Пікірлер
@melkamzemelak4712
@melkamzemelak4712 4 сағат бұрын
ጌታ በዘመን ሁሉ ተባረክ
@mecheberhanu9985
@mecheberhanu9985 12 сағат бұрын
ቤኪ❤❤❤ተባረክ
@SesayArarso
@SesayArarso 13 сағат бұрын
Amen
@SesayArarso
@SesayArarso 13 сағат бұрын
God bless your family and Ethiopia
@SesayArarso
@SesayArarso 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ amazing word of God thank you D.r
@ruthmekonnen1687
@ruthmekonnen1687 14 сағат бұрын
የአባቴ ብሩካኖች ሳያቹ እዛ እናንተ መሀከል ያለሁ ያክል ይሰማኛል ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔርያክብርህ ስለጼጥሮስ መልካም ስልወራህ እኔ እላይ ስሄድ ከጌታ ቀጥሎ ላይው የምፈልግው ጴጥሮስዬን ነው መንታዬ ሁላ ነው የሚመስለኝ ሰዎች ሲያጠለሹት እናደድ ነበር ጋሽ ንጉሴ እኔ ስለመንትይዬ ስለጴጥሮስ ህኜ አመሰገንኩህ በተረፈ እላይ ስንሄድ ደግሞ አንተ ስልሱ ያልከውን ደግ ነግር እነግረዋል እድሜና ጤናው አምላክ ይችርህ ከነዘር ማንዘርህ ተባረክ
@MachiMalay
@MachiMalay 20 сағат бұрын
K
@tigestendalew8670
@tigestendalew8670 Күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@WalelignAyele
@WalelignAyele Күн бұрын
Thank you ❤🙏
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Күн бұрын
Wow……..what a powerful message, real expository, taking the time enough to stay at every verse to read, observe, expose, and apply surrendering each individual to be searched by the Holy Spirit. What a fitting song and a prayer of repentance. Dear Lord come to us, restore us, help us live it out please 🙏 ዮሐንስ 6:68፤ ስምዖን ጴጥሮስ፦ “ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤ ዮሐንስ 6:69፤ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም፡” ብሎ መለሰለት። መዝሙር 1:1፤ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። መዝሙር 1:2፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። መዝሙር 1:3፤ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። መዝሙር 1:6፤ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
@SirgutTamene
@SirgutTamene Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስግ ከማሙሻ ጀምሮ በዚህ አገልግሎት ውስጥ የገባችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይበባርካችሁ ዘመናችሁይባረክ
@user-jn4mc1zd3s
@user-jn4mc1zd3s Күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@HassetViews
@HassetViews 2 күн бұрын
እየሱስ የተቃወመው ይህ ትእዛዝ (የመባ እና የቁርባን የሽማግሌዎች ህግ) አይገባኝም ነበር እንዴት ባለ ግልፅ ምሳሌ ነው ያስረዳኸን ተባረክ🙏🙏🙏
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 күн бұрын
Wow so amazing teching dr mamush thank you so much ❤❤❤❤
@tenagnemekonnen8017
@tenagnemekonnen8017 2 күн бұрын
It is very serious my brother, may God help us to hide in His word and measure all by His word. Stay blessed
@davenigussie3897
@davenigussie3897 2 күн бұрын
😍😍
@user-uc9xk6nk3o
@user-uc9xk6nk3o 2 күн бұрын
ሰዉ መዳኑን ያጣል ወይ? መዳንን አስመልክቶ ግልጽ ያልሆነ መልስ ነዉ ዶ/ር ማሙሻ የሚመልሱት፤ እዉነት ነዉ ስጀምሩም እየፈራዉ ነዉ የሚመልሰዉ በማለት አስቀድሞ አስረድተዋልና ይህን አሳቡን አከብርለታለሁ፡፡ የዳነ ሰዉ መዳኑን የጣል ወይ? ከሚለዉ ጥያቄ ይልቅ መዳኑን ያጡት ወይም የሚያጣ ሰዎች እዉነት ዳግም ተወልደዋል ወይ? የዳኑ ናቸዉ ወይ? ወደሚለዉ ጥያቄ ቢስተካከል በእኔ በኩል መልካም ይመስለኛል፡፡ በእዉነት የዳነ ሰዉ፤ ዳግም የተወለደ ሰዉ ተመልሰዉ አለመወለድ የሚችለዉ ምን ስሆን ነዉ? እስት በሰዉኛ እንኳን እንዉሰድና አንዴ የተወለደ ሰዉ ምን ስሆን ነዉ ተመልሰዉ አለመወለድ የምቻለዉ? ይህ በፍጹም እንደማይቻል ከተፈጥሮ እንኳን መረዳት እንችላለን፡፡ የሚጠፉ ሰዎች በቤተ ክርስትያን/በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ይኖራሉ ወይ? አዎ በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ገብቶ መዉጣት ይቻላል ግን እርሱ የዳነ ሰዉ ሳይሆን ያልዳነ እንደሆነ ከቃሉ እንረዳለን ማቴ.22፡- 11-14፡፡ እሥራኤላዊያን ባለማመናቸዉ ጠንቅ ልገቡ እንዳልቻሉ በግልጽ ቃሉ ዕብ.3፡-19 ና በይሁዳ መልዕክት ቁ5 ያስተምረናል የጠፉት ግን በግልጽ እንደተገለጠ ባለማመን ነዉ እንጂ የመኑቱ አይደለም፤ የመኑት ካሌብና ኢያሱማ ገብተዋልና፡፡ ሰዉ በዚህ በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ገበተዉ ልወጣ ይችላል ወይ? አዎ ያልዳነ ሰዉ ልገባና ልወጣ ይችላል፤ ስለዚህ ገበተዉ የወጣ ስላለ ከዚያ ተነስተን የዳነ ሰዉ ለዘላለም የተሰጠዉን ሕይወት ያጣል ማለት አይደለም፡፡ በሮሜ.8 ከቁ5 ጀምሮ ስለ ሁለት ሰዉ በሥጋ ፈቃድ ስለሚኖሩ እና እንደ መንፈስ ፈቃድ ስለሚኖሩት እያስረዳ ቁ13 ላይ እንደ ሥጋ ፍቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና ይላል ይህ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖር ሰዉ የሚሞተዉ እርሱ ቀድሞኑ ያልዳነ ሰዉ በመሆኑ ነዉ እንጂ የዳነ ሰዉን አይመለከትም፡፡ የዳነ ሱዉ የሚንለዉ እንደመንፈስ ፈቃድ የሚኖር፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በዉስጡ ያለዉ ሰዉ ነዉ፡፡ ደግሞ ሌላ መዳኑን እረግጠኛ እንደሆነ ሰዉ ቢያዉቅ ልቅ ይሆናል ወደ ኃጢአት ይመለሳል ተብሎ ተፈርቶም ከሆነ እርሱ ያዳነ ከሆነ በኃጢአት ጸንቶ መኖር እንደማይችል ደጋግሞ ቃሉ ግለጽ አድሮጎልናል በተለይ በሐዋርያዉ በዮሐንስ መልእክት 1ዮሐ 3፡-6-9፡ 5፡-18 በኃጢአት የሚኖር ከሆነ እርሱ የዳያብሎስ ልጅ ነዉ ይለናል፡፡ ስለዚህ የዳያብሎስን ልጅ ዳግም ተወልዶ ድነቱን ያጣ ሰዉ ነዉ ልንል አንችልም፡፡ በአጠቃላይ የዘርዉ ምሳሌ በቀላሉ ልያስረዳን ይችላል የዳነ ሰዉ 30፡60፡100 ፍሬ እያፈራ በእምነቱ ጸንቶ ይኖራል፤ ያልዳኑ ግን በመንገድ ዳር፤ በእሾህ በጭንጫ መሬት ይመሳላሉ፡፡ የዳነ ሰዉ እያዳነ ወይም እየተቀደሰ በሕይወቱ እያተለወጠ እንደመንፈስ ፈቃድ ይኖራል እንጂ እንደሥጋ ፈቃድ የሚኖር አይሆንም እንደሥጋ ፈቃድ በቀጣይነት የሚኖር ደግሞ ከሆነ አልዳነም ነዉ የሚባለዉ፡፡ ይህ ስባል ግን ሰዉ በአህምሮዉ ባለመተደሱ ምክንያት ወይም በሰይጠን ሽንገላ አይሳሳትም ማለት አይደለም፡፡ እንዲሁም ደኖ ሥጋዊ ክርስትያን ልሆኑም ይችላሉ ባለመረዳት ጉዱለት እነርሱን እንደ ቆሮንቶስ ሰዎች ማንነታቸዉን በማሳወቅ ማባነን እና እግዚአብሔርን ወደሚያከብር የቅድስና ኑሮ መመለስ ነዉ፡፡ ነገር ግን ያዳነ ሰዉ ድነቱን ያገኘዉ በራሱ ሥራ አይደለም ደግሞም በራሱ አይጠብቅም ልገለጥ ላለዉ ሙሉ ድነት በእግዚአብሔር ኃይል የተጠበቀ ነዉ 1ጴጥ.3፡-3-5 ይሁዳ 24-25 እግዚአብሔር በጸጋዉ ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና ተብሎ ተጽፎልናል ሮሜ.11፡-29 አሜን! ክርስትና በተወለዱበት ማንነት ኑሮ ነዉ! የዘላለም ሕይወትም የዘላለም እንጂ ወቅታዊ አይደለም! ምን ይሁን ብዬ አልሰጋም የጠራኝ የታመነ ነዉ! በቃሉ፣ በመንፈሱና በደሙ እጠበቃለዉ! ካገኘዉት ማንነት የተነሳ ቃሉን በመታዘዝ ደግሞ እኖራለዉ! ለእኔ የገባኝ ይህ ነዉ!
@EleniYacob
@EleniYacob 2 күн бұрын
Love it! May the Lord keep you always fresh us usual.
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 2 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏❤📖
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 3 күн бұрын
ቀንበሬን ስብርብር ምንም ሳይቀር.. አለ ነመሮ..
@idhdudga7544
@idhdudga7544 3 күн бұрын
Dear dr mamushe you are blessd❤❤❤❤
@user-bf3gv5hl1h
@user-bf3gv5hl1h 3 күн бұрын
Wow God bless you
@user-bn6jp1vz9p
@user-bn6jp1vz9p 3 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 3 күн бұрын
May mighty God corrects our perspectives in Jesus Christ's holy name, Amen
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 3 күн бұрын
God is good all the time! Nahom1:7
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@fanikumamarkos8176
@fanikumamarkos8176 3 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን ማሙሻ በእውነት በተለይ ዲያብሎስ እንደ ማይለወጥ ሁሉ ውሸትም አይለወጥም። አንድ ሰው በዚህ ትምህርት ልያወዛግበኝ ሰይጣን ንስሐ ቢገባ እግዚአብሔር ይቀበለዋል በማለት እኔ ግን፥ ሰይጣን ንስሐ ይገባል የሚል ተስፋ የለኝም ብዬ ዘጋሁኝ ምክንያቱም እሱ የውሸት አባት ስለሆነ። እና እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ፤ በእውነት ልቤ ረሰረሰ ያው በስራ ምክንያት እያቆምኩኝ ነበር የማዳምጠው ተከናወኑልኝ❤❤❤❤
@SirgutTamene
@SirgutTamene 3 күн бұрын
አሁንም አልመሸም አልመሸም ወገኔ አሁንም አልመሸም ዶ/ ማሙሙሽ ተባረክ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 3 күн бұрын
Tebarekilin
@SirgutTamene
@SirgutTamene 3 күн бұрын
ከዚህ ሁሉ ትብታብ የገላገለን ጌታ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 3 күн бұрын
Egziabiher yibarikih wendime Mamusha. Amen Egziabiher keweg ketibtab yawitan kalun bicha endinil yirdan.
@redaahmedin1398
@redaahmedin1398 3 күн бұрын
That is wonderful 🎉
@DerejeElias-sy2zg
@DerejeElias-sy2zg 3 күн бұрын
Wow JESUSE thank you JESUSE for these family
@Yitbejoye
@Yitbejoye 3 күн бұрын
Betam nw des yalegn endenante aynet ye emnet abatochin egziabiher silesetegn zemenachihu yibarek❤❤❤❤
@user-nx2lo8fy8v
@user-nx2lo8fy8v 3 күн бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ ትምርቱን በደንብ ተምሬ ለመረዳት እየሞከርኩኝ ነው።
@bettyhaymis4308
@bettyhaymis4308 3 күн бұрын
እዉነትን እያስተማርከ ስለሆነ እንወድሃለን ወግን(ውሸትን) መጣል በእውነት ላይ መቆም ይሁንልን ስጦታችን ተባረክ በጣም እንወድሃለን
@CJ_WORSHIP
@CJ_WORSHIP 4 күн бұрын
Kitr 6 gn binimarew des ylegn nebermkniyatum sew menfes new milewn hasab lemeredat
@kibreabtesfaye6900
@kibreabtesfaye6900 4 күн бұрын
😍
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 4 күн бұрын
የተወደድከው ዶ/ር ማሙሻ፤ ግራ ያጋቡኝና ጥያቄ የፈጠሩብኝ ሁኔታዎች ባስተማርከው ትምህርት ግልፅ ሆነውልኛል። ደስም ብሎኛል። የምታገለግለው አምላክ ጤናና ረዥም እድሜ ይስጥህ! አዎ በዚህ ይባርክህ!
@MekdesGizaw-yp4ld
@MekdesGizaw-yp4ld 4 күн бұрын
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በስው ሥርዓትና ደንብ ላይ ካለ እምነት እራሴን ጠብቄ በአንተና በቃልህ ላይ ያለኝን እምነት ይበልጥ ታዝዤ እኖርልህ ዘንድ እርዳኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በትምህርትህ ከሚባረኩት አንዷ ነኝ
@LemlemGezahey
@LemlemGezahey 4 күн бұрын
Anten. Kemot yasnesa Igzabher. Simu. Ybarek. Yemisema. Joro. Yemiyastewl. Lbona Ysten ❤❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 4 күн бұрын
አሜን በወግ ተተብትቦ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ከመሻር ጌታ ይጠብቀን ይታደገን...በተበላሸ ሞቲቭ ለማጥመድ ለመክሰስ ለማጣላት ለመቃወም ...ስራውን እያዩ ኃጢያት ሲጠረግ በሽታ ሲጠረግ ተዓምራቱን እያዩ ሊደነቁ ሲገባ .....ስለ ወጋቸው ባልታጠበ እጅ እንጀራ ይበላሉ ብሎ ክስ... .አቤቱ ከእንዲህ አይነት መታወር መተብተብ ዛሬም ያድነን ይታደገን...የተጣሰው የነሱ ሰው ሰራሽ ወግ... የተሻረው ዋናው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ...ወገኝነት ባደባባይ አስመስግኖ አምልኮን ከንቱ ልብን ትዕቢኛ ያደርጋል ....ወገኝነት የጌታን ቃል እንዳንታዘዝ እንዳንኖር ተብትቦ ይይዛል.. አቤቱ አድነን ጠብቀን በቃልህ ስልጣንና ጉልበት ይሄ ትብታብ ወገኝነት ከላያችን ላይ ይበጣጠስ 👏🏻❤️ቃልህን ከፍ ማድረግ ወደ ቃልህም መመለስ ወግን ሁሉ በቃልህ ወደ መፈተሽ መመርመር እድገትና ብስለት አድርሰን 👏🏻❤️አሜን በጸጋህ አግዘን እርዳን አባት ሆይ 👏🏻❤️ጸጋ ይብዛልህ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ👏🏻❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️
@almazane5891
@almazane5891 4 күн бұрын
Amen Amen tabareki
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 4 күн бұрын
Geta hoyi ke wogi Christian Awuxan 🙇🙇😭😭Geta hoyi ye libe Ayinochen Abiralgn🙏
@hannajena8924
@hannajena8924 4 күн бұрын
God bless you Pastor
@hamkoki7803
@hamkoki7803 4 күн бұрын
Menfes kidus beante timhirt hiwet nuroyen keyerw kibrun geta tekilo yiwsed wendme betam new yemwedh
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 күн бұрын
አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤ ማሙሻዬ ተባረክ አባ❤
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 4 күн бұрын
Amen Amen
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 4 күн бұрын
ተአምራትህ በኔ ላይ የሆነው በሰጠኸኝ ፍቅር እንድበረከክ እንዳውቅህ የሆነልኝ ሁልግዜ አዲስና ትኩስ ነው የቃሉን እውነት ተግታችሁ ስለምታስተምሩን ተባረኩ ዘማሪዎች አስተዋዋቂዎች የተሳተፋችሁ ሁሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ