ማማዬ Ethiopian Food - How to make Lamb Stew - Yebeg Key Wot - የበግ ቀይ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 107,039

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

6 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 234
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
ፅድት ያለ ኪችን ፅድት ያሉ የወጥ ቤት እቃወች ሁሉም ነገር ለ አይን ይማርካል ሙያ ብቻ አይደለም ከእርሶ እየተማርን ያለነው ፅዳትንም ጭምር ነው ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ እናታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ
@fikerteeneyew1302
@fikerteeneyew1302 3 жыл бұрын
9999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999⁹9⁹9⁹⁹99999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999and 9999999999999999and
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ላይ ስለተጠቀመቻቸው የተለያዩ ቅመሞች ጥያቄ ያላችሁ የቅመሞች ቪዲዮ ስለሰራች እርሱን እንድትመለከቱ እጋብዛለሁ አመሰግናለሁ ሊንኩ ይኸው kzfaq.info/get/bejne/gKuIlsaYyrWwlI0.html
@m.g5367
@m.g5367 5 жыл бұрын
Mami enmsgnalen betam new yetmarkot kerso 😊sent sat wesde?
@user-ng9us5zj9q
@user-ng9us5zj9q 4 жыл бұрын
አንቺ ኖርልኝስ ውድሽ
@alemzemicayeli4800
@alemzemicayeli4800 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለነ እማየ እናት ለዘላለም ብትኖር መልካም ነበር
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ማምዬ ሁለት ጉርሻ ይበቃኝ ነበር ያገብ እሩዝ ከምቅም አቤት አምላኬ ኢትዮጵያዊ ሥላደረከኝ ብቻ አመሠግንሀለሁ ያዉም የማሚ ብጤ እናት ከሀበሻ የተገኝሁ እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን
@Mussiedefrance
@Mussiedefrance 4 жыл бұрын
I have been following some of your demonstrations ; they are all well explained and beautifully presented. Thank you so much
@addisdejen7571
@addisdejen7571 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት
@imtiajman1193
@imtiajman1193 6 жыл бұрын
የኛ አናት የስድት ለጆችሽ ካች ቡዙ ተመረናል እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ግን ያልገባኝ ነገር የስጋ መጥበበሻ እሚባለው ቅመም ያምን ፍሬ ነው ይህን ማወቅ እፈልጋለሁ ሌላው እራሴን ያለካበድ በለ ሞያ ነኝ የጎደለኝ ካታችን እየማረኩ።
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ቅመም ቅጠል ነው ቅመሞች የሚል ቪዲዮ ላይ አሳይታዋለች
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
Mama Adane, Thank you so much it really looks very nice, I will try to make it Next week.
@lucasnegashfine5084
@lucasnegashfine5084 6 жыл бұрын
Thank you Mama Adane for sharing your talent and God bless you more and more !
@saronsurafel7141
@saronsurafel7141 6 жыл бұрын
wow mamaye edme ena tene yesetesh enamsgnalen tebarki
@user-vu6mm7if8l
@user-vu6mm7if8l 6 жыл бұрын
እናቴ ይምጣብኝ ጌታ ባለሸበት ይጠብቅሸ እጅሸ ይባረክ
@ewsa2739
@ewsa2739 6 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንማማዬ
@senakiya8049
@senakiya8049 5 жыл бұрын
God bless you mother. And thank You
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
እኔምለው ኮሜንቶች እንዳሉ ውጪናችሁ እንዴ ከሀገር የሚፆፍ የለም ማሚዬ እናመስግናለን 😍😍😍😍😍😍
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@darkchoco8332
@darkchoco8332 5 жыл бұрын
Mommy may God bless you . You're helping a lot of people who didn't get the chance to learn how to cook. My question is " sga wott bemserabet gize arefa ywetal yeh lemndnew ?
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@hareglulu8331
@hareglulu8331 6 жыл бұрын
Thank you 👍👌
@Hayat-kt2hj
@Hayat-kt2hj 5 жыл бұрын
እናመሠግናለንማማ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 6 жыл бұрын
Thank you momiye yene konjo.you teach me alot
@user-vu5vp3wq2j
@user-vu5vp3wq2j 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይስጠወት እናታችን
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
What a perfect cook!!!
@tsigeredatklselase3905
@tsigeredatklselase3905 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ እማምዬ
@MrAlimaie
@MrAlimaie 3 жыл бұрын
Absolutely stunning.
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 6 жыл бұрын
ስጋው በሎሚና በጨው እንደሚዘፈዘፍ አላውቅም ነበር ትምህርት ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ ልዩ ነው
@wessiti
@wessiti 6 жыл бұрын
እማ ኑሪልን
@ich6650
@ich6650 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፣🙏
@user-gy9gd8cz2c
@user-gy9gd8cz2c 5 жыл бұрын
ደህና ልተኛ ብየ ሲፍርድብኝ አየሁ ራበኝ ኡፍ ግን ባለሞያ መሆኒም አልቀር ማሻ አላህ።
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
እና መስግናለን ማሚዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Thank yen enate. Enkuan adersote
@user-sf9bc3vt4f
@user-sf9bc3vt4f 4 жыл бұрын
እሙይእወድሸለሁ
@user-po6du4zj9m
@user-po6du4zj9m 6 жыл бұрын
ኑሪልን የሙያ አስተማሪ እናታችን
@testerchannelcycle
@testerchannelcycle 8 ай бұрын
Wonderful instruction - thank you! I am cooking it now along with your video. May I ask what is in the "wet spices?"
@betyabera9644
@betyabera9644 6 жыл бұрын
ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እንካን አደረሰሽ ለናታችን ድንግል ማርያም እርገት ፍስለታ
@sinaahmad7138
@sinaahmad7138 6 жыл бұрын
Thanks mum 😘
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 6 жыл бұрын
እድሜያችሁን ያርዝምልን እናቴ እረጋ ባለ መልኩ ነው እያሳዩን ያሉት በጣም ደስ የሚል ወጥ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ማምዬ አችን ሣይ በእዉነት የናትነት ፍቅር ይጨምርብኛል ሢያሥረዱን እዉነተኛ የሀበሻ እናት ናችሁ እወዳችሁ አለሁ የኢትዮጵያ እናቶች የኛ ባለ ሞያ
@momlove7823
@momlove7823 2 жыл бұрын
Thanks 👍
@user-ig4fr8ol6m
@user-ig4fr8ol6m 6 жыл бұрын
Thanks mom
@amarch5236
@amarch5236 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ማሚ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 6 жыл бұрын
ማማየ ሙያ ብቻ አይደለም ስብእናሽም ያምራል እድሜና ጤና ይስጥሽ ሌላ ምን እላለሁ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጀወትን ይባርከዉ በጥም ጥሩ አገላለጸ በጣም ደሰ ይላል ይገርማል እራሴን በጣም ባለሙያ አረጋት ነበር አሁን ደግሞ እርሶወን ሳይ ገበዝነወት ተባረኩ
@zhrahz9749
@zhrahz9749 6 жыл бұрын
ኢጂሽ ይባረክ ኢማየ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እናታችን እናመሰግናለን ማማዬ
@ethiopia4417
@ethiopia4417 6 жыл бұрын
Thank you mom..!!😍😘😘😍
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 6 жыл бұрын
ማማይዬ እጆትን ይባረክ በጣም እናመሠግናለን
@celinaruth5421
@celinaruth5421 6 жыл бұрын
Ijishn yibarek imaye
@muzmurtiti4908
@muzmurtiti4908 6 жыл бұрын
Am so hungry when I see this foods
@tizita532
@tizita532 6 жыл бұрын
Bless you Emama
@rakiethio864
@rakiethio864 6 жыл бұрын
እማማ ውድድድድ❤💋 እጆት ይባረክ 👍 ብዙ ሞያ እየተማርን ነው ከእርሶ, እድሜና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን❤❤
@mitslalbrhane1938
@mitslalbrhane1938 6 жыл бұрын
betam Kelb Enamesegnalen Mamiye
@user-lh7by4tw5p
@user-lh7by4tw5p 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማሚ
@user-xh6dj7jp2b
@user-xh6dj7jp2b 5 жыл бұрын
ዋውበጣምያምራል
@proudmomofgirls8695
@proudmomofgirls8695 6 жыл бұрын
Yummy 😋
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 жыл бұрын
ያስጎመጃል!
@user-yc5ll6so2n
@user-yc5ll6so2n 6 жыл бұрын
እጀወትይባረክ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 6 жыл бұрын
ማማዬ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው ❤
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአዳነ እናት ዋው ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰበዎ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌙
@rahmaomer3567
@rahmaomer3567 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ወጥ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እማየ እድ እናታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ እናቴ በጣም ነው የሚአምር አመሰግናለሁ
@fenetarsiishashamane119
@fenetarsiishashamane119 4 жыл бұрын
Masha allah ❤ teberki
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ማማዬ
@ffdd2397
@ffdd2397 5 жыл бұрын
Wow maniye siyamir
@samsungj128
@samsungj128 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ማማዬ እጅሽ ይባረክ
@yordanosluel8735
@yordanosluel8735 6 жыл бұрын
Wawe seyamer edmana tena yestwet
@fatumamohammed5238
@fatumamohammed5238 5 жыл бұрын
Baxaam yamral yene inat Gin makalasha indet naw imizaga jaw mamii💝💝
@habshawitredu6434
@habshawitredu6434 6 жыл бұрын
Ewnet mamaye muya kegorbet yebalal ewnet new edemena tena yestewot emamaye. Bezalay hulunm yemitekmubet ekawoche sedatachew endet yemarkal.😍😍
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 6 жыл бұрын
ዋው እናቴ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mitslalbrhane1938
@mitslalbrhane1938 6 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበርኩ ነው በጣም ደስ ይላል 😍😍😍
@gatemare4824
@gatemare4824 6 жыл бұрын
እጅሽን ይባርክ እግዚአብሔር እናመሰግናለን በሙያሽን እየተማርን ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@kalamethiopia5558
@kalamethiopia5558 6 жыл бұрын
Ufff matherye melkem baletnam lek betam emwedaten akestan selmetmeslugn betam new weddded egzabhir bedemena betsega yanurelen
@user-ks3hh1gf6k
@user-ks3hh1gf6k 6 жыл бұрын
ማማዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ ኑሪልን♥
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 6 жыл бұрын
EGZIABHER rejem edme ktena gar yestot sewn hulu balmuya adergut
@genethailselassie7800
@genethailselassie7800 6 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እናቴ በሂወት ባትኖርም ልክ እንደርሶ ባለሙያ ነበረች ሁሌ ሳዬት እናቴን ያስታውሱኛል በዚ አጋጣሚ አመሰግናለሁ እወዶታለሁ እድሜ ና ጤና ይስጦት
@RahmaRahma-xy7ei
@RahmaRahma-xy7ei Жыл бұрын
ine betam new yemdenkish ❤❤❤❤❤❤❤ buzuu astamirashignll amseginlew nurelgni
@user-jl2ui2ws5j
@user-jl2ui2ws5j 6 жыл бұрын
አላህይጠብቅሺ ማዘር እናቴ እዳቺ ባለሞየናት እኔ ግን ከአቺነዉ የተማራኩት
@roadsafe3072
@roadsafe3072 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማማየ እድሜ ይስጥልን
@hilinaalema1944
@hilinaalema1944 6 жыл бұрын
በቅድሚያ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥልኝ የተከበሩ እናት ,በእንጀራ ላይ በጣም አመሰግናለሁ,ሁሉም videos በስደት ላይ ላለነው በጣም ጠቃሚ ነው ያኑርልን አሜን ።
@qatarthe8490
@qatarthe8490 6 жыл бұрын
በ በትክክ ማሚ እጆሽ ይባረክ
@user-fh8me6tk8v
@user-fh8me6tk8v 6 жыл бұрын
አላህ ይስጥልን ማማዋ እኔ አረብ ሀገረ ስመጣ እቁላል መጥበስ አልችልም ነበረ አሁን ግን ብዙ አወቅን እናመሰግናለን በረቱልን
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
ሰላም ብያለው በጣም እናመሰግናለን ማም
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
Wow mashall yasgomjalmamy
@user-uq3fu3jk5n
@user-uq3fu3jk5n 6 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ይስጥልን ውድድድድ አመስግናለው ከግዲ ስፍና የለም
@alhadicell3246
@alhadicell3246 6 жыл бұрын
Wawuuuuuuu mamiye ye ejochishin sira geta yibarkawu
@lovereligion2258
@lovereligion2258 2 жыл бұрын
I heard Amharic I have never heard before good mami
@aqwertyuiop455
@aqwertyuiop455 4 жыл бұрын
ማማየ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@erahelassefa2958
@erahelassefa2958 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሺ ማማ
@user-ht7rl6zq5v
@user-ht7rl6zq5v Жыл бұрын
ትሰለሚ🌷🌷🌷
@danielworku4370
@danielworku4370 5 жыл бұрын
ዋው አመሰግናለሁ ስትከልሽ ሙቁ ውሃ የባንባ የሞቀ ከሆነ ለጤና ሲባል መጠቀም አይመከርም አደጋ አለው ይላሉ ዶክተሮች። ሞያ እንደቤቱ ነው እኔም ሞያው አለኝ ግን ውስን ነው ካንች ቡዙ እየተማሩክ ነው ጎመን አስራሪ አላውቅም ነበር ባብች ፎርሙላ ስሪቼ በጣም ጣፈጠኝ አመሰግናለሁ እባክሽ ቲሪፓ ምግብ ቤት ነው የምበላው አገር ቤት ስሄድ በጣም ይጥማል እባክሽ አሳይኝ። ቪድዬ ይኖሪሽ ከሆነ እፈልጋለሁ ።
@mariambentisilam1852
@mariambentisilam1852 6 жыл бұрын
mamayee maashaallaah
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Tebarki yene konjo
@user-fh4lb9re3y
@user-fh4lb9re3y 6 жыл бұрын
እማምየ እድሜ ጤናይስጣችሁ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 6 жыл бұрын
የወጥቅመም ምድነው ማማየ አልገባኝም ከቅመሞቹውስጥ አዱ የወጥቅመምያልሺው ምድነው
@user-hl8bj8dl4y
@user-hl8bj8dl4y 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሚ
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
Delicious you are the greatest cook!!!
@bxhdhxnxb5718
@bxhdhxnxb5718 2 жыл бұрын
Wwwww Taberku
@user-kg4gv8db9o
@user-kg4gv8db9o 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን ማማዬ እምትሰሪው ሁሉ ልክ እንደ ሀገራችን ባህል ነው ቅመሞችሽ በቃ ሁሉ ነገር ጽድት ጥርት ያለ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@fekadudoboche5912
@fekadudoboche5912 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ኢknow uckku irትዮጵያን kአስባት h stxkkkwxtkc a ow
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
You are the greatest Ethiopian cook!!!
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
You are really the greatest ethiopian cook in the world!!!
@medo-do6hg
@medo-do6hg 6 жыл бұрын
Nice mam
@fozyamohammed6934
@fozyamohammed6934 6 жыл бұрын
እናመሰግን አለን እናታችን
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
እናት አለም እረጅም እድሜ ይስጠወት እመብርሀን ትጠብቀወት
Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"
27:20
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple  lamb stew
14:34
Melly spice tv
Рет қаралды 186 М.
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
How to make Jamaican Brown Stew Lamb! | Deddy's Kitchen
36:07
Deddy's Kitchen
Рет қаралды 20 М.
የምንቸት አብሽ አሰራር how to make ethiopian minchet abish @zedkitchen
9:58