Пікірлер
@AddisAd-nm5fb
@AddisAd-nm5fb Күн бұрын
አኬ በደንብ ተጨምቋል ጴንጤን ማምታታት አትችሉም 😂😂
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 8 күн бұрын
አይይሄፍክክርአይይሄክፋትአይይሄመቀናናትእሄነገርባይኖርስዎችሁሉበሰላምይኖሩነበርይሄንንክፋትከላያችንላይበእየሱስስምይሰበርቢቻላችሁከሰዎችሁሉጋርበሰላምኑሩብለሃልእንድንዋደድበሰላምእንድንኖርጌታሆይእርዳንይብቃንመበሻሸቁይብቃንጥላቻው
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 8 күн бұрын
አንተአሁንለእግዝሃብሄርቤትበእውነትተቆርቁረህነውእንዲህየሳተእንዃከሆነበምክርመመለስእንጂማሳደዱእሄሰውአንድነገርብሆንእኮየደምእዳአልብህበእግዚሃብሄርዘንድጥሩአይደለምማሳደድወደጌታበምክርመመለስነውለማንኛውምአንድያርጋችሁፍቅርንይስጣችሁይሄመበሻሸቁንተዉናክርስትናእየተሰደበነውበእናንተምክንያትእርስበእርስስጋዊመቀናናታችሁንተውናሰላምፍጠሩእሄአገልግሎትአይደለምእርስበእርስትቀናናላችሁልብይስጣችሁለሁላችሁምእናአማንዬበእግዚሃብሄርሰላምፍጠርናበሰላምበመነጋገርጨርሱእርቅፍጠሩቂምይዞፅሎትሳልይዞስርቆትየለምእናእርቅፍጠሩነውእምለውከሃረብአገርዃታር
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 9 күн бұрын
ሰውን ከማሳደድ ውጣ ከንቱ
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 9 күн бұрын
እናንተ በቃ ሰውን ከክስ አትወጡም
@Mom2023new
@Mom2023new 10 күн бұрын
ልጄ አማን. ሆይ!! እባክህን በየአቅጣጫው ለትውልድ ብዙ የወንጌል አገልግሎት ሥራ አላለቀም!! ከሰፈር ወሬ ውጣና ወንጌልን ላልዳኑት መስክር!! ከጌታ ቤት የጠፉትን ፈልግ፣ በፍቅር ምከር !! ወደ ጌታ መልሳቸው!! ይህንን ነው ጌታ ከአንተ የሚፈልገው!! ዩቱብ ላይ ስለ ሰው ውድቀት ሲያወሩ ከመዋል ይልቅ በፍቅር ቀርባችሁ በእግዚአብሔር ቃል ብታቀኑአቸው አይሻልም??? ስለ እነርሱስ መጸለይ አይሻልም !!! የወሬና የስም ማጥፋት መንፈስ የተጠናወታቸው ባዶ ሸክላዎች መሆናችሁን ያሳያል !!! የተጠራንበትን አላማ መረረት ዋጋ ያስከፍላል!! ለደከሙትና ጌታን ለማያውቁ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በጥበብ ልንገልጥላቸው ተጠርተናል!! !! እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ የሚለውን ልትተገብሩ ይገባችኋል!!! ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አቃታችሁ አይደለ?? እባካችሁ!!!ጌታን አታሳዝኑት!! አሁኑኑ በንስሐ ተመለሱ!! ታረቁ!!! ለሚድኑትና በጌታ ቤት ላልጸኑት እንቅፋት ሆናችኋልና!!! እማማ ነኝ
@Mom2023new
@Mom2023new 10 күн бұрын
ወጣት መሆን ሳይሆን እነዚህ ሐሰተኛ የጥልቁ መልእክቶች ናቸው!!! ! ተግባራቸው እየገለጣቸው ነው!!እግዚአብሔር ያስነሳቸው የእውነተኛ ነብያትን መስፈርት በቃሉ መሰረት አያሟሉም!!!! !አይወክሉምም!!! ወገኔ፣ ቃሉ በጅህ ነውና የጌታን ፊት ብቻ ፈልግ!!!
@Miriamkk
@Miriamkk 10 күн бұрын
ያለ፣መድሃኒት፣ነው፣የምታደርገው? Funny you admitted at lest you do it without viagra 🤣🤣🤣🤣
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 10 күн бұрын
አማንዬ እባክህ በጌታ ልለምንህ በውስጥህ የአለውን መልካም ነገር በምናምንቴ ነገር አትከልለው እነሱን እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል ከዚህ ነገር ውጣ በጣም ስለምወድህ ነው የኔ ወንድም የከበረ ነገር በውስጥህ አለ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 10 күн бұрын
አማን እባክህ ከዚህ ነገር ውጣና ወደ ወንጌል ማስተማር ተመለስ ይሔ አልተሰጠህም ጊዜህን አታቃጥል አንዴ ከተናገርክ ለጌታ ተውለት
@tibebukassahun6507
@tibebukassahun6507 11 күн бұрын
አቡና ሂዱ ሂዱ አይባልም ተመለሡ ተመለሡ ወደ እውነት በል እነጂ ኤሊያስ በክትክታ ሣይሆን በኮራት ፈፋ በሚለው ይታረም በተረፈ ፀልይለት ለደከመው....
@kefetatube3338
@kefetatube3338 11 күн бұрын
እኔ የማይገባኝ ለምን ወጣት ብቻ ነብይ እና ሀዋሪያ ይሆናል። የሰራ ፈጠራ ነው
@TesfayemekonnenMosha
@TesfayemekonnenMosha 11 күн бұрын
አንተ.ተይዘሐል..አሱአምልጡዋ..ንስሐግባ.
@birukbasliel8747
@birukbasliel8747 11 күн бұрын
Duket wereachu Hulu mendertegna
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 12 күн бұрын
አማን "ድፕሬሽን አይደለም"ልትል የቻልከው ከምን ተነስተህ ነው?ብሽሽቅ ጤናማ ክርስትና አይመስለኝም።የተማርከው theology የሳተውን ወንድምህን አብሽቀውና ከጌታ ቤት አብረው የሚል ኮርስ የወስድክ አይመስለኝም።
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 10 күн бұрын
አጭበርባሪ ሲጋለጥ ምነው ተንጫጫችሁ?
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 12 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ወሬ የማያንጽ እንዴት እንዳሰጠላኝ አለፉ አለፉ እያልኩ ሰማውት
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 13 күн бұрын
አቤት አንተ ግን ምን ይሻልሀል
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 13 күн бұрын
Sele abel becha endahihon ? Defar nachu eko enate yemateluten enko new esu yemelilelachu 😂😂❤❤
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 13 күн бұрын
What a big mouth with no brain 🧠
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 13 күн бұрын
What a big mouth with no brain 🧠
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 13 күн бұрын
ፕሮቴስታንቲዝም ጥቅም ተኮር ነው፣ ፈረንጆችም ይሄን ሃይማኖት ይዘው ሲመጡ ምድረ ሆዳም በሆዱ ነው የተገዛው እንጂ ለእውነት እንዳልሆነ ጀማሪዎቹ ጠንቅቀው ያውቁታል፣ ለዚህም ነው ብቻ የሚለው ትምህርት የዘልዛሎች ትምህርት ሆኖ የቀረው፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የእግዚአብሄር ክብር እንጂ ያለው ገንዘብና ዝና የለም
@eduam2859
@eduam2859 13 күн бұрын
ወይ ጉድ እኔ ድሮ የሚመስለኝ ጵንጤዎች ቤቴ ክርስትያን ቁጭ ቡሎ ምግኘው የሚመስለኝ ያህል ነበር የመስለኝ ስንትጉድ እያየው አብሬቁጭንዬማመልከው ይህንቻ አስረዳኝ
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ወንድሞች በርቱ ጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ❤❤❤❤❤
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 23 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ሕብረት አንድነት ፍቅር ና ስልጣን ያፈረሰው አቢይ ጉዳይ ምን ወይም ማን እንደሆነ መረዳት እንዴት ተሳነን?
@johnwelday1283
@johnwelday1283 23 күн бұрын
አቤል አትዋሽ መጽሃፍ ቅዱስ አንተ እንደአንበብከው አይደለም ተመለስ።ለነብያቶች ወይ ለሌሎች ደግፌ አይደለም ።ቃሉ የሚለው እግዚአብሄር ከጥንት ጀምሮ በተለያየ ጊዜና በልዩልዩ መንገድ በነብያት በኩል ለአባቶቻችን ተናግሮ... ብሎ ይቀጥላል አዲሱ መደበኛ ትርጉም።
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 24 күн бұрын
Ante mennwe Gifte atsetu alk nwer nwe yalhbet ager System sera lemysera ysetwal leljochem, ethiop Systems ylem bzh enkwan bitekmu menchger älwe kekise atset youtube lmikeflachwe menwe wenjal sebsebk
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 24 күн бұрын
Hulachum leboch to be recognized and to get subscribers TSADEB NBER NOW JUST TOBE
@Bayush-hq2gz
@Bayush-hq2gz 28 күн бұрын
አቡና ንግግርህ እንደክርስትያን አይደለም ሁሌ የአንተን ፕሮግ ራም ለማየት እከፍትና ሁሌ ሀሰ ተኛ ነብይ ዝማሬው ግጥሙ ክስ የዮናታን ክስ ከዮናታን ጋር እግ/ቤር እንደሚሰራ ማስረ ጃው አንዱ የአንተ መዳን ነው ፕሮግራሙን ስላየው ቢሳሳትም መምከርና መፀለይ እንጂ ከጌታ በታች ከጎንህ የነበረ እሱ ነው እስኪ ወሬ ከማመላለስ ሌሎችን ከመክስ ውጣ ። ኤርሚም አትቆጣ አትጩህ መግባት የሌለብህ ነገር ውስጥ አትግባ ጥበበኛ ሁን።
@Bayush-hq2gz
@Bayush-hq2gz 28 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ እናታ ችሁ እሆናለው ምክሬን ስሙ ኦርቶዶክሶች አማን አንተን ሊያ ፅናኑ መሰለኽ አይደለም ቋንቋ ችው እንዲደበላለቅ የጠላት እጅ አለ የታወቀ ነው ንቁ እባካ ችው የዲያቢሎስ ሃሳብ አትሳቱ ተብሎ ተፅፏል ይቅር ተባባሉ ይቅር ካላላችው ይቅር አይላ ችውም ተብሎ ተፅፏል። እናንተም ሃሰተኛ ነብዮችን ግለፁ አልተባላችውም ወንጌልን አገልግሉ ጌታ ሀሰ ተኞችን ሳያውቅ ቀርቶነው ሁላ ችን በምህረቱ ለንሰሀ ዕድሜ እንደጨመረልን ለነሱም የምህ ረት ጊዜ ሰቶአቸው ነው ሀሰተኞ ችን እግዚሃቤር አልመለስ ካሉ ይቀጣቸዋል እንዲህ ተብሎ ተፅፏል:- ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ለእኔም፦ ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው። ¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ። ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ነው የሚናገር እናንተ ማን ስለ ሆናችው ነው ወንጌልን ብቻ የማትሰብኩ ተመለሱ አማን ጥሩ የእግ/የቃል ሙላት አለህ ወደዛ ተመለስ። አቡና አትሳደብ ንሰሀ ግባ ንግግሮችህ እንደ ክርስት ያን አይደለም በእናንተም በነ ኤርሚም እግ/አልተደሰተም ንሰሀ ግቡ።
@vig737
@vig737 28 күн бұрын
አማኒ ትባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይ ባረክህ በጣም በ ብዙ
@amarechbogale7505
@amarechbogale7505 28 күн бұрын
😭
@maryamialami1267
@maryamialami1267 28 күн бұрын
በጣም ያሰዚነል🤦🤦🤦💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 28 күн бұрын
አቡና ፍሪ 😂😂 ቀጣይ እናያለን
@user-bz7qc1hz8h
@user-bz7qc1hz8h 28 күн бұрын
አረ እባክህ ይብቃህ ምን ጉድ ነው ምነው እንደዚህ አረገህ በቃህ ከንቱ ልፍለፋ ስለወንጌል አውራ በቃህህህህ ውይ አዎ እልህ ውስጥ ገብተሀል አያዋጣህም ወደ ቀድሞው ወንጋልን ወደ መስበክ ተመለስ ቆም ብለህ አስብ
@Mom2023new
@Mom2023new 28 күн бұрын
እውነቱን ይዘህ ስለምትጋፈጣቸው ነው!! በርታ!! ጌታ ይረዳሃል!!
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 28 күн бұрын
ወንድሙን የምጠላ ነፊሠ ገዳይ ነዉ የምን ግጥም ነዉ ከሁለቱም ሆነ ብታሥታርቃ ምን አለበት ነገር ከምታ ገንን ቀለሜ ቀሌሜ ምን ማለት ኑዉ አንድ ሠዉ ላይ እንድ እምትረባረቡት ኡነት የለበት የምያቅ ጌታ ኑዉ ሠዉ በሌለበት የሠዉ ሥም ማሣት ሃሜት ነዉ
@user-su9dj8xy3t
@user-su9dj8xy3t 28 күн бұрын
Ermyas wondmhen nansagday blahe Fardahe asalfahe satahaw
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 28 күн бұрын
አረ በጌታ ይቅር ተባበሉ የበደላቹዉን ይፈቅር በሉ ተብሎ ተጽፋል አይደል ከተሣሣተ ምከሩት ይቅርታ ይጠይቅ ወንድማቹ አይዱለም እንዴ ሥተትን በሥተት ነዉ እንዴ የምትመሉሡት አረተዉ አረጋጉ
@jak9831
@jak9831 28 күн бұрын
Mesemah yelem no more
@jak9831
@jak9831 28 күн бұрын
Bineyam shetaye memsgnbeten sera sertwale lemen tweksewaleh ?
@rahelweldegebrial8069
@rahelweldegebrial8069 28 күн бұрын
Aufffffffffffffff g g
@kennedyjosh7603
@kennedyjosh7603 28 күн бұрын
ምንድነው እንዲህ መራራ ያደረገህ፣ ኸረ ቆም ብለህ አስብ በጣም ተረጋጋ፣ እግዚአብሄር የሁከት አምላክ አይደለም የሚለውንም አንብብ፣ ለአንተ የሚያስማማህን መርጠህ አታንብብ፣ ሁከትህን አስወግድ፣ በጭራሽ አትሰማም፣ እኔ ብቻ አውቃለሁ አትበል እግዚአብሄር ለሁሉም እኩል ነው ፅድቅ ማለት እውነተኛ መሆን ብቻ ሳይሆን የሚመጡትን ግፊቶች በእግዚአብሄር ፀጋ መቋቋም ነው ፡ ክርስቶስን መምሰል ነው፣ ያልተረዳኸው ነገር እንዳለ ማመን ነው፣ ከእልኸኝነት ውጣ የለውን ምክርም ስማ፣ የፍትሀብሄር ና የወንጀል ህግን የተረዳህበት አረዳድ ይገርመኛል በመጀመሪያ አንብብ፣
@Eyanqleka
@Eyanqleka 28 күн бұрын
አውንም አለክበት ፈርታቹ ነው ስማቹን ያልተናገራቹት 😂
@roziroza3655
@roziroza3655 28 күн бұрын
Geta yidresileh Ermiyas tsegah tegefual yalew betam weredk ebakihen tsom tselot yazina niseha giba
@mimik1569
@mimik1569 28 күн бұрын
ባለጌ
@eweyewey3487
@eweyewey3487 28 күн бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰይጣን ጋር ህብረት የለውም በአዳራሻቸው ውሰጥ ትምህርታቸውም ፈውሳቸውም በዚያ አዳራሸ የሚደረግ የትኛውም አገልግሎት ከእግዚአብሔር አይደለም የሀሰተኛው እየሱስ መንገድ ጠራጊዎች ናቸው።
@Angela_436
@Angela_436 28 күн бұрын
አንተ(ቺ) በጠገጠግሽው ህንጻ ውስጥ ነው እግዚሀብሄር የሚኖረው?እግዚሀብሄር ሰው በሰራው ቤተመቅደስ አይኖርም ተብሎ ተጽፏል በአዳስ ኪዳን ባተመቅደስ ሰው ወይም የሰው ልብ ነው ክርስቶስን በተቀበሉና ውስጣቸው ባነገሱ ሰዎች ውስጥ ነው የእግዚሀብሄር መንፈስ የሚኖረው።ይቺ የሰሞኗ መጽናኛቹ ደግሞ ሀሰተኛው ኢየሱስ እያላቹ እራስቹን ታታልላላቹ እኛ የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የተገለጠውን ፥እውነት ህይወት መንገድ በእሱ ብኩል ወደ አብ የሚያስገባውን ሞትን ድል የነሳውን ጌታና ጌታ የሆነውን የእግዚሀብሄርን ልጅ እራሱም እግዚሀብሄር የሆነውን ኢየሱስን ነው ምናመልከው ተረት ተረት ሰልችቶን ክእናንተ ቤት ወተናል
@eweyewey3487
@eweyewey3487 24 күн бұрын
@@Angela_436 ኤንጅልዬ በናትሸ አትውጭብን ሲሉ ሰምተሻል እምትሉት እና በአዳራሻቹ የምትሰሩት እንደ ሰማይና ምድር ይራራቃል ባጭሩ በበግ ቆዳ የተጠቀለላቹ ተኩላ ናቹ።አንደኛ በባንክ ቡክ ላይ ትፀልያለሸ ፓሰተርሸ የተፀዳዳበትን ሶፍት ትበያለሸ ሳር ትግጫለሸ በጠቅላላ ሰብከታቹ ምድራዊ ከእኛ ጋር ለማውራት መጀመሪያ እራሰሸን መርምሪ እግዚአብሔር የጠቢቡ ሰለሞን በሰራለት ቤተ መቅደሰ ቃል ሲገባለት ለዘለአለም አይኔም ልቤም በዚህ ይኖራል ነው ያለው እንጂ መጥቼ እሰከ ምሰቀል አላለውም እናንተ በማሰመሰል እንደ አባታቹ ናችሁ ምንም ማረግ አትችሉም የተፈቀደለት ነው ኦርቶዶክስ የሚሆነው መመረጥ አለብሸ።
@emebettilahun1915
@emebettilahun1915 28 күн бұрын
Enkani desi alek Egzihber segawin yabzalik
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 28 күн бұрын
እስቲ አቡነ ሲያወራ ሰሙት ተብታባ መንፈሳዊነት የሌለው ሀሜተኛ ቀናተኛ ፈሪ ነው
@eweyewey3487
@eweyewey3487 28 күн бұрын
አወራሩን ከምትተች ሀሳቡን ሰማው አንዱ ጨፉሪ ነህ
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 28 күн бұрын
አቡነ ምንም እውነት የለውም ባይ ቀፎ ነው ንሰሐ ይግባ
@firehiwottesfaye3163
@firehiwottesfaye3163 28 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለህ አማኒ
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 28 күн бұрын
Aman yeniseha lib alew Abuna gen.....