ሙሸራየን ደበደበው ናቲ እራሱን መቆጣጠር አቃተው😥

  Рет қаралды 147,148

Helu Tube

Helu Tube

11 ай бұрын

#mikomikee #nahi #natty

Пікірлер: 1 900
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 11 ай бұрын
ሰላም ኢትዮጲያዊያን ፍትህ በአረብ ሀገር እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-jt7fv1jz6g
@user-jt7fv1jz6g 11 ай бұрын
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
አላህ ይድረስላቸዉ ያረብ 🤲🤲
@kere6628
@kere6628 11 ай бұрын
❤❤👍👍
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 11 ай бұрын
😢😢😢
@hdbnokjul
@hdbnokjul 11 ай бұрын
አላህ በሰላም ያስፈታቸው ያረብ❤❤❤
@user-fd2ow9nx5m
@user-fd2ow9nx5m 11 ай бұрын
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን በሙሉ እንኳን ለሊቀ መላእክ ለአብሳሪው ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. አሜንንን🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@jimalove8093
@jimalove8093 11 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@doracell2474
@doracell2474 11 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 11 ай бұрын
​@@user-xn5kr9oh1zአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-vf5he7qy5u
@user-vf5he7qy5u 11 ай бұрын
ፍትህ በአረብ ሀገር እስር ቤት ዉስጥ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቼ
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t 11 ай бұрын
ፍትህ በእስረቤት ለሚሠቃዪ ወገኖቻችን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 ай бұрын
ከናንተ ይልቅ ቦታው በጣም ያምራል
@ethioethio3994
@ethioethio3994 11 ай бұрын
አይባልም የሰው ልጅ ክብር ነው።
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 ай бұрын
@@ethioethio3994 ኘራንክ በጣም ነው የሰለቸኝ ለዛ ነው እደዛ ያልኩት እኔ ለሰው ክብር አለኝ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ቦታዉማ የለለ ነዉ የነሱ ስራ ግን ቋቅ ነዉ የሚለዉ 🤑🤑በተለይ የዛሬዉ የጂል ማአት 😋😂
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
@@bdjkddhdjjd8300 በጣም ወላሂ የዛሬዉ ያሥጠላል በእዉነት
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 ай бұрын
@@bdjkddhdjjd8300 ትክክል
@emoemos856
@emoemos856 11 ай бұрын
የ12ተኛ ተፈታኞች ፈተናውን ፈጣሪ ያቅልላቹ❤❤
@yeabseraabera
@yeabseraabera 11 ай бұрын
amen
@Tigsit282
@Tigsit282 11 ай бұрын
አሜን🥰🥰
@meditube9905
@meditube9905 11 ай бұрын
ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን
@madinafuj6125
@madinafuj6125 11 ай бұрын
አሜን
@sanikonjoo
@sanikonjoo 11 ай бұрын
አሜን ታናሽ እህቴ ተፈታኝ ናት የኔ ትንሽየ ፈጣሪ ይርዳቸው ሁሉንም ❤❤❤❤🎉
@zeynebmahamed6893
@zeynebmahamed6893 11 ай бұрын
የኣንቺ እና ወንድምሽ የሰሙኑ ፕራንክ ትዳር ይበጠብጣል❤❤❤
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
ቀላል የወንድሟ ዪሻላል የዚች ግን ታጋሽ ባዪሖን።ልጁ ያጋድላል ደም ቶሎ እንደማሣወቅ እስኪ ደባደቡ ድረሥ ያሥጠላል የበዃላውን ችግር ማሠብ ጥሩ ነው
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@catherinelapresca8276
@catherinelapresca8276 10 ай бұрын
እውነት ነው
@catherinelapresca8276
@catherinelapresca8276 10 ай бұрын
የሰሞኑ ፕራንክ ብለው የሰሩት በጣም መጃጃላቸውን ነው የገለፁልን እንጂ ትዳራቸው ቢበተን ባይበተን እራሳቸውን ነው ሚጎዱት ትዳር ቀልድ መሰላቸው ለብር ለፕራክ ብለው
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 10 ай бұрын
ትክክል
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
ልጅን አስመታችሁት የኔአባት ሲሳዝን😢😢😢😢❤
@kimtanha478
@kimtanha478 11 ай бұрын
እሡ አላቅሙ ምን አጠራራዉ😂😂😂
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
@@kimtanha478 😂😂
@ekiramtube442
@ekiramtube442 11 ай бұрын
​@@kimtanha478😂😂
@anyany1230
@anyany1230 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
​@@kimtanha478😂😂😂😂ሳህ እደወድ መወጣት አለበት
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 11 ай бұрын
ወንድምሽን አታስታርቂም ደሞ ከሱ ተማሪ ፕራንክ ይቅር አደብ ግዙ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 11 ай бұрын
ውሸታቸውን ነውኮ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 11 ай бұрын
@@user-sd5ur5sz8r ውሸትና ፕራንክ ነው ስንቱን ትዳር ያፈታው በወንድሟ አትማርም እንዴ
@mizanteklab1718
@mizanteklab1718 11 ай бұрын
You are rigt
@aynalove3382
@aynalove3382 11 ай бұрын
ትክክል አውጥቶ እዳይጥላት
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 11 ай бұрын
እኮ ከሱ ተማሪ ሄሉ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 11 ай бұрын
ልጅ ግኔ ጀግና ነው የእውነት ፍልም ቢሰራ እራሱ ያዋጠዋል❤❤❤❤
@gghhvhbhh4969
@gghhvhbhh4969 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😊😊😮😮😮
@hikematube7242
@hikematube7242 11 ай бұрын
ፊልም ነው የሚሰሩትኮ
@wdsff6110
@wdsff6110 11 ай бұрын
ናት የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብክህ ❤❤❤❤
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@sadasada306
@sadasada306 11 ай бұрын
ልጁንም አስመታቹህት ይሱን አሞታል እናት ግን ምንም አልመሰላቹህ ምስኪን አፍጫውን መልቀቅ አልቻለም😢
@genetaman1614
@genetaman1614 11 ай бұрын
Eswama temechtognal alech eko
@comceilkali5662
@comceilkali5662 10 ай бұрын
​@@genetaman1614😂😂😂
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 11 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 11 ай бұрын
እኮን አብሮ አደረሠን❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 11 ай бұрын
Ameen
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 11 ай бұрын
ምንማለትነውእንዴይደብራል
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 11 ай бұрын
@@semiraabdela5479 አንችእማያገባሽ ቦታ ምንአሥገባሽሽ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 11 ай бұрын
ብር አሰከራችሁ ይህ ፕራክ ሰዉ ሳይገል አይቀርም እርሜ ይሰጠን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
ቀላል ዶላር አሰከራቸዉ😂
@user-gk8dd2wy6o
@user-gk8dd2wy6o 11 ай бұрын
ይልቁንስ ቦታው ዋው ነው ለምለም ሀገር ወድጄዋለሁ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 11 ай бұрын
ሒጂ ባለጌ ልጅን የሆነነገር ቢያረገው ቢጎዳውስ እዴ ጣጣሽ አያልቅም😢
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
እድሜና ጤና ለኛ ለስደተኞች ቁጭ ብለን እናያለን እንኩምታለን የናንተ መቀለጃ ሆነን እማ አንቀረም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ብቻ🙄😜🤲
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 11 ай бұрын
ክክክ ወላሂ መቀለጃ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 11 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
አሚንን❤❤😢
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 11 ай бұрын
😢amine
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@azutube6342
@azutube6342 11 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ገደልሽኝ እኮ 😂😂😂😂😂ናቲሻ እኔ አንተን ብሆን በዚሁ ነበር ሄሉን ይዤ ወደቤት❤😂😂😂😂😂😂😂
@Dubai890-tl7vm
@Dubai890-tl7vm 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
@dasuyelove
@dasuyelove 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ብቻ ግን መጨረሻ መለየት እንደሎን ጌታ እንደዚህ አይነት ፕሮንክ አትስሩ የምትሉ በላይ
@ydue5437
@ydue5437 11 ай бұрын
ቦታው ሲያምር😢😢😢😢😢😢
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 11 ай бұрын
ወይ ሄሉ😂😂❤❤ እኒ ጭንቅላትሽን ሳላደንቅ ባልፍ ንፍግነት ነው❤❤
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 11 ай бұрын
ደምሪኝ ሀዩ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 11 ай бұрын
@@user-dt8qk6py7k እሺ አልከፍልበት ደግሞ ለሰብስክራይብ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 11 ай бұрын
ክክክክ
@sebleabate9074
@sebleabate9074 11 ай бұрын
​@@hayathayat-xj3zyየኔ ውድ እኔንም
@genetaman1614
@genetaman1614 11 ай бұрын
Mndnew yemtdeneqew metfo bota bimetaw limot yechilal eko. Endezi eyalachu atamamuquwat.
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 11 ай бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም በስደት ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞቻችን በሳውዲ ለታሰሩ ፈጣሪ አምላክ ይድረስላቸው ገብርኤል አምላኬ🙏🙏🙏ሔሉ አያልቅብሽ😂😂😂😂😂
@bezaiyehuatete9538
@bezaiyehuatete9538 11 ай бұрын
ሂጅ ከዚ እንደዚ አይነት ፕራንክ ያስጠላላ በእውነት
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 11 ай бұрын
ናቲ ያመረረ ቀን ላይመለስ ይችላል ሄሉ እረፊ ወንድምሽን እይዉ እዴት አደሚያሳዝን እረፊ።
@alemdems4561
@alemdems4561 11 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ስራቸዉ ነዉ ገቢአቸነዉ ምንታደርጉታለችሁ የመዳም ቤት እህቶቼ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤
@askal6750
@askal6750 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ ማለት አሁን ነው ሰው ለገንዘብ ብሎ እንዲህ አይነት ነገር ግን ከባድ ነው
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 10 ай бұрын
God bless them Nice to see you Helu cong
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 11 ай бұрын
እናተ እንዳይመታዉ ከጠገቡ ማራቅ አልነበረባቹም ሰላም እና መቅዲ ጠንቀቅ እያላቹ ዝም ብላቹዉ መቆም ዬለባቹም ሊመታዉ ሲል መከላከል አለባቹ ምክንያቱም በጣም የሚያናድድ ቪዲዮ ስለሆነ ለሌላም ቀን እንድታስቡበት ብዬ ነው ሄሉዬ በተረፈ ዉድድድ😘💞❤️
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 11 ай бұрын
ናቲእንዳትመለስ እዉነት ያስጠላል በጣም እሲቲ እሱ ከሴትጋር እንዲ ቢሆን በድንጋጤ ትሞቻለሽ ❤❤❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 11 ай бұрын
በቅናትም ተንጨርጭራ ትሞት ነበር አስጠሉ አሁንስ
@genetsebehat4853
@genetsebehat4853 11 ай бұрын
She is very rude!
@rozalove7257
@rozalove7257 11 ай бұрын
እኔ የታየኝ ቦታው ነው 💚💚💚💚💚💚💚 ይሄን ያክል እማ ገገማ አይደለንም ተመካክራችሁ ነው 😂😅
@rahel1095
@rahel1095 11 ай бұрын
ገገማ😂😂😂😂😂👈👈
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n 11 ай бұрын
😂😂እውነትሽን ነው እኔ የማምነው ፕራንክ ማሂን እና ኪድ ነው ሌሎቹን.አላምናቸውም
@user-en1tp9ou7w
@user-en1tp9ou7w 11 ай бұрын
​@@user-wi9sg6rz5n ሣህ
@bituu126
@bituu126 11 ай бұрын
​@@user-wi9sg6rz5nእነርሱ እኮ ማንም አይወዳደራቸውም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
እየተመካከሩው ነው ድራማ ቢሎው ይሻላቹውነበር
@user-lt7cg4pg1s
@user-lt7cg4pg1s 10 ай бұрын
እኔ ምስሊም ወገናችሁ ነኝ ግን እስከዛሬ ደስ እያለኝ አያቼሁ ነበር ግን አሁን የመጨረሻ አስጠላችሁኝ ወድም አለኝ እኔ እሰስለታለሁ እድህ አድርጎ ማጋደለ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂ልጅ ፊልም ቢሰራ 11111111ኛኛኛ!!!
@meretechhassni305
@meretechhassni305 11 ай бұрын
ኧረ ቦታው ያምራል በጣም ህገወጥ ፕራንክ አተደረጉ
@mariammm9553
@mariammm9553 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sk6xi3hw5q
@user-sk6xi3hw5q 11 ай бұрын
😅😅😅
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
ክክክክ ህጋውይ ፕራክ መኖሩን ካች አወኩው ሀሀሀሀ
@JamilaJamila-de4df
@JamilaJamila-de4df 11 ай бұрын
ክክክክህጋዊ ፕራክ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
ከነቃል ቤተሠቦች ተማሩ አረ ወንድሟም አንዴ አጠፋ እንጂ ጥሩ ነው የነዚሕ ግን
@user-xw2zh9ko3n
@user-xw2zh9ko3n 11 ай бұрын
ሀገቡ አይቀር እደናቲ ነው ወዳወዲነቱ ስወዲለት😅😅👍👍👍
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 11 ай бұрын
አግር እግር የሚል prank ሰው ከተጎዳ በኃላ ዙሩን በጣም ነው የምታከሪው ልጁ አፈንጯው ተጎድታል😢
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
እኮ አሑን አዪታወቀውም ወደሐኪም ቤት ቢሔድ ጥሩ ነው ቅጥ ያጣ ቀልድ ደመከልብ ያደርጋል
@redwan905
@redwan905 11 ай бұрын
የዘቀጣችሁ አስተሳሰብ ሰው ለማጋደል ወንድ ልጅ ለማደባደብ😢
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 11 ай бұрын
ሄሉ እንደ ወንድምሽ ፍቅራቹ እንዳይበጠበጥ
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
አችበማይቀለደዉ ልጁን አሥመታሺዉ ወይኔ ወድሜ😢😢😢
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 11 ай бұрын
አይ መጃጃል 😢😢😢 የስው ሰው አስገድለሺ እንዳታርፊ አኡዙቢላህ
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
እዚህ እየመጡ እመዳም ቅመሞች ላይ ይግማሙብናል
@stenabereket5563
@stenabereket5563 11 ай бұрын
የኔ ማር ናቲ ማኛ 😂😂😂😂😂እኔ ነው ማገባሽ የት አባቱ ማንም ፍክች አያርጋትም ካንተ ሌላ እኔም ባለሁበት ሃገር ላይ ከብዙ ጎአደኞቼ ጋር ቲፎዞ ላንተ ነን ወንድሜ ሄሉ ጠብቂ መሸከም የማትችይው ነው የሚቆይሽ😂😂😂😂
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 11 ай бұрын
ጥጋባችሁን የልክ ያርገዉ ፈጣሪ😢
@dasitaanagasaa8264
@dasitaanagasaa8264 11 ай бұрын
Uniteshinew ihite abazu lko 👍
@aregashgabre824
@aregashgabre824 11 ай бұрын
ኮመንቶች ናቸው ያጠገቧቸው ጌታን ወደላይ ሸኑ😂😂
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 11 ай бұрын
ግን ወዱን የት ነው የምታገኘው😂😂😂😂 ዛሬ በሳቅ ነው የሞትኩት ሀሉየ😂😂😂😂😂😂
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔም😂😂😂😂😂😂
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 11 ай бұрын
በሧ ሠይሆን በንች ኮሜንት ነው ሠለሥብ የሠኩት
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 11 ай бұрын
@@user-sw9gg2mi1c 😂😂😂😂 እውነቴን እኮ ነው የምታመጣቸው ወንዶች ሁሉ ቆንጆ 😥😂😂😂😂😂😂
@hawulitube7001
@hawulitube7001 11 ай бұрын
አሪፍ ነው ትወናው ዘና አደረጋችሁኝ የማዳም ጩኸት ያናወጠውን ቅንጭለት😂😂
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 11 ай бұрын
ተመካክሮ ፕራንክ ነቅተናል አትጃጃሉ ብን አሁንስ በዛ የመዳም ቅመሞችዬ የኔ ሚስክኖች ንቁ 😂😂😂😂😂
@fama4230
@fama4230 10 ай бұрын
እዉነትሸነዉ እኔም እየተጠራጠረኩነበረ የምክክረማናት😂😂
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
አይ ሄሎዮ አያልቅብሽ❤❤❤❤
@alemneshjemal1388
@alemneshjemal1388 11 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂
@asressetegn9050
@asressetegn9050 11 ай бұрын
😂😂😂😂 የዛሬው ይለያል
@haihao5362
@haihao5362 11 ай бұрын
ልጁ ጀግነ ነው
@malran373
@malran373 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@titisabawit3510
@titisabawit3510 11 ай бұрын
ፈጣሪ እንደ ናቲ አይነት ባል ስጠኝ🙏 ትግስቱ ❤ አንቺ ሄሉ አስሬ እንደዚ አይነት ፕራክ አይደብርሽም ሲበዛ ያስጠላል።ናቲ ሆኖ እንጂ ቢፈነክተው ምን ልታረጊ ነው አይ ይደብራል።
@meditube9905
@meditube9905 11 ай бұрын
ውይ አሁንስ አስጠላብሽ ሆሎ ስራት ይኑርሽ በፍቅር አይቀለድም
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 11 ай бұрын
የቦታው ማማር ነው ጎልቶ የሚታየን
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 11 ай бұрын
Bota adenki tekebaleyebete hedeshe
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 11 ай бұрын
@@sara-rl7gd eshi anchim tendebalelibt ok
@user-dd8pi3rm3v
@user-dd8pi3rm3v 4 ай бұрын
Woww ❤
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 11 ай бұрын
አምሮብሻል ሄሊየ ግን ገረመኝ አይ አንቺ ልጅ😂😂😂
@makdatube8713
@makdatube8713 11 ай бұрын
😂😂😂😂ሙሹራው ግን ኣንችም ላገባሽ እችላሎ ኣላላትም ለሰላም😢😢😂😂
@cjcjiff134
@cjcjiff134 11 ай бұрын
ናት ብድር እንጠብቃለን😂❤
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 11 ай бұрын
Yenatenim serigi endezi uono esikinaayachu betesifa ayileyachu yaxamirachu natina aluya❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ጤና ይሰጠን እናያለን በዙ
@maredachalmayew
@maredachalmayew 11 ай бұрын
kkkkkkkkk😀😀😀😀😀
@kere6628
@kere6628 11 ай бұрын
አይ የኑረን😂😂😂
@rabia4266
@rabia4266 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@saras3348
@saras3348 11 ай бұрын
𝑩𝒆𝒕𝒂𝒎😢😢😂😂😂
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o 11 ай бұрын
መክሊት የኔዉድ አምሮባታል እሷብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 11 ай бұрын
Matrik tefetanocg yknachu Egzaber kenategar yhun ❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 11 ай бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናኣል ኣቺ ግን እደዚ ኣይነት ፕራኣክ ይቅርባቹ ኣይኑ ቢጠፋስ ልጁ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 11 ай бұрын
ቦታዉ ሲያምር እኔነኝ የማገባት😂 ጎበዝ ናት
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 11 ай бұрын
ሙሽራው ይገርማል ሀሪፍ ትወና ነው የሰራው በህይወቱ ፈርዶ ነው የገባበት ይመቸው አንደኛ ነው።
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 11 ай бұрын
sharimuxa nesh wusha 😱😱😱😲😲😲😲😲😲😲
@sabontusanyijawarmuhamad3324
@sabontusanyijawarmuhamad3324 11 ай бұрын
Natyy wondino big Respect Natyy ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪
@edaede8497
@edaede8497 11 ай бұрын
ወይ ሄሉ የፕራኩ እናት እኮነሽ አቃጥለሽ ገደልሽው ናቲ የኔ ሞዛዛ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ይመቻቹ
@tigistbogale5846
@tigistbogale5846 11 ай бұрын
የናቲ ትግስት ይገረማል❤❤❤
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 11 ай бұрын
ውይ በጠም የኔን በል አ/ፈታን ብሆን ብሥምላ በፍ በፍንጫው ደምቶ ነበር አረ ቀልድ ዬለም ሆሆ ሡቅ ሄጄ እንኳ እሥክማጠ እንዴት እንደምሆን ውይ ሠው ከጠገበችን ከሌላ እፈራለው ይማተኛል
@woynshetgashe4015
@woynshetgashe4015 11 ай бұрын
ቦታው ስያምር
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 10 ай бұрын
ሄለን ግን በጣም አበዛሹው የፕራንክም ልክአለው ቢፈርካከሱሥ የሠው ነብስ መጠፍፍት ቢመጣሥ በማይርባ ፕራንካችሁ አሁንሥ በዛ አትጨማለቁ በልክ ሁኑ የስውን ልብ በማይስብር መልኩ 😂😂
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 10 ай бұрын
ናቲ ግን እመቤቴን ይለያል በጣም መልካም ልጅ ነው ተባረክ ናቲሻ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 ай бұрын
በዝህ የሚመጣ ብር ይቅርባችሁ
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 11 ай бұрын
Yeserubete
@hanamarem6300
@hanamarem6300 11 ай бұрын
@@sara-rl7gd አንቺን ማን ጠየቀሽ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 11 ай бұрын
ትላንትና ደስ በሚል ሰርፕራይዝ አድርገሽው ዛሬ ደግሞ 😂😂😂😂
@genetmeles
@genetmeles 11 ай бұрын
Betam Eko new yemigerimew yemayihed neger new yilik ende wendima endayagatimat titenkek hulum siriat alew chirashi be velo yemayimesil prank ene yemigerimegni mekeblu
@senayetjima6450
@senayetjima6450 11 ай бұрын
ናትይ ስወድህ ስርጋችሁ የደመቀ ይሁንላችሁ እንዲሆን እመኛለው
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 11 ай бұрын
Yatin selam endewene asayun abirachu uonachu asayun yikirita bileshiw eshi ayileyachu ewedachuwalew ❤❤❤❤❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 11 ай бұрын
አያልቅብሽ እዴት አደርሽ እዴት ዋልሽ አይ ኤሉ😂😂😂
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 11 ай бұрын
እንደ ወንድምሸ መቀጣት አለብሸ
@kedijayesuf3517
@kedijayesuf3517 11 ай бұрын
wow❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 9 ай бұрын
ፍትህ በማንነታቸው ለሚታረዱአማራወች 😢😢ፍትህ በእሥር ቤት ለሚሠቃዩ ሥደተኖች😢😢
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😉😉😉😉😉😉😃😃😃😃😃
@user-ts5cw2tb2s
@user-ts5cw2tb2s 11 ай бұрын
ዋው ሙሽራው ያምራል
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 11 ай бұрын
❤ሄሉዬ አያልቅብሽ ልጅ ሲያምር የምር
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 11 ай бұрын
ፍትህ ለሰውድ እስረኞች እያለቁ ነው 😢😢😢😢
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 11 ай бұрын
ስለ ተመተ ብሩን አከፍሉት፡። 😂😂
@yenagnuayalew2420
@yenagnuayalew2420 9 ай бұрын
PirAnkesh.betam.yasetlal
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 11 ай бұрын
አይ ሄሉ አያልቅብሽ😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂❤❤❤❤❤የኔ ውዶች
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 11 ай бұрын
ዋውውውባታው❤❤
@user-oz1yg1zb7q
@user-oz1yg1zb7q 6 ай бұрын
አቤት ግን እኮ ኩረጃ ነው እኛ ሀ ብለን የምናየው ነገር እነሱ ተመካክረው አይ ልነታችን
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 ай бұрын
ስረአት እሚባል ነገር አጣችሁ ምነው😂😂😂😂😂
@user-br5cp1cv5m
@user-br5cp1cv5m 11 ай бұрын
ሁሉም ነገር በልክ ስሆን ነው የምያምረዉ
@husabe5441
@husabe5441 11 ай бұрын
ባታው በጣምያምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abmikael732
@abmikael732 11 ай бұрын
ሄሉ የምትባይ ሰዉ በጣም ያስጠላብሻል ናቲን አሰቃየሽዉ😊😊😊
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 10 ай бұрын
ድሮ ድሮ ነሽ እንኳን ዘንቦብሽ አምራለሁ ብለሽ ነው እንደው አጠገብሽ ያሉ አይመክሩሽም ቲሽ ስራችሁ አያምር የጠፋ ትውልድ
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 11 ай бұрын
በሁለት ሰርገኛ በ አንድ ተደላቂ ሄሉየ አገባች ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
አይ ሄሉ አያልቅብሽ 😂😂😂😂😂ግን ቢቀርሰ ብራክ❤❤❤❤❤😂😂😂
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt 10 ай бұрын
Natiy 1 mashalahe jgena ❤❤❤❤ tekeklga wned nke
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 11 ай бұрын
Ena eko mitaminati neger are weyina mirixi misiti mirixi bali natisha endatideraderi❤❤❤❤❤
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
ያሥጠላል አሣዘነኝ ልጁግን
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 11 ай бұрын
ያችስ ከፋ ♥️😄😄😄ናቴ እደሆነ ሰውነቱ አይቀንስም የፈለገ ፕራንክ ብታደርጊው 😄😄😄
@marifazw7969
@marifazw7969 11 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 11 ай бұрын
😂😂😂
@sociacell9164
@sociacell9164 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 10 ай бұрын
ወላሂ ልጁ አያፈቅ ራትም ዝብላ ነዉ😂😂
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
😢በማይቀለደዉ ባትቀልዱ እዝቦን ባታጃጂሉ ጥሩ ነዉ
@aynalembekele939
@aynalembekele939 11 ай бұрын
Esey
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
አረ ፕራክ እያቅለሸለሸኝ ነው 😢😢😢 ደምሩኝ አበረታቱኝ የመዳም ቅመሞች❤😍
@magnessmagness6555
@magnessmagness6555 11 ай бұрын
አያልቅብሽ አይ ሄሎ😂😂😂❤❤🎉🎉
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 11 ай бұрын
በፍቅር ውስጥ የሚመጠው አይታወቅም በልክ።አርጉት ❤❤❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 11 ай бұрын
ሄሉ ለአንቺ የሚሆን ቬሎ ከተገኘ እኔም ተስፋ አለኝ ማለት ነዉ 😂😂😂
@user-qz4jo5mx4h
@user-qz4jo5mx4h 10 ай бұрын
😂❤😂😂 እኔም
@emanethiopia
@emanethiopia 10 ай бұрын
ወይ የገንዘብ ነገር ሊያሣብዳችሁ ነው አላህ ሒዳ ይሥጣችሁ ያረብ
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 25 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
የልጃችን የክርስትና በደማቁ ተከበረ
10:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 190 М.
ዪርዲ ከጀርባ ግፍ ፈፀመችብኝ 🥺
17:51
haileye royal
Рет қаралды 233 М.
ወንድሜ ዉብዬን አስለቀሰብኝ!
18:50
Nahi Tube
Рет қаралды 84 М.
Укус ядовитой змеи😱 #simpsonsway
0:20
SimpsonWay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 2,7 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
elim yara olduğunda benim haller #shorts
0:16
Mert Sarı
Рет қаралды 18 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
0:14
ХАБИБ
Рет қаралды 2,8 МЛН