KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Prank አደርጋለሁ ብየ ቶፊቅ ደበደበኝ / Ethiopian prank /#lijtofik
18:34
ሶፊ መጣች 😱 ጓደኞቹ ሰርፕራይዝ አደረጉት… ቶፊቅ ማመን አቃተዉ 🥰🥰🥰
37:58
Unboxing Barbie: Gymnast and Roller dolls😍 Rate our outfits 1-10💖💚🛼🤸🏼♀️
00:53
Қайрат Әділгерей, Muyun Brothers, Аманғали Сыпабеков, Нұргүл Даубаева ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы кинода 3
1:00:58
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs Herobrine and His Friends
00:28
ማሪና ጉድ አፈላች ወገን ሶፊያን አሸማቀቀቻት / lijtofik
Рет қаралды 307,107
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 218 М.
Lij Tofik
11 ай бұрын
Пікірлер: 3 300
@LijTofik
11 ай бұрын
በሶፊያ ቦታ እናተ ብቶኑ ማሪናን ምን ታደርኅት ነበር..😂
@aregashgabre824
11 ай бұрын
,ማሪና ምርጥ እህታቹ ነች እስከመጨረሻው አብራቹ ያኖራቹ ቶፊቅና ሶፊ አደራ❤❤
@adisalemerdado7743
11 ай бұрын
እንደ እኔ ዝምታኛ ናት እኔም ብጨንቃኝም ዝምታን ማርጣሎሁኝ
@user-qx9tx3mv9d
11 ай бұрын
እደፋት ነበር በባሌ ቀልድ የለም ግን እናንተ ምንና ምን እንደሆናችሁ ስላልገባኝ 🤔🤔
@aynalemgadesha
11 ай бұрын
የምር በጣም ትዕግስተኛ ነች ፈጣሪ ይባርክሽ አንቺን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም
@Susuborena23
11 ай бұрын
ወላሂ ከግርግዳጋ ነው የማላትማት ሆሆሆሆ 😉🤨
@madina3096
11 ай бұрын
እስኪ ዱአ አርጉልኝ ልጄን በጣም አሞብኛል በስዴት ያገኜኋት ገንዘቤ እሷ ብቻ ናት😭😭💔💔
@zaharamuhammad2691
11 ай бұрын
አላህ ያሸርልሸ ያርብ አይዙሸ
@ughv4928
11 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ
@emususu
11 ай бұрын
የኔውድ ፈጣሪ ያድንልሽ እፍፍ እረልጅስ አይታመም ፈጣሪ የምረት እጁን ይዘርጋላት ትዳንልሽ🥰🥰🥰🥰🥺🥺
@emanaliemanali-cs7nh
11 ай бұрын
አላህ ያሽርልኝ😢
@user-cw1fd3mj8i
11 ай бұрын
አላህ ያሺርልሺ😢
@speedcall9281rich
11 ай бұрын
ሲጀመር በባልና ሚስት መካከል ለወንድልጅ የሴት ጓደኛ መኖር የለበትም🤔😅 ሚስጊን ሶፊ😥😆
@ekrutefe8481
11 ай бұрын
ሲያጃጅሉን አብረን የምንጃጃለዉሥ ነገር ?@?@ይሄኮ የምክክር ፕራክነዉ
@haniwondimu9482
11 ай бұрын
በትክክል😂😂😂
@user-gq6nt6wv7u
11 ай бұрын
እች ተመካከርው የሚሰርትን እውነት አደለም
@marm1529
11 ай бұрын
Eko😢😢😢😢
@rweftt1940
11 ай бұрын
ሲጀመር ሶፊን መቼ አገባት እና ነው ባልና ሚስት መሀል የምትይው ፓራክ ነው የሶፊም እኛን እያጃጃሉን ነው
@GalaxyMobile-db7re
5 ай бұрын
ወላሂ የሰው ልብ መስበር ከባድ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ ክፍተት ይፈጥራል ዛሬፕራንክ ቢሆን ነገ ሲደገም በልቧ ጥላቻን ይፈጥራል ስለዚህ አንተ ትዳርን እወቅበት በጣም ጀግና ሚስት አለችህ ግን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ይላሉ ያሀገሬ ሰዎች
@aminatsulaiman395
Ай бұрын
ሳህ
@n.4027
11 ай бұрын
ማሪናን ፕራክአድርጋት የምትሉ ላይክግጩኝ
@workitye539
11 ай бұрын
አች ማረና የራስሽን ህይወት ጀምሬ አትጨማለቄ የምትሎ በላይከ
@hasanahamd6868
11 ай бұрын
ምን አረገች😂😂😂
@egghffuuhfh2706
11 ай бұрын
😂😂😂የምትሉ
@alamuae8939
11 ай бұрын
Ikoo bexaam xecemaleeqeech 😅😅
@user-ti1amahara
11 ай бұрын
ሶፊን ስወዳት ማሪያምን ቁጥብ ልጅ ነች ይችኛዋ ግንአንች እንዳልሽው የራሷን ሂወት ብጀምር ይሻላት ነበረ
@hhjjgg2775
11 ай бұрын
የሶፍን ማች ህርግጠኛ ነቹ
@samerajamal7990
11 ай бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ግን እኔ ባሌ በሲስተር ብራዘርሊም ይሁን በስራ ምክንያት ምንም የሴት ጓደኛ እንድኖረዉ አልፈልግም 😏
@Haymitube605
11 ай бұрын
መኖርም የለበትም ሲጀመር
@roroed9946
11 ай бұрын
በትክክ ባሁን ዘመን እንኳን ሰዉ ማመን ከንቱ ነዉ
@madinaalu3734
11 ай бұрын
እኔም አልፈልግ
@ghi3546
11 ай бұрын
እኔም አልፈልግ
@Asnakech100
Ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ! እኔም አልስማማም !
@saadas9954
10 ай бұрын
ጆሮ ክንድሽን ብየነበር እምጥልሽ እኔ ብሆን አላገኘችሽም የሴትዮ ልጅ ምስኪኗን ተጨወቱባት ሁለታችሁንም ነበር ቀንጭያችሁ እምወጣው ቱቱቱ ማሪና ውጭ ከሰው ሂወት ለፕራንክም ቢሆን እንዳትቀርቢያቸው ልቅ
@ShwilozaLoza-im1kq
11 ай бұрын
ሶስቱም ተመካክረው ነው ኮማቾች አትጃጃሉ 😏
@user-wu3vg4lu9b
11 ай бұрын
ሶፊ ብድሯን መመለስ አለባት የምትሉ
@seadas9341
11 ай бұрын
አትጨማለቁ በማሀላችሁ 3ኛ ሰው አታስገቡ ማሪና በቃ ተያቸው የራስሽን ላይፍ ፈልጊ በትዳር ጣልቃ አትግቢ!!!
@firdoushabasha
11 ай бұрын
ራሱወዶፕራክብሎነዋ
@user-ye7ti9zr7f
10 ай бұрын
አተ ቶፊቅ የሙስሊም አህላቅ ኢኑርህ አላህ ሳሊህ ሚስት ነው የሰጠህ ግን እደዚ ፕራክ ያልክ ምናም ልብዋን አትስበረው ሶፊ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
@misamina2014
11 ай бұрын
ሲጀምር ለመሰቅም ቢሆን እውነቱን በመነገር ነው የሉት ረሱል ሷሎላሁ አለይሂ ወሰሊም ሲቀጥል አንድ ወንድ በሙስሊም ከሚስቱ ሌላ መነካከት እና አይኑን ፍጥጥ አድርጎ እያየ ይቅርና ውጭ ለይ እንኳን አይነችሁን ሰበር አድርጉ ነው የሚበለው ለወንድም ይሁን ለሴት ምን የሚበል ነው ይህ ዱኒያ ጠፊ ነው ሙስሊም ንቃ ይህ ሁሉ በለዕ በሀገራችን የሚፈሰው የኛው የሙስሊሞች ወንጀል ነው አዑዙቢሏህ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
11 ай бұрын
ትግስቷ ትግስቷ የምትሉ ተመካክረው የሚሰሩት ጨርሳቺሁ ሞኚ አትሁኑ
@user-sc2yl3zp9b
11 ай бұрын
ሳህ
@muhajeryoutube512
11 ай бұрын
ዝምብለውነውእጅእሰውቤትሄዳ እደዝህአትልም
@user-lr6tn7ml7p
11 ай бұрын
ትክክል
@Ddfghjkuygbn
11 ай бұрын
ተመልካች ጂሎች ነን
@user-sd1wb3bk8k
11 ай бұрын
@@muhajeryoutube512ውዴ ደምሪኘ
@emumesli9511
11 ай бұрын
እንኳን ያችን የማዳምን ጭቅጭቅ ችላ ኑራለች😑😔
@Tube-gy8hm
11 ай бұрын
ማነው የሶፌን ትግስት የወደደላት❤❤
@HalimaMuhamed-br1or
11 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ተነጋግራችሁ ቢንሆንምእራስሺንአስከብሪ እራስሺንዝቅአታስደርጊ እደዚህእያደረጉሺ የሚመጣውገንዘብ ጥንቅርብሎይቅር ሴትእንስትመሆንሲኖርብሺ እደእርካሺጭራሺ ሲያንቋሺ ሹ እኔንነዘረኚ ሲስቱ ክብርሺንጠብቂ እናተደግምየሰውንሞራልአትኩ
@zinab8199
11 ай бұрын
ለአረብ ሀገር ሴት ፅዳት ማስተማር አትችይም
@hawaadem6676
11 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ታግሰን ብዙ አመት ኑረናል😢😢
@selamh-kl4vn
11 ай бұрын
ሲጀመር ተመካክራችኀል እኔ እምወደዉን ልጅ ከእኔ ዉጭ ማንም እዲነካብኝ አልፈልግም 😂😂😂😂😂
@kazalakazazl1102
11 ай бұрын
ሰገጤው ስነስርአትህን ያዝ ሴፊያ ስነስርአት ያላት ልጂነች ቀልድና ቅዘን ቤት ያጠፋል
@user-pb3jd5dc2j
11 ай бұрын
ሳህወላ
@makeiawerkenh9671
11 ай бұрын
እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች እኮ ትግስት 100%👌👌❤️🌹🌹ይመቻችሁ 👍
@meroni7831
11 ай бұрын
የመዳም ቅማም እኮ በጣም ትግስት ነች የኔ ማር 😢❤❤❤❤
@IkramH-xu3do
Ай бұрын
ይህንን ፕራንክ ለኛ አያምርም አስጠልቷልቢቀርብን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@hayatyuotube2300
11 ай бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ያለ ኒካህ አብራቹነው እንዴ የምትኖሩት እረ አላህን እንፍራ
@laylamosa5306
11 ай бұрын
ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው
@susulove665
11 ай бұрын
ኮመንተሮች እኮ ሚስኪን ናችሁ "ትእግስቷ" ምናምን🤣🤣ስራ እኮ ነው ሁሉም ነገር በምክክር ነው የሚሰራው የዋህ አትሁኑ
@user-hs7cp8rd2x
11 ай бұрын
መቼም አይነቁ ኮሜታተሮችማ
@Tta8yimm1ooo
11 ай бұрын
ምስኪን ሲያሳዝኑ😂😂
@manaloonardos1290
11 ай бұрын
😢😂😂😅😅😅😅😮😮
@naeemamuhammed4041
11 ай бұрын
እኮ ትግስቷ ትግስቷ ይላሉይ የእውነት ይመስል😂😂😂😂😂
@misssupeya5222
Ай бұрын
ትግሰትሽን ወደድኩልሽ ማሻአላህ
@user-gp4sg9bb7v
11 ай бұрын
እህት ወንድሞች ይህ ሁሉ ነገር ሁሉም አላፊ አላቂ ነው ከአላህ መንገድ አትራቁ ይህ ፕራንክ በእስልምና ሀራም ሀራም ነው ሚድያን ለመልካም ለኸይር ነገር ተጠቀሙበት
@aynalove3382
11 ай бұрын
ገና ወር ሳይሆናት ጉልት ላካችሃት ያሳዝናል የኢትዮ ኑሮ 😂😂😂ምስኪን ሶፊ ማሪናዬ ውድድድ የዚህ ቪድዬ ብር ለማሪና ስልክ መግዣ ይሰጣት የምትሉ
@rew6664
11 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-ln3vn1jm2c
11 ай бұрын
ፕራክ መሆኑን የምታቅ ይመስለኛል እጅ በዚልክ ከባሌጋ ሙስታሂል
@Mame12793
11 ай бұрын
እኔምእንደዛነው የመሠለኝ😅
@saad-gj7zz
11 ай бұрын
እኔም እደዛ መሠለኝ ነቅታባቸዋለች😅😅😅
@Uaq-vk4sn
11 ай бұрын
ወይኔ ሶፎ ጀግና ነሽ ወላሂ ትግስትሽ የሶፎ ትግስት የተመቸው በላይክ🥰🥰🥰🥰
@ekrutefe8481
11 ай бұрын
ኧረ ባክሽ😂😂😂
@etyopis9292
11 ай бұрын
ትዳር ትዳር ነው ዱርዬ እያስመጣ አታሰድባት የአሁን ጊዜ ጓደኛ አያስፈልግም😊😊😊
@zainbsaeed7414
11 ай бұрын
እኔ የሚታሳዝኑኝ የኢቶብ ኮማቾች እዴት አትሉም እውነት እና ውሸት የማይለይበት አለም ላይ ሆነን እና ያም ሲመጣ ያም ሲሄ መሸኘት ነው አላህ የመዳምን ቅመሞች አስበን ያሰብነው ተሳክቶ ቀልባችንን አላህ ያረጋጋልን. አሚን በሉ
@user-ms5sb3ss2i
11 ай бұрын
ወንድ ማለት ሚሰቱን የሚያከበር ነዉ ከሚሰትክ ይልቅ ብር ታከበራለክ ደሮም የዲን እወቀት የሌላዉ የማንም ሴት ትመራዋለቺ ግን ለምን ሙሰሊም ሆነክ በአጂነብይሴት ትጫወታለክ አላህ ዲንክን ያሳወቅክ
@aminatabemrefae9639
11 ай бұрын
ሳህ❤❤
@OmuklsumTube
11 ай бұрын
ትክክክል
@bizuneshturuneh-xk4fe
10 ай бұрын
ማራና እነሱ ማህል ባትገባ ደስ ይላል ማርያምን ያስጠላል
@temutube6321
11 ай бұрын
ፕራክ ጥላሁ በሀበሻ ብራክ አያምርም በሰዉ ሞራል እየተጨዋቱ ፕራክ በትዳርህ አቀልድ ሀላልህን አጥብቅ ወድሜ
@user-qz4cf8mj7s
11 ай бұрын
አኡዙባላህ ከባፊሩም ከሙስሊሙም ጋር መጃጃል አግብተህ ኑሮህን ምራ ሞት መቸ ነው ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@user-sd5ur5sz8r
11 ай бұрын
ወይ ትግሰቷ እረ አጥብቀህ ያዝ ሶፊን ዋው ቤት ትሰራለች ምርጥ ልጅ ናት ካልተመካከራችሁ ፕራንኩን😂
@user-xd1qm8qi3i
11 ай бұрын
ወላሂ ባሌ የሴት ጓደኛ እንዲኖረው አልፈልግም እውነት ውይትግስት😂
@user-ns9hh5uc4u
11 ай бұрын
ሶፍያየ 😢😢😢የኔ ማር 😢😢❤❤❤ክፍት አይበልብኝ ውደ እኔን አጀቴን በላችው ግን እንደዚህ አይነትም የሚኖሩ ስንት እህቶቻችን አሉ ቤት የሚባለው ነገር ስንቱን ይሸፍናል😢😢😢❤❤❤
@user-zf9iw5cd5w
11 ай бұрын
በቀልድ አርጋ የልቧን አወራች ቶፊቅ አትግማማ ዛሬ ቀልድ ነዉ ያወራቺዉ ነገ ዶሞ ታያለህ ኤጭ 😏
@linatube309
11 ай бұрын
እስኪ እንደሙስሊም ሁኑ የምትሞቱበትን ሰአት ደቂቃ ሰከንድ አታውቁም
@laylamosa5306
11 ай бұрын
ሳህ ወላሂ
@user-yk9nw3yw9w
11 ай бұрын
ተመካክረዉ ነዉ የምትሉ 👍😅
@user-ts1ir7bp5l
3 ай бұрын
ወላሂ ትግስትሽ ማሻ አላህ ነዉ እኔ መናገርም አልችል አለቅሳለሁ
@mifatmohammed4095
11 ай бұрын
ተባአላ ግን መቅመጥ ያለባት ሚስት ናት የምእትሊ በላይክ
@Kiku-Kiki
11 ай бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! ሁላችንም ስላለን ጠና፣ ወተን መግባት ስለምንችል፣ መሄድ መራመድ፣ማአሰብ ያገኘነውን መብላት ስለምንችል ብቻ ይህ ጎደለን ይህን ለምን አላደረክልንም ማለቱን ትተን ሁላችንም በየምነታችን ፈጣሪያችን ስለሁልም ነገር ተመስገን እንበል፡፡ስለሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ 💕
@FhffgFfgchg
2 ай бұрын
ማሻአላህ ሶፊየ አላህ ይጨምርልሺ የኔትግስተኛ❤❤❤❤
@user-ot4ty5zc7v
11 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እኳን አችንና ሱቱን ችለን ታግሰን ያለፍን ነን
@habibabintmohammed8274
11 ай бұрын
ከሴት ጓደኛ ራቅ አላህም አይፈቅደውም አትጃጃል ሴት በጅ በንካካት ኖ ሀራም አሌክ ያረጃል 😮
@madamsspice6623
11 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅሞች እኮ ትግስታችን አይማሪና እኳን አችን የመዳምን ጩህት ችላ የኑረች ጀግና ነች ሲቀጥል እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ የልጅቷን ትግስት አትፈታተኑ 😢
@user-un8ju1wh4l
11 ай бұрын
ዳምማ ይቻላል የነሂግን ይከብዳል ለመቻል ለዛውግን ሶፊ ችላት አለች 😢😢😢
@user-cl1mk5wc3k
11 ай бұрын
ተመካክራችሁ ነው እንጅ ይሄን ሁሉ ትግስት የማይታሠብ ነው እኔ ነጫጭቻት ነበር😂😂😂
@mekdesfantahun80
11 ай бұрын
ወይኔ ማሪና እኔ በሶፊያ ቦታ ብሆን ኖሮ እደፍሽ ነበር ፕራንክ ምናምን አልሰማሽም ነበር ሶፊ ግን በጣም ትግስተኛ ነች ስደት ብዙ ነገር አስተምሮናል ትግስትን ብቻ ብዙ ነገር
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
11 ай бұрын
ትእግስቷ😔እኔ ብሆን እዛው ይለይልን ነበር ወንድ ልጂ ሲጀመር የምን የሴት ጓደኛ ነው እንኳን ለወንድ ለሴትም ሴት ጓደኛ አታስፈልግ በዚህ ጊዜ😒
@emuabukitube5400
11 ай бұрын
ያስጠላል መደፋፈር ነው እሱነበር አናቱን ማለት ከብት ኤጭ እኔ ደሜ ፈላ አትግማሚ አላለችም
@user-bg7ez6yg9l
Ай бұрын
ኧርእኔ ሶፊን ብሆን ማላመጫዋን ወደማዳመጫዋ ነበር የማዞርላት😮😮😮😮😮😮
@zaynabzayna7410
10 ай бұрын
አንተ ቶፊቅ ይችን ካፊር አርቃት አጠቅምህም ሶፊዬ አላህ ይጨምርልቭ ❤❤
@user-fi6ev9vy6s
10 ай бұрын
Mahmed ይብዳህ አንተ ድነዝ
@muhammedyahi3265
11 ай бұрын
ሶፍየ ጀግና እኳን ማሪናንና የምዳምን ጩኸት ችላኑራለች
@fekerlove6881
11 ай бұрын
ሶፊዬዬ እኛማ የማዳም ቅመሞች ለፅዳት ማንም አይደርስንም የኔ ምስኪን ሶፊዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
@neimaneima946
11 ай бұрын
የሚገርመው እንደቀልድ አርጋ ውስጦ ያለውን የተናገርችው ሶፊ ከቻልሽ ከሂወትሽ አውጫት የፈለገ ብራክ ቢሆን ቃላቱቹ ይከብዳሉ
@mdSalman-wy2hg
11 ай бұрын
ቢዝነሳቸው ነው ባክህ
@freykahsay8738
2 ай бұрын
አቤት ትግስት ዋው ዋው ❤❤❤ ሶፊ ግን ማሻአላ❤❤❤❤
@user-vd5ef9ne6k
11 ай бұрын
ወይኔ ሴቱ ሁሉ ትግስተኛ ነው እረ እኔንም ሹፈኝ 🥺
@user-ei3dd3jw3j
11 ай бұрын
እሢኪ ተዉዋት ከሠዋ አገር ጉልበተዋ ጨርሣ ነዉ የሄደቹ አታሥከፉብን ሶፊዬ አይዞሽ
@Sadawmer-sz6yz
11 ай бұрын
የሚስኪን. አስሰቃያቹህት. ሶፊየ. አይዞሽ እደተጫቱብሽ ተጫወችባቸው
@zedagona8952
11 ай бұрын
ስታሳዝን ፈጣሪ ትግሥቱን ይጨምርልሽ ሤት ልጅ እንዲህ ስትሆነዉ ደስ የሚለዉ እረጋ ስትል
@saidasaida4620
11 ай бұрын
ይርምር ታሳዝናለች እንዲህ ያለው prank የቅር ስሜቷ ይጎዳል 😢
@user-vr5mr4vw2p
11 ай бұрын
ሶፊያ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ትግስትሽን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ❤❤ማሪያና ደግሞ ጥግሽን ያዝ አድርጊ😂😂
@Abureyan1
2 ай бұрын
የተውፍቅ ቤተሠቦች ኢድሙባረክ አደረሣችሁ አድሥቻናላችንን እየገባችሁ አበረታቱን❤❤
@usratube4895
11 ай бұрын
ስረአት ያዝ እሽ በትዳርህ አትቀልጅ መሪና የራስሽን ህወት ኑሪ አትረብሻቸው
@haliahalia5521
11 ай бұрын
ጀግና ሴት ለሰው ወሬ ቦታ አትሰጥም ለራሷ ወደፊት የሚጠብቃት ህልም አላት!!!! የመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤
@user-ly6kr5gy6b
11 ай бұрын
ትክክል ❤
@eduyedingillijedu2494
11 ай бұрын
❤❤
@astekastek1000
11 ай бұрын
ሲጀመር ከባለትዳር ጎን መቀመጥ ምን ማለት ነዉ እረሴቶች ትዳር ኩቡርነዉ እህ
@susubaba1451
11 ай бұрын
ወይኔ ማሪና 🙆🙆🙆ነገርኝ አሩጊትማ ውስጥሽ አለች ቱ ቱ 😂😂😂
@vw9ts
11 ай бұрын
ማሪና እመቤት😂 ሶፊ ሰራተኛ ነው የምትመስለው በፈጣሪ ስም😮😅😂
@fanyhabeshawityoutube9178
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-bj9kd1tw2e
11 ай бұрын
😂😂😂😂 እውነት
@hanafikadue.t3743
11 ай бұрын
😁😁
@portagal9073
11 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😊
@zzzzmmmm9198
11 ай бұрын
ማነውያለው የማትሉት የለም
@Shaida-go4nb
11 ай бұрын
እንግዲህ. መልካም የመሞዣለጥግዜ. ሴቶችየ ድብቅ ያለ ትዳር እሚሰትር ይስጣችሁ
@user-nx1gf3uh6c
11 ай бұрын
የአረብ ሀገርዋ ንግስ ሶፊ ስት ነገር ትችላለች እኳይሄ የኔ ትግስተኛ ሶፊዬ🤘😍
@imubilal6947
11 ай бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሶፊ እራሥሺን ዝቅ አታድረጊ ሶፊየ ዝምታ ይጎዳል በቃ አታጨነንቃት
@ayshamohammed1969
11 ай бұрын
ትዳራችሁን ምትፈልጉ ከሆነ ማሪናን ከቤት አስወጥዋት
@zina5085
11 ай бұрын
ሲጀመር እሰው ቤት ምን ትሰራለች😂😂
@silasila926
11 ай бұрын
ላጊዜ፡ብቻ፡እንዳይሆን
@alemwubetutube4218
11 ай бұрын
መች ተጋብተው ነው በይ 😂
@user-xz1hc7mp6v
11 ай бұрын
እሄ ፕራክ የተባለ ሰይጣን በትዳር መሃል ባታስገቡ በጣም ጥሩ ነበር ወላሂ በማይቀለደው መቀለድ እህ ደሞም ኒካህ እሰር
@user-mf4yj9ce7h
11 ай бұрын
ወላሂ ነው እምላችሁ ሱብር ባላቸው እቀናለሁ ማሻአላህ እኔሱብር የለኝም አላህሱብርይስጠን
@zenebeh
11 ай бұрын
የማዳቤትየለመደችሤት ቶሎአትናደድም ሦፍይመችሽበዚሁቀጥይትግሥትሽ
@user-th2kd7kw6t
11 ай бұрын
ግን ይሄ ፕራክ የሚባል ጣጣ ቢቀርስ እኔ ግን ሶፊያን ብሆን አጋጫት ነበረ😏😏😏😏😏😏
@selemantiztatube5983
11 ай бұрын
አረ ትዕግስት ታድለሽ እኔ ብሆን ገና አንድ ጊዜ መናገር ስትጀምር ነበር የማጋጫት😅
@user-pj6ep6sh6b
11 ай бұрын
ይሄ ምክክር ነው ማናት ጀግና እባሏ ፊት የምትዋረዱ😊😊😊😊
@edgrff7506
10 ай бұрын
በእውነት ትእግሰቱ እግዚአብሔር ጨምሩ ይሰጥሽ የኔ ማር።❤❤❤❤❤
@AlliHossen-ts4wp
Ай бұрын
የኔውድ ሶፊ 😢😢😢😢አሳዘንሺኝ
@hyate-qm7pi
11 ай бұрын
እኔ አላምንም ሶፍያ አጮኛው አይደለችም ምክኒያቱም ማሪና በጠጣችበት ብርጭቆ ሳያለቀልቅ እንኳ ነው የጠጣው ሲቀጥል ማሪናጋ ያላቸው አክት እኔ ምንም ደስ አላለኝም መጨረሻ ላይ ማሪናና ቶፊቅ የሚጋቡ ነው የሚመስለኝ
@okok8293
11 ай бұрын
ሳህ😮
@user-bf6qk8je7o
11 ай бұрын
Are sofe misetu nachi
@user-tl3hk6ll3o
11 ай бұрын
ነቅተናል ተመካክራችሁ ነው ባትመካከሩ ሶፊያ ሻርብ አትለብስም ነበር እነገለቴ
@user-gm1bv8pq9d
10 ай бұрын
ሶፊየ የኔማረ እንኮን ለሀገረሽ አበቃሽ የኔ መልካም እህት❤❤❤❤❤❤❤
@teybanuriya6170
10 ай бұрын
ማሸአላ ሶፊ አላህ ይጨምርልሺ 🥰🥰
@user-Manatube
11 ай бұрын
አረ ይደብራል ለብር ብለክ የሚስትክን ክብር ዝቅ አታድርግ ፕራንክ ገደል ይግባ ክብሯን ጠብቅላት
@kedireshetu226
11 ай бұрын
ይሄ ትወና ነው ሀቂቃ እባሏ ፊት አንድ ሴት ስትዋረድ ማንም ዝም አትልም ግን ሶፊ አስቀድማ ነቅታለይ ተውፊቅ ደግሞ ዝም ማለቱ የበለጥ ያስነቃታል ።
@user-qx3vd3ej5z
11 ай бұрын
ወይኔ የሦፊያ ትግሥት እኔ ብሆን ምን ልበላችሁ ብቻ መሪና ሥታሥጠይ የራሥሽን ሒወት ብትጀምሪ ደሥ ይላል አታቃጥሪ ይኑሩበት 17:50
@kisuntkabomedia625
11 ай бұрын
ቅን ልብ ኮሆንክ ማሪና የየራሳን ዩቱብ ክፈተላት እና ከፍቅረኛዋ ጋር ትምጣ ኣብራቹ ደሞ በጉሩፕ ስሩ
@skjd-fm1xd
11 ай бұрын
ከማረና ጋር ባል እና ሚስት ወይም ፍቅረኛህ ነው የምትመስል ሲምርባችሁ ከማሪና ጋር
@Meryem-jy8of
11 ай бұрын
አረ አፈር በይ ማርና ምትባይ ገገማ አንተ ዶሞ ምስትህ ኣታሸማቅቃት አክበራት በያንስ እንኳን እንግድናዋ እስትጨረስ በራንካቹ ስያሰጠላ ሶፎዮ ትግስት ኣደሎሻል ማም ኣምላኬ ሆይ ለንየም እንደዝ ትግስተኛ ኣደርኝ
@SurprisedChowChow-si6jk
Ай бұрын
ወላሂ እኔ ብሆን እገልሻሁ ወረቢ ኪቺን ገብ ቀስ ብየ በቢላዋ እወጋሽ ነበር ❤❤❤❤❤ሶፊ አሳዘንሽኝ ባክሽ የዋህ አትሁኒ
@mariyameinata5155
11 ай бұрын
የኔ እናት ሶፊ እኔ እዚህ ሁኘ እደት እደተቃጠልኩ ትግስትሺ❤ ማሪና ስርአት አልባ እራቁታም ነሺ በዉሸት ማርያምን ስትይ አይከብድሺም☹️😏ዉልክፍ
@fozytube
11 ай бұрын
አድ ጥያቃለኝ በሶፊያ እና ባንተ መሀል ኒካህ አለ?
@user-cb1og1nl2f
11 ай бұрын
የለም ያለኒካህ ነው ሚጨማለቁት
@user-yu3pr3nl5r
11 ай бұрын
ያኔም ጥ ያቄ ነዉ
@laylamosa5306
11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@fozytube
11 ай бұрын
አላህ ወደሀላል ያስገባቸው ያርብ
@muksinaausman965
11 ай бұрын
Aselamu Aleykum werahmetulahi weberekatu እረ አሂ አላህ ፊሪ እረ ኡኽቲ አላህን ፊሪ እረ አላህን እንፍራ ወደት እየሄድን ነው እኛ ሙስሊም ሆነን ሰዎች ሙስሊምነው ካፊር ብለው እስከ ሚጠራጠሩን ለምን እንደርሳለን ተው ሸሪአችን ዲነል እስላም አስውቦናል አክብሮናል እንጠቀምበት እረ ይብቃን በማይፈቀድ መንገድ እንዲ እየሆንን ዱኒያን ማካበት:: አላህ እንዲ ብሎናል "ወላ ተቅረቡ ዚና ኢነሁ ካነ ወሳአሰቢላ""ዙሙትን ራቁ እሱ መጥፎመንገድ ነው ብሎዋል ይህ ሲለን ወደዙሙት መቃረበያ መንገዶችን ራቁ እያለን ነው አንዱ ከዚ ውስጥ :-አንድ ወንድና አንድ ሴት አጅነቢይ ሆነው አንድ ቤት መሆናቸው ወደ አላስፈላጊ መንገድ ለመሄድ ትልቅ ሚና ይጫወታል:: ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም :-አጅነብይ የሆኑ ሴትና ወንድ እንዳይገለሉ ሶስተኛቸው ሴጣን ነው ያሳስታቸዋል ብለዋል ስለዚ እንጠቀቅ እስልምና ያመላከተንን መንገድ እንከተል ብዙዎች የዲን ጀግኖች እምነታቸውን ጠብቀው ዩ ቱዩብ እየሰሩ እየተጠቀሙ ነው እናንተ ያለ ኒካህ እንደፈለጋቹ እየሆናቹ ከምታገኙት በረካው የሰለፊይ የሱኒይ ጀግኖች ይበልጣል አላህ ይጨምራላቸው አሂ ልቀፍህ ሳይሆን ልመክርህ ነው ባወኩት ያክል የፃፍኩት ሶፊያን ምትፈልጋት ከሆነ ኒካህ እሰርላት ካልሆነ ኒካህ እስከ ምታስርላት ቤተሰቦችዋ ጋ ትሁን ያለ ኒካህ አብሮ መኖር ትሽሽት የለም በኢስላም ::ማሪና ከራስዋ ባል ትስራ ለወደፊት ለትዳራቹ ም ጥሩ አደለም አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህ ፍሩ በኡስታዞች ካልተመከራቹ በቁርአን በሀዲስ ሲመክሩን ካልተመከርን በምን እንመከራለን ተመለስ ወንድም ቶፊቅ በዲንህ ቀጥ ብለህ ስራ ማሪና ሚስትህ ናት እዴ? ምነው መዋዠቅ!!!! ሶፊያ አለባበስሽ ሸሪአውን አስጠብቂለት እስላም ያዘዘን አለባበስ ቦታው አለ የዘመኑ ፋሽን አሉ በውለት በኩል ክፍት ጉርድ አጣብቂኝ መልበስ ከዚህ ውጪ እንዲ እየሆናቹ ቆራጭ የሆነው ሞት እንዳይወስዳቹ ፍሩ ከሄዱት ከሞቱት ምሳሌ ውሰዱ እኔ እየተከታተልኳቹም አደለም ግን ሳልፍ ሳየው ግርምምም አለኝ ከፍቼ ሳየው አላሁ ሙስታአን ያስብላል አላህ ይጠብቀን::: ላይክ ምታረጉት ሼር ምታደርጉት በርቱ ምትሉት ሁላቹም የመጥፎ ነገር ተባባሪ ናቹ ከቻላቹ እንምከራቸው አላህ ሸሪአውን በጠበቀ መልኩ ቀጥአድርገን ምንሰራ ያድርገንንን
@user-yn3mz9tk4t
11 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ወደት ነዉ እየሄድን ያለንዉ ለነገሩ ሰዉ ምክር አይወድለትም
@muksinaausman965
11 ай бұрын
ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል ሚባል አባባል አለ እኛ ሰዎች እንዲው ነን
@user-yn3mz9tk4t
11 ай бұрын
@@muksinaausman965 ሳህ አሏህ ይህድነ በስ
@Wederylshgen-th1er
Ай бұрын
የኔ እናት ተባረኪ ትግሥትሽ ❤❤❤
@Hiwot334
11 ай бұрын
የኔናት ሶፊየ የኔ ደርባባ ንቃቸዉኮነዉ ዝም ያለቻቸዉ ተናዳ አይደለም ❤❤❤
18:34
Prank አደርጋለሁ ብየ ቶፊቅ ደበደበኝ / Ethiopian prank /#lijtofik
Lij Tofik
Рет қаралды 277 М.
37:58
ሶፊ መጣች 😱 ጓደኞቹ ሰርፕራይዝ አደረጉት… ቶፊቅ ማመን አቃተዉ 🥰🥰🥰
Lij Tofik
Рет қаралды 173 М.
00:53
Unboxing Barbie: Gymnast and Roller dolls😍 Rate our outfits 1-10💖💚🛼🤸🏼♀️
Diana Belitskay
Рет қаралды 20 МЛН
1:00:58
Қайрат Әділгерей, Muyun Brothers, Аманғали Сыпабеков, Нұргүл Даубаева ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы кинода 3
Marat Oralgazin
Рет қаралды 978 М.
00:22
WHO DO I LOVE MOST?
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН
00:28
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs Herobrine and His Friends
Garri Creative
Рет қаралды 14 МЛН
28:49
የዘርቱ ልጅ መሞት ሌላ ጣጣ አመጣ " እንኳንም ኦርቶዶክስ አሎንኩም " ዘርቱ ምን አስባ ነው ? #zeritukebede #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
EOT React
Рет қаралды 48 М.
17:07
ከሶፊያ እና ከማሪና ይበልጥ ቶፊቅን ማን ያቀዋል lijtofik
Lij Tofik
Рет қаралды 141 М.
11:56
ለኔ ያለውን ስሜት ካሜራ ፊት ተናግሯል
Nafkot Abebe
Рет қаралды 137 М.
19:20
ከሱ ስር ስደርስ እፈራለሁ 🥲 ለመጀመሪያ ጊዜ ለቶፈቅ ስጦታ ሰጠሁት 🥰🎉
Sofi
Рет қаралды 78 М.
21:01
ሙሸራየን ደበደበው ናቲ እራሱን መቆጣጠር አቃተው😥
Helu Tube
Рет қаралды 146 М.
35:10
ፍቅረኞች ናችሁ ? || ከእዮብ እና ሳሮን ጋር ሀቅ ሃቋን አወራን @eyobeltube @khelot
ክህሎት
Рет қаралды 240 М.
23:25
አብርሽ እና ፍቅር ታረቁ.ፍቅር መልካም ምኞቷን ገለፀችላቸው 😱💕
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 282 М.
18:32
ቶፊቅን ተበቀልኩት 😀 ማን ተቃጥሎ ይቀራል @sofi
Sofi
Рет қаралды 128 М.
21:46
ሶፊያ ከእኔ እና ከቤተሰቦችህ አንዱን ምረጥ አለችኝ /lijtofik
Lij Tofik
Рет қаралды 152 М.
16:19
ቶፊቅ በሌቦች ተደበደበ ሶፊ አለቀሰች🥹😭😭
Jossey 27
Рет қаралды 91 М.
00:53
Unboxing Barbie: Gymnast and Roller dolls😍 Rate our outfits 1-10💖💚🛼🤸🏼♀️
Diana Belitskay
Рет қаралды 20 МЛН