🛑 ዝማሬ ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫

  Рет қаралды 128,238

Ezira Hailemichel

Ezira Hailemichel

5 ай бұрын

ከሁሉ በላይ ‪@EziraHailemichel‬ #ezra #eritrean#zemari #ethiopiaorthodoxtewahdochurch#አዲስ_ዝማሬ#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #መዝሙር

Пікірлер: 577
@EziraHailemichel
@EziraHailemichel 4 ай бұрын
የኔ ተወዳጆች በጣም አመሰግናለው አጠገቤ ሆናችሁ ስለደገፋቹኝ ስላበረታታቹኝ በጣም እወዳቸዋለሁ ወንድም እህቶቼ ምክራቹን ሰምቻለው በሚቀጥለው ጊዜ ስህተቶችን አስተካክዬ እንደ ቤተክርስቲያን እንደ አባቶች ስርኣት በተሻለ ምስጋና አስደስታቹዋለው ያሳዛንኳችውን እክሳለው በፀሎታችው አስቡኝ ደግፉኝ ወልደ መስቀል እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 4 ай бұрын
ዕዝራዬ መዝሙሮችህ ያሳደጉኝ ናቸዉ እና በጣም ነዉ ምንወድህ በአንተ መዳን እኛ እንደዚህ የተደሰትን በሰማይማ ምን ያክል ደስታ ተደርጎልህ ይሆን እና በጣም ደስ እንዳለን ታዉቃለህ ግን ስህተትን ስናይ በምንናገረዉ ነገር እንደማትቀየመን አምናለሁ አንተም በሌላ ላይ ስታይ ዝም እንደማትል ስለማምን እና በርታልን እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን ይቅርታ ግን ክርስትና ስምህ ወልደ መስቀል ነዉ? ኃይለ ሚካኤል መስሎኝ ከፕሮፋይህ እንደማየዉ በሚዲያም እንደሰማሁት?
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 4 ай бұрын
ወልደ መስቀል ድንግል ማረያም ታስብህ ወንድሜ❤❤❤
@natiyy1963
@natiyy1963 3 ай бұрын
Betam new yemnewdeh
@abinetbejiga
@abinetbejiga 3 ай бұрын
እንወድሃለን ወንድማችን
@betelehemdessie1305
@betelehemdessie1305 3 ай бұрын
እዝራዬ በአንም በአንተ ወቅት በነበሩ ዘማሪ ኦህቶ ወንድሞች ዝማሬ በበዙ ተባርኬበታለሁ ተጽናንቼበታለሁ ኦንኳን ተመለስክልን በበዙ የምታገለግልበት እድሜ ይስጠህ ተባረክ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 2 ай бұрын
እኔም ወንድሜ ከነሁለት ልጆቹ በተኩላ ስለተወሰደ አንተን የመለሠ ጌታ እንዲመልሰው ተስፋ ጊወርጊስ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ እዝራዬ የተዋህዶ ልጆችዬ በሙሉ ወለተስላሴ ነኝ!!!
@HanaBissa
@HanaBissa 2 ай бұрын
🙃
@ራየተይት
@ራየተይት Ай бұрын
ፈጣሪ ያጊዘህ
@FgF-th5in
@FgF-th5in Ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢​
@teddyorthodox
@teddyorthodox 27 күн бұрын
አይዞን መደሀኒአለም ወደቤቱ ሁሉንም ይመልሳቸው እዝራ በመመለሱ እንደኔ የተደሰተ የለም መዝሙሮቹን በጣምነው የሚያስደስቱኝ
@aserlopwle
@aserlopwle 16 күн бұрын
fetari libonachewn yemelesw❤❤❤❤❤❤❤
@teddyorthodox
@teddyorthodox 27 күн бұрын
እጅግ ግዙፍ ከባድ መዝሙር በጣም ልብን ሰርስሮ የሚገባ ሀይል ያለው መዝሙርነው ወርቅ ወንድማችን እዝራ ተባረክ ዝማሬመላእክትን ያሰማህ ።
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 5 ай бұрын
ፍቅር ያስጎነበሰዉ ምስኪን የህማም ሰዉ እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ነዉ ሞትና መቃብር ያልያዘዉ አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
@user-se6sw2um4t
@user-se6sw2um4t 5 ай бұрын
እውነት ሀሰት ከሶት ጦር ደሙን አፍስሶት ❤❤❤❤❤
@user-om9cj7ny9i
@user-om9cj7ny9i 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-cb5kz9de3v
@user-cb5kz9de3v 4 ай бұрын
ሁሉንም ዝማሬወችህን በየቀኑ ሳልሰማ አልውልም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🙏
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢እድት ውስጥ ሰርስረው እደሚገቡ አጥንትን የሚያለመልም የመላግትኝ ዝማሬ❤ያሰማልን ውይድማችን ስለተመረስክልይ ደስ ❤ብሎናልን በጥም አሁንም ውደፊትም በቤቱ❤ያፅናህ ❤ውይድሜ
@SamuelCherie-uv3ii
@SamuelCherie-uv3ii Күн бұрын
እዝራየ በመዝሙሮችህ ተጠቅመናል ተባርከናል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሆይ በአንድ ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ወንድማችንን እንድትረዳው እንድትጠብቀው እንድትመራው እንለምንሃለን አሜን።
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቀድሞ ሃይማኖትህ ቅድስት ተዋህዶ መጣህ ከስተትህ ታርመህ በእውነት እያገለገልህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-se6sw2um4t
@user-se6sw2um4t 5 ай бұрын
ምን ይሳነዋል መዳኒኣለም አንተን ወደ ቤቱ የጠራህ በቤቱ ያፅናህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ በተለይ የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛኝ መንፈስ ቅዱስ ጠብቀኝ የሚገርም ነው በዘመናችን እያወቅን የምንበድል እንበዛለን ይቅር ይበለን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@ZgebrelThe
@ZgebrelThe 5 ай бұрын
❤❤❤
@nettyeshtu9898
@nettyeshtu9898 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ ከደጅ አንጣህ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-vs6es3yl6c
@user-vs6es3yl6c 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃህ ዝማሬወችህ ህይወት ናቸው እዝራዬ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሀላባ ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን አገልግን ነበር እንወዳለን ❤❤❤❤❤
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 ай бұрын
ምን ነበር ????????? መሥክርልኝ ???
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 2 ай бұрын
በእውነት ከኦርቶዶክስ መውጣትህን አምኜ መቀበል አልችልም ብዬ ከራሴ ጋር ስታገል ወደቤትህ መመለስህን ስሰማ ደሞ ደስታዬ ወደር አጣሁ ወንድሜ በዝማሬህ በጣም ነው የምታነፀው እ/ር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤
@user-tx7dy6dq3x
@user-tx7dy6dq3x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤ 🥰🥰
@RuthAlruth
@RuthAlruth 5 ай бұрын
ወንድሜ እዝራ ስወድህ እኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
@user-se6sw2um4t
@user-se6sw2um4t 5 ай бұрын
ይሁንልኝ ማለትን አንገትን አዘንብሎ የንጉሱን ፅኑ ቃል በአሜን ተቀብሎ ልቤ ምክርን ቀመሰ የእምነትን ወለላ የዘላለም ጣፍጭ የለም ከልጅሽ ሌላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-cu8dy6rw3z
@user-cu8dy6rw3z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤
@SerkaYilma
@SerkaYilma 3 ай бұрын
በጣም ነው የምንውድህ እዝራ እግዚአብሔር በቤቶ ያፅናህ ወንድሜየ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@Tigist-fj3qi
@Tigist-fj3qi 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በበቤቱ ያፅናክ ❤
@Mezmure_Tewahdo
@Mezmure_Tewahdo 5 ай бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በአዲስ ስራዎችህም እንደምንገናኝ ተስፋ አረጋለው
@kidye16ema
@kidye16ema 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏 ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ እመብረሀን ትጠብቅህ❤❤❤
@AlemBegeta
@AlemBegeta 5 ай бұрын
እንደያዝከኝ እንደወደደከኝ በቤቱ ያጽናህ🎉
@deaconmelakuberihun
@deaconmelakuberihun 5 ай бұрын
enkuwan dehna metahln zemariyachin betam enwedhalen.zimare melakt yasemaln🙏🙏🙏
@AbushBest-le1xd
@AbushBest-le1xd Ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዝማሬ እመቤቴ ትጠብቅህ አማኑኤል አልበም እና አይሰለቸኝም ከቶ ሙሉ አልበም እዚሁ ልቀቅል በየቦታው ከምንፈልግ ሁላችሁም ደግሞ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 5 ай бұрын
Uufffff uffffff bexam bexam dasi yemil wubi mulu Albem new Ezirye zimare melkitn yesalik 🕊️🕊️🕊️🕊️⛪⛪⛪💯💯💯💖💖💖💖💖💞💞
@dorcasjobe-hj7wo
@dorcasjobe-hj7wo 5 ай бұрын
በጣም በጣም የምንወዶ በስስት ያምንያይ ዘማረረ እዝረዬ የተዋህዶ ፍሬ በረታ ❤❤❤ ገና ከአንቴ ብዙ እንጠብቀሌን❤
@RomanGenet
@RomanGenet 4 ай бұрын
❤❤❤
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 5 ай бұрын
እርሱ ከሁሉ በላይ ነው ሞትና መቃብር ያልያዘው ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዘማሪ እዝራ
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 5 ай бұрын
እልልልልል❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እዝራዬ የእኛ ድምፀ መረዋ ወንድም❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ በእውነት❤❤❤
@user-ir1sz9iv8m
@user-ir1sz9iv8m 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ።በመመለስህ አልቅሼ ነበር ።ፀጋውን ያብዛልክ ።ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን ።
@natalemu-oc3hx
@natalemu-oc3hx 5 ай бұрын
yene wudi wendim egizabeher yaa birita bexam ye miwedi tsegaa ya bizali❤❤❤😘😘😘
@user-qv1yf6hm8y
@user-qv1yf6hm8y 5 ай бұрын
ባለ ድል ያረገን ስሙ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehuargaw9447
@sintayehuargaw9447 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ዲያቆን እዝራ ድምጸ መረዋው ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ የአግልግሎት እድሜህ ያርዝምልህ🙏🙏🙏🙏
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 5 ай бұрын
የመላህክትን ዝማሬ ያስማል
@Alem-sw9hm
@Alem-sw9hm 25 күн бұрын
ወድሜዘማራመላይክትያሠማልን፣እግዛቤኤርአምላክቤቱያኑርክ፣አግዛቤኤርይመስገንስለተመለስክ
@user-qv1yf6hm8y
@user-qv1yf6hm8y 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ❤❤❤❤
@tadiyos2087
@tadiyos2087 5 ай бұрын
Bereta wondemachen hulunm mezmuroch and lay ezihu selagegnen des belonal 🎉🎉🎉
@SamuelCherie-uv3ii
@SamuelCherie-uv3ii 14 күн бұрын
Thank you for this song we love you brother we pray for you .I know I am saved because of Jesus Christ son of God.
@user-qv1yf6hm8y
@user-qv1yf6hm8y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ደስ ብሎኛል
@user-ii3rc8tm3g
@user-ii3rc8tm3g 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዕዝራ የአገልግሎት ዘመንሄን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤❤❤❤❤❤
@habtemak
@habtemak 5 ай бұрын
በአንት መዝሙር ተፅናንቼበታለው እግዚአብሔር እባርክ🥰🥰
@user-zq4tp8vj4m
@user-zq4tp8vj4m 5 ай бұрын
እዝራ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ይጠብቅህ በዝማሬወችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ከድሮ ጀምሮ ያለውን ሰማለው ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በቤቱ ያፀናህ ❤
@KidistNiguse-do7jw
@KidistNiguse-do7jw 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤
@user-oo5vf2mh8c
@user-oo5vf2mh8c 3 ай бұрын
እዝራችን እ/ብርክ ያድርግህ ፀጋውን ያብዛልህ
@yordanosyordanos1356
@yordanosyordanos1356 2 ай бұрын
Wendme ezera atint miyalemelm zimare nw zimare melakit yasemaln antenm be betu yatsenah
@mekidesmebratu
@mekidesmebratu 5 ай бұрын
እንኳን ተመለስክ ❤❤❤❤❤❤
@ghftg6718
@ghftg6718 5 ай бұрын
እዝራዬ እግዚአብሔር ይበርክህ አሁንም አድስ መዝሙር እንድታወጣ እርሱ ይርደህ🙏🙏🙏❤❤❤💕🙏💕አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማላን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gm6mz1eq9c
@user-gm6mz1eq9c 5 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 2 ай бұрын
ከዝማሬዎችህ በጣም የማዘወትረው ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም የሚለው በጣም ስነው የምወደው ክበርልን ከአንተ አገልግሎት በጣም እንባረካለን ወንድማችን
@melatzebene9841
@melatzebene9841 5 ай бұрын
❤❤የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ
@user-dl3mh4ts6h
@user-dl3mh4ts6h 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እሄን ያሳየን እዝራዬ በቤቱ ያጽናህ ሙሉውን መዝሙር በጣም ነው የምወደው በርታልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን
@user-ye9nl7ej5g
@user-ye9nl7ej5g 3 ай бұрын
bemareyam sim endet lib yemineka zimare new tebarek brother❤❤❤😢😢😢😊😊😊
@user-cl8nc6ed9w
@user-cl8nc6ed9w 3 ай бұрын
በሓቅ እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ነዉ ሞትና መቃብር ያል ያላዘዉ😢😢😢😢🥺🥺😔😔🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏💞💞💞
@user-dp2yx1fv9i
@user-dp2yx1fv9i 5 ай бұрын
እመብረሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rr3kg6bt3k
@user-rr3kg6bt3k 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-mm2lx9is1j
@user-mm2lx9is1j 3 ай бұрын
አሜን ወንድማችን ዕዝራዬ አንድዴ መመለስህ ህልም ይመስለኝና አልነቀም እንዴ እላለሁ ብቻ ደስታዬ ወደር የለው ተመስገን ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የድሮውን መዝሙሩን በጣም ነዉ የየምወደው በታላይ አባቶይ የምለው በርታ ገና ቡዙ ስራ ይጣበቅብሀል🙏🙏🙏
@fikeryidnekachewfikru9211
@fikeryidnekachewfikru9211 5 ай бұрын
Ezerye ❤
@Hareg.
@Hareg. Ай бұрын
😢😢በጣም የምወደው ዝማሬ ዝማሬ መላእት ያሰማልን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን እንወደሃለን
@mehanaymzeorthodox
@mehanaymzeorthodox 5 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሀ❤❤
@helohe4703
@helohe4703 5 ай бұрын
𝑩𝒂𝒍𝒆 𝒃𝒊𝒛𝒖 𝒕𝒔𝒆𝒈𝒂 ❤
@user-vs5uk5zz3f
@user-vs5uk5zz3f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshewalulsisay4790
@yeshewalulsisay4790 3 күн бұрын
Egezeabeher yemesegen!!Enquan beselam wod wudewa Emye Orthodox temelesukilen! Bemehedeh betam kefetogn neber!
@AmelWerk
@AmelWerk 15 күн бұрын
Yemenodeh yemnakberh wendmachin bertalen bebtu yasenah lezelalem yemngstu werash yadergeh 🙏🙏🙏🙏tesmto aytegbm elilililil amen 🙏
@sphonetastic4617
@sphonetastic4617 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@AbyiAbyi-jk9yt
@AbyiAbyi-jk9yt 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanbelew260
@romanbelew260 4 ай бұрын
ለነፍስ ህይዎት የሆነ ዝማረ ወደ ክርስቶስ የምያቀርብ ተባረክ ተወዳጁ ዘማርያችን ኢዝራዬ❤❤❤
@zkidanki
@zkidanki 5 ай бұрын
ሕዝርዬ ፀጋህን ያብዛው
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ተባረክ ❤️❤️❤️
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 4 ай бұрын
እዝራዬ ❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ🙏
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 5 ай бұрын
❤❤❤ በብዙ ተባረክ
@user-en8mn9fg1j
@user-en8mn9fg1j 4 ай бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅህ❤❤ወደፊትም በበጉ ዙፋን ፊት በህብረት እንዘምር ዘንድ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን።የኢየሱስ ፀጋ በአንት ላይ ለዘለአለም ፀንቶ ይኑር❤🥰🥰🙏🙏
@sarabetty4079
@sarabetty4079 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kf7di4rz1v
@user-kf7di4rz1v 9 күн бұрын
በስደት ብሆንም ይሄን ያንተንመዝሙር ስሰማ በጣም እፅናናለሁ ነገን ተስፋ አረጋለሁ አምላኬን ዘወትር እንዳመሰግን ያግዘኛል።አመሰግናለሁ።በቤቱ ያፅናን አሜን❤
@Lebwot_Ze_Orthodox
@Lebwot_Ze_Orthodox 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ❤❤❤❤❤❤
@HanaFentahun-th7wu
@HanaFentahun-th7wu 6 күн бұрын
Wendmachin enkuan dehna temelesk desss blonal Egziyabhier ymesgen bebetu yatsnaln😍😍😍😍😍😍
@user-kv8cq5du2v
@user-kv8cq5du2v 5 ай бұрын
ውይ በጣም ነው የምወደህ የመመለስህን ዜና ስሰማ እንዴ ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 ай бұрын
ወዴት ነበር ???????
@user-el1nd5er7b
@user-el1nd5er7b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cu8dy6rw3z
@user-cu8dy6rw3z 4 ай бұрын
Tebare wondeme❤❤
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 17 күн бұрын
ኦህ እንዴት ይወራል መዝሙሩ😮 እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ነው አሜን❤
@Samsung-gv4zu
@Samsung-gv4zu 14 күн бұрын
እዝራየ በቤቱ ያፅናህ ዝማሪ መእላእክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@addismana5153
@addismana5153 3 ай бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን በቤቱ ያጽናልን ውድ ወንድሜ
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 16 күн бұрын
ዝማሪመላኢክትን ያሠማልን የኔተወዳጅ እናመሠግናለን በርታልን❤❤❤❤
@sulamtise
@sulamtise 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@user-cl8nc6ed9w
@user-cl8nc6ed9w 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስመዐልና ዝማሬ መላእክት ያስመዐለና ፀጋኡ ያብዘሐሉኹም ክብራተይ 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🎤🎤🎤🎤🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹💞💞🕯🕯🕯🙏💞
@user-rs2iv1jl2s
@user-rs2iv1jl2s 2 ай бұрын
Ezare gezabher yemsgein bebtu yestanek ❤❤ enwdihalin
@Beliyuseyfu
@Beliyuseyfu 2 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደግሞ ጎህ ሲቀድ ሲሆን ማለዳ ትውስ ይለኛል የፍቅርህ እዳ ❤❤❤❤❤
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን❤ አንተ የተፈጠርከው አምላክን ለማመስገን ነው ይሄ ድምፅ በከንቱ አልተሰጠህም ብዙዎችን በመዝሙርህ ወደ ንሰሀ ታመጣለህ እዝራዬ ዘመንህ ይባረክ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትከልልህ❤❤❤
@user-tj2vp5rf4l
@user-tj2vp5rf4l 15 күн бұрын
❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 5 ай бұрын
ዝማሬ መላአክቲ የስመዐልና❤❤❤❤
@MesafentKassawDefersha
@MesafentKassawDefersha 4 ай бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-px3wf1ug1r
@user-px3wf1ug1r 5 ай бұрын
እዝራዬ ስወድህ እኮ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በርታ ጎበዝ ነህ የኔ ወንድም ❤❤
@Ethiopia12218
@Ethiopia12218 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን “እ/ር ይባርክህ ዘማሪ እዝራ ❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
እባካችሁ ይሄ ስም ሀያል ነዉና አሳጥራችሁ አትፃፉ እንዴት አስባችሁት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ብላችሁ የማትፅፉት? የምድር ንጉስ እንኳን ስሙ ይፈራል። የአምላካችን ስም እኮ ድዉይን የሚፈዉስ ቅዱስ ሚካኤል ሳጥናኤልን ሲዋጋ ድል ያደረገበት ስም ነዉ አታቅልሉት
@bezawitendale8993
@bezawitendale8993 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ሂወት ነው ኢየሱስ ዘላለም ላመነው እዝራዬ ወድማችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 Ай бұрын
አንተ የቅኔ ፀጋ የፈሰሰብህ ታናሽ ብላቴና ...የድንግል የኪዳን ልጅ...መንፈስ ቅዱስ በረዳህ መጠን ፈጣሪህንና እመቤቴን በማመስገን ተጠመድ.ምንም ወጀብ አውሎ ነፋስ ቢበረታም ከመርከቧ እናዳትወርድ የስላሴ ጥ በቃ አይለይህ...አሜን.
@abebechjamila649
@abebechjamila649 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም የምወደው መዝሙር እዝራዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤🥰🥰🥰
@semarya27
@semarya27 5 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 5 ай бұрын
ወይኔ በማርያም በአካል ባገኝህ እዝራ 😓 አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እስቲ የልጅነት አይምሮየን መልሼ ላድምጥህ እውነት 👏👏👏👏👏
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 4 ай бұрын
ወድሜ እዝራ ብዙ ጥያቄ ውስጤ ይጠይቀኝ ነበር አሁን ግን የድግል ልጅ መለሰው ያኔ የመጀመርያ መዝሙር ያወጣህ ግዜ ባተ እድሜ ያለን ሁሉ አተን መሆት እፈልግ ነበር አተግን ዛሬም ነገም የድግል ልጅን አመስግን እናቱ ትውደሀለች ደግሞ ተባረክልኝ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቅሀለን የኔ ጀግና ወድሜ❤❤❤❤
@Nager-rx9to
@Nager-rx9to 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Qamar-lc9ci
@Qamar-lc9ci 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
እንኳን ወደ ቤትህ በሰላምመጣህ በቤቱ ያፅናህ ሌሎቹምይመልስልን ዝማሬ መላክትን ያሰማል መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН