የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple lamb stew

  Рет қаралды 186,027

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food | simple lamb stew

Пікірлер: 378
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
ኧረ ኡኡ እንጀራሽን እንዴት እንደምትጋግሪ አሳይን ስራው ብዙ ነው ብለሽ ከዚህ በፊት መልሰሽልኛል ግን መልሼ ጠየኩሽ ካላሳየሽን አልፋታሽም እንደኔ የእንጀራ አገጋገርዋን ማወቅ የምትፈልጉ 👍 አርጉ 😀😀😘😘😘🙏🙏🙏
@tsegayetesfatsion4517
@tsegayetesfatsion4517 3 жыл бұрын
Enat ethiopia food beleshi gebi. Enia kesewa ayecha balewoya honku enjera betam aseqayetogn neber ahun gen arefeku. Eyeweta betam yegelaleleshal.
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
LE ኢንስታግራም, ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ካለሽ እድ አርጊኝ ላወራሽ የምፈልገው ነገር አለ እስከዛው መልካም አዲስ አመት ሁላችሁም
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ ሜሊ የለኝም ግን አንቺን ለማግኘት በአንዱ ላገኝሽ እሞክራለሁ 😘😘😘😘❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ይጠቁራል ያንቺ ከለሩን ሳይቀይር በጣም ምርጥ ዋው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ህሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@addisdesta8891
@addisdesta8891 3 жыл бұрын
በመጀመሪይ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ የቅልጥም ትዝታ አነሳሽብኝ እኔ አባቴ ስበሪና አምጪ ሲለኝ እዛው ብልት አድርጌ ነበር የለውም ምንም ምለው እና ትዝ አስባልሽኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዲስዬ ለካ እኛ ቤት ብቻ አይደለም ስብእና አምጡ ክክክክክክ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@user-xd1ii7jf4s
@user-xd1ii7jf4s 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@selomeschannel9167
@selomeschannel9167 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ like እና comment ሲያንስሽ ነው ሌላ ምን እንጨምር?🙂 የእውነት you are amazing!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እክዛብሄር ያክብርልኝ ሰሎሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@mimibella6367
@mimibella6367 3 жыл бұрын
Ewnat naw she is super 👌 😍 we love her
@selamselamdemesia7654
@selamselamdemesia7654 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሴትነት ካእንቺ እየተማርሁ ነው ሜሉ
@user-ob7bp1qj8p
@user-ob7bp1qj8p 3 жыл бұрын
የአገር ቤቱን አሠራር ምንም ሳታስቀሪ በመሥራትሸ እጅሸ ይባረክ፣ጤናና ዕድሜ አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ የቅልጥሟንም መቅኔ አለመርሳትሽ ከነአሰባበሩ ገለጻሽ በጣም ያስደንቃል፡፡ በርቺ በሌላ ሞያሽ ያገናኘን!!!
@HayatHayat-wj2bz
@HayatHayat-wj2bz 3 жыл бұрын
ሙያ ብሎ ዝም ጎበዝ በርቺ
@selamhaile8324
@selamhaile8324 3 жыл бұрын
ባለ ሞያ😍😘❤️
@markanbisrat7642
@markanbisrat7642 3 жыл бұрын
በጣምያምራል እጅይባረክ💐
@enocook
@enocook 3 жыл бұрын
Great for this holiday thank you so much for sharing with us
@hassankemal1265
@hassankemal1265 3 жыл бұрын
I loved it so much 😀
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል አሰራርነው ማሽአላህ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
Melati ur super ! Thank you so much for ur work.
@forever4462
@forever4462 3 жыл бұрын
ሜሊ አመሰግናለሁ የድምፅሽ መጠን 20% የአጆችሽ ጠንካራና ቀልጣፋነት 20% ለተመልካቾችሽ ያለሽ አክብሮትና ፍቅር 20% በትዝታ ወደ ሁላ የመመለስ ችሎታሽ 20% አውነታውን ግልፅ በማድረግ 20% = 100% አመሰግናለሁ በርቺ ምግቡንም በሃሳቤ ቀመስኩት በጣም ይጣፍጣል ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳነ ደህና መጣሽ ዮዲት አመሰግናለው
@Rosa-ahemed
@Rosa-ahemed 3 жыл бұрын
Wow! it looks yummy Thank you for sharing yana konjo betam balemuya nashe bazey laye clean nashe 👍💕
@jatam2056
@jatam2056 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 3 жыл бұрын
Betam des ylal ejisch ybarek
@gengen1615
@gengen1615 3 жыл бұрын
I seldom commented...this time around I did because you are indeed a fine cook! Thank you!
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye thank you for sharing very delicious 😋 👌be blessed 🙏🏾❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤሚቲ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ክመላው ቤተሰብሽ ጋር
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
Thanks konj betam yamerale 😋😋melkam Adiss amet
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
You really have great connection with your followers 👍🏾
@rebeccaamde5346
@rebeccaamde5346 2 жыл бұрын
Looks delicious! And I like your sense of humor too 😀
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ልዩ ነው 👌😍❤
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን ያማችሁዋል ልበል ነገቲቨ ማይንድ ነው ያላችሁ ያሳዝናል
@marwanomar
@marwanomar 2 жыл бұрын
Nice! … loving your energy, keep it up.
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 3 жыл бұрын
I love it.
@birkeawoke7342
@birkeawoke7342 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው እጅሽን ይባርከው
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 3 жыл бұрын
ወይኔ እነዴት ቆንጆ እንደሆነ ሰርቼው ባለሙያ አስባልሽኝ thank you i wish ባሳይሸ የሰራሁትን
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 3 жыл бұрын
Very delicious I can wait until I come and eat it , thank you so much tebarki
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ውባለም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ👌ባለሞያ ነው ያረግሽኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 3 жыл бұрын
Wow 👏👏👏👏👌👌👌👌
@lovebody855
@lovebody855 3 жыл бұрын
መሌ! ጌታ ይባርክሽ እህቴ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Oh hmmm nice I like it very thank you for share sister
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 3 жыл бұрын
Ejeshe yebareke btame Arif new yeserashew
@sabeekaalkhata7130
@sabeekaalkhata7130 3 жыл бұрын
በፌ ምራቄ ሞላ እጅሽ ይባረክ
@mahimahie424
@mahimahie424 3 жыл бұрын
ዋው🥰
@southsudan2500
@southsudan2500 3 жыл бұрын
Egishi yibareki...
@user-sw8rf8fd8m
@user-sw8rf8fd8m 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ
@AaAa-gj4ut
@AaAa-gj4ut 3 жыл бұрын
በርችይ ሀሪፉ ነው
@haregweynimeasho1062
@haregweynimeasho1062 3 жыл бұрын
Wawwwww yena konjo bethimi nesh gobezi
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 жыл бұрын
ሚልየ በጣም ቆንጆ ነው በርች እህቴ አጂሽ ይባረክ ❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን አቅሌሳ መልካም አዲስ አመት
@tigistasrate7792
@tigistasrate7792 3 жыл бұрын
በስመአብ ምርጥ ኢትዮጵያ ባለሙያ ነሽ እናታችን እንዲህ ነው የምሰራው በርቺልን የኔ መልካም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
እውነትሽን የኔ ማር በዘነዘና ስመታ ጣቴንም መትቻለሁ ጎበዝ የኔ ባለሙያ ተባረኪልን ኑሪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቀንጅትዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@sofiaalemayehu116
@sofiaalemayehu116 3 жыл бұрын
Nefs balemuya mesh, tebareki
@hageremrs9951
@hageremrs9951 Жыл бұрын
Ejesh yebark
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 3 жыл бұрын
Yesat w/ ro bwyshalew berchi. Keep up the good work! Good day.
@MrAlimaie
@MrAlimaie 3 жыл бұрын
Absolutely gorgeous.
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ጸዲ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@signaltune
@signaltune 6 ай бұрын
ዐጣም ቆንጆ አልጫ❤❤❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 жыл бұрын
Thank you great work 🙏
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ሜሊዬ እንዲት እንደሚያስጎመጅ 😍😍 ትክን ያለ ወጥ 😋 መልካም አዲስ አመት 🙏🏾🌼🌼🌼🌼🤗😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መርካሞ ላንችም ያሰብሽው የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ
@rutazerufael3209
@rutazerufael3209 3 жыл бұрын
Amen tebareki
@dawitmuluye1892
@dawitmuluye1892 2 жыл бұрын
Arif new🌹🌷
@armidesara6260
@armidesara6260 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት አፌ በምራቅ ሞላ ኡፍፍፍ ደስ ሲል ይባርክሽ እቴ
@sofiaalemayehu116
@sofiaalemayehu116 3 жыл бұрын
Nefs balemuya mesh, tebareki
@burtukanwudie2968
@burtukanwudie2968 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Lovelyathome
@Lovelyathome 3 жыл бұрын
It looks delicious 😋
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ የመልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው እንዳልሽው በዘነዝና ውሃ ልክ ላይ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሚሊዬ ምን አደረግንሽ ። ይህን ምርጥ ሞያ ያነፁሽ እናትሽን እግዚአብሔር ይባርክ አንቺም እጆችሽ ይባረኩ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውን ያድርግልን።
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 2 жыл бұрын
You are number one 👏 ❤️
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Ena betam tez yelgale ahun lijochan bewche hager aslmjachew hulam yetbkalhu be Ethiopian new year! Tank mally ijeshe yebarek!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መሲዬ
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@user-jx7pt8pw5u
@user-jx7pt8pw5u 3 жыл бұрын
ሙያ ከንፅህነ ጋ 👍
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል thank you 🙏🏽 በዘነዘና እኔ ትዝታው አለኝ 😁
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የብዙዎቻችን አስተዳደግ ተመሳሳይ ስለሆነ ትዝታዎቻችንም አንድ አይነት ናቸው መልካም አዲስ አመት ሜርዬ
@hvvghhsh7507
@hvvghhsh7507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 3 жыл бұрын
ፖ ሳልበላ ጠገብሁልሽ ደስ ይበልሽ የኔ ባለሙያ
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
ዋው ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ፍቅርተ
@bethelhemabera8745
@bethelhemabera8745 3 жыл бұрын
Melly am learning a lot from u thanks n happy new year 😍😍😍😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤቲዬ ላንችም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@user-sl2ze4ki8c
@user-sl2ze4ki8c Ай бұрын
Very good!!!
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏😘😘 በትክክል ውሃልክ ላይ በዘነዘና 👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ማርቲ
@ariammelaketsion8845
@ariammelaketsion8845 3 жыл бұрын
Waaaaaaaw Danke für Information
@sontaytolosa5276
@sontaytolosa5276 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጎበዝነሺ
@nathi8124
@nathi8124 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ። ቅዳሜ ይሰራል። መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነቤተሰቦችሽ።🌻🌻🌻
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ላንተም ያሰብከው የሚሳካበት አመት ይሁንልህ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 25 күн бұрын
ተባረኪልኝ በጣም አመሠግናለሁ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
My mouth is watering! I need to go find food now. 🤔
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 3 жыл бұрын
Sam as me
@fetiyaaniyo6336
@fetiyaaniyo6336 3 жыл бұрын
Konijo betam yamirali tbr barichiy
@user-zu9rw1dh5i
@user-zu9rw1dh5i 3 жыл бұрын
እኔም በዘነዘና እከሰክስ ነበር ኪኪኪኪኪኪ እናመሰግናለን
@user-hs5xr9fe2h
@user-hs5xr9fe2h 4 ай бұрын
ዋው ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meditube4862
@meditube4862 3 жыл бұрын
ስራሽ በጣም ሀሪፍነው በቅንነት ቤተሰቤ ሁኚ
@user-xd1ii7jf4s
@user-xd1ii7jf4s 3 жыл бұрын
ቆጆነው በርች
@selamefrem5829
@selamefrem5829 3 жыл бұрын
God bless Your hands. 👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Yene gobez berche nesuh nesh wow.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜሊ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀንዬ ላንችም ያሰብሽው የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Wow! You are really " balemoya". Shows your background. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zk5450
@zk5450 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ዘኪዬ
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
ዋዉ!!!ይሄማ ቅዳሜ ይሰራል የማይቀር ነዉ እጅሽ ይባረክ ሜሉ!!! እንኳን ለ 2013 ዓመተ ምሕረት ከነመላዉ ቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ላንችም ያሰብሽው የሚሳካበት አመት ይሁንልሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow thank you for sharing ልዩ ነው👍👍👍
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
ወይኔ አጎጎሽኝ በታም ሲበዛ ያወደድኩልሽ ፂዳትሽን ዋውውውው
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
Wow amazing ,and i love you cooking pot too please let me know where you get it thanks
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Yene speciall berechiiii😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 3 жыл бұрын
Tabarak yane balamuya Sagurshn kuku salazashu dasi bilogn mikren silataqabalsh
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
betam new mwedsh gobez nesh
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ! 🌻🌻🌻
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ቲጂ ላንችም የጤና የፍቅር አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 3 жыл бұрын
Good job thanks
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ሜልዬዬዬዬ ውድድድድ የምግብ አምባሳደራችን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@burtukandasita6339
@burtukandasita6339 3 жыл бұрын
Gobozi mamiyee barchii
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 11 ай бұрын
እንዴት ዋልሽልኘ የኔ ባለሟያ፣ አቤት የአልጫው ሽታ ቂቤው በጣም ይጣፍጣል ደሞ። ተባረኪ ብያለሁ።
@realtalk7821
@realtalk7821 3 жыл бұрын
ሜላትሻ ባለሞያ 5 star ⭐️
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
Ejsh yebarek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ ላንችም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@selamedemes6447
@selamedemes6447 3 жыл бұрын
Malu ena yatente telate neg kehetwocha ga ena sega eneswu be atente enkeyayere nebere ahuneme atente betame new emewedewu ejesh yibareke malu konjo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሰላምዬ መልካም አዲስ አመት
@user-zf5oc8fb9e
@user-zf5oc8fb9e 3 жыл бұрын
በርች
@talatalaco9538
@talatalaco9538 3 жыл бұрын
የምር እኔ ብዙ ግዜ ምግብ ላይ ግድ የለኝም ያንቺን የምግብ አሰራር ሳይ ግን ወኔዬ ተነሳሳ ለመስራት ምክንያቱም በተለያየ አሰራር ስለሆነ thank youuuu melly
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 39 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 59 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
How to make Ethiopian Alicha Wot (የበግ  አልጫ)
11:28
Zehabesha Food
Рет қаралды 16 М.
የስጋ አልጫ ወጥ | Ye Siga Alicha Wot | Delicious Ethiopian Food - EP 20
10:34
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 106 М.
የበግ አልጫ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food
9:53
MARE & MARU
Рет қаралды 21 М.
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 220 М.
የበግ አልጫ ወጥ አስራር ethiopian food yebeg alichaalicha
9:44
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 25 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 39 МЛН