እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ | Emama Zinash and Ancinalu | ዱላ ቀረሽ

  Рет қаралды 860,469

Zeki Tube

Zeki Tube

2 жыл бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 2 100
@user-vw5ch3dg1c
@user-vw5ch3dg1c 2 жыл бұрын
ዘኪዬ አንተ እኮ ችግረኞችን ብቻ እኮ አይደለም የምትረዳው ድብርት ውስጥ ጭንቀት ውስጥ ያለውን ሰው ሁሉ እንዲ እያዝናናህ የአይምሮ ቴራፒ እየሰራህ ፈታ ታደርገነናለህ አቦ ተባረክ
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
በጣም
@kisanet4715
@kisanet4715 2 жыл бұрын
👍👍💯💯💯
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አባባል ነው ። ይኸው ወደ ሶስት ጊዜ አይቸው ሶሱቱንም ጊዜ ከሃዘን ወደ ሳቅ !
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
ትክክል ሀቂቃን
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያስቀኝ
@user-dw4zg4ey3p
@user-dw4zg4ey3p 2 жыл бұрын
ዘኪየ ይደገም የምትሉ 👍እማማዝናሽየ❤❤
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q 2 жыл бұрын
እንደማመሪ ውዴ🙏🙏❤
@fikirlewlachin1491
@fikirlewlachin1491 2 жыл бұрын
Kkkkk ere imma znshi
@user-dw4zg4ey3p
@user-dw4zg4ey3p 2 жыл бұрын
@@user-dc8ys3zo3q እሽደሚርኝ ደምሬሽ አለሁ
@arsemaenate9164
@arsemaenate9164 Жыл бұрын
@@fikirlewlachin1491 ⁿ0 JM mm kg4g. X their 0 ⅜f x
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 10 ай бұрын
❤🌻👍👍👍👍
@nadinawondwosen496
@nadinawondwosen496 2 жыл бұрын
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚታጠብ አለ። እና ሙሉ ጤና ለሰጠን ፈጠሪ ምስጋና ይገባዋል። ኘሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ❤❤❤
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r 2 жыл бұрын
የውጭ ህልም መፍታት አልችልም አላሉም እድምያቸውን ይጨምርልን የሳቄ ምንጭ እማማ ዝናሽየ🤣🤣🤣🤣🤣 አገራችን ሰላም ያርግልን🤲🥺
@eritrealoveyou8499
@eritrealoveyou8499 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
አሚን
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Amen
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w Жыл бұрын
አረ ሀገራቺ አላህ ሰላም ያረደለን 🤲💔
@msetopya1157
@msetopya1157 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
አይ ዘኪ በጣም ነው ያሳከኝ እውነት እማማ ዝናሸዬ እድሜና ጤና ይሰጦት❤🥰
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@aumuafiya6182 እሽ😘
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
መጨረሸየን አሣምርልኚ ብላችሁ ፀልዩ ምመናን እንደ ማማ ዝናሺ የኔ ጣፋጭ እናት ዘክየ በልጅ ይባርክህ አምላክ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
እውነትነውመጨረሻችንንያሳምርልንቸሩመድሀኒያለም
@waffiki
@waffiki 2 жыл бұрын
በሳቅ ነው የገደላችሁኝ። እንዲህ ሰቄ አላዉቅም።
@waffiki
@waffiki 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
@@waffiki በማንነውየሳቅሽውበኛነውወይስበማማዝናሽነው
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
በጣም የሰውልጂ መጨርሻው ስያምርነው አላህያሳምርልኝ እህት እናማ ጥሩስራ ለራስነው ዩቱቤን ሰብስክራይብ አሪጊኝውዴ🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷
@user-fy9th5lb3k
@user-fy9th5lb3k 2 жыл бұрын
የዉጭ ዜጋ የኢትዮጵያ ጥላት ነዉ አሉ እዉነት ነዉ እማማ ዝናሽ 🌺
@ethio-eritreamotivation9285
@ethio-eritreamotivation9285 2 жыл бұрын
መድሀኒአለም እድሜዎትን እጥፍ ያድርግልዎት እማማ ዝናሽዬ 🙏😍
@user-cz9kl2cw9q
@user-cz9kl2cw9q 2 жыл бұрын
ይቀጥል የምትሉ 👍👍👍👍😀😀
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 2 жыл бұрын
ዘክዬ በመንፈሳዊ ትምህርት ችግረኞችን በመርዳት በሙሉ ኢትዮጵያዊነት በአርቲስት፣ኮሜድያን በሁሉም እግዚአብሔር ያደለህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 жыл бұрын
እንደዚህ ስቄ አላውቅም በመረዳዳት ማዝናናትም እጅግ ደስ የሚል ነው
@fozya7515
@fozya7515 Жыл бұрын
ማን እንዴኔ ደጋግሞ ያየው እማ ዝናሽ ነፍ አመት ይኑሩ
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 2 жыл бұрын
ዘኬ በናትክ ሁሌ ስራልን 😆😆😆
@selamkeda710
@selamkeda710 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ውይ ለምን እሳቸው የእኛ መሳቅዪ አይደሉም
@TUBE-hm4op
@TUBE-hm4op 2 жыл бұрын
ሁሌም ስራ
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
😂😂😂😍😍
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 2 жыл бұрын
@@sabaghumbot5485 🙄😏😏😏
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
ውይ የማዳም ሰራ ዛሬ ተረሳ እማማ ዝናሸዬ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥዊት ደሰ ሲሉ ጮኬ ፖሊሰ እጠራለው አሉ የኔ እናት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@lijnatty2082
@lijnatty2082 Жыл бұрын
ከ20 ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ😂 ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምስቀው🤣ይሄኛው ፓርትማ ይለያል 😂😂😂ይመችህ ዘኬ።
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Жыл бұрын
ወላህ. እደኔ. እኔም ደገምኩት. እኔብቻነኝ መስሎኝ ነበት😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@nafeeaahmed9517እኔም
@fatma6629
@fatma6629 9 ай бұрын
በአመቱ እያየሁነው ምነየአመት ሆነው
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 Жыл бұрын
እህቶች መውለድ ቁምነገር የለውም አላህ ፍቅር የሰውውደታንይስጠን🌹🌹🌹🌹🌹
@mrb6171
@mrb6171 2 жыл бұрын
አይ ዘኪ ነፍስክ አይማርም😂😂😂😂😂 ላንተና ለመላው ቤተሰብክ እረጅም እድሜ ዘኪ መልካም ሠው
@wesnomenesat2339
@wesnomenesat2339 2 жыл бұрын
ይሄንን እዳታቁዋርጠው አደራህን ዘኪ ወድሜ ብዙ ትምህርት አለው ከመቆጣታቸው ይልቅ ሀገራዊ ማንነታቸው በጣም ከፍተኛ ነው እሳቸው ኢትዮጵያን የሚወዱበት መጠን የዚ ዘመን ልጆች እንወዳለን ወይ ? እራሳችንን እደመስታወት ያሳዩናል እማማ ዝናሽ ልዩ እማማ ዝናሽ ለሀገራቸውና ለሀይማኖታቸው ያላቸው አቁዋም ልኬታ የለውም በምንም ሁኔታ ውስጥ ይሁኑ ሀይማኖትና ሀገር የማይነኩ ነገር ናቸው ለእማማ ዝናሽ እራሳችንን በሳቸው እድናይ እራሳችንን እድጠይቅ ስላደረከን እግዚአብሔር ይባርክህ ከልቤ ነው ማከብርህ የምወድህ ዘኪ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ለሀገር ለትውልድ የምታስተምር ምን ላድርግ ብለን በጨለማ ለቆምን ወድሞችህ እህቶችህ ብርሀን ያድርግህ ወድሜ
@rimamari9057
@rimamari9057 Жыл бұрын
።😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@cellphonica3840
@cellphonica3840 2 жыл бұрын
ዘኪ ነብስክ አይማርም ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንዴት እንደምታምሩ
@bizukifl6349
@bizukifl6349 2 жыл бұрын
የኔ ናት ደስ ሲሉ እርጂና የማይረታው ነገር የለ እድሜና ጤና ይስጥወት እናታችን ለናተም እግዚያብሄር ያላሰባችሁትን ይሰጣችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያድለን አሜን፫💓💓💓
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b 2 жыл бұрын
😀😀👍👍💪💪አረበኛ ይሁኑ እናታችን አዝናኚቱ እማማ ዝናሸ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏💚💚 ዘካርያስና ውድ ባለቤቱ ዜማነሸ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው እወዳችኋለሁ 🙏👍👍💚💚
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
Correction ጀማነሽ is not ዜማነሽ
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 2 жыл бұрын
አይ ዘኬ ይህንን ቀን መቼም አታገኘውም እግዚያብሄር ይመስገን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@TuTu-sj9vy ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@TuTu-sj9vy ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q 2 жыл бұрын
@@Em.KZfaq. እንደማመር እማ
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 2 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏 አንተ ይድሆች አባት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴበቅን ነት ሰብስክራይብ አሪጊኝዩቱቤንው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
እረወይኔ ቀሳቅ ዘኪ ተባረክ ወይ እማማዝናሺ
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሺ 😄😄😄😄😄😄😄😄
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
ይደገም እትዬ አንቺ አሉ የማማ ዝናሽ ልጅ 👍👍👍👍🏃💚💚💛❤❤🌹
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ስንት ወላጆች ልጆች እያሉአቸው ብቸኛ ሁነው ግቢ ተዘግቶባቸው የሚያጫውታቸው አጥተዋል ።በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙቻችንም ትምህርት ነው ተባረኩ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
ወይ በሳቅ ሞትኩ እቤትሽ አፍልተሽ ጠጪ የኔ መልካም ወንድም ሁሉ ያምርብሀል👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 2 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድሜ በጣም ነው ያዝናናከን ዘመንክ ትዳርክ ይለምልም
@-haddiszema
@-haddiszema 2 жыл бұрын
እናቴ ስወዳቸው
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ዘኪ ሆዴን አቆሰልከው እማማ ዝንዬ እድሜዎን ያርዝመው ጀሙዬ ተባረኪ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@user-cn1cf6xg6j
@user-cn1cf6xg6j 2 жыл бұрын
ሶስታመቴ ከሳቅሁ ሳቅ ናፍቆኝ ነበረ ሆዴ እስኪቆስል አሳከኝ ዘካሪያስ እግዚያብሄር ይጠብቃቹህ
@Tube-oz3yv
@Tube-oz3yv Жыл бұрын
አለማስተዋል! የሰዎችን ነውር ነቅሰን ስንወቅስ እንውላለን። ሰዎች ከትችታችን ተነስተው ነፍሳቸውን ያርርቃሉ። ነውራቸውን ያስተካክላሉ።… የነፍሳችንን ነውር ከራሳችን ሳይቀር ለመደበቅ እንጥራለን። ወይ ነፍሳችንን አንመክር። ወይ ወንድም አይመክረን!… ለሌሎች የለገስነው የትችት ብቃታችን እና የማጉያ መነፅራችንን ለምስኪኗ ነፍሳችን ሲሆን ግን ንፉግ ሆንን። በዘመናችን አዋቂነት በሰው ክብር ላይ መረማመድ፤ የሰዎችን ልኬት ማወቅ ሆኗል። ቀደምት ሷሊሕ የተሰዉፍ ሰዎች ዘንድ የነበረው መርህ ግን «ከነፍሱ የሆነን ሁሉ የወደደ አላወቀም። ከነፍሱ የሆነን የጠላ ደግሞ ምንም አልሳተም!» የሚል ነበር። በታላቁ የተሰዉፍ ልሳን በሰይዲ ኢብኑ ዐጧእ እንደተነገረው! : እወቅ! ነፍስን መመርመር! ነፍስን በጥርጣሬ ማየት! የነፍስን ነውር በአትኩሮት ማየት!… የመንገዱ መጀመሪያ ነው!kzfaq.info/love/m8_q-6gQEOPKo2PpBVbGog ኡስታዝ ተውፊቅ በህሩ
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
አምላክ ለአንተ እና ለጀማነሽ ሲል እማማ ዝናሽን እድሜአቸውን ያርዝምላቸው ሳስበው አንድ ቀን ከአጠገባችሁ ሲለዩ ትጎዳላችሁ። ከስራዬ መጥቼ ቁጭ ብዬ ከፈት ባደረገው ብቅ አሉ ደስ አለኝ ከረጅም የስራ ቀን በሆላ ከእማማ ዝናሽዬ ጋ ብዬ ገና ሲጀምር በሳቅ ሞትኩኝ አይ እማማ ዝናሽዬ በፍጹም አለዩህም
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን አይዞሽ 😘
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ያማረ እርጅና መታደል ነው፡ የእርሰዎን ዕድሜ ከለዛ ጋር ያድለን፡፡
@user-oh4gm9ug1o
@user-oh4gm9ug1o 2 жыл бұрын
መደም የስራሺን ይስጥሺ አንቺ ብታስከፊኝም ዘኪ ከእናቱ ጋ ፈታ አርጉኝ ኑሩልን በጤና
@user-uf5wc1uq1i
@user-uf5wc1uq1i 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ
@mathewosamanuel
@mathewosamanuel 2 жыл бұрын
እኔ ግን ተቃዋሚ ነኝ‼በእርግጥ ያዝናናል ያስቃል ግን ለነብስ አይጠቅምም፣ሆኖም እማማ ዝናሽ የቆረቡ እናት ስለሆኑ ክፉ ነገር እንዳይወጣቸው በጣም መጠንቀቅና መተባበርኖ የግድ ነው፣እንደዚህ እየፈተኑ ክፉ ንግግር እንዲናገሩ መገፋፋት ኩነኔ አለው፣የእውነት መንድማችን ዘካሪያስ ከተቻለህ ከዋዛ ፈዛዛ ይልቅ ወደ መንፈሳዊ ልምምድ ነገር አፋጥናቸው‼🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሲክስ በምን መንገድ እንደሆነ አናውቀውል የልጆቻቸውን ምትክ ሰጥቶቸው አለም በሙሉ ወዷቸው ተከብረው ይጦራሉ የየዋህ አምላክ አይጥልም ዘኪየና ቤቲየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Ewnt new
@gentgent2378
@gentgent2378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥህ የማዳም ጭንቅተ ነው የለቀቅኝ እማማ ዝናሽ በጣም ነው ያሳቆኝ ዘካርያስ በጣም ነው የማክብረህ
@marthabekele2138
@marthabekele2138 2 жыл бұрын
Indeed Amen Amen Amen
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! አወ እግዚአብሔር ይክሳል! ተባረኩ!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@fikertefentahun9800 አሜን አሜን አሜን
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
ማነው አደኔ የእማማ ዝናሺን ቢዶ ሳይሰለተው የሚጨርስ ሳልጠግበው ያልቃል እድሜወት ይርዘም እናቴ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ ክክክክክክክክክክክክ ዘኪ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የምስኪኖት አባት እማማ ዝናሽ ኑሩልን
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሽ ጩህተወት ከአረብ ተዛምደዎል እንደ ዘና አረጉኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት ሁላችው ተባረኩ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
kkkkkkk
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
"በወታደር ተከብቤ ነው የምሄደው" እረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
🤔KELDE YLME🤣👍
@Citron4
@Citron4 2 жыл бұрын
ሰው ለማዝናናት የምታረገው ነገር ደስ ይላል እግዝአብሄር ይባርክህ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ዘኬ ተመቸህኝ አንደኛ ተዋንያን እረጅም እድሜ ግን ለማማ ዝናሺም ንገራቸው አንተ እንደሆንክ ይሄ ለእርሳቸው ትልቅ የአይምሮ ህክምና ነው ደስ ይላቸዋል 💛💛❤❤💚💎💎💎💎💎💎💎💎💎ምርጥ ልጅ ነህ በርታ የድሀ እንባ አባሺ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ብራንድህ እርገው ቀጥልበት ደስ ይላል ቢግ ማማን ትመስላለህ
@Mimi.779
@Mimi.779 2 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው። በሳቅ ገደላችሁኝ። እድሜ እስከጤና ለመልካሞች ስወች፣ እንደናንተ አይነቱ ይብዛልን በአለም ላይ።
@sababirhanu7701
@sababirhanu7701 2 жыл бұрын
Zeki
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@SamA-mm7rf
@SamA-mm7rf 2 жыл бұрын
@@aumuafiya6182 😅😅
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
@@SamA-mm7rf ምነው
@surafelabebe.
@surafelabebe. 2 жыл бұрын
እረ ይሄ ፊልም ይቀጥል በጣም ተመችቶኛል😂😂😂
@abukyseid3116
@abukyseid3116 2 жыл бұрын
እኔ በእውነት እንደ እማማ ዝናሽ እሚያስቀኝ የለም ያው ታውቃላችችሁ እኛ እትዮጵያዊያን ባሁኑ ሰአት ሳቅ ያስፈልገናል
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Жыл бұрын
ዘኪ በጣም ነው ያዝናናኸን እድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ወይኔ እናቴ ሆዴ ቆሰለ ስደት ከወጣው እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ማርያምን እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤናውን ያድልልን ።ዘኪ ከመላው ቤተሰብህ ሰላም ደስታቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
እንዛምድ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
@@hawiitube1003 እሺ አንቺም ሀዊ too
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
@@aumuafiya6182 እሺ እኔንም ደምሩኝ
@sitisiti5582
@sitisiti5582 Ай бұрын
❤❤😂😂😂😂😂
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
መቼም የኢትዮጵያ ካድሬዎች ከእማማ ትንሽ ብዙ ይምረጡ ነበር። በነፃነት መኖር ፡በነፃነት መናገር በነፃነት ሕዝብን ማገልገል እንጂ ለሆድ ብለው ለጥቅም ብለው ነፃነታቸውን ሸጠው ሕዝብን መበደል ውርደት መሆኑን ይገባቸው ነበር። በነፃነት መኖር ክብር እንድሆን ከእማማ ትንሽ ሁላችንም መረጃ ይኖርብናል። ዛኪ በጣም እናመሰግናለን።
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰሙየ ደምሪኝ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
@@Dryahyashow ከማን ጋር? ከእማማ ዝናሽ ወይስ ከካድሬዎቹ?
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@semretwondimu5337 ክክክክ ቀልድ ትችያለሽ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰሙየ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
@@Dryahyashow I am sorry what am I missing?
@freta269
@freta269 2 жыл бұрын
አይለያችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽዬ በጣም የሚወደዱ እናት እግዚአብሔር የሰጠህ ልዩ ስጦታ ለእኛም ጭምር ውድ ኢትዮጵያዊ ት እናት ናቸው እንወዳችሗለን😍😍
@munaworku4455
@munaworku4455 2 жыл бұрын
ወይ:ዘኪ:በማሪያም:በሳምንት:አንዴ:እንዲ:ብትሰራልን:በሰደት:በሀገራችን:ባለው:ሁኔታ:ለምንጨነቅ:ትልቅ:ደስታ:ነው:በእናትህ:በጀማነሸ:ይዤሀለሁ:እንደው:ከሰራ:ወጥቼ:መኪና:እየነዳሁ:በሳቅ:ልሞት:አቤት:የአብረሃሙ:ሰላሴ:ይባርኩህ 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
😀😀😀እር እማ ድርሺ በሳቅ ነው የሞትሁት😀😀ዘካርያስ እውነት አተን መሆንህን ቢያቁ ምን እደሚያርጉህ ማስብ እራሱ ይከብደኛል😀 *ምርጥ ያመቱ ኮሚዲያን እኮናችሁ እውነት😀* ክፍል 2 ይቀጥል ----
@Mekatubewello
@Mekatubewello 2 жыл бұрын
ይከፍችዋል አይንገራችው
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
@@Mekatubewello ለምን እኛ ተስብስበን ሄደን አንነግራቸውም😀በዛውም እንመርቃለን
@user-lc2dv1fh6s
@user-lc2dv1fh6s 2 жыл бұрын
ግን እማማ ዝናሽ ሰውን አይወዱም ይፀየፋሉ ለምንድ ነው ትላንት የነበሩበትን እረሱ እንደነሱ አይነት ደካማ ማለቴ ያረጀ ሰው ሲያገኙ አንድ ላይ መጫውት መደሰት ነበረባችው ያሳዝናል ለምን በቅፍ አያቆም
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ኣይለቁትም ነበርkkkkkkk
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
@@maregmareg2190 ?
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 2 жыл бұрын
ሀይ ዘካርያስ ተዋቶልሀል በጣም ጎበዝ ለምን አርት ውስጥ አትቀላቀልም ተባረኩ የሰፈሬ ልጅ ዘካርያስ እና ጓደኞችህ ለምታደርጉት በጎ አድራጎት ሁሉ ጌታ ብድራችሁን ይክፈላቹ በርቱልን💚💛❤️🙏
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 3 ай бұрын
አይ እረጂና እኩ እንደ ህፃን ነዉ ሚያረገዉ 😂😂እረጂም እድሜና ጤና እማማ ዝናሺ ተገኝ ወረቅ ዘመንህ ይባረክ ፍታ ነዉ ያደረከኝ 😂😂
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s Жыл бұрын
ዘኬ እግዚሃብሄር የባረከህ ልጅ ነህ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ አምላክ ይጠብቃችሁ 💋💋💋👏👏👏👏😁
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያዝናናን ዘኪዬ አንተ መሆንህን እንዳታስታዉቅ የሚወዱህን ያህል እንዳይጠሉህ ግራ እንዳይገባቸዉ የምወደዉ ወንዱ ልጄ ምን ነካብኝ ብለዉ ክዉ እንዳይሉ ጥንቃቄ ድምጽህን ሑሉ ተጠንቀቅ በተረፈ በጣም አሪፍ ነዉ ትችላለህ ተሳክቶልሐል ።ጀማነሽ ፈጣሪ የሚያከብሯችሑን ልጆች ይስጣችሑ።እማማ ዝናሽን አክብራችሑ እንደያዛችሑት ተባረኩ🇪🇷♥🇪🇹🙏
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 2 жыл бұрын
ውይ ዘኪ እደዛሬ ስቄ አላውቅም እማማ ዝናሽ እድሜዋትን ፈጣሪ ይጨምርሎት
@amandagim3370
@amandagim3370 Жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ ለእማማ ዝናሽም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
ዘኪ ከማማ ዝናሽ ጋር በደዚህ አይነት ቀጥል በጣም ነው ፈታ የሚያረገው ቀጥልበት
@hdhd2873
@hdhd2873 2 жыл бұрын
እድሜአቸውን ያርዝምልን የሣቃችን ምንጭ እማማ ዝናሽዬዬዬ😍😍😍😍😍😍
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ኑሩልን የኛ አዝናኝ ዘኬ አንተም ከቤተ ጋ ሁል ግዜ ተደስታችሁ ኑሩ እማማ ዝናሽን ያኑርልን
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
ይቀጥል የምትሉ ድጋሚ ነው የማየው
@addisechane4603
@addisechane4603 2 жыл бұрын
ዘክዬ በሳቅ አፈነዳህኝ በእናት ይሄንን የመሰለ ፊልም ሁሌም እሰራቸው
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
እሁ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂አይ ዘኪ የእኔ ወድ ወንድም ዘመንህ ሁሉ እየሳቀህ ኑሩ እግዚአብሔር እድና ጤና ይሰጥህ እሰከነ ባለቤትህ😍እማማዬ ኑሩልን ከዚህም በላይ😍😍😘
@abush1437
@abush1437 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን እማማ❤❤❤
@user-ke9bv1rg4x
@user-ke9bv1rg4x 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ዉይ ዘኪ ሞትኩ ደጋግሜ እያየሁ ቁጭ ብዬ በመሳቅ ሆነ ስራዬ አረ እንደዉ ተባረክ እኛንም እኮ ነዉ ዘና ፈታ የምታደርገን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
የዉጭ ህልም መፍታት አልችልም የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኬ 🙏 ቀኔን ነዉ ጥሩ ያደረግህልኝ🤣🤣🤣🤣🙏❤
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅምሆህ አይ ጥማማ ዝናሽና ዘኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aminuae6569
@aminuae6569 2 жыл бұрын
ዘኪ መልካ ሰው
@bura7009
@bura7009 2 жыл бұрын
አንተ ልበ ብርሃን ወጣት እኝህ እናት ከዛ መከራ አውጥተህ የእድሜአቸውን ማምሻ አሳምረሀልና ምስጋና ይገባሀል 👏👏
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
እሳቸውም እየከፈሉት ነው
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜወት ይርዘምልን ዘኪ የሳቄ ምንጭ 👍👍👍❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ኧረ እደው ያለ ፕሮ ግራሜ ነው የሳኩት ወይኔ አምላኬ ሆይ እማዬ ሽህ አመት ኑሪልኝ አቦ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእና ባለቤትሕ የማታ እጀራ ይስጣችሁ 😍ወይ ዘኪ ከሳቅኸኝ እማማ ዝናሽዬ ይህ ሆተል አይደለም አሉ😂😂😂
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ በሳቅ ፈነዳ በዉነት በጣም ፈታ ያረጋል ወይ አማማዬ ሲያሳዝኑ 😂😂😂🤔
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
ዘኪ አገር ቤት ሄጄ ግዜ ሳይኖረኝ ሳላገኝህ ሰለመጣሁ በጣም ቅር ቢለኝም ሰመለስ ይሄን አየሰቼ በሳቅ ገደልከኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ይቀጥል ብለናል።
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 2 ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤ ማማ ዝናሽ 1000 ዐመት ኑርልን ዘኪ ምስ በዕልቲቤትካ ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ብደቅካ ርከቦ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ , ወንድሜ በሳቅ ገደልከኝ እኮ 🤣🤣🤣 ምርጥ ተዋናይ 👌😂
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
ወይኔ ዘክዬ የእዉነት በጣም ያሳክኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እማማ ዝናሽ በእድሜ በጤና ይጠብቆት እግዚአብሔር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍
@ExcitedEyeglassFrames-qu1zj
@ExcitedEyeglassFrames-qu1zj Ай бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ዘኪዬ እና ጀማነሽ ፈጣሪ አብዝቶ የባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ሳይው ወየ ዘኪ እማማ ዝናሽ የሳቃችን ምንጭ በጣም ደቦሩኝ ነበር በሳቅ አፈረሳችሁኝ 😂😂😂
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
ዘካርያስ እናመሰግናለን ፈታ አደረከን ረጅም እድሜ ለማማ ዝናሽ ተመኘው
@temesgengirma1311
@temesgengirma1311 2 жыл бұрын
ዘኪዬ በጣም እኮ ነው ደስ የምትሉት እኛ በስደት በ እማማ ዝናሽ ነው የምፅናናው
@helenhelen9553
@helenhelen9553 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስስ ስትል ጉራጌ እወዳለው ስትል ውዪዪዪ እማማ ስናዬ የኛ ውድ💚💛
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 2 жыл бұрын
Zaki Gobez eka kndey gize renayo, ketlbet, aznanaken. Tebarek 🙏🙏🙏 Emam znash Egzabher edm ystot. 🙏🙏🙏
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደልኝ ማማ ዝናሺየ ሺአመት ኑሩልኝ እክክክ😂😂😂😂❤️❤️
@ውቢቷጎጃሜ
@ውቢቷጎጃሜ 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂ዘኪ የሚገርም ድራማ ነው አንተ መሆንክን እንዳያውቁ ሁሌም ስራልን 😂😂😂😂ደሞ እንደዚህ ብቃት አለህ እንዴ ድምፅህን መቀያየር👍
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 Жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሺና እማማ አንችንአሉ ደሰ ሚል ትወና ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏🙏
@californa6827
@californa6827 Ай бұрын
ከማንም በላይ አንድ ነቶ አላህ እረጅም እድሜ እናቴ
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው እናንተንም ይባርካችሁ . በጣም ደስ ይላል ግን ከፆም በሁዋላ ይሁንልን ወንድም አለም ቀጣዩ . ❤️❤️❤️🌺🌺🌺
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ እኮ እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጣሪ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
ውይይ ዛሬ እማማ ዝንሽዬ እንዴት እንዳሳቁን part 2 እንጠብቃለን በጣም አጠረብን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘኪ እና ጀማነሽ❤❤
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም ዘኩ ይቀጥል😂😂😍👌👌
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w Жыл бұрын
በዝህ ከቀጠሉ አለከረሙም አይይይይ ለጨጓራ ይጋለጣሉ 😒
@ethiolove131
@ethiolove131 2 жыл бұрын
Kkkkkkk አረ ሞትኩ በሳቅቅቅቅ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት የሳቄ ምንጪ ዘኪዬ እመቤቴ ቀሪ ዘመኒህን ትባርክ የእስራኤል አምላክ በልጂ ይባርካቹ ፣ጀማነሽ ስወድሽሽሽ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
ዘኬ እግዚአብሔር ይባረክህ አሞይኝ ነበር በሰው ቤት ደብሮኝ ነበር ። በእናቴ ጫወታ ተዘናናው እድሜ ና ጤና ያብዛላቹ። በዚህ አጋጣም ውድ የሀገሬ ልጆች በጸሎት አስቡኝ በሰው ቤት ጤና ማጣት ካባድ ነው
@kidestgebremedhin7355
@kidestgebremedhin7355 2 жыл бұрын
“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24
@kidestgebremedhin7355
@kidestgebremedhin7355 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
ዘኪ ዬ ዋው ልዩ ነውማርያምን ሳቅኩኝ ዛሬ ደስ ስትሉ እማማ ዝናሽ ልዩ ናቸው ።ዘኪ ሺ ዓመት ኑር ክፉ አይንካህ።💚💛❤🙏👍
@haroni2982
@haroni2982 10 ай бұрын
ተባረክልን ወድማችን
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
ዘኪ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ❤❤❤❤😅😅😅 አንተ ደግልጅ ዘኪዬ አላህ ያስደስትህ እንደምታስደስታቸዉ አላህ የሳቸዉን እድሜ ይስጥህ አይ ማማ ዝኑ የዉጭ ህልም አላቅም ክክክክ ደሞ በወታደር ተከብቤያለሁ የሚሏት ነገር ክክክ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እሰይ እንደጉድ ሳኩ 😂እመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርካቹ እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏❤️😇
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 2 жыл бұрын
ተነዳ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን አለች እንደገና ገረድ ቅጠሪና አይ እናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት
@hwnwn8799
@hwnwn8799 Жыл бұрын
ተባረክ ዘካርያሰ ሓወይ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሽ ያመቱ ምርጥ ቀልደኛ ናቸው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 2 жыл бұрын
እረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ በል ዘኪ በፓርት ቱ ተለመስ በናትሕ በጣም ነዉ የሚያሰቀዉ😂😂😍
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ለ5ተኛ ጊዜ ሳየው በጣም ነው የተመቸኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እኔም 😂
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Жыл бұрын
😂😂😂አይ እማማ ዝናሽ😂😂😂 በወታደር ተከብቤ ነው ምሄደው🎉🎉🎉
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 40 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት
34:25
Zeki Tube
Рет қаралды 299 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН