ማመን የሚከብድ ጀብዱ| ደፋሩ ታፋኝ| ከፍርተኛ አመራሮችን የደመሰሰው የኮረኔል ሻንበሉ ክፍለ ጦር|ሚሳኤል ማስወንጨፊያ ኮድ የደበቁት ጀግኖች@betehabesha

  Рет қаралды 38,060

Bete Habesha

Bete Habesha

19 күн бұрын

Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹
In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenges and emerged stronger each time.
📜 Historical Overview:
Ancient Roots: Learn about the origins of Ethiopia's military tradition, dating back to ancient times and the powerful kingdoms that ruled the region.
Adwa and Beyond: Discover the significance of the Battle of Adwa in 1896, where Ethiopian forces triumphed over Italian invaders, marking a historic victory for African resistance against colonialism.
20th Century Conflicts: Understand the ENDF's role in World War II, the struggle against the Derg regime, and the transition to a modern defense force in the late 20th century.
🌍 Modern Era:
Peacekeeping Missions: Explore the ENDF's contributions to peacekeeping missions across Africa, including operations in Sudan, South Sudan, and Somalia.
Internal Challenges: Examine the internal conflicts and challenges the ENDF has faced, including the recent Tigray conflict, and how the force is working towards stability and unity within Ethiopia.
Reforms and Modernization: Learn about the ongoing efforts to modernize and reform the ENDF, ensuring it remains a robust and capable force in the 21st century.
🔍 In-Depth Analysis:
Leadership and Structure: An overview of the ENDF's leadership, organizational structure, and key units.
Training and Development: Insights into the training programs and international collaborations that enhance the ENDF's capabilities.
Future Prospects: A look at the future challenges and opportunities for the ENDF as it continues to play a vital role in Ethiopia's security and regional stability.
Join us as we honor the bravery, resilience, and dedication of the Ethiopian National Defense Force. Don't forget to like, comment, and subscribe for more historical and contemporary insights from around the world!
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9
#EthiopianNationalDefenseForce #ENDF #Ethiopia #MilitaryHistory #Africa #Peacekeeping #TigrayConflict #Modernization #Resilience #Strength

Пікірлер: 86
@AtekFin
@AtekFin 17 күн бұрын
Thank you Eritrea 🇪🇷 for saving the Ethiopian nation at it's crucial time. Ungrateful world 🌍🌎🌍 🌍
@tsehayewelday9800
@tsehayewelday9800 11 күн бұрын
ግሩም የ ሆነ ታሪክ 100 በ 100 ጅግና
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 17 күн бұрын
He is unbelievable hero long life for the Ethiopia hero🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HadraAbas-zg5qw
@HadraAbas-zg5qw 17 күн бұрын
#መፃፉን_ደጋግሜ_አንብቤዋለሁ እንዲሁ ይህንን ዝግጅትም በንቃት እየተከታተልኩኝ ነው ነገር ግን ከዚ ጀግንነት ጋር 2ጊዜ ለቅሶ ቀደመኝ ለደሥታ ይሁን ለሌላ ግን አልታወቀኝም...
@user-ct3pl6sc7f
@user-ct3pl6sc7f 17 күн бұрын
Great
@MubarekMusleha
@MubarekMusleha 12 күн бұрын
Betttam Yasazenal God bless Ethiopia 🇪🇹 And Our Diffence Force Pease For All Ethiopians People 🇪🇹
@user-bs3le3vo1q
@user-bs3le3vo1q 12 күн бұрын
Amazing
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 17 күн бұрын
It’s very sad after all what they did Agames still think that they are the victims. It’s so annoying
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 17 күн бұрын
Yes, always they are deniers and never respect humanlives and they bargain 0 nule?!
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Yes
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ላቅራቢዉ እናም ማን ያዉራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ነዉና ይህን መፀሀፍ ለፃፉ ጀግና ክብርንና ምስጋና ይገባየዋል። ምን ሀሳብ አለሺ ብትሉኝ ጀቆሰለዉ ስሜቴ ጠብታ ሀሳብ ማቅረብ አለመቻሌን ብቻ ነዉ የማዉቀዉ። ዝም በቃ ዝም።
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Fact
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Done
@Markanberihun
@Markanberihun 15 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 15 күн бұрын
A Very great Amhara miltery officiellement great officielle job Very great man of Amhra❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 12 күн бұрын
ቀሽም ደንቆሮ እሳቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው
@AbuKhaled-wy6cb
@AbuKhaled-wy6cb 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 12 күн бұрын
Thank you Eritrea
@endalekumsa
@endalekumsa 17 күн бұрын
ሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰዉ ግፍ ዝንታለም ስታወስ ይኖራል ድል የጀግናዉ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Proud
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Wow proud
@user-qn7jr5te2d
@user-qn7jr5te2d 17 күн бұрын
ትረክት
@user-st5vk6dy6z
@user-st5vk6dy6z 17 күн бұрын
ዉዴን አሁንም እድሜ ከጤናጋር ይጨምርላቸው
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s 15 күн бұрын
ጀግና፡ናቸው፡በውነት፡ምዋጋአለው፡እሳቸውም፡ተመልሰው፡ወገናቸውን፡የአማራ፡ህዝብ፡ካድት፡።
@dersehassen7966
@dersehassen7966 17 күн бұрын
መጽሐፉን አንብቤዋለሁ ያ ሁሉ ጭካኔ የተሰራበት የሰሜን እዝ ሴት ወታደሮች ማሐጸናቸው በቢለዋ ሲተለተል ሠራዊቱ ላይ ታንክ ሲነዳበት ረሐቡ ጥማት ቤተክርስቲያን አትርፋኚ ብለው ሲሸሹ አሳልፎ መሥጠት ኧረ ስንቱ ባላነበው ይሻል ነበር ያ ሁሉ ድርጊት ተፈጽሞ ዛሬ የሆነው ሁሉ ሲታይ ?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 16 күн бұрын
ወቅታዊ አይደለም:: እኛን በዚህ ሰአት የሚስበን ና የጠማን የፋኖ ድል ነው:: ይሄ ከነፃነት በኆላ በወያኔ ታሪክና አወዳደቅ ላይ እናየዋለን::
@falkmayer1723
@falkmayer1723 16 күн бұрын
እድሜ ይስጥልን ለተጐዶ ወጐንቻችን እግዚአብሔር ይፍረደው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 17 күн бұрын
ይህ ሁሉ ሰራዊቱ ላይ የደረሰው ግፍ በአጭር ጊዜ ተረስቶ መንግስት ተብዬው ስለ ሰራዊቱ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ግፍ ደረሰበት ተጎዳ ብሎ ስያሽቃብጥ ከማየት የበለጠ የምያም ነገር የለም።
@downdownw7374
@downdownw7374 11 күн бұрын
ታሪኩ ጥሩ ሆ ለመከታተል እንዲመች ቁጥር ቢሰጠው ለመከታተል ይመች ነበር።
@fikiresketsela
@fikiresketsela 15 күн бұрын
ይህ ሁሉ ድካምና መከራ ዕንግልት ሁሉ የተከፈለላት አገርና የወንበሩ ሰዎች ለእኝህና መሠሎቻቸው ጀግኖች ምን አድርገው ይሆን ? ድንቅ ሃያል ልበ ሙሉ ጀግናችን አገርዎ እና ህዝቧ ያከብሩዎታል ከልብም እናከብርዎታለን እንወድዎታለንም ።
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh 12 күн бұрын
Sesame kula sala shabya Eritrea 🇪🇷 ♥️ new, betraqa hula
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Wa
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Was
@sulttannurhusein3055
@sulttannurhusein3055 14 күн бұрын
ETHIOPIA
@Asnakech100
@Asnakech100 16 күн бұрын
ኮሎኔል ሻምበል በየነ ባሁኑ ጊዜ እውቅ ከሃዲ አማራ ሲሆን ከሞት ያዳነውን ጀግናውን የአማራ ፋኖ በመውጋት ላይ ይገኛል፣ ይህ ሆዳም ሰው የአማራን ህዝብ የሚገድልና የሚዘርፍ የአቢይ ተላላኪ ቡድን አደራጅቶ የአማራን ህዝብ በማስገደልና በማዘረፍ ላይ ይገኛል ! ይህ ባንዳ የጄኔራልነት ማእረግም አግኝቷል! ችግር የለም ከገዳዩና ፀረ አማራው የአማራ ጠላት አቢይ ጋር ይህም ከሃዲ በቅርቡ ዋጋውን ያገኛል፣ የኤርትራ ጀግና ወንድሞቻችን ግን ለአማራ ህዝብ ለምታደርጉት ድጋፍ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!!
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 12 күн бұрын
አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው ያለህ ማንነው ? አንተ የጅል ልጅ
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 17 күн бұрын
በወያኔ ውስጥ የገነነው የወያኔ መንፈስ በዛ ሲመታ ደግሞ ወደ ኦሮሞ ልጆች ዘሎ ገባ አሁንም ይህ መንፈስ ወደ ሱማሌ ልጆች መግባቱ አይቀርም ??? ስለዚህ አሁንም መፀለይ አለብን እየርጩ መንፈሳቸውን ከማስተላለፍቸው በፍት ???
@UmamAbdu-pc9tt
@UmamAbdu-pc9tt 15 күн бұрын
ትክክልየሚወጣ እጀራ ካይኑያስታውቃልይባላል
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 17 күн бұрын
TPLF is always betrayed all who were bleed with them but we Ethiopian defeat our enemies
@user-sx3lv8kl2k
@user-sx3lv8kl2k 13 күн бұрын
ባለከዘራው።ማርሻል
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 17 күн бұрын
MENEME BIHON BE WESETACENE YEMIZEWAWEREW DEME YAWE ANDE NEWENA HULEME ANDE NEGERE YALE MEKENYAT AYEKESETEMENA !YE ERITREA MEGENETELE ENDE EGERE ESATE BIHONEBENEME BE WEKETU!FETARI GENE HULUNEME MERETOCUNE BE TELEYAYE HUNETA YASEKEMETALENA !SELEHONEME HUL
@amanueltewel3115
@amanueltewel3115 17 күн бұрын
Hakun mawek alebet hzbu truneww berta....
@chdy8227
@chdy8227 17 күн бұрын
ኢነዚ ሰዎች ቁምነገር መስራት አይቺሉም ኢንጂ የውሸት ድሪሰት ለመስራት ጎበዞች ናቸው ነገሮችም በፈለጉት መንገድ ልክ ኢንደሆነው ኢንዳዩት አሪገው ሰውን ያሳስታሉ ኢዝግአብሄር መፍራት የምባል ነገር በጭራሽ የለም አሁን አሁን ህዝቡ ነቅተዋል ማንም አያምናቸውም ኢነሱ ግን መዋሸቱ ማስመሰሉ ይቀጥላል
@amme1724
@amme1724 16 күн бұрын
ይህን የመሰለ 30:22 30:25 30:27 30:28 30:30 30:31 30:38 ጀግና ሰህራዊት ዘረኛው አብይ አዋረደው።ነገ የሚቋቋመው የኢትዬጵያ ህዝብ ሰራዊት ክብርና ቆራጥነት፣ ጀግንነት ይላበሳል።
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 17 күн бұрын
MENEM BIHON K
@user-ep3py8sl5e
@user-ep3py8sl5e 16 күн бұрын
ጀግና ሳይቀደም ይቀድማል:: ኣብርሃም ሳይቀደም ነው የቀደመው::
@user-ep3py8sl5e
@user-ep3py8sl5e 16 күн бұрын
በኡውነት ይህን ያክል ተናግሮ ከተለቀቀ የነዚህ ሰዎች የዴሞኩራሲያውነት ጫፋቸው የመነጠቀ መሆኑን ያሳያል::
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 15 күн бұрын
ይህዬ ሲሰኛ ንፁሀንን ያስጨረሰ ባንዳ ምን ታሪክ አለውና ነው ነገ ቀና ብሉ የማይሄድ እንኮንስ እሱ ልጆቹን ያሳፈረ ባንዳ ነው
@hadgutemu
@hadgutemu 16 күн бұрын
ትላም ሽማግሌ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 9 күн бұрын
ሲጀመር የሰሜን እዝ የፈጀው አብይ ነው ብዬ አምናለሁ ምክኒያቱም አሜራና ትግራይን ማጋጨት ይፈልግ ስለነበር ትክክለኛውን ግን እግዚአብሔር ያቃል
@user-bo7pi9ks4e
@user-bo7pi9ks4e 17 күн бұрын
ወያኔ ጭራቅ ብሄርተኛ
@negahaile9421
@negahaile9421 15 күн бұрын
ባዶ ቀረርቶ፣ከ40 ዓመት በላይ ወታደር ሆኖ እስከፊልድ ማርሻል የደረሰ ሀሞተ ቢስ የሙት ስብስብ ትላን በወጣ የአማራ ጀግና ብትንኑ ወጥቷል ፍፃሜው ቅርብ ሆኗል።ትላንት ጀግናችት ያልነው ሻምበል በየነ ተዋርደሄ ሙት ብሎት ለኦሮሙማ አድሮ የወጣበትን ማህበረ ሰብ እየገደለ፣እየደፈረ ነው ።ወራዳ።
@azabewollo1807
@azabewollo1807 16 күн бұрын
ታዲያ: በእሳት: የተፈተነው: ኮሎኔል: ሻምበል: በየነ: የፊልድ: ማርሻል: ማእረግ: የሚገባው: ሰው: ነበር: ግን: አማራ: ነው: አልተሰጠውም።
@ZELALEMGODEATERO
@ZELALEMGODEATERO 17 күн бұрын
😂
@enanu7590
@enanu7590 14 күн бұрын
አረ ባክህ አሁን ስለሱ በዘብዘብ ምን አስፈለገህ ካሰባችሁላቸው የተጨፈጨፉበትን ቀን በስርት ሳታከብሩ አሁን መተረኩ ለማንም አይጠቅምም አይመለከተንም ከሞት ያዳነውን ህዝብ ነው አሁን ዞሮ ሚጨፈጭፍ ያለ
@user-qm7yc6tn8g
@user-qm7yc6tn8g 16 күн бұрын
ተረት ተረት ኣይ ኣማራ
@WeynshetTekle-rm1yp
@WeynshetTekle-rm1yp 15 күн бұрын
ቱልቱላ የወንድም ግጭትን ልክ እንደ ውጪ ወራሪ ትቀደዳለህ
@SamiTesfamariam-px9gr
@SamiTesfamariam-px9gr 15 күн бұрын
ውሸታም TDf ሲደመስሰው ተደብቆ ሂወቱ ያዳነ ሰው ነው ፈሪ 💊💪
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 11 күн бұрын
😂😂😂😂 ከእንጭጭ ሰዉ እንጭጭ ታሪክ ይወጣል ሁል ተሸናፊ መዘላበድ ልምዱ ነዉ አየነዉ እኮ 3ሺ ስትዋሹ ባንዳ ሁላ አይዞን 6 አመት ብርሀን በርቶላቹሀል 😂😂😂
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 17 күн бұрын
የማንም የአጋንት ማደርያ ኢትዮጵያን አገሟት ደም ጠጪው ክፎ መንፍስ የሞላባቸው ልጆች ወለደች ???
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 11 күн бұрын
ትግራይን መቼም አታሽንፉም በታሪክም የታወቀ ነዉ መፀሐፍ በመፃፍና በመተረክ እዉነትን አይቀይረዉም እንደዚ አይነት የዉሸት ትረካችሁን እየነገራቹ ነዉ የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፋችሁት ለዘላለም ትከፍሏታላቹ እየከፈላቹትም ነዉ ቻሉት
@biniyamasefa8494
@biniyamasefa8494 15 күн бұрын
ኤርትራ ወደ ህወሀት የመጣችው በሮኬት ስለተጠቃች እና የህልውናዋ ጉዳይ መሆኑ ታውቆ ኢትዮጵያ ስለፈቀደችላት ገብታለች እንጂ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠውን ክብር ለ ኤርትራ የምሰጡ ኤርትራ የምትፈልገው እና በተግባር ያሳየችው ትግራይን መበቀል ነበረ ስምምነት ሲደረግም ተቃወመች መቼም ኤርትራ ለኢትዮጵያ ተኝታ አታቅም እና ጠላትነትዋ አሁንም እንደቀጠለ ነው ኤርትራውያን በሁለተኛ ሀገራቸው እንደ ስደተኛ አልታዪ ነግደው ኢንቨስት አርገው አንዳንዶች ሰርቀው አጭበርብረው ይኖራሉ በነጻነት በስደተኛ ህግ አላስተናገድናቸውም ነገር ግን የኢሳያስ መንግስት እና አክቲቪስቶች ከ አፍራሽ ዘረኞች ጋ የሚሰሩት የታወቀ ነው ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያዊነት የሚከፍለው ዋጋ የታወቀ ነው ለሀገራችን የሚጠቅም ከሆነ ለቁጭታችን ከተጠራን ግልጽ ጠላታችንን ነበረ እናስብለዋለን ልብ ያለው ልብ ይበል ዝም ያለው ህዝብ የሀገር ባንዳወችን ከጠላቶቻችን ጋ በግልጽ ስትጠራሩ ስላየ ከሀገር አጽኚው የዘመናት ጥያቄ ባህር በር አንስቶ የአለም ትልቁ ጥምረት ላስገባን ታጋይ ከተስፋወቹ ጎን ሆኖ በዝምታ መርጦታል ዋጡት❤❤
@downdownw7374
@downdownw7374 11 күн бұрын
ኤርትራ ሳታኘሳ ኣትጵያ ውስጥ ፖሐቲካ አይነገርም ወይ ?????????????
@dessieassefa945
@dessieassefa945 17 күн бұрын
ጀግንነቱን መካድ ባልችልም እሱም ሆነ ጎታቹ ኮሌነል ለማራ ህዝብ ነቀርሳዎች ናቸው ጀኝነቱ ወይም ኮለኔልነቱ ትናንት ለትግረውው ወያኔ ዛሬም ለኦሮሙማ ኦነግ አብይ እንጅ ሀገር ባንዲራ እና ህዝብ ደንታ የለላቸው ከመንግስታዊዩ ባለስልጣ ታማኝ ሁኖ ጥቅም ማግበስበስ ካልሆነ እዉነት ጀግና ከሆኑ የታረደው አማራ በሱድዳን በወያኔ እና በኦነግ ኦሮሙማ ሲጨፈጨፍ ሲቃጠል እና ሲታረድ የታል አንተም ሆነ እሱ ገደል ግቡ ድንኩዋን አፍራሽ ነው የመሰልከኝ ከብት ግጦሽ እንጅ መች መብት ፍትህ ነፃነት ያዉቅበታል ዉሻ ለሆድ አይኑ ብቻ ሳይሆን ሆዱም ያጉራል
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Yes
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Fact
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Done
@Markanberihun
@Markanberihun 15 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ
@Yosan12345
@Yosan12345 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Yes
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Fact
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Yes
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Fact
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Fact
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 16 күн бұрын
Yes
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН