የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023

  Рет қаралды 917,392

Addis Movies

Addis Movies

5 ай бұрын

Yene Zema New Amharic Movie 2023 - የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023 - Yene Zema Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
#AddisMovies
#AmharicMovie
#YeneZema
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 1 500
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi 5 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያለስባችሁ ደስታ በቤታችሁ ይሙላ አሜን ❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-ey6ee4ws4m
@user-ey6ee4ws4m 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁለችንም
@smeerhs638
@smeerhs638 5 ай бұрын
አሚን
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 5 ай бұрын
አሜን
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 5 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤❤
@Kusufikir-zt1vx
@Kusufikir-zt1vx 5 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቼን በሰላም ወደ ሀገራቹው ያብቃችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 5 ай бұрын
አሚን❤
@meimeiali9659
@meimeiali9659 5 ай бұрын
Ameeeen😢
@user-el2xx1zr5i
@user-el2xx1zr5i 5 ай бұрын
Amen 🙏
@user-el2xx1zr5i
@user-el2xx1zr5i 5 ай бұрын
Wow arif
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 5 ай бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜት እያየነበበ ፊልም የሚያል ላይክ አድርጉኝ
@zuriashasegid114
@zuriashasegid114 12 күн бұрын
እኔ
@saedaayalew426
@saedaayalew426 5 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ajasem4531
@ajasem4531 5 ай бұрын
አሚን❤❤
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 5 ай бұрын
አሚንንንንን
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 5 ай бұрын
ያረብ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-og1hc2cw4g
@user-og1hc2cw4g 5 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 5 ай бұрын
እስኪ በዱአ እና በጸሎት አትርሡኝ ሀገር ልገባ አንድ ወር ቀርቶኛል❤🙏🙏🙏ኢንሻ አላህ❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 ай бұрын
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር
@-fw2lp
@-fw2lp 5 ай бұрын
ውይ ታድለሽ ሠላም ግቢ
@user-du2gs4il8b
@user-du2gs4il8b 5 ай бұрын
Selam gebi hagerachene selam yadrigiln
@bellamhh-qh5kv
@bellamhh-qh5kv 5 ай бұрын
Fatare ba Selam lahagareshe abekashe eheta❤
@user-dd9ds3se4f
@user-dd9ds3se4f 5 ай бұрын
allha kachi ga yehun❤
@birtukan0632
@birtukan0632 5 ай бұрын
የምትለቋቸውን ፊልሞች በጥራት ምረጡ። በጣም የወረደ ስራ ነው። እሽ ምን አዲስ ነገር ጨመረልን? ነው ወይስ "የዩትዩብ ፊልም ነው" ብለን እንለፈው? ወዶና ፈቅዶ ገንዘቡንና ጊዜውን ሰጥቶ ለሚያያችሁ ተመልካች ክብር ስጡ። በዚህ ልክ አትናቁን!!!
@zoitube
@zoitube 5 ай бұрын
Thats my point too!!! ምንም አድስ ነገር ያለዉም
@etsubdinkasmamaw-my6yj
@etsubdinkasmamaw-my6yj 5 ай бұрын
Adis ngr yelewumim tiratm yelewum
@madenketube9911
@madenketube9911 5 ай бұрын
አመሰግናለሑ ኮመት ሳላይ ፊልም አላይም ጊዜየን ስለቆጠባችሁልኝ
@B_Junior378
@B_Junior378 5 ай бұрын
sera fet hula kalfelk alemayet nw man asgededk fara
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ 1 ሰዓቴን አተረፍሽልኝ ሲጀምር acterochum አይትሙኝም 😔🙏
@tebabe
@tebabe 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ከሰው ቤት ንሮ አላህ ያውጣን ባገራችን ላይ የረፍት እጀራ ይስጠን 😢 በፍቅር ምኃል እሚገባን ያርቅልን🙄🌶
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 5 ай бұрын
አሚን😢
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 5 ай бұрын
አሜን (3)♥️
@fdra9646
@fdra9646 5 ай бұрын
አሜን በእውነት በሠላም ለአገራችን ያብቃን አገራችን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን❤❤
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 5 ай бұрын
አሜን
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 ай бұрын
በሰደትያላችሁ በሙሉ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ሁኖ በሰላም ይመልሰን እወዳችሆለሁ❤
@KhanBaba-rh4eo
@KhanBaba-rh4eo 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mereleya-kw8th
@Mereleya-kw8th 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agarit4416
@agarit4416 5 ай бұрын
አሜን፡ውዴ❤❤❤
@user-rt2ic7xw8k
@user-rt2ic7xw8k 5 ай бұрын
አሚን
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 5 ай бұрын
አሚን ❤እኛም እንወድሻለን
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሠላሟን መልሥልን ወገናችን ያለ ጥፋቱ ተሠቃየ በረሀብ ሞተ 😢😢😢
@abayabay3382
@abayabay3382 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢በጣም 😢😢😢
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 5 ай бұрын
አሚን
@DannyTil
@DannyTil 5 ай бұрын
አሜን
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 5 ай бұрын
Afeshen Zegey The loser Fino Duket Jawsa Shene Bandan.
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 5 ай бұрын
ታዲያ ቤ/ክ ወይም መስጊድ ሄደሽ ለምን አትጸልይም እዚህ ተዘፍዝፈሽ ነው እንዴ የምታስመስይው
@birktisysay6313
@birktisysay6313 5 ай бұрын
እመዳቹ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ትውላጆች ሁሉ እግዚአብሔር ይጥብቃቹ
@chinach4522
@chinach4522 5 ай бұрын
አሜን፫
@bobyoung9359
@bobyoung9359 5 ай бұрын
ይህን ኮሜንት ለምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ የልታሰበውን እንጀረ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 5 ай бұрын
Amen 🙏
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 5 ай бұрын
አሜን
@user-kt7st6ji1i
@user-kt7st6ji1i 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢😢ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-uy8pw2yx1t
@user-uy8pw2yx1t 5 ай бұрын
ሠላም ዉዲ የተከበራችሁ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሠላምና ጤና ይስጠን 🥺♥️♥️♥️♥️ሀገራችንን ሠላማን የመልስልን 🤲🤲🤲
@neimavrty8345
@neimavrty8345 5 ай бұрын
በስደት ያላቹ እህት ወድሞቸ ጤና እሪዚቅ የእረፍት እጀራ ይስጣቹ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 5 ай бұрын
አሚን
@Fatima-ih3nc
@Fatima-ih3nc 5 ай бұрын
አሚን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
አሚን
@TamirSeid-ly2kx
@TamirSeid-ly2kx 5 ай бұрын
አሚንዉዴ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 5 ай бұрын
አሚን
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 5 ай бұрын
እኔማ የሚያስደስት ሳይ የምደሰት የሚያስከፋ ሳይ የምከፋ የሚያስኮርፍ ሲሆን የማኮርፍ እስኪ እንደኔ የሆናችው በላይክ😂😂😂
@ZamzamEhstu
@ZamzamEhstu 5 ай бұрын
😂😂😂😂ሁላችንም ነን
@user-jm1dr1md3s
@user-jm1dr1md3s 5 ай бұрын
ሁሉም ስው ሚሆነውን ነው የሆንሽው
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 5 ай бұрын
እድሜ ልስልኬ ጂልት ብየ ወቶልኛል ተሳቀው መሳቅ ተለቀሰው ማልቀስ ተበደው ማበድ😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
የአንችሥ ከፋ የሁላችንም ፀባይ ነዉ😅😅😅
@dfhg4688
@dfhg4688 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 ай бұрын
የኔ ዜማ የተባልው ግን ለማየት አትመቺ ለማዘን አይመቺሽ ለማልቀስ አልተመቸሽ አያምርብሽም እባክሽ እህቴ ፈጣሪሽ በአምሳሉ ውብ አርጎ ፈጥሮሻል ተፈጥሮሽ ውብ ነው ባእድ ነገሮችን አታብዚ ንቂ አርቲስቶቻችን ቆንጆ ናቹ ተፈጥሮን ነው ማየት የምንፈልገው😢 በርቱ እንወዳቹሃለን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 5 ай бұрын
አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ የተዘረጉ የጥፋት እጆችንና አንደበቶችን ሰብስበህና ልቦናም ሰጥተህ ሰላሙን አውርድልን🙏
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 ай бұрын
ተለቀቀ ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ ፊልም አፍቃሪዎች❤❤❤ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 5 ай бұрын
እስዋ የድሀ ልጅ መምሰል ነበረባት ድሀ መች ይዘንጥና
@kuki558
@kuki558 5 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@Emu-eman
@Emu-eman 5 ай бұрын
በዉድ ሜክአፕ ዘንጣ 😂
@maki--tube2858
@maki--tube2858 5 ай бұрын
😂😂😂 እኮ የአይንዋ ጭራ እራሱ
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q Ай бұрын
አረ😂😂
@WelelaTemesgen
@WelelaTemesgen 14 күн бұрын
ማስተዋል እኮናት
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 5 ай бұрын
ኧር ፀጉንበማርያም ይቆርጥ በስማም ምንዲነው የተሸከመው😢😢😢😢😢
@firstme7067
@firstme7067 5 ай бұрын
ያልተጠናበት ፊልም ነው ብዙ ክፍተት አለው 🙏
@keduweliti4376
@keduweliti4376 5 ай бұрын
Thankyou
@nejatabdulnasir2273
@nejatabdulnasir2273 5 ай бұрын
minm des aylm
@user-oz5bw6iy9z
@user-oz5bw6iy9z 5 ай бұрын
totally agree
@winta300
@winta300 5 ай бұрын
ምንም አይመስጥም
@intertainment2048
@intertainment2048 5 ай бұрын
ምን አይነት አፈር የበላ ደራሲ ነው የተመልካችን ክብር ዝቅ ያደረገ ስራ ልጁ ከልጅቷ ቤተሰቦች ቤት አብሮ እየበላ ሲኖር የታየን ነገር ባለማስተዋል ልጅቷን ማግኘት ከብዶት ሲኳትን አየን ። በናንተ ቤት ሰርታችኋል። ከለፋችሁ አይቀር ይሄ ከወረቀት አልፎ ዳይሬክተሩ ሊያስተካክለው የሚገባ ተራ ስህተት የፊልሙን ፍሎው አጨማለቀው።😮
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 5 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል😅😅 ቤትድረስ መሄድ ሲገባዉ😂😂
@dawitabebe341
@dawitabebe341 5 ай бұрын
Ere Sint neger bemiserabet bezi zemen endezi aynet ye jil film mesirat Le hodachin bicha endemininor yasayenal, lelaw biker min ale story enkuan hewot yalew Le tiwulid yemitekm bihon min ale Andi step enkuan alfen maseb binichil😢
@user-bb1nf2kw4w
@user-bb1nf2kw4w 5 ай бұрын
Gosh begeta kafe new yenetekegn.
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b 5 ай бұрын
በትክክል ቤት መሄድ ሲችል የሚገርም እኳ ነው ይህ በቀላሉ መስተካከል የነበረበት ስህተት ነው እባካችሁ አስተውሉ እኔ አርቲስቶች አይቼ አሪፍ ነው ብዬ አይቼ 😢😢😢 አይይይይይይ😢😢😢😢😢
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 5 ай бұрын
Layew neber thite 😂😂😂🙏
@yosephubuntu
@yosephubuntu 5 ай бұрын
በስልክ ነው እንዴ የተቀረጸው ...በዚ ጊዜ የተሰራ ፊልም እንዴት እንዲ ዝቅ ይላል ። ድምጽ ቀረጻው ... ይቀረዋል
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m 5 ай бұрын
ጥሩ እይታ
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 5 ай бұрын
በጣም ከይቅርታጋር እዚፊልምላይ በጣም የወረደ አተዋወን ነውያሳያችውን ማስታወቂያው ያምራል ከፊልሙ ታሪኩ አዲስ አደለም ሲጀመር መጨረሻው ይታወቃል እባካችው አዲስነገር ፉጠሩ አስደምሙን ይሔ ግን ፊልምለማለት ይከብዳል
@user-dj7ez7yr7h
@user-dj7ez7yr7h Ай бұрын
እንኳን አልደከምኩ አመሠግናለሁ
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 5 ай бұрын
አላህ ያላሰባቹት,ፍቅር ረህመት ደስታ ያብዛላቹ ውዶች
@fastibati3336
@fastibati3336 5 ай бұрын
Amene
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 5 ай бұрын
አሚን
@YishakMathewos
@YishakMathewos 5 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹👏
@adey4899
@adey4899 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@NGNA28
@NGNA28 5 ай бұрын
በጣም የወረደ ፊልም ነው። Actors acting, image quality, costumes, location selection,Story telling, video quality, cinematography ብቻ ሁሉ ነገሩ ቀልድ ነው እንጂ በደንብ ታስቦበት እንዳልተሰራ ያስታውቃል። የሀሰት ወሬ በማናፈስ view ለማግኘት የታቀደ መሆኑን ፊልሙ ምስክር ነው ።
@ayubabdulgeni6837
@ayubabdulgeni6837 5 ай бұрын
Betammm yeweredee sera
@keduweliti4376
@keduweliti4376 5 ай бұрын
thankyou
@almazngatu9984
@almazngatu9984 5 ай бұрын
ye Eka Eka chewata yemslal
@arsemameles3721
@arsemameles3721 5 ай бұрын
awo mnun des aylm
@winta300
@winta300 5 ай бұрын
እነ ፱ዘጠኝ ሞት ፣ የሱፍ አበባ ን ባየንበት ...
@user-et1nw1bi4f
@user-et1nw1bi4f 5 ай бұрын
ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ በሙሉ ልክ እደኔ ጌታ ይጠብቃቹ ድራማው ማለቅያው ላይ ደስ ይላል በሩቱ ❤❤❤
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 5 ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ
@user-uf3re5dr3n
@user-uf3re5dr3n 5 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ፊልም ይዘቱን ከዚህ በፊት ያየሁት የመሰለኝ 😂
@avicii2350
@avicii2350 5 ай бұрын
Ene demo endi tewertolet endimizega film aychem alakm🤢🤢
@mekimeki739
@mekimeki739 5 ай бұрын
ተመችቶኛል 🌹🌹🌹🌹🌹 ኢሄ #ሞዴሉ #ልጅ ኢቢኤስ ላይ ቀርቦ ከንግግሮቹ መካከል አንዷን ቃል አረሳትም #ኢትዮጵያን በጣም ነዉ #የምወዳት #ልጆቼን ትቼ ከዚ የምኖረዉ #ሀገሬን #ስለምወዳት ነዉ #ከነ #ጣጣዋ ነዉ #የምወዳት አለ የኔ አባት ❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
ሀገር ስትኖር ነው ቤተሠብ የሚኖረው ሀገሩ ስላለች ነው ያለ ልጆቹ ሀገሩ እየኖረ ያለው ምርጥ ሀገር ወዳድ ነው አከበርኩት
@mekimeki739
@mekimeki739 5 ай бұрын
@@user-hs7hw4km6z በትክክል ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን 🌹
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
@@mekimeki739 አሚን ያረብ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 5 ай бұрын
ኣይ በኣፋችንማ ማን ኣለ የማይወዳት በተግባር ነው ጂ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 5 ай бұрын
ኣይ በኣፋችንማ ማን ኣለ የማይወዳት በተግባር ነው ጂ
@tenayutub
@tenayutub 5 ай бұрын
ሰላምና ፍቅር ባለንበት ሁሉ አይለየን እንግዲ ህዝቤን ያንጫጫዉን እስኪ እንሹፈዉ 😂ጠጋ ጠጋ በሉ ወይ የኔ ዜማ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 5 ай бұрын
እንደት አገኘከው ብሮ ከመድከሜ በፊት ጠቁመኝማ😂😂
@tigihailu9027
@tigihailu9027 5 ай бұрын
መጨረሻው ፊልም ሆኖ አረፈ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 5 ай бұрын
በጣሜ😅😅😅
@tenayutub
@tenayutub 5 ай бұрын
ፍትህ ለፆታዬ ቆንጆ ነዉ 😂እድሜ ለመዳም እያቆራረጥኩ ስላየሁት ይሁን ከልቤም ጠብ አላለም 😂ስለዚህ ቁጥር2 ይደገምልኝ​@@user-ej3yq3eu8p
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ ሰላሙን መግባባቱን ለህዝባችን አድልልን ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያችን እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢
@ConfusedBaseballEquipmen-kr1sm
@ConfusedBaseballEquipmen-kr1sm 5 ай бұрын
Tadelash fetar yekatelesh
@chinach4522
@chinach4522 5 ай бұрын
አሜን፫
@tig59905
@tig59905 5 ай бұрын
ስደት ላይ ያላቹ የቤተሰባቹን ሞት አያሰማቹ 😢በጣም ከባድ ነው በተለይ የ እናትን ሞት መስማት😭😭
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 5 ай бұрын
😢😢😢
@Falderia-ez8nv
@Falderia-ez8nv 5 ай бұрын
😢😢አለህ ሰብር ዪስጥሽ የኔ ዉድ
@tig59905
@tig59905 5 ай бұрын
@@Falderia-ez8nv አሜንን
@OkOk-ht1jd
@OkOk-ht1jd 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያጥናሽ እህቴ😢😢
@alemyohanis
@alemyohanis 5 ай бұрын
ምን እንደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ያገሬ ውዶቼ ከልጆቼ ጋር ሰብሰብ ብዬ መኖር ማርያምን 😢😢ያሳካልሽ በሉኝ 🙏🙏
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሺ🎉🎉
@alemyohanis
@alemyohanis 5 ай бұрын
@@aynalemmule4086 አሜን ውዴ 🥰
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግን የእርስ በእርስ ጧርነቱን በቃ ይበለን ሰሞኑን ጥሩ ፊልም እየተለቀቁነወ በርቱ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 ай бұрын
ይህ አነጋጋር ብድዮ ፍልም መሆኑ ደስ ብሎኛልን አርፍ ነዉ ሰላም ለአገራችን ይሁን
@Akielsa
@Akielsa 5 ай бұрын
ተዋናዮቹ አሪፍ እና ጎበዝ የትወና ብቃት እንዳላችሁ እኮ አውቃለሁ ከዚህ ቀደም በሰራችሁት አይተናል ግን ይሄን ፊልም ነው ብላችሁ መስራታችሁ በጣም ነው ያበሳጨኝ የምር እንደዚህ ዓይነት ይዘት ያለው ፊልሞች በጣም ተደጋግሞ በሚባል ደረጃ አይተናል ከዚህ በፊት በዚህ ፊልም ብላችሁ ባቀረባችሁልን ነገር እናንተም እኛም ነው ጊዜያችንን ያባከነው ተራ ታሪክ እና የሞተ የትወና ብቃት ነው ያየሁት sorry really
@sisayayu4321
@sisayayu4321 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 5 ай бұрын
እናት ሆና የሰራችሁ በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤
@user-cp6zg6bu1o
@user-cp6zg6bu1o 5 ай бұрын
እኔ የበለጠ 🙏💜💜😘😘😘😘
@Edlawit-yt2fq
@Edlawit-yt2fq 4 ай бұрын
Enem Betaamm Edmena Tena yistat
@emmaemma1250
@emmaemma1250 5 ай бұрын
የሄንን ፊልም ማየት አለብን😂😂😂
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 5 ай бұрын
የሀገራችን ጥላቻና ቁርሾም ትውልድ በማያቀው ነው እንደ ልኡልና ዜማ ሂወት የተቀጣው አሁንም ትልቆች በይቅርታ ሀገራቸንን ሰላም ስጧት🙏 ካሌቦና ማስቲ ምርጥ ትወና ተሳክቶላቹሀል በርቱ ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው የፅናት ምልክት
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 5 ай бұрын
ውድ የኢሰላም ልጆች አልሀምዱሊላህ በሉቲ አይከፈልበትም ❤
@fatumaumer3717
@fatumaumer3717 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@Tafghjj
@Tafghjj 5 ай бұрын
ፊልም ሳይሆን ማስታወቅያ ነዉ የመሰለኝ የምን እዳትሉኝ የሂዉማን ሄር😂😂😂😂😂
@solomonkera2916
@solomonkera2916 5 ай бұрын
those of you who are in love with each other, learn to walk in the light of the word of God. talk to one another the truth. Don't hide it in your heart, for nobody can read your mind or can see what you think in your heart!
@siblisibli6680
@siblisibli6680 5 ай бұрын
የሌለ ነው ምርጥ ምርጥ ፍልም እየወጣ ነው በተለይ
@Betselot33
@Betselot33 5 ай бұрын
ገና ሳታይው አስተያየት መስጠት አይከብድም? እይና ጨርሺ እስኪ ቅድሚያ። አሁንኮ ነው የተለቀቀው።
@siblisibli6680
@siblisibli6680 5 ай бұрын
​@@Betselot33በጣም አወዛጋቢ ስለነበር ነው በሚድያ ደግሞ አርፍ አርፍ ፊልም እየወጣ ነው ለዛ ነው
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 5 ай бұрын
​@@siblisibli6680😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቱ በግምት ነውደ የኮመትሽው ምን አሮጠሽ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 5 ай бұрын
​@user-ej3yq3eu8😂😂😂😂በሳቅ
@saratube7626
@saratube7626 5 ай бұрын
​@@siblisibli6680ልክ ነሽ ሰሞኑን የተለያዮ ፊልሞች አይቻለሁ ምርጥ ነው ከኮረና በፊት ነበር ቆንጆ ያየሁት
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by 5 ай бұрын
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ዋው ተለቀቀ አነጋጋሪው ካሌብ እና ማስተዋል የተወኑበት ምርጥ ፊልም ነው 🥰🥰
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 5 ай бұрын
አሚንንን
@eskedareskedar7373
@eskedareskedar7373 5 ай бұрын
😮​@@zaharmametube4175
@furtamehari8825
@furtamehari8825 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 Beka
@addygirma4346
@addygirma4346 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም??? 😂😂😂😂😂😂
@yayahala615
@yayahala615 5 ай бұрын
ገና ሲጀምር ትንሸ አይቼው ማለቂያውን አወኩት ።።።።።ግን ሁሌም ተመሳሳይ እና ተቀራራቢ ፊልሞች እናያለን ።።ለማንኛውም እናመሰግናለ ወዶቼ
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 5 ай бұрын
አህለን ዉዶችየ ላይክ ግጩኝሲ ያጋጫችሁና አምሮኝ ነዉ😢😔😔😜😜😜😜😜
@hggff9535
@hggff9535 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@hggff9535
@hggff9535 5 ай бұрын
ችግር የለም የማዳም ኩሺና ጋ ተጋጩ 😅😅
@abayabay3382
@abayabay3382 5 ай бұрын
​@@hggff9535😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayat-gc8vu
@hayat-gc8vu 5 ай бұрын
😂😂😂
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 5 ай бұрын
ሁለት እርምጃ ወደዋላ የሄደ ፊልም ነው የተለመደው አይነት የሀገራችን ፊልም
@solocmc
@solocmc 5 ай бұрын
በጣም የማዝነው የድሐ ልጅ ነኝብላ እየተወነች ፀጉሯ ለሐብታም ልጅ እንኳን ውድ ነው ቦርሳዎ ላፒስቲኳ ወዘተ እንደው ምናለ እንደ ገፀባህሪው ብንተውን ? ዳይሬክተሩ አያይም? ያሳዝናልእድሜ ለሪሞት በግማሽ ሰአት ውስጥ ጨረስኩት የጠበኪት ነው የፊልም እንዱስትሪ ወደቀ ይለኛል ጃንክ እይሰሩ
@user-gh9nh1bk9m
@user-gh9nh1bk9m 5 ай бұрын
ፍቅረኛዋ እየገዛላት ነው አይቸዋለሁ😂
@solocmc
@solocmc 5 ай бұрын
@@user-gh9nh1bk9m ስክሪፕት ላይ ነው
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 5 ай бұрын
Your remote is life saving😅
@jemalmehammed4613
@jemalmehammed4613 5 ай бұрын
በስደት ያላችሁ የመዳም ታክሲወች በያላችሁበት ሠላም ትግስቱን ብርታቱን ሰቶ ያሠብነዉን አላህ አሳክቶልን ሀገራችን ሠላም ሰፍኖ በሰላም ከቤተሠቦቻችን አላህ ያገናኘን
@amannisrra3985
@amannisrra3985 5 ай бұрын
ለምን ከመኪናው ስልኩን ቻርጅ አላደረገም?
@merr219
@merr219 5 ай бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ነገ መላኩ ገብርኤል ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@melkamelka23
@melkamelka23 5 ай бұрын
እንኳን አብሮአድርስንን
@Kidist2719
@Kidist2719 5 ай бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያደርግልን❤❤
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 5 ай бұрын
አሚንንን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
እስቲ ልዬው ብዙ ያወዛገበው እና የተወራለትን 🥰🥰🥰👍
@foziaosman9120
@foziaosman9120 5 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ሁለት ቆንጆዎች !!!!!
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 5 ай бұрын
አሜን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 5 ай бұрын
ዜማ ያሬድ ድንቅ ልጆች ላይ እሸቱ መለሰ ጋር የቀረበችው ጣፋች ተናፋቋን ስም ስለሰራችሁ ደስ ብሎኛል❤። ማስተውስል ልዑል እወዳችኃለሁ የምር እምየሚወዳችሁ አርቲስት ናችሁ❤በርቱ ጥሩ ሥራ ነው ትወናችሁ ዋው ነው❤
@HanaFeseha
@HanaFeseha 4 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው የምትሉ ሰዎች ግን እውነታችሁን ነው? ከድርሰቱ ጀምሮ በጣም ክፍተት ያለበት ፊልም ነው
@user-ng4wx3iv6p
@user-ng4wx3iv6p 5 ай бұрын
😮ይፋቀራሉ ይጣላሉ ይታረቃሉ አለቀ አየ አማርኛ ፊልም
@halima9826
@halima9826 5 ай бұрын
ብዙ የተወራለትን ማየት አለብን ውዶቸ 😉
@tegestejade2671
@tegestejade2671 5 ай бұрын
😂
@molanmolan6943
@molanmolan6943 5 ай бұрын
እኮ😂
@BeKii21
@BeKii21 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 5 ай бұрын
እኮ😅😅😊😊
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 5 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
አሚን፣ያረብ
@sarasar1156
@sarasar1156 4 ай бұрын
አባቱን እናቱን የማይ መስል ፊልም የሚያስ ጠላ ይሄን አየሁኘረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@siblisibli6680
@siblisibli6680 5 ай бұрын
ፓፓፓፓፓ ካች ውጭ የማሳልፈው ግዜ አዝግ ነው አባቴ እኔ አለው አይደል እዴ ፀሀይን ጨረቃን ሳላያት የሚመሽብኝ
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 5 ай бұрын
አይዞን እህቴ😢
@hejjhehj606
@hejjhehj606 5 ай бұрын
😂😂😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው😊😊
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያደርግልን በተስቦቻችንም ይጣብቅልን እኛንም በስላም ወደ ቅድስት ሀራችን ይመልስን😢
@Mesi971
@Mesi971 5 ай бұрын
ስንት ነገር የተባለለት ፊልም ኑ እንየው እስኪ ቅመሞችዬ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤
@user-fm3sb7dj1l
@user-fm3sb7dj1l 5 ай бұрын
ሁላችሁንም ኢየሱስ ይወዳችሃል❤
@martamekonen7455
@martamekonen7455 5 ай бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 5 ай бұрын
የርጎ ዝቦች አሁን ስለፊልሙ አታወሩም እየሱስ ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
@Hiku721
@Hiku721 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 5 ай бұрын
ሀሀሀሀ አይባልም ​@@user-it6cd6cy4b
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 5 ай бұрын
egnam Inwedewalen Nigerilin😂😂
@SamiraSamira-te9tw
@SamiraSamira-te9tw 5 ай бұрын
ዋዉ ሢያምር በጣም ❤❤❤❤❤ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ በሠላም ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@tigistmariewondie5522
@tigistmariewondie5522 5 ай бұрын
ወይ የኔ ዜማ ደስስስ ሲል ጉርሻዬ ግን ተኮለኛ ነህ በዱባ ሞት ያላሰብነውንኮ አሳስበኸን ነበረ😂😂😂
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 5 ай бұрын
አነጋጋሪው ፊልም ተለቀቀ እንየው እስኪ😂😂😊
@nothing_00071
@nothing_00071 5 ай бұрын
የሰሞኑ አነጋጋሪ ፊልም ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው አሉ 🎶የኔ ዜማ ፍቅር🎶
@helenethiopia
@helenethiopia 5 ай бұрын
Batame
@user-zj5mo9xu3w
@user-zj5mo9xu3w 5 ай бұрын
ተፍቀሩ ተጣሉ ተገናኙ በቃ አለ😂😂😂😂😂ምን እንማር እስኪ እኛ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 5 ай бұрын
ዋዉዉ በጣም ያምራል❤👏👏👏
@serketufa5375
@serketufa5375 5 ай бұрын
ልባችንን ውልቅ አርጋቹት ነበር🥲🥲🥲አረ አጣሩ ማርያምን እንዲ ነው ሀገራችንንም ምታምሳት
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 ай бұрын
ወላሂ በዚህ መረዳት ይቻላል
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 5 ай бұрын
ሰንት የተወራለት ፊልም እንየው ገባ ገባ በሉ እንየው😂😂😂
@user-py5gd4zb5x
@user-py5gd4zb5x 5 ай бұрын
እያየን ነው 🤣
@DanielaMillion
@DanielaMillion 5 ай бұрын
አየነው😏🙃እደተወራለት አይደለም እዚ ላይ ያለው ምርቃቱ ግን አንደኛ ነው ❤️🙏
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s 5 ай бұрын
አብዛሀኞቻችን በየቦታው የምናየው ድራማ የሚመስል የክትትል ቪድዎ ስላሰለቸን ለፊልሙ ብዙም ጉጉት ና አድናቆት ያለን አይመስለኝምጅ ሀሪፍ ነው ብዙ ለፍተው የለ ለህዝቡ ለማድረስ ብለው ስለዚህ እናመሰግናለን ካሌብና ማስቲ❤❤
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 ай бұрын
ያምራል ምርጦችዬ ❤❤❤ ፈጣሪ እንደዚህ ፊልም መጨረሻችንን ያሳምረው🙏💚💛❤😍😍😍😍
@YemikirWorku
@YemikirWorku 5 ай бұрын
አጨራረሱን በጣም ወድጀዋለሁ ቆንጆና አስተማሪ ነዉ
@SanuDelil
@SanuDelil 4 ай бұрын
3
@zedbintbaba2881
@zedbintbaba2881 5 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ🥰🥰
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c 5 ай бұрын
አሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@SsSs-lk1tf
@SsSs-lk1tf 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ገራም ነዉ🎉❤❤❤❤
@Fafi26
@Fafi26 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በፍቅር ይሙላላን የምንተዛዘን አላህ ያድርገን
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 5 ай бұрын
እስኪ ስንት የተተርማመሰበትን ፊልም ልየው ካሌቦ በጣም የምወደው የማደንቀው አርቲስት ነው 🔥🥰
@betelehm5074
@betelehm5074 5 ай бұрын
Woww betam yamiral🎉🎉🎉🎉🎉
@habibiabdi-tr1ky
@habibiabdi-tr1ky 5 ай бұрын
ወዝዋዛ የሆነ ፊልም ሰው የተለየ ነገር አይሰራም እዬዬዬ
@saram5639
@saram5639 5 ай бұрын
በጣም የተወራበት ፊልም እሲ እንቹፈው 😂እረጀም ፊልም ማየት አይመቸኝም ነበር ግን ግዲ ነው ማየቴ😂 😂😂 ሀሪፍ ነው የደከማቹህበት አይደል👍
@SaraloveSaralove12
@SaraloveSaralove12 5 ай бұрын
Enem alwedm😂
@Jesus-4721
@Jesus-4721 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሰላሙንም እለት እለት አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@singerisraeleliku
@singerisraeleliku 5 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ኮመንት አይቶ ፊልሙን የሚያይ😃🙌
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 5 ай бұрын
ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈✅🤲
@SamifikerEtuBaabt-ee6es
@SamifikerEtuBaabt-ee6es 5 ай бұрын
ስላም ለኢትዮጵያ❤❤
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 5 ай бұрын
ለዚህ ለማይረባ ፊልም ግዚዬን መግደሌ ደግነቱ እያሳለፊኩ ነው ያየሁት 😅😅😅😅
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js 5 ай бұрын
😂😂
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 5 ай бұрын
Yikiri belachu😂😂
@seblewengel2506
@seblewengel2506 5 ай бұрын
ሄኖክ ድንቁ ድረስልኝ 😂😂አይ ፊልም ከፊልሙ ፊልሙን ያስተዋወቃቹበት መንገድ ይሻላል
@MuluBogal
@MuluBogal 5 ай бұрын
😂
@user-nb9cf5pt6w
@user-nb9cf5pt6w 5 ай бұрын
አሜን አሜን ኢምዬ ኢትዮጵያ ሰላም የርግልን ፍቅር ይስጠን
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 5 ай бұрын
በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ😢❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ❤❤የኔ ቅመሞች በሉ ዘና በሉልኝ አይዞን ሁሉም ያልፋል❤❤
@lonahlora
@lonahlora 5 ай бұрын
አሪፍ ነዉ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ😥 🇪🇹🇪🇹👏👏👏🥰🥰🥰
@user-gc1xj4tn3j
@user-gc1xj4tn3j 5 ай бұрын
መቼም በዚህ ወር የፊልም አምሮታችንን አወጡልን ዋዉ ቀጥሉበት።
ምናብ ሙሉ ፊልም - Minab Full Ethiopian Movie 2024
1:25:01
Addis Movies
Рет қаралды 271 М.
АСЛАНЯН: Китайский автопром - это обман россиян
7:57
Ходорковский LIVE
Рет қаралды 167 М.
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 17 МЛН
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 35 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 29 МЛН
በአሰሪዋ የምትሰቃየው የቤት ሰራተኛ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 25 М.
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 101 М.
כך נזהה שמשיח צריך להגיע - והוא מעבר לפינה
13:16
הרב יוחנן בוטמן
Рет қаралды 2,8 М.
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,5 МЛН
I Know How To Get My Favorite Ice Cream From My Mom🤭😎
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 16 МЛН
Самолёт Падает! Но Осталось 2 Парашюта... @NutshellAnimations
0:35
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
0:44
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3 МЛН