ማንም ሰው ሊቆም አልቻለም//ላውድልህ አገሩን//እጅግ እጅግ ልዩ የሆነ አምልኮ//ዘማሪ ታሪኩ//New Creation Church//Apostle Japi

  Рет қаралды 103,631

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

2 ай бұрын

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 227
@dagmawibelay5034
@dagmawibelay5034 2 ай бұрын
ክርስትና ገባኝ ካልኩበት እጄን አንስቼ በጉባኤ ኢየሱስ ጌታ ነው ብዬ አምኜ ካወጅኩባት ቀን ጀምሮ በዘመኔ እንደዚህች የተወደደች ቀን መንፈስ ቅዱስ በሀይሉ ባልተለማመድኩት ሁኔታ ልቤን እኔነቴት ሀሉ ነገሬን ተቆጣጥሮት አላውቅም ድንቅ ቀን ባያልቅ መውጣት ባይኖር እንዴት ያለ ሀሴት እንዴት አይነት ሙላት እንዴት ያለ መጎብኘት እንዴት ያለ መነካት እንዴት ያለ ኀለዎት ............ኢየሱስ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
@TinsaeTesfaye-uq4bl
@TinsaeTesfaye-uq4bl 2 ай бұрын
አቤት መገኘቱ ባለበት መሆን ምንኛ መታደል ነው!!!!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 ай бұрын
ቃላት አጣሁ የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት የተገለጠበት የበዓለ 50 ቀን ይመስል ነበር መገኘቱ ሁሉን ነገር ይመልሳል መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥 እወድሃለሁ
@victoriouslife3584
@victoriouslife3584 2 ай бұрын
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2 የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የአሳቤ ውዱ ተባረክ የሕይወቴ ውዱ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤ Yes, Thank you Hollysprit... this what exactly we need in every where churches and also We have to keeping up this kind worshiping fire 🔥🔥🔥❤❤❤
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህንን መንፈስህን ነው እምፈልገው በቃ::::::::😢
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 2 ай бұрын
እኔም እኔም ያባቴ ልጅች ይሄ ክብር አጊቶኛል ኡ ኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡ መፈስ ቅዱስስስስስ💗💗💗💗💗💗💗
@GobenaGube-ki2ri
@GobenaGube-ki2ri Ай бұрын
enemi❤❤❤
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 2 ай бұрын
የዘላለም ጥማቴ ናፍቆት የእግዚአብሔር ህልውና ካለሁበት ቦታ በዚህ አምልኮ ነክቶኛል ተባረኩ ❤
@kefyalewnigussie3258
@kefyalewnigussie3258 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@yabugamer6066
@yabugamer6066 2 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር አብ❤❤❤እግዚአብሔር ወልድ❤❤❤እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤አንድ አምላክ ክብር ለአንተ ይሁን !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን !!! ❤❤❤
@YeabYabi
@YeabYabi 2 ай бұрын
@fantahunabdi869
@fantahunabdi869 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ።እወድሃለው!!Thanks to God the Father for this blessing!!!!
@redugela4161
@redugela4161 2 ай бұрын
ይህ መንፈስ እንደናፈቀኝ በጌታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 2 ай бұрын
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን!!! የራስን ክብር ጥሎ ለጌታ ራስን ማዋረድ ትልቅ መታደል ነው ከህይወታችሁ ከዘመናችሁ አይወሰድባችሁ
@nafkwt8283
@nafkwt8283 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው እየሱሴ እንኳንም አገኘህኝ❤❤❤❤
@GobenaGube-ki2ri
@GobenaGube-ki2ri Ай бұрын
enemi
@TadeleTadesse-ih2mc
@TadeleTadesse-ih2mc 2 ай бұрын
አቤት የጌታ መገኘት እንዴት ደስ የሚል ምሽት ነበር!! ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ።
@emutereda8330
@emutereda8330 2 ай бұрын
❤ እንዴት መታደል ነው በልኡል ፊት ነፍስን አፍሶ በተዋረደ መንፈስ ማምለክ 🧎🏻‍♀️🧎🏻‍♀️🧎🏻‍♀️☝️🙌🔥ክብር በአርያም ላለውና ለነበረው ለሚኖረውም ከዘላለም እስከዘላለም ይሁን
@natannati4255
@natannati4255 2 ай бұрын
ክብሩ ለጌታ ይሁን መንፈስ ቅዱስ በሙላት ያለበት ጉባዬ ሌላዋም ቤ/ክ በዚህ ክብር እንድትጎበኝ ጸልዩ ይሰማቹሀል ይጋባ በምድር ዙሪያ አፓስትል ተባረክ
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehbogale9794
@antenehbogale9794 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@GetAbebayehu-nt1ob
@GetAbebayehu-nt1ob 2 ай бұрын
ከ ...መዝሙር ...ከመዘመር ያለፈ❤❤❤❤ነፍስን የሚያረሰርስ መንፈስ❤❤❤What agreat ???????no word!!!!!
@simalemassefa8835
@simalemassefa8835 Күн бұрын
Yelbe wdu tebarek ❤❤❤❤❤ yehasabe wdu tebarek ❤❤❤ ye bete wdu tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Biruk01
@Biruk01 2 ай бұрын
ምን አይነት መገኛቱ ያለበት ግዜ ነው❤❤❤😢😢😢😢
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 2 ай бұрын
👑ኢየሱሴ 😭😭😭😭😭😭😭 በቃ አንተ እኮ አትጠገብም ቸኮለብኝ ልቤ ❤❤❤ እወድሀለሁ ውዴ 🙏💕💕
@mahilatberhanu538
@mahilatberhanu538 2 ай бұрын
ናፈቀኝ አባቴ ቀመንፈሰህ መረሰረስ በመገኘትህ ውስጥ መሆን ኦ አምላኬ እርዳኝ አባ
@BanchilayAbigail
@BanchilayAbigail 2 ай бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ጌታ ሆይ ሁሌም መንፈስህ እንዲህ ያስክረን ጥጋቤ እርካታዬ እዚህ ውስጥ ነውና❤
@joytefera5908
@joytefera5908 2 ай бұрын
አባ ❤❤❤እንደናፈቀኝ እንደራበኝ እኔም የሪቫይቫል ተካፋይ ሆንኩ?? ❤❤❤እኔም ወግ ደርሶኝ እድል አግኝቼ በመንፈስህ መስረስ እና በህልውናህ ውስጥ መገኘት ሆነልኝ?? ❤❤❤ምን እላለሁ ጌታ ሆይ እኔ ቃላት አጥቻለሁ፡፡ ❤❤የልቤ፣❤ የቤቴ❤ የህይወቴ ❤ንጉስ ተባረክልኝ፡፡❤❤ Holy sprit🔥🔥🔥 I have no word!!!😲😲😲😲❤❤❤❤❤❤❤❤
@mediaebise2100
@mediaebise2100 2 ай бұрын
ፅድቅን የሚራቡ ብፅኣን ናቸዉ
@FreaLuji
@FreaLuji 2 күн бұрын
@user-zk1wt7jv4v
@user-zk1wt7jv4v 2 ай бұрын
ዋው እንዴት አይነት መነሳት ነው ጌታ ሆይ እኔንም ንካኝ
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 2 ай бұрын
ክብር ለመንፍሰ ቅዱስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚ መገኘት🙏🔥❤
@AbGerma
@AbGerma 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sejah-st1uz
@Sejah-st1uz 2 ай бұрын
Distance is not a barrier yemilwn nw yayehut ❤❤❤❤❤❤❤ tebarkulen
@GENET5673
@GENET5673 Ай бұрын
Incredible presence of HOLY SPIRIT!!! Apostle, bless you abundantly!!!
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 Күн бұрын
uuuuuuuuuu......... Always I Need this encounter!!
@hanakerga618
@hanakerga618 2 ай бұрын
ክብር ለአንተ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 Күн бұрын
Fire🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Holly Gost
@menaf77
@menaf77 2 ай бұрын
የመወደዳችን ሚስጢር ምነኛ ጥልቅ ነው: አቤት መታደል መንፈስ ቅዱሴ ተባረክ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አቤት የጌታ መንፈስ ሃሌሉያ ❤️❤️
@yonatandaniel4690
@yonatandaniel4690 2 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው ጌታችን ኢየሱስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ላንተ ይሁን ።ምንም መናገር አልችልም ጌታ ይክበር። የእግዚአብሔር ልጆች ተባረኩ እንኩዋን ደስ አላችሁ አንኩዋን ነካችሁ ደስ ስትሉ ስታስቀኑ። ሴጦ አብዱዋል፣ ቅጥል ብሎዋል፣ ደግ አደረጋችሁ። 💝❤❤
@officialsolomonnegash
@officialsolomonnegash 2 ай бұрын
Yoni❤❤❤❤
@Wendu-ki8yy
@Wendu-ki8yy Ай бұрын
ምን,አይነት,መንፈስ,ነው,እኔ,ውስጡ,አይደለሁም,ግን,ሰምቼው,አይቼው,አልጠግብ,አልኩኝ,አምልኮው,በሰአት,ባይገደብና,እንዲሁ,ቢቀጥል,ምን,ሊሆን,እንደሚችል,መገመት,ከባድ,ነው,,ስለሁሉም,ክብር,ለማንም,አይደለም,ለእሱ,ይሁን,ዘማሪውን,ወደድኩት,ከልቤ,ባረኩት,አምልኮ,የሚያስመልክ,ነው,ኦ,እየሱስ,ይባረክ
@asterbedane6014
@asterbedane6014 2 ай бұрын
ከቃላት በላይ የሆነ ክብር። የእግዚአብሔር መገኘት ሃሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliasmolla5776
@eliasmolla5776 20 күн бұрын
ታርዬ ብሩክ ነክ ይብዛልክ!!
@simalemassefa8835
@simalemassefa8835 Күн бұрын
Tebarek Eyesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinyirdaw6757
@mesfinyirdaw6757 8 күн бұрын
Amen Amen Amen
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho 2 ай бұрын
አሜንንንንን ኦ የጌታዬ መንፈስ ❤🙏
@fekadualemu7356
@fekadualemu7356 2 ай бұрын
What a presence of the Lord .....Thank you Holy Ghost 🙏🙏🙏🙏
@mymom219
@mymom219 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልብዬ ተካፍዬዋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZalfaZalfa-el7jn
@ZalfaZalfa-el7jn 2 ай бұрын
አሜን ተባረክ የልቤ ሁሉ ተባረክ የቤቴ ሁሉ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ አሜን አሜን
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 ай бұрын
May God Bless you all my brothers and sisters in Christ Jesus the hope of GLORY. From South America. I AM BLESSED IN THIS WORSHIP CEREMONY, THANK YOU.
@firehiwotmolahaile2002
@firehiwotmolahaile2002 Ай бұрын
Yebete wedu tebarek Yebete wedu tebarek Eyesusss tebatek❤❤❤❤
@TigistGeja
@TigistGeja 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 2 ай бұрын
ምን አይነት ክብር ነው በጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GENET5673
@GENET5673 Ай бұрын
Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@sunysuny8656
@sunysuny8656 2 ай бұрын
Never stop to listen 10 times per day
@hannalemma9435
@hannalemma9435 2 ай бұрын
I am none stop listening.
@yemeru9732
@yemeru9732 2 ай бұрын
Wow media team you are amazing. The way you merge pastor's praying sound at the back of the main singer 🎙️🗣️ is amazing, you make me fell the presence. Thank you for your great work.❤
@NewCreationChurchEthiopia
@NewCreationChurchEthiopia 2 ай бұрын
Thank you so much
@wosenyeleshpaulos6067
@wosenyeleshpaulos6067 2 ай бұрын
I can't stop crying.,, ayiwosedibachihu
@maryaman556
@maryaman556 2 ай бұрын
Presence of the Lord Among us...what a day oooooooooohhhhhhhhhhh glory glory❤❤❤❤❤
@Fevmeko
@Fevmeko 2 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው የእግዚአብሔር ልጅ መሆን
@semienfeshatsion851
@semienfeshatsion851 2 ай бұрын
Glory to God wow thanku holy spirit more blessings to all ❤❤❤❤.
@user-if7rn7yn9z
@user-if7rn7yn9z 2 ай бұрын
እንደው ከዚ መንፈስ መውጣ ባይኖር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱሴ ስምህ ይክበር❤❤❤❤
@Beemenet
@Beemenet 2 ай бұрын
አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝም ምን ልትርፈኝ ከዚያ እር ምንስ ሊቀሪ አንተ ባትኖር ህይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል ልክደው በማልችል መንካት ነክተከኛል ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለው የህይወት ውሃ እንጀራዬ የት እሄዳለው😢 አንተ አይደለውይ ስላሜ 🎉 አንተ አይደለውይ እርፍቴ😮 አንተ አይደለውይ ደስታዬ 🎉አንተ አይደለውይ ሞገሴ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስይ የኔ እየሱስ ተባርክ
@KingEfi
@KingEfi 2 ай бұрын
Yeman mezmur nawe
@Beemenet
@Beemenet 2 ай бұрын
@@KingEfi ይድነቃቸው ተካ ላውድልህ የተስኘ መዝሙር ነው
@KingEfi
@KingEfi 2 ай бұрын
@@Beemenet thank my sis
@BurutukaiJoseph
@BurutukaiJoseph Күн бұрын
Aeeeeeeeeeeeeeeennnnn❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-vs9ic3hl2r
@user-vs9ic3hl2r 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ሁሌ ይሄ እሳት እየጨመረ እየጨመረ ይሂድ እልልልልልልል ክብር ለጌታ ክብር ለእየሱስ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumelse458
@chuchumelse458 2 ай бұрын
amen Amen Amen Amen Am Geta Yebark Tabarkuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShemaShema-pj6vs
@ShemaShema-pj6vs 21 күн бұрын
AMEN❤
@sunysuny8656
@sunysuny8656 2 ай бұрын
I am listening always
@ziggylovegrove7628
@ziggylovegrove7628 2 ай бұрын
Extraordinary 🙌🏽 hallelujah
@masaratababa2012
@masaratababa2012 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 ай бұрын
እኔ አልችልም ወዴት ልሂድ ከእስትንፋሴ🥺❤
@lieonhaile3679
@lieonhaile3679 2 ай бұрын
የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ❤❤
@muleyeachisew9291
@muleyeachisew9291 Ай бұрын
❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤ ቃል የለኝም። ተባረክ!!!
@DrJitu-dh3xj
@DrJitu-dh3xj Ай бұрын
wwwwooooo geta menfasi
@MyJesus484
@MyJesus484 2 ай бұрын
ጌታ ሆይይይይይ ምንኛ መታደል ነው ኧረ ኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥
@meseretgetachew3069
@meseretgetachew3069 Ай бұрын
Kalat athulet waw
@LidiyaGetamesay-ff2cs
@LidiyaGetamesay-ff2cs 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉 የሚገርም አምልኮ ከፍ በል አባ🎉🎉🎉🎉
@MonaAssefa
@MonaAssefa 2 ай бұрын
ሀሌሉያ የጌታ መንፈስ ድንቅ ነህ
@BerhanuEliyas-fu1pm
@BerhanuEliyas-fu1pm Ай бұрын
የሚገርም አምልካ ከፋ በል አባ❤❤❤❤❤
@cherata-bk1cp
@cherata-bk1cp 2 ай бұрын
what a worship, amazing day. I will never forget this worship and the sprit of faith teaching by Apostel Bisrat Bezuayene May God bless you new creations team!!
@SingermosesKala
@SingermosesKala Ай бұрын
Wow yihen gubae andi ken sikelakel yihe kibr yidegemal🔥🔥🔥❤❤🔥🔥🔥💪💪
@robiman792
@robiman792 2 ай бұрын
Amen Amen AAAmmmmmeeeeeeeeeeNN ye Ewnet yhen kibir yihen megegnet Ribognal❤❤❤❤
@andualemadmasu6944
@andualemadmasu6944 2 ай бұрын
What a glories and migty time!!!We really enjoyed the manifested presence of God!!!!
@asegidtesema5720
@asegidtesema5720 2 ай бұрын
I can feel the presence of Holy Spirit, let the glory of God shine upon His sons and daughters
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 ай бұрын
እየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-if7rn7yn9z
@user-if7rn7yn9z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tamiratdegele
@tamiratdegele 2 ай бұрын
ልዩ መንፈስ የሰጣን ጌታ ይመስጌን❤❤❤❤❤❤❤
@user-rp7om3yq3m
@user-rp7om3yq3m 2 ай бұрын
ዋውእጅግ በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ይጨምርባቹ
@user-ev2wg3kj2z
@user-ev2wg3kj2z 2 ай бұрын
ተባረክ አየሱስ ተባረክ 2* የቤቴ ዉዱ ተባረክ አሜን አባቴ 🙏🙏🙏
@Sejah-st1uz
@Sejah-st1uz 2 ай бұрын
Geta hoy ymigerm menfes nw degme sadametew erasu endelelaw mezmur aydlm yeleyal ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb3wb5vg5j
@user-hb3wb5vg5j 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙌 Amen amen Ameeeeennnnn Amen yessssss
@habeshaeconomicstutor4094
@habeshaeconomicstutor4094 2 ай бұрын
What a mighty spirit wow I love you Holy spirit ❤❤❤❤❤❤❤❤, am in love with Holy spirit, Tare your blessed
@yourvoteisimportant
@yourvoteisimportant 2 ай бұрын
pastor jap bexam new miwodk tabare
@user-yj5je5yn9y
@user-yj5je5yn9y 2 ай бұрын
Yes amen amen amen hallelujah hallelujah may lord bless you all 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@biggrace6507
@biggrace6507 2 ай бұрын
glory glory glory 😍😍
@Adanchhamza-fc2hz
@Adanchhamza-fc2hz 2 ай бұрын
elelelele amen amennnnn 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@TigistMengesha-gu7rn
@TigistMengesha-gu7rn 2 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭
@willyallyou3283
@willyallyou3283 2 ай бұрын
Hallelujah yegeta menfes kibir lanteyehun 🙏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው በመገኘቱ ውስጥ መዋል መገኘት እንዴትደስ ይላል ተባረኩ ይብዛላችው
@Senait-dv5zx
@Senait-dv5zx 2 ай бұрын
Amen holy sprite ❤❤❤❤❤❤❤glory glory ❤❤❤❤❤❤
@yalemtesfaonline6979
@yalemtesfaonline6979 2 ай бұрын
Heavy presence of the holy spirit!!! Thanks God!
@mesaykebede5162
@mesaykebede5162 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ተባረከ!!
@selamawitberhanebokrezion8523
@selamawitberhanebokrezion8523 2 ай бұрын
Amen haleluya❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 2 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Tabaraku Geta Yebarkachu❤❤❤❤❤
@eyasutefer6229
@eyasutefer6229 2 ай бұрын
Amen Tebarek Eyesus❤❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 ай бұрын
Tebareku,Wendeme zemenhe yebareke
@Sejah-st1uz
@Sejah-st1uz 2 ай бұрын
💕💕💕💕weyene yeyal 😢😢😢😢😢😢 amennnnnnn
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 65 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 954 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 575 М.
ኢየሱስ || ዘማሪ ሳሚ || Gospel Singer Sami @ARC
24:36
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 86 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 65 МЛН