ቆጨማvs እማማዝናሽ /እማማ ዝናሽ ቆጨማን አቀለሏቸው

  Рет қаралды 385,127

ant tube

ant tube

9 ай бұрын

Subscribe our Channel!!!
Comedian Yasino
So subscribe and click on the bell to see our last videos

Пікірлер: 421
@kool2kiru
@kool2kiru 9 ай бұрын
አታልቅሱ በልደታ ምድር ❤ የድሮ ሰው እንዴት ደስ ይላል ❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
😀😀😀😀
@Sam-theGhion
@Sam-theGhion 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ የዋህነት ዋጋ እንዳለው ምስክር ናቸው! ሁሉ ሰው በፍቅር ይወዳቸዋል እንደናቱ 😊
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 9 ай бұрын
Ewent new
@yenemartube1
@yenemartube1 9 ай бұрын
ቆጨማ 😂😂አታልቅስ እያሉህ ደጋገምክባቸው እኮ😂 እማማዬ እድሜ ጤና ይስጦት😊❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
የኔ እናት ተጨነቁኮ ❤❤❤❤እማማዬ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤
@user-nb4kz3un6w
@user-nb4kz3un6w 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ የጉራጌ ያልቹው ፍቅር ይለያል❤😍😍😍👈
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 9 ай бұрын
አርጎ ና ጉራጌ በነዝህ መቸም አይደረደሩ
@user-nb4kz3un6w
@user-nb4kz3un6w 9 ай бұрын
@@SufiaKsa-ds5nv 😂❤❤❤😘🌹ረጀም እድሜ አላህ ይስጣቸው
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 ай бұрын
በሞተው ሰው ደጋግሞ ማልቅስ ጥሩ አይደለም ትልቅ ምክር ነው ኢማማ እድሜና ጤና ይስጦት ቆጨ አንተም በርታ ጐብዝ
@Zeeee2007
@Zeeee2007 9 ай бұрын
አረ ወየው.. ዘኪ ዛሬ ደግሞ ምኑን አመጣህብን 🤣😂 አረ ሞትኩ በሳቅ፤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 9 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ አታልቅሱ እማማ ዝናሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ አስካለች ጭፈራዉን ቀወጠችዉ😂😂😂😂😂😂😂
@genettesema8908
@genettesema8908 9 ай бұрын
እንባዬን አስጨረስከኝ በሳቅ ስትገርም አሪፍ ኮመዲያን ነህ እማማ ዝናብ እድሜንይስትዎት ደስ ሲሉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@tsegayedarge702
@tsegayedarge702 9 ай бұрын
ቆጨማ አንደኛ የሲኖ ብትቸገር ማንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም የማንንም ከንቱ ድምፅ አትስማ ያመንክበትን ስራ ስራ ፈጣሪ የልብህን ያያልና በርታ
@astuworku7780
@astuworku7780 9 ай бұрын
ባንበላም ባንጠጣም የሳቅ ምንጫችን እማማ ዝናሽ 🤣🤣🤣
@kadija3901
@kadija3901 Ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂
@hanankiflu809
@hanankiflu809 4 ай бұрын
ዉይ ዛሬስ በሳቅሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ጌታን 😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤ የኔ እናት ጉራጌናት❤❤❤
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 9 ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጭ ሞክሼ ጋ ሄደህ ዋው እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 9 ай бұрын
ገረሰሚ ናቸው እኮ እማማ ዝናሽ ጥዩፍ የሆኑ ትንፋሹ ሲደርሳቸው በዘዴ ጉንፋን ይይዝሃል አላሉም❤❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 9 ай бұрын
ለዛ ኮ' 10 ጊዜ የሚታመሙት!!! ምድረ አፈ ግማታም እየመጣ አፋቸው ላይ ይማገዳል🤷🏽‍♀️
@mesi5970
@mesi5970 9 ай бұрын
​@@friyeamen9579እውነት ነው ማስክ እንኳን ቢያረጉ አፋቸው ስር ይገባሉ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 ай бұрын
ወይ ቆጨማ በሳቅ ገደልከን😂😂😂❤❤
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
ኧረ ታውግን እያሰጮሀችሁ አታደክሞቸው ግፈነው😂😂😂😂😂
@abdosabdu3013
@abdosabdu3013 3 ай бұрын
Tekekel
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይደግም
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 9 ай бұрын
ያስካለ ጭፈራ ገደለን!!😄😄
@biskutkonjo2295
@biskutkonjo2295 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሞቱኩኝ በሳቅ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 9 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 9 ай бұрын
አታልቅሱ አታልቅሱ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ቱ ነፍስህ አይማርም 🤣🤣
@belaymehretyebzalgn4693
@belaymehretyebzalgn4693 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ያላቸዉ የጉራጌ ፍቅር የምርም ጉራጌዎች ፍቅር ናቸዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hp4pt8xj5v
@user-hp4pt8xj5v Ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ የዋህ ዘመናችንን እንደሳቸው አድርግልን አይ ደግነት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤❤❤
@GalilaRout
@GalilaRout 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 የራሷ ጉዳይ 😂😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽ😂😂😂😂
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 9 ай бұрын
አስኩ እና ቆጬ በጭራሽ ነብሳችሁ አይማርም ወይ ጭፈራ አረ ውውውውው ያሲን ገደልከኝ😅
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 4 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ለቅሶዉን ወደ ዘፈን ና ጭፈራ ለወጡት በቅፅበት 😭😭😭😭 በሳቅ ነው የሞትኩት!
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 9 ай бұрын
ኡፎይ ቆጨማ በሳቅ ገደልከኝ እምባየነው የፈሰሰው
@sakabetelhemchoka3814
@sakabetelhemchoka3814 4 ай бұрын
የኒ አንበሳ እወደሀለሁ በጣም በርታ አዝናናን አባ ዋው
@ashagretadesse6935
@ashagretadesse6935 9 ай бұрын
በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ማማ ወዬ❤❤❤ጤና ይስጦዋት❤❤
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
ፍቅር የሆናችህ ልጆች እናታችን እማማ እድሜያቸው ረጅም ያርግልን እናንተም እግዚአብሔር ይጠብቃችህ እንወዳቹሀል
@lililoveyoutube8049
@lililoveyoutube8049 9 ай бұрын
ኦፍ ዘና ነው ያረከኝ👍
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Ай бұрын
እማማ ዝናሽ አይጠገቡም ❤❤❤❤❤❤
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 17 күн бұрын
ያሲኖ ምርጥዬ ዋው ዋው
@Munababa507
@Munababa507 9 ай бұрын
Yasino ebde eko nehe yemer😂😂😂😂😂
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 11 күн бұрын
ቆጨማ ነብስህ አይማርም😂😂😂😂😂😂
@azebgera8601
@azebgera8601 9 ай бұрын
አይ ቆጨሜ 😂😂 በሳቅ ጨረሰከኝ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
የዛሬ ደግም ይላያል
@alexanderthegreat6704
@alexanderthegreat6704 9 ай бұрын
እረ ልጁን ገደለኝ 😂😂 ጨፈራው
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 9 ай бұрын
ቆጨማ በጣም ነው ያዝናናህኝ
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 2 ай бұрын
መለመኛ አርክአቸው
@Mimisha776
@Mimisha776 9 ай бұрын
እንዴት ዘና እንዳረከኝ😂😂😂😂😂
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 9 ай бұрын
ስወደህ እኮ❤❤❤ በርታ
@hiwoteyilma
@hiwoteyilma 8 ай бұрын
Okay, lichens and askala. Honestly this clip is so funny, my family and I play it over many times, and each time we laugh our asses of. This is classic. I love askala especially, the dance was hilarious!!!! Askala has to come back, she needs to make another appearance, she has too. I haven’t laughed like this in years, my 90 ur old, and my other sister. Honestly, we die laughing. I love it I love, askala, you rock. Come back again, and give us more laughter.
@aragashawono
@aragashawono 3 ай бұрын
ይህስ😂 የሊባ አደርቅ ነዉ😅😅😅😅
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 9 ай бұрын
በጣም ነው የምወድ በተለይ አስካለችን እወዳታለው ❤እንኳንም በ ዩቱብ መጣ
@user-dd3sd2bj1o
@user-dd3sd2bj1o 9 ай бұрын
😂😂😂😂 አር ቶው ግፍ ነው❤❤❤😂😂😂ዘክ ክበርልኝ አበቴ❤❤
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 9 ай бұрын
ምኑ ነው ግፍ እማማ ዝናሽ እንዲህእየተደሰቱ
@fatuma1133
@fatuma1133 9 ай бұрын
የማማ ዝናሽ ዘመድ ዘከርያስ ብቻ ና ብቻ ነዉ ሌላዉ ዝም ብሎ ነዉ ከዛ ካሉበት ሂዎት ያዎጣ ጀግና ልጅ
@mamatube9715
@mamatube9715 9 ай бұрын
አይይይ ቆጬ በሳቅ ገደልከኝ ወላሂ ደጋግመህ ስታለቅስ😂😂😂❤❤እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይሰጦት የኔ እናት❤❤❤❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 9 ай бұрын
I love it. I love it to make her happy Wawa. Wow.
@salams8514
@salams8514 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ ሞትኩኝኝኝኝ
@danileteffra3573
@danileteffra3573 9 ай бұрын
ቆጮማ ምርጥ 😂
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
የራሷ😂😂ጉዳይ እሷ ስለአሁኗ ሚስትክ 😂አይመለከተኝም😅😅😅😅
@masselect-vx4jl
@masselect-vx4jl 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አስካልዬ ጭፈራሽ😂😂😂😂😂😂
@MarymGdryl
@MarymGdryl Ай бұрын
እድሜናጤናይሥጣቸውእማማዝናሽየእናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yd7cv5zf3l
@user-yd7cv5zf3l 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽየ ጣፋጭናቸው ወይኔስወዳቸው
@zawdezz3681
@zawdezz3681 9 ай бұрын
ወይን ሳቅ በጠፋበት ዘመን ሞትኩኝ በሳቅ ይደገም
@samueloda
@samueloda 9 ай бұрын
😂😂 በረታ
@sebletube6489
@sebletube6489 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ቄጨማ ማለት ምን ማለት ነው😂😂😂😂😂😂
@user-jl3ww5qw2j
@user-jl3ww5qw2j 9 ай бұрын
አረ part2❤
@bemnet-dw2yk
@bemnet-dw2yk 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ንፁ ልብ አላየዉ የእሳቸዉን እድሜ ይስጠን
@sususeltetube
@sususeltetube 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኢማማዝነሽ❤❤❤
@habtamunigussie3085
@habtamunigussie3085 8 ай бұрын
ደስ ይላል
@user-oi8uj6go9i
@user-oi8uj6go9i 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂koohema. 😂😂😂❤❤❤❤❤dseeayeelale
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
አስደሰታቸው ቆጨማ 😂😂😂😂😂😂
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 25 күн бұрын
ይልኩሉዎታል ወይ ገንዘብ😂😂😂
@shimelesmuleta5312
@shimelesmuleta5312 9 ай бұрын
ያስካለ ጭፈራ ገደለን
@panshapanshaa6042
@panshapanshaa6042 9 ай бұрын
😂😂😂አይ ቆጨማ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ጉራጌ ያወዳሉ
@GetnetLimenh
@GetnetLimenh 4 ай бұрын
ጉራጌ የስራ ሰውስለሆነ
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ እማማ በጥያቂ አደነባበሩ አይ እማማ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 9 ай бұрын
ህህህህህ ህህሃሃሃሃሃሃሃ አረ ይቆጭቅጭህ አቦ ምኑ ግፈኛ ነው😂😂😂
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 9 ай бұрын
Wayne gude ante y eteregemk😁😁😁😁😁😁 part 2 please
@habibabintmohammed8274
@habibabintmohammed8274 9 ай бұрын
😂😂😂ወይ አንተ
@elsagetachew66
@elsagetachew66 29 күн бұрын
Sewyew alga lay kaltekmetku...Derk😏🤣🤣 Z way < ezaw sofaw.....kills me🤣🤣🤩🤩.....
@hiwoteyilma
@hiwoteyilma 7 ай бұрын
Here again #1 fan from Boston MA. So kochema, my 90 ur mom loves this episode and everytime we ply this clip, she laughs so hard and it’s so nice to see. Would you allow us to do some FaceTime with you and her? She can’t see talk to you in person but over the phone? You’d make our day. We myself and family all want to see you on FaceTime. Would you? It’d be so cool to do that.
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 9 ай бұрын
አረ ይደገም😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 6 ай бұрын
አይ ቆጨማ 😄😄😄 አስካለ ማ በስመአብ!በሳቅ ገደለችኝ 😄😄😄
@MatiwosGirma-wf9lr
@MatiwosGirma-wf9lr 4 ай бұрын
አይ ቆጮማ 😂😂 አታልቅሱ
@helentigistu8781
@helentigistu8781 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 9 ай бұрын
Yene enate 😍😍😍😂😂
@helentigistu8781
@helentigistu8781 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞቱከ
@Ayemenadem
@Ayemenadem 9 ай бұрын
ቆጨማ😂😂😂😂😂😂
@yenantw21
@yenantw21 9 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ ጭፈራው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 9 ай бұрын
Wow askeye lovly
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ አደከሙኝ
@zenashtsegaye6045
@zenashtsegaye6045 24 күн бұрын
❤️❤️❤️ I love her sweet thank you🙏🙏🙏
@bezayacop9534
@bezayacop9534 9 ай бұрын
Askalieche weste nateee ❤😂🎉
@sususeltetube
@sususeltetube 9 ай бұрын
አይ አሰከለ❤😂😂😂😂😂😂
@ashenafigetacchew6301
@ashenafigetacchew6301 6 ай бұрын
ቆጨማ ደስ የሚል ልጅ ነው
@sitotawkibret
@sitotawkibret 8 ай бұрын
😂😂😂 aye kochema! Tezinanan
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 3 ай бұрын
😂😂😂አይ ቆጬ ስወድህ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀ
@sususeltetube
@sususeltetube 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆ወይኔ በሰቅ ሞትክኝ
@wosenegetaneh7711
@wosenegetaneh7711 9 ай бұрын
Funny Yimecheh ❤
@enatneshworku3945
@enatneshworku3945 9 ай бұрын
እሳቸው እውነት ነው የሚናገሩት አንተ ደግሞ በሀሰት ታደርቃቸዋለህ እባካችሁ የሚያስደስታቸውን አውሩላቸው እንጂ እናንተ ብቻ የፈለጋቸሁትን እንዲያወሩ ለምን ትፈልጋላቸሁ
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 9 ай бұрын
ኧረ ግፍ ነዉ ቶውት ግን ።
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 9 ай бұрын
ደስ እምትል ዕብድ❤
@tariktasefaye4775
@tariktasefaye4775 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ያሲን
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 9 ай бұрын
Wayoo askala abadech😂😂😂😂😂
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 778 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН