ማሪናን ያስለቀሳት ከባድ ስጦታ 🥰እንባዋን መቆጣጠር አልቻለችም😱😢

  Рет қаралды 167,425

Lij Tofik

Lij Tofik

16 күн бұрын

Пікірлер: 3 700
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 10 күн бұрын
ይሄ ልጅ ዘጋኝ እንደኔ የዘጋችሁ ላይክ
@user-cn3dh9qw3v
@user-cn3dh9qw3v 10 күн бұрын
ደምሪኝሁቢ ቀላልይዘጋል ደቆሮ አለማወቁ አረብ አገርኑሮ ሥለድን ትንሽአለመማሩ ይችአለምቀሪናት ሚሥትህን አሥደሥት መሀይብ🤮🤮🤮🤮🤮
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 9 күн бұрын
ውሸቱን ነው ድጋሜ አማነቹት😅
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 9 күн бұрын
ወንድና ውሻ አንድ ነው ይባላል ያየው ሁሉ ያምረዋል
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 9 күн бұрын
@@user-lb1mk8cz3m በትክክል
@anahouse5697
@anahouse5697 8 күн бұрын
እኔ የምለዉ ማሪና ባል የላትም ሆሆሆሆሆሆ
@HananShikur
@HananShikur 15 күн бұрын
ልጅ ቶፊቅ ሀራም እኮ ነው ሲቀጥል ሶፊም እኮ ሚስትክ ነች ምን አይነት ስራ ነው የምትሰራው ቅናት የሚባል ነገር አለ እኮ ልክ ነው የምትል ላይክ እያረጋቹ
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d 15 күн бұрын
ደደብ ነው
@user-sg7mt1tt1x
@user-sg7mt1tt1x 14 күн бұрын
አሏህ ይስቱር.
@SumeyNur
@SumeyNur 14 күн бұрын
ብራክ ነው የሚሆነው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 14 күн бұрын
Awoko new direma misaruti kazye bafite sinte wushat indamiwashe atewkum
@Beli-YouTube
@Beli-YouTube 14 күн бұрын
❤ደግ አረገ ቅናተኛ
@Haymekoko
@Haymekoko 14 күн бұрын
ቶፊቂዬ አንድ ጥያቄ አለኝ የመሪና ባል ይቅረብልን እና አብራችሁ በመሰረተ video ምን አይነት ምላሽ እደሚሰጥ መስማት እንፍልጋለን እምትሉ ላይክ ካልሆነ በመሪና ቻናል ይቅረብልን❤
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 13 күн бұрын
Maran eko chekelate yalate leje naw mo edanata
@wareef2798
@wareef2798 13 күн бұрын
ትክክል ግን ባል አላት ይሆን የምረ ካለ ለምን አይታይም ኦ ኦ ያጠራጥራል እረ
@seadahusin634
@seadahusin634 13 күн бұрын
ባልየውማነው
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 12 күн бұрын
ምን አገባቹ አገባን አይመለከተን ዳይ ወደራስሽ ሂወት አዳሜ
@user-jn8iq7ll4y
@user-jn8iq7ll4y 10 күн бұрын
😂😂😂😂​@@susuguragawa1424
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad 14 күн бұрын
ይሄልጅ ከማሪና ፍቅር አለበት የምትሉ በላይክ ደሞበስልምና ልደትን ማክበር አይቻልም ኬኩንም መብላት አይቻልም ወደራስህ አላህ ይመልስህ
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e 15 күн бұрын
አራ ለሶፌ ያነክል ፍቅር ዬለውም ምትሉ በለይክ አሰዩኝ ሶፊ በጠም ምርጥ ሴት ነት🎉🎉🎉🎉
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 14 күн бұрын
አዎ ምርጥ ነች ቢሆንም ሀይማኖቱ የፈቀደለትን እስዋ መከልከል አትችልም ማግባት ከፈለገ ያግባት ነገር ግን 😂
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 14 күн бұрын
የሀይማኖት ጉዳይ ሁኖባቸውጅ ማረናጋር በጣም ይዋደዳሉ ከሷጋር ሲሆን ፈገግታው ልዩ ነው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 14 күн бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 14 күн бұрын
​@user-yu1cየኔ ውድ ደምሪኝ❤q7cn5v
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 14 күн бұрын
​ዜድዬ ደምሪኝ❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 15 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ😂❤
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq 15 күн бұрын
ክክክክክክ👍
@aaa-43
@aaa-43 15 күн бұрын
😂😂😂😂
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 15 күн бұрын
😂😂😂😂ክክክ
@Abo7md501
@Abo7md501 15 күн бұрын
ውለጅልኝ😂😂😂😂
@user-nw3yj5no7z
@user-nw3yj5no7z 15 күн бұрын
Kkkkkkk
@rbntahmed3410
@rbntahmed3410 14 күн бұрын
አሏህን ፍራ አሏህን ፍራ አላህን ፍራ የዛሬ ደስታ ለነገ ነዳማ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@agaretube2103
@agaretube2103 7 күн бұрын
ከነመፈጠራችሁ አያቃችሁም እሱ ሌላ አለም ዉስጥ ነዉ በጣም ያጸቅራታል
@FhFg-is6tm
@FhFg-is6tm 5 күн бұрын
ቶፊቅ ስተት ሰርቶዋል እና ሶፊ አትከፋ የምትሉ. በላይክ አሳዩ
@AlemituWogaso-sy2sg
@AlemituWogaso-sy2sg Күн бұрын
❌❌❌❌
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 15 күн бұрын
_ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኞዉድ ነብይ ( ርሱል ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም)❤_
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 15 күн бұрын
ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም❤❤❤❤❤
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 15 күн бұрын
صلى الله عليه وسلم🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ሳህ ቅመም እየተጃጃሉ እኛንም አናጋሪ አደረጉን የይቱብ ነገር
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 15 күн бұрын
,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም🥀🥀🥀🥀🥀
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 15 күн бұрын
ስለሏህ ወአለይ ወሰለም
@kamila-xw1rg
@kamila-xw1rg 15 күн бұрын
ሠለላ ወአለሂ ወሠለም🥀🥀🥀🥀🥀💞
@Enatnat617
@Enatnat617 15 күн бұрын
ምናለ ሶፊ ያንተ ሚስት ባትሆን ብዬ ተመኝሁ ስለምታፈቅርህ ነው እንዲህ እምታረጋት ትታኝ አቴድም ብለህ ለሚስት እና ለባል ክብር ይኑራችሁ😏ሶፊዬ ጥንካሬውን ይስጣት🎉
@Neimatube444
@Neimatube444 15 күн бұрын
ምነው አጋብቼለሁ አልሽ ራሷን ያረከሰችው እሷ ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ ማሬ 😊
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 14 күн бұрын
@@Neimatube444አቤት ማሽቃበጥ ስተይ ይሰሩ ነው አችንውክልና ስላልሰጡሽ 😂
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 14 күн бұрын
እሷ ናት ጥፋተኛ ሴት ሆና ወንድን አፈቅራሃለሁ ብላ የጠየቀች ቀን ነው የተናቀቺው!
@seada9327
@seada9327 14 күн бұрын
እኮ​@@Neimatube444
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 14 күн бұрын
የራሷ ጥፋት ነው ሴት ልጅ ለራሷም ለቤተሰቧም ክብር ሊኖራት ይገባል ለወንድ መነጠፍ ትርፊ እርካሽነት ነው
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 12 күн бұрын
ይች ልጅ ይውደታል ያሰታውቃል በጣም ለሳፈይ ምንም አይነት ሰሜት የለውም አተ ውላሂ ሀራም ነው በጣም ባላጌ ነህ እሸ ትነሸ ክብር መኑር አለብህ ለሳፌይ
@Ddd-kj3fl
@Ddd-kj3fl 8 күн бұрын
እውነት ሦፊ ከዚህ ልክሥክሥ ጋር መሆን የለባትም የምትሉ👍
@AnisaKedar
@AnisaKedar 6 күн бұрын
👍👍👍
@BirukTube5335
@BirukTube5335 15 күн бұрын
አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 15 күн бұрын
ትክክክል ይገባቻዋል
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e 15 күн бұрын
ትክክልይገባችዋል
@abc.1721
@abc.1721 15 күн бұрын
😊😊😊😊❤
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 15 күн бұрын
😂
@user-dr6ej1rw3c
@user-dr6ej1rw3c 14 күн бұрын
አረ መጃጃል እንደት ሙስሊም አደለህ ታቶ ትሰራለህ😭😭😭
@EbSShort
@EbSShort 14 күн бұрын
ያንተ ሚስት የእስዋን ባል ትነቀሰው ግራ እና ቀኝ አታጋቡን ጉዲ እኮ ነው ንቅሳት የማይወድ ላይክ ያድርገኝ😢😢😢😢😢😢
@Temrelove
@Temrelove 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@scfrvgh5577
@scfrvgh5577 13 күн бұрын
ሲጀመር ሀራም ነው
@deeddeed2583
@deeddeed2583 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 10 күн бұрын
ሐራምነገጧትእባብሖነእንደሚጠብቅሕአትረሳ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 11 күн бұрын
ልጁ የተዉፊቅ ነዉ የምትሉ እስኪ✌️
@user-jt5pp5ox8h
@user-jt5pp5ox8h 9 күн бұрын
😂😂
@FatimaFatima-qy3if
@FatimaFatima-qy3if 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 9 күн бұрын
ባልዩው ካላየን የቶፍቅ ሊሆነው ለምን ተደበቀ የማሬናባል 😂🤔
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 9 күн бұрын
@@samirasamiraa6297 እኮ አድም ቀን አይተነዉ አናዉቅ ባሏን🙄😂
@user-tb7vs1oj1m
@user-tb7vs1oj1m 9 күн бұрын
ከከከከከከከከ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 9 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለህ እስልምናን ተሸክመህ አተን የማይመለከትህ አላህ የከለከለዉን ስራ ትሰራለህ አላህ ያስተካክልህ
@metooo4038
@metooo4038 15 күн бұрын
ግን ይህ ልጅ በጣም ይወዳታል የሀይማኖት ጉዳይ ሆኖባቸው እንጅ 😢😢😢❤❤❤❤
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 15 күн бұрын
የጓደኛ ጣሙን አታቂዉም ማለት ነው
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 15 күн бұрын
በትክክል
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 15 күн бұрын
እኔ ግን ንቅሳቱ የውሸት ነው😂😂
@yarab4997
@yarab4997 15 күн бұрын
ፍቅር 😭😭😭💓💓
@user-yg5nu6uw3f
@user-yg5nu6uw3f 15 күн бұрын
እኮ 🥺🥺🥺
@user-ub4cm8sx9u
@user-ub4cm8sx9u 15 күн бұрын
ከባልዋ ሊያፋታት ፈልጎዋል የምትሉ በላክ አሳዩኝ👍👍
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 15 күн бұрын
እሱወ ጠከረ ሴት ከሆነች በሉወ ሙተመመንበት ከሆነ አይፈቱሙ ሁለተቸዉ በጥረጠረ ከሆነ ጥየቅ ይለዉሙ
@wnyenegesti4791
@wnyenegesti4791 15 күн бұрын
😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 15 күн бұрын
😁😁
@waloyewa
@waloyewa 15 күн бұрын
ባላ የቱ ነው
@emoydseta2899
@emoydseta2899 15 күн бұрын
😂ይመስላል🥺😭🤣🥹🥹😂🫣💔🙄🙄💋💋👍👍🙏🙏
@user-hy4qo1tg6k
@user-hy4qo1tg6k 14 күн бұрын
አጅብ ለዱኒያ ብላ ሀረም ነገር ትሰረለህ🙄🙊ሀስቢአላህ ወኒመል ወኪል
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 Күн бұрын
አረ ሶፊናማሪናን ተዋቸው ንቅሳት እኮ ከአላህ ራህመት ለራቁት ነው አላህ ይጠብቀን
@habsawettub5001
@habsawettub5001 15 күн бұрын
አተን ማበረታተት ለኛ እራሱ ወጀልነዉ ወላሂ የምሠራዉ ልክ አደለህም እደሙሥሊም አሠላማለይኩም አትል ሲቀጥል እምነትህ ከሚከለክልህ አትጠበቅ። አላህ ሂዳ ይሥጥን 😥😥😥☝️
@sabitamohammed2011
@sabitamohammed2011 14 күн бұрын
ሰብስክራይብ ማንሳት ነው ሚሻለው አኡዙቢላ ራሴን ታብኩት እደዚህ አይነት ቦታ ሳገኘው ራሴን ሶፊ ትግስቱን ይስጥሽ ምን አልባት ፌክ ይሆናል ግን ይሔን ያክል ውድቀት. በጣም ይቅርታ ትችት ከመሠለብኝ ግን አላህ ልቦናህን ይመልስልህ
@user-kk3lj4gp3k
@user-kk3lj4gp3k 14 күн бұрын
😂😂
@user-ln5wm5iu9h
@user-ln5wm5iu9h 10 күн бұрын
ትክክል ነሽ ሙስሊም አሰዳቢ ሽይጣን የሸህዋ ፈረስ
@semu639
@semu639 6 күн бұрын
እኮ እኔም አንስቻለው በበኩሌ የሀራም ተባባሪ በመሆን አሏህ እንዳይጠይቀኝ ሰብስክራይቤን ንቅል ሆ
@yousera6014
@yousera6014 5 күн бұрын
ሰብስክራይብ እያነሳችሁ
@user-vc2fn6bu1k
@user-vc2fn6bu1k 15 күн бұрын
ቶፊቅ ወንድሜ ጓደኛ ምረጥ እኔ ለክርስቲያን ወገኖቼ ጥላቻ የለኚም ነገር ግን እረሱል ሱለላሂ ወሰለም የውመል ቂያማ ከሚወደው ጋር ነው የሚቀሰቀሰው ብለዋል ቶፊቅ ወድሜ ዱኒያ አታላይ ነች ከመታለል አላህ ይጠብቀን በተረፈ አውፉ በለኚ?
@sumeyuali1541
@sumeyuali1541 15 күн бұрын
صلى الله عليه وسلم
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 15 күн бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 15 күн бұрын
ሶለላሁ አለሂ ወሰልም
@user-yk3lu6yi6m
@user-yk3lu6yi6m 15 күн бұрын
አንተ አይደብርህም እንዴ ሚስትህን እቤት አስቀምጠክ የቤት ውስጥ እቃ ወይም አሻንጉሊት አረካት ምስኪን የገጠር ልጅ ብትሆን አረ ትንሽ እንኳን ክብር የሚባል ነገር ይኑርክ ለሚስትህ ለተመልካችም ይደብራል
@user-nu9nh7hv7d
@user-nu9nh7hv7d 14 күн бұрын
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ አለህ መጨራሸችን የሰምርልን
@user-xf8pe8dz6v
@user-xf8pe8dz6v 14 күн бұрын
የልብ ጎደኝ የሚባል የሆድም ይሁን በ እስልምና የለም አላህን ፍራ!
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 10 күн бұрын
ግን እኮ ተዉፊቅ አይፈረድበትም ይቸን አበባ የመሰለች ልጅ ምን ያርግ ፈተና ነዉ
@user-uf8kx3ok6q
@user-uf8kx3ok6q 15 күн бұрын
ጋደኝነታችው በጣም ዴሰ ይላል ገን ንቅሳት በእሰልምና አይፈቅደም አሰጠፋው የምትሉት በላይክ አሳዩኝ
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 15 күн бұрын
ተፆፎበት ነው እውነት ንቅሳት መስሎዋቹሀል
@firdoushabasha
@firdoushabasha 15 күн бұрын
እኮእደፕራክ ነውጂ ስው ሚስት እያለውይህንአያደርግም​@@rewdamudesir5924
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 15 күн бұрын
እንኮን በሙስሊም በክርስቲንም አይፈቀድም ቱቱቱቱ
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 15 күн бұрын
ንቅሳት አይደለም አውቆ ነው ለፕራንክ
@YeshiAyalew-tr5es
@YeshiAyalew-tr5es 15 күн бұрын
ንቅሳት በማንኛዉም ሀይማኖት አይፈቀድም ግን እኛ ሰወች አንሰማምጂ 😢😢
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 15 күн бұрын
እኔ በበኩሌ ለባሌ የሴት ፍሬንድ እንዲኖረው አልፈልግም ሚስትክ ትእግስቱን ይስጣት
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 15 күн бұрын
ኧረ እኔ አልሠማውሜ😢ይሔ አበዛው ልክስክ😮
@gjyvng738
@gjyvng738 15 күн бұрын
ኧረእኔምአልወድምደግነቱ ባሌሚድያአይወድም
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 15 күн бұрын
እኔ.ብሆን.አሳየዋለሁ.ባለጌ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😂😂😂😂 ያስብላል
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 15 күн бұрын
እኔ ባሌ ሌላ ሴት በእጁ እድነካ አልፈልግም ወላሂ ሆሆሆ
@user-gl3sz9uv6g
@user-gl3sz9uv6g 7 күн бұрын
ዳናዚ ለሴት ልጂ ትንሽ ክብር ይኑር
@life6915
@life6915 9 күн бұрын
ይሄ ትልቅ ንቀት ነው ለሴት ልጅ ያለህን ንቀት ያሳያል
@Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn
@Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn 14 күн бұрын
ወደ አገር ልገባ ነው እና እስኪ ሁላችሁም በዱአ ሸኙኝ ከ 10 አመት ቆይታ ቡሀላ
@user-bj4ug8eh2e
@user-bj4ug8eh2e 10 күн бұрын
ያረቢ በሠላም ግቢ ማማዬ
@gfcg8412
@gfcg8412 9 күн бұрын
መልካም ጉዞ
@user-gy4qf1sx3s
@user-gy4qf1sx3s 8 күн бұрын
.በሰላም ግቢ ዉዷ እህቴ መልካም ጉዞ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 күн бұрын
የኔም ባል 10 አመቱ ገባ አልሀምዱ ሊላህ ሰላም ግቢ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 15 күн бұрын
ይሄልጅ በገዛ እጁ ትዳሩን እየረገጠነዉ ለሸሪአዊ ሚሥትህ ክብር ይኑርህ 😏😏😏😏😏😏😏
@Neimatube444
@Neimatube444 15 күн бұрын
ከዚህ ሰፈር ያለ ኒካ ትዳር አለ እዴ
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 13 күн бұрын
መች አገባት ሲጀመር
@fifififff
@fifififff 12 күн бұрын
yes
@byky3031
@byky3031 9 күн бұрын
ኔካህ የላች አይመሥልም
@mesitube-fc6qr
@mesitube-fc6qr 10 күн бұрын
ፕራክ ነዉ ከመነቀስህ በፊት እጂህ ላይ የፃፍከዉ በደብ ነዉ እሚያስታዉቀዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@uaeamirat2581
@uaeamirat2581 14 күн бұрын
ንቅሳት በእስልምና ሃራም ነው ነቀሹም ተነቃሹም የጀሀነም ነው ደሞ ለሚስት ክብር ይኑርህ ሃይማኖትህን ተማር ይሄ መጃጃል አይጠቅምክም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 15 күн бұрын
እስቲ ትዳር ይዞ ልጅ መዉለድ ያማረዉ❤🎉
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 15 күн бұрын
የኔን ህልም የተናገርሺዉ አች ብቻ ነሺ ሠዉ ሥለነሡ ያወራል እኔ አግብቸ ወልጀ በቃ ህልመኛ ነኝ😢😢
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 15 күн бұрын
እኔ ግን😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 15 күн бұрын
በጣም እግዚአብሔር ያቃል
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 15 күн бұрын
😂😂
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 15 күн бұрын
😡😡😡😡😡
@user-ff2mh1nf2u
@user-ff2mh1nf2u 15 күн бұрын
ከምር ፍቅር አለዉ በሀይማኖት የለማይገነኙ ነዉ እጅ😢😢😢😢
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 15 күн бұрын
በጣም ነዉ የሚዎዳት
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 15 күн бұрын
Ewnte nw gd honobt nw enji
@netsib3805
@netsib3805 15 күн бұрын
Magebat yichele neber emenetun keyiro.
@bikib4975
@bikib4975 15 күн бұрын
አዉ
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 14 күн бұрын
በጣም😂😂😂
@ShisArga
@ShisArga 4 күн бұрын
አንድ ቀን በሰው ክፈት ለመስራት አላስብም ነበር አሁን ግን የራስክ ባለቤት ባሳየክን ከባህል ከእምነት ያፈንፕገጠ ነገር በማየቴ በጣም አዝናለሁኝ. በመቀጠል ውድ የልጅ ቤተሰብ የሆናቹ በደንብ ትዳር ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲገባው ሪፖርት በማረግ እንድትተባበሩኝ እንጠይቅ አለን
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 күн бұрын
ጎበዞች በርቱ እይታ ቀዝቀዝ ሲል አዲስ አይደያ መፍጠር ነው አሉ አይደል ሌሎች ለእይታ ብለው በትዳራቸው የሚያሟርቱ የናተ ከስት ጣእሙ አድናቂያችሁ ነኝ 😂😂😂 ይሄንን የማይገባው ህዝብን አንጫጫችሁት እኮ ዋውውው
@bettymarle
@bettymarle 14 күн бұрын
ሚስትህን ተንከባከብ በደንብ ባትነግረህም ትቀናለች ሶፌ እሺ አስብበት❤❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 күн бұрын
እሷም እኮ ባል አላት ምን ታካብዳላችሁ
@user-sj9xj2pz5j
@user-sj9xj2pz5j 15 күн бұрын
ማሪና ቶፊቅ የእምነታቼው ጉዳይ ነውጂ ተጋብተው ቢሆን እንደት ደስተኛሆነው እንደሚኖሩ ይዋደዳሉ በጣም
@Zekerasusu
@Zekerasusu 15 күн бұрын
አወሚስኪን እደበሳቅፍርሺርሺኮነውሚለውቶፊቅ
@user-nb6yl3wj6p
@user-nb6yl3wj6p 15 күн бұрын
አወ እኔም እያልኩ ነበር
@Mooo-wn6li
@Mooo-wn6li 15 күн бұрын
አረፍችሁተቀመጡ ማሪናም ባለተዳረነት
@Zekerasusu
@Zekerasusu 14 күн бұрын
@@Mooo-wn6li መቺጠፋን እና እኛያየነውንነውየተናገርነውሆ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 14 күн бұрын
በጣም ግን ምነው ከሚወደው ሰው ጋር አብሮ የሚዘልቀው እፍፍፍፍፍ ከባድነው
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 9 күн бұрын
ወላሂ ይሂልጂ ሶፊን አቃጥሎ ሊደፍት ነወ እሱ የሚወዳት ማሬና ነው መነቀሱ ምን አሥፈለገ ሀራምነው ሢጀመረ ባለትዳረ እሥከሆን ድረሥ ለትዳረ አጋሬያቺ ማሠብ ግድነው ደግሞ ካልፈለገ ቁረጡን ማሣወቅ እያሥመሰሉ መኖረ ለአፍቃሬው ከባድነው ለማያፈቅረው ማሥመሠል ቀላልነው ሥለዜህ ብን ትላላቺሁ ኮሜቶቺ የኔን ሀሣብ የምገድፎ በላይክ አሣዩኙ 👍👍
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 9 күн бұрын
ኢሄ ልምጥ ስራው እደት እደሚያስጠላኝ የሚሰራው ስራ ከድን የራቀ ነው ወይለና ምን እረቢ
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 15 күн бұрын
ምነው ለሚስትህ ለሶፊ እንዲ ጠብ እርግፍ ስትል አላይህም ልጅ ቶፊቅ😂😂❤❤
@nebeyat2000
@nebeyat2000 15 күн бұрын
ሣህ ወላሂ❤
@MisayFgwg
@MisayFgwg 15 күн бұрын
😅😅😅😅
@sadaahmed252
@sadaahmed252 15 күн бұрын
በጣም ያሥጠላል ምንም ለሥራ ቢሆን በዚህልክ መቀራረብ ከባድነዉ
@MisayFgwg
@MisayFgwg 15 күн бұрын
እረግንልጅልቱእንካንእሱእኔምበንቁስትአይገርምምልዩነትእካ😂😂😂😂😂ማርያምን
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 15 күн бұрын
@@sadaahmed252 እኮ ባላገባ ሰአት ችግር የለውም ካገባ በሆላ እንዲ መንዘላዘል ያስጠላል
@user-lz6hq4xy2v
@user-lz6hq4xy2v 15 күн бұрын
ሶፊ ንቂ እራሥሺን ጠብቀሺ ተጠቅቀሺ ኑሪ አደ ቀን ገደል ይሠዲሻል ይህ ሠዉየ
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 10 күн бұрын
ሶፊ በቁሟ ነዉ የሞተችዉ እዉነት ከሆነ 😢
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 6 күн бұрын
ለምንትሞታለች እሦብቻነው ወዱ እደውም እያሥመሠለ ከሚኖር ህይወት ይሻላል መላቀቅ
@medinahussen-bd9qv
@medinahussen-bd9qv 4 күн бұрын
-እወድህ ነበር በጣም ጠላሁህ 1ኛ በሄወትህ ላይ ቀልድ ነው 2ኛ ሀይማኖታችንን አሰዳቢ ነህ ወይ ሶፊ ትግስቱን ይስጥሽ
@user-ud3zh4mv6k
@user-ud3zh4mv6k 15 күн бұрын
አልገባኝም ሶፊ ምንህ ናት😮😮ጭራሽ መነቀስ ሶፊ ራስሽን ጠብቂ😭😭😭
@ilove251
@ilove251 15 күн бұрын
😢😢😢😢yigermal 😢enem algebgnm
@meram123
@meram123 15 күн бұрын
😂😂😂ለስራ ነው
@user-ud3zh4mv6k
@user-ud3zh4mv6k 15 күн бұрын
@@ilove251 ፕራክ መሆንአለበት😅
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 15 күн бұрын
ሶፊ አኪድ ሚስቱ አይደለቺም ብትሆን አይቀብጥም ነበር
@alemazalie221
@alemazalie221 15 күн бұрын
ፖራንክነው
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 15 күн бұрын
መቼ ነው ከስህተትህ መተማረው ምናልባት ዛሬ የምትሞትበት ቀን ቢሆንስ ለገንዘብ ብለክ አላህ ማይፈግደውን ነገር እየሰራክ ያንተ መጨረሻምን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aaa-43
@aaa-43 15 күн бұрын
እረ ውላሂ ይገርማል
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 15 күн бұрын
አላህ ሂዳያውን ይስጠው ወላሂ
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 15 күн бұрын
ምንልሁን ይችላል ያው ወደሙትነው ሱባሀንአላህ አላህግን ይህንየኝበላእያየነው በላያወረደብንአገራችንላይ አይሱፊ ማነውእሚታሳዝነውእደኔ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 15 күн бұрын
እዚህ ቤት ኮሜንት ጽፌም አላውቅም ምክንያተም ቶፊቅ ድሮና አሁን የሚሰራው ስራ አንድ አይደለም ልጽፈው ያሰብኩት ኮሜንት ስለጻፍሽ አላህ እጅሽን ይባርከው ይህ ልጅ ግን አላህ ቀጥተኛው መንገድ እዲመራው ዱዓ እናድርግለት እንጂ ለዶላር ብሎ ለይቶለታል ከሶፊ ጋርስ ቢሆን አላህ በፈቀደው መንገድ መቼ ተሰበሰበና ነው ያረቢ መጨረሻዬ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 15 күн бұрын
አላህይስቱር ሠውንለማሥደሰት አላህንማሥቆጣት በዛላይበዚህልክመዝረክረክምንድነው ሙሥሊምአደለህ ወይኔ አልጫ ኸስተትመማር መታደል ምክርመቀበል መታደል ያረህማን ኻቲማችንንአሳምረው
@bitubitu2374
@bitubitu2374 11 күн бұрын
ሰዎች ተረጋጉ የ 2 ሳምንት ታቱ አለ መጥፎ ቃል ለማዉጣት አትቸኩሉ😂😂😂😂
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 9 күн бұрын
ዝበል ገልቱ የግም ልጅ ሶፊ የሱ መጨዋቻ ነች
@BBh-dl3sn
@BBh-dl3sn 7 күн бұрын
ስድብ ነው መገለጫችሁ
@umujawar8608
@umujawar8608 13 күн бұрын
Weyne sofiye Allah sebrun yestesh yane wude 😢
@selmejons5098
@selmejons5098 15 күн бұрын
እሰከ ዛሬ ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ልሰጥ ነው አንተ ምን አይነት ሰው ነክ እዛ ያሰቀመጥካት ሴት ምን መሰለችክ ክብር የለክም ሁሉ ነገር ይሁን እንዴት ትነቀሳለክ ሰምዋን ለዛች ክብር የለክም ደነዝ
@sandflove
@sandflove 15 күн бұрын
ሲጀመር በእስልምና መነቀስ እሚባል ነገር ሀራም ነው ዲኑን ያላከበረ ሚስቱን እንደት ሊያከብር ይችላልከውቀት ነፃ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 15 күн бұрын
​@@sandfloveሀብብቲ በክርስትናም አይቻልም ግን ብዙ ሙስሊሞች ጨርቃና ኮከብ ይነቀሳሉ በተለይ ውጭ ሀገር
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 15 күн бұрын
​@@ZorishMenjeta አይነቀሱም እኔ ሙስሊም ጨረቃና ኮከብ ተነቅሶ አይቸ አላውቅም።
@attube383
@attube383 15 күн бұрын
የሚለጠፍ ሊለጥፉ ይችላሉጅ በጭራሺ አይነቀሱም እያወቁ ሳያቁ በጅህልና ይሆናል የሚነቀሱት​@@KkOo-jj3pz
@selimh7387
@selimh7387 15 күн бұрын
በጣባለጌነው
@user-oh2of9pu6x
@user-oh2of9pu6x 15 күн бұрын
ይህ ልጅ ሲጀምር አሰላሙ አሊኩም አይል የሚሰራው ስራ ሁሉ አላህን የሚያሰቆጣ አላህን የሚፃረን ከሆንችው ካልሆንችው አጅ ነቢ ሴት ማጋፋት ጭራሽ ንቅሳት ያረቢ መጨረሻችንንን አሳምርልን ያከሪም
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 15 күн бұрын
የመጨረሸ አሰፈር እየበሰባት ነው ሰብስክረይበችን አንስታን ለሽ ማበረታተት የለብንም እንድህ ስሆን
@user-oh2of9pu6x
@user-oh2of9pu6x 15 күн бұрын
@@user-wm4dw4fu1h በጣም ወላሂ
@Samurai-us5ru
@Samurai-us5ru 14 күн бұрын
ያረብ እኔስ ለማየት እየፈረሁ ነው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 14 күн бұрын
መስቀልማሰርእኮነውየቀረው
@RhmaaS-ie4kn
@RhmaaS-ie4kn 14 күн бұрын
እኔ ክርስትያን ይመስለኝ ነበር አሁንም ሳየው ሙስሊም አይመስለኝም
@user-ym9is8qg5l
@user-ym9is8qg5l 9 күн бұрын
😢በጣም አስጠላህኝ ለሰው ክብር ይኑርህ
@user-nx7rx5ml8y
@user-nx7rx5ml8y 10 күн бұрын
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የጅህ ታገኛለህ ጠብቅ አብሽሪ እህት ሶፊ አሏህ ካችጋ ይሁን ሱበባነክ
@fafia4447
@fafia4447 14 күн бұрын
ልጁ የማን እደሆነ አረጋግጡልኝ አጠራጠረኝ እኮ ባለትዳር እደዝህ ይሆናል እዴ የሷስ ባል የሱስ ሚስት አይሰማቸውም እዴ ክብር ለሶፊ
@seadahusin634
@seadahusin634 13 күн бұрын
በጭራሽ
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 10 күн бұрын
እኮ😊
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 9 күн бұрын
የማትኮምቱት አታጡም 🤔
@Vhfhufjyg
@Vhfhufjyg 14 күн бұрын
እኔ በራሴ ንቅሳቱ ውሸት ነው በኔ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 6 күн бұрын
እና እውነት ሊሆን ነበርዴ
@GghhYhryd
@GghhYhryd 5 күн бұрын
ውሸት ነወ
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 10 күн бұрын
የማሪቱ ባል ምን ተሰማክ በናትክ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 10 күн бұрын
እንደኔ ግራ የገባው ማነው ጌታን😢😢😢የማሪና ልጅ ከቶፊቅነውዴ የተወለደው😢😢
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 15 күн бұрын
ቶፊቅ ጡሩ አጀንዳ አመጣህ ለሚድያው A&R ራስ ላይ ይወርዳሉ ሚድያው ደሞ አንድ ሰሞን ይሸቅሉብህ😂😂😂😂
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 15 күн бұрын
ሲጀመር ቶፋዬ ጭር ሲል አይወድም ለዛ ነው 😂😂😂😂😂 አታይም 1 ሰአት ሳይሞላው ከለቀቀ አጫጫቸው እኮ 😂😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 15 күн бұрын
​@@user-ri9xq2or8r😂😂😂😂
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 14 күн бұрын
እናት ሚዲያ ትላላችሁ በፈጣሪም አይፈቀድም አራም ነው ለዛውም በሀይማኖት አድ አደሉም እርግጠኛ ማልሆንም እሚፈቅድ አይመስለኝም የናትም ለዛውም እሱ ባለቤት አለው ለሳ ስሚት አይጨነቅም በጣም ያሳዝናል
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 14 күн бұрын
​@@user-ri9xq2or8r😅😅😅😅😂😂😂ለምን ጭር ይላል😅😅😅😂😂😂❤❤❤
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw 15 күн бұрын
ሀይማኖት አስቸግሮቸው ነውጅ ልጆቹ ይዋደዳሉ ምስኪን ሶፊ ትግስቱን ይስጥሽ ደሞ የሙዚቃው ነገርስ😂😂😂😂
@ShemsuAhmed-dm5qj
@ShemsuAhmed-dm5qj 15 күн бұрын
እኮ 🤦‍♂️🙆‍♂️😅😅😅😂😂😂
@user-en8qm7pv2o
@user-en8qm7pv2o 14 күн бұрын
አይዊ😂😂😂😂
@user-Weynua
@user-Weynua 14 күн бұрын
እኔስ የገረመኝ😂😂😅
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 14 күн бұрын
😂😂
@user-nl8ru4os5l
@user-nl8ru4os5l 14 күн бұрын
እኮ እረ መቸም ትታዉ ነው የምትሄድ ሚስቱ ጪራሽ ንቀሳ
@user-zf1rn5ry6o
@user-zf1rn5ry6o 10 күн бұрын
ሲጀመር ፕራክ ነው ፕራክ ባይሆን ኑሮ እንደዚህ ስታሸው እዴት ነው የማያመው በጣም ነው የሚያመው
@DilamoAbid
@DilamoAbid 9 күн бұрын
አት እንግር ነገር እውነት ከሆነ ከ በጣም ከሚለው በላይ ከባድ ነው ከባድ ነው ብራንክ ምናምን ይሁንልህ አይዞሽ ሶፊያ
@zuye4yene
@zuye4yene 15 күн бұрын
ሚስትህ ግን😢 ፅናቱን ይስጥሽ ሶፊዬ ራስሽን ጠበቅ አድርጊ ራስሽን አዳምጭ
@user-tj8jd6pt1q
@user-tj8jd6pt1q 14 күн бұрын
በጣም😢😢😢
@user-ef9tl9gd7z
@user-ef9tl9gd7z 14 күн бұрын
@user-og5vr9up6q
@user-og5vr9up6q 15 күн бұрын
አትሻብኝ ይሄ ልጅ ወደት እያመራ ነው ጉድ እኮ ነው
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 14 күн бұрын
ሶፊ አይዞን ቻይው እንግዲህ ልጁ ምንም አይነት ፍቅር ላቺ የለውም ሲጀመር ብቻ ፈጣሪ የዋነትሽን አይቶ መቸርሻስህን ያሳምርልሽ uuuu አግብቶ ከመቃጠል ፈጣሪ ይሰውረኝ ግን ብዙ ትምህርት ወስጃለው ከማያቻው ነገሮች ፈጣሪ አውጣኝ
@YousifNoor-qp7fw
@YousifNoor-qp7fw 10 күн бұрын
አላህ ይግዴልህ
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 15 күн бұрын
አይ ሶፊ እራሥሽን ጠብቂ እሽ
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 15 күн бұрын
Menwe 😂😂😂😂aye.sofiya.weha.belshe😢😢😢😢
@aaa-43
@aaa-43 15 күн бұрын
😂😂😂
@zehara5680
@zehara5680 15 күн бұрын
ወለደች እኮ
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@sabo8756
@sabo8756 15 күн бұрын
እረ ኮሜቶች ተረጋጉ ይሱ ምንም ብትሉት የጉድፍ ያክል አይቆጥራችሁም የተለመደ ሰው ምንም አይለያይም ታምራላችሁ ለወሬኛ ማፊ መካን😊😅❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 15 күн бұрын
እኮ😂
@semutasew2244
@semutasew2244 15 күн бұрын
በጣም ማርያምን በስማም ሰው ሲዋደድ ማንወድ ምቀኞች ቲሽ ሰው እህትና ወንድም መሆን አይቻልም አሉኮ😢
@sabo8756
@sabo8756 15 күн бұрын
@@semutasew2244 ፋራ ናቸውኮ kkkk
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 15 күн бұрын
😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 15 күн бұрын
😂😂😂😂ለወሬ ማፊ መካን ያስቃል
@hanutube1921
@hanutube1921 7 күн бұрын
ያለንበት አሂሩ ዘመን ላይ ነው ሰወች ከዲናቸው በበለጠ ገንዘብን እና ሰዉን አስበልጠው ይይዛሉ ወደራስህ ተመለስ ሁሉም አላፊ ነው በሚስትህ ተብቃቃ ይሄን ነገር አደረከዉም አላደረከውም በንያህ ብቻ ሀራም ላይ ወድቀሀል!አንድን ነገር የሚወደድ ከሆነ ለአላህ ብለህ ዉደድ የሚጠላ ከሆነ ለአላህ ብለህ ጥላ
@Meron824
@Meron824 11 күн бұрын
ስወዳቹ ማንም እንዳትሰማ❤🥺
@sofiTube949
@sofiTube949 15 күн бұрын
የሆንክ ነጠላ ነገር ነህ ሁሉ ነገርህ ከኢስላም ስነምግባረ የወጣ ባልዋ ባጠናገርህ ለሚስትህ ክብር የለለህ
@DelightfulCentaur-ix8ki
@DelightfulCentaur-ix8ki 13 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 12 күн бұрын
ባጠናገረዉ😅
@lubabayoutube164
@lubabayoutube164 12 күн бұрын
🤣😂🤣😂🌹🌹🌹🌹
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 11 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 15 күн бұрын
እኔ ብሆን ታየኝ እኮ ትቀጣጠል ሊነቀስ ቀርቶ እሴት አጠገብ እድቀይም አልፈቅድለትም ስቀጥል ሶፊን የምወዳት ከሆነ ክብር ስጣት በጣም የወረዴ አስተሳሰብ ነዉ ያለህ ጅል❌❌❌❌🙄🙄🙄🤔🤔🤔
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 14 күн бұрын
ፕረክ ነው
@saraamane6114
@saraamane6114 4 күн бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ሰው ሁሌ ትንሽ እየሆነ ይኖራል አኡዙቢላህ
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 15 сағат бұрын
ንፁህ ጔደኛነት ለዘላለም አብሮ ይኖራል ቀጥሉበት
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 15 күн бұрын
አረ ፈትህ ለሶፌ በየቀኑ እንደፓስታ ለምቀንሰው ተው የትም እንዳቀርብን 😂😂ፍትህ ፍትህ በሉ እናት ደጋግ ኢትዮጵያውያንዊን😂😂
@bbn8011
@bbn8011 14 күн бұрын
ግን ምንም ለሚስትህ ክብር የለህም ሱፍያ አይዞሽ የስደት እህታችን
@askal6750
@askal6750 10 күн бұрын
በጣም እውነት
@hnanahnana
@hnanahnana 8 күн бұрын
Dedebe nwe kisheme ene sofini biwene kisue yeteshale endemagign silemakiwue tigi newe yemasiziwue
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 16 сағат бұрын
መልካም የመቃጠል ዘመን ይሁንላችሁ ኮሜንተሮች ጨዋታ እና ቁምነገር መለየት ያልቻላችሁ ዘገምተኞች
@user-pr7nu8xi4e
@user-pr7nu8xi4e 14 күн бұрын
ምነው ለሚስትህ ሶፊያ እንደዚ ብታደርግላት እህ ወንዶች ተቃጠሉ አቃጠላቹን እኮ እኛን በወጥመድ ትወጥሩንና እናንተ ወይ ሀይማኖታቹ አታከብሩ ወይ ሚሥታቹ አታከብሩ በደረሳቹበት ትዘፈቃላቹ😢😢😢
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 12 күн бұрын
የውነት ሶፊን አግብቶታልዴ
@user-hw5yi9hy7u
@user-hw5yi9hy7u 10 күн бұрын
በትክክክል የኔዋ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 күн бұрын
ክክክክአላገባትም የሚል ኮሜንት አነበብኩ ለካ የናቃት ለዛ ነው ልፍስፍስ ሴት አይወዱም ወንዶቹ ክክክክ​@@user-cw5sz4fc9w
@wareef2798
@wareef2798 15 күн бұрын
ሙዚቃው እራሡ ያሥታውቃልኮ የፍቅረ መሆኑ ሆ ሶፊ ትግሥቱን ይሥጥሺ በሁለቱ መካከል ያለፍ ቢሆንም ያበደ ፍቅረ አለ አላህ ይሥቱረ😢
@RaniBelaye
@RaniBelaye 14 күн бұрын
እር ስትገርሙ አግብታ የወለደችን ልጅ ከሱ ጋር መጠርጠር
@semu639
@semu639 6 күн бұрын
ኤሄን ልጅ ሰብስክራይብ አንስተን ልክ እናሥገባው ባሎቻችን እና ፍቅረኞቻችን ለሴት ክብር እንዳይኖራቸው የሚያረግ ነገር እየሠራ ነው no more😮😮😮😮😮😮😮😮
@hanayedenegellij5776
@hanayedenegellij5776 9 күн бұрын
ምን ችግር አለው ጓደኝነት ከልብ ከሆነ እንኳን ነሸቅሳት ነብስም ይሰጣል ሚስቱ ሚስቱ ምትሉ ደግሞ የሞታምነው ከሆነ ለምን ትቀናለች እናንተው ልታፋቷት ነው በንግግራቹ
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 15 күн бұрын
ልጆቹ ከልባቸዉ ይፍቀራሉ አይናቸዉ ምስክር ነዉ የያዘ ይዞቸዉ ነዉ ከባድ ነዉ
@user-dc9bp7ou9p
@user-dc9bp7ou9p 15 күн бұрын
የልብ ጎደኛ ሂውቱንም አሳልፎ ይስጣል ምን ታካብዳላችሁ
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 15 күн бұрын
💯
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 14 күн бұрын
አወ ግን በልኩ😊
@user-ou1nx6ne1s
@user-ou1nx6ne1s 10 күн бұрын
ሚስት እኮ አለዉ ገለቴ ጓደኝነት የሚገለፀዉ በታቶ ነዉ ስት ጀዝባ አለ በአላህ 🤔ልጅ ደደብ ስለሆነ ነዉ
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 10 күн бұрын
ይሄስ በጣም ቀላል ነዉ የጀሀነሙን እንዴት ትችለዋለህ ወይ መነቀስ 🤔 አላህ ሂዲያ ይስጥህ
@user-rg1ks1jy1i
@user-rg1ks1jy1i 3 күн бұрын
ቶፍክ ፀጉሩን ነጭ ቀባበት ካንቴ ጋር ስትቀባ ያምርበታል
@tffrrf1890
@tffrrf1890 15 күн бұрын
ኧረ ተገማማህ ቶፍቅ እዴ ለሚስትህ አታስብምዴ ሴት ልጅ ናትኮ ትቀናለች አሁንስ አበዛህዉ ልክስክስ ቱ😏😏😏
@sadahussen6004
@sadahussen6004 15 күн бұрын
ግን በናትሺ ማሪና ባልሺን አሳይን እደዚህ ሰትሆኒ እዴት ሊፍቅዲልሺ ቻለ ቃለ መጠየቅ አርጊልን 😁እኔ ግን የማይታሰብ ነው 😭
@aniykabe6088
@aniykabe6088 15 күн бұрын
ባሏንማ እኔም ማወቅ ፈለኩ
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 14 күн бұрын
እኔም 😂ግራ ገባንኮ ጎበዝ
@zahara2310
@zahara2310 14 күн бұрын
ባልአላትደ
@ZuzuuTube
@ZuzuuTube 8 күн бұрын
Balge akka kee Kanatu hire dubarti balesa jira adha mana qabachu ke hirafate tish sanu akkin ofiti amatu 😢😢😢😢😢😢
@merryyssf3542
@merryyssf3542 8 күн бұрын
እኔምለዉ እሄሰዉ እዲህ ሲጨማለቅ ሀይሚል አድ ዘመድ የለዉም ምን አይነት ብልግናነዉ ቡዙ በለጌወች አሉ እዳተ የተጨማለቀ ግን የለም ኡዙቢላህ
@hayathayat9273
@hayathayat9273 15 күн бұрын
አየ ተዉፊቅ ብቻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ምንህምኮ ሙስሊም አትመስልም😢
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 15 күн бұрын
Anchi kemseleshe yebekal sew lay mn asferdeshe
@hayathayat9273
@hayathayat9273 15 күн бұрын
@@papibelete-pw4vq አቦ ወግጅ
@fafitube1
@fafitube1 15 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈተዋው አልበዛም ግን እስኪ ስለራሳችሁ አስቡ ተጨነቁ እሱ በገባበት ቀብር አገቡም ራሱ ይጠየቅበት ስራሽን አርፈሽ ስሪ ሰው ከምትተች እያንዳንድሽ እነሱ እየሸቀሉብሽ ነው አይሰማሽም ገለቴ ኑሮሽን ኑሪ😂😂
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 15 күн бұрын
እኮ።😂
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 15 күн бұрын
ያችይሻላል😢
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 15 күн бұрын
ትክክል አልሽ እማዬ እነሱ እኮ ስራቸው ነው ምን ሰርተው ይብሉ እኛ የራሳችንን ሩሮ እንኑር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 15 күн бұрын
እኮ እማ እኛ ፃድቅ ነን ይላሉ 😂😂😂
@meram123
@meram123 15 күн бұрын
😂😂😂 ❤
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 14 күн бұрын
ያኔ ግዜይገባታል እዉነት ትልቅ ሰዉነህ❤ተዉፍቄ ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤በርቱ
@bezawitmelesse2668
@bezawitmelesse2668 4 күн бұрын
Tofik betam new mitideberew sejemer mist eyalek lelela set lidet indezi techenkhe maderegik yasetelal esua bal alat esu surprise yaregat inji ante mn bet new ena ante le sofi atemetinatim betam jil nk
@BirukTube445
@BirukTube445 15 күн бұрын
ማሪናና ቶፊቅን ጓደኛናታቹሁ ቀጥሉበት የምትሉ በላይክክክክክ❤❤❤❤❤❤
@zainabumar7894
@zainabumar7894 15 күн бұрын
ዳይቀጥሉ😂
@UMAbdelah
@UMAbdelah 15 күн бұрын
አኡዙቢላህ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ዲርጊት የመዳም ቅመሞች እስኪ እኔንም አሳድጉኝ ውዶቸ
@user-hd1zl7dg6n
@user-hd1zl7dg6n 15 күн бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@BBh-dl3sn
@BBh-dl3sn 7 күн бұрын
እኔ የታየኝ የማሪናየ ውበት ነው እዴት ነው የምታምረው በስመአብ ❤❤❤❤❤❤
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg 5 күн бұрын
ቆይ ማሪያና የወለደችው ልጅ አግብታ ነው ወይስ ዝም ብላ አልገባኝም
@keimaleyusf
@keimaleyusf 15 күн бұрын
አይዱኒያ ሥቱንታሣየንአለች አልሀምዱሊላህ እደዚህላላረከኝጌታ
@user-pt3td5us9e
@user-pt3td5us9e 15 күн бұрын
ሚስትህ ትግስቱን ይስጣት ለስሜታ ለሚስትህ አስብ አይ ሶፉየ የኔ የዋህ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ😢😢😢❤❤❤❤ዉዴ
@diborab7820
@diborab7820 8 күн бұрын
በልብ አለመፋታት ማለት ይኤ ነዉ ! ለሁለታቹም ትዳር አደጋ ነዉ !!
@user-oq3dn7yl3o
@user-oq3dn7yl3o 9 күн бұрын
😢😢😢 sifiye abishir isu gin lanchi ??
ሶፊያ አመረረች 😭 ልጁ የሱ ይሆናል …
24:10
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 65 М.
Мы играли всей семьей
00:27
Даша Боровик
Рет қаралды 5 МЛН
Godzilla Attacks Brawl Stars!!!
00:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
The Noodle Stamp Secret 😱 #shorts
00:30
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
🛑ማርክን አገኘነው እባካቹን ጊዜ ስጡኝ😭
23:13
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
Мы играли всей семьей
00:27
Даша Боровик
Рет қаралды 5 МЛН