አማን ሻሎም ስለ ስቅለቱ በአስደናቂ መገለጥ አስተማረ | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | speak the truth | መስቀል

  Рет қаралды 2,960

ኬብሮን tube

ኬብሮን tube

2 ай бұрын

#marciltv #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል
አማን ሻሎም ስለ ስቅለቱ በአስደናቂ መገለጥ አስተማረ | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | speak the truth | መስቀል
አማን ሻሎም ስለ ስቅለቱ በአስደናቂ መገለጥ አስተማረ | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | speak the truth | መስቀል
አማን ሻሎም ስለ ስቅለቱ በአስደናቂ መገለጥ አስተማረ | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | speak the truth | መስቀል
አማን ሻሎም ስለ ስቅለቱ በአስደናቂ መገለጥ አስተማረ | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | speak the truth | መስቀል

Пікірлер: 21
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 2 ай бұрын
ለኔ ነው ለኔ አብ አባት ሆይ ልጅህን እየሱስን ስለሰጠህኝ አመሰግንሃለው ጌታዬ እየሱስ ነፍስህን ስለሰጠህኝ አመሰግናለወ መንፈስ ቅዱስ ቃልህን ስለገለጥክልኝ አመሰግንሃለው ሃሌሉያ ተባረኩ
@user-ng3lz5xt1v
@user-ng3lz5xt1v 2 ай бұрын
የሕይወቴ ዋስ ቅዱስ ኢየሱስ❤❤
@selamfikir8454
@selamfikir8454 2 ай бұрын
Thank you aman
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 2 ай бұрын
Geta zemenehen hulu yebark Yebzaleh
@habetenshgemchu7367
@habetenshgemchu7367 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AsterMarkos
@AsterMarkos 2 ай бұрын
ኢየሱስ ዬኔ ቤዛዬ ስላ ፊቅር አመሰግናለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭🙏🙏🙏😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s 2 ай бұрын
ሻሎም ሻሎም ፣ አሜንየ የጌታ ባርያ ወንድሜ ፣ተባረክ ክርስቶስ ግለጠው ፣እርሱ ወንጌል ነው እንካን አደረስህ ተባረክ kzfaq.info/get/bejne/Ztp3npRz05_JhXU.htmlsi=B5E-thHGcTGojrbt
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተምህሮ ነው ❤
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 2 ай бұрын
በትክክል ተባረኩ
@eyasuardolo9519
@eyasuardolo9519 2 ай бұрын
ኢሳይያስ 53 ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
@kibneshkabo
@kibneshkabo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almezelke7020
@almezelke7020 2 ай бұрын
መልክቱ አልተቋጨም ክፍል 2 አለው
@user-hp2fp5rp7k
@user-hp2fp5rp7k 2 ай бұрын
ላይቩ ተቋርጦባቸዉ ነዉ 🥰🙏
@begood4all157
@begood4all157 2 ай бұрын
እየሱስም ለፈጠረው እግዝአብሄር ሰግዷል እናንተም ለፈጣሪ እግዝአብሄር ስገዱ ለፍጡር እየሱስ አትስገዱ
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 2 ай бұрын
Yemiyasazenew neger men endehon takaleh SIOL (HELL) endemetegeba sasebeh .... ante yenakew Geta Eyesus new wedegenet yemiyasegebawen kulf yeyazew .... ezeabeher yeredah!!!! Eweneten new endante miskin yelem 😭😭💔💔
@singerashenafihailu6730
@singerashenafihailu6730 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፈጣሪ ነዉ
@eyasuardolo9519
@eyasuardolo9519 2 ай бұрын
ወንድም አማን በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ ኢየሱስ ስላንተ ዝም አለ፡፡አንተም ስለሱ ልምን ዝም አትልም፡፡ስጋን የሚያቆስሉ ነገሮች ቢወረወሩብህም አንተ በምላሹ ሀይለ ቃላቶችን ፤ፌዞችን እና አሽሙሮችን አትጠቀም፡፡አባትህ እንደዛ ሲያሰቃዩት የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቀር በላቸው ብሎዋልና አተም የባትህን ምሳሌ ተከተል፡፡ያወከውን እውነት በትህተና አስረዳ፡፡
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 ай бұрын
Aman I will change it to you documentary.Can you tell me your tailor drama account
@habetenshgemchu7367
@habetenshgemchu7367 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
መሳጢ ዕላል ምስ Awel  Sied - HRIYTI TV
8:11
HRIYTI TV
Рет қаралды 405