዳም ለሚገኘ አባቶች
@fantudesta2819
@fantudesta2819 Жыл бұрын
ልጅን በእውነተኛ ማንነት ማሳደግ ከእንደዚህ አይነት መርገም ይሰውራል። እኔ የሰራሁትን ወንጀል ለመሸፈን ልጄ የካሳ እዳ መክፈያ ማድረግ የለብኝም። እውነት ሁልግዜም እውነት ነው። የብዙ ልጆ መከራ የማያቆመው ወላጆች ትተውት በሚሄዱት በደል እና መርገም ነው። በዙ ሰዎች በሰው ቁስል የእራሳቸውን ህይወት ለመመስረት ይሞክራሉ ። ይሄም ትልቅ ውድቀት ነው። ቅኔው ቅኔ ነው። አሁን ሃገራችን ላይ እየሆነ ያለው እንደዚህ ነው። የእከሌ ዘር በደለኝ የእከሌ አያት እንዲህ አደረገኝ እያለ ጦር እየተማዘዘ ሀገራችን የሰላም ጠኔ እያንገላታት ነው። መቼ ይሆን ሰላም የሚመጣው መቼ ይሆን ???? እኔ እንጃ
@AminaMustefa
@AminaMustefa 11 ай бұрын
ልክ ነሽ ውዷ ብቻ ሰላሙን አምጣልን
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ ቅኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁላችሁንም ለመሰግን እወዳለሁ በርቱ !!!
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u Жыл бұрын
ገላን ሁኖ የሰራው ልጅ ስወደው 🥰🥰🥰🥰
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 10 ай бұрын
በጣም ሰይፍዬ
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c 23 күн бұрын
❤እኔም
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ማዴላዬዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ 🥰🥰🥰
@philips5757
@philips5757 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚፈሱ መስጊዶች እና በግፍ ለሚፈናቀሉ ዜጎች
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Be gifff 1000000 eslam ke welega sifenaqel sigedel yet neberke ahun le dengay mefres teqocheheee?!
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ኮሜንት አንብቤ ነው እያየሁ ያለሁት ሁሉም ኮሜንት በጣም ደስ ይላል ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮችን አይዟችሁ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ሰይጣንን እንዲመራን ስንመርጥ ማሰብ ነበረብን እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችንም
@mimishahabeshawit86
@mimishahabeshawit86 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው ጌታን ልቤ ተጠልጥሎ ነው የጨረስኩት ቃላት የለኝም❤❤
@aglanzeyad6542
@aglanzeyad6542 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስኪዶቻችን ወገን ድምጽ ሁኑ
@ioghjkjvhjj3185
@ioghjkjvhjj3185 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Sew sewodke setselku neber
@washyfaisal6036
@washyfaisal6036 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@washyfaisal6036
@washyfaisal6036 Жыл бұрын
​@@Black-lionessምድረ ደደብ ሁሉንም ባአድ መጨፉለቅ አይከብድም
@ioghjkjvhjj3185
@ioghjkjvhjj3185 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u Жыл бұрын
ፊትህ ለቤተእምነቶች ያላግባብ ለሚፈርሱት ያለአግባብ ለሚገደሉት😢
@user-lb1do4ym8e
@user-lb1do4ym8e 6 ай бұрын
ሀይ
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
ወላሂ የናቴን ታሪክ እናቴ ያሳደገችኝ እሰው ቤት እጀራ እየጋገረች ላውም በእጨት እየተቃጠለች ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረስኩት አሁን እሳቱ ልቧን ስላቃጠለው ያማታል ግን እኔ ደርሼላት ይሄው አለሁ በአረብ ሀገር ለእናቴን ለማስደሰት የእናት ውለታ እደማይከፈል አውቃለሁ ግን ለእናቴ ስል ልጂነቴን ሀረብ ሀገር አለቀ አልቆጭም ለእናቴ ስለሆነ😢😢😢
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ብዙ አትቄይ ህጂላት ለናትሽ ሌላ ልጁ ከሌላት ❤❤❤❤❤😊
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
@@smms6004 ኢንሻአላህ ውዴ ያው ስደት አይለቅ እደማግኔት ነው የሚይዘው ሁላችንንም ስደት በቃችሁ ይበለን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@fhcgig789
@fhcgig789 Жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ በርችልን😢❤❤
@washyfaisal6036
@washyfaisal6036 Жыл бұрын
ጀግና የኔ ቅመም በርቺ አላህ ባገርሽደሞ ይካስሽ የተሻለነገርሰ ይወፉቅሽ
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
@@washyfaisal6036 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ከልብ
@sarakasim6912
@sarakasim6912 Жыл бұрын
ደራሲ እና ተዋናይ ቅድስት ሳህለ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው 👏👏👏👏ከዚህ ብሃላ ብዙ እንጠብቃለን ቆንጆ ፊልም ሁላቹንም እናመሰግናለን
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስታ ሳቅ እንባባባባ😭😭😭እዩት😭በጣምም ደስስስ የሚል የፍቅር የአባትነት ታሪክ ነው በቃ ከልቤ አልቅሼ ስቄ አየሁት🙏🌷🙏🌷አመሰግናለሁ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢ፍትህ ለእምነት ቤቶች ሁሉ #ማንዴንና ይችን #እናት አይቼ ነው የመጣውት ሁሌም ቢሆን በራሧ የምትተማመን ጠንካራ ሴት ደስ ትለኛለች ኡፍፍ መጨረሻው ያሳዝናል በጣም😢😢
@selamt9067
@selamt9067 Жыл бұрын
ለኔማንዴላ ያለበት ሁሉም ፊልሞች ምርጥ ናቸው
@menenwolde741
@menenwolde741 11 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት❤❤❤
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ገና ሳልጨርሰው መስጦኛል ሁሎችንም አርቲስቶች አወዳቸዋለው በተለይ ማረሚያ ቤት የወጣው 😢❤
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Жыл бұрын
ሰይፈ ሚካኤል ተስፋየ ምርጥ አክተር ነው 👌
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ግሩም ፊልም ነዉ አንዳንዴ በማወቅም ይሁን ባለ ማወቅ ስህተት ዉስጥ እንገባለን በሌላ በሶስተኛ ሰዉ እጅ እንገባለን የሚስጥሮቻችን እስረኛ እንሆንና በዛ ሰዉ ቁጥጥር እጅ እንወድቃለን የዛ ሰዉ መጠቀሚያም እንሆናለን ለዚህ ዋነኛ መፍትሄዉ ስህተት የቱንም ያህል ቢከብድ ለቤተሰብ ለራሳችን ሰዉ መናገር ብንችል ከቤተሰብ በመሸሽ የምናገኘዉ ነገር ወይ ሞት ወይ ደግሞ ፀፀት የዘላለም ቅጣት ነዉ ፍፃሜዉ ግን ደራሲዉን እንዳደንቀዉ አድርጎኛል ሁሌም ሰዉ ተዋዶ መኖር እንደማይችል እየተዋደዱ ጠላትነት እንደሚኮንም ስለተፋቀሩ ብቻ አብሮ መኖር እንደማይቻል ለየት ባለ መልኩ ተረድቼዋለሁ ክበሩልን❤❤👏
@addisalemyouTube
@addisalemyouTube Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም የናት የፍቅር ብሶት ያለበት አይቶ ማያለቅስ አይኖርም 👌👌👌
@fatumayekedirenat80
@fatumayekedirenat80 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@sentaywgetahun1723
@sentaywgetahun1723 Жыл бұрын
@Akielsa
@Akielsa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አብረን እንፀልያለን😢🙏
@et-cu5lc
@et-cu5lc Жыл бұрын
​@@Akielsa የእውነት ኦርቶዶክሶች ትለያላችው❤
@user-ee4jw9ey1r
@user-ee4jw9ey1r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mesganachintube
@mesganachintube 7 ай бұрын
ሒድ ፍታ ጨቀጨከን
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
I am happy to see Mandela taking serious roles like this. I saw his other movie the other day (ማን ያዘዋል) and he did very well! He is a great actor who can play versatile roles! He deserves an award!
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
I swear by God, before reading your comments, I have said that Mandela is the only Ethiopian that can play any character in the world. Mande is always outstanding actor. Him and chubiti are my favorites actors. 👍👍👍
@mahimahider7852
@mahimahider7852 Жыл бұрын
አዎ በጣም
@uuujiiiijiil
@uuujiiiijiil 11 ай бұрын
Me too
@Sami-1321
@Sami-1321 3 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚ አይነት ፊልም ሁሌም ስሩልንን part 2 ይቀጥል በናታቹ❤😢
@user-qv5kc1uz4l
@user-qv5kc1uz4l 11 ай бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ይቺ ልጅ የምትሰራው ሁሉ ፊልም አይጠገብም ቆንጆ ሆኖ ጀምሮ ቆንጆ ሆኖ ያለቀ ፊልም ያምራል በጣም
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ጌትዬ የሚባለው ሰውዬ ግን በአካል ባገኘው ራሱ ጨርቄን ጥዬ ነው የምሮጠው ሁሌ ክፉ ሆኖ የሚተውነው😂የእውነተኛ ሂወቱላይ ችግር አያመጣበትም😮
@bezibezi4697
@bezibezi4697 Жыл бұрын
እኔም🤣 ምናይነቱ ሰይጣን ነዉ አስጨረሳቸዉ😢😢😢😭😭😭
@genet4078
@genet4078 Жыл бұрын
ቃለመጠይቅ ሲደረገለት አላየሽውም በጣም ምስኪነው ብታይ😂❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በጣም ምስኪን ና ሀይማኖተኛ ሰው ነው ማራኪ ወግ ላይ አለ ቤተሰቡ እዮት 😂😍
@askask-vi7rf
@askask-vi7rf Жыл бұрын
አቦ እዲሁ ይጨርስክ አጫረሣቸዉኮ ይህ ጌትየ ሁኖ የሠራዉ እዴት እደምፈራዉ😮
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነው ጌትዬ እውነተኛ ታሪኩ ደስ ሲል ማራኪ ወግ ላይ ገብታችሁ እዮት ብሊስስስስ🎉🎉🎉🎉❤
@user-yf9ip4rf7x
@user-yf9ip4rf7x 7 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ቅኔ ግን ለምን ብዙ አትሰሪም ሞቼ እኮ ነው የምወድሽ ወይኔ ጌታዬ❤️
@eyhfuj77
@eyhfuj77 Жыл бұрын
በዚህ ግዜ ቆንጆ ፊልም ካየን ቆይተን ነበረ ይህ ግን ይለያል❤
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ጊዜው አስቃቂ ፊልሙ አስቃቂ ምን ይሆን የሚያፅናና 💔
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እቶ ዘላለም ትችልበታለህ ሁላችሁም ጥሩ ነው በጉጉት አየነው እናመስግናለን ወዝና ለዛ ያለው ፊልም
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 2 ай бұрын
በወረቀት ላይ ሰው መግደል ለምዳችሁ ይሄው ዛሬም በቁሙ ሰውን ታቃጥላላችሁ ገላችሁ ትጎትታላችሁ የወረቀት የቀለም ጭካኔ ዛሬም በገሀዱ እያየነውና እያስጨነቀን ይገኛል ምን አለ እናቱንና አባቷን ከገደላችሁ አይበቃም እንደ እውነቱ ከሆነ ቆንጆ ፊልም ነበር ግን በማን አለብኝነት ሰውን ገላችሁ ጨረሳችሁት በእውነት አናዶኛል መጨረሻው የቀሽም አጨራረስ ስለሆነ መቼም አረግምህም 😢😢😢😢😢
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
ገላ እዴት ነው ምታምረው😮❤😊 ፊልሙም አሪፍ ነው ማንዴ❤
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 Жыл бұрын
አርክሽ ነሽ
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
@@dghjfghh6500 😂ነኝ ማነኛልሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ከቲክቶክ መደረ ነው የመጣሁተ✌️😹😄😄😅😅
@zementube9358
@zementube9358 Жыл бұрын
የአገራችን ደራሲዎች ግን አላማችሁ ምንድን ነው? ነፍሰ ገዳዮች ትበዛላችሁ፡፡ በዉሸት አለም እንኳን ደስ እንዳይለው የፈረዳችሁበት ምስኪን ኢትዮጵያዊ፡፡ ትረፈርፉታላችሁ!
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
😢😢😢😢
@raghadalzahrani5231
@raghadalzahrani5231 Жыл бұрын
እንደዚ ተፈጥራአዊ ቦታ ናፈቀኛ አየ ስደት😢😢😢❤
@user-mg9xi6oi8i
@user-mg9xi6oi8i 11 ай бұрын
ከመደጋገሙ የተነሳ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ይሄ ግን አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰
@djejekek
@djejekek Жыл бұрын
የሞተ ተጎዳ ሕይወት ይቀጥላል አሪፍ ነው❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 የሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም 😮ገራሚ ፊልም🎉❤ ቅኔ ግን መሞት የለባትም ነበር😢
@nesridenkedir2977
@nesridenkedir2977 Жыл бұрын
Fillmu asetelagn endememot negerehegn ayenefam
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ኡፍ መጨረሻ አይነገርም ሳላየው ፊልሙን አስጠላሽኝ😔😔
@HaniHanicho-dx9ts
@HaniHanicho-dx9ts Жыл бұрын
አዎ ፊልም ላላይ ሳይሆን በእውነት ነው ሞመት ያለባት እቺ መርዝ
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
@@HaniHanicho-dx9ts ማለት ምን አጠፋች የእውነት ሞቷን የተመኘሽላት🙄
@derejejordan1019
@derejejordan1019 Жыл бұрын
ጥራቱን የጠበቀ በጣም በጣም አሪፍ Film ነው። Thank you
@user-nt9mr9vr4x
@user-nt9mr9vr4x Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅዳቻችን ለወገኖቻችን
@saar989
@saar989 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@AzebBerhe-bf5pp
@AzebBerhe-bf5pp 7 ай бұрын
​@@saar989😢😢😢😢
@User33-nk5cd
@User33-nk5cd Жыл бұрын
እንደኔ እስቲ seyfe michaeln የሚወድ በላይክ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 11 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሁሉም ከልብ ተጫውተውታል በጣም ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ።
@nahomasamere
@nahomasamere Жыл бұрын
ዋው በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው።
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 Жыл бұрын
ኮመንት ማንበብ ውሰጤ ነው 😊😊
@user-hf6hv5xc1s
@user-hf6hv5xc1s Жыл бұрын
ፍትህ ለመስግዶቻችን😥😥
@dinknesh3268
@dinknesh3268 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሳዛኝ አስተማሪ ነው በለቅሶ የጨረሳችሁ 👍
@tigi12tigi
@tigi12tigi Жыл бұрын
የፊልሙ አጀማመር ምርጥ ነው ማንዴላን በእንደዚህ አይነት ይዘት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። ከርዕሱ የተለየ የፅሁፍ ትርፍ ባላገኝም ከፊልሙ ትልቅ ቅኔን ጠብቄ ነበር ከስምነት ባለፈ ከማንያዘዋል ጋር የሚተካከል ይሆናል የሚል ተስፍ ነበረኝ! ሆኖም እነእቶኔ ከሚሰሩት ከፍ ይላል😊 የሞች ቁጥር ግን አበዛችሁ ህግ የሌለበት ሃገር ሞች ይበዛል የሚለውን ቀንጨብ አርጌ ወስጃለው ለሙሉ ተሳታፊው ላቅ ያለ ክብር😊
@magifikr4063
@magifikr4063 Жыл бұрын
ምርጥዬ ፊልም ዋው እንዲህ ኮስተር ያለ ፊልም ናፍቆኝ ነበር👍👍💚💛💖
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ፍትህ ለሚፈርሱት መስጅዶች 😭😭😭😭😭 ፍትህ⭕❗
@musajemal389
@musajemal389 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስኪዶቻችን ፍትህ ለታሰሩ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p 11 ай бұрын
እስኪ ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ ለሀገራችን ሰላሙን እንድመልስልን ዉዶችየ❤❤
@bezibezi4697
@bezibezi4697 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ በእንባ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢
@kingjungle4275
@kingjungle4275 Жыл бұрын
I’m from Eritrea 🇪🇷 ain’t gone lie to you Mandela movie 🎥 is underrated 💪🏾💪🏾💯💯💯💯💯 🔥 I enjoy every single of his movie no cap
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን ይህ እኛን መውደድህን ያሳያል 👍🙏💚💛♥️
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 11 ай бұрын
No matters what people say, we will always be brothers and sisters. Greetings from Ethiopia 👍👍👍🙏🙏🙏
@fanotube6056
@fanotube6056 9 ай бұрын
ቅኔለማይገባው ቅኔከባድነው ፍትህ ለባለቅኔው ያማራህዝብ ድል ለጀግኖቻችን
@dagim2292
@dagim2292 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ከብዙ ጊዜ ብኋላ አማርኛ ፊልም ስቦኝ ደስ ብሎኝ አየውኝ ትንሽ መጨረሻውን አጠዳደፋችሁት እንጂ ሚገርም ፊልም ነበር ይመቻቹ
@SanaSana-gb8ng
@SanaSana-gb8ng Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን መጨረሻው ላይ እንዲ መሆን የለበትም ማንዴን የምትወዱት❤❤❤❤❤❤❤
@gzhdshee363
@gzhdshee363 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፍልም ነው ግን በጣም ያሳዝናል🥺😭😪 መጨረሻው
@user-ed4rl1rk7r
@user-ed4rl1rk7r Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶጃችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-ee4jw9ey1r
@user-ee4jw9ey1r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የማዴ አድናቄ የተ ናችሁ👍✌️💓💓💓💓💓
@user-ux5tw3to1m
@user-ux5tw3to1m Жыл бұрын
እውነትም ቅኔ ❤❤❤ ምርጥየ ፊልም
@hareguah-oc1zn
@hareguah-oc1zn Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነወ።
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነዉ አስለቀሰኝ ቅኔ እና ማንዴ መሞት አልነበረባቸዉም😢😢😢
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያሳዝን ፊልም 😢😢😢
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
ደስስስስስስ የሚል የሚያሳዝን የሚያስለቅስ የሚገርም ፊልም ነው መጨረሻው ግራ ገብቶኝ ነበር ቀስ እያልኩ ሳስበው ነው የገባኝ❤❤😢
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
እኔ አልገባኝም መጨረሻው😢❤
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
@@kalkidan5311 ቅኔ ሞተች የቅኔ አባትና የገላን እናት ጌትዬ ነው የገደላቸውም ያስገደላቸው
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
@@Marinal0ve228 አመሰግናለሁ ውዴ አሁን ገባኝ
@sofi7434
@sofi7434 Жыл бұрын
ከ ቲክ ታክ ጨይቸ ስመጣ ተደፋቸ ነበር😂😂😂😊😊
@mameWallo-lx2nb
@mameWallo-lx2nb Жыл бұрын
😂😂😂😂
@KidestAbay-cg9rz
@KidestAbay-cg9rz 10 ай бұрын
ቅኔ መሞት አልነበረባትም...ግን እጅግ በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ...ሰሚ ያጣውን ያለጥፋቱ ተቀጭ የሆነውን በጥቂት ጥጋበኞችናፖለቲከኞች ደሙ አና እንባው የሚፈሰውን በከንቱ የሚያለቅሰውን የሀገሬን ድሀ ይወክልልኛል....ብቻ እግዚአብሔር ቢዘገይም ለሁሉም ቀን አለውና መልካም ነገር እንደሚያሳየን ተስፋ አደርጋለሁ....ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በከንቱ የሚፈሰውን የድሀ ልጅ ደም እግዚአብሔር በቃ ይበልልን 😭😭😭
@user-bd1pn8ry4s
@user-bd1pn8ry4s 11 ай бұрын
የአማረኛ ፊልም ማየት ናፊቆኝ ነበር ተባረኩ ብዙ ጊዜ ጀምሬ መጨረስ አልወድም እሄን ግን ማቋረጥ አቃቸኝ ባጭሩ በጣም ያምራል
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 Жыл бұрын
ዘላለም ሲያዩህም ታስፈራለህ የምትተውነውም የጭካኔ ነው ሌላ ማዴላ ውስጤ ነህ
@tidi2528
@tidi2528 Жыл бұрын
አወ የውነት ይህሰውየ ሁሌ ክፉ ሁኖ ነው የሚተውነው
@mesitigi1478
@mesitigi1478 Жыл бұрын
ቅኔ መሞት አልነበረባትም😢😢😢በተረፌ thanks❤
@Biniam-do4nw
@Biniam-do4nw Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተክርስቲያንም በየቀኑ ካህንንና ምዕመን ለሚታረድባት
@user-iw7rg6sj7d
@user-iw7rg6sj7d Ай бұрын
ሰላም ለምየ ኢትዮጵያዊ
@MekuGiyani
@MekuGiyani Жыл бұрын
"ቅኔ" ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያ የሁሽ በሚገባ ተውነሽዋል ትልቅ ቦታ መድረስ ትችያለሽ 🙏
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
ብዙ ሰርታለችኮ ጎበዝናት
@MekuGiyani
@MekuGiyani Жыл бұрын
TG ይቅርታ ቅኔ ላይ ብቻ ነው ማቃት ሌሎች ፊልማን እንዳይ ሊንኩን ላኪልኝ ፕሊስ
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x Жыл бұрын
አሪፍ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ 😢😢
@Tube-ms4hi
@Tube-ms4hi Жыл бұрын
ዬሚገርም ፊልም ነዉ ግን ዬዘላለም ካራክተር በጣም ተጋኗን ዘላለም ተመሳሳይ ካራክተር በተረፈ በርቱልኝ ሰይፈ ልጂቷ ስሟን ስለማላቀዉ ነዉ ትቺላላቹ ካስሽ ጠፍተህ ነበር ስላዬዉህ ዴስ ብሎኛን እጥር ምጥን ክሽን ያለ ፊልም 👏👏👏
@genetworku168
@genetworku168 Жыл бұрын
እውነት ይህ ፊልም ወድጄዋለው
@popentertainment5720
@popentertainment5720 Жыл бұрын
Just Waw የተልየ ፊልም❤
@mamaye3658
@mamaye3658 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሲያሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭
@user-tm4nc3vn8z
@user-tm4nc3vn8z Жыл бұрын
Love story kidist &seifemicheal ❤❤ keep it up
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 10 ай бұрын
እሚገርም ፊልም ነው አደኛ ገላ ቅኔ ማንዴላ በጣም እወዳችኅለሁ መጨረሻው ግን💔🥲🥲
@user-tm4nc3vn8z
@user-tm4nc3vn8z Жыл бұрын
What a beautiful movie kidist & mandela 🥰🥰🥰 maya media thank you 🙏
@tarikhadera8947
@tarikhadera8947 Жыл бұрын
ጥሩ ተወናና ጥሩ ሀሳብ
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው መጨረሻው ግን ቅኔ ባትሞት ሆንም ግን ዋውውውው🥰😘
@temutobiya
@temutobiya 2 ай бұрын
አባትነት ይለያል አባቴ ናፈከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ኘኘኘኘ
@user-iz2pb4rp2t
@user-iz2pb4rp2t 2 ай бұрын
አየ የመጨረሻ ነገር ተገጥሞ ይብሰል እውነተሰ መሥሎኝ አለቀስኩ ወላሒ ለካንም ፊልምነው አየ አለመታደሌ
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 Жыл бұрын
ወይኔ በደስታ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት😢😢😢
@ekuretil6063
@ekuretil6063 Жыл бұрын
ፍትህ ለ መስጂዶቻችን
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
ዋውውውው እጥር ምጥን የአለ ፍልም ኮተት የአልበዛበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ከብዙ ጊዜ ብሀላ አየሁ አመሰግናለሁ የእውነት ቆንጆ ስራ ነው ትንሽ ነገሮቹን ደራረባቹት እንጂ ይህ ፊልም በሁለት ቢከፈል ኖሮ በጣም ምርጥ ነበር የገላ እና ሞተች ገላ ሊበቀል ሄደ የቄኔን አባት ገደለ እዛው ትንሽጋፕ ተፈጠረና ቅኔን ገላ አጣት እዚህ ጋር ፈጠናችሁ ቢያንስ የአንዱ መሞት አንዱን ሊያሳዝን ይገባል እዴት ሞተች እዴት ሞተ ብሎ ሊያሰላስል ይገባል አውራ ዶሮ ሴት ዶሮ ሲያገኝ ሮጦ ይዞ ወደ ገደለው እደሚገባው ነው ያደረጋችሁት ካስሽ አባት ሆኖሲሰራ አይቼው አላውቅም ልዩ ነበር ገላ የእናትነት ቦታ ስትጫወት እጅግ የሰውን ልብ ትገዛለህ አንተ በምትሰራው ቦታ እናት ካለች የማያለቅስ የለም እኔ ሁሌም እውነት እየመሰለኝ አለቅሳለሁ በተረፈ በርቱልኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ያምር ነበር ግን መጨረሻው ያናድዳል 😢 ገላ ሆኖ የሰራው ልጅ ስወደው 🥰
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
አንቺ ደሞ በየቦታው ነው እንዴ የምትወጂው የምታፈቅሪው ምን ጉድ ነሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
@@BinyammekoneneBinyam 🤣🤣🤣ምነው ልብሽ ከጀለ እንዴ 🤣
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
@@sifenshume7726 እረ እኔ ወንድ ነኝ ልቤ አንቺን ነው የከጀለው😁😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
@@BinyammekoneneBinyam ይመችህ ቆይ ግን አንድ ወንድ የሚወደደ ለፍቅር ጨዋታ ብቻ ነው እንዴ 🤣
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
@@sifenshume7726 አላልኩም እኔ እንደዛ አልወጣኝም የሰው ልጅ በስራው እንደዚሁም በመልካም አስተሳሰቡ ሊወደድ ይችላል
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 Жыл бұрын
ኡፉፉፉ አጨራረሱ ግን ልብ ይሰብራል😢💔 የእውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 11 ай бұрын
ኣረ ኣለ
@user-co5zl8wl4w
@user-co5zl8wl4w 3 ай бұрын
የክላሲካሉ ድምፅ ከነሱ በላይ ነው የሚሉትን ለመስማት ያስቸግራል እና ደራሲዎቻችን ባካችሁ ከፃፋችሁ በሖላ ደጋግማቹ አንብቡት እና ማስተካከያ አክሉበት ጥሩ ነው።
@selamambo9184
@selamambo9184 Жыл бұрын
አሌክስ ዘመዴ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dp1cd1ct7w
@user-dp1cd1ct7w Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን!!!!!
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 Жыл бұрын
ፍትህ ፡ ላንቺ
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
Salkan Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 42 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 75 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
ነፃነት ሙሉ ፊልም Ethiopian film 2018
1:30:08
AmharicTV
Рет қаралды 966 М.
Mundane (ሙንደን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:39:05
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 651 М.
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 53 МЛН
🍪 Compartilhar é Cuidar:  Biscoito que Ensina a Compartilhar
0:13
Músicas Infantis LooLoo Divertidas
Рет қаралды 118 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
А ТЫ СМОЖЕШЬ УГАДАТЬ ЦВЕТ? #Shorts #Глент
0:37
When the floor is ACTUALLY lava 😱🔥 @BrandonA7
0:26
Nick Pro
Рет қаралды 27 МЛН