ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ቤቱን አሰጎበኘኝ...ከጀርባ!

  Рет қаралды 264,610

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ በቤቱ ያደረገልኝ አቀባባል #habesha #ማራኪወግ #ግዛቸውአሻግሬ#inspectorasefamezgebu

Пікірлер: 332
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አያንሰንም???
@nesryutub5941
@nesryutub5941 Жыл бұрын
ያቡበክርን ልቀቅልን
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
@@nesryutub5941 eshi kedmo yeteyaze kidem teketel silehone new akeraretsu
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
አበርታ ሚሊየን ትገባለህ
@liyadejenetekle9748
@liyadejenetekle9748 Жыл бұрын
Ena milaw maraki weg balfaw yetnayete interview sitrg kahun kahun ketay part always biya sitbke yalwim Ena interview azgaghi yistkakle
@mychris5709
@mychris5709 Жыл бұрын
Ere yansal
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
በጣም የምንወደው ሰው ነው ደግሞ በእደዚህ አይነት የኑሮ ደረጃ ስላየውት ደስ ብሎኛል ሀገራችን ውስጥ እንደዚህ መልካም ስራየሰሩ ሰዎች የራሳቸው ቤት የማይኖርበት ጊዜ አለና በዚህ ደረጃ ስላየው ደስ ብሎኛል ኑርልን።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ኢኒስፔክተር ከነቤተስቡ ደስ የሚሉ ናቸው ባለቤቱም ተጫዋች ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተስብህ ይስጥህ❤
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
አንተ ልጅ የምትገርም ልጅ ሆነሃል ማለቴ በርታ ቀጥል ።
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
አቶ አሰፋ መዝገቡን ከእነ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@seblebezabih9747
@seblebezabih9747 Жыл бұрын
ኢንስፒክተር የምን አቶ ነው
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
@@seblebezabih9747 ልክ ነሽ
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጊዚዮ ኢኒስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተሰብዎ
@sisaybelay24
@sisaybelay24 Жыл бұрын
እጅግ ውብ መርሃ ግብር ነው አሴን አውቀዋለሁ በጣም ቅን እና ጨዋታ አዋቂ ተግባቢ በስራ ዘመኑም በሙያው ትልቅ አበርክቶ ያለው ሰው ነው በተለይ ባለቤቱ! ከጠንካራ ወንዶች ፊት ጠንካራ ጀግና ሴቶች እንዳሉ ፋና ወጊ ምሣሌ ከመሆኗም በላይ ለባለቤቷ እና ለቤተሰቧ ያላትን ክብር ፣ያልተቆጠበ ፍቅርና ፣ ሆደ ሰፊነት ከዓነ ውሃዋ መረዳት ይቻላል ቀሪ ዘመናቸውም የተባረከ ዘመን ይሆንላቸው ዘንድ እመኛለሁ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ዋውው ኢንስፔክተር በጣም ታምራላችው ከነቤተሰቦቻችው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
ሚስቱ እራሷ ለሌሎች ሴቶች ተምሳሌት ምርጥ ሚስት ነች ለሁለታችሁም ረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፕሮገራም የሚያዝናና የሚያሰተምር አሪፍ ቻናል ይመችህ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
እንስፔከሰተር አሰፋ መዝገቡ አከበርሀለሁ ዶንኪ ትዩብ ላይ ቀርቦ ፈታ አድርጎን ነበረ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ከነ ቤተሰቦችህ
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 Жыл бұрын
ስወደው ይህንን ኢኒስፔክተር ❤❤❤❤በጣም ደስ ይለኛል
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
የምትደንቅ ሚስት ደስየምትሉ ቤለትዳሮች እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ ዘምናችሁ ይባረክ
@lidacall2510
@lidacall2510 Жыл бұрын
ይሄ ልጂ ግን የሚሰራውን ያክል ሰብስክራይብ እያገኘ አይደለም ሲሳደቡ ሰውን ሲዘልፋ የሚለው ከሱ የበለጠ ተከታይ አላቸው
@eyerusbelay1201
@eyerusbelay1201 Жыл бұрын
Nice program Thank you🙏🙏will be with you!
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል,ይህኔ ተፈለጡ ተቆረጡ ሰበር ዜና መጥፎ ነገር ቢሆን ማን ችሏቸው
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ እጅግ በጣም የምናከብሮት ኢትዮጵያ ታመሰግናቸዋለች ሰላየዎት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት ❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ! ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ወንድምዬዉ በርታ እንደ Donkey Tube ተጽእኖ ፈጣሪ ትሆናለህ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
ኢንስፔክተር አሰፋ በጣም ታማኝና ጎበዝ ለስራው ጠንካራ ሰውነው አራተኛ ፖሊስ ጣቢያ ሲሰራ ጎበዝነው እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
ፕሮግራምህን አለማድነቅ ይከብዳል በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አረ ጊዜ ቀስ በቀስ ቤተ መንግስት ሣትሔድ አትቀርም በርታ ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰብ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ኢንስፔክተር ልጅ ሆኜ ወደትምህርት ሰንሄድ ጠዋት ላይ እንሰማህ ነበር በሬዲዮ ከዚያም ሰናድግ አሁንም ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ ሚሰትህ ❤
@hiwothabtyes8991
@hiwothabtyes8991 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሠውና ስራውን አክባሪ ነፃ የሆነ ሠው ነው የተለያዩ የስብሰባ እጀባ ስሰራ ነበረና በቅርበት አንተዋወቅም ግን ብዙ ግዜዎች ገጠመኝ ነበረን ነገር ግን የዚህን ፕሮግራም ጠንሳሽ የነበረው ዳንኤል ታደሠን የሠራቸውንና የነበረውን አስተዋፅኦ ብናስታውስ ጥሩ ነው በእርግጠኛ ያለማጋነን አሠፋም የመጀመሪያው ሠው ፈር ቀዳጁ ዳንኤል እንደሆነ ምስክርነቱን እንደሚሠጥ እተማመናለሁ ስለዚህ እሱ ባይኖርም ቤተሠቦቹንና እሱን የሚወሳበት ነገር ቢኖር ደስ ሀሪፋ ፕሮግራሙም ያምራል ነገር ግን ለአሴም ጥሩ አድናቆትና ክብር አለኝ አመሠግናለሁ ።
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
በጣም የምንወደው ሰው ነው ደግሞ በእደዚህ አይነት የኑሮ ደረጃ ስላየውት ደስ ብሎኛል
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
እውነትም ማራኪ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው🥰 በርታ
@derejaabera9334
@derejaabera9334 Жыл бұрын
አሴ ምርጥ አስተዋይና ጥሩ አሳቢ አገር ወዳድ ኢትዩጵያዊ ነው እኔ አብሬው ስርቼ አይቼዋለው ምርጡ የትራፊክ ባለሞያ ነው እንወድሃለን አሴ ተባረክልኝ ከነ መላው ቤተስብህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እሽ ትራፊክ እንዲህ አንቀባሮ ያኖራል እንዴ ይህን በመሰለ ቤት
@nebelettube8796
@nebelettube8796 Жыл бұрын
የኤፍሬም ታምሩን እስቲ አስጎብኝን
@mohammedhabibbibo2925
@mohammedhabibbibo2925 Жыл бұрын
Hahaha ere eshi ayelima
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቅህ በጣም ደስ ይላል መቅደስ ፀጋየን ብታቀርብልን thanks 🙏 ደስ ይላል❤️❤️😍
@AbdulAli-tf3xx
@AbdulAli-tf3xx Жыл бұрын
በጣም የምወደው የማደንቀው ሰው ንግግሩ በጣም ያስደስታል❤❤❤
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርልን ኢስቤክተር
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Жыл бұрын
እጅግ የምንወደው የምንወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወደው በጌታ እድሜ ከጤና ከነቤተሰቡ ያድልልኝ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
@hayatali7269
@hayatali7269 Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ስወደው❤ ኢትዮጵያ እያለሁ በሬድዮ እማቀው🌹
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
ጀግናዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥህ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ የሚያምሩ ቤተሰቦች ናቸዉ።
@romaroma1651
@romaroma1651 Жыл бұрын
የሀገሬ የአምቦ ጀግና እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ::
@kuwait2105
@kuwait2105 Жыл бұрын
ጠክር ደስ የሚል ስራ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ነው በየቤቱ እየሄድክ የምታቀርበው ዝግጅት ደስ ይላል በዚሁ ቀጥልበት እላለሁ ፕሮግራሙን ስለወደድኩት ስብስክራይብ አድርጌለሁ👍🏿
@zuskiya4474
@zuskiya4474 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዶት ኢንስፔክተር ደሞ ልጆት ታምራለች... 😂😂 ደህና ኑሮ ላይ ስላየኖት በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🏾
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በሬዲዬ ነበር የማውቃቸው እንደ እሳቸው ጥረት ቢሆን አደጋ መጥፋት ነበረበት በጣም ያሳስቡ ነበር "እባካችሁ ተጠንቀቁ " የሚለው ቃል ሁሌም ከሳቸው አይለይም ። ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏 ግዜ እናመሰግናለን የስራ ባህላችሁ ደስ የሚል ነው ባለቤቱም እሳቸውም 👍👍👍ብዙ ጊዜ ስራቸውን እየሰሩ ተጨማሪ ስራ እንደ አማራጭ ከመስራት በትንችሽ ደሞዝ ማማረር ብቻ ።ሌሎች ከዚህ ቢማሩ በተለይ በዚህ ኑሮ ውድነት ንግድ ፣ሬስቶራንት ፣እንጀራ መጋገር ...የመሳሰሉት በተጨማሪነት መስራት ይቻላል ።👏👏
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግዞ ኢንስፔክተር አሰፋን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰየው በድምፅ ብቻ ነበር የማውቀው አላህ ከእነቤተሰቦችህ ይጠብቅ
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n Жыл бұрын
ኮሜቶች ምቀኞች የኛ የሀበሻ ምቅኝነት ነው የማያልፍልን የኔ አባት ማሻ አላህ ከዚህም በላይ አላህ ያኑርህ ።
@EthioNetChannel
@EthioNetChannel Жыл бұрын
ማቅረብ ያለብህ እንደ አሰፋ መዝገቡና ሰራዊት ፍቅሬ ያሉትን በስራና በቤተሰብ ምስረታ ስኬታማና ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎችን እንጂ እንደ የትናየት ያሉ ጥራዝ ነጠቅ ከፊል እብዶችን መሆን የለበትም እላለሁ። በተረፈ በጣም ግሩምና ጠቃሚ ፕሮግራም ስለሆነ በርታ!!
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 Жыл бұрын
እንረሰፔክተር አሰፋ መዝገቡ ታላቁ ሰው እረጅም እድሜ የያኑሩልን ከነ ቤተሰቡ
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ገና ብዙ መስራት የሚችል: ጥሩ የስራ ልምድ ያለው ሰው ነው :: ጡረታም መውጣት አልነበረበትም:: ሌሎችን ወጣቶች ተተኪ አባሎች ማሰልጠን የስራ ልምድ ማካፈል የሚችል ሰው ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾💚💛♥️
@Kealemizuriya
@Kealemizuriya Жыл бұрын
ምርጥ የኮሚኒስት ፍሬ ነዎት እናመሰግናለን ላረጉት መልካም ተግባር ክብር ይገባዎት።😍
@dinadhuga4418
@dinadhuga4418 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነው ትዝ ይለኛል ልጅ ሆኜ በትምህርት ቤታችን የተማሪዎች የትራፊክ ስልጠና ሄደን እዛ የፕሮግራም ላይ መቶ እኔን በአባቴ ስም ምክንያት አውቆኝ የእናቴ ዘመድ መሆኑን እና ከቤተሰቡ ከልጆቹ ጋር ቤት ሄጄ እንድ ተዋወቅ ይጠይቀኝ ነበር የልጅ ነገር እኔም እሺ ብለው በዛው ጠፋ ውበት እድሜ ይስጥህ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
ዋው ሳጅን ምርጥ ስው ይመችህ
@lizhenen5395
@lizhenen5395 Жыл бұрын
ትልቁ ትምህርት ደስ የሚል ሰላማዊ ትዳር እና ኑሮ ካለ ሌላው ሁሉ ይገኛል በዛ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ ባየው ብዬ የምመኘው የስራ ባህል አላቸው ከአንድ በላይ ገቢ ካለ ኑሮ ይሻሻላል ይህ ማለት ደግሞ ግዴታ በተመረቁበት ሙያ ብቻ አልያም በአንድሰው ገቢ ላይ ብቻ ጥገኛ ያለመሆን የተለያየ የገቢ ምንጭ መፍጠር። ሳጅንዬ ቤታችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን🙏 thank u for sharing
@sweetlife1632
@sweetlife1632 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጀግና ባልና ሚስት ለወጣቱ ከነሱ የሚማርባቸው ይመቻችሁ
@yekeraw09
@yekeraw09 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው። አሴም ቤተሰቡም ይመቻሉ በሚቀጥለው ማን ይሆን ብለን እንጠብቃለን? ከ 🇨🇭 ነን
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
አሴ ምርጥ ሚስት አለችህ .. ገና ጎሮምሳ እኮ ነህ ...ዋናው አያያዙ ነው
@kibremulat1224
@kibremulat1224 Жыл бұрын
ማንዬ እና አሴ ጀግኖች ናቹ እንኳን ለዚህ በቃቹ።
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮጉራም ነው በርታ ወንድሜ
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Жыл бұрын
ኤኒስፔክተር ስላገለገከን እናመሠግናለን ሑሌም አንረሣህም በልጅነት ስሰማህ ነዉ ያደግነዉ
@user-go2lu9gu1s
@user-go2lu9gu1s Жыл бұрын
በጣም የማከብራቹህ ቤተሰቦች እቴቴ ምረጤ ጓረቤቴ
@tigistgirma9731
@tigistgirma9731 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።ነገር ግን ይህን የሚያክል ቤት አለው ብዬ አላስብ ነበር። ግን ትራፌክ አይደል ።ደህና ይበላል።
@toninboulo8738
@toninboulo8738 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠው
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
የዚያን ጊዜ አለባበስማ የት ተገኝቶ ምርጥ ነበር ወታደርን ወታደር ፣የጦር መኮንንን መኮንን አድርጎ በኩራት የሚያሳይ የሚያስከብር አለባበስ ነበር ፣አሴ በጣም እንወድሃለን
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
ሰላም ዎንድማችን እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን መልካም ቤተሰብ በጣም ያምራሉ ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን 😍👍🙏
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ላተ ኑሮ
@ibelongtojesus1263
@ibelongtojesus1263 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
እምዬን አገሩን ኢትዮጲያን ህዝቦቿን የሚያከብር ይከበራል በትዳሩ በኑሮው ከብሮ ይኖራል እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ አስዬ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kebeki5431
@kebeki5431 Жыл бұрын
anta saw hoooo
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen solo wanidemachin
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ስወደው ከምር አንድ ቀን በአካል ባገኘው😍
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ኢንስፔክተር ቤት ነህ? በጣም መልካም ሰው ነው:: ከነቤተሰቡ እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🏾
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
አሰዬ የሰው ፍቅር በሸ ነው አንተጋ ኑርልን ቤተሰብህ ይባረክ እንወድሀለን
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Жыл бұрын
ውይ አውቶሴፍቲ ላይ ያለኸው አንተ ነህ እንኳን አየሁህ እኔ ኤፍ ኤም 101 1 ሁሌ እከታተላለሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንግዳ አርገህ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 Жыл бұрын
አሰፍ መዝገቡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@Nataye12
@Nataye12 Жыл бұрын
ግዛቸው በርታ አሪፍ ፕሮግራም ጀምረሀል
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ቤተስብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏😍👍
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Жыл бұрын
ጋሸ አሰፍ ካሳችሰ አቀዋለዉ እና ትሁት ተጫዋች ሰዉ ነወ የምር ምርጥ ቤተሰብ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ቤተሰብ ተባረኩ
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 Жыл бұрын
ግዛቸው አቀራረብክ ጥሩ ሆኖ እያለ አየራረሱ ደስ አይልም ቁርጥ ብቻ ማለት የለበትም ምስጋና መሰነባበት ሚባሉ ነገሮች ብትጨምርበት ቆንጆ ነው።
@kalkidangirmay2678
@kalkidangirmay2678 Жыл бұрын
ሰላም እኔ አሰፋ መዝገቡን በደንብ እለት ተለት አየዋለው እኔ የታክሲ ሾፌር ነበርኩ አሰፋ መዝገቡ ደግሞ ሞተረኛ ነበር እርሱ እና አቶ ታምራት የሚባል በዚያን ጊዜ ከሌሎቹ ትንሽ ስልጣን ነበረው መሰለኝ ብታምኑም ባታምኑም ሳላጠፋ ብዙ ጊዜ ደረሰኝ ቆርጠው በውሸት ስንት ጊዜ ከፍያለው አያስታውሰኝም ይሆናል እንጂ አንተ ጥጋበኛ ይለኝ ነበር ብቻ አሁን መልካም ሰው ሆነዋል ያስታውቃል ደግሞ ቅሬታ እንዳይሰማክ ከስቱ የሚማር ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችክ ሰላም ያድርግልህ
@be_kal_u
@be_kal_u Жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ ..Go ahead bro
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Жыл бұрын
ከአንተ ልጅ ጋር መቼ ነው ምሰራው በራስ መተማመንህ ገራሚ ነው የአባ አሻግሬ ብላቴና🥰🥰
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እውነትም ማራኪ ወግ
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ🙏
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 Жыл бұрын
ይሔ ፕሮግራም አሪፍ ነው በቅርቡ ነው ያየሁት 👍
@solosofi2480
@solosofi2480 Жыл бұрын
Dude your video qualities are Amazing we appreciate the effort
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e Жыл бұрын
ይህንሰው። በጣም ነው። የምወደው። አቴ። ሞቱን። ግን። ሳየው። ቁርጥ። አባቴን። እድሚውን። ያርዘመው
@astermulugeta6182
@astermulugeta6182 Жыл бұрын
እባክህ 2ኛ ጊዜ አዳይነት አባባል ዳንኤል ታደሰ የሚባል ነበር እያልክ አትናገር። አለማሳት ይቻላል
@rebeccadaniel9742
@rebeccadaniel9742 Жыл бұрын
🙌
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ በፀጉር ቤት ፖርቲ 😂😂😂 ወለሂ ደስ ስሉ
@ethiodiversity-1184
@ethiodiversity-1184 Жыл бұрын
ባለቤቱ ምርጥ አፍቃሪ ናት።
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
በጣም የምውደውና የማደንቀው ምርጥዬ ሰው ዋና ሳጅን አሰፋ መዝገቡ ነው ሌሎችም ልክ እንዳንተ ልበቀና ሆነው በታማኝነት እና በቅንነት ለህዝባቸው እንዲያገለግሉ ከአንተ ይማሩ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
አስፋ መዝገቡ በጣም ጥሩ ስው ነው በዘጠናዎቹ ችግር ገጥሞ ትራንስፖርት አጥቼ ሊፍት ጠይቆልኝ ሽኝቶኛል
@Kealemizuriya
@Kealemizuriya Жыл бұрын
the legend አሰፋ መዝገብ wow😍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ በስራው ታታሪ መሆኑን ብዙ ጊዜ ሰይፉ በebs laye በጣም የምናውቀው በሌሎቹም የራዲዮ ጣቢያዎች ዛሬ ከነቤተሰቡ ስላየነው እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ባለቤቱ የውብ ውብ ከነልጆችዋ እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ።
@alemalem5402
@alemalem5402 Жыл бұрын
Great respect inspector
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
በርታልን አማርዬው
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ኢኒስፔክተር ስላገለገሉን እያገለግሉንም ስላለ እናመሰግናለን👏👏
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
🌟💫Dink program new Gobez berta wendmachin, ewenetem MARAKI👌🤗. Inspecter hiwotihen selaskagnehen Betam des belonal, Egziabher rejem edeme ketena gar yesetachu kenemelaw betesebeh🙏 💙💜💙💜💙💜
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ሠው ኑሮውን እንደሚመስል እዚህ ቤተሰብ ይታያል
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
Some kohl's this video and house looks so real and relatable 🥰just beautiful 🙏🏾 Doesn't look like few of the videos we saw just a show😁
@yusuom5881
@yusuom5881 Жыл бұрын
ቁም ነገር አዘል እጥር ምጥን ብሎ ዘና ፈታ እሚያደርግ ፕሮግራም
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 Жыл бұрын
ግን መስራት እየቻለ በዚህ አቋሙ ጡረታ መውጣቱ ተገቢ አይደለም ሀገሩን ማገልገል ይችላል ፡፡
@angianggi2266
@angianggi2266 Жыл бұрын
ዋው አንተ ሰዉ ሰውደህ ረጅም አደሜ ktena ጋር ደስ የሚል ቤትሰብ
@ayichluhimwondewossen6912
@ayichluhimwondewossen6912 Жыл бұрын
good job maraki wok harif program neaw Berta
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Жыл бұрын
GREAT
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023
1:26:08
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН